Kirar tutor# drb aderader (የክራር ስልጠና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 66

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ ወንድምዬ ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏

  • @akliluberihun3378
    @akliluberihun3378 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yibarkeh kebdogn neber betam new yekelelegn

  • @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ
    @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ 2 ปีที่แล้ว +2

    ብጣዕሚ ኢና ነመስግን ዝሓወይ ፀጋ በረከቱ የብዝሓልካ ጥበቡ ይግለፀልካ ክቡር ሓው🤲🤲❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @TeshaleMuluken
    @TeshaleMuluken 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አወ ድርቦችን በመዝሙር እንደገና ሰርተህ ብታሳየን

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @ቤተ-ኢየሱስ-ቲዩብ
    @ቤተ-ኢየሱስ-ቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +2

    እሺ ወንድማችን ተባረክ

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BuzayehuNegash
    @BuzayehuNegash 5 หลายเดือนก่อน +1

    Inamesginalen

  • @efrembeyene7456
    @efrembeyene7456 2 ปีที่แล้ว +1

    ብሪጂ በመዝሙር ብታሳየን መልካም ነው

  • @mztube3621
    @mztube3621 2 ปีที่แล้ว +1

    Innameseginalen heniyyee

  • @buzeeyemaariyaamlij3492
    @buzeeyemaariyaamlij3492 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks heni👏👏💕💕💕

  • @girmachewworku3392
    @girmachewworku3392 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ። ትምህርቱን እየተከታተልኩ ነው።ጣቴ በበገና የጣት ቁጥር የለመደ በመሆኑ ክራርን በበገና የጣት ቁጥር መደርደር ይቻላል?

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን
      0946252514 Telegram lay ጻፍልኝ voice አደርግልሃለሁ

  • @yellow952
    @yellow952 2 ปีที่แล้ว +1

    Super

  • @bizualemtesfa6882
    @bizualemtesfa6882 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @bahirantube4643
    @bahirantube4643 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እኔ በግሌ በጣም ሚወደውና ማከብረው ልጅ ነህ እናም ደሞ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ድልአለ በስምህ የሚለውንመዝሙር የክሪሩን ቁጥር ከመጀመሪያ መሽጋገሪያ ጅምሮ ያሉትን ቁጥሮችን ብትለቅልን የሚለው ነው አመሰግናለው

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ፡፡፡፡ እሽ ቁጥሩን አውጥቸ ቪዲዮውን ፖስታለው ስለምትከታተለኝ አመሰግናለሁ

    • @aschuva4745
      @aschuva4745 2 ปีที่แล้ว

      @@henokbegenakirarmesenko719 enie gn kutir lekirar asfelagi aymeslegnm zim blo begil bimoker tru nw bay negn kutir yerasu yehone chigr slalew nw

  • @Jaberzil
    @Jaberzil ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልን ወንድማችን ግን ትንሽ ድምጽ ከፍ አርግልን😋🥰

  • @birhanunigussie7094
    @birhanunigussie7094 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ---
    መዝሙር ከዘማሪ ድምፅ ጋር ተስማሚ እንዲሆን ምን ማድረግ ይገባል??

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፡፡፡ ከዘማሪው ድምፅ ጋር የሚሄደውን ሜጀር መምረጥ የመጀመሪያው ነው ፡፡ በተጨማሪ ዘማርያንን ለማጀብ የሚል ቪዲዮ በሊንክ ውስጥ አለ ወደ ታች ሰርች አድርግ እና ታገኛለህ

  • @omnitube1215
    @omnitube1215 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥያቄ መዝሙር ስንዘምር አዲስ ቁጥር እራሳችን እንዴት መሰየም እንችላለን የሚለው ነው ቪዲዮ ስራልን

  • @seyoumabebaw5288
    @seyoumabebaw5288 2 ปีที่แล้ว +1

    ክራር መግዛት እፈልጋለዉ እንዴት አገኛለዉ

  • @abaytube4452
    @abaytube4452 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔ ደግሞ ፪ ቪዲዮ ብትስራ ጥሩ ነው
    ፩ ብሪጁን እዴት እደምንለምደው
    ፪ ስለመሸጋገሪያወችና በመዝሙሮች መካከል ስላለው የእረፍት ጊዜ ማለት ከአዝማቹ ከመግባታችን በፊት ያለውን የጭብጫቦ ስአት በክራር እንዴት እንልመደው

  • @ፊሊ-በ3ቐ
    @ፊሊ-በ3ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ድርብ ግን የራሱ ትምህርት አለዉ ማለት ነው?

  • @selamtewelde5913
    @selamtewelde5913 2 ปีที่แล้ว +1

    ክራር እና በገና ልይነት ኣለው ወይስ የለውም

  • @t.tedrossultan2315
    @t.tedrossultan2315 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሚሸጥ አለህ ካለህ ኣድራሻ ላክ እፈልጋለሁ

  • @tekluabity-ty2mk
    @tekluabity-ty2mk ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህር እንዴት ነህ? እኔ ጀማሪ ነኝ ነገር ግን ጣቶቼ 3እና 4 እምቢ አሉኝ ምን ላድርግ?

  • @tiyuubiilmaa_Weldtube
    @tiyuubiilmaa_Weldtube ปีที่แล้ว

    aderasha yet new?

  • @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ
    @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ኣራተኛው ጣቴ እምቢ ኣለችኝ
    ሌለኛ ስነሱ ትነሳለች
    ዝም ካሉ ደግሞ ዝም ትላለች
    አሁን ማ ከነ ስልኩ እስር ማርጋት ይሻለኛል 😁😁😁

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      3 ena 4 ,4 ena 5 be matamer ,4 bichawun benedhi asera

    • @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ
      @ውዳሴወገናይለእመኣዶናይ 2 ปีที่แล้ว

      @@henokbegenakirarmesenko719 እሺ ለመክር ደሞ በልብ አመስግናለሁ 🤲🥰

    • @kumeguluma9623
      @kumeguluma9623 8 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቢጤ 😂🥰እሷን ለቢቻዋ ደገግማሽ አሰሪያት ትስተካከላለች በጊዜው ሰዓት ይፈለጋል ከነ ትግዕሥት

  • @abaytube4452
    @abaytube4452 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔ ደግሞ ፪ ቪዲዮ ብትስራ ጥሩ ነው
    ፩ ብሪጁን እዴት እደምንለምደው
    ፪ ስለመሸጋገሪያወችና በመዝሙሮች መካከል ስላለው የእረፍት ጊዜ ማለት ከአዝማቹ ከመግባታችን በፊት ያለውን የጭብጫቦ ስአት በክራር እንዴት እንልመደው