አምባሰል ቅኝት ክፍል ስምንት የክራር ስልጠና በቤትዎ ይከታተሉ (kirar tutor part 8)mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አምባሰል ቅኝት ክፍል ስምንት የክራር ስልጠና በቤትዎ ይከታተሉ (kirar tutor part 8)mezmur #የመዝሙር ቁጥር አወጣጥ ፡የአምባሰል ቅኝት አቀኛኘት ፡

ความคิดเห็น • 31

  • @gizachewsisay2583
    @gizachewsisay2583 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል እሽ የመላይክት ጣይመ ዝማሬ ያሰማልን

  • @user-gk1lj4rp9v
    @user-gk1lj4rp9v 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአምባሰል መዝሙር በርከት ያለ ብዘምርልን

  • @eskindertamiru6423
    @eskindertamiru6423 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ይስጥልን።

  • @tsionbayu8224
    @tsionbayu8224 3 ปีที่แล้ว +2

    Kalehywetin yasemalen wondimachn enamesegnalen

  • @hakunamatata4999
    @hakunamatata4999 3 ปีที่แล้ว +4

    ባበቲ:በአምባሰል: በአንቺሆዬ: በትዝታ: የተሰሩ መዝሙሮችን ብትነግረን ወንድማችን

  • @ethiobama6106
    @ethiobama6106 ปีที่แล้ว

    ሄናዩ ተበርክ ፀጋው ያብዛል

  • @user-nx2lt4st8m
    @user-nx2lt4st8m 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሳግናለን ወንድማችን በርታልኝ እና ወንድሜ እኔ በገና መማር እፈልጋለው ግን በገና ላገኝ አልቻልኩም እባክህ ወንድም ተባበርኝ እኔ ያለውት#በስደት_ስኡድ_አረብ ነው

  • @desalegnbelachew5625
    @desalegnbelachew5625 ปีที่แล้ว

    Thanks 👍👍👍

  • @bamamezmurtube8487
    @bamamezmurtube8487 3 ปีที่แล้ว

    እሺ ውንድማችን እናመሠግናለን

  • @myhomeissweat5634
    @myhomeissweat5634 ปีที่แล้ว

    አምባሰል ,ትዝታ መሰረቱ ከቅዱስ ያሬድ ዜማ ነው ወይስ ከአለም ነው የተቀበለችው ቤተክርስቲያን

  • @user-us8wd9up1b
    @user-us8wd9up1b 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድማችን ግን ከ ትዝታ ወደ አምባሰል 3 ቁጥር ብቻ ነው ይጠብቃል ወይስ ይወርዳል?

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አመሰግናለሁ ፡፡፡፡፡፡፡አምባሰል ሜጀር ነው ማይነር ?

    • @user-us8wd9up1b
      @user-us8wd9up1b 2 ปีที่แล้ว

      ሜጀር

  • @mamushendalew1805
    @mamushendalew1805 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ስለምታስተምረን እናመሰግናለን በአካል መማር እፈልግ ነበር የት እንደሆነ እና ክራርም የት እንደሚገኝ እባክህ

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ፡፡ አንተ የት ነህ አድራሻህ ፡፡ክራር እና በገና አለኝ 0946252514 ፡፡፡፡፡፡የ internet access ካለህ የZOOM ስልጠናም እሰጣለሁ

  • @Zewyn1221
    @Zewyn1221 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሔኖክ ይሄ አምባሰል ማይነር ነው ወይስ ሜጀር?

  • @tube-ze2sl
    @tube-ze2sl 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!አምባሰል ላይ አንተ ከሰራሃቸው መዝሙር ውጪ ያሉትን የተወሰኑ መዝሙሮች ብትነግረን እኛ በግል እንድንሰራው?

    • @henokbegenakirarmesenko719
      @henokbegenakirarmesenko719  2 ปีที่แล้ว

      Amen amen ..betam ameseginalew ...eshi chigr yelewum bizu mezmuroch alu ebegrachuhalew

  • @yonasderso3172
    @yonasderso3172 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድሜ እግዚያብሔር ይስጥልን።