ልዩ በጣም ቆንጆ ለአዘገጃጀት ቀላል የማያቃጥል በርበሬ አዘገጃጀት 💯✅

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 399

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 ปีที่แล้ว +30

    መፍጫውን ለመግዛት amzn.to/3s6rMwQ
    ስለ መፍጫው ትክክለኛ መረጃ ለማግኘትth-cam.com/video/CcOrI5-EDGo/w-d-xo.html
    በኦቭን የደረቀ@Tsion tube th-cam.com/video/Bcauo1hGOD8/w-d-xo.html

    • @tsiontube4174
      @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +2

      አመሰግናለሁ 🙏😍

    • @hirutmengiste5490
      @hirutmengiste5490 3 ปีที่แล้ว +1

      አመስግናለሁ በርበሬ ዋናው መጠኑ ነው ይባላል ሙሉውን ካሳየሺን መጠኑን በሌሎች ቪድዮ ማየት ይቻላል

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 ปีที่แล้ว +4

      ዋዉ የብዙወቻችንን ችግር ልታስወግጅልን በዚህ መልኩ አመጣሽልን። ተባረኪ ማለትም ያንሳል ግን ምን ልበል ከምር በጣም ነው የምወድሽ እናትዬ።

    • @mamebiratu1338
      @mamebiratu1338 3 ปีที่แล้ว

      B

    • @hiwotsetargachew2692
      @hiwotsetargachew2692 3 ปีที่แล้ว

      @@tsiontube4174 🌶

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 3 ปีที่แล้ว +60

    ዲስ ላይክ ያረጋችሁት 1 ቅናት
    2 ሙያ ስለሌላችሁ
    3 ስልክ አጠቃቀ ም የማትችሉ መሆን አለባችሁ
    ይሄ በውጭ ሀገር የምንኖር ሴቶችን ችግር የሚቀርፍ ትልቅ ቪድዬነው ተባረኪ እናትዬ

  • @bittertruth1622
    @bittertruth1622 3 ปีที่แล้ว +36

    የሚገርም ነው ተባረኪ አቦ!ስለምግብ አሰራር የምታሳዩ እህቶቻችን በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን።

    • @רותאנילו
      @רותאנילו 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ያምራል ግንመፍጫውን እንዴ ት ማግኘት የቻላል ጎበዝ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +40

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው ከግልፅ አገላለፅ ጋር እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @senpermintesnot1634
      @senpermintesnot1634 3 ปีที่แล้ว +2

      ወይኒ ኪችን በጣም መልካም ሰው ነሽ ሁሉንም ዩቱበሮች ስታበረቺ ነው የማይሽ

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +2

      @@senpermintesnot1634 ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @meseret3119
      @meseret3119 3 ปีที่แล้ว +1

      Awo Weyniye, anchim gobez set nesh. I like your channel a lot!

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 ปีที่แล้ว +1

      @@meseret3119 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @selfwatube
    @selfwatube 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው እናትዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው ያዘጋጅሽው❤በርበሬ ከኢትዮጵያ ከማምጣት ገላገልሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን👍❤🙏ላይክ ብር🙏❤👍

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 3 ปีที่แล้ว +7

    ብዙ ዪትዩበሮችን አይቻለው እነዳንቺ አይነት ባለሙያ ግን አላየሁም በጣም ጎበዝ በርቺ እጅሽ ይባረክ ።

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 ปีที่แล้ว +20

    ትላንት እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር ዛሬ ደግሞ ከትላንት የኮረጀ ይመስል በደስታ ቀኔን አጅቦት ለነገ ብሩህ ቀኔ እያዘጋጀኝ ነው አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏 ለእናንተም መልካም ቀንን ተመኝሁ

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 ปีที่แล้ว

    ዋው አንቺን ለመግለፅ አልችልም እግዛአብሔር ከባድ ሚሆንብሽ ነገር ሁሉ ያቅልልሽ ተባረኪ

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባርክ ባለሙያ ሴት ነሽ ያስታውቃል መልካም አገላለፅ በርቺ ። እሞክራለሁ

  • @herisbaking
    @herisbaking 2 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ደስ ይላል

  • @melitahabtemariam7993
    @melitahabtemariam7993 3 ปีที่แล้ว

    Berberew keyet new yegezashiw inat
    Ijoshin ybareku betam gobez nesh

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጥሩ ደርቆልሻል ከለሩ እራሱ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👌

  • @rahel8me
    @rahel8me 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow! You are amazing!!! Thank you for making this tutorial. I will definitely attempt to make berbere at home. ❤️❤️

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጎበዝ ሴት ተባረኪ ያወቁትን ሙያ ባጠቃላይ ለሰው ልጅ ጥሩ የሆነውን የማሳወቅ በጎነት ነው እግዚአብሔር ፀጋሽን ያብዛልሽ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว

    በስማም እኔ በርበሬ በጣም እወዳለሁ ሽሮም እንደዛው ግን በጣም ችግር ነው ለማግኘት። ይሄ አሰራር በእውነት ለእንደኔ ለተቸገረና በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እሰራዋለሁ። እጅግ እናመሰግናለን እናተየ ያክብርልኝ ውዴ🙏🙏🥰🥰

  • @HilinaT
    @HilinaT 3 ปีที่แล้ว

    እናት እናመሰግናለን በጋ ሴመጣ እኔም እሞክረዋለው !!! በርቼልን

  • @netsuhtegene7799
    @netsuhtegene7799 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም በርበሬ ላይ ትንሽ ነዉ ድንብላል የሚጨመረዉ ምክንያቱም ድንብላል ከበዛ በርበሬዉ ዳቦ ዳቦ ይላል ጣሙ! በርበሬ ለማዘጋጀት ከተገኘ ኮሮሪማና ጥቁር አዝሙድ በዛ ካለ ጣሙ ጥሩ ነዉ ሌላዉንም ቅመም ጨምሮ!!

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን እናትዬ በርበሬ አምጡልኝ ሽሮ አምጥሉኝ ማለት ቀረ ማለት ነው

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ በርበሬ ከለሩእራሱ ሲያምር ❤️👍❤️

  • @Wengi-_-
    @Wengi-_- 3 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚያብሄር ይስጥሽ ይሄ በጣም አስፍላጊ ነው፡፡

  • @msghanaamlak7493
    @msghanaamlak7493 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ፣ እግዚሂር ይስጥልን ፣ ተባረኪ

  • @dcxada8612
    @dcxada8612 3 ปีที่แล้ว +1

    Betami gobez eki kulu tekribiyo xfuf thanks

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ እሞክረዋለው

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว +2

    Wow Great job Enat!👌🏽 Looks like ende hagerbet berbere! 😍Thank you for sharing!

  • @zamzammohammad8034
    @zamzammohammad8034 2 ปีที่แล้ว

    በጣም.ቆጆ.በረበሪ

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ የበርበሬ አዘገጃጀት ነው እጅሽ ይባረክ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ❗️ማሽንሽ ግን ድንቅ ነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 8 หลายเดือนก่อน

    ዋውነውየኔባለሙያ እረየበርበሬመፍጫ ኢትዩይገኛልወይ ውደ

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 ปีที่แล้ว +7

    ዎው ያምራል እሞክረዎለሁ እናመሰግናለን እቤት የተሰራ ይጣፍጣል

    • @Asiatube
      @Asiatube 3 ปีที่แล้ว

      @@nuriyettube500 እሺ ውደ

  • @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ
    @ሂክማዩቱብ-ዀ2ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቆጆ ባለሙያ ሳላደቅሽ አላልፍም ዋው

  • @meseret3119
    @meseret3119 3 ปีที่แล้ว +4

    Tebareki!
    All of you ladies, teaching us how to cook, may God bless you all.
    Enatye, betam new yeminwedew channel. The whole family.
    Berchi👍👍🙏🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ አሁን ጊዜ መደለዝ ቀርቷል ድሮ በርበሬ ተደልዞ በ3ኛው ቀን ሊሰጣ ሲል አይ ፍትፍቱ ሲጣፍጥ አይንሽ ያየው ንጹህ በርበሬ አዘጋጀሽ የሴት ቁንዶ ነሽ ባለሙያ

  • @SudiyaAwol
    @SudiyaAwol 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አለህ ኢጅሽ ይበረክ በጠም ቆጆ ነዉ

  • @22bommer
    @22bommer 3 ปีที่แล้ว +1

    If you don't put the measurement and the name in English interpreter, it doesn't help. You should wait until you get ready to put averythimv together???????

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እውነት ተባርኪ በርበሬ ጨርሼ ነበር ፀሐይ ሲሆን ካንቺ copy አድርጌ አዘጋጅአልሁ 😘

  • @rodabaye3700
    @rodabaye3700 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 3 ปีที่แล้ว +3

    ግልፁነትሽ ከትህትና ጋር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ቅን ሰዎችን ያብዛ

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 ปีที่แล้ว +3

    አቦ እጅሽ ይባረክ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ እውነትም እናት ዮቱብ ስምና ስራችን ሲመሣሣል አቦ እንዴት ደስ ይላል

  • @martateshome8310
    @martateshome8310 3 ปีที่แล้ว +1

    ንፁህናሽን እወደዋለሁ ጎበዝ

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Enat for the new creative looks delicious.. great job 👍🏽👏🏽🙏🏾

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 3 ปีที่แล้ว

    በጣም የምትደነቂ ሤትነሽ ራሄል እኔ ወንዱ የማሥበውን ሥራ አሣየሽን ትልቅ ትምርትነው ንበጣም የምት መሠገኝ እህታችን እናመሠግንሽ አለን

    • @asteryehdego1577
      @asteryehdego1577 3 ปีที่แล้ว

      Betam konjo yegeta set nesh i love your work i love you food. Smart nesh asteway i love you

  • @shalomabab5731
    @shalomabab5731 3 ปีที่แล้ว +2

    Good job enat tube. From where you get the dry seasoning in US. Would you pls list their name in English. Or show us the name of the seasonings please

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 3 ปีที่แล้ว

    gena zara new yayehushi betam konjo azegejajet new berchi metchalehu anchim bkbey

  • @mertnewaccount6497
    @mertnewaccount6497 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @gch752
    @gch752 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ💕
    ፈጣሪ እጅሺን ይባርከው ውዴ

  • @tewabmohamed8458
    @tewabmohamed8458 3 ปีที่แล้ว +1

    አድናቂሽ ነኝ በጣም ጥሩ ነገርነው አመሰግናለው እጅሽን አይቆርጥመው አይደል እናቶቻችን እንደሚሉት በርቺ

  • @tsegaytea
    @tsegaytea 3 ปีที่แล้ว

    where did you buy red pepper

  • @raniaalbos5013
    @raniaalbos5013 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 3 ปีที่แล้ว +1

    መፍጫውን እንዴት ማግኘት ይቻላል ተባረኪ

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว +2

    እናትዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ በወፍጮ የተፈጨ ነው የሚመስለው❤❤ ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ👍❤🙏

  • @meazaak3257
    @meazaak3257 3 ปีที่แล้ว +3

    በርበሬ፣ሽሮ፣ሚጥሚጣ፣ቆሎ በረዶ ቤት ከተደረጉ ሲወጡ ሁሌም ፍሬሽ ነው የሚሆኑት በጣም አሪፍ በርበሬ እጅሽ ይባረከ

  • @keriaabdu2448
    @keriaabdu2448 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህቴ የበርበሬው አዘጋጃጀት በጣም ጀስ ይላል ብጣም ነው የምናመሰግንሽ እባክሽ እህቴ ያመፍጫው ከየት ነው የማገኘው Thank you so much.

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን ፣ግን ድንብላል በርበሬ ላይ

  • @mhg9154
    @mhg9154 3 ปีที่แล้ว

    Tebareki. Berchi
    Where did you buy the Kimema kimem?

  • @بنتإبراهم
    @بنتإبراهم 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ባለሙያነሽ ኢሻ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እንስራለን ስንስራውም ኑርንነበር ዛሬላይ ስደት ላይ ሁነን ትዝታው ገደለን እንጅ

  • @dallu0043
    @dallu0043 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you, my dear, you are an amazing and very talented person. I will definitely try your recipe and look forward
    learning many more from you.

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ በርበሬ ከለሩ ብቻ ይበቃል‼️

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว +2

    ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ በርበሬ ነው እናትዬ 👍💕👏👏👏
    አመሰግናለሁ

  • @ayaamia2676
    @ayaamia2676 3 ปีที่แล้ว

    Mash Allah, you're amazing woman. Keep it up. 🙏🏾👍🏾👍🏾

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የብዙወቻችንን ችግር ልታስወግጅልን በዚህ መልኩ አመጣሽልን። ተባረኪ ማለትም ያንሳል ግን ምን ልበል ከምር በጣም ነው የምወድሽ እናትዬ። ቃላት የለኝም በእዉነት።

  • @ejgayo3622
    @ejgayo3622 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam gobez bale moya betam betam enamesginalen🙏🙏

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ዬሚገርም ነው thank you for your beautiful Berber can you please write the spices You used by English and where we find it bless you

  • @kaltunali9081
    @kaltunali9081 3 ปีที่แล้ว +1

    Can you do it in english translation if you can thank you

  • @keto327
    @keto327 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርች, ቪድዮውን አይቼ ተደምሬያለሁ, አንቺም ነይ

  • @bethlehemnegussie8547
    @bethlehemnegussie8547 3 ปีที่แล้ว

    💜💜💜thanku enat....l'm learning a lot from you💜💜💜

  • @yalikewyihun3603
    @yalikewyihun3603 3 ปีที่แล้ว +3

    Waw betam konjo berbere ijochish yibareku

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 3 ปีที่แล้ว

    why dont you sell the berebere ? I do not have time

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬየኔ ቆንጆ ባለሙያ ቆንጆ አድርገሽ እንዳገር ቤት ነው ያዘጋጀሽው ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @bruktesema3432
    @bruktesema3432 3 ปีที่แล้ว

    Just amazing! What can we do without you!

  • @selamhabte3070
    @selamhabte3070 3 ปีที่แล้ว +4

    Wow, very nice , wonderful i want try it , where did u buy the sspeice

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 ปีที่แล้ว +2

      U can check neighborhood Mexican food and retail store

    • @selamhabte3070
      @selamhabte3070 3 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 thank u 🙏 🙏🙏

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል. ምርጥ አዘገጃጀት ነው ዋው ያምራል ብይ ትኩስ እንጀራ ላይ ነስንሰሽ ስጭኝ ውል ውል አለኝ እህታለም

  • @sara5880
    @sara5880 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉ ደስ ክብል

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 3 ปีที่แล้ว

    በታም ጎበዝ👌

  • @salwa513
    @salwa513 3 ปีที่แล้ว +1

    Can someone tell me what is the Ingredient

  • @marymathew3805
    @marymathew3805 3 ปีที่แล้ว

    What is the make of the grinder that you are using??

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመስግናለን ::

  • @amanawit1598
    @amanawit1598 3 ปีที่แล้ว

    በሂወቴ፡በርበሬ፡አዘጋጅቼ፡አላውቅም፡አሁን፡ግን፡ነሸጠኝ።
    አዘጋጅቼ፡ለእናቴ፡ኢትዮጲያ፡ልላክላት፡እንዴ?

  • @nabiheldana7227
    @nabiheldana7227 9 หลายเดือนก่อน

    hello , please translate the spices names and quantity .thank you ,,,,, N.D FROM ENGLAND

  • @wardemazloum1646
    @wardemazloum1646 3 ปีที่แล้ว

    የነው ሚገኘው

  • @yoditabere1080
    @yoditabere1080 3 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @wediabraha1325
    @wediabraha1325 3 ปีที่แล้ว +1

    Wawww

  • @meskeremtucho6565
    @meskeremtucho6565 3 ปีที่แล้ว

    መፍጫው የት ነው የሚሽጠው

  • @hannadargae9274
    @hannadargae9274 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ላንች ይሁን ስላደረግሽው ነገር ሁሉ እናመስግንናለን ግን ምነው ጠፍሽ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርትተሽ በአዲስ ነገር ነይ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    Wow Enatiyy mirt balemuya keEthiopia lakulign Kere tebareki👌👌 share ❤❤

  • @EskeEthioTube
    @EskeEthioTube 3 ปีที่แล้ว

    በርበሬውን ከየት ማግኘት ይቻላል ቆንጅት? አሰራርሽ ደስ ይላል በጣም😍👌 :: ሰመርላይ ሞክረዋለው ቶሎ እንዲደርቅ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ በርበሬው usa ከሆንሽ ሜክስኮ የሚሸጡበት ሱቆች አለ ከዛ ነው የምገዛው 🙏🏽❤️

    • @EskeEthioTube
      @EskeEthioTube 3 ปีที่แล้ว

      @@enat-ethiopianfood7261 USA ነኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @betiyy4918
    @betiyy4918 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ያንቺን ቪዲዮ ካየው በሃላ ለመጀመሪያ ጊዜ በርበሬ አስፈጨው በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ

  • @fatumamohammed9256
    @fatumamohammed9256 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በረቱ ልጅ ነሽ

  • @danielg9205
    @danielg9205 9 หลายเดือนก่อน

    የተፈጨ በርበሬ ለስንት አመት ይቆያል እንደተበላሸ እንዴት ይታወቃል 3 አመት ሆነዉ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት በርበሬ ዛላውን ከየት አገኘሽው እኔ በሻይና ሱቅ ፈልጌ ሚጥሚጣ የሚመስለው ነው ያለው ለንደን ነኝ

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን
    ይቅርታ ግን የዳቦ ወረቀት ከሌለንስ ሌላ መጠቀም ምንችለው ነገር ይኖራር

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን
    ይቅርታ ግን የዳቦ ወረቀት ከሌለንስ ሌላ መጠቀም ምንችለው ነገር ይኖራር

  • @sarahernandez921
    @sarahernandez921 3 ปีที่แล้ว +3

    Wow, thank you for sharing.

  • @kidiethio
    @kidiethio 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing 🤩😍 oz is an abbreviation for ounce (አዎንስ), just to let you know🙏

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 ปีที่แล้ว

    የሰላም የፍቅር የጤና ቀን የሁንላችሁ ወደ ቻነሌ ጎራ በማለት ኣበረታቱኝ በሞቴ ለኔ ትልቅ ጥቅም ስላለው ነው ደግሞ ኣላሳፍራችሁም

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ግሩም ባለሞያ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይቱብን ለእንደዚህ ነው መጠቀም ያለብን ሰዎች ሞያቸውን እውቀታቸውን በእንደዚህ መልኩ ቢያቀርቡ አገራችን የት በደረሰች ጥረትሽ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ። በዚህ መልኩ የተዘጋጀ በርበሬ ለሽያጭ የምታቀርቢ ከሆነ በሚያዋጣሽ ዋጋ ልገዛሽ ፈቃደኛ ነኝ እና እንዲት ማግኘት እንደሚቻል ብትጠቁሚን ?_________

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegnalen yene konjo berbere gn yet yigenal ene europ new yalehut ye qememu sim demo bitxfilign des yilenal I from 🇪🇷

  • @AA-by3lc
    @AA-by3lc 3 ปีที่แล้ว

    እናትዬ, ተባረኪልኝ ብዙ ሙያ እያሳየሽን ነው
    አድናቂሽ ነኝ:: የኔ ውድ, እባክሽ high speed mill grinder ከአንቺ ተሞክሮ በመነሣት የቱን ዓይነት ብንገዛ የተሻለ ይሆን? ጥራጥሬና
    ጤፍም መፍጨት የሚችለውን ምክርሽን በናፍቆት እንጠብቃለን😊

  • @SabagualEri
    @SabagualEri 3 ปีที่แล้ว

    የቅመሙ ስም ሁሉ በእንግልዝ እና በአማርኛ ብታስገቢ ቆንጆ ነበር

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ 3 ปีที่แล้ว

    አረብ አገር ያለነዉ ሳኡድ በርበሪ የት ማገኘት እንችላለን የምታቁት ካለ ጠቁሙኝ በተለይ መድና ያላችሁ

  • @tensuhabtu4715
    @tensuhabtu4715 2 ปีที่แล้ว

    Good job but 2ኪሎ ይሆናል በርበሬ ዉ የደክሽለተ ቀመም