ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናለሁ
ሚፍታህየ በርታ የአሄራዉ ወድሜ👌👌👌
ወንዲም ኘለም
ወድም አለም
ሚፍታህ ከቡታጅራ ይቱበሮች. ብዙም አትዋል. ሂወታቸው ሁላ በውሸት የተሞላነው. አንተ ደግሞ ወጣትነትህ ያላሸነፈህ. ለድንህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ግን እረሱላችን. ለቀልድም ቢሆን ውሸትን አታውሩ ብለውናል እና ከውሸታሞች ብትርቅ ይበልጥ ጠንካራትሆናለህ
በአላህ በምን ላግኝህ
እናቱን እና አባቱን በማስታረቁ ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ
በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ አህሙ ወንድማችን አተም በርታልን መልካም ስነምግባር ያላችሁ ናችሁ አተና ሚፍቱ የናቶቻችሁ ምርቃት ነው መሰል
በጠም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤በጣም ማሻአላህ
ሚፍታሁ በጣም በሳል እና ምርጥ ልጅ ነው እደግ ተመደግ ወንድሜ
በጣም👍👍👍
❤❤❤❤
በጣም
@@ሀድያ-ዘ9ጰ ደስ የሚል ነው
አተም ቅረብልን ጋቢ ሾ ለይ
ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ አቀረብክ. ላይክአድርጉ
እሙ ደምሪኝ❤
ሰህ ደምርኝ🎉🎉🎉
ትክክል
መች ዴህናነገር ይወዳሉ እይታዉ እራሱ የለዉም እኔም እዝህቤት የሚፍታህን ሙሉዉን አዳመጥኩ
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_1121 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
👍💓💓
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤👍👍
صح
ሙስሊሞች በአላህ 1ሺ አስገቡኝ ቁረሀን ብቻነዉ የምለቀዉ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏😢😢😢በዛላይ ስደት ነኝ አበረታቱኝ😢
ደሚረኝ
ደምሬሻለሁ
@@thgfhf3199 መሉሹ👏👏❤
እሺ እህቴ ደምሪኝ ልደምሪሺ
@@AnshaSeid-zi1tu እሹ መሉሽ
ያጎቴልጅ ከ23አመት ቡሀላ እናትና አባቱን አስታርቋል. ጀግናነህ❤❤❤❤❤የኔልዩ
ደምሪኝ ሁቢየ
@@zeynebtube0 እሹ መሉሽ
ውነት
DEMERUg@@SlamGhnvd
እ
ከሚፍታ የማደቅለት ነገር ቢኖር ታገኘው ሴት ጋ፡አይጃጃልም ማለቴ ከሀጅነብዬጋ ጎበዝ ነው
አሁንን እኮን አዋዋሉ ምንም ዴስ አይልም
እኔእራሱው ወላሂ ሴትም አይጨብጥ በጣም አላህ እደረጃው ያድርሰው
እነ ጁነይድ ርድዋን ጥሩ ጋደኛ ስለነበረው ነው
ሀታ የፀጉር እሥታይሉ በጣም ሀሪፍነዉ
ከሙስሊም ይቱበሮች የምወድው ጀግን ወድማችን ነህ ግን አሁን አሁን ወዴ እህትሊጥ ሊአሥገቡህ ነው በድንህ ጀግና አሁንም ቀጥ በል ቀጠልበት
የልጅ አዋቂ ሚፍታሁ የኡም ሚፍታህ አበባ ትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርስህ
ሚፍታህ ምርጥ አህላቅህ ያልተበላሸ ዶላር ያላታለለህ አስተዋይ የነማሜ የነሪዱዋን ጀመአ 👍👍
ደምሪኝውዴ❤
አልኸምዱሊላ እስልምና የሰጠን አላህ
ማሬ ደምሪኝ
ሚፍታህ በሶሻል ሚድያ ላይ የማውቀው በጣም የሚገርም ጥሩ ስብእና ያለው ልጅ ነው ከምንም በላይ እርጋታው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለው ልጅ የእናቱ ልጅ ማዘሩ እኮ ውይ እርጋታዋ ፈገግታዋ ደስ ስትል እናትና ልጅ እኮ አትመስሉም ታናሽና ታላቅ ነው የምትመስሉ በጣም ደስ የምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሚፍታህ ወድሜ አግባ ውለድ ይቱብህም ሲግማነት ይብቃው😂❤❤❤
@@ZAMZAM-dz6dr እሹ መሉሽ
❤❤❤❤❤
አላዛረ እና ሚፈታህ ወንድም አማቾች ነዉ የምትመስሉት❤❤❤
ኔ እናትና አባቴ እንዲታረቁልኝ ዱዓ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
Alah,yastarkachew,,,,,,,,,,lenemduaargulg
እኔም የሁልግዜ ምኞቴነው ግን አይሆንም ከእናት እና ካባት ተለይቶ ማደግ ከባድነው ምንም ቢደላ 😢😢😢😢😢
አላህ ያስታርቃቸው
@@MonaMohamed-dc3wh አሚንንንንን
@@Fafeyoutube በጣም ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል
እኔ ራሴ አባቴ ሌላ አገባ እንጂ ወላጆቼን አስታርቅ ነበር ግን አልሆነም ብዙ መከራ አሳልፊያለሁ ወላጆች በልጂነት ከተለያዪ በጣም ከባድ ነው ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ
እህቴ ደምሪኝ
ሚፍታ እና አላዛር እርጋታቸው አስተዋይ መሆናቸው ያመሳስላቸዋን❤❤
እረ መልካቸውም ይመሳስለኛል
የዛሬው እንግዳ ልዩ ነው ሚፍታህ ያገሬልጅ ማሻ አላህ ስብእና ❤❤❤
እዝህ ይቱብ ላይ ካሉ ወጣቶች የማደቀው ወዲማችን ወላህ አላህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ በርታ ገና ዱሮ ተማሪ እያለህ ጀምሬ እከታተልሀለሁ ጎበዝ ልጂ በርታ
ሚፍታህን አሸልሙት አሏህይጠብቅህ ❤
በሂወቴ የምመኘዉ ነገር እናትና አባቴን ማስደሰት ነዉ ለራሴ ኑሮ አላቅም በስደት ወጣትነቴን በሰዉ ቤት እየጨረስኩት ነዉ አልሀምዱሊላህ
አብሺር ብዙአለን ልጅነታቺን ሁሉ ብቻ አልሀምድሊላህ ለድንያ ወተን ድናችንን በማወቃቺን
ሚፍ ወድሜ አንተ ጀግና ምርጥ ልጅ ነህ ወጣትነህ የማያሸንፍህ ለቤተሠብህ ለድንህ ያለህ ክብር ሣላደቅ አላልፍም
ደምሪኝ ውደ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰 🥰 🥰 🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ
አሜን
አሚንንን
አሜን🎉🎉🎉
አሚን😢❤
በጣም ድቅ ልጂ ነክ ሚፍታህዬ አደነኩህ እናትና አባትህን ማስታረቅ ትለያለህ
የኔሚስኪን ማሻአላህ ❤❤ልጅ እናትና አባትን ያስታርቃል ሲባል እሰማ ቆይ ዛሬ ሚፍታህ ተገብሮታል ማሻአላህ
ነቀዝ ዝም በይ በስ
ሚፊታህ ማሻ አላህ ጎባዝ ልጅ ነህ አላህ አይቃይርብህ እሄን መልካም ልብህን በዲንህ በርታ❤❤
ማሽአላህ ሜፍታህ አላህ ይጭምርላችሁ ወላሄእስልምናን ለውፍቀን አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ❤❤❤❤❤
ዴምሪኘ
ማሻአላህ ሚፉታ ረጋያለ አሥተዋይ ጭዋ ያሣደገው አላህ ይጨምርልህ በርታ
የኔውድ ሚፍታህየ ሥወድህ እረጋታህ አሥተዋይነት ዴሥይለኛል አሏህ ሀሣብና ምኞትህን ያሣካልህ
ማርያምን አባትና እናቱን ያስታረቀበት መንገድ ደስ ሲል እኔም እንደዛ ባረግ ደስይለኝ ነበር ግን አልችልም😢😢
😢😢😢😢እኔም ምኞቴ ነበር ግን አይሆንም
@Zuzuየልብኮዋ ባሉበት ሁነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ የእኛም ሂወት ልጆቻችን እንዳይደግሙት በትዳራችን መፅናት አለብን ብየ አምናለሁ
@@መክሊትቱዩብ26m-m ትክክል 🌺🌺🌺🌺👌
ትችያለሽ ሞክሪ እህቴ
ማሻ'አላህ ሚፍታ መብሩክ ትልቅ ነገር ነው ያረከው እናትህም አባትህም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ በሰላም በፍቅር ያኑርልክ
ወይኔ ሚፍታህ ያገሬ ልጅ ነህና፡ጭረቲ፡ጨፋ ሮቢት ሀይ ስኩል የተማርኩባት በጣም የምወዳት ሀገሬ🎉
እረ እኔም የጨፋሮቢት ልጅነኝ😂❤❤
አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል እስላም አላህ ይጨምረልህ ሚፈታህ አላዘረ ምረጥ ሰው❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ❤
ማነው እደኔ ወድማማቼች የሚመስላቸው አላዘርና ሚፍታ❤❤❤❤😢
ደምሪኝ እህት💞
የልጅ አዋቅ ቅን ልብ ያለው ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ
እህት ደምሪኝ🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ሚፍታህየ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ልጅ ነህ ያሠብከው ሁሉ ያሣካልህ እኔም በልጅነቴ የወለድኩት ወንድ ልጅ አለኝ እዳንተ እድሆንልኝ ዱአየ ነው ዱአ አድርጉልኝ
ሂክሙየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ደምሬሽ አለሁ ዜዷ
Allah.mignotishin.yimulalish❤
ሚፍታህየ አሁን ሰከን ብለሀል አነጋገርህም አላህ ከጅል ጓደኛ ይጠብቅህ ወድሜ🎉
ደምሪኝ እህት
አሚንንንን ያረብ አህቼ ጀዛአከአላህ
አህመድ ኡመር የኢትዬ ባለውለታነው ክብር ለመከላከያችን ❤ ግን እኮ አሁን ወገኖቹላይ ዘምቷል😂
አስተማሪ ነው መልክቱ ጎበዝ ሚፍታህ ❤❤❤❤❤አናዘረ
ማሻአላህ እናትና አባትህን ማስታረቅህ ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው ያረብ
ስውድሽ እህት ስብስክራይብ አርጊኝ ያገሬ ልጅ
@@እፎየ❤❤❤አረኩሽየኔማር
ማሻአላህ ወንድሜ❤❤ ጀግና ነህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ
ማሻ አላህ ሚፍታ ወድማችን ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክልን🌺🌺🌺😂🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
😂😂እኔም ተስፍ አለኝ ልጀ ብታስታርቀኝ አባቱን ክክክክክ ግንእኮ አግብቱል😂😂😂
❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
አይይይ
ማሽአላህ ሚፍታህየ አላህ ይጠብቅህ በጣም ጨዋ እረጋ ያልክ ልጅ ነህ ጀግና ብየሀለሁ እናት እና አባትህን ባንድ ማስታረቅህ የልጅ አዋቂ❤❤❤🎉🎉🎉
ዜድየ ደምሪኝ
ማሻ አላህ ሚፍታህ አላህ በኢማን ላይ ኢማን ይጨምርልህ
@@mekyaseid-5747 ደምሪኝ ውዴ
@@mekyaseid-5747 ደምሪኝ
መኪየ ደምሪኝ
ማሻአላህ. እናትና. አባት ማሰታርቅ ማስታርቅ. አደቅሀለዉ
ሚፍታህ በድኑ ጠንካራ ነው ማሻ አላህ አላዛር መልካም ሰው
@እፎየ እሽ ማማዬ
በለይክ እንጃምር ዳስ ይላል ምፍታህ እንኳንም አስተራከቻው 🥰🥰🥰
ደምሪኝማሪ❤
ሚፍታህዬ ወንድማችን የሆክ በጥባጭ እናትና አባቴን ከ20 አመት በኋላ አስታረቋቼው አልከን እኔም የማቀው ልጂ 24 አመት በላይ ተለያይተው ከቆዩ በኋላ አስታርቋቼው አብረው እየኖሩ ነው አጂብ ያም ኮ.ቻ ላይ
ውደ ደምሪኝ
በመጀመሪያ አልሀምዱሊላህ አሁንም ቤተሰቦቸ በህይወት አሉ ግን እስካሁን የሚፈልጉኝን አይነት ልጅ ባለመሆኔ በጣም አዝናለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ ወላሂ በሆኑት እቀናለሁ😢😢😢😢
ማሻአላህ ፊፍታህ ወድሜ እርጋታህ በታም ደስይለኛል አላህ ይጨምርልህ
ደምርኝ እህት
ምነው ቻው ሳትሉ ተቋረጠ ሚፍታህ ብዙ ሀገር አይተሃል ማሻአላህ አብሶ ሳኡዲ ማሻአላህ ለእናትህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ
እንኳን አሰታረካቸው ወንድሜ ❤❤❤❤
ሚፍታህ ምርጥልጅ ነው አላዛርም እንደዛው 💛💙💜💚❤❤💓💗💗💗💕💖💞💘💌💌💌💘💞💖💕💛💙💜💚❤💗💓💓
ማሻ አላህ በጣም ጀግነነክ አላህ ይጨምሪልክ❤❤
ሚፍታህ እርጋታዉ የተለየ ነዉ ስርአት ያለዉ ልጂ ነዉ መሻአላህ
ሱብሀን አላህ አንተ ባየሁ ቁጥረ ውንድሜ አንተን ነው የሚመሰለው ድግጥ ላለሁ የኔ መልካም ሙፍታ ወንድሜ አላህ ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚፍታ ማሻአላህ በጣም ደረሰ ይላል እናትና አባት አንድላይ ሲሆኑ ደሰ ነዉ።እሚለዉ
እህትየ ደምሪኝ
@Zehara9 እሺ ዉድ
ጀግነ በማስተረቅክ ሰለደንቅ አለልፍም ማሸ አለህ አለዘር ምርጥ ሰው
ሚፈታ ማሻ አላህ እርግት ያልክ ስራአት ያለህ ልጅ ነህ አላህ ይጨምርልህ
ሙስሊም እህት ወድሞቸ አበረታቱኝ እስኪ ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምለቀው ስአንት አልሞላ ብሎኛ ገብታችሁ እዩት ቤቴ ክርስቲያን ወገኖቸም🙏 ሚፍታህ ደስ የምትል ልጅ በርታ
እሽ በርቺ ቤትሽ ደስ ይላል
ሚፍታህ በፊት ዱርየ ነገር ይመስለኝ ነበር. አሁላይ ግን ሳየዉ ጎበዝልጂ ነዉ
ሚፊታህ ምርጥሠዉ ትለያለህ ወላሂ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ
ማሻአላህ እንኳን አስታረካቸዉ
የኔ እናት እና አባቴ ቢታረቁልኝ ብየ ሁሌ ፈጣሪየን የምለምነዉ😭😭
ሞክሪ ይታረቁልሻል
ሞክር አባት ለሴት ልጁ ይሸናፈል አለህ የስታሪቅልሽ
ጀግና ነህ ማርያምን ሚፍታህ ❤❤❤❤
ሚፍታ በጣም ነው ምወድህ ማለት በጣም ስርሀት አለህ ጋቢ ሾን በጣም ነው ምከታተለው ዛሬ ግን አሪፍ ሰው አቀረበ ማሻ አላህ ማዘርህንም ይቱብ ላይ አያታለው ሰሞኑን ግን ጠፍታለች😍😍
ማሽአላህ ሚፍታህ አሁላይ በጣም እርጋታ ያለው ሰውነው❤❤❤❤❤
ጎበዝ እናትና አባትህን ማስታረቅህ❤🥰
ሙፍቲየ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍእናትና አባትህን ማስታረቅህ የኔምልጅ እንዳተው ትግልላይነው እኔናአባቱን ለማስታረቅ😢😢😢😢😢
ታረቁ
ማሻአላህ ተባረካላህ ሚፍታህየ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ማሻአላህ ተባረከላህ አቤት ቅልጥፍና አላህ ይጠብቅክ ወንድምነቴ🎉❤❤
ደምሪኝ እህት❤
ሙፍታህ ትልቅ ሰዉ አላህ ያክብርህ
መሸለ አለህ ለነት አበቶቸችን ረጅም እድሜነ ጤነ ይስጠቸዉ
አላዘረ በምክኛት ነው ሚፍታዬ ወድሜ አላህ ይጨምርክ እናትና አባት ሥላሥታረክ ጀግናነህ አላህ ይጨምርህ❤❤❤❤❤❤
ሚፍታህ በተለይ ዘምዘም ውሃ ያልከው ለተገነዘበው ሰው ትልቅ ትምህርት አለው እኔ ጠጥቼ ለምን አልተሳካልኝም እያልኩ እያሰብኩ ነበር እና ተስፋ ሰጠህኝ ዱዓየ ወደፊት ይሳካል ብየ ተስፋ አለኝ አላህ ነው አሳኪው ስበብ ማድርግ ብቻ ነው ኢንሻ አላህ አድትጊያለሁ ዘምዘሙ ብቻ አያሳካም በዚህ እዳታምኑ ኮሜታተሮች ዘምዘሙ ስበብ ለማድርግ ብቻ ነው.
#እኔም አያቴ ናት እንዴ እናት እንዴ አባት ሁና ያሳደገይኝ አያቴን በጣም በጣም ነው የምወዳት ዲምፅዋን ስሰማ ራሱ እባየ ነው የሚመጣው😢😢😢😢😢😢 0:16
አላህበሠላምያገናኘሽ😢😢😢😢
አብሽሪ እኔም ያሳደገችኝ አክስቴ ሞታብኛለች በሂወት ካሉ ምንም አደል የኔውድ
too me😢
ደግና ሚፍታህዬ ሳላደቅህ አላልፍም ❤❤❤❤😊
ሚፍታህ ውድማችን ማሻ አላህ❤❤❤❤
እፉፉፉፉ የእኔም እናት አባቴ ቢታረቁልኝ ደስ ይለኝ ነበር እኔም በልጅነቴ ነው የተለያዩብኝ
ቤኪን አቅርብልን
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ነህ እንኳንም አላህ አግረቶልህ ታርቁለህ ሀቂቃ ደስ ብሎኛል
ሚፍ በብዙ ነው የተቀየርከው አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤
ስሞት 10ሺ እድገባ እርዱኚ አላህ ይርዳቹህ❤❤❤
ስወድህ ድቡሽቡሽ ነገር የምርም አያትህ እዳሳደጉህ ያስታውቃል እድለኛ ነህ❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ ሚፍታህ በርታ አላዘር መልካም ሰው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መሻአላህ ደስእምትል ልጂነህ ስብህናህ አላህይጨምርልህ እኔ ካወኩህ ቆየሁ እሚገርም ፀባይነዉያለህ
ኤህ ወንድሜ ብዙ ውሳኔወችን ስወስን አመሸሁ ብቻ ነገ እደውላለሁ ኢንሻ አላህ ለነሱ ስል እራሴን ማጥፋት ነው የቀረኝ ሀሳብና ጭንቀት ከሚያሳብደኝ አኔደ እርፍ እልላቸዋለሁ እናቴናት የምትሰቃየው እነሱ ኤኔደገና ሌላ ፀብ እየጫሩ ያሉት የእናቴንና የኔን ሰላም ለመንሳት ነው ነገ እደውልልሀለሁ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ሚፍታህ አሉየ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
ማሻ አላህ ሚፍታ ባጣም ጡሩ ልጅ ናው
ሚፍታህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላዛር ለምን አሣጠርከው ደቂቃውን
እኔን አቅርበኝና እናቴን ላመስግናት 😢😢😢ሳትኖር ላኖረችኝ ጀግናዋ እናቴ ለልጆቻ ስትል 18አመት በስደት ለተከራተተችው እናቴ😢😢😢😢😢😢
ቀረቢ ምን ቺግረ አለው
የት ነሽ
ሳውዲ😢ግን በቅርቡ ኢንሻአላህ 🇪🇹@@فروذ
አላዘር እናቱ አክባሪ በጣም እንወድሀለን እድግ በል❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውድእህቴ❤
ሚፍታህ በጣምነውእምንወድህበርታልቦናህንአይቀይርብህ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤
በቅርብ አገርስገባ ገቢሾዉ ላይ እቀርባለሁ የመዳም ቅመም ነኝ 🎉🎉🎉🎉
ማፍታ ወንድማችን ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤
ሚፈታ ለዩ ወጣት ነው እደሌላው ሁሉ የማየምረው ምረጥ ወጣት ❤🎉
ዋላህ አዳናቅኩ ምፈታ እናት አባትህን ባማስታራቅህ
ሚፊታህ የወንዶ አለቃ ዛራ ገና ቁም ነጋር ተለቀቃ❤❤❤❤❤❤❤
ሁላችሁንም ከልቤ አመሰግናለሁ
ሚፍታህየ በርታ የአሄራዉ ወድሜ👌👌👌
ወንዲም ኘለም
ወድም አለም
ሚፍታህ ከቡታጅራ ይቱበሮች. ብዙም አትዋል. ሂወታቸው ሁላ በውሸት የተሞላነው. አንተ ደግሞ ወጣትነትህ ያላሸነፈህ. ለድንህ ያለህ ክብር ደስ ይላል ግን እረሱላችን. ለቀልድም ቢሆን ውሸትን አታውሩ ብለውናል እና ከውሸታሞች ብትርቅ ይበልጥ ጠንካራትሆናለህ
በአላህ በምን ላግኝህ
እናቱን እና አባቱን በማስታረቁ ሳላደንቅ አላልፍም ማሻአላህ
በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ አህሙ ወንድማችን አተም በርታልን መልካም ስነምግባር ያላችሁ ናችሁ አተና ሚፍቱ የናቶቻችሁ ምርቃት ነው መሰል
በጠም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤በጣም ማሻአላህ
ሚፍታሁ በጣም በሳል እና ምርጥ ልጅ ነው እደግ ተመደግ ወንድሜ
በጣም👍👍👍
❤❤❤❤
በጣም
@@ሀድያ-ዘ9ጰ ደስ የሚል ነው
አተም ቅረብልን ጋቢ ሾ ለይ
ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ አቀረብክ. ላይክአድርጉ
እሙ ደምሪኝ❤
ሰህ ደምርኝ🎉🎉🎉
ትክክል
ትክክል
መች ዴህናነገር ይወዳሉ እይታዉ እራሱ የለዉም እኔም እዝህቤት የሚፍታህን ሙሉዉን አዳመጥኩ
#ሡረቱ__አል__ኢኽላስ_ምእራፍ_112
1 - በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፣
2 - «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው!
3 - «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡
4 - «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»
👍💓💓
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤👍👍
صح
ሙስሊሞች በአላህ 1ሺ አስገቡኝ ቁረሀን ብቻነዉ የምለቀዉ አበረታቱኝ 🙏🙏🙏😢😢😢በዛላይ ስደት ነኝ አበረታቱኝ😢
ደሚረኝ
ደምሬሻለሁ
@@thgfhf3199 መሉሹ👏👏❤
እሺ እህቴ ደምሪኝ ልደምሪሺ
@@AnshaSeid-zi1tu እሹ መሉሽ
ያጎቴልጅ ከ23አመት ቡሀላ እናትና አባቱን አስታርቋል. ጀግናነህ❤❤❤❤❤የኔልዩ
ደምሪኝ ሁቢየ
@@zeynebtube0 እሹ መሉሽ
ውነት
DEMERUg@@SlamGhnvd
እ
ከሚፍታ የማደቅለት ነገር ቢኖር ታገኘው ሴት ጋ፡አይጃጃልም ማለቴ ከሀጅነብዬጋ ጎበዝ ነው
አሁንን እኮን አዋዋሉ ምንም ዴስ አይልም
እኔእራሱው ወላሂ ሴትም አይጨብጥ በጣም አላህ እደረጃው ያድርሰው
እነ ጁነይድ ርድዋን ጥሩ ጋደኛ ስለነበረው ነው
ሀታ የፀጉር እሥታይሉ በጣም ሀሪፍነዉ
ከሙስሊም ይቱበሮች የምወድው ጀግን ወድማችን ነህ ግን አሁን አሁን ወዴ እህትሊጥ ሊአሥገቡህ ነው በድንህ ጀግና አሁንም ቀጥ በል ቀጠልበት
የልጅ አዋቂ ሚፍታሁ የኡም ሚፍታህ አበባ ትልቅ ደረጃ አሏህ ያድርስህ
ሚፍታህ ምርጥ አህላቅህ ያልተበላሸ ዶላር ያላታለለህ አስተዋይ የነማሜ የነሪዱዋን ጀመአ 👍👍
ደምሪኝውዴ❤
አልኸምዱሊላ እስልምና የሰጠን አላህ
ማሬ ደምሪኝ
ሚፍታህ በሶሻል ሚድያ ላይ የማውቀው በጣም የሚገርም ጥሩ ስብእና ያለው ልጅ ነው ከምንም በላይ እርጋታው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ለሰው ልጅ ትልቅ ክብር ያለው ልጅ የእናቱ ልጅ ማዘሩ እኮ ውይ እርጋታዋ ፈገግታዋ ደስ ስትል እናትና ልጅ እኮ አትመስሉም ታናሽና ታላቅ ነው የምትመስሉ በጣም ደስ የምትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሚፍታህ ወድሜ አግባ ውለድ ይቱብህም ሲግማነት ይብቃው😂❤❤❤
ደምሪኝውዴ❤
@@ZAMZAM-dz6dr እሹ መሉሽ
❤❤❤❤❤
አላዛረ እና ሚፈታህ ወንድም አማቾች ነዉ የምትመስሉት❤❤❤
ኔ እናትና አባቴ እንዲታረቁልኝ ዱዓ አርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
Alah,yastarkachew,,,,,,,,,,lenemduaargulg
እኔም የሁልግዜ ምኞቴነው ግን አይሆንም ከእናት እና ካባት ተለይቶ ማደግ ከባድነው ምንም ቢደላ 😢😢😢😢😢
አላህ ያስታርቃቸው
@@MonaMohamed-dc3wh አሚንንንንን
@@Fafeyoutube በጣም ወላሂ የደረሰበት ያቀዋል
እኔ ራሴ አባቴ ሌላ አገባ እንጂ ወላጆቼን አስታርቅ ነበር ግን አልሆነም ብዙ መከራ አሳልፊያለሁ ወላጆች በልጂነት ከተለያዪ በጣም ከባድ ነው ሚፍታህ አላህ ይጨምርልህ
እህቴ ደምሪኝ
ሚፍታ እና አላዛር እርጋታቸው አስተዋይ መሆናቸው ያመሳስላቸዋን❤❤
ማሬ ደምሪኝ
ትክክል
እረ መልካቸውም ይመሳስለኛል
የዛሬው እንግዳ ልዩ ነው ሚፍታህ ያገሬልጅ ማሻ አላህ ስብእና ❤❤❤
እዝህ ይቱብ ላይ ካሉ ወጣቶች የማደቀው ወዲማችን ወላህ አላህ መጨረሻህንም ያሳምርልህ በርታ ገና ዱሮ ተማሪ እያለህ ጀምሬ እከታተልሀለሁ ጎበዝ ልጂ በርታ
ሚፍታህን አሸልሙት አሏህይጠብቅህ ❤
በሂወቴ የምመኘዉ ነገር እናትና አባቴን ማስደሰት ነዉ ለራሴ ኑሮ አላቅም በስደት ወጣትነቴን በሰዉ ቤት እየጨረስኩት ነዉ አልሀምዱሊላህ
አብሺር ብዙአለን ልጅነታቺን ሁሉ ብቻ አልሀምድሊላህ ለድንያ ወተን ድናችንን በማወቃቺን
ሚፍ ወድሜ አንተ ጀግና ምርጥ ልጅ ነህ ወጣትነህ የማያሸንፍህ ለቤተሠብህ ለድንህ ያለህ ክብር ሣላደቅ አላልፍም
ደምሪኝ ውደ
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰 🥰 🥰 🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሚን አላሁመ አሚን ያረብ
አሜን
አሚንንን
አሜን🎉🎉🎉
አሚን😢❤
በጣም ድቅ ልጂ ነክ ሚፍታህዬ አደነኩህ እናትና አባትህን ማስታረቅ ትለያለህ
የኔሚስኪን ማሻአላህ ❤❤ልጅ እናትና አባትን ያስታርቃል ሲባል እሰማ ቆይ ዛሬ ሚፍታህ ተገብሮታል ማሻአላህ
ነቀዝ ዝም በይ በስ
ሚፊታህ ማሻ አላህ ጎባዝ ልጅ ነህ አላህ አይቃይርብህ እሄን መልካም ልብህን በዲንህ በርታ❤❤
ማሽአላህ ሜፍታህ አላህ ይጭምርላችሁ ወላሄእስልምናን ለውፍቀን አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው ❤❤❤❤❤
ዴምሪኘ
ማሻአላህ ሚፉታ ረጋያለ አሥተዋይ ጭዋ ያሣደገው አላህ ይጨምርልህ በርታ
የኔውድ ሚፍታህየ ሥወድህ እረጋታህ አሥተዋይነት ዴሥይለኛል አሏህ ሀሣብና ምኞትህን ያሣካልህ
ማርያምን አባትና እናቱን ያስታረቀበት መንገድ ደስ ሲል እኔም እንደዛ ባረግ ደስይለኝ ነበር ግን አልችልም😢😢
😢😢😢😢እኔም ምኞቴ ነበር ግን አይሆንም
@Zuzuየልብኮዋ ባሉበት ሁነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ የእኛም ሂወት ልጆቻችን እንዳይደግሙት በትዳራችን መፅናት አለብን ብየ አምናለሁ
@@መክሊትቱዩብ26m-m ትክክል 🌺🌺🌺🌺👌
ትችያለሽ ሞክሪ እህቴ
ማሻ'አላህ ሚፍታ መብሩክ ትልቅ ነገር ነው ያረከው እናትህም አባትህም አላህ ረጅም እድሜ ይስጥልህ በሰላም በፍቅር ያኑርልክ
ወይኔ ሚፍታህ ያገሬ ልጅ ነህና፡ጭረቲ፡ጨፋ ሮቢት ሀይ ስኩል የተማርኩባት በጣም የምወዳት ሀገሬ🎉
እረ እኔም የጨፋሮቢት ልጅነኝ😂❤❤
አልሀምዱሊላህ አለነኢመተል እስላም አላህ ይጨምረልህ ሚፈታህ አላዘረ ምረጥ ሰው❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ውደ❤
ማነው እደኔ ወድማማቼች የሚመስላቸው አላዘርና ሚፍታ❤❤❤❤😢
ደምሪኝ እህት💞
የልጅ አዋቅ ቅን ልብ ያለው ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ
እህት ደምሪኝ🎉🎉🎉
ማሻ አላህ ሚፍታህየ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ልጅ ነህ ያሠብከው ሁሉ ያሣካልህ እኔም በልጅነቴ የወለድኩት ወንድ ልጅ አለኝ እዳንተ እድሆንልኝ ዱአየ ነው ዱአ አድርጉልኝ
ሂክሙየ ደምሪኝ
@@Zehara9 ደምሬሽ አለሁ ዜዷ
Allah.mignotishin.yimulalish❤
ሚፍታህየ አሁን ሰከን ብለሀል አነጋገርህም አላህ ከጅል ጓደኛ ይጠብቅህ ወድሜ🎉
ደምሪኝ እህት
አሚንንንን ያረብ አህቼ ጀዛአከአላህ
አህመድ ኡመር የኢትዬ ባለውለታነው ክብር ለመከላከያችን ❤ ግን እኮ አሁን ወገኖቹላይ ዘምቷል😂
አስተማሪ ነው መልክቱ ጎበዝ ሚፍታህ ❤❤❤❤❤አናዘረ
ደ
ምሪኝ ውደ