ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማናው መለቀቁ ደስ ያለው ሴት ልጅ ስትጎዳ ማየት አንፈልግም የምትሉ እስኪ እንደ ሶፊ እናበርታታት የመዳም ቅመሞች 👍ደምሩኝ እኔንም❤
ደምሪኝልደምርሽ
ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ብዎዲ ጂም ቤት አለው ይህ ከውካዎ
❤❤❤❤❤❤❤
ለሴትልጅ ክብር ይሰጣት
አይዞሽ ኡሙ ዙዙ ደሞ ዲንሽ አጥብቀሽ ያዢ ምክንያቱም ዱንያ ላይ ሲኖር ፈተና አይቀርም የአሏህ ሱና ስለሆነ መፈተን
በትክክል
የአሏህ ሱና ነው 😮 ተርጉሚልን እነዚህ የአርብ ሀገር ሴቶች በአርበኛውም በትዲሩም በፓለቲካውም ከመቧጫርቅ ውጭ ፍሬ አይውጣችውም
@@foursisters3582 أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ السَّيِّئَاتِ أَن يَسْبِقُونَا سَاء مَا يَحْكُمُونَ [سورة العنكبوت:1- ☝️☝️
የሴትን ልጅ ልብ እምትሰብሩ ወንዶች አላህ ይይላችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አላዛር ስለለቀከው በጣም እናመስግናለን ቤተስብ ይችን ልጅ እናበረታታት እሙ ዙዙ አብሺሪ ሁሉም ለኸይር ነው
የኔ ጀግና ሴት ጉዞ ወደ ፊት💪🔥
❤❤🎉🎉
አይ የሴት ልጅ ፈተና መቼ ነው የሚያበቃው ወንዶች በህታቹ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌላ ሰው ላይ አታድርጉ ፈጣሪ ይበቀላቹ አንቺ ጀግና ነሽ 😢😢💪💪💕💕
ቆጆ ወንዲ አ ታግቡ ወላሂ መልካቸው እጂ እሜምረው ውስጣቸው ክፍነው😂😂😂😂
ምን ልድርግ ባሌ ቆንጆ ነው እኔ ድግሞ አስቀያሚ ነኝ🥹🥹😁😁 ፉንጌ ነኝ🤣🤣🤣
እራስሺን አታራክሺ
ወላሂእኔባካልአይቻቸዉ እሱ እደፎቶዉ አይደለምመልኩም አጭረነዉ እሳቀይናት በጣምአጭረናት
@@AlfiAliyi😂እራስሺንዝአታረጊ መልካምሰዉሁኝለት
ሳህ
የእኔ ሙሉ ሴት ❤🎉 የሸጋ ዙዙዬ እናት አንች በጣም ጠንካራ በጣም ጀግና ሴትነሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን እልክያድርስልሽየእኔ ወርቅ የምትኖሬላት ልጅአለችሽ ለልጅሽ ሺ አመት ኑሪላት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽየእኔ ቆንጆ ዉይ ትትና ወይ እርጋታ ወይኔ ዉበት የእኔ ወርቅ♥️🥀እግዚአብሔር አምላክ ነገ የተሻለ ነገር አድርሶሽ እንደማይሽ ሙሉ ተስፍ አለኝ በምድርላይያሉ መልካምነገር ሁሉ ይገባሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔ ሙሉሴት ♥️በርችልን ሁሌም ከጎንሽ ነን♥️
አላዛር ለታማልካች ክብር አለው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉😊😊❤❤❤
Beetam Yemer❤❤❤❤❤
❤
👍
በትክክል🥰🥰
እውነት ነው
መለቀቁ ለአንቺ ጠቅሞሻል ልንጂ አልጎዳሽም ዙዙ አመስግኚው ባለ ይቱቡን ሀበሻ መቸም የሚጠቅመውን አያውቅም የበለጠ ሰው ጆሮ ገብተሻል ህዝቡም አመስግኚ ዙዙ ይህ ሁሉ ህዝብ ሲጨነቅልሸ ማመስገን አለብሽ
ሳህ በትክክል❤
እቤት የወንድ ግፍ መቼ ይሆን የሚያልቀው በጣም ያማል የኔ ቆንጆ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል እረ እባካችሁ ክፉ ወንዶች ፈጣሪን ፍሩ እናት የላችሁም እህትስ ?????የእናንተ እህት ላይ ይሄ ቢደርስ ደስ ይላችሆል ልጅቶ አደበቶ እራሱ ቁጥብ ያለች የተረጋጋች ቆንጆ ናት ወገን አበረታቶት❤️❤️👑👑
አይ ወንድ😢😢😢 አይዞሽ እሀቴ አንቺ ጀግና ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ወጣት ነሽ አላህ የተሻለ ነገር እንደሚሰጥሽ አትጠራጠሪ ምንአልባት ልጅቷ ፈልጋው አንቺን ለማናደድ ሊሆን ይችላል ቢሆንም የአረብ ሀገር ወንዶች ትሽ ከአጠገባቸው ዞር ካልሽ ጓደኛሽንም አይምሩም😢😢😢
ኦ የወልደያ ልጅ ነሽ ማለት ነው ያገሬ ልጅ የኔ ውድ ጠካራ ነሽ ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጥሺ
የሚያስቀና ፍቅር ነበራቸው ማሜ ለሚን ከሷ መለየቱ እደመረጠ ግራ ያጋባል በሰአቱ ለልጁ ለሚስቱ የሚያረገው ነገር በጣም ደስ ይል ነበር ወጣ ውረዱ በአንዴ አሰለቸው መሰለኝ አሏህ ለሁለታቹም የተሻለው ነገር ይግጠማቹ
የኔ እሕት አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ❤👏👏👏ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አንች ብቻ በርትተሽ ጠንክረሽ ጠንካራ ሴት ሁነሽ ሴትነትሽን አሳይው💪❤👏 ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን ማማዬ❤❤
😘😘😘
እናተ ይቺ ልጅ ያለፊልተር ራሡ ልቅም ያለች ቆጆ❤❤❤❤
ጀግናዋ እህታችን የኔ ጠካራ በርችልኝ አበረታቷት የስደት እህታችነን የኔ ቅመሞት😘😍💞💞
እኔም በጣም እፈልግነበር የዝችልጅ ታሪክ የብዙ ሠው ታሪክነው😢❤❤❤
እፍፍፍፍ😢 የሸጋዙዙእማየ አብሽሪ😢
እንኳንም ለቀከው ከጎንሽ ነን እህቴ💪
🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
የዚዙዬ እናት ያቺ ታሪክ የብዙዎቹ ታሪክ ነው አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል 😊😊
ከልጆአባትጋ ተፍቱዴ፣
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤❤
ጎበዝ ናት አላህ ያጠክራት❤
ታሪኳን ከመጀመሪየሰ እስከ መጨረሻ ስታወራ ቃላት አጠቃቀሟ ሳይቀር ታሪክን እንድህ መተረክ ከባድ ነው እንድህ አልጠበኩሽም ነበር እሙ ዙዙ ጋዜጠኛ ብትሆኝ ያዋጣሻል በርች ለልጅሽ ስትይ ውደ ነገ የተሻለ ቀን አለ
አንደኛ በሃይማኖት ከማይመስልሽ ሰዉ ጋር ማን ፍቅር ጀምሪ አለሽ ሁለተኛ ከሌላ ሴት ጋር ፎቶ እየለቀቀ ማን እዚያ ጋር ቀጥይ አለሽ በዛ ላይ በሃይማኖት በሥርዓት አደግሁ ማለቱ ለዚህ ነዉ
አላዛር ምርጥሰው❤❤❤ክብር አለህ ለተመልካች ጎበዝ
ፖርት 2 እጠብቀለን በቀደም አይቸዋለሁ ይሄን በርች የኔጠካራ ኡም ዙዙ ❤❤ ጀግናማለት ተሰብራ ማቀር ማለትነች ሴትደሞ ትችላለች👌❤
ኣብሽሪ ኡሙ ዙዙየ በጣም ጠንካራና ጀግና ልጅ ነሽ ሶስት ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየሁት ቪድዮሽን like የኔ ታሪክ የተወራ ነው የመሠለኝ
የኔ ደርባባ እርግት ያለች ፈጣሪ ላንች ያለዉን የተሻለ ኘገር ይስጥሽ ❤
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የሚባለው እውነት ነው :::::::::
ፍቅር ሲጀምሩት ደስ የሚል ነገር ነው መጨረሻው ክህደት ሲሆን ያማል ኡሙ ዙዙ በረች አይዞሺ
አወ ወላሂ እኔም በጣምእምወደው ፍቅርኛየ የሰባትአመት ባሌ ተይዞ ህዶ እየጠበቀኚነውብየ ሳስብ አግብቶል አሉን እኔም ፍችጠየኩ ተፍታን አይ ውድ መችይሆንእምትታመኑት የስራችሁን
ወንድ ከሀድ ናቸው እኛ ሴቶች ግን ሰፍሳፋ ነን
እነትክክል አሁን እኮ እሱ እንተርቪ አድርጓ ምላሽ ቢሰጥ ትክክል ነህ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ እንደምትሉ ማርያምን 100%አልጠራጠርም😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂😂 እኛኮ ማሽቃበጥ እንወዳል
👍👍👍👍😅
እና ከሀቅ ጎን እንጂ ከሰው ጎን አንቆምም😂
ብዙልጆች እንማርበታለን እኳንም ተለቀቀ❤❤❤❤❤
ማሜ ከጎንሽ ሊሆን ይገባው ነበር የእናንተ መለያየት አሳዝኖኛል😢😢😢አብሽሪ ጀግና ሆነሽ ጠንካራ ሆነሽ አሳይው
እሷ ላወራችው የኔ ልብ ተሰበር 😢 አይ የሀበሻ ወንድ መች ይሆን ሴትን ማሰለቀስ የምታቆሙት
አይዞሽ እህታችን እኛ ከጎንሽ ነን🎉🎉❤❤👍👍
እረ ወዬ ወዶች ግን ቀልብ ግዙ የሰቱ ሴት ቅሰም ሰበራቹ አላህን ፍሩ ወድሜ በእህት ሊደርሰባት ማትፈልገው በሰው እህት አታድርገው። የኔቆጆ አብሸሪ ያልፋል ደምሩኝ አያሰፈልግም🌺🌺
በትዳር ውስጥ የምትገቡ ሴቶች የስራችሁን ይስጣችሁ ።አይዞሺ በርች የወሎዋ ቆንጆ ከጎንሽ ነን።
ማነው ደስ ያለው ዛሬ ስለተለቀቀ
አስጠፍቶታል ሲሉነበር
ዚዙ ፋሚል አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ወደፊትጅ ወደሆላ መመለስ የለም በርች ለዝች ወርቅ ለሆነች ልጅሽ ስትይ አላህ ጠካራ ያርግሽ የመዳኔ ቲዊብ ፋሚላ እስኪ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌ በመጫን
አላዘር ትለያለህ ለተመልካች ልዮ ክብር አለህ የኔ ቆንጆ ጉዞ ወደፌት 💙💙💪💪👑!!
አይዙሺ የኔ ውድ እህት ሁሉም ያልፋል በርች አላህ ከተበዳዮች ጎንነው አብሺሪነገሌላ ቀንነው የሥደት እህቶች እናበረታታት እህታችነን 100 k እናሥገባት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ውዴ አላህ የተሻለ ነገር አለው ይብላኝ ለሱ አባትነቱን ለተወው
እንኳን ተለቀቀ ባለፎዉ ኣምልጦኝ እንዴት እንደ ተናደድኩ የኔ ቆንጆ ኣንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅስ ደሞ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤
እኔምወላሂ😢😢
አላዛር የምር ለተመልካች ክብር አለህ ተመልካች ያለህን ትተገብራለህ የዙዙየ እናት በርች ሂወት ይቀጥላልል አብሽሪ ወዴ ፊት😢
አላህ ካንቺ ጋር ይሁን:: የተበዳይ ዱዕ አላህ ቶሎ ይቀወለዋል:: አላህ የተሻለ ይሰጣል ኢሻአላህ:: በሒወት ዉሶጥ ሁሌ ዉጣ ዉረድ ኦዲህም ትልቅ ፈተና አለ ግን ያ ደግሞ ያልፋል ተስፋ መቍረጥ አያሰፈልግም እህቴ:: በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቼ:: ምነዉ እንዳንቺ አይነቱን ኢማን ያላት ሚስት አላህ ቢሰጠኝ ምኞቴ ነዉ :: ግን ፈላጊ እና ተፈላላጊ አያጋጥምም አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ከልቤ ነዉ ዱዕ የማረግልሽ::
ማነው እንደኔ ቪዲዮው በመለቀቁ ደስ ያለው🎉❤❤❤ በትችልኝ ውዴ
የኔ ጀግና አይዞሽ የኔም የደረሰብኝ ም የተሰደድኩትም ተመሳሳይ ነው መስሎት ነውጂ ይቆጨዋል በርቺ
ኡሙ ዙዙ አይዞሽ አትፍሪ
ሁሉም ነገር አልፎ ማየት በሰአቱ ከባድ ስሜት ቢኖረውም በታሪክ ሲወራ ደስ ይላል አላህ ልባችንን ከሚሠብሩ ነገሮች ይጠብቀን
ጀግናዬ በርች ጉዞ ወደ ፊት 💪🔥🔥
አብሽሪ ባልሽቢጎዳሽም ትልቁንነገርይዘሻል🎉🎉እሡምእሥልምናነዉ🌷🌷🌷🌷
እሽ እሽ ስትል ይረብሻል ቀኝሰው የዙዙየ ማም አብሽሪ አላህ አንድ ያደርጋችኋል ድጋሜ ኢንሻአላህ
አይ የኛ መከራ አብሽሪ ማማየ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የተገፋ ወርቆአይወርቅም ብቻ አች ሰውን አትግፊ የተሻለውን አላህ ይወፍቅሽ
ያአላህ ለካ ተይዘሽ ከሄድሽ በሃላ ተመልሰሽ መጥተሽ ነበርዴ አይዞሽሽ ወላህ ለኸይር ነው ❤
ዙዙ ጀግና ነሽ መዳኔ ተመልካችን አክብረህ ስለቀቅከው እናመሰግናለን እስኪ እኛንም የመዳም ቅመሞች እስኪ አበረታቱን መልካምነት አይከፈልበትም
የኔ ውድ ጠንከር በይ ገፍቶ ከመጣ አብሽሪ ከሁሉም ይበልጥ ዲንሽን ጠበቅ አርጊው ❤❤❤❤ አብሽሪ
በመለቀቀደስ ብሎናል ጀግና ሴትነሽ በርችየኔማር ሴትነት ፈተና ሁኖብናል ግን እጅ አሠጥም አላህም አለን ይርዳናል
ብዙ ስው ይማርበታል አንች በርች ጠንክሪ. እባካችሁ ዩቱቧን እናበረታታት
አብሽሪ ዉዷ ለከይር ነው ልጂሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የኔጀግና የምን ወደሆላ ጎዞ ወደፊት ለማነም ልቅምቅም እጂእዳሰጭ❤❤❤❤
የተሰበሩ ልቦች በአሏህ እገዛ ይጠገናሉ!ኢንሻአላህ እኛም አንጠገናለን!ምቀኞችም ይዋረዳሉ!የአሏህ ውሳኔም ይፋ ይሆናል!የትላንት ስብራቶች የተሰበሩ ልቦች ነገ በድሎት ይጠገናሉ !አይ ዞን እንቁዋ የዙዙ ሸጋ ማሚ🎉
ያ አሏህ .... የውስጡን ሐጃ መግለፅ አቅቶት «ኢላሂ» ያለን ሰው ሁሉ ሐጃውን አሳካለት!!
የኔማር ነገ እደምትገናኙ ተስፋ አለኝ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ወላሂ ዱአየ ባንድ ሁናችሁ ማየትነው😥
የኔ ቆንጆ ስወድሽ በጣም ጠንካርም ነሽ በርቺ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም አላህ የተሻለ ይሰጥሻል
ሁለተኛውን ፖርት ነው የምንፍልገው
አሣዘነችኝ ከባድ ነው የሚያፈቅሩት ሠው በማይታወቅ ምክኒያት እንለያይ ሢል ይበልጥ የሚያሥከፋው ዴግሞ ከዛ ሠው ግልፅ ያልሆነ ምክኒያት አለማግኜት
ምክንያቱ ይታወቃል አሁን ቆራርጠውት ካልሆነ ፍቅር ጀምሮ አድሷ ሚስቱ ደውላላታለች
በጉጉት ነበር የጠበክት❤❤
እኔን ብታቀርበኝ ከዚህ የበለጠ ታሪክ እነግርህ ነበር ከበሃር ጀምሬ እስከ ሳውዲ ጉድኮነው
ኣይ ፈተና 😢የኔ እህት ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዛቱ😢😢 ደስ የምሎው ነገት ኣልፎ ስናዮው
ልጁ ግን እስከ ጥግ ታግሎላታል የምር ጀግና ነው 💪
ዳግም በመለቀቁ እጅጉን ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል አፍ የኔማርርር ጠክሪ
እህቴ ዙዙ አብሽር አቺ ጠካራ ነሽ ከዚም በላይ ጀግና ሁኚ❤❤❤❤
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖችም በማሪያም በምታምኑት እናበረታታት አቦ😢😢😢😢😊
ቀጣይ ልቀቅልን ኡፍ ጓጓሁ መጨረሻዉን ለመስማት ማርያምን 😢😢😢😢አይ የኛ ነገር😢😢የሴትልጂ መከራመቼ ነዉ የሚበቃዉ አይወንድልጂ😢
የኔ ውድ እሙ ዙዙ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ እኛም ከጎንሽ ነን አብሽሪ ለኸይር ነው ሂወት ይቀጥላል አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
ሴት ልጅ በድንጋይ ትወገር☞” የከተማዋ ሰዎች እስክትሞትድረስ በድንጋይ ይውገሩአት”(ኦሪት ዘዳግም 22:21)☞ሴት ልጅ በእሳት ትቃጠል☞ “የካህንም ልጅ ራስዋንበግልሙትና ብታረክስ አባትዋንታረክሰዋለች በእሳት ትቃጠል”(ኦሪት ዘሌዋውያን 21:9)ኦሪት ዘጸአት 21፥15 አባቱን ወይም እናቱን የሚመታ #ፈጽሞ_ይገደል።ደናግል ያልሆኑትን ግደሉ ደናግል የሆኑትን ውሰዱ(አረት ዘጐልቁ 31:17)“በሰርግዋ ምሽት ድንግልያልሆነችዋን ሴት ሁሉ ግደል”(ዘዳግም 22:20-21)
ክርስትያኖች በእግዚአብሔር ምሱሉሞች በኣላህ ሳትደምሩኝ እዳታሉፍ ስወዳቹ ከመዳም ኩሹኔ ጥሬ ኣስተላልፍያሎው 😂🙏🙏
Ok❤ wude ayzooshi 🎉
eshi nye❤
❤❤
እሽ ክክክክክክክክ
አንችማ የልመና ኮርስ አለሽ😅
የኔ ቆንጆ በጣም እኮ ነው ምታምሪው ማሻላህ❤❤
እብሺርለብጎነው እህት ሆሎም ለበጎነው ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር የኔ ቆንጆ ❤❤❤😂
በባለፈው ሳልይ ደልቶ አላይሁም ነበር አሁንም አይቼ ሳልጨርስ አንዳይደለት የወሬ ሱስ አለበኝ😂😂😂
እኔም
የኔውድ እህት በርችልኝ የሠፈሪልጂ ሁሌም ከጎንሽነኝ 😢😢😢የኔናት ቤቱየ
እፍ ይሄ ፍቅር የሚባል በሽታ ሁሉንም ሰው ይፈትናል አይ እኔማ አልቻልኩም የኔእናት አይዞሽ አንችእኳ ልጅ አለሽ በልጅሽ ተፅናኚ አላህ ያበርታሽ
ቀጣይ አላዛር plis 🥰part 2
አይዞሺ የኔቆንጆ አንች ብቻ እራስሺን ጠብቂ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤
ትዳር በእርቀት ያፍርስምባልየዉ ሌላ ሴት አግኝቶ ነዉ ቀረብኽ እንጂ አልቀረብሽም ወደፊት ተስፋ እንዳቆርጪ ደግሞ የዘቀጠ ወንድ በሌላ ሴት ማስደወሉ
ለኛ ክብር አለህ እናመሰግናለን🙏ዙዙዬ❤❤❤
አላህ ያገናኛቺሁ ❤❤❤❤❤❤
የኔ እንቁ አብሽሪ ጉዞ ወደ ፊት ኡሙ ዙዙየ♥♥♥👌
በመጥፋቱ ተናዲጀ ነበር አላዘርሽኩረን ❤❤❤❤❤ አይዞን ዙዙ ወንዶች ጭራቅሁነዋል
የኔ ውድ እአይዞሽልኝ የኔና ያች ታሪከ አንደ ነው ልጆቻችን ብቻ ይደጉልን በዛ ላይ ከዛ ከድብርት ከጨለማ ወተናል ጉዞ ወደፊት ገጣይ ቶሎ ልቀቅልን አሌ
ለወድ ብለሽ ሀይሞኖትሽን ክደሽ ደግ አርገሽ ሾካካ
የኔ ውድ እሙ ዙዙየ አይዞሽ ያልፋል አንች አትበድይ እንጅ ቢከዳሽም አላህ ይክስሻል ማማየ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ በመልካም ይካስሽ ❤❤❤
የኔ ውድ አብሽሪ ለበጎነው ❤
በጣም የምገርሙኝ ካአዲ በኩል ብቻ ስምታችሁ አትፍረዱ በባል እና ሚስት መካከል ያለውን ፈጣሪ ያውቃል እሱም ልክነው እችን የመሰለይ ቆጆ ብቻዋን ቤት ተከራይታ በሰላም አትኖርም በሸሪአም ሴትል ብቻዋን አትቀመጥም ወይ ዱባይ ሂጂ ያላት እዳትባልግ ፍርቶነው ወይ ቤተሰብ ጋር ስትር ብላ መቀመጥ አለባት በየሚዲያው እየወጣይ በሸሪአ ክልክልነው በጣም ቆጆ ናት ደሞ ይቀና ይሆናል😂😂😂😂 አላህ ያግዝሺ ቁራአን ቅሪ ልጂሺንም አቅሪ
በአላህ ቢታኒያ ኡም ዙዙ ጋቢ ትልበስልን ጋቢ ይገባታል የምትሉ ጀግና እናት ናት ❤❤❤
የምን ጋቢ😅😅
ሰብስክራይብ ያላደረጋችኋት አድርጓት ጀግናሴት ናት ከነልጇ አሏህ ይጠብቃት
Weda egziabher temeleshi yena wuddddd.
እመኒኝ እሷን ልጁን ጥሎ እደመጣው ሁሉ አችንም ጥሎሽ እደሚሄድ እወቂ እሷን አስከድተሽ መቸም ነብስሽ እዴት አረፈችልሽ ይብላኝልሽ ህመ ሙን ቅመሽው
ሲመስለኝ እኮ እቺን እየወደዳት በሀይማኖት ስላልተስማሙ ነበር ወደዛች የሄደው በሀይማኖት አንድ ሲሆኑ ወደሚወዳት (ቢታኒያ) ተመለሰ ይመስለኛል
አይዞሽ ከጎንሽ ነን ጠክሪ ሁሉም ያልፋል
Yena Jegna Lijedhen Fetari Yasadegileshe Yetebekeleshe❤❤❤❤❤❤
እሙ ዙዙየ አብሽሪ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እናይሻለን ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ ❤ ማሜ ዱርየ ነው ለአንች አይገባሽም
ከፍልሁለትይለቀቀልን
ማናው መለቀቁ ደስ ያለው ሴት ልጅ ስትጎዳ ማየት አንፈልግም የምትሉ እስኪ እንደ ሶፊ እናበርታታት የመዳም ቅመሞች 👍ደምሩኝ እኔንም❤
ደምሪኝልደምርሽ
ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ብዎዲ ጂም ቤት አለው ይህ ከውካዎ
❤❤❤❤❤❤❤
ለሴትልጅ ክብር ይሰጣት
አይዞሽ ኡሙ ዙዙ ደሞ ዲንሽ አጥብቀሽ ያዢ ምክንያቱም ዱንያ ላይ ሲኖር ፈተና አይቀርም የአሏህ ሱና ስለሆነ መፈተን
በትክክል
የአሏህ ሱና ነው 😮 ተርጉሚልን እነዚህ የአርብ ሀገር ሴቶች በአርበኛውም በትዲሩም በፓለቲካውም ከመቧጫርቅ ውጭ ፍሬ አይውጣችውም
@@foursisters3582
أَحَسِبَ النَّاسُ أَن يُتْرَكُوا أَن يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ وَلَقَدْ فَتَنَّا الَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ فَلَيَعْلَمَنَّ اللَّهُ الَّذِينَ صَدَقُوا وَلَيَعْلَمَنَّ الْكَاذِبِينَ أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ السَّيِّئَاتِ أَن يَسْبِقُونَا سَاء مَا يَحْكُمُونَ [سورة العنكبوت:1-
☝️☝️
የሴትን ልጅ ልብ እምትሰብሩ ወንዶች አላህ ይይላችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
አላዛር ስለለቀከው በጣም እናመስግናለን
ቤተስብ ይችን ልጅ እናበረታታት
እሙ ዙዙ አብሺሪ ሁሉም ለኸይር ነው
የኔ ጀግና ሴት ጉዞ ወደ ፊት💪🔥
❤❤🎉🎉
አይ የሴት ልጅ ፈተና መቼ ነው የሚያበቃው ወንዶች በህታቹ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌላ ሰው ላይ አታድርጉ ፈጣሪ ይበቀላቹ አንቺ ጀግና ነሽ 😢😢💪💪💕💕
ቆጆ ወንዲ አ ታግቡ ወላሂ መልካቸው እጂ እሜምረው ውስጣቸው ክፍነው😂😂😂😂
ምን ልድርግ ባሌ ቆንጆ ነው እኔ ድግሞ አስቀያሚ ነኝ🥹🥹😁😁 ፉንጌ ነኝ🤣🤣🤣
እራስሺን አታራክሺ
ወላሂእኔባካልአይቻቸዉ እሱ እደፎቶዉ አይደለምመልኩም አጭረነዉ እሳቀይናት በጣምአጭረናት
@@AlfiAliyi😂እራስሺንዝአታረጊ መልካምሰዉሁኝለት
ሳህ
የእኔ ሙሉ ሴት ❤🎉 የሸጋ ዙዙዬ እናት አንች በጣም ጠንካራ በጣም ጀግና ሴትነሽ እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን እልክያድርስልሽየእኔ ወርቅ የምትኖሬላት ልጅአለችሽ ለልጅሽ ሺ አመት ኑሪላት ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽየእኔ ቆንጆ ዉይ ትትና ወይ እርጋታ ወይኔ ዉበት የእኔ ወርቅ♥️🥀እግዚአብሔር አምላክ ነገ የተሻለ ነገር አድርሶሽ እንደማይሽ ሙሉ ተስፍ አለኝ በምድርላይያሉ መልካምነገር ሁሉ ይገባሻል እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔ ሙሉሴት ♥️በርችልን ሁሌም ከጎንሽ ነን♥️
አላዛር ለታማልካች ክብር አለው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉😊😊❤❤❤
Beetam Yemer❤❤❤❤❤
❤
👍
በትክክል🥰🥰
እውነት ነው
መለቀቁ ለአንቺ ጠቅሞሻል ልንጂ አልጎዳሽም ዙዙ አመስግኚው ባለ ይቱቡን ሀበሻ መቸም የሚጠቅመውን አያውቅም የበለጠ ሰው ጆሮ ገብተሻል ህዝቡም አመስግኚ ዙዙ ይህ ሁሉ ህዝብ ሲጨነቅልሸ ማመስገን አለብሽ
ሳህ በትክክል❤
እቤት የወንድ ግፍ መቼ ይሆን የሚያልቀው በጣም ያማል የኔ ቆንጆ በርች ነገ ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር መልካም ያደርጋል እረ እባካችሁ ክፉ ወንዶች ፈጣሪን ፍሩ እናት የላችሁም እህትስ ?????የእናንተ እህት ላይ ይሄ ቢደርስ ደስ ይላችሆል ልጅቶ አደበቶ እራሱ ቁጥብ ያለች የተረጋጋች ቆንጆ ናት ወገን አበረታቶት❤️❤️👑👑
አይ ወንድ😢😢😢 አይዞሽ እሀቴ አንቺ ጀግና ነሽ ቆንጆ ነሽ ገና ወጣት ነሽ አላህ የተሻለ ነገር እንደሚሰጥሽ አትጠራጠሪ ምንአልባት ልጅቷ ፈልጋው አንቺን ለማናደድ ሊሆን ይችላል ቢሆንም የአረብ ሀገር ወንዶች ትሽ ከአጠገባቸው ዞር ካልሽ ጓደኛሽንም አይምሩም😢😢😢
ኦ የወልደያ ልጅ ነሽ ማለት ነው ያገሬ ልጅ የኔ ውድ
ጠካራ ነሽ ከዚህም በላይ ብርታቱን ይስጥሺ
የሚያስቀና ፍቅር ነበራቸው ማሜ ለሚን ከሷ መለየቱ እደመረጠ ግራ ያጋባል በሰአቱ ለልጁ ለሚስቱ የሚያረገው ነገር በጣም ደስ ይል ነበር ወጣ ውረዱ በአንዴ አሰለቸው መሰለኝ አሏህ ለሁለታቹም የተሻለው ነገር ይግጠማቹ
የኔ እሕት አብሽሪ ሁሉም ነገር ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ❤👏👏👏ሁሉም ነገር ለመልካም ነው አንች ብቻ በርትተሽ ጠንክረሽ ጠንካራ ሴት ሁነሽ ሴትነትሽን አሳይው💪❤👏 ፈጣሪ ካንችጋ ይሁን ማማዬ❤❤
😘😘😘
እናተ ይቺ ልጅ ያለፊልተር ራሡ ልቅም ያለች ቆጆ❤❤❤❤
ጀግናዋ እህታችን የኔ ጠካራ በርችልኝ አበረታቷት የስደት እህታችነን የኔ ቅመሞት😘😍💞💞
እኔም በጣም እፈልግነበር የዝችልጅ ታሪክ የብዙ ሠው ታሪክነው😢❤❤❤
እፍፍፍፍ😢 የሸጋዙዙእማየ አብሽሪ😢
እንኳንም ለቀከው ከጎንሽ ነን እህቴ💪
🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤
የዚዙዬ እናት ያቺ ታሪክ የብዙዎቹ ታሪክ ነው አይዞሽ ይህም ቀን ያልፋል 😊😊
ከልጆአባትጋ ተፍቱዴ፣
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ ለልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ ❤❤❤❤
ጎበዝ ናት አላህ ያጠክራት❤
ታሪኳን ከመጀመሪየሰ እስከ መጨረሻ ስታወራ ቃላት አጠቃቀሟ ሳይቀር ታሪክን እንድህ መተረክ ከባድ ነው እንድህ አልጠበኩሽም ነበር እሙ ዙዙ ጋዜጠኛ ብትሆኝ ያዋጣሻል በርች ለልጅሽ ስትይ ውደ ነገ የተሻለ ቀን አለ
አንደኛ በሃይማኖት ከማይመስልሽ ሰዉ ጋር ማን ፍቅር ጀምሪ አለሽ
ሁለተኛ ከሌላ ሴት ጋር ፎቶ እየለቀቀ ማን እዚያ ጋር ቀጥይ አለሽ
በዛ ላይ በሃይማኖት በሥርዓት አደግሁ ማለቱ ለዚህ ነዉ
አላዛር ምርጥሰው❤❤❤
ክብር አለህ ለተመልካች ጎበዝ
ፖርት 2 እጠብቀለን በቀደም አይቸዋለሁ ይሄን በርች የኔጠካራ ኡም ዙዙ ❤❤ ጀግናማለት ተሰብራ ማቀር ማለትነች ሴትደሞ ትችላለች👌❤
ኣብሽሪ ኡሙ ዙዙየ በጣም ጠንካራና ጀግና ልጅ ነሽ ሶስት ጊዜ ነው ደጋግሜ ያየሁት ቪድዮሽን like የኔ ታሪክ የተወራ ነው የመሠለኝ
የኔ ደርባባ እርግት ያለች ፈጣሪ ላንች ያለዉን የተሻለ ኘገር ይስጥሽ ❤
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል የሚባለው እውነት ነው :::::::::
ፍቅር ሲጀምሩት ደስ የሚል ነገር ነው መጨረሻው ክህደት ሲሆን ያማል ኡሙ ዙዙ በረች አይዞሺ
አወ ወላሂ እኔም በጣምእምወደው ፍቅርኛየ የሰባትአመት ባሌ ተይዞ ህዶ እየጠበቀኚነውብየ ሳስብ አግብቶል አሉን እኔም ፍችጠየኩ ተፍታን አይ ውድ መችይሆንእምትታመኑት የስራችሁን
ወንድ ከሀድ ናቸው እኛ ሴቶች ግን ሰፍሳፋ ነን
እነትክክል አሁን እኮ እሱ እንተርቪ አድርጓ ምላሽ ቢሰጥ ትክክል ነህ አንተ ጥሩ ልጅ ነህ እንደምትሉ ማርያምን 100%አልጠራጠርም😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኮ 😂😂😂😂😂 እኛኮ ማሽቃበጥ እንወዳል
👍👍👍👍😅
እና ከሀቅ ጎን እንጂ ከሰው ጎን አንቆምም😂
ብዙልጆች እንማርበታለን እኳንም ተለቀቀ❤❤❤❤❤
ማሜ ከጎንሽ ሊሆን ይገባው ነበር የእናንተ መለያየት አሳዝኖኛል😢😢😢
አብሽሪ ጀግና ሆነሽ ጠንካራ ሆነሽ አሳይው
እሷ ላወራችው የኔ ልብ ተሰበር 😢 አይ የሀበሻ ወንድ መች ይሆን ሴትን ማሰለቀስ የምታቆሙት
አይዞሽ እህታችን እኛ ከጎንሽ ነን🎉🎉❤❤👍👍
እረ ወዬ ወዶች ግን ቀልብ ግዙ የሰቱ ሴት ቅሰም ሰበራቹ አላህን ፍሩ ወድሜ በእህት ሊደርሰባት ማትፈልገው በሰው እህት አታድርገው። የኔቆጆ አብሸሪ ያልፋል ደምሩኝ አያሰፈልግም🌺🌺
ደምሪኝልደምርሽ
በትዳር ውስጥ የምትገቡ ሴቶች የስራችሁን ይስጣችሁ ።አይዞሺ በርች የወሎዋ ቆንጆ ከጎንሽ ነን።
ማነው ደስ ያለው ዛሬ ስለተለቀቀ
አስጠፍቶታል ሲሉነበር
ዚዙ ፋሚል አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ወደፊትጅ ወደሆላ መመለስ የለም በርች ለዝች ወርቅ ለሆነች ልጅሽ ስትይ አላህ ጠካራ ያርግሽ የመዳኔ ቲዊብ ፋሚላ እስኪ አበረታቱኝ ፕሮፋይሌ በመጫን
አላዘር ትለያለህ ለተመልካች ልዮ ክብር አለህ የኔ ቆንጆ ጉዞ ወደፌት 💙💙💪💪👑!!
አይዙሺ የኔ ውድ እህት ሁሉም ያልፋል በርች አላህ ከተበዳዮች ጎንነው አብሺሪ
ነገሌላ ቀንነው የሥደት እህቶች እናበረታታት እህታችነን 100 k እናሥገባት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ ውዴ አላህ የተሻለ ነገር አለው ይብላኝ ለሱ አባትነቱን ለተወው
እንኳን ተለቀቀ ባለፎዉ ኣምልጦኝ እንዴት እንደ ተናደድኩ የኔ ቆንጆ ኣንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅስ ደሞ ፈጣሪ ያሳድግልሽ❤❤❤
እኔምወላሂ😢😢
አላዛር የምር ለተመልካች ክብር አለህ ተመልካች ያለህን ትተገብራለህ የዙዙየ እናት በርች ሂወት ይቀጥላልል አብሽሪ ወዴ ፊት😢
አላህ ካንቺ ጋር ይሁን:: የተበዳይ ዱዕ አላህ ቶሎ ይቀወለዋል:: አላህ የተሻለ ይሰጣል ኢሻአላህ:: በሒወት ዉሶጥ ሁሌ ዉጣ ዉረድ ኦዲህም ትልቅ ፈተና አለ ግን ያ ደግሞ ያልፋል ተስፋ መቍረጥ አያሰፈልግም እህቴ:: በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቼ:: ምነዉ እንዳንቺ አይነቱን ኢማን ያላት ሚስት አላህ ቢሰጠኝ ምኞቴ ነዉ :: ግን ፈላጊ እና ተፈላላጊ አያጋጥምም አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ከልቤ ነዉ ዱዕ የማረግልሽ::
ማነው እንደኔ ቪዲዮው በመለቀቁ ደስ ያለው🎉❤❤❤ በትችልኝ ውዴ
የኔ ጀግና አይዞሽ የኔም የደረሰብኝ ም የተሰደድኩትም ተመሳሳይ ነው መስሎት ነውጂ ይቆጨዋል በርቺ
ኡሙ ዙዙ አይዞሽ አትፍሪ
ሁሉም ነገር አልፎ ማየት በሰአቱ ከባድ ስሜት ቢኖረውም በታሪክ ሲወራ ደስ ይላል አላህ ልባችንን ከሚሠብሩ ነገሮች ይጠብቀን
ጀግናዬ በርች ጉዞ ወደ ፊት 💪🔥🔥
አብሽሪ ባልሽቢጎዳሽም ትልቁንነገርይዘሻል🎉🎉እሡምእሥልምናነዉ🌷🌷🌷🌷
እሽ እሽ ስትል ይረብሻል ቀኝሰው የዙዙየ ማም አብሽሪ አላህ አንድ ያደርጋችኋል ድጋሜ ኢንሻአላህ
አይ የኛ መከራ አብሽሪ ማማየ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ የተገፋ ወርቆአይወርቅም ብቻ አች ሰውን አትግፊ የተሻለውን አላህ ይወፍቅሽ
ያአላህ ለካ ተይዘሽ ከሄድሽ በሃላ ተመልሰሽ መጥተሽ ነበርዴ አይዞሽሽ ወላህ ለኸይር ነው ❤
ዙዙ ጀግና ነሽ መዳኔ ተመልካችን አክብረህ ስለቀቅከው እናመሰግናለን እስኪ እኛንም የመዳም ቅመሞች እስኪ አበረታቱን መልካምነት አይከፈልበትም
የኔ ውድ ጠንከር በይ ገፍቶ ከመጣ አብሽሪ ከሁሉም ይበልጥ ዲንሽን ጠበቅ አርጊው ❤❤❤❤ አብሽሪ
በመለቀቀደስ ብሎናል ጀግና ሴትነሽ በርችየኔማር ሴትነት ፈተና ሁኖብናል ግን እጅ አሠጥም አላህም አለን ይርዳናል
ብዙ ስው ይማርበታል አንች በርች ጠንክሪ. እባካችሁ ዩቱቧን እናበረታታት
አብሽሪ ዉዷ ለከይር ነው ልጂሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
የኔጀግና የምን ወደሆላ ጎዞ ወደፊት ለማነም ልቅምቅም እጂእዳሰጭ❤❤❤❤
የተሰበሩ ልቦች በአሏህ እገዛ ይጠገናሉ!
ኢንሻአላህ እኛም አንጠገናለን!
ምቀኞችም ይዋረዳሉ!
የአሏህ ውሳኔም ይፋ ይሆናል!
የትላንት ስብራቶች የተሰበሩ ልቦች
ነገ በድሎት ይጠገናሉ !አይ ዞን እንቁዋ የዙዙ ሸጋ ማሚ🎉
ያ አሏህ .... የውስጡን ሐጃ
መግለፅ አቅቶት «ኢላሂ» ያለን
ሰው ሁሉ ሐጃውን አሳካለት!!
የኔማር ነገ እደምትገናኙ ተስፋ አለኝ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ወላሂ ዱአየ ባንድ ሁናችሁ ማየትነው😥
የኔ ቆንጆ ስወድሽ በጣም ጠንካርም ነሽ በርቺ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም አላህ የተሻለ ይሰጥሻል
ሁለተኛውን ፖርት ነው የምንፍልገው
አሣዘነችኝ ከባድ ነው የሚያፈቅሩት ሠው በማይታወቅ ምክኒያት እንለያይ ሢል ይበልጥ የሚያሥከፋው ዴግሞ ከዛ ሠው ግልፅ ያልሆነ ምክኒያት አለማግኜት
ምክንያቱ ይታወቃል አሁን ቆራርጠውት ካልሆነ ፍቅር ጀምሮ አድሷ ሚስቱ ደውላላታለች
በጉጉት ነበር የጠበክት❤❤
እኔን ብታቀርበኝ ከዚህ የበለጠ ታሪክ እነግርህ ነበር ከበሃር ጀምሬ እስከ ሳውዲ ጉድኮነው
ኣይ ፈተና 😢የኔ እህት ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዛቱ😢😢 ደስ የምሎው ነገት ኣልፎ ስናዮው
ልጁ ግን እስከ ጥግ ታግሎላታል የምር ጀግና ነው 💪
ዳግም በመለቀቁ እጅጉን ደሥሥሥሥሥሥሥሥሥ ብሎኛል አፍ የኔማርርር ጠክሪ
እህቴ ዙዙ አብሽር አቺ ጠካራ ነሽ ከዚም በላይ ጀግና ሁኚ❤❤❤❤
ሙስሊሞች በአላህ ክርስቲያኖችም በማሪያም በምታምኑት እናበረታታት አቦ😢😢😢😢😊
ቀጣይ ልቀቅልን ኡፍ ጓጓሁ መጨረሻዉን ለመስማት ማርያምን 😢😢😢😢አይ የኛ ነገር😢😢የሴትልጂ መከራመቼ ነዉ የሚበቃዉ አይወንድልጂ😢
የኔ ውድ እሙ ዙዙ አብሽሪ አላህ ይርዳሽ እኛም ከጎንሽ ነን አብሽሪ ለኸይር ነው ሂወት ይቀጥላል አላህ የተሻለውን ይስጥሽ
ሴት ልጅ በድንጋይ ትወገር
☞” የከተማዋ ሰዎች እስክትሞት
ድረስ በድንጋይ ይውገሩአት”
(ኦሪት ዘዳግም 22:21)
☞ሴት ልጅ በእሳት ትቃጠል
☞ “የካህንም ልጅ ራስዋን
በግልሙትና ብታረክስ አባትዋን
ታረክሰዋለች በእሳት ትቃጠል”
(ኦሪት ዘሌዋውያን 21:9)
ኦሪት ዘጸአት 21፥15 አባቱን ወይም እናቱን የሚመታ #ፈጽሞ_ይገደል።
ደናግል ያልሆኑትን ግደሉ ደናግል የሆኑትን ውሰዱ(አረት ዘጐልቁ 31:17)
“በሰርግዋ ምሽት ድንግል
ያልሆነችዋን ሴት ሁሉ ግደል”
(ዘዳግም 22:20-21)
ክርስትያኖች በእግዚአብሔር ምሱሉሞች በኣላህ ሳትደምሩኝ እዳታሉፍ ስወዳቹ ከመዳም ኩሹኔ ጥሬ ኣስተላልፍያሎው 😂🙏🙏
Ok❤ wude ayzooshi 🎉
eshi nye❤
❤❤
እሽ ክክክክክክክክ
አንችማ የልመና ኮርስ አለሽ😅
የኔ ቆንጆ በጣም እኮ ነው ምታምሪው ማሻላህ❤❤
እብሺርለብጎነው እህት ሆሎም ለበጎነው ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር የኔ ቆንጆ ❤❤❤😂
በባለፈው ሳልይ ደልቶ አላይሁም ነበር አሁንም አይቼ ሳልጨርስ አንዳይደለት የወሬ ሱስ አለበኝ😂😂😂
እኔም
የኔውድ እህት በርችልኝ የሠፈሪልጂ ሁሌም ከጎንሽነኝ 😢😢😢የኔናት ቤቱየ
እፍ ይሄ ፍቅር የሚባል በሽታ ሁሉንም ሰው ይፈትናል አይ እኔማ አልቻልኩም የኔእናት አይዞሽ አንችእኳ ልጅ አለሽ በልጅሽ ተፅናኚ አላህ ያበርታሽ
ቀጣይ አላዛር plis 🥰part 2
አይዞሺ የኔቆንጆ አንች ብቻ እራስሺን ጠብቂ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤
ትዳር በእርቀት ያፍርስም
ባልየዉ ሌላ ሴት አግኝቶ ነዉ ቀረብኽ እንጂ አልቀረብሽም ወደፊት ተስፋ እንዳቆርጪ ደግሞ የዘቀጠ ወንድ በሌላ ሴት ማስደወሉ