‹‹ የደመወዝ ጭማሬው ቅሬታን ያስነሳል ›› | ጌታቸው በሽረ ምን ገጠማቸው? @Asham TV @አሻም ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 20

  • @enchalewkumlachew
    @enchalewkumlachew 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን 🙏🙏🙏

  • @AbebawAmsalu-k8b
    @AbebawAmsalu-k8b หลายเดือนก่อน

    ሼርአርጉልኝ ወቅታዊ ዜና የመስከራም 11/01 2017

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ጋዜጠና ነሽ። በርች

  • @abrhamalmaw
    @abrhamalmaw 2 หลายเดือนก่อน

    የደመወዝ ጭማሪው አይተከል ሽንገላ ይብቃን

  • @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ
    @ሃይለማርያምዘተዋሕዶ หลายเดือนก่อน

    RISK ያስፈልገዋል የጤና ባለሙያ

  • @gelatch24
    @gelatch24 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏💓 🙏 ቅን ለሆናችሁ ብቻ ውዱን ቻናሌን ገብታችሁ ተማሩበት ሳብስክራይብ ታደርጉ ዘንድ ስጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው ❤❤❤

  • @DawitTantu
    @DawitTantu 2 หลายเดือนก่อน

    በአዲስአበባ ሪፎርም የተደረገለት ጽ/ቤቶች
    በፊትና ያለፉትንም የሚመዘን ተብሎ ምንም የተሽሻለ ወይም የተደረገ ነገር የለም ደረጃም በተግባር አልተረጋገጠም መንግሥት መነገር ብቻ ሳሆን ማድረግ ያለበትን በቅድሚያ መሰጠት አለበት

  • @basicresearch7516
    @basicresearch7516 หลายเดือนก่อน

    It is not enough. the governmental employees have a lot of expenses. the increment does not cover all the basic expenses of them. Why not the government minimize/decrease the income tax? ከድጡ ወደ ማጡ እየተሰራ እስከ መቸ?

  • @BirhanBirhan-y8o
    @BirhanBirhan-y8o 2 หลายเดือนก่อน +1

    የደመወዝ ጭማሪው ንሮ ውድነትን ሊቀርፍ አይችልም ። በቅርቡ የመብራት እና የውሃ ፉጆታወች በ450% በላይ አተላው ብልፅግና የአብይ አህመድ መንግስት ሊጨምር መሆኑ ይታወቃል ።

  • @hailushibru9962
    @hailushibru9962 2 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ኑሮ ውድነት ለመቋቋም እንድህ እንዲያ አደረኩ በምንልበት ሰአት የራሱ መንግስት ድርጅት የሆኑት እንደ መብራት አገልግሎትና ውሃ ጽ/ቤት ኑሮ ውድነት እያበረታቱ ይገኛሉ።

  • @mekuriawayenewasmare9777
    @mekuriawayenewasmare9777 2 หลายเดือนก่อน

    የሚያዋጣው ስር ነቀል አብዮት ነው። እንደ ኃይሐስሌሴ ዘመን።

  • @SebleAbebe-t6t
    @SebleAbebe-t6t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀምር የት ከርመሽ መስከረም 6 ትመጫለሽ ሲጀመር መጥቀም የፈለጉትን ለመጥቀም እንጂ የደመወዝ ጭማሪ አይደለም ምክንያቱም ሁለት ዓመት የሰራና 20 ዓመት የሰራ እንዲሁም በ10ክፍል ያለ የተበላለጠበት ደግሞ ያሚከብድ ነው ሌላው አንዳንድ የስራ መደብ በራሱ ቀንሶ ሲመጣ ደረጃ ተቀንሶ ምደባ ተመደቡ አሁን ጭማሪው ሲመጣ በደረጃ ሆኖ ሲመጣ ያቺኑ እንዳለ ያልጨመረ ነው።ይሔ እንዴት ሊታይ ነው የምክር ቤት አባል በያዙት መደብ ላይ የሚጨመር የሚል አየን ሲሽሉንስ እንዴት አያችሁት በይልንንን

  • @akilokyohannes7594
    @akilokyohannes7594 2 หลายเดือนก่อน

    አዲስ አበባ ላይ በአራቱም የከተማይቱ ጫፍ ብትሄድ አንድ ክፍል ቤት ከስድስት ሺ ብር በታች በማይገኝበት ሁኔታ መንግስት የሚከፍለው ደምወዝ ደግሞ እየታወቀ ጭማሬው በዚህ ደረጃ መሆኑ ተጠባቂም ተገማችም ምክንያታዊም ስላልሆነ መንግስት ጊዜውን የሚዋጅ በትንሹ በልቶ እንዲያድር የሚያደርግ ጭማሬ በትንሹ ማድረግ ይገባል ብዬ አምናለሁ
    በዚህ ሰአት የተጣራ ደምወዝ በትንሹ 20 ሽ ብር በታች በልተን እንድናድር አያደርግም
    የስራ ግብር ማስተካከያም ሊታይ ይገባል ለምንስ የመንግስት ሰራተኛ ታክስ ይደረጋል? ምክንያቱም ከምናገኛቸው አገልግሎቶች ታክስ እየተደረግን ስለሆነ

  • @TibebuYigrem
    @TibebuYigrem 2 หลายเดือนก่อน

    የት ከርመሽ ነው

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 2 หลายเดือนก่อน

    demoz bilo zm

  • @dmx3674
    @dmx3674 2 หลายเดือนก่อน

    አሻም ከክልሉ መንግስት ያገኘው ምንም አይነት መረጃ የለም ። ከሶሻል ሚዲያ ላይ ለቃቅማችሁ ያቀረባችሁት ነው። ክልሉ መንግስት የሰጠሽ መረጃ ካለ ለምን በቪዲዮ ላይ ማሰረጃሽ አልቀረበም ? ቀዳዳ !

    • @tesfahunendalew
      @tesfahunendalew 2 หลายเดือนก่อน

      men new atemechetuachehual malet new?

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጋዜጠና ነሽ። በርች

  • @dagnezelalem7564
    @dagnezelalem7564 2 หลายเดือนก่อน

    የደመወዝ ጭማሪው አይተከል ሽንገላ ይብቃን