አሻም ዜና | Asham News
አሻም ዜና | Asham News
  • 761
  • 453 735
‹‹ በጎንደር ከሃያ በላይ ሰዎች ተገ*ሉ ›› በሊባኖስ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞቱ @Asham TV @አሻም ቲቪ
‹‹ በጎንደር ከሃያ በላይ ሰዎች ተገ*ሉ ›› በሊባኖስ ሁለት ኢትዮጵያውያን ሞቱ
ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
አሻም ለኢትዮጵያችን!!
มุมมอง: 314

วีดีโอ

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የፈነዳው ቦምብ | ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለተቀናቃኛቸው የሰጡት ሹመት @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 5818 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ የፈነዳው ቦምብ | ቤኒያሚን ኔታንያሁ ለተቀናቃኛቸው የሰጡት ሹመት @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት ...
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል መንስዔ ኩረጃ ወይስ የትምህርት ፖሊሲው ውድቀት? |ክፍል አንድ | @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 7764 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ማሽቆልቆል መንስዔ ኩረጃ ወይስ የትምህርት ፖሊሲው ውድቀት?|ክፍል አንድ| የፓናል ውይይት @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ...
በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ ስጋት የደገነው የእስራኤል ጥቃት | በሶማሊያ የጎሳ ግጭት ሊቀሰቀስ? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 62512 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ ስጋት የደገነው የእስራኤል ጥቃት | በሶማሊያ የጎሳ ግጭት ሊቀሰቀስ? ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ...
‹‹ እነ ደብረጽዮን እየበጠበጡን ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ‹‹ የእነ ጌታቸውን አስተዳደር አስተካክላለሁ ›› - ደብረጽዮን @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 56912 ชั่วโมงที่ผ่านมา
‹‹ እነ ደብረጽዮን እየበጠበጡን ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ‹‹ የእነ ጌታቸውን አስተዳደር አስተካክላለሁ ›› - ደብረጽዮን @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻ...
የግብፅ የጦር መሣሪያ ጎርፍ እና የኢትዮጵያ ምላሽ | የታክሲ ባለንብረቶችን ስጋት ላይ የጣለው ‹‹ ውሳኔ ›› @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 99314 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የግብፅ የጦር መሣሪያ ጎርፍ እና የኢትዮጵያ ምላሽ | የታክሲ ባለንብረቶችን ስጋት ላይ የጣለው ‹‹ ውሳኔ ›› ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰ...
በቤይሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የእስራኤል ጥቃት | ለፖለቲካዊ ቀውስ፣ ፖለቲካዊ ሽግግር? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 30314 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በቤይሩት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና የእስራኤል ጥቃት | ለፖለቲካዊ ቀውስ፣ ፖለቲካዊ ሽግግር? @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት ...
‹‹ የኮሪደር ልማቱ ›› ከሥራ ያፈናቀላቸው ነጋዴዎችና ኢኮኖሚያዊ አንድምታው. @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 13K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
‹‹ የኮሪደር ልማቱ ›› ከሥራ ያፈናቀላቸው ነጋዴዎችና ኢኮኖሚያዊ አንድምታው. @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን...
ፋኖ ከመንግስት ‹‹ የወሰዳቸው ›› ተሸከርካሪዎች | ‹‹ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ›› - እስራኤል @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 7K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፋ ከመንግስት ‹‹ የወሰዳቸው ›› ተሸከርካሪዎች | ‹‹ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ›› - እስራኤል ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ...
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር የተሰነዘረባቸው ጥቃት | ጥምር የፀጥታ ኃይሉ ለአ.አ ህዝብ ያስተላለፈው መልዕክት @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 72616 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር የተሰነዘረባቸው ጥቃት | ጥምር የፀጥታ ኃይሉ ለአ.አ ህዝብ ያስተላለፈው መልዕክት @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግ...
የዐብይና ቢን ዛይድ ፍላጎት ተገጣጥሞ ቀጣናውን አተረማመሰው? ከደራሲና ፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቆይታ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 2.4K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የዐብይና ቢን ዛይድ ፍላጎት ተገጣጥሞ ቀጣናውን አተረማመሰው? ከደራሲና ፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቆይታ @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ...
2.3 ሚሊዮን ተማሪዎችን ‹‹ የጣለው ›› የብርሃኑ ነጋ ፖሊሲ ሲፈተሸ | የሌ/ጄነራል ታደሠ ቢሮ የጌታቸውን መንበር ሊቆናጠጥ? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.6Kวันที่ผ่านมา
2.3 ሚሊዮን ተማሪዎችን ‹‹ የጣለው ›› የብርሃኑ ነጋ ፖሊሲ ሲፈተሸ | የሌ/ጄነራል ታደሠ ቢሮ የጌታቸውን መንበር ሊቆናጠጥ? @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአ...
መከላከያ ሠራዊት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ አንዲከፍል ተጠየቀ | ሰሚ ያጣው ‹‹ አካል ጉዳተኞች ›› ጥያቄ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 884วันที่ผ่านมา
መከላከያ ሠራዊት ከ300 ሚሊዮን ብር በላይ አንዲከፍል ተጠየቀ | ሰሚ ያጣው ‹‹ አካል ጉዳተኞች ›› ጥያቄ @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች ...
‹‹ ከሁለቱም ኃይሎች ጥቃት እየደረሰብን ነው ›› - የዳባት ተፈናቃዮች | አሻም ሰባት ዜና @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 360วันที่ผ่านมา
‹‹ ከሁለቱም ኃይሎች ጥቃት እየደረሰብን ነው ›› - የዳባት ተፈናቃዮች | አሻም ሰባት ዜና @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የ...
ዳዊት ብርሃኑ ለምን ራሳቸውን ከፖለቲካ አገለሉ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 205วันที่ผ่านมา
ዳዊት ብርሃኑ ለምን ራሳቸውን ከፖለቲካ አገለሉ @Asham TV @አሻም ቲቪ ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤ አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ ...
‹‹ የደመወዝ ጥያቄ በማቅረባቸው ›› የታሰሩት የመንግስት ሰራተኞች | የኤርትራ ጦር ‹‹ ግፎች ›› በኢትዮጵያ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.3Kวันที่ผ่านมา
‹‹ የደመወዝ ጥያቄ በማቅረባቸው ›› የታሰሩት የመንግስት ሰራተኞች | የኤርትራ ጦር ‹‹ ግፎች ›› በኢትዮጵያ @Asham TV @አሻም ቲቪ
‹‹ እነ ደብረጽዮን ከሥልጣን ሊፈነቅሉኝ ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ግብጽና ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ሴራ እየጠነሰሱ? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.5Kวันที่ผ่านมา
‹‹ እነ ደብረጽዮን ከሥልጣን ሊፈነቅሉኝ ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ግብጽና ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ሴራ እየጠነሰሱ? @Asham TV @አሻም ቲቪ
የእናትና ሁለት ልጆቿን ሕይወት የቀጠፈው የጎንደር ‹‹ ውግያ ›› | የሌ/ጄነራል ታደሠ ወረደ ቢሮ ወዴት? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.8Kวันที่ผ่านมา
የእናትና ሁለት ልጆቿን ሕይወት የቀጠፈው የጎንደር ‹‹ ውግያ ›› | የሌ/ጄነራል ታደሠ ወረደ ቢሮ ወዴት? @Asham TV @አሻም ቲቪ
የደብረጽዮን ‹‹ 1 ሚሊዮን ሰዎች አልተገደሉም ›› ማስተባበያ | ሶማሊያ ‹‹ ፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ›› ልትደግፍ? እንዴት? @Asham TV
มุมมอง 1.4Kวันที่ผ่านมา
የደብረጽዮን ‹‹ 1 ሚሊዮን ሰዎች አልተገደሉም ›› ማስተባበያ | ሶማሊያ ‹‹ ፋኖና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን ›› ልትደግፍ? እንዴት? @Asham TV
የጎንደሩ የመንግስት ጸጥታ አካላትና ፋኖ ውግያ | የትግራይ ክልል ፖሊስ ሠራዊት አባላት ጥያቄዎች @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 19Kวันที่ผ่านมา
የጎንደሩ የመንግስት ጸጥታ አካላትና ፋ ውግያ | የትግራይ ክልል ፖሊስ ሠራዊት አባላት ጥያቄዎች @Asham TV @አሻም ቲቪ
ደብረጽዮን ገ/ሚካዔል እነ ጌታቸው ረዳን ያባረሩበት ምስጢራት |አንጋፋው ፖለቲከኛ ሕይወታቸው አለፈ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 11Kวันที่ผ่านมา
ደብረጽዮን ገ/ሚካዔል እነ ጌታቸው ረዳን ያባረሩበት ምስጢራት |አንጋፋው ፖለቲከኛ ሕይወታቸው አለፈ @Asham TV @አሻም ቲቪ
የትግራይ ቲቪ ‹‹ ጋዜጠኞች ›› አቤቱታ| ፋኖ በተማሪዎች ዙሪያ ድርድር እያካሄደ ነው? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.5K14 วันที่ผ่านมา
የትግራይ ቲቪ ‹‹ ጋዜጠኞች ›› አቤቱታ| ፋ በተማሪዎች ዙሪያ ድርድር እያካሄደ ነው? @Asham TV @አሻም ቲቪ
‹‹ የደመወዝ ጭማሬው ቅሬታን ያስነሳል ›› | ጌታቸው በሽረ ምን ገጠማቸው? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 15K14 วันที่ผ่านมา
‹‹ የደመወዝ ጭማሬው ቅሬታን ያስነሳል ›› | ጌታቸው በሽረ ምን ገጠማቸው? @Asham TV @አሻም ቲቪ
‹‹ በመቂ የአራት አሽከርካሪዎች ሕይወት አለፈ ›› | የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ አየር ማረፊያዎች? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 22K14 วันที่ผ่านมา
‹‹ በመቂ የአራት አሽከርካሪዎች ሕይወት አለፈ ›› | የኢትዮጵያ ጦር በሶማሊያ አየር ማረፊያዎች? @Asham TV @አሻም ቲቪ
የማክሮ ኢኮኖሚው ተፅእኖ በ2017 እንዴት ሊቀጥል ይችላል በአማራ ክልል በአዲሱ አመት ሊኖሩ የሚችሉ የድርድር ሂደቶች ትንብያ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 18014 วันที่ผ่านมา
የማክሮ ኢኮኖሚው ተፅእ በ2017 እንዴት ሊቀጥል ይችላል በአማራ ክልል በአዲሱ አመት ሊኖሩ የሚችሉ የድርድር ሂደቶች ትንብያ @Asham TV @አሻም ቲቪ
የጌታቸው ረዳና የማይክ ሐመር ውይይት |ዩናይትድ ስቴትስ ያበረከተችውለግብፅ ወታደራዊ እርዳታ. @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 73914 วันที่ผ่านมา
የጌታቸው ረዳና የማይክ ሐመር ውይይት |ዩናይትድ ስቴትስ ያበረከተችውለግብፅ ወታደራዊ እርዳታ. @Asham TV @አሻም ቲቪ
‹‹ ግብጽ ጦርነት አትከፍትም ማለት የዋህነት ነው ››. @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1.7K21 วันที่ผ่านมา
‹‹ ግብጽ ጦርነት አትከፍትም ማለት የዋህነት ነው ››. @Asham TV @አሻም ቲቪ
«የታሰሩ» የምክር ቤት አባላትና ጋዜጠኞች በበዓል ሰሞን | «ውጤቱ ካለፉት ይሻላል» - ብርሃኑ ነጋ @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
«የታሰሩ» የምክር ቤት አባላትና ጋዜጠኞች በበዓል ሰሞን | «ውጤቱ ካለፉት ይሻላል» - ብርሃኑ ነጋ @Asham TV @አሻም ቲቪ
ተጠባቂው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት | የህወሓት ክፍፍል ወደ ማይታረቁበት ደረጃ ያደርሳቸው ይሆን? @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 1K21 วันที่ผ่านมา
ተጠባቂው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት | የህወሓት ክፍፍል ወደ ማይታረቁበት ደረጃ ያደርሳቸው ይሆን? @Asham TV @አሻም ቲቪ
የህዳሴው ግድብ እና የአሌክትሪክ ዋጋ ጭማሪው| የትግራይ ተወላጅ የጦር ሠራዊት አባላት ‹‹ ይቅርታ ይደረግላቸው ›› @Asham TV @አሻም ቲቪ
มุมมอง 72521 วันที่ผ่านมา
የህዳሴው ግድብ እና የአሌክትሪክ ዋጋ ጭማሪው| የትግራይ ተወላጅ የጦር ሠራዊት አባላት ‹‹ ይቅርታ ይደረግላቸው ›› @Asham TV @አሻም ቲቪ

ความคิดเห็น

  • @FWH104
    @FWH104 24 นาทีที่ผ่านมา

    ሰላም ኣሻሞች ጠቅለል ያለ ኣስተያየት ለመስጠት ነዉ ካየህዋቸዉ የግል ሚድያዎች ግምባር ቀደምት ናቹ ችግሮች በጥልቀት ለማየት መፍቲሄዎች ለመጠቆም ሙከራዎች እያየን ነዉ ብርቱ

  • @saso9745
    @saso9745 51 นาทีที่ผ่านมา

    የአሻም ቲቪ ዜናዎች በጣም ጥሩ ናቸው። የመንግስትም ሆነ የግል ሚዲያዎች የማይዘግቡት ዜና በማቅረባችሁ ትመሰገናላችሁ።እኔባለሁበት አካባቢ ከፍተኛ ተመልካች አላችሁ።የዜና ሰአታችሁን ጨምራችሁ ተአማኒ መረጃ እንደምታቀርቡልን ተስፋ አደርጋለሁ በርቱ።

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተገ*ሉ ምን ማለት ነው? ሚዲያ መሆንህን ረሳህ?

    • @saso9745
      @saso9745 49 นาทีที่ผ่านมา

      ተገደሉ መባሉ አስጨነቀህ ?አስፈራህ? አሳሰበህ? ታድያ ምን ብሎ ይግለፅልህ?የተደረገውን በግልፅ ስለተናገረ ሊመሰገን ይገባዋል።

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በደሜ ነፍስ አገር እየመሩ ነዉ by manic man illusion

  • @lh4896
    @lh4896 วันที่ผ่านมา

    እረ ኤርትራ ኣሰብን ዘግታ የመቶ ሚሊኦን ሀዝብ ላይ እያላገጠችና ቀጠናውን እያመስች የምትቀጥለው እስክመቼ ነው ግ ን? ኣንድ ደካማ መሪ ፈርሞ ሰልሰጣት ባንድ የት ሳሳተ ፊርማ ኣገር ተሸጦ ዝንተ ኣመት እንሙት

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 วันที่ผ่านมา

    እጅግ ጥሩ ውይይትና ችግሩን በደንብ የተረዱ እንግዶች ናቸው። * ሀገር የሚገነባው በቅብብሎሽ ነው፣ ኢትዮጵያ ውጭ የተማረም የሀገሩም ሰው ችግር፣ በነበረው ችግር ላይ ማሻሻያ ከማድረግ የነበረውን አጥፍተን አዲስ ሲጀመር አዲሲቷ ኢትዮጵያ እያሉ ይቀልዳሉ ይኼው ቀልድ ተጠራቅሞ ለቅሶ ሆኗል። * በእየመንግስታቱ ለሚመጡ ተማሪዎች የተለያየ ችግር ነበር፣ ጦርነት፣ ርሃብ፣ መፈናቀል፣ በሽታ፣ ፓለቲካ፣ አድልዎ፣ የምንአገባኝ በቀል ሁሉ ተደምረው ትውልድ ተወዛግቧል። * የዩኒቨርሲቲ ብዛት ያስደሰተው ሕዝብ "የወደቀው ተማሪ ይግባበት ሕንፃው ባዶ እንዳይሆን ማለት" በራሱ ድንቁርና ነው። * የተቀለደበት የቀድሞ ውስን ዩኒቨርሲቲ ቁጥር ለመግባት የአጠናን ዘዴ፣ ትግል የሚገርም ነበር፣ ሰባት ጎጆ (A) ያገኘው ተማሪ አንድ መፅሐፍ ለአምስት ተሰጥቶት፣ ደብተር ለማግኘት ተሰልፎ ገዝቶ ነው፣ ዳቦና ሱኳር ሌሊት ኅብረት ሱቅ ተሰልፎ ነው። * አሁን ፲፻፹፫ ትምህርት ቤት ምንም ተማሪ አላሳለፈም ሲባል ተማሪ ወይም አስተማሪ ትምህርት ቤት አልነበሩም? ፈተናው የወጣው ከመማሪያ መፅሐፉ ውጭ ነው? * የትምህርት ፖሊሲና የሀገሩ ፖለቲካ፣ የዘመን መቀያየር፣ የተማረ ትንሽ ብር ይከፈለዋል ትምህርት ቤት ያልሄደ ቢሊኒየር ሚሊኒየር ይሆናል ሚዲያ ላይ ቀርቦ የሌብነት ቀላል መንገድ ይተነትናል፣ ዩቱብ ከፍቶ አምስት የብልፅግና ቀላል የገንዘብ ማግኛ ዘዴዎች ብሎ ፲ሺ ሰው ይከታተለዋል ከትምህርት የበለጠ ሌብነት ጥሩ ተማሪ አለው። ትውልድ ለምን ይማራል? * ተማሪ፣ ቤተሰብ፣ አስተማሪ፣ ጎረቤት፣ እና መንግስት የተለያዩ ዓለም ሰዎች ድንገት ኢትዮጵያ ውስጥ የተገናኙ አልፎ ሄያጆች ሆነዋል። * ፲፪የተማርኩበት ትምህርት ቤት ሄጄ ፣ ተማሪዎቹ የሀገሩ ዜጋ አይመስሉም፣ ተማሪ መምህር ሲዳፈር ማየት፣ የንብረት ውድመት፣ የክፍሎች የገበሬ ጉሮኖ መምሰል፣ ጥቁር ሰሌዳው የመንደር አስፋልት መሆን፣ የሚዘል የሚቦርቅ፣ አብሮ የሚጫወት ተማሪ አለማየት ፣ ስርዓተአልበኝነት ለጨዋታ ቪዲዮ የሚቀረፅበት፣ (😮😢🤔) * ጃፓን ከኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት አንድ የሚያደርጋቸው የነበረው ግብረገብና ባሕል መሠረት ያደረጉ ናቸው የሚል በካናዳ ዩኒቨርሲቲ መፅሐፍት ያሳያሉ፣ ጃፓን ባህል ጠብቃ ተማሪ ፹፭ ከመቶ በታች ሲያመጣ እራሱን ሊያጠፋ ይሄዳል፣ *ኢትዮጵያ የግብረገብ መጣል እንደስልጣኔ ተቆጥሮ ሆነ ተብሎ በሥርዓትና ደንብ ተቀርፆለት ሰውና ሀገር የሚያጠፋው ቁጥር ፹፭ ከመቶ ደርሷል። *ለዚህ ሁሉ የተማሪ ውድቀት፣ ለሀገር ጥፋት፣ የትውልድ መምከን እና መባከን ሁላችንም ተጠያቂ ነን! መደማመጥ፣ መከባበር፣ አብሮ መሥራት፣ አልቻልንበትም። *ኢትዮጵያን የሚበቀል አግድምአደግ: ባለሥልጣን ሲሆን ትርፉ የጋራ ውድቀት ነው፣ግን አንድ ነን?! እየተስተዋለ! ★ ምክር * ጠበቃና አስተማሪ ልቡ የሚደርሰው በአብዛኛው በእጁ ሲያወራ ነው፣ ጠረጴዛ አድርጉ፣ የድምፅ መናገሪያው የደርት ላይ ወይም ጠረጴዛ ላይ ይሁን ከእጃቸው ይራቅ፣ ስለተሞክሮና መካሪ ሀሳባቸው እናመሠግናለን! ከሀገረ ካናዳ

  • @sisayabayneh8442
    @sisayabayneh8442 วันที่ผ่านมา

    Dr. Alemayehu`s presentation rightly indicates the source of the problem with evidence. However, the issue must be approached with a rigorous theory-based multilevel approach to identify the root causes and interventions for this multifaceted complex problem.

  • @EthioMedia-es8si
    @EthioMedia-es8si วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ የሚገርሙ የትምህርት ዘርፉ ሙህራን አላት። ከእነዛ ውስጥ አሻም ነቅሳ አውጥታ ስላጋራች እና ውጥቅጡ የወጣውን ለያዥ ለገናዥ የተቸገርንበትን የትምህርት ስርዓት በመረጃና በማስረጃ ስላጋራችሁን እናመሰግናለን🙏

  • @abrahamt2356
    @abrahamt2356 วันที่ผ่านมา

    Best analisese

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd วันที่ผ่านมา

    ይሕ ፅሑፍ የቀረበው ከጊንቢ (ወለጋ) ቤተሠብና ከመንዝ ከተዋለዱ መሐል በወጣ ነው። ምን ማራኪ የሖነ ነገር አለው ዕሬቻ ወይ የዖሮሞ ልምድ፣ ባጠቃላይ አፍሪካ ውሥጥ? አንዳንድ የተረፉ ዕኛ ሥለወደድናቸው ዕንጂ ፣ ማራኪ ወይ ያደገና ለማዋሥ ተመራጭ ሊሖኑ የሚችሉ የሉንም። ባሕል የዕለት ተዕለት ሕይወታችንን ለማሻሻል የምንጠቀምባቸው መሣሪያዎች ከአሥተሣሠብ ዕሥከ መሣሪያ ቀረፃ በራሥ የተመረቱ ቁሦችና የመዝናኛ ሥልቶቻችን ናቸው አንፀባራቂዎች። በማዝናኛ ዘርፍ ምዕራብ አፍሪካውያን ቀደምትነት ማራኪነት አላቸው፣ የኛ አንድ ቦታ ላይ ተሠናክሎ በመቆሙ ፤ ነበርን ነበረን ላይ ተቸክለናል። ዛሬ የጋራ ያልነውን አማርኛን ሣይቀር ዕየከለሡ የሚያወሩ ትውልድ ተፈጥሮ ሑሉም ዕየተናዱብን ነው ። በሚገርም ሑኔታ ባልገባኝ ምክንያት ልሒቃን በምትሏቸው የውጪ ጠላቶቻችንን ጣልቃ ገብነት አክለው ሐቁን አይናገሩም። በአፍሪካ የውሸተ ነፃ አውጪዎች የተቋቋሙት ለመሠናክልነት ታሥቦ፣ የ ጠላት ሐይላት ዕገዛ ፤ ከማሠባሠብ በማደራጀት በገንዘብና በጦርመሣረያ በመርዳት ዕገዛ ተደርጎ ዕንጂ፣ በራሥ ዜጋ ብሦት፣ ባለ የውሥጥ ችግር ተነሣሽነት የተቋቋሙ አንድም የፖለቲካ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ የለም፤ ተቋቁሞም አያውቅም። አንድ አለ ብንል የደቡብ አፍሪካ ANC ሣይቀር ለጥቁር በሚቆረቆሩ ግፊት የተመሠረተ ነበር። ያሥኮረፉ ነገሮች ሕግ ደንብ በማውጣት በቅጣት የሚታረሙ ናቸው። ሑሉ ጎሣ የሠለጠኑ አደሉም፣ በአለማችን ዕንደነኚሕ አይነት ሑዋላቀሮች የትም አሉ። በድንጋይና በአቅድ በዕውቀት ቤቱን መንደሩን ይገነባ የነበረን የአፍሪካ ቀንድ ከባቢ ሕዝብን ኬንያ 3 ሺሕ አመታት የሥመዘገበ የቪላ አሠራር የሥመዘገበች፣ ሦማሊያን ከኢትዮጵያ የፈለሡ ለመሖናቸው (DNA) የታወቀ አንድ ሕዝቦችን አሣንፈው: በከብት ፍግ፣ አር፣ ቤትም ሖነ የቤት ዕቃ አክንባሎ መደብ ለመተኛም ለመቀመጫም ዕየጠፈጠፉ ሥላሣዩ ይሔም የመመጋገብን የተፈጥሮ ሠነሠለት በመበጠሡ ፤ ያ ማለት ከከብት የሚገኘው ዕበት መሬት ላይ ሢቀር በሒደት ወደ ማዳበሪያ ሥለሚቀየር ሣር ተክል አትክልት ጠቃሚ የምግብ ማዕድን ሥላለው አፈር የመዳበር አቅም ሢያገኝ ተክሎች በድሎት የመብቀል ዕድላቸውን ቀጭተው መላ አፍሪካውያንን ችግር ላይ ዳርገዋል። ይሔንና የመንገደኛ ቁላ ቆርጦ አንገተ ላይ አንጠልጥሎ ጀግና መሥሎ መቅረብ የመሣሠሉት ምን ቅድሥና አላቸው? ሌላ ሊያሣዩት የሚችሉት ሊዘምን የሚችል ሥለሌላቸው በዕልሕ ማራኪ ነው በሉ የጥንቆላና የመተትም ቢሖን በግድ ውደዱት ብሎ ለማሥገደድ በዝንጀሮ ጭንቅላታቸው በሚያሥቡ የሚሥተናገድ ዕንጂ ፣ ጤነኛ አዕምሮ ያላቸው ኦሮሞ ነን ባዮች በዚሕ ደረጃ ዝቅ ብለው ወርደው የውርደት ሠይጣናዊ ዕምነት አያንፀባርቁም። ክልላችሑ አደለም የዛ ክፍል አደላችሑም የተባላችሑ በምንም መልኩ ለሚነሡ ግጭቶች ጦርነቶች ሔዳችሑ ያንን ክልል ለማዳን ለመከላከል የምትከጅሉበት ምክንያትም የለም። መሬቱም የክልሉ ብቻ ነው የሐገር አደለም ሥላሉ ያንተ ወገን ላልሖኑ ሕይወትን ማጣት ለምን በምን ምክንያት? ብልፅግናም በኢሕአደግ የተሠባሠቡም ባንዳዎች ፀረ አፍሪካውያን ናቸው የምንለው በምክንያት ነው። በሥልጣን ላይ በሐገር አመራር ላይ ቆይቶ የሐገር ሐብት መመንዘር የሕዝብ ሐብት መበተን የለመዱ በዛ ለመክረም ሕዝብን መከፋፈል አንድ ሖኖ ዕንዳይነሣ ጥላቻ ማሥፈንን መሣሪያ አድርገው ያከሥራሉ። ሡዳንም ጄኔራሎቹ የሚዋጉት በሥርቆት ለመቀጠል ዕንጂ ተጨባጭ መሠረት ያለው ቅራኔ የላቸውም። የክልል ባለቤት ያልሖናችሑ በገዛ ሐገራቸሑ በሕወሐት በአፓርተይድ ሥርአት ሥር የወደቃችሑ ባይተዋር ሖናችሑ ዕንደ አውሬ የመትታደኑ የአማራ ክልል ብለው በነጠሉት ውሥጥ የሚደረገውን ሐገር የማዳን ፍልሚያን ተቀላቀሉና ሙሉ ዜግነታችሑን ፣ መብታችሑን ፣ ሕግና ሥርአትን አሥከብሩ ነፍሣችሑንም አድኑ። የፓርቲ አባላት የሚመረጡት በብዙ መለኪያ አፍሪካዊ ጨዋነት በተላበሠ አዋቂ ብልሕ ትጉ የነቃች የሕዝብ ጥቅም ያሥቀደመች፣ አፍሪካን የሚያውቁ፣ ርሕሩሕ፣ በአርአያነት የተመረቁ፣ የሚናገሩትን ሖነው የሚገኙ ፣ አንባቢ፣ ለመሻሻልና ለማሻሻል የተዘጋጁ፤ ሥለ አለም ዕድገት፣ ታሪክና ሐይል አሠላለፍ የተረዱ፤ በጥቁር ሕዝብ ላይ ዕየተሠነዘረ ለዘለአለም የቀጠለን ጥቃት ያጠኑ፣ ያንን ለማሥቆም ለመከላከል ዝግጅት ያላቸው፤ ጤናቸው የተፈተሸ፤ የሚናገሩትንም ሖነ የሚከትቡትን አሥበው ተጠንቅቀው የሚያነቡ ። አክባሪ ትሑት፣ ሊቆሙለት ያሠቡት አላማ ርዕዮት መርሕ የገባቸው። ሕብረተሠቡን ማንቀሣቀሥ፣ ማሠልጠን ወደ ሥራ ሊያሥገቡ አቅም ያላቸው ብሩሕ መንገድ የሚያሣዩ፣ ማሥተባበር ማከባበር ማቀራረብ አፍሪካውያን አንድ የሠው ልጅ ዕንደሖንን የተረዱ። ቋንቋ ዘራቸው ያልሖነ፣ መሣሪያም በተሻለ መሣሪያ ዕንደሚተካ የገባቸው። ጎሣዊ የፌዴሬሽን ክልል የአፓርተይድ አሠራር አኗኗር ለመሖኑ ያገናዘቡ የተመራመሩና በበቂ ማሥረጃ ሥሕተቱን ሊሞግቱ የሚችሉ። ለሐቅና ለሕዝብ የጋራ ፍላጎት ሑነኛ አካሔድ ደፍረው የሚሟገቱ፣ አሽቃባጭ ያልሖኑ፣ ለጥቅም ሢሉ መንገዳቸውን የተሠጣቸውን የሥራ ድርሻ የሚረሡ ያልሖኑ ፣ ኣናሣ ባሏቸው፣ አካለጎዶሎና ጎሣ ተኮር የማግለያ አንድንም ሑኔታ የማይቀበሉ፣ ተሥፋ ያላቸውና ተሥፋ ሠጪ የድርጊት ሠዎች መሖን ነበረባቸው። ቁጥር ብዛት ለማሣየት፣ ትልቅ ነን ለማለት ወይ ምርጫን አጭበርብሮ በራሥ አባለት ተመርጦ ለመቀጠል ለማጭበርበር የሐገርን ሕዝብ ሑሉ የፓርቲ አባላት ናችሑ ማለት ነውር ብቻ ሣይሖን የሠይጣን ታናሽ ሖኖ መገኘትና ለቦታው ለሐገር አመራር ብቁ አለመሖን አክሣሪ የሥግብግብነት ማሣያ ጎጂ፤ ሕዝብ ሊፋለመው የሚገባ ከንቱ አመለካከት ዘለቄታ የሌለው ነው። ብልግና አብይ ለግሉ ገናናነት የፈጠረው መሿለኪያ ዕና ፓርቲ ተብሎ ቀባሪዎች በመሠብሠብ የዕድር ክፍያን የሚቃራሙ ሠላም ነሺዎች በታጀበ አደባባይ የወጡት ለማሥለቀሥ ብቻ ነው። በአለም ላይ ተዋርደው በየሐገሩ በወራዳ ተግባራቸው ለምሣሌነት በየመድረኩ በታሪክ የነኚሕ አይነት ቅሌታም ሥብሥብ፣ አለም ፣ አይታ ዕንደማታውቅና ሑዋላቀር ለመሖናቸው ተዘግቦ ለማሥጠንቀቂያ ለማረሚያ ትምሕርት ይሖን ዘንድ ይነገርላቸዋል። አሜሪካና ናይጄሪያ በምሣሌነት ሥንወሥድ አሜሪካ ከሑሉ አለም የተሠባሠቡባት የአለም ቋንቋዎች የሚነገርባት ሐገር ነች፣ ወንፊቱ ያማረውን ሢገዙት ሢዋሡት፣ የጋራም መግባቢያ ቋንቋ ዕንግሊዝኛ በመምረጥ ይሔንንም ቋንቋ ዕጥረት ሢገጥመው ከአፍሪካውያን ሣይቀር በመዋሥ አሣድገውት ዕየተጠቀሙ ይኖራሉ። በየቤቱና በማሕበራት ውሥጥ በገዛ ቋንቋ መጤው በሙሉ ይጠቀማል።

  • @Anonymous_count
    @Anonymous_count วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር አለማየሁ ተክለማርያም የተናገሩት በጣም ትክክለኛ ነገር ነው እሳቸው የምርም የትምህርት ፖሊሲው ላይ ከፍተኛ ችግሮች አሉበት የምዕራቡን የትምህርት ፖሊሲ እየተከተልን ድሀ ባንሆን ይገርመኝ ነበር ዞሮ ዞሮ እኮ ቅኝ ተይዘናል በት/ት ፖሊሲው በኢንግሊዘኛ መማር እስካላቆምን ድረስ በኢንግሊዝ ስር ነን

  • @baletedare5567
    @baletedare5567 2 วันที่ผ่านมา

    በአራቱም ማእዘን ከስራ ውጪ የሆኑ ነጋዴዎች ተሰባስበው ህብረት ፈጥረው ድምጻቸውን ከሀገር እስከ አለም አቀፍ ማሰማት አለባቸው

  • @solomonbayuh3315
    @solomonbayuh3315 2 วันที่ผ่านมา

    ጫማህን ራስህ ጥረግ , ያገር እርጥብ ሁሉ የሚታወቀውን ወሬ ትተረትራለህ

  • @solomonbayuh3315
    @solomonbayuh3315 2 วันที่ผ่านมา

    በሱቅ እና በኢንተርፕራይዝ መካከል እያምታታህ አታደናግር የፈረሱት የመንገድ ዳር ሱቆች ባጠቃላይ መጀመርያ መከፈት አልነበረባቸውም

  • @onedrop33
    @onedrop33 2 วันที่ผ่านมา

    These people complaining are Tigres who benefited from Weyane regime because they are Tigres. Now they can’t do that they’re crying.

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 2 วันที่ผ่านมา

    እናንተ አሑን ጥቅም ቀርቶባችሑ ነው የተንቆራቆሸ ቤት እያከራየኽ ታፍሥ ነበር ለዚሕ ነው የተብከነከናችሑ ከአሑን ቨሗላ በቃ ልማት ነው ብልፅግና ነው ወሬ ብቻ ናችሑ

  • @dayanberhe4485
    @dayanberhe4485 3 วันที่ผ่านมา

    የአውራጎዳና ወይም የክፍለሀገር መንገድ ፒያሳ መሀል መስራት ምን ይባላል

  • @belayadugna4251
    @belayadugna4251 3 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ትንታኔ ነዉ።

  • @MdJherin
    @MdJherin 3 วันที่ผ่านมา

    Aye yaha mengeste endekedemete mengestate mezerefe neberebet agar ayelema new metelute

  • @Ethiopian_Perspective
    @Ethiopian_Perspective 3 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ !

  • @DagnewMaru-t6s
    @DagnewMaru-t6s 3 วันที่ผ่านมา

    ለአማራ ያልሆነች ኢትዮጵያ በጭቅላታ ትተከል❤❤❤❤

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 3 วันที่ผ่านมา

    Internet for reality not for sissy egena

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 3 วันที่ผ่านมา

    Internet for reality not for sissy egena

  • @YebekalYebe-x1t
    @YebekalYebe-x1t 3 วันที่ผ่านมา

    Internet for reality not for sissy egena

  • @gezahagnwalelign7444
    @gezahagnwalelign7444 4 วันที่ผ่านมา

    በክላስሜትና ጓደኛ እየተጠራራችሁ ሙያዊ ትንታኔ እያላችሁ አዝጉን

  • @bekelechtolaboku4650
    @bekelechtolaboku4650 4 วันที่ผ่านมา

    ፈሳሽ ሕያው ማዳበሪያ በመጠጀት የሚዘጋጅ አርቡስኩላር ማይኮሪዛ Liquid Biological Fertilizer Arbuscular mycorrhizae anaerobic Fermentation መጽሐፉን አዲስ አበባ እውቀት በር መጽሐፍት ቤት እስቴድየም አካባቢ ታገኛላችሁ፡፡

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 4 วันที่ผ่านมา

    የኮሪዶር ልማት ብላችሁ ጎርፍ መጥቶ ለሚያፈርስው ልማት ነው ልማትን ማንም አይጠላም በስነስርአቱ በደንብ ተጠንቶ በልማቱ የሚነሱትን ትክክለኛ የሚገባቸውን ካሳ መስጠት የሚገነባው በስነስርአቱ ተጠንቶ በደንብ የሚገነባ እንጂ ለባለግዜዎች ኪስ ማዳበሪያ መሆን የለበትም እና አስቡበት::

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 4 วันที่ผ่านมา

    ገንቢና በቅን ልቦና ፖለቲካ አመራሩ ካዳመጠው ጠቃሚ እንዲሁም የማህበረሰቡን ውስጥ ያነበበ ውይይት ነው:: እናመሰግናለን::

  • @SurafelTesfu
    @SurafelTesfu 4 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከወደቡ የምታገኘው ጥቅም ይተንተን

  • @wasera09
    @wasera09 4 วันที่ผ่านมา

    ብልጌት ሚድል እስኩል እየተማረ ጓበዝ ተማሪ አልነበረም እውነት ነው

  • @AddisalemYohannes
    @AddisalemYohannes 4 วันที่ผ่านมา

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @menelikt9139
    @menelikt9139 5 วันที่ผ่านมา

    RIP man!!! They will come for u.😢😢😢

  • @amaretegbaru1200
    @amaretegbaru1200 5 วันที่ผ่านมา

    በጦርነት ላይ የሚጠፋው ሃብትና በሰላም invest በማድረግ ከዚያ የሚገኘው. dividend ኢኮኖሚውን ፍትሃዊ ለማድረግ ያለውስ ሚና?

  • @GetachewGizaw-v7v
    @GetachewGizaw-v7v 5 วันที่ผ่านมา

    It's true, but no one listen.

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 5 วันที่ผ่านมา

    ደፍሮ ይሄንን ጉዳይ የሚዘግብ ምሁር ባለመኖሩ እስካሁን ከጠፋው የበለጠ ጥፋት የሚያጠፋ ህግ ትላንት ፀደቀ: : ወዳጄ ከመንገድ ዳር እና ከወንዝ ዳር ልማት በተጨማሪ በመላው አዲስ አበባ የግንባታ እገዳ ተደርጓል: : አሁን ባፀደቁት ህግ መሰረት ከመንገድ ምን ያህል መራቅ እና የመሬቱ ስፋትን የሚወስን ህግ አውጥተዋል: : በአዲስ አበባ ላይፈርሱ የሚችሉ ቤቶች በጣም ጥቂቶች ናቸው: : የኮሪደር ልማት ከሚያፈርሰው በላይ ብዙ ቤቶች በእርግጠኝነት ይፈርሳሉ ማለት ነው: : ትንንሽ ስራዎች ብቻ ሳይሆን ትርፍ ክፍላቸውን እያከራዩ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ የገቢ ምንጭ ያጣሉ ማለት ነው: : ብልፅግና የመሬት መቀማት እና ትንሽ ሰዎችን ብቻ ለማበልፀግ ቆርጦ ተነስቶ የኢኮኖሚያችን ነገር ለጊዜው አብቅቶለታል: : በህልማችን እየኖርን ነው እያሉ እንዴት እርማት ሊያደርጉ ይችላሉ?

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 5 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ ነበራት ብዬ ለመናገር እቸገራለሁ አሁን ሀገሪታን እየመራው ያለው ግን ከሁሉም የባሰ መጥፎ ነው።

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው በርቱ ከማይክሮ ቢዝነስ እስከ ኮሪደር የሚባለው irrelevant project አዳምጫለው ❤❤❤❤🙏🙏🙏 ውይይቱ ምርጥ ነው በርቱ በርቱ

  • @michaelterefe5737
    @michaelterefe5737 5 วันที่ผ่านมา

    በርቱ! ሸዋ አስደናቂ ትንታኔ ነው እውቀት የታከለበት እና ሃገራዊ ስሜት ያለው ነው! እናመሰግናለን

  • @eyobtilahun8336
    @eyobtilahun8336 5 วันที่ผ่านมา

    አበራ: ስለውጭ ጉዳይ ለመተንተን በቅድሚያ አፍህን ፍታ

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 5 วันที่ผ่านมา

    ቅርፅ እየቀያየረ ዋጋ ቢስ ዋጋ ያሳጣሀል ገና

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 5 วันที่ผ่านมา

    Intelligent person shewa

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 5 วันที่ผ่านมา

    ገሩፉ ይወሰድሻል ሐቅ ነዉ

  • @NegashYifra
    @NegashYifra 5 วันที่ผ่านมา

    Intelligent person 2

  • @wegf6808
    @wegf6808 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥንቃቄ እና እውቀት የታከለበት ቃለምልልስ ነው። የኮሪደር ልማቱ ታስቦበት የአአ ነዋሪ ለማደህይት እና ከአአ እንዲፈልሱ ማድረግን ታሳቢ ያደረገ እና አዳዲስ የጋላ ባለሀብቶችን ለምፍጠር እና ከገጠር ወደ አአ የሚደረገውን የሌሎች ብሄር ተወላጆችን ለማስቆም፣ የነዋሪውን ስብጥር ለመቀየር ( Demographic change) የሚደረግ መውተርተር ነው

    • @abenezersalemu6146
      @abenezersalemu6146 4 วันที่ผ่านมา

      Denkoro sebeseb

    • @wegf6808
      @wegf6808 4 วันที่ผ่านมา

      @@abenezersalemu6146 ተው እንጂ የራስህ ሃሳብ የሌለህ ተከፋይ ምንጣፍ ጎታች ለድንቁርናው አንተ እና በሳጣን ላይ ያለው መንግስት ትቀርቡታላችሁ መራር እውነት ነው!!! ታሪክም ቅርስም የሌለው ስልጣን ላይ ሲወጣ የሚሆነው ይሀው ነው!!

    • @saramedia1710
      @saramedia1710 2 วันที่ผ่านมา

      አቶ ዳንኤል መብራቱ የዳን መስራች ለኢትዮጵያ የስራ ፈጠራን ያመጡ በውጪ ይሰራ የነበረውን በሀገር እንዲሰራ ያደረጉ እዚሁ ሀገራችን ነጮች ብቻ ይሰሩት የነበረውን የሊፍት ስራ በኢትዬጲያውያኖች እንዲሰራ ያደረጉ ሊደገፉ የሚገባቸው ግን በመንግስት ያልታገዙ እሳቸውን የመሳሰሉት ፎቅ እየሰሩ ኪራይ ሰብሳቢ ሲሆኑ እሳቸው ግን ፎቅ መስራት እየቻሉ ፍብሪካ መክፈት እንጂ ፎቅ መደርደር አይደለም ለኢትዮጵያ የሚጠቅማት በማለት ከ 500 በላይ ሰራተኛ ይዘው የነበሩ ዛሬም ብዙ ሰራተኛ የያዙ ግን ደግሞ ያልታገዙ ምርጥ የስራ ፈጣሪ ናቸው ።

    • @wegf6808
      @wegf6808 2 วันที่ผ่านมา

      @@saramedia1710 እናመሰግናለን ስርአቱ የሚፈልገው እንዲህ አይነቱን ዜጋ ሳይሆን አደንቁሮ የሚገዛውን ትውልድ ነው። በጋራ ታግለን ልንጥለው እና ሁላችንም የምንኖርባት ኢትዮጲያን መገንባት ከሁላችንም ይጠበቄል!!

    • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
      @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @alulaalula9344
    @alulaalula9344 5 วันที่ผ่านมา

    27 ዓመት ጨለማ ነበርን ብሎ ወደ ገሃነም የግባ ህዝብ

  • @Makimakiglop
    @Makimakiglop 5 วันที่ผ่านมา

    በርቱ

  • @ahmedseid1980
    @ahmedseid1980 6 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቃችሁ... ከብልጽግና ዱላም ይጠብቃችሁ። ወርቃማው የኢህአዴግ ዘመን እንደገና ናፈፈቀኝ

  • @yitbarekejigu6828
    @yitbarekejigu6828 6 วันที่ผ่านมา

    እንቶ ፈንቶ ነው

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 5 วันที่ผ่านมา

      አዎን ለብልግና ካድሬዎች

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 วันที่ผ่านมา

      አከካም