እንዴት የበግ ስጋ ለረጅም ጊዜ እናቆያለን - የበግ ስጋ - Ethiopian Food - Yebeg Siga

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2022
  • #ethiopianfood
    #አዘገጃጀት
    #አሰራር
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 84

  • @menitube-3685
    @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሁላችሁም ውዶችዬ ላይክ ሼር አትርሱ😍🙏 የበዓል ምግቦች አሰራር👇👇
    th-cam.com/play/PL2IjiqffeHNudR8GZyZvrZnlLCtIWK1FR.html

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጥሩ ነገር ነው በዚህ መልኩ አዘጋጅተን ብናስቀምጥ ለረጅም ጊዜ እንጠቀምበታለን በጣም እናመሰግናለን ።👍👍👌👌🙏🙏 ሼር ሼር

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ነፂ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርሽ አመሰግናለሁ😍🙏

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒዬ የኔ ባለሞያ በጣም ምርጥ ዘዴ ነው ያሳየሽን ስንሰራውም ስራ አይበዛብንም ፅድት ያለ ነው እናመሰግናለን🥰🙏ላይክ ሼር

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      አዶዬ የኔ ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ ሰሞኑን ጠፍቻለሁ

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዬ በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን🙏🙏👍👍❤️❤️

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ💝

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว +1

    መልካም ገና...መኒ
    በግ በጣም እየተወደደ ነው እኛም ጋ ዋጋው እንደእናንተ ነው

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      እሙቲ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ🙌 እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰሽ💖🙏

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒ አሪፍ አሪፍ ጥሩ ልምድና ሙያሽን ስለምታጋሪን 🙏"ሼር"

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      አብዱ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ክበርልኝ🙏

  • @fereytube1
    @fereytube1 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው የበዓል ወቅት ነው ሰዎ ካንቺ መማር ይቻላል አሪፍ👍👍

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ💖🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    ስጋዉ ሲያምር በጣም አሪፍ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼሮ ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ህብስትዬ😘🙏

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው በርችልኝ እናመሰግናለን 🙏👍🙏

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ዮርዲዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏

  • @dembechatube
    @dembechatube 2 ปีที่แล้ว +1

    How are you meni Is Excellent አሰራር ክክክ 😂🤣🤨 በእውነት በጣም አሪፍ ነገር ነው የአካፈልሽን በጣም አሪፍ ሀሳብ ጥሩ መረጃ ነው Is Excellent idea

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ደንቤ አመሰግናለሁ🙏

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ነው መኒዬ በርቺ 🙏

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว +2

      What😍💖 ትልቅ እንግዳ ቴዲዬ💓 እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏 welcome💐🌸🌺🌸💐🌺🌷🌸💐

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia 2 ปีที่แล้ว +1

      @@menitube-3685 በጣም አመሰግናለሁ በርቺልን 🙏

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🥰

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ሁሌም ከጎኔ ስለሆንሽ መልካም በዓል እንኳን አደረሳቹ💝🎁

  • @bnbettytube
    @bnbettytube 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ዘዴ ነው እናመሰግናለን

  • @birukmekdi
    @birukmekdi 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ መኒየ ዋዉ አሪፍ ዘዴነዉ ተመችቶኛል እናመሰግናለን

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      Birukiye አመሰግናለሁ🙏

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚን በጣም አሪፈ ነው ታቂየያለሸ በግ ሲያድር ሸታው አልወደውም

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መኒየ አሪፍ ዘዴ ነው ያካፈልሺነ እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      Umuye አመሰግናለሁ🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒዬ የኔ ባለሞያ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነገር ነዉ ያሳየሽኝ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ዉድ እህት በይ በአል በአንቺ ቤት ነዉ የምናሳልፈዉ 😂 💕👌👍🙏ሼር

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ነፂዬ የኔ ውድ እህት እንዳትቀሪ ተጋብዘሻል😍😂 ከልብ አመሰግናለሁ💖🙏

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዬ ስጫርስ ስለመጣሁ በሁአላ አይቼ share አደርጋለሁ ውዴ 😘😘 ስላምሽ ይብዛ ውዴwaoo ስጋው እንዴት ያምራል ስላሳየሽን እናመሰግናለን share

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ፅግዬ አመሰግናለሁ እሺ😘

  • @sarasfamilyshow1401
    @sarasfamilyshow1401 2 ปีที่แล้ว +1

    Meniye konjo wooooow loved it share and like my dear sis 💞💞💞💞😘😘😘

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ሳሪዬ💗 really thank you so much💖🙏

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒ የኔወድ በጣም ጥሩ ዘዲነው እናመሰግናለን ወዲ

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ሀኒ አመሰግናለሁ😘🙏

  • @startafrica.
    @startafrica. 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን thanks

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒዬ በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ያቀረብሽልን ፡ በጥሩ ሁኔታ ነው organized ያደረግሽው 💜👍👍እኔም እንዳንቺ ነው ለያይቼ በ zip lock freezer ውስጥ አስቀምጪ የምጠቀመው።

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ እስኪዬ😍😘🙏

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንኳን አደረሰሽ እኔም እንዳንቺ ነው ምጠቀመው

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ሸዋዬ በጣም አመሰግናለሁ😘🙏

  • @hiwitube5289
    @hiwitube5289 2 ปีที่แล้ว +1

    Memi በጣም አሪፍ ዘዴ❤❤❤❤

  • @rahmamohemmed
    @rahmamohemmed 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም መኒየ የኔ ውድ ሀራፍ ዘዴ ነው

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      Ragamaye የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘🙏🙏

  • @greentuesday9220
    @greentuesday9220 2 ปีที่แล้ว +3

    Thank you my love for showing this video. The meat looks so tender and nice. Is it lamb meat. Great video i enjoyed it 😘👍

  • @Idontknowausernametoput
    @Idontknowausernametoput 2 ปีที่แล้ว +1

    That was easy thanks for sharing

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว +1

      ሳሮንዬ thank you🙏

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 2 ปีที่แล้ว +2

    betam konji zede new yasayeshin meni 👍👌❤

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 ปีที่แล้ว

    He made it so much easier!

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዬ በይ መጣሁ የምን ለብቻ ነው ወደ ፍሪጅየለም በላስታክ በላስቲክያረግሻትን ተካፍለን መብላት ነው እንጂ የበግ ቅርጫ አለ እኮ ዋዉ በጣም ቆንጆ የበግ ሥጋ ነው ምንም ነጭ የለውም እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ፍቅርዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏

  • @theprecious4238
    @theprecious4238 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif zede new balmoya 👌 gobez melkam beal lehulachenm ❤❤❤

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ መልካም አመሰግናለሁ🙏

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Meniye 👌💕

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ😘

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam arif zede new yehe brava 👏

  • @abrrsh
    @abrrsh 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍🙏

  • @menderinlifestyle5944
    @menderinlifestyle5944 2 ปีที่แล้ว +1

    I like it thank you for sharing that what I do too it is easy to use it.

  • @ruthstyle3069
    @ruthstyle3069 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi dear..እንዴት ያምራል ሰጋው😳መኒየ።እድሜው በምን ይታወቃል ግን?🤔ዋጋውም ጥሩ ነው።ቆንጆ አሰራር ነው✅shared

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ሩትዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏 ገበሬው ያቀዋል እድሜውን😂❤

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    Meniye That helps save time and energy👌 as always I am learning a lot from your channel 👌👌💕💕😘thank you for sharing 🙏Share

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ፍርዬ የኔ ውድ thank you so much😘💞🙏

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 ปีที่แล้ว +1

    መንዬ ስጋው እንዴት እንደሚያምር እዚህ እኛ ጋ $350 ገብቷል መካከለኛው ጥሩ ዘዴ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ዋው ከምር? በጣም ውድ ነው😍 አመሰግናለሁ ሪታዬ🙏

  • @munatubez8713
    @munatubez8713 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሙኒቲዬየምወድሽ የማከብርሽ እረ ምርጥ ነው ፍሬሽ ይመስላል

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 ปีที่แล้ว

    ጨጓራውንስ እንዴት ነው የምታደርገው እህቴ?

  • @user-eq8jq5rx6c
    @user-eq8jq5rx6c 2 ปีที่แล้ว +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🛑 ግን ፍትህ ተቀባዩ ማነዉ ሳዉዲ ለሚሰቃዩ እትህ ወንድሞቻችን😭😭😭😭ፍትህ ለወገኖቻቺን እረ ያአሏህ ከስቃይ ገላግላቼው
    በዚህ በብርድ ራሀብ ተጨምሮ ተሰቃዩ ግን ለምን ምን አጥፍተው ነው ለፍተው ሰለኖሩ ይሄ አይገባቼዉም ነበር

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ፍትህ ፈጣሪ ያምጣልን🙏

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 ปีที่แล้ว +1

    መኒሻዬ ጎበዝ thank you ❤️

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ አመሰግናለሁ🙏

  • @meskitube16
    @meskitube16 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Meni የት ጠፋሽ 2ሳምንት ሆነሽ በሰላም ነው🥰💗

    • @menitube-3685
      @menitube-3685  2 ปีที่แล้ว

      መስኪዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ውይ ብታይ ጉንፋኑ ድቅቅ አርጎኝ ነበር የሄደው ሁሉ ነገር አስጠላኝ እስቲ አሁን እሞክራለሁ ከቻልኩ የቀረፅኮቸው ቪዲዮዎች አሉ, እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰሽ ተባረኪልኝ💖🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16 2 ปีที่แล้ว

      @@menitube-3685
      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የዘንድሮ ጉንፋን ጨረሰን