ዱለት በቀላሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ቀላል የዱለት አሰራር
    • ባህላዊ ጥሬ ዱለት እና ለብለብ ዱለት

ความคิดเห็น • 255

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560  6 ปีที่แล้ว +4

    th-cam.com/video/bJ8f3pMrn14/w-d-xo.html

    • @phonemedic4807
      @phonemedic4807 6 ปีที่แล้ว

      Kojo New gini yelytini negeroch sitichemiri gilits arige Ema yekita

    • @AbAb-qo8tt
      @AbAb-qo8tt 5 ปีที่แล้ว +1

      አታቂም

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔም ፎጣ ሚመስለውን ከገፈፉት ዱለት እራሱ አይመስለኝ በጣም እናመሰግናለን ደስ ሲል

  • @ለኔስልዩነሺእመቤቴ
    @ለኔስልዩነሺእመቤቴ 7 ปีที่แล้ว +21

    ቡዙም አይደለም ከፌት የሚበሥለዉንና የማይበሥለዉን ጭምረምር ነዉ ያረግሺዉ ከዛ ደግሞ በጅ በከተፍ አለበት

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +1

      ሰርተሽ ሞክሪው አበሻ ለሁሉም ነገር ሽኩርትን ካላሳረራሁ አይመቻችሁም

  • @ፍቅርአዲስይመን
    @ፍቅርአዲስይመን 7 ปีที่แล้ว +49

    የመዳምን ምግብ አሰራር ሆነብኝ ጭምር ጭምርምር ክክክ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር አዲስ ይመን እስቲ ይሞክሩት

    • @zenebaasfaw9838
      @zenebaasfaw9838 7 ปีที่แล้ว

      yidanekush sade ere shitaw. Gedelegn erguz negn

    • @saedasaeda8331
      @saedasaeda8331 7 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ልክ ብለሻል ማርየ

    • @rimasshabeshawit2629
      @rimasshabeshawit2629 7 ปีที่แล้ว

      ፍቅር አዲስ ይመን kkkkkkkk ewunet tenagersh
      Yimechish yarada lij

    • @dontworryaboutme9449
      @dontworryaboutme9449 6 ปีที่แล้ว

      ፍቅር አዲስ ይመን KKKKKKKKKKKKKKK ሳህ ወላ የዱላት አሰራር እንዲህ አይደለም

  • @اميحبيبتي-ي6ت
    @اميحبيبتي-ي6ت 6 ปีที่แล้ว +4

    ሆድ እቃ በሳቅ ነው የገደልሺኝ ለማንኛውም እናመሰግናለን

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው እናመሠግነለን የኔ ባለሞያ

  • @rr3025
    @rr3025 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ ደስ ይላል በመጀመሪያ ሽኩ ርቱን ትንሽ ከሽኒው የኮረሪማ ቅመም ደሞ ይወዳል ማለት ነው

  • @tigestbelay1478
    @tigestbelay1478 7 ปีที่แล้ว +18

    እሯ እንዴት ያለ አሰራረ ነው ባክሽ?እረ ተደበቂ ይህ ዱለት ሳይሆን ድብልቅ ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      Tigest Belay መደበቁን ምን አመጣው

    • @abelove
      @abelove 6 ปีที่แล้ว

      Tigest Belay. Hhhhhhhhhh ewnetshin new.

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว

      @@abelove በሽተኞች ናችሁ እዴ እራሳችሁ የጎር ቦይ ውስጥም ቢሆን ተደበቁ ቱ ምድረ ምስጋና ቢስ ይህኔ እዴት ይከተፍ አታውቁም

    • @neimawollyew6377
      @neimawollyew6377 5 ปีที่แล้ว

      ንርፎ ነው ጓደኛዬ

  • @yeruyenta1830
    @yeruyenta1830 7 ปีที่แล้ว +27

    ስሙን አታቂውም እንዴ? ? የሆድ እቃ እንዴት ትያለሽ ሙያ እያስተማርሽ ስንት አይነት የሆድ እቃ አለ ና ነው ጠቅልለሽ የሆድ እቃ ያልሽው እንዳይለመደሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      yeru yenta እሺ አመሰግናለው
      ግን ስሙ ምንድን ነው? አላቀውም

    • @yeruyenta1830
      @yeruyenta1830 7 ปีที่แล้ว +2

      ሙድ የያዝሽ መሰለኝ ስሙን ሳታቂ ሙያውን ለማንኛውም.. ..ጨጉዋራ.. ..ጉበት.. ..ኩላሊት.. ..የሽንጥ ሰጋ ናቸው ያሳየሽን...ላትም ይገባል ብለሻል

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว +4

      yeru yenta አሁን የገለፇቸው ሁሉ ተናግሪያለው ግን አጠቃላይ ስሙ እኔ እስከማቀው የሆድ እቃ ስጋ ነው የሚባለው ሌላ ስም ካለው ነው አላቅም ያልኩት የያንዳንዱን ዝርዝር ግን በግልፅ ተናግሪያለው ስህተት ካለኝ በማንኛውም ጊዜ ሊየርሙኝ ይችላሉ

    • @yeruyenta1830
      @yeruyenta1830 7 ปีที่แล้ว +2

      ቆንጆ አስተያየት መቀበልሽን አደንቃለሁ ስማቸውን ግን የሆድ እቃ እያልሽ እንጂ የገለፅሻቸው ስትጠሪ አልሰማሁሽን በርች ለማንኛውም ስራሽን አደንቃለሁ

    • @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
      @ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ 7 ปีที่แล้ว

      yeru yenta kkkkk ማር ጨጓራ ነው የሚባለው ይሥተካከላል እናመሠግናለን

  • @zlovemnoo2501
    @zlovemnoo2501 7 ปีที่แล้ว +2

    ቪዶወቺሽን ሁሉ አየው አለሁ በጣም ተመቺተሽኛል ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @HiHi-ib9bm
    @HiHi-ib9bm 7 ปีที่แล้ว

    yena marrrr enamesegnalen eski doro mekorarete asayen yekirta ga egesh yebarikr

  • @Rose-lw8nn
    @Rose-lw8nn 7 ปีที่แล้ว

    thank u konjiye gin wekitu ye som silehone yesom migibochim bitasayin arif new

  • @ቲጂየፍቅርናት
    @ቲጂየፍቅርናት 7 ปีที่แล้ว +7

    እኛ የማናውቀው ለማስተማር እስከመጣሽ ድረስ በደንብ ብጥርጥር አድርገሽ ንገሪን የሆድ እቃ ስትይ የማታቅ ተነስታ ፈርሱንም አብራ ብትሰራውስ ምን ትጠቀሚያለሽ ለተመልካች የሚቀር ነገር ግልፅ መሆን አለበት ደም ያገራችን ባሕል እንደዚ አይደልም እኛ ማቁላላት እሚባል ነገር አለ ባረቦቹ ሰልችቶናል ጭምር ጭምር ይቅርታ እኔ ምንሽም አልተመቸኝ ላላወቁ ቆንጆና ጥሩ ሙያ አሳውቂ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      Tig ysmi th-cam.com/video/oP8rj08XqVk/w-d-xo.html

    • @netbihlawe524
      @netbihlawe524 6 ปีที่แล้ว

      አምላኬ ታሪኬን ለውጠው ናታ ዘተኣተዎቶ ሓዲሽ ቅዲ እንተ ኮነከ ፡ ደሓር ምቁላው ንመግቢ ቪታሙኑ ይጥፍኦ ኢዩ

    • @serkalemtegenu528
      @serkalemtegenu528 6 ปีที่แล้ว +1

      አቤት ለትችት አንደኛ ነን ካልተመቸን አለማየት የሚባልም አለ እኮ የተሻለ ካለ ለሷም ለሌላውም ማስረዳት አይሻልም?

  • @sheyajstayel8144
    @sheyajstayel8144 7 ปีที่แล้ว +11

    በጣም አሳቀቸኝ አሰራሩ። አልተመቸኘም በዛላይ ጨጎራውን ፍጣ የሚመስል ው አለች ክክክክክክክክ

    • @dghhkfdg9208
      @dghhkfdg9208 6 ปีที่แล้ว

      Shey A j stayel
      Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 6 หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😅😅😅

  • @meskeremtefera786
    @meskeremtefera786 7 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው ጌታ ይባርክሽ አንዳንዱ የሚያወራውን ጥሩ ያልሆነውን አስተየያት አትስም በዝሁ ቀጥይበት

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      +Meskerem Tefera እሺ በጣም ነው ማመሰግነው😘😘😘😘

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ
    @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ 7 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ እናመሰግናለን እርጋታሽ ይበቃል እድሜና ጤና ይስጥሽ እህት ትመችናለሽ

  • @s-north1253
    @s-north1253 ปีที่แล้ว

    ይህ የአማራ ህዝብ ባህላዊ ባልትታ ነው። ምድረ ሌባ ባህልን ሊሰርቅ እየተንደፋደፈ ነው በፍፁም! ይህ በኢትዮጵያ ያለው የአማራ ህዝብ ባህላዊ ምግብ ነው አለቀ። በርቺ እህታችን።

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr 2 หลายเดือนก่อน

    እስቴፕ ባይ እስቴፕ ብታረጊው አሪፍ ነው ሁሉም የአበሳሰል ባህሪው ይለያያል

  • @tu1262
    @tu1262 7 ปีที่แล้ว +6

    ሲጀመር ድሎት ለብለብ ኣይደረግም ለመጀመሪያ ግዜ ባንቺ ሰማሁቲ
    2 ፎጣ የሚመስል
    3 የሆድ ዕቃ በጣም ዘና ኣረግሽኝ
    በመሰረቱ የድሎት ኣሰራር እንዲህ ኣይደለም
    በመጀመሪያ ሽንኩርት በደምብ ይቁላላል እንደማነኛውም ወጥ ኣሰራር ቲማቲም ሽንኩርቱ ምኑ በደምብ ከተከሸነ በኋላ ድሎት ይገባል በደምብ ይበስላል ከዛ በኋላ ከፈለግሽ በርበሬ ታስገቢያለሽ እንጂ ሚጥሚጣ ኣይደለም
    ሚጥሚጣ በኋላ ነው ገበታ ከቀረበ በኋላ ማበያ ነው በጫፍ የሚደረገው ወይ ሚጥሚጣ ወይም ኣዋዜ ከሁለቱ ኣንዱ እንጂ የምን ድብልቅ ድብልቅልቅ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว +3

      سلموt مليسu 😄😄😄😄😄😄😘😘
      ሌላዉን እንተውና ጥሬ ዱለት አለ ወይስ የለም?
      ወጥ ነዉ እንዴ ቲማቲም ሚጨመረዉ?
      ለማንኛዉም ላስተያየትሽ አመሰግናለው😘😘😘

    • @tu1262
      @tu1262 7 ปีที่แล้ว

      yidanekush sade ቁንዶ በርበሬ ለማለት ፈልጌ ነው ተሳስቼ ነው ቲማቲም ብየ የፃፍኩት

    • @shibreasfaw2026
      @shibreasfaw2026 7 ปีที่แล้ว

      yidanekush sade Alcha wet new meselegn esua yemtlew

    • @rumana4058
      @rumana4058 6 ปีที่แล้ว +2

      سلموt مليسu
      እይውልሽ እህቴ አለማወቅን ማወቅ አንድ እውቀት ነው ይላል ያገሬ ሰው
      ዱለት አሰራር 3 አይነት ነው በጥሬው ፣ ለብለብ፣ የበሰለ ማለት ነው
      ስለዚህ አስተያየታቺንን ብናስተካክል ጥሩ ይመስለኛል እሷ የምታቀውን አካፈላናለች

    • @nejatmuhammed5385
      @nejatmuhammed5385 6 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁

  • @hiwohiwot9446
    @hiwohiwot9446 6 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki

  • @ነኢምወሎየዋ-ጸ1ቘ
    @ነኢምወሎየዋ-ጸ1ቘ 7 ปีที่แล้ว

    ምዲነው አች ብሎ ባለሙያ ሽንኩርቱን አብረሸ ፍጭው አዲላይ ከጨመርሸው መከፍፈል ምን አሰፈለገጭምር ጭምር አልተመቸኝም

  • @titohtood116
    @titohtood116 7 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ከሁሉ ደስ ያለኝ ደቂቃ ቶሎ ብለሽ ስለምታወሪ በጣም ደሥ ይለኛል

  • @ነፂየማርያምልጅነኝ
    @ነፂየማርያምልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +2

    አመሰግናለሁ ያምራል

  • @mule-ethiopia8497
    @mule-ethiopia8497 6 ปีที่แล้ว

    silasebshilin inameseginalen gn gn …Kemastemar memar yikedimal!

  • @heyumadry5918
    @heyumadry5918 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግን አለን ያምራል
    እኔግን አንድ ነገር እንድሰሪልኝ ልጠይቅሽ ነው የበሬ ስጋ ጥብስ ብዙ ጊዜ በጣም ውሀ ይተፍል እስቲ አች ስሪልኝ

  • @azfarabirha4198
    @azfarabirha4198 7 ปีที่แล้ว +2

    ማር በጣም እና መሰግናለን

  • @zanbi1341
    @zanbi1341 7 ปีที่แล้ว

    masallha batame yamerale jazasene allha yekefalshi mare

  • @mastmast3067
    @mastmast3067 7 ปีที่แล้ว

    imama kelib inameseginalen!!!

  • @ዚነትመሀመድ-ቸ6ደ
    @ዚነትመሀመድ-ቸ6ደ 7 ปีที่แล้ว +3

    አሥተያየት ቆንጆነው ቀጥይበት

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 7 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናል የኛ ባለሙያ ምነው ጠፍተሽ ከረምሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว +1

      Elham Kbret እኔም አመሰግናለው
      አልተመቸኝም ነበር ቆንጅት

  • @rumanjamaltube1323
    @rumanjamaltube1323 7 ปีที่แล้ว

    Aboo balewuu hagrii hongee ahunii ezii minuu tablaa

  • @tu1262
    @tu1262 7 ปีที่แล้ว +2

    እኔም ኣመሰግናለሁ እህቴ

  • @ሠዉነዉየሠዉመድሀኒት
    @ሠዉነዉየሠዉመድሀኒት 7 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen bergx ena edi aydelem mseraw

  • @habimar7961
    @habimar7961 7 ปีที่แล้ว +2

    ሚጥሚጣ ነው ወይስ እርድ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      Habi Mar th-cam.com/video/oP8rj08XqVk/w-d-xo.html

  • @hodehodehodehode2552
    @hodehodehodehode2552 4 ปีที่แล้ว

    ሯአአአአአአ ምነዉ ስዉ ደበላለቅሽዉ በአንዴ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔባለሞያ😍😍

  • @abelove
    @abelove 6 ปีที่แล้ว +1

    Mndnew beserat asayin enji slesga eyaworash shinkurt tasayinalesh

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 6 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እኔም ጥያቄ የሆነብኝ ነገርነው ቢስሚላ😊

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 7 ปีที่แล้ว

    wooooow batami harefi naw konjit barchi

  • @ferdousmisbah5745
    @ferdousmisbah5745 7 ปีที่แล้ว

    des yilal Konjo lelam kalesh Asawkin Enamesegnalen

  • @gnvegf688
    @gnvegf688 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማደንቅንሽ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው ከምር ጥሩ ትምህርት ነው በርች

  • @mlakjypote2915
    @mlakjypote2915 6 ปีที่แล้ว

    ሲያዩቱ ያላማረ ሲበሉት ያቀራን ምኑም አላማረኝም ጭምርምር የሆነ ነገር ነው እሳ አስተካክይ እህታችን

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ
    @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ 7 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ አለኝ ሚጥሚጣው ማለቴ የኢትዮጵያ ሚጥሚጣን እዝህ ማግኘት ይቻላል

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      ረውዳ እንድሪስ ረውዳ እንድሪ የት?

  • @እሙሀጀረ
    @እሙሀጀረ 6 ปีที่แล้ว +1

    አረረረረረረ ጭምረምረ ወይኔ የገጠረ ልጂነኝ ግን ዱለት አሠራረ እችለለሁ ቅመም ከደከመሽ አትሥሬ አረፍበይ

  • @የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ
    @የማርያምልጅነኝእግዚ-ተ6ኘ 7 ปีที่แล้ว +2

    ቀጠይበት እህት አለሜ ግን እይቸኮልሽ ነው ማሬ

  • @Tiringokonjo
    @Tiringokonjo 7 ปีที่แล้ว +2

    Thank you mamaye

  • @zahraaliali8483
    @zahraaliali8483 7 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን በርች!

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን

  • @aresimakidiset3822
    @aresimakidiset3822 6 ปีที่แล้ว

    Betam yameral belugne belugne yemil dulet akerarebeshim yememechi new berechi Bezu etebekalen

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ እህቴ እኔም ፎጣ ብየዋለሁ አሰራርሺ ተመቺቶኛል አመደግናለሁ

  • @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ
    @ኤደንአድሴቅድስትአርሴማእ 6 ปีที่แล้ว

    አይነፋም አሰራርሽ እጀራዉ ግን በጣም ያምራል

  • @jesussaves6671
    @jesussaves6671 7 ปีที่แล้ว

    short mehonuna akerarebu des yilal. Gin video and sound abro endihed adrgiw. Berchi Gobez

  • @yaienayaienayaienayaiena5175
    @yaienayaienayaienayaiena5175 7 ปีที่แล้ว

    Yhodeqa ylshew ? Ywatet anjet letei flegsh new? You dult aseraresh tekekl new ! Tank you.

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      Yaienayaiena Yaienayaiena th-cam.com/video/oP8rj08XqVk/w-d-xo.html

  • @rase5547
    @rase5547 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @khalimahrahmah8038
    @khalimahrahmah8038 6 ปีที่แล้ว

    ጨጎራና ጉበት ማለት ቸግሮሽ ነውወይስ ሲጀመር በጅ ነውእሚከተፈው ሁለተኛ ጭምርምር ምኑም አያምር

  • @idvkgepwdhtf4860
    @idvkgepwdhtf4860 6 ปีที่แล้ว

    Er Lash Endi Aynet Yadulet Aserar Alwkim Menaw Betayewo

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 6 ปีที่แล้ว

    እሮ እንደዝህ አይደለም እሚሰራው ቅደም ተከተል አለው አበሳሰል ልስይ ደግሞ ሆዲ እቃ አይባልም ጨንጋር ነው

  • @ዙዙየናቶናፍቅይ
    @ዙዙየናቶናፍቅይ 7 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @hanazeleke1501
    @hanazeleke1501 4 ปีที่แล้ว

    besmam min gud new???

  • @ikramomar3956
    @ikramomar3956 7 ปีที่แล้ว

    እነመስግነለን ቀጥይበት

  • @سعودسعود-ق8ي
    @سعودسعود-ق8ي 2 ปีที่แล้ว +1

    Wwwwwww

  • @fatumaahmad3895
    @fatumaahmad3895 6 ปีที่แล้ว +2

    ህህህህህህ ስብለሽ ጨማመርሽው እደመዳም ምግብ

  • @seblemesfin7043
    @seblemesfin7043 ปีที่แล้ว

    ድሎት መጀመሪያ 2ፍንካች የምትሆን ነጭ ሽንኩርት ከ1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት ጋር ጠበስ ታደርጊያለሽ ከዚያ ጨጓራውን ትጨምሪያለሽ የጨጓራው ውሃ በደንብ ምጥጥ ሲል እሳቱን በደንብ ቀነስ አድርገሽ ስጋና ጉበት ጨምረሽ ቶሎቶሎ ካዋሐድሽ ቦሀላ እሳት ሳትጨምሪ ቀጣይ ግብአቶቹን ጨምረሽ ታወርጂና ፍርጅም ብታስገቢው ቀጣይ እያሞቅሽ ትጠቀሚያለሽ ምንምአይነት ውሃ አያመጣም ጣእሙደግሞ ለየት ያለ ነው በዚህ መልኩ ሞክሪው

  • @hananjeylan2032
    @hananjeylan2032 7 ปีที่แล้ว +4

    Thanks

  • @rore1445
    @rore1445 5 ปีที่แล้ว

    ሁሌ ጎበዝ ነቴ ከሰው ስታት ከብራት ዝጋት አይጣፋም እህቴ ከእቅርታ ጋ ይቃርሻል

  • @fatmaalketbi4089
    @fatmaalketbi4089 6 ปีที่แล้ว

    Ere mednew yekrshal mamati eshe hod dulet edzi

  • @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc
    @Bhfghhgbbggghitctetujnbcdedc 4 ปีที่แล้ว

    Is it good job 👍

  • @zamzamzamzam8964
    @zamzamzamzam8964 5 ปีที่แล้ว

    አዩ ዩሄ እንኮን አልተዋጠልሸም

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ
    @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ 7 ปีที่แล้ว

    የኔማር ምራቄን አስዋጥሺኝ
    እጂሺ ይባረክ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ :) እሺ አመሰግናለው

  • @emebettesfaye8556
    @emebettesfaye8556 7 ปีที่แล้ว

    አሁን በአገኘሁት አልኩ አመሰግናለሁ

  • @mekonnenalemahu4180
    @mekonnenalemahu4180 5 ปีที่แล้ว

    በናትሽ ዱለቱን እኮ አበላሸሽው:: ማነው ይህንን ሙያ ያስተማረሽ?

  • @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ
    @ረውዳእንድሪስረውዳእንድሪ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ባለሙያ ነሽ አጅሽ ይባረክ ቀጥይበት ግን በጣም ጠፋሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      ረውዳ እንድሪስ ረውዳ እንድሪስ እሺ አመሰግናለው
      እና ቶሎ ቶሎ ለመምጣት ሞክራለው

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA 3 ปีที่แล้ว

    በሪቺ ዉዴ ሰብ ላይክ ደምሪኝ

  • @ሮሐማነኝ
    @ሮሐማነኝ 7 ปีที่แล้ว

    tebarki ehetachin slmelkam tetenashi enamsgnalen

  • @ሣምሪየናቷናፋቂ
    @ሣምሪየናቷናፋቂ 6 ปีที่แล้ว

    እዴት ነው ዛሬ የደከመሽ ትመሥያለሽ

  • @seadazewdu8906
    @seadazewdu8906 6 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ

  • @meremaseidmeremaseid8221
    @meremaseidmeremaseid8221 7 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት

  • @abigiyachakebo9238
    @abigiyachakebo9238 7 ปีที่แล้ว

    ere dulet endezi aydelem miseraw setyo.....

  • @الحمدالله-ص9ه5ذ
    @الحمدالله-ص9ه5ذ 7 ปีที่แล้ว +4

    እናመግናል የጧት ቁርስ አሰራር አሳይን ከፍርፍር ለየት ያለ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว +4

      ام نحيت النحاوي እሺ

    • @قشقوشهعلده
      @قشقوشهعلده 7 ปีที่แล้ว

      yidanekush sade የጎመንክትፎአሠራርአሣይንማር

  • @cbsbc6870
    @cbsbc6870 6 ปีที่แล้ว

    አሰራርሺ ሲስጠላ ሆድ እቃ ምድነዉ

  • @abelove
    @abelove 6 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ኮንፊዴንስሽን ሳላደንቅ አላልፍም. በተረፈ ምግብ አሰራር. አትችይም ለሞራልሽ ያክል ጎበዝ ነሽ. የስጋ አይነቶችን ወይም ስሞችን አጥንተሽ ነይ ጨንጏራን. ፎጣ. ኩላሊትን የሆድ እቃ እያልሽ አታደናግሪን

  • @yemam5609
    @yemam5609 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን እኔ እደዝህ አልሰራም ኧሯ

  • @taibamohmmed1265
    @taibamohmmed1265 7 ปีที่แล้ว

    ማሽ አላህ

  • @ሰላምሰላምሰላምሰለምለሀገ
    @ሰላምሰላምሰላምሰለምለሀገ 4 ปีที่แล้ว

    ተይብማማየ እንዲህ አይደለም

  • @henochgetnet6798
    @henochgetnet6798 4 ปีที่แล้ว

    Yese bege mektefe alebete

  • @tseganeshmengstaab4200
    @tseganeshmengstaab4200 7 ปีที่แล้ว

    Gobez yen ehet demo enjera agegager asayin U,S,A kalesh

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      Tseganesh Mengstaab አመሰግናለው
      እሞክራለው ግን አሁን ያለውት ኢትዮጵያ ነው

  • @አላህንአስታውስባለህብትቦ
    @አላህንአስታውስባለህብትቦ 7 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 5 ปีที่แล้ว

    እርጎ አስመሰልሽው ሁሉንም ጨምረሽ

  • @ahmedmuhia8549
    @ahmedmuhia8549 6 ปีที่แล้ว

    ማር ልገርሽ እርግጥ ሙያ አለሽ ቢሆንም ግን ይህ ዱለት ሳይሆን ሲያውትም እነማዳም እሚሰሩትን እቁላል ነው እሚመስለው ወላሂ ዱለት አሰራር እደዚህ አይደለም ለማንኛውም አብሽሪ

  • @chggghyy8562
    @chggghyy8562 7 ปีที่แล้ว +1

    ከሁሉም በፊት ጨጐራው መብሰል አለበት

  • @كمليا-ض5ز
    @كمليا-ض5ز 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻአላህ
    አላህ ይጨምርልሽ እህት

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      كمليا ካምላአ ወልዩ አሜን

  • @mesafint44
    @mesafint44 5 ปีที่แล้ว

    መጥኔ ለአንቺ ጨጓራውን ሳትፍቂ ፈጭተሽ ሰራሺው ይህን በልተሽ ፈርስ ፈርስ ማግሳትሽ ጥርጥር የለውም።

  • @ኢሥላምነውሂወቲጀነትነውም
    @ኢሥላምነውሂወቲጀነትነውም 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህት

  • @ያቄንየጆሲ-የ2ሸ
    @ያቄንየጆሲ-የ2ሸ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ሲስቱ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  7 ปีที่แล้ว

      ያቄን የጆሲ እኔም አመሰግናለው

  • @samiranuruy536
    @samiranuruy536 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ነው ቆንጆ እጁሽ ይባርክ

  • @ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ
    @ፈጡማብንትኢስለምእስለምነ 7 ปีที่แล้ว +2

    100 ምያ ምያ ጎቦዝነሽ ማሸ አላህ በዝዉ ቃጥይ በት

  • @ብንትሙሀመድ-መ9ቘ
    @ብንትሙሀመድ-መ9ቘ 7 ปีที่แล้ว

    ከልብ አመሠግናለሁ ማር እንጀራም ናፍቆኝ ነበር በሰበቡ አየሁ

  • @aziiz5962
    @aziiz5962 6 ปีที่แล้ว

    haraf naw kanjo

  • @amist5kifilliqequlinhhsk490
    @amist5kifilliqequlinhhsk490 7 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

  • @troyward9997
    @troyward9997 7 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ እህቴ ከተፈጠርኩኝ እንደዚህ ሲሰራ አይቼ አላውቅም በጅ ቢከተፍ አሪፍ ነው
    ከዛ መጀመሪያ ጨጓራው ለብ ብሎ ውሀው ይጠላል ከዛ ደቅምቅ ሽንኩርት ጨጓራ ጉበት ስጋ ብቻ የተዘጋጁትን በተራ በተራ ይጨመራሉ ፍርፍር ማለት አለባቸው ኮረሪማ ሚጥሚጣ ቃሪያ ቅቤ ይጨመርና ጨው እፍፍፍፍፍ ምን ልበልሽ

  • @taibamohamed4163
    @taibamohamed4163 7 ปีที่แล้ว

    betam yamral enamesagnaln
    tankiw ehtachin