የበግ ላት ድብቁ ሚስጥር እና ጥቅሞቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ค. 2022
  • #የበግብላት አነጣጠር # የበግ ቅቅል አሰራረ#ሞራል #Samira M # የበ ሞራል እንዴት እናንጥራለን
    #በግ# የበግ ጭንቅላት መርቅ#/የበግላት# የበሬ ስጋ
    Ethiopia # Food
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 268

  • @MARAKlYE
    @MARAKlYE 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ ዋው በጣም ሀሪፍ ተሞክሩ ነው በርችልን እናመስግናለን እንሞክራለን እኛም🎉

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አሪፍ ትምህርት ነው እንሞክረዋለን 🎉🎉🎉

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 8 วันที่ผ่านมา

    አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ነው ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራም ነው የምትሰሪዉ ሞክሩት ቤተሰብ ይጠቅማቹሀል አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 8 วันที่ผ่านมา

    አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለምወለቹ ጀሚአን በጣም አሪፍቆይታ ነበር ወላሂ መርጥሀሰብነው አብሺሪ በርቺወዴ❤❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 7 วันที่ผ่านมา

    አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመህራባ እህታችንን ኘእንኳን ደህና መጣሽ አራፍ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን እኔ ጥቅም እንዳለዉ አላቅም ነበረ እናመሠግናለን አሪፍ ቆይታ ነበረን

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጣሸ ዊው በጣም ቆንጆ ልዬ ነው የሚጠቅም ቪዲዮ ነው ያቀርብሸልን እናመሰግናለን እህታችን

  • @Tezatatube
    @Tezatatube 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የሰሚራ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውውው አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርችልን

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሚራዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ!
    የበግ ላት እኮ ሰዉ መመገብ በጣም ይፈራል ብዙ ሰዉ ያስወግደዋል ይገርማል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ እጅሽ ይጣፍጥ ይስለሙ የዲኪ የሚያቁትን ማሳወቅ ምልካምነት ነው አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ

  • @user-lb4cl7rq8p
    @user-lb4cl7rq8p 7 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ የበግ ላት እንዲህም ጥቅም አለው ማለት ነው ሲጠበስ በጣም ያምራል ከለሩ ልዩ ነው

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 2 หลายเดือนก่อน

    አሰ ወራ ወበ ማሻአላህ ነው በጣም ጠቃሚ የሆነ ፕሮግራም ነው የሰራሸዉ በርች ሞክሩት ዉጤቱ ጥሩ ነው አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሚራዬ የሚገርም ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው። በአሁን ግዜ በዚህ መንገድ የሚ5አቀም ያለ አይመስለኝም። በድሮ ግዜ አያቶቻችን ይጠቀሙበት ነበር። ስላስታወሽን እና ስላሳየሽን ምርጥ ስራ እናመሰግናለን።

  • @user-nu6je6ce1n
    @user-nu6je6ce1n 9 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላም ድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ ማሻ አላህ ሰሙየ በጣም ቆንጆ የሆነ አዘገጃጀት ነው ውዴ በርች ቀጥይበት

  • @kwser942
    @kwser942 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአላህ እኔ ግን አልጥለውም እንደ ችብስ ሩዝ ጋር ይበላል በጣም ይጥማል

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ የበግ ላት መዳኒት ነው እናመሰግናለን እህታችን ስለነበረን ቆይታ በሌላ አስተማሪ ቪድዮ እንገናኛለን ኢንሻአላህ❤❤🎉

  • @user-xp4hu6ox3p
    @user-xp4hu6ox3p 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙሊኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ወዴ እኮን ሰላም መጣሺ ማሻላህ
    በጣም አሪፍ አሰራር ነወ አወ አገራቺንዩሰራል
    ወጪ ግን የጥሉታ ሲምር ደግሞ በርቺ❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabeher yimesgn ehite Selam lachi yihun ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet waw betam konjo zede new wude enamesgnalen ❤❤❤🎉❤❤

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 10 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንወሳህለን እካንደህና መጣሽ ውድእህታችን በጣም አሪፍስራ ነው ባድስስራሽ እጠብቃለን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @adona16
    @adona16 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰሙዬ በጣም ምርጥ የየላት ጥቅም እና የላት ዘይት አወጣጥ ነው አረቦች ለመግብ ማብሰያነት በተለይ ለሩዝ መስሪያነት ይጠቀሙታል እናመሰግናለን ሼር ስለደረግሽን❤

  • @3MeeryChannel3487
    @3MeeryChannel3487 10 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ይበግ ላት ነው ጡሩ ነው ያንጠርሽው ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን በሌላ ቢድይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ በረቺልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @toltutube4319
    @toltutube4319 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላህማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም ጥሩ አሰራር በጣም እናመሰግናለን በርቹልኝ ላይክ❤❤❤❤❤👍👍

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 8 วันที่ผ่านมา

    Wow ejishe yebearek seleam leanchi yehune ehtea enqwean dehnea meteashi selemeteashi desi belogneal teru gezea neberen berchi lea hagereachine seleam fikere yesten

  • @AsnuTube
    @AsnuTube 10 หลายเดือนก่อน +1

    Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wow bayye baredaa hin ulfatu yeroo nyatamu

  • @firewotsalamon
    @firewotsalamon 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa ❤❤

  • @saadi659
    @saadi659 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም opava አሪፍ መገነ ያሳየኛል ቁጥር የሌለው የበግ ጭራ ነው አካሄድ ነው ብሎ አስቀምጦ ምግብ ስሩበት እንሎታለን ስለነበሩ ውጭ የማውቀው ነገር አሳየሽኝ በላሽ እውነት ቂቤ ይመስለኝ ነበር ለምንድንነው በአንድነት የሚለውን አለሁ እኔ ያለ አንቺ ጥሩ ነገርን ያሣየችና እናመሰግንሀለን በጣም በጣም አሪፍ ነገረ ዐሳየችን ነው በጣም ጥሩ ነው ያላየሁትን ማወቅ ፈጣ

  • @ASHOO738
    @ASHOO738 10 หลายเดือนก่อน +1

    Bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii bayyee Namaatii tollaa jabaadhu akkumaa kanan

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሰሙዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ የላት ጥቀም ገላለፅ ነው በጣም ገራሚ ነው ከትሽ አጥበሽ አብስለሽ ዘይቱን(ቅባቱን)አውጥተሽ እንደ ዘይይት አጥልለሽ የተለያዩ ቅመሞች ጨምረሽ አዘጋጅተሽ ለመግብ ማብሰያነት መጠቀም እንደ ምንችል አስተምረሽናል❤እናሰግናለን❤

  • @lucytube1379
    @lucytube1379 7 หลายเดือนก่อน

    ሰምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ዋው ሰሙዬ ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነው እናመሰግናለን ይሄንን የመሰለ ብዙ ጥቅም ስላጋራሽን በርቺ ሌላም እንጠብቃለን 🎉🎉🎉🎉

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 10 หลายเดือนก่อน +1

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu baayee namati tolaa galatomii nuf qoduu keetif ogeti koo galatomii wow ❤

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 10 หลายเดือนก่อน

    አቤት ሞያ አቤት አሳብኮ የመዳም
    ቅመምጋር ነዉ ዋዉዉ በጣም እናመሠግናለን ቆጆ ነዉ በርቺ አላቅም ነበር እስከዛሬ በጣም አሩፍ ነዉ በርቺ❤❤❤

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለመሊከለም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ሰሚራየ❤ ወአው መሻአለህ ተበረከለህ አብሺሪ በርቺ ቀጥይበት❤❤

  • @user-wp4xw8ff2n
    @user-wp4xw8ff2n 2 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ እህት እደትነሽ አህለን ወሣህለን እንኮን ደህናመጣሽ ሁቢ ማሻአላህ ባሀሞያ በርች ሀቢበቴ ቆጆነው ቡዙእንጠብቃለን ወደፉት

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 10 หลายเดือนก่อน +1

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam feker yisten Arif new berchlegn yene gobez

  • @eshelove
    @eshelove 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling yene mar enkan dane metesh yene mar awo enda zayet new meteqamut yene mar nitsu new ezgeber amalka hagerichan selam aderigelen

  • @zorthodox1104
    @zorthodox1104 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ሀገራችን እናቴ ማንኛውንም ሞራ በእንደዚህ መልኩ ታነጥረው ነበር እዚህ ሀገር መጥቼም አንድ አሮጊት ዘይት አትጠቀምም ይህንን ነው እኔ ብዙም ጣዕሙን አልወደውም 😂

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም አለይኩሞ ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ አህሌን ሠሚርየ እንካን ደህና መጣሺሸባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ አገርችንንን ሠላም ያርግልን መሻአላህ በጣም ቆንጆ ናው እናመሠግናለን ውዴ

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ሳምሪ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ገራሚ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን🙏🙏

  • @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse
    @MULUDEMSeMULUDEMSemuludemse 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳሜራየ የኔመለካመሰው እንኳንደህናመጣሸ እህቴ ሰላየሁሸ ደሰበሎኛል ዋውውው አሰራርሸ የእውነት በጣም ያምራልየኔውድ ባለሞያሴትነሸ የኔቆንጆ በርችልኝ ቅጥይበት ❤❤❤

  • @user-es5kf6ir8j
    @user-es5kf6ir8j 4 หลายเดือนก่อน +1

    Mn yahl new miwesedew be ken

  • @rahmatube1628
    @rahmatube1628 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን አላህ ይስጠን በርቺ

  • @user-ug1wf3vb3t
    @user-ug1wf3vb3t 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዛ ወንድ እንዴት ያለ ሽፋን በደህና ማጣሽ አሪፍ ቆይታን በራ ቆንጆ አሰራር ነው በርች የበለጠን ጠብቃለን የኔ ባለሙያ አንደኛ ጀግና እኔሽ

  • @zinatube
    @zinatube 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰሙዬ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔ እንዲህ ሲደረግ አይቼ አላውቅም እንደውም የበጉን ላት ጥብስ ከመጥበስ ውጭ ለሌላ ነገር አስቤው አላውቅም. እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽን ❤❤❤

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 8 วันที่ผ่านมา

    Slamesh Ybeza.Yrn Wed Enkan Dhuna Metash Aref New Esek Enmekeralen Berechvbetshal Sera Entbekalen Slam Lhugerachen Yhun Amen

  • @ogummaaharkaa6642
    @ogummaaharkaa6642 10 หลายเดือนก่อน +1

    Nagaan waqayyoo sif haa baya'aatu anaa dhufuu baga dhuftee samiraa koo wowow dhugaa heduu bareedaa ishii harkii kee fayyaa haa argaatuu

  • @user-lp7kd9bl4b
    @user-lp7kd9bl4b 9 หลายเดือนก่อน

    ሰሙቲ ማሻአላህ ተባረከረህማን"የኔ ባለሙያ ትለያለሽ በዚህም ላይክ

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v ปีที่แล้ว

    አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚል ቆይታ የበግ ላት መዳኒት ነው በለዋል

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ የበግ ላት እንዲህም ተደርጎ ይሰራል አሪፍ አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ሞያሽን ብር ስላደረግሽልን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ አዎ አገራችን ኮ በስነስርአት ትኩሱን እንደቁርጥ ይበላል ብዙ ጥቅሞች አለው አንቺ ደግሞ ቆንጆ አርገሽ አንጥረሽ በንፅህና አዘጋጅተሽ ከነጥቅሙ አስቀምጠሽልናል እናመሰግናለን ❤❤👍

  • @Rahemitube
    @Rahemitube 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ የኔ ባለሞያ ማሻላህ አዉ በዙ ጥቅም አለዉ አረቦች ይጠቀመታል እኛሽ ልባችንም አይችለዉም😂😂

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 7 หลายเดือนก่อน

    ስሚራዬ ውዴ. ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን ሰላም መጣሽ. የበግ ላት ልክ ነሽ ብዙ ጥቅም አለው ብዙ ሰው አያውቀትም እውነት ነው ጥቅምን ስር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤❤

  • @rabia7574
    @rabia7574 ปีที่แล้ว

    ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته احد ومرحباበጣም ቆቆንጆአሰራር ነው እናመሰግንለን የሚሰራቸው ቢዶውች ሁሉ አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለ

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰሚራዬ በግ ላይ እንደዚህ እንደሚጠቅም አላውቅም ነበር ደስ ይላል በጣም ዘይትን ያህል ነገር ከበግ ላት እንደዚህ ይወጣል ብሎ ማን አሰበ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 7 หลายเดือนก่อน

    Wow yemgerm sera new zeyet new yemselu betam konjo new teru zeday new koye mukerualu yemgerm new wedjualu enamsegnaln share seladerkeshn

  • @zuzutube4959
    @zuzutube4959 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሠላም አልይኩም ውራህመቱሊሂ ወበርካትህ ሠላም ለሁላችንም በጣም አሪፍ ነው በርች ሠላም ፍቅር ለሀገራችን አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግ ልን ያርብዋው ማሻ አላህ ባለሞያ ነሺ በርቸ

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ጥሩፀ ነው ይሄ ሸሀም በለተይ ለሩዝ ዋው ነውውውው👍👍👍👍👍አንዳንዶቹ ይጥሉታል ግን ይጠቅማል ብለዋል አሉ ነው"ለማንኛውም በርቺ ሼር ላይክ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰሚራዬ ! የሚገርም ነው ! ይህ ሁሉ ላት😂 እንዴት ፍት እንደሆነ እኮ ! ልክ እንደ ሚነጠር ቂቤ መሰለ እኮ! በደንብ ነው አንጥረሽ ያዘጋጀሽው። በአሁን ጊዜ ማን እንደዚህ ሰርቶ ይጠቀማል። አንቺ ጎበዝ ነሽ የእናቶቻችንን የአያቶቻችንን ሙያ ይዘሻል።

  • @sofiaendris500k
    @sofiaendris500k 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እኳን ሰላም መጣሽ ማሻከላህ የኔ ባለሞያ አሪፍ የሞራዋው አሰራር ነው በጣም ቆጆና ቀላል አሰራር ነው በርች ቀጥይበት ባለሽበት አላህ ሰላም ያድርግሽ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA ปีที่แล้ว +1

    ውውው በጣም ነው 😂 የምወደው የምር ከስር ከስር ነበር እምበላው በተለይ ሲደርቅ ውይ ከባድ ነው ሲጣፍጥ ብል አፊያ 😂 ለሌላም ነገር ይሆናል ብቻ ከባድ ነው በርች ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽውደ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን ❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube 10 หลายเดือนก่อน +1

    😮😮ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው በጣም ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ውድ በርችልኝ ውድ

  • @yebrhwatatretub4928
    @yebrhwatatretub4928 10 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ
    በነገራችላይ የበግ ላት በርካታ የጤና ጠቀሜታ አለው ዉብ የሆነ ቪዲዮው ነው እናመሰግናለን እህት አለም
    ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ምድር ያርግልን ❤❤❤

  • @habitayetubi
    @habitayetubi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም አሪፍ አሰራር ነው አመሰግናለሁ

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ዋው አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን

  • @nurabentbaba
    @nurabentbaba ปีที่แล้ว

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባራከቱህ አህለን ማሻአላህ በጠም አርፍ ቆይታ ነበር ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለኢምዬ ኢትዮጲያ ዋዉ አርፍ ቭድዮ ነው 🎉❤

  • @user-or7zb6jz3x
    @user-or7zb6jz3x 7 หลายเดือนก่อน

    Asalamualeyekum warahamatulh wabarakatuh bagaa nagyan dhuftee bareeduu too jabaadhuu wow Mashaallaah Mashaallaah ❤❤

  • @mesimekdi
    @mesimekdi ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ቆንጆ አዘገጃጀት አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኛ ባለሙያ ብየሻለሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 10 หลายเดือนก่อน

    Aselmlkum wrhimtulhe wbrkatu mashallh mashallh batam arefi aserar new baktay batay batshal video eskmnegenagn mlkam geza

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላም ስሞዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ካወቅሽው ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን ደስ የሚል አስራር ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ባለሞያ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @messitube1
    @messitube1 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ቆንጆ እያ አስተማሬ ቢድ ነው የበግ ላት አነጣጠር አሰራር ነው የምታውቂውን ስላሳወቅሽን እናመሰግናለን በርች ቆንጆ ቆይታ ነበር በሊላ ቢዶ እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @abumasudetube291
    @abumasudetube291 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለይ ወባረከቱህ ማሻአላህ በጠም አርፍ የቅቤ አሰራር ነው ቀጥይበት😮

  • @Mulu-up7pt
    @Mulu-up7pt 7 หลายเดือนก่อน

    ሰሚራየ የኔቆንጅ እንኳንደህናመጣሸ ሰለመጣሸደሰበሎኛል የኔለዩእህት ዋውውው ሲያምር አሰራርሸ ለክእንዳሀገራችነው ላቱሲያምር ባለሞያሴትነሸ የኔቅመም እናመሰግናልን ሰለነበርን ቁይታ በርችልኝ የምውድሸ

  • @ummiiammaarii
    @ummiiammaarii 9 หลายเดือนก่อน

    Assalawayku warahmatullahi wobarakatuhu welcome bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu mashallah mashallah ❤

  • @NatureLovers-2
    @NatureLovers-2 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ደህና መጣሽልን ውዴ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላምና ፍቅር አንድነት መተሳሰብ ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር የማላቀውምን ተምሬበታለሁ ከልብ እናመሰግናለን

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽልኝ እህታችን እንዲሁም ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሰላምናብጤና እጥፍ ድርብ ይሁንላቹ ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን m

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን በሰላም መጣሽ ሰሞዬ መሻአላሀ ወይኔ ቅባቱ ልብ ይከዳል ሰሞ 😅 ጎበዝ ነሽ በርች❤❤❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህታችን አለን አለን አሳምርሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባርክ አሳምርሽ ነው የሰራሽው እናመሠግናለን በርችልን አምላክ አገራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ደስ እሚል አሰራር ጎበዝ ጎበዝ በሚለው በርች ቀጥይበት🎉🎉❤❤ሰላም ፍቅር ለሃገራችን ይሁንልን በያለንበት አምላክ በቸርነቱ ይጠብቀን🎉❤

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 ปีที่แล้ว

    የክርስቶስ ሰላም ፀጋን የተመላሽ እንድናመልከው ያደረገውን ያደረገውን እግዚአብሔር የተባለው መሬት ነው በጣም በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው በጣም ሀሪፍ ነዉ አሰራር ስለ ሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ የሀገራችን ሲገቡ ስለእዉነት በጣም ነው አገሬ ናፈቀኝ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሕታችን ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልሽ እንኳን በሰላም እና በደሕና መጣሽ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው ዋው ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dina_9732
    @dina_9732 10 หลายเดือนก่อน

    🎉❤❤ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን

  • @yenutube21
    @yenutube21 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ ይላል ሰለ አካፍልሽን እናመስግን በርችልን ምርጥ አስራርሽነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ የኔ ባለ ሙያ በርችልን ስለ ነበርን ቆይታው እናመስግናለን በሌላ ቪዲዮም እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃልን በርችልን

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን በጣም አራፍ ነገር ነው ያሳይሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @yenantw21
    @yenantw21 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ውዴ እንኳን በሰላም መጣሽልኝ ።
    ዋውውውው ነው እኔ የበግ ላት እኔደዚህ ሲሰራ አላየሁም የቻለ ሰው ግን ጥሬው አሪፍ ነው ይላሉ ።💕💕💕💕
    እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 10 หลายเดือนก่อน +1

    የበግ ላት ኦ ለካ እንዲህም እንደ ቂቤ ይጠቅማል እንኳንም አሳየሽን thank you for sharing እህቴ በሌላ ሞያዎችሽ ጠብቅሻለሁ በርቺ ሰላም ፍቅር አንድነትና መተሳሰብ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ለህዝቦቿ ይሁን

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም እናመሠግናለን
    የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ
    ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነዉና በርቺ
    ብዙ እጠብቃለን ካች በቀጣይ ቪዶወ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @user-yy9hy5nk2r
    @user-yy9hy5nk2r ปีที่แล้ว

    ስላም ወድ የግረልጀ በረቸልኘ የበግ ላት አቱጰያ አየበላም እዚህ የበላል እረጉደ መሄ ደ ብዙ ያ ሰየል እናተ ለማን ኘዉም በጣም ደስ የላል አሰረረሺ የምረል በረቸ

  • @weloyewatube
    @weloyewatube ปีที่แล้ว

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህታችን እንኳን ደህነ መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው የበግ ላት ቡዙ ጥቅም አለው እናም እናመሰግናለን ስላሳይሽንን ግን ይሸታል እንጅ ቆንጆ ነው

  • @user-ex4fd3zy7w
    @user-ex4fd3zy7w ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ አራፍ ዘድነዉ በረች ይህን ጠቅም አላዉቀዉም ነበር አናመስግናለን ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን ወቶ ተመቅርት ይጠብቀን

  • @AmiinaShow
    @AmiinaShow 7 หลายเดือนก่อน

    Asalamu waleykum waramatullah wabarakatuu Baga nagaa dhuftee ittii fufi ammaasii halumaa kananii hedduu namaa toluu harkaa fayyaa argadhuu

  • @AMIR465
    @AMIR465 2 หลายเดือนก่อน

    Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii

  • @wollo-tube2032
    @wollo-tube2032 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ነው ጎበዝ በርች ቀጣይ ከዚህ የበለጠ ይዘሽ ነይ በጉጉት እንጠብቃለን እናመሰግናለን ሰላም እና ፍቅር አንድነት ለሀገራች ይሆን ዘንድ ዱዓ አድርጉ

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 10 หลายเดือนก่อน

    Ezgeber yemesegen selamesh yebezaling enkan dane metesh yene mar wow batem yememer zeyita masel yene msr sila akafeleshen kalibe enmasegenelen

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu ปีที่แล้ว

    አሰላሙ,አለይኩም,ወራህመቱላህ,ወበረካትሁ,አህለን,ዉድ,ጓደኞቼ,እንኳን,ደና,መጣችሁ,የነበረን,ቆይታ,በጣም,ጥሩ,ነበርመሻአላህ አሪፍ አስራርነው።
    ቆጅነው እማ😘👌👍✅✅

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰሚራዬ የሚገርም ነገር ነው ያሳየሽን እኔ የበግ ላት ብዙ ግዜ ጥሩ አይደለም ሲባል ነው እምሰማው እንጂ እንዲህ በዚህ መልኩ ለጥቅም ሲውል አላየሁም ይገርማል እናመሰግናለን

  • @dbreroha
    @dbreroha 10 หลายเดือนก่อน +1

    Selam selam selam lezhe bate edate neshe enkuan dena metashe selam lehgerachn ylakln ere mdenw yemnayew betam yasaznal behgerachn yalewn mejra lakln becha beru hayle ye egzabhar nw

  • @adanuutube3411
    @adanuutube3411 7 หลายเดือนก่อน

    Bagaa nagaan dhuftee bareduukoo welcome wowow Wowow bayee namaattii tolaa nyaanii atii godhaa jirtuu nyaaamii ittii fufuu

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 ปีที่แล้ว

    አሠለሙ አሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካሁት ዉድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዊ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን ዋዉዋዉ የኔ ባለሞያ ❤❤❤

  • @ethio140
    @ethio140 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ኡኡኡኡ የበግ ላት ቅባቱ አያድርስ ነው በጣም ቅባት አለው ግን ድርቅ አርጎ ከጠበሱ በጣም ይጣፈጣል አርፋ ነው በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ❤❤🎉🎉

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 10 หลายเดือนก่อน +1

    የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልን አላቅም ነበር በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @Yefikirbet
    @Yefikirbet ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላምሽ ይብዛ ማማዬ በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው እኔኳ ሺታው ይደፋኛል በርቺ ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለምግብ ይጠቀሙታል እኔቤት ግን በእሱ የተሰራ ለት እመጥበኽ ለመግባት አልችልም ይቅር ይበለኝ አሏህ 🌹🌹🌹🌹

  • @adonitube9354
    @adonitube9354 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ እህቴ ላት እንደዚህ ሲሰራ አይቼ አላውቅም ነበር አሁን ተረድቻለው እናመሠግንሻለን በርቺልን