በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ የቤተሰብ ጨዋታ በመንግሥት ባለስልጣናት 😅 በጥራት የተቀረፀ ሙሉ ጨዋታ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.8K

  • @selam6991
    @selam6991 ปีที่แล้ว +41

    የሰላም አባት እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 ปีที่แล้ว +28

    ጌታቸዉ ረዳን ስይዉ ዝም ብሎ ያስቀኛ😂

    • @Meazi-g3z
      @Meazi-g3z 7 หลายเดือนก่อน +1

      😂የፈረሰ ጎታ

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Ende lemn😊

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      ​@user-pg5l u8nl3d ebet

    • @TeshomeGetahun-g5h
      @TeshomeGetahun-g5h 5 หลายเดือนก่อน

      Awe,Gech,des,yilegnal

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 ปีที่แล้ว +39

    አላህ ሀገራችንን ሠላም ሆኖ በፍቅር በደሥታ ባዲነት እምንኖር ያርገን ያርብ

  • @ሁለምነገርያልፋል
    @ሁለምነገርያልፋል ปีที่แล้ว +8

    እናተ እዚህ ተቀምጣችሁ ንፁሀንን እያስገደላችሁ እያሰቃየችሁ አላህ ይፍርድባችሁ እናተ ባለስልጣኖች ሁላችሁምሀገራችንን ለማፍረስ እየሰራችሁአላህይነላችሁ ያረብ

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha ปีที่แล้ว +44

    እባካችሁን ወኖቼ እርሱ ምን ያደርገን ? ለችግሮቹ ሁሉ የየራሳችንን ሃላፊነት ልንወጣ ይገባል እና በዚህ አዲስ አመት እንኳን አስተሳሰባችንን በቅንነት አድሰን በየ እምነታችን ፈጣሪን መጠየቅ ይገባናል ስለእግዚአብሔር ብላችሁ ስድብ የሰይጣን ነው!!!

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 ปีที่แล้ว +6

      ትክክል ለሚገባዉ ዉዴ

    • @ሀመራዊ
      @ሀመራዊ ปีที่แล้ว

      ​@@fatumamehamed3270ሸርሙጣ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว +1

      የጴንጤ አስተሳሰብ

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@rasayifat5726 yes yes 😅😅😅😅😅😅😂

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Lemn bieln ega eymotn adis amet telalk denkoro

  • @SagaleeAfuurawaaመንፈሳዊድም
    @SagaleeAfuurawaaመንፈሳዊድም ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ነጻነት በዚህ ዝግጅት ላይ ብቻ እንደ ስምህ ሳትሆን ስትቀር አይቼህ አሳዘንከኝ። ተሳቀኩልህ በጣም

  • @zeyineb9669
    @zeyineb9669 ปีที่แล้ว +27

    የነፂ ሙድ አያያዝ በጣም ተመቺቶኛል ክክክክ

  • @alialdelfi5598
    @alialdelfi5598 ปีที่แล้ว +3

    የሚጠየቁት ሌላ የሚመልሱት ሌላ ምድረ ዝንጀሮ😂😂

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ፀጥ ያድርጋችሁ እሱ አይቸግረውምና 🙏ነብሰ በላ ሁላ

    • @umunuhኡሙኑህ
      @umunuhኡሙኑህ ปีที่แล้ว

      ፋኖን አላህ ፀጥ ያርገው አልሰማሽም ሙስሊሞችን መርጦ ሲገል ደውይ ሀጀር ቀጥታ

    • @amaamm5799
      @amaamm5799 ปีที่แล้ว

      አሙን

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 ปีที่แล้ว +10

    እዚህ ውጪ ያለነው መርዝ መርጨት ትተን ወደ እግዚአብሔር እንጩህ ስላም እንዲሆ እነሱንም ባለስልጣኖቺ እግዚአብሔር ነው ያስቀመጣቸው ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲታረቀን ስውን በስውነቱ እያከበርን ፈጣሪን መለመን ሁሉም በሱ ነው እና ወገኖቼ ለመግስትም ቢሆን እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ማስተዋልን ያድለው እባካቺው አትሳደብ

    • @TitaLema-bf3yz
      @TitaLema-bf3yz 6 หลายเดือนก่อน +1

      ግማታም ገረድ

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      ​@TitaLe❤❤ma-bf3yz

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Ebetam pente

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam8626 ปีที่แล้ว +57

    በሞሮኮና በሊቢያ የደረሰውን አላህ ሀገራችንን ይጠብቅልን ሁሉም ያልፍል ለኸይሩ መገፋታችን ።

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏🙏🇪🇷

  • @bitanyadisasa347
    @bitanyadisasa347 ปีที่แล้ว +1

    በእግዚአብሔር አሁን እነዚህ ናቸው የሚመሩን 🤭🤭🤭🤭🤭

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว +15

    ፈጣሪ እድህ እደተሰበሰቡ ምን አለበት የተቀመጡበትን መሬት ቢያቀልጠው ህዝብ ከሚያልቅ እነሱን ቀብረን መገላገል😢😢😢😢😢

    • @ematube9407
      @ematube9407 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Kezas 😂😂

    • @Teybabintbamud-vl9dv
      @Teybabintbamud-vl9dv 4 หลายเดือนก่อน +1

      ለሁልም አለህ መልስ ይሰጠል አለህ ፊትሀዊ ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 4 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🙉🙉

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም 4 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ግልግልነበርእኒህውሾች ግን ነፃነት ይሞትብናልጅ😂😂😂😂😂

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ ปีที่แล้ว +20

    ዉሀዉ ቀርቶብን ሠላም ባገኝን😢😢

  • @shibrushibru9163
    @shibrushibru9163 ปีที่แล้ว +40

    አዎን እዉነቱን ተናግረካል ተማሪ ነኝ ያልከዉ ሰዉዬ እንደገና ተጨፍልቃችሁ ካልተሰራችሁ አገራችን መቼም የተማረ አታገኝም

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅😅 yes

    • @yordanosyrga-f9c
      @yordanosyrga-f9c 3 หลายเดือนก่อน

      word by word perfect

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 4 หลายเดือนก่อน +5

    እባካቹ እንፀልይ እባካችሁ እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን አንድ አድርግልኝ

  • @MuhammadFENTAW-u7l
    @MuhammadFENTAW-u7l ปีที่แล้ว +73

    ቺግር የለም ተሣለቁብን ኢሻአላህ ለኛም ተራው ደርሶን እንሣለቅባችሗለን

    • @AlexMoruti-jf2fp
      @AlexMoruti-jf2fp 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ልታመጣ ? ዓይናም ቡዳ ቅጥል በሉ የኢትዮጵያ መልካም ነገር የማይመቻቹ ድኩማን ?

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Yes

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@exMoruti-jf2fp ye aby kit atabi hulu😂😂😂😂

  • @hayatimam231
    @hayatimam231 ปีที่แล้ว +7

    አላህ ሳቃችሁን በለቅሶ ይቀርባችሁ የንፅህ ደም እቅልፍ ይሳችሁ በዱኒያም በአሄራም ምቾታችሁን እጡ አላህ አይቸግረውም😢😢😢😢😢😢😢😢አድ ፍረድ አላህ😢😢😢

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Amin yarebi

    • @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
      @ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 4 หลายเดือนก่อน

      እነዚህ በላወች አላህ ጥርግ ያርጋቸዉ ገዳቸዉ ያላማረ ጨራቆች

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +5

    አረ ምን አለበት እንጂነር ስመኘዉ በኖረ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 አረ ማስታወሻ ስሩለት ግድቡ አጠገብ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd ปีที่แล้ว +2

    እነዚህ አውሬወች እኛንእያፈናቀሉ እነሱ ተቃቅፈው እህ አላህ ይደረስልን በስ

  • @lubabakassaw6057
    @lubabakassaw6057 ปีที่แล้ว +56

    ጉድ ጌታቸው ኧረዳም አለ 😊😊

  • @fixcebeb
    @fixcebeb ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጨረሳቹሁ ባላችሁበት

  • @gghghgghghhj
    @gghghgghghhj ปีที่แล้ว +32

    አህመድ እማ የሚሞተው የሡ ወገን አይደለም የነሡን ሳቅ እያመጣ እኛያናድዳል የኛ ቤተስቦች እዛ በሞት እናመህይወት መካከል በጪቅ ሊልቅሊልቁነው አተቤተሰብህ ሠላምነው በብልፅግና ይጠበቃል ስለዚህ ሌላው ቢልቅምንግድአለህ እሠው እሬሳላይ ሁኖ በደም እየታጠበ ፋኖ ህዝቤን አላስነካም ብሎ ይሞታል አማራክልል በብዙቅርስ እናታራክ ያላት ክልል በሀዘን ተውጣለች ፈልገን ባልተወለድነው ዘር እንታሰራለን እንፈናቀላለን እንገደላለን አላህ በግፍለሚሞተው ወገኔ ይርዳን

    • @redi_tube
      @redi_tube ปีที่แล้ว +2

      አንች ይሄን ያክል ኮሜንት የፃፍሽው እነሱን እያየሽ እሱስ ቢሸቅልባቸው ምድነው ችግሩ

    • @gghghgghghhj
      @gghghgghghhj ปีที่แล้ว +1

      @@redi_tube አላየሆቸውም የነሱሳቅ ስሰማ ወገኔላይ ያለውግፍእና በደልነው ትዝየሚለኝ

    • @kabetube
      @kabetube ปีที่แล้ว +2

      ቢድወውን አትክፈቱ ይሄከቱ ቢድወውን ሳልከፋትነው የኮመትኩትየትአባቱለማኝ

    • @مكيةمحمد-خ4ص
      @مكيةمحمد-خ4ص ปีที่แล้ว

      ዝምበሉ አገር እየተመራች ሳይሃን እያለቀሰች ነው ለምን በጉባ ካልተስጠ አይሰረም ምክንያቱ መንግስትየለም መንግስት ቤነራ ይቆጣጠራል

    • @mohammedithupia9510
      @mohammedithupia9510 ปีที่แล้ว +3

      ​አህመድእኮ ጋላነው. አማራአደለም

  • @محمدقبي-ث9ر
    @محمدقبي-ث9ر ปีที่แล้ว +62

    እንኳን ለዛሬአመት የዛሬሳምት አትድረሱ አላህ ያሳችሁ ያረብ

  • @lindaabebe398
    @lindaabebe398 ปีที่แล้ว +4

    እያረሩ መሳቅ 😂😅😢😢

  • @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
    @የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ ปีที่แล้ว +1

    አላህ ፀጥ ያደርጋችሁ ባላችሁበት አረመኒወች አላህ ይጨርሳችሁ ነብሠ በላወች

  • @mekyamekya
    @mekyamekya ปีที่แล้ว +11

    አማራው ጀግንነቱ❤❤❤❤❤❤

  • @Minaeeeeeee
    @Minaeeeeeee ปีที่แล้ว +2

    አይ ሀገር በጂል ስውቺ እየተሳቀብሺ. የዋህ ስወቺ ሲሞቱብሺ ጌታቸው እርዳ እኳን አገቱን ቀና አርጎ ወበር ላይ ከነሱ ጋር ሲሆ ያላህ ላማራ ህዝም ስላም አስፍንላቸው

    • @vftygyyi4799
      @vftygyyi4799 6 หลายเดือนก่อน +1

      ቆማጦች ተንጫጩ

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 ปีที่แล้ว +85

    ወይኔ እዳለ ሰብስቦ እዛው ውሀው ውስጥ መጨመር ነበር😢😢😢

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 ปีที่แล้ว +1

      በጥም

    • @KimoKok
      @KimoKok 7 หลายเดือนก่อน +3

      Ere netsin tewulin kkkk

    • @YeshimebetWorku-q8w
      @YeshimebetWorku-q8w 7 หลายเดือนก่อน +1

      ከኮሜንቶች ሁሉ በጣም ያሳቀኝ ታየኝ እኮ አብጠው አብጠው ሲንሳፈፉ

    • @tesfaneshyekedyalehg7897
      @tesfaneshyekedyalehg7897 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@KimoKokesun ma man yektewal ende esu mn arege😂😂

  • @MessiHabte-rq2yl
    @MessiHabte-rq2yl 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርማችሁ ባለስልጣናትን አትሳደቡ ይላል ማንም የዘራውን ያጭዳል ይልቁን ፈጣሪ ማስተዋል ይስጣቹ ብንል ያዋጣናል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ፀይሟነኝከወሎዎችሠፈር
    @ፀይሟነኝከወሎዎችሠፈር ปีที่แล้ว +16

    ከሁላቸውም የሚሻለው ጌታቸው እረዳ😂😂😂😂 አይ እርግማን ምርቃን በሆነበት ዘመን የህፃናት ደም ይፍረድ😊

  • @amusebah6444
    @amusebah6444 ปีที่แล้ว +70

    ነፂ ምን ውስጥ ነው የገባሀው ሙስጠፌ እና የአፋሩ ደስ ትላላቹ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +8

    ነፂዬ እኔን ይጭነቀኝ😂

  • @Ethiopia-do5lk
    @Ethiopia-do5lk ปีที่แล้ว +29

    ምን ሰላም እንሆናለን ብልፅግና ያለበት የቤተሰቦቻችንን ሞት ዛሬ ሰማን ነገ ሰማን እያልን በስቀቀን እየኖርን ነው የስደት ኑሮ አልበቃ ብሎ ባብይ ዘመን ጭንቀትም ጨመረልን ስደት ያለነውም አብደን እንድንቀር ነው ሀሳቦ

    • @MominaMomina-hh4dd
      @MominaMomina-hh4dd ปีที่แล้ว +2

      አውነትሽን ነው እህት አላህ ይጠብቃችሁ እኔማ ስራ አስተልቶኛል ብሄድ አያልኩ ነው መገድ መዘጋቱ አንጂ

    • @Ethiopia-do5lk
      @Ethiopia-do5lk ปีที่แล้ว +2

      @@MominaMomina-hh4dd
      አሚን ያረብ ወንድሜ በዱአ እንበርታ እስኪ በያለንበት ብንሄድም ምን ለውጥ ልናመጣ ብለህ ነው

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      Ayzoachu huff ahuns😢😢 alemnor besnt taimu yehnn mengst sayaye yemote sw endet tadele beftari

  • @Hgofbc
    @Hgofbc 2 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አረ ተፋታን ሰላም እንሻለን እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ አረ ኢትዮጵያን አትዘግይባት🙏😢😢😢

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f ปีที่แล้ว +10

    God our judge , you saved Amhara people and Ethiopian people from the cruel hand of our own people . Thank you God in the name of Jesus Christ for everything that you have done for Ethiopian people .

    • @hawabadma
      @hawabadma ปีที่แล้ว +1

      አዱይስቃሌላዉያለቅሳል😭😭ፋትህለአማራህዝብ😭💔

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@hawabadmauf ayzuachu wendemoce mn ladrgachu demo ahun wede enante zeore yetrgeme abyi😢😢

  • @tibah562
    @tibah562 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያጥፍችሁ ያረብ አማራየን የገፍ አላህ የዛሬአመት ቀረቶ የዛሬቀን አትድረሱ😢😢😢😢

  • @zamzam6007
    @zamzam6007 ปีที่แล้ว +25

    አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን በዳወችን ያጥፋልን

    • @Teybabintbamud-vl9dv
      @Teybabintbamud-vl9dv 4 หลายเดือนก่อน

      አለህ ሰለሙን ያምጠ ነው ሚበለው መሚ

  • @DfgAsd-u4s
    @DfgAsd-u4s 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሱበሀን አላህ ይገርማል ለሁሉም አላህ ፍተሀዊይ ነው ኢንሸአላህ ሁሉም የጅን ያገኛል

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 ปีที่แล้ว +24

    ታጠቅ።።የት።ጠፍ።ያርቢ።።አላህ።።ይጠብቀውውውውውያርብብብብብብ

  • @leyila3tube439
    @leyila3tube439 ปีที่แล้ว +13

    ቆይ ቆይ ሁሉም የግል ስራ ነውያለቸው እኛንየማሳተዳድርን ሰው ማነው 😢ዘፋኝ ገበሬ 😂😂😂

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 ปีที่แล้ว

      ሕዝቡን ጨርሠው አጫርሰው፣ በተረፈው ሕዝብ ላይ ያሾፋሉ።

    • @bdhf9370
      @bdhf9370 ปีที่แล้ว

      .ፈጣሪያችን ነዉ እሚያስዳድረን

    • @NNj-pm2sg
      @NNj-pm2sg 7 หลายเดือนก่อน

      ሳህ

  • @Saeda263
    @Saeda263 ปีที่แล้ว +16

    ምናለ አውሎ ንፋስ መቶ ቢያሽከረክራችሁ እድህ እደተሰበሰባችሁ ሰው በላ ሁላ 😢😢😢

    • @mekdesyedingllij9660
      @mekdesyedingllij9660 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ ለኛም ቀን አለን😢

    • @hosenhosen6687
      @hosenhosen6687 ปีที่แล้ว +1

      ወላሂ እያነሳ ከወሀው ባስገባቸው እነዚህ ጂቦቺ አጀቱ ያላረረ የለም ወላሂ

  • @DerejeMajor
    @DerejeMajor ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የንጹሀንን እንባና ደም ያብሥ እግዚአብሔር የእጃችሁን ይሥጣችሁ

  • @foziyafoziya6491
    @foziyafoziya6491 ปีที่แล้ว +6

    መቸም የረከሱናቸዉ እረካሾች😊😊😊😊

  • @FatuamFatumahabib
    @FatuamFatumahabib 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ አወል አርባ አንድ ሺ አመት ንገስልን ከሞት በቀር መፍትሄ አይጠፋም አለ ጅግናው❤❤❤

  • @mahlatmolayoutube6665
    @mahlatmolayoutube6665 ปีที่แล้ว +54

    እዚሁነበር ጭጭማድረግ ምንም የማያቀውን ምስኪን ገበሬ አስጨፍጫፊወች😭😭

    • @brhantsfaw9853
      @brhantsfaw9853 ปีที่แล้ว +4

      ቦብ ነበር መጣል እዴት ዉስጤ እደጨሰ

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م ปีที่แล้ว +1

      ያሳዝናል እዉነት እነሡምንአለባቸዉ ብቻአላህ ይፍረድ ምናነዉም ደስአይል

    • @Ynenshe
      @Ynenshe ปีที่แล้ว +1

      እይ ፈጣሪ ትግስትህ ይገርመኛል የኔ ጌታ

    • @hayatkedirkedir6434
      @hayatkedirkedir6434 ปีที่แล้ว +1

      አይባልም

    • @ematube9407
      @ematube9407 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እኔም ተመኘሁ ምድረ ደም ጠጭ

  • @yevuj6579
    @yevuj6579 ปีที่แล้ว +2

    አድ ደህና ሰው አይታየኝም

  • @saditube7163
    @saditube7163 ปีที่แล้ว +6

    ልብህ ይፍረስ አትባዳ ህዝቤ እያለቅ በነሱቢድው ትሽለጠለጣለህ ግደለም ለሁሉምግዚያለው የጃችሁን ታገኛላችሁ /አማራይ💔አይዞን ይነጋል እደመሸአይቀርም ኢሻአላህ

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @መርየምየለገሂዳዋ
    @መርየምየለገሂዳዋ ปีที่แล้ว +12

    የኔ አማራዬም አንድ ቀን ይስቃል እናንተ እንድህ ገልፍጣችሁ አቀሩም😢

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 4 หลายเดือนก่อน

      የሶሻል ሚዲያ አርበኞች ዘላለም ምቀኛ

  • @ተምረ345
    @ተምረ345 ปีที่แล้ว +35

    ፈትህ ለወገኖቻችን እንተረኔት ይለቀቅልን😭😭😭

    • @hybye345
      @hybye345 ปีที่แล้ว +2

      👍

  • @Zeyneb1345
    @Zeyneb1345 ปีที่แล้ว +45

    ተጫወቱብን ሳቁብን ግደለም ለሁሉም ጊዜ አለዉ😢

    • @f-io7sj
      @f-io7sj 7 หลายเดือนก่อน

      እሻአላህ😢😢😢😢😢

    • @sifenabebe4859
      @sifenabebe4859 4 หลายเดือนก่อน

      እሰይ ደግ አደረጉ

  • @marthaassefa9532
    @marthaassefa9532 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኮመንታተሮች እግዚአብሔርን ፍሩ ::አትሳደቡ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቹ ሩህ ሩህ የሚያዝን ,የሚራራ ልብ ,ቅን, አስተዋይ ,በፍቅር ,በፍትህ ያለ አድሎ ህዝብን የማስተዳደር የመቻል አቅም ጉልበት እግዚአብሔር ይስጣቹ::
    እነሱን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁኔታዎች ቢኖርም እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ በሉ በማንኛውም ቦታ ብታዩአቸውም ብትሰሙም ስለእነሱ እግዚአብሔር አመስግኑ ምክንያትም እግዚአብሔር በስራው አይሳሳትም እሱ ልውአላዊ ነው::

  • @rahmetseidrahmetseid2912
    @rahmetseidrahmetseid2912 ปีที่แล้ว +12

    የታደለ ይስቃል ሚስኪኑ ሰው ይሰቃያል 😢😢😢😢😢😢

  • @firdewstube1208
    @firdewstube1208 ปีที่แล้ว

    ከነ አሽቃባቾቻችሁ አላህ በዱንያም በአኼራም ያዋርዳችሁ

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz ปีที่แล้ว +9

    ድልልል ለአማራ ፋኖ
    ድል ለተገፋው ህዝብ
    ፋኖ በቅርቡ ከቤተ መንግስት ጠራርጎ ለፍርድ እንደሚያቀርባችሁ አንጠራጠርም የንፁሃን ደም በእጃችሁ ላይ ነው

    • @NNj-pm2sg
      @NNj-pm2sg 7 หลายเดือนก่อน

      አላህ ያግዛቸው ከፈጣሪ በታች ያሉን እነሱናቸው ❤❤❤❤❤

  • @TarikTefera-m9x
    @TarikTefera-m9x ปีที่แล้ว +7

    ዛሬ ገና ግብፅ ግድቡን በቦምብ በመታችው አና አባይ ውለታ ውሎ ግብጽ በረሀ በጣላችሁ

    • @AregashWoro
      @AregashWoro ปีที่แล้ว +1

      የሳው ልጅ ምንም ብሆን እንድህ አይባልም ፋጣሪ ይቂር ይባላቹ

    • @Joseph-k5n6w
      @Joseph-k5n6w 2 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ሰብስቦ አረ ሲዖል የሚቻልም ቢሆን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 ปีที่แล้ว +15

    ሰማይና ምድር የፈጠረዉ ይፍረድባችሁ የንፁሀን ደም እንባ ይፉረድ ☝️

  • @ZahraAbdullah-t6s
    @ZahraAbdullah-t6s ปีที่แล้ว +2

    አሏህዋ ፍርዱን ቅርብያርገው

  • @hddi491
    @hddi491 ปีที่แล้ว +16

    እህ ነፄ እኔ አተር ልብላልህ አንጀትህ እርር እያለ አስጨረስካቸው እንደሌሎች መድረክ እረ ብሎ ማሽሟጠጥ የለ ሀሀሀሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂

  • @asterlebene9946
    @asterlebene9946 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንዴት ያለ ጭካኔ ነው የእርግማንን ቃል ማውጣት ሀጢያት ነው ቢያንሰ ያለፈውን አመት እረሰተን ዘንድሮ እንኳን ምህረትን እንለምን

  • @wepa8376
    @wepa8376 ปีที่แล้ว +12

    ጥርግርግ አድርጎ አባይ ወንዝ ይጨምራችሁ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ ปีที่แล้ว

      አሚን

    • @حليمهحسن-ر7ث
      @حليمهحسن-ر7ث ปีที่แล้ว

      በላ ሲመጣ ለየቶ አይመታምጅ ምናለ እንደቱርክ በምድር መንቀጥቀጥ እንደ ሊቢያ በውሀና እንመግረቢ ኢትዮጵያን ባወረደባት ግን ደግሞ የሚጎዳውም ያው ንፅሀን አብሮ መሆን ያሳዝናል

    • @hawagirma8869
      @hawagirma8869 ปีที่แล้ว

      አሚን😢😢😢

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @mnh8176
      @mnh8176 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @بيت-و9ظ
    @بيت-و9ظ ปีที่แล้ว +2

    እደው ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም በአላህ በንፁሀን ላይ የሚደርሰው😢😢😢😢 አረ እናተስ መብረቅ እዛው ድብን ያርጋችሁ አላህ ይይላችሁ

    • @بيت-و9ظ
      @بيت-و9ظ ปีที่แล้ว

      በያስከው ማይክ አብይን እና አዳኔችን ተብየወችን እፍጫቸውን ማለት ነበር👊👊👊👊

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ ปีที่แล้ว +9

    እኛሙሲሊሞች መውሊድየሚባልበአልየለንም በማታቁት አቀባጥሩእሺ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል አድስ አመትም ሆነ መውሊድ አይወክለንም።

    • @MelatKuma
      @MelatKuma 2 หลายเดือนก่อน

      አዲስ አትወዱም ለዛ​@@myoutube1806

  • @taibah3242
    @taibah3242 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ አድላይ ተሰብስበዋል ውይ ሲጨፍጪፉን አዳልኖሩ

  • @neima2690
    @neima2690 ปีที่แล้ว +16

    እደው አላህ ይፍረዲባችሁ 😢😢😢ያረብ እነዚህን አይተህ ለሞቱ ለተሰቃዩ አተ ፍረዲ😢😢

  • @ፋፌ
    @ፋፌ ปีที่แล้ว +3

    አየ ወይኔ ስራቸው በጠቅላላ የህፃን ጨዋታ ነው 😂😂😂 የዛሬ ሁለት አመት ያዙኝ ልቀቁኝ ስትባባሉ ዛሬ ድድ መገልበጥ ብትሞቱ ይሻላችኋሎ ማፈርያ እናንተን ብሎ መሪ ኡኡቴ 🤭🤭🤭🤣🤣🤣🤣

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 ปีที่แล้ว +4

    የናንተ አዲስ አመት ደቼ ብሉ ምድረ የሰው ደም ጠጭ ደነዝ እኛ ዘንድሮ አዝነናል ምንም አዲስ አመት የለም😭😉😉

  • @RtugfgcFxfhch-e1f
    @RtugfgcFxfhch-e1f 4 หลายเดือนก่อน

    ኤህህህህህ መድሃኒ ኣለም ናይ ኢድኹም ይሃብኹም😢😢😢

  • @EDU12721
    @EDU12721 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪ እናንተን 2016 ን አያስጨርሳችሁ በአጭር ያስቀራችሁ ነፂና ሙስጠፌን ሳይጨምር 😢

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 7 หลายเดือนก่อน +1

    Brukan nachu geta beneger hulu. Yredachu❤❤wedachhalehu❤❤

  • @shemsianuri
    @shemsianuri ปีที่แล้ว +7

    አሁን እነዚህ ናቸው ሀገር ሚያምሱት😢😢😢😢😢

  • @Baush-n3y
    @Baush-n3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አዎን ደስ ሲሉ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 ปีที่แล้ว +7

    አሁነ እነኚ ናችው አገር ሚመሩት

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 ปีที่แล้ว

    የሚረግሟችሁን መርቁ ለበደሏችሁ ፀልዩ ስለሚል የአምላካችን ቃል ሥራችሁ ቢከፋም መንፈሳዊ አይኖቻቹህን ጌታ እየሱስ ይክፈትላቹ ለሚሙቱትና ለሚፈናቁሉት ህዝብ የምታስቡበት አዕምሮ ይስጣቹ ከራሳቹ ይልቅ ለሕዝቡ የምታስቡ ያድርጋችሁ እላለሁ

  • @Wello1345
    @Wello1345 ปีที่แล้ว +21

    የፈሰሰው የእማዬ ደም፣ የወንድሞቼ ደም፣የአባቶቼ ደም፣እንድሁም የአባቶችና የህፃናት ደም ይፍረድባችሁ ታሪክ የማይረሳው ጠባሳ እንዳስቀመጣችሁልን ፍርዱን ፈጣሪ ይመልስ

  • @ademendire2080
    @ademendire2080 ปีที่แล้ว +1

    ጌቾ ግርምብሎቴል አብይ አላህ መቅሠፍትይላክብህ

  • @አፀደማርያምኤፍታህ
    @አፀደማርያምኤፍታህ ปีที่แล้ว +4

    አማራየ. የኔ. ውድ. ሌላው. ሲያሾፍ. ❤❤❤

    • @trtr1961
      @trtr1961 ปีที่แล้ว +1

      በጣም😢

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 ปีที่แล้ว +11

    ሙስጥፌ በኢትዮጵያዊነት ስለምቲምን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 ปีที่แล้ว +8

    ሚስኪኑ እያለቀ እናተ ተዝናኑ ምንአለባችሁ😢😢😢😢

  • @ZolaKiapiconto
    @ZolaKiapiconto 2 หลายเดือนก่อน +1

    Abichu ❤❤❤

  • @emukhalid9297
    @emukhalid9297 ปีที่แล้ว +8

    አላህ በላ ያዉርድባችሁ

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 amin yarbi ya allah

  • @hanaaesrase9166
    @hanaaesrase9166 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና አይግባ እቤታችሁ ያንሳችሁ መድሀኒአለም😊

  • @እሙሀናን-ወ8ገ
    @እሙሀናን-ወ8ገ ปีที่แล้ว +6

    ነፃነት ምናለ ውለታ ብትውልልን አድት ቦብ ወርውርህ

  • @hasanahamd6868
    @hasanahamd6868 ปีที่แล้ว +2

    አዳነች አቤቤ😂😂😂የለበሰችው ልብስ😂😂

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x ปีที่แล้ว +1

      😂😂ቅዘናም ናት ለዛ ነው ቢጫ ቅዘኔ ይባላል በወሎ ቅዘናም

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و ปีที่แล้ว

      😂😂😂

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 ปีที่แล้ว +3

    ምህረት ለመሪዎቻችን እና ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ይሁን! ይልቁንም ለተራጋሚዎች ! እግዚአብሔር በጽድቅ ሊፋርድ ቢነሳ አንተም አንቺም አታመልጡም! እንደው ማረን አይሻለንም?

    • @misrakdeguma7053
      @misrakdeguma7053 ปีที่แล้ว

      እንደው ማረን አይሻለንም?

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤tebarek

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه ปีที่แล้ว +1

    እነዙናችው እኮ ሀገርሪቱን እሚተራምሱት 😢😢😢አላህ ዩስትር

  • @omaralmansoori9564
    @omaralmansoori9564 ปีที่แล้ว +16

    ነፂ ይመችህ በደብ ሙድ ያስክባቸዉ ምድረጅል ሁላ

  • @GfDt-q4i
    @GfDt-q4i ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ፍረስ አላለም ሆ😢ጭቅላታችሁ ፍረስ ይበል ምስኪኑ ህዝብ ያልቃን እነሱ ይዝናናሉ ገደል ግቡ ደቆሮ ሁላ

  • @منهجالسلفية-ع3ل
    @منهجالسلفية-ع3ل ปีที่แล้ว +10

    እስኪ ይሳቁ ያሰቡት ተሳክቶላቸዋል ንፁሀኑ ወገኔ አለብኝኝኝ ወድሞቻችን አለቁቁቁቁቁ😭😭😭😭 አሏህ ከምድር ያጥፋልን ዘረኝነትን ሠው በማንነቱ ብቻ እየተገደለ ነውኮ ያለው እህህህህህህ

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ሆይ እያንዳዱ ቤት ያሰቃቂ ግድያ ሀዘን ይግባላችው የኛን ቁስል እንድትቀምሱት እኛ ልባችን ደምቶ ባለ ጊዜ ተሰብስበህ ሳቃችውኮ አይይይይይይይ መጨስ ተው ፍረድ አምላኬ ህፃናት አሳዳጊ አጡ አዛውንት ቀባሪ አጡ እመብርሀን ተይ ሰለ ህፃናቶች ብለሽ ተለመኝን አይይይይ መደድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Tis9632
    @Tis9632 ปีที่แล้ว +171

    አቤት የዝንጅሮ ስብስብ 😢😢😢

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว +2

      😂😂😢😢😢

    • @gut7948
      @gut7948 ปีที่แล้ว

      😢😢😢

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 ปีที่แล้ว +1

      😅😅😅😂😂

    • @ahlamaa3456
      @ahlamaa3456 ปีที่แล้ว

      Ewntme znjro😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @HalewatSelina
      @HalewatSelina 6 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @AsfawGizaw-xf4gg
    @AsfawGizaw-xf4gg ปีที่แล้ว +2

    አይ ነፂ ገሎአቸው ወጣ😂😂😂

  • @TeshomeSinidu
    @TeshomeSinidu ปีที่แล้ว +2

    ለሁሉም ጊዜ አለው!!!

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 ปีที่แล้ว +21

    እሁላችሁም ቤት ሀዘን ይግባ 😢😢😢😢ምክንያቱን ህመምን ሚያውቀው የታመመ ብቻ ነውና
    ባለግዜ ሳቁ ግደለም አላህ የጃችሁን ይስጣል

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه ปีที่แล้ว +1

    ነጻነት አብያን እብሀሩ ጨምርልንንንንን😅😅

  • @Aaaaaa-br4zz
    @Aaaaaa-br4zz 7 หลายเดือนก่อน +20

    አቤት የደንቆሮ መአት እግዚኦ በምህረትህ አስበን 🙏🙏🙏😭😭😭

    • @almazeyassu6532
      @almazeyassu6532 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yasikal eko ebakachu

  • @fatimaomar35
    @fatimaomar35 ปีที่แล้ว +1

    ባድ ነበር መጨፍጨፍ አፈር ብሉ አላህ ከላይ የሆነነገር ያዉርድባችሁ

  • @maarryykhan9186
    @maarryykhan9186 ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢ሰው በላ ሁላ😊