//የቃጠሎ ፍልሚያ// "እሱ ግን ያስባል...እና በአይምሮዬ ነው እንዴ የምበላው??"🤣🤣 /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 821

  • @firdosyoutube3195
    @firdosyoutube3195 ปีที่แล้ว +671

    የአርብ ሀገር ያለነው እኮ በምዳም ምላስ እየተቃጠልን ነው ደሞዝ የምናገኘው የሚስማማ በላይክ

    • @hayathaya4597
      @hayathaya4597 ปีที่แล้ว +2

      ❤ሳ ወላ

    • @semiradawudesemiradawude5429
      @semiradawudesemiradawude5429 ปีที่แล้ว +12

      ዛሬ ለራሡ አቃጥላኛለች ደሞ አኮረፈች የቤቱን እቃ ልጨረስነው ዱአ አረጊልኝ

    • @ZahraHusin-pj9ec
      @ZahraHusin-pj9ec ปีที่แล้ว

      @@semiradawudesemiradawude5429 አይዞሽ ውደ የኔም በጣም ክፉ ናት ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @resalasiraj9915
      @resalasiraj9915 ปีที่แล้ว +1

      እኮ በዝህ እንዝነነ እንጅ😂😂😂😂

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu ปีที่แล้ว +1

      በጣም እንጅ ውይይይ እኔማ ነደድኩ

  • @Kiyalamri
    @Kiyalamri ปีที่แล้ว +130

    መቅዲዬ የኢቢኤሳች ድምቀት በሰላም ሁለት ሆነሽ ተመለሺ🙏🙏🙏

    • @myhero6436
      @myhero6436 ปีที่แล้ว +1

      ልትወልድ ገብታለች እንዴ?😢

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +79

    ሄኖክ ለእናቱ ያለዉ መዉደድ ከብር ደስ ይላል እናት ትኑር በልጇ ኮርታ ❤❤❤

    • @raphinathan863
      @raphinathan863 ปีที่แล้ว +1

      ድንቄም እናቱን ይወዳል😂 ያን ሁሉ ሴት ጉድ አርጎ😅

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@ema3😂

    • @kimo428
      @kimo428 9 หลายเดือนก่อน

      ከበዳቸው ውስጥ ነሽ

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +99

    እስቲ እሔን ውድድር ለጎዳና ላይ ለሚያድሩት ብታሳትፉ አሪፍ ነበር እነኝ አላቸው ለእነሱ እንደ መርዳት ነበር እንደ እኔ ሀሳብ ነው

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt ปีที่แล้ว +5

      በትክክል እጎዳናላይ ያሉት ሠውእዳላቸው ይሠማቸውነበር የሆነገርም ተሠባሥበው መሥራት ይችሉነበር 👍

    • @ራየተይቲ
      @ራየተይቲ ปีที่แล้ว +2

      የኔም የሁሉ ገዘ ጠያቅ ነው

    • @Zahra-x1d3c
      @Zahra-x1d3c ปีที่แล้ว +8

      በራብ አንጀታቸው ሊበጣጠስ

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ ปีที่แล้ว +2

      እዲሞቱ ነው እዴ በራብ አጀታቸው

    • @bait1035
      @bait1035 ปีที่แล้ว +2

      @@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ ብርዱም አሽሽ ማስትሽ የተለያየ ነገሮች ተጠቅመዋል ከሱ አይበልጥም ለአንዴ ነው ሁሌ አይደል እኔ ለምግቡ ሳይሆን ለገንዘቡ ትንሽ ስራ ቢሰሩ ለማለት ነው ማሬ

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و ปีที่แล้ว +177

    ወላሂ ይሄ ብሮግራም ሱስ ሁኖብኛን መቅድየ የሳቅ ምጭ❤❤❤❤❤❤

    • @sumeya8365
      @sumeya8365 ปีที่แล้ว +2

      የለይም ዛሬ

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว +11

      መቅዲ ልትወልድ ወይም ወለደች ነው የሚሆነው

    • @etu-c9p
      @etu-c9p ปีที่แล้ว

      ​@@nefisa70ያድርግልን በሰላም ትገላገል❤❤

    • @goodgood3326
      @goodgood3326 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወላሂ😂😂😂😂

    • @gfDj-e4v
      @gfDj-e4v ปีที่แล้ว +4

      ለጨጓራ ማሰብ ቀረ ለጤና ማሠብ ቀረ በቃ ብር ገንዘብ ብቻ😮

  • @አአአአአአአአአ
    @አአአአአአአአአ ปีที่แล้ว +110

    ልጅቷ ግን ኢቢኤስ ብሰራ ጥሩ ነበር ፈታ ያለች ነች

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +31

    ጎበዝ ሄንዬ 💝በጣም ጠንካራ ነክ 💝በርታ ማንም ምንም ይበል አንተ ብቻ ወደፊት 🏃‍♂️ ለእናትክ እረጅም እድሜ 💝🙏

  • @eman3582
    @eman3582 ปีที่แล้ว +27

    መቅድዬ የለችም እሳ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤አላህ መሰላም ሁለት ያርጋት እና በሰላም ወልዳ ትሳም ኢንሻ አላህ❤❤

  • @toybamohammed6257
    @toybamohammed6257 ปีที่แล้ว +10

    በጣም የምትዋደዱ ጓደኛሞች እደሆናችሁ ያስታውቃል ምክንያ ከአፋችሁ የመለሳችሁትን ሶስ ተቀያየራችሁ ዋው አይለያችሁ

  • @Senlaqw123
    @Senlaqw123 ปีที่แล้ว +419

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለጾመ ነበያት በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን ጾሙ የበረከት ያድርግልን አሜን

    • @YeshiTagele-c3m
      @YeshiTagele-c3m ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @kidistkidy1914
      @kidistkidy1914 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @MeSi-hr7jf
      @MeSi-hr7jf ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Sara-k4m7u
      @Sara-k4m7u ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @fevenfseha867
      @fevenfseha867 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq ปีที่แล้ว +183

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 ปีที่แล้ว +6

    ኢቢኤሰ ሁሌም አዲሰ ነገር ያመጣሉ ያምራል በርቱ ይህ ልጅ የሚሰራው ፊልም በጣም ተወዳጅ ነው በርታ በሉ ልጅ ኢቢኤሰ ሰራተኞች በጣም ትመሰገናላችሁ ሁሌም አዲሰ ነገር ታመጣላችሁ ደሰ ይላል ባለቤቶቹም በጣም ጥሩ ሰዎች ሰራተኞች መንከባከብ ደሃን በመርዳት የታወቁ ናቸው አላህ ይጨምርላችሁ ኢቢኤሰ ተወዳዳሪ የሌለለት ቴሌብዥን ጣቢያ ነው እንወዳችሁዋለን የልጆ ፊልም ቢታይ ቢታይ አይጠገብም

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 ปีที่แล้ว +179

    ከማዳም ቤት ኖሮ በላይ መቼም አያቃጥልም 😅😅😅😅😅🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️🙆🏻‍♀️

    • @yeshyhall6997
      @yeshyhall6997 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔማ አስጠልቶኛል ጭራሽ 😢😢😢😢

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 ปีที่แล้ว +6

      ​@@የእግዝአብሔርቀንቅርብነውምግብ አተን አልተሰደድንም ሲቀጥል እና በነፃ ልንለፋላት ነው ያንቺ ንግግር ገርሞኝ እንጂ ማዳሜ ፍቅር ነች እግዚአብሔር ይመስገን

    • @mesilove9815
      @mesilove9815 ปีที่แล้ว +2

      @@የእግዝአብሔርቀንቅርብነው ታዲያ የሷን ሥራ መስራት አምሮኝ ነው የመጣሁት ያንቺን አትይ ምግብ ሳይበላ የሚውል ስንት እህቶች አሉ አታሺቃብጭ 😏

    • @duratube
      @duratube ปีที่แล้ว +2

      አልሃምዱሊላህ የንዋስ እናቴ ናት አልሃምዱሊላህ መዳምዬ

    • @Hawult-p4f
      @Hawult-p4f ปีที่แล้ว +1

      ​@@የእግዝአብሔርቀንቅርብነውያየ ያቀዋል

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b ปีที่แล้ว +277

    አረቲስት ብቻነው የምታቀርቡት እስቲ ወጣ በሉና የተቸገሩትንም ቀለል ያለነገር አዘጋጁላቸውና ይቅረቡ

    • @asiyaumer9497
      @asiyaumer9497 ปีที่แล้ว +2

      ሰህ

    • @የራያዋ
      @የራያዋ ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

    • @melathaile1561
      @melathaile1561 ปีที่แล้ว +3

      God bless you

    • @zinasha-od7ul
      @zinasha-od7ul ปีที่แล้ว +6

      ላላው ነው የሚጨምሩት

    • @ShahA04-fh7ys
      @ShahA04-fh7ys ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ያለውን ብቻ ነው የሚያቀርቡት

  • @min7anu835
    @min7anu835 ปีที่แล้ว +41

    በጣም በጣም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች አሰተያየት ሰለምትቀበሉ ዛሬ ሰሀን አቅርባችሁዋል ብራቮ የምወዳችሁ በምክንያት ነው

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy ปีที่แล้ว +2

      እኛንያልተቀበሎ ማንንሊቀበሎነው

    • @jjjhh4655
      @jjjhh4655 ปีที่แล้ว +1

      ​@@sofiahassan-wu1qyአንቺ ደሞ ጉረኛ ይሄኔ እነሱ የናንተን አስተያየት አላዩም በራሳቸው ማሰብ አይችሉም ምድረ ጉረኛ

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว

      Err birum techemere temesigen

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq ปีที่แล้ว

      ​@@jjjhh4655ያስጎራሽ በሽታ ምኑ ላይነው ጉረኝነቷ

    • @sofiahassan-wu1qy
      @sofiahassan-wu1qy ปีที่แล้ว

      @@jjjhh4655 ከከከከከምነውተበጠረቅ ሆ ያረብአገርሴትመስሎኝየሚይላች ልሰድብሽነበርተውኩሽ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 ปีที่แล้ว +20

    አይ እሄ ናገር ጮገራቹን እንደይሊጠቹ ተወደደሪዎች ቢቀር ይሻላል እና መቅድዬ እቤት ወለች ፋጠሪ በሰለም ይመልስሽ❤

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb ปีที่แล้ว

      በሀምሣሺው ይታከማሉ

  • @ሠላምየእናቷ
    @ሠላምየእናቷ ปีที่แล้ว +13

    ልጂቱ ደስ ስትል ሳቅታ ነገር ነች🥰🥰

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ መቅድ ወለደች እንዴ ቅር ብሎኛል የሳቄ ምንጭ ናት ግን ሁላችንም እወዳችኋለሁ ሄኖክ ስራወችህ በጣም ነው የምወዳቸው ❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +5

    🤣🤣ደወለች 🤣ሪሃና 🤣መቅዲ እኮ ፍቅር ናት የ ebs ምርጧ ፍካት 💝👄ሰላም ሁለት ታድርግሽ ድንግል ማርያም 💝ንግሥቷ 💝

  • @MekdiTube
    @MekdiTube ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው የሚያዝናናኝ ይሄ ፕሮግራም ብሞክረውና ባየው ደስ ይለኛል

  • @SdFg-y3p
    @SdFg-y3p 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለሀብት ብቻ ነው ምታቀርቡት ለምን ድሀው ለመለወጥ አታቀርቡም ፌር አደለም ኢቢኤሶች ይደብራል ለንግግሬ ይቅርታ እጠይቃለው በጣም እወዳቹ ነበር ግን አናዳቹኛል

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጎበዞች ናቸው ይሄ ነገር ጤና ላይ ችግር የሚያስከትል ይመስለኛል
    ሄኖክ የርናቱ ፍቅር ልዩ ነው

  • @mekdesketema6190
    @mekdesketema6190 ปีที่แล้ว +33

    ሄንዬን እንደኔ የሚወደው ማነው❤

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 ปีที่แล้ว +2

    ሄኖክ ጎበዝና ድንቅ ሰው ነህ.ሁለታችውም በጥሩ ተወታችውታል

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg ปีที่แล้ว +1

    ያለመቅዲ እቢኤስ ኡፉፉፉፉፉ አይደምቅም መቅዲ በሰላም ተመለሽልን መብረሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @meronmiron9302
    @meronmiron9302 ปีที่แล้ว +36

    ❤❤❤❤❤እናቴን አደንቃለሁ አለ የኔ ጌታ ያኑርልህ❤❤❤❤

  • @Amina__Seid
    @Amina__Seid ปีที่แล้ว +3

    በጣም ነው ዘና የሚያደርገው እሄ ፕሮ ግራም ሄኖክን ስወደው

  • @ninaashenafi4486
    @ninaashenafi4486 ปีที่แล้ว +11

    ወይኔ የኔ ቆንጆ ስታምር ሊናዬ ደስ ስትሉ ከሄኒ ጋ ምርጥ ጓደኛሞች እሷ በተለይ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 10 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ደግሜ የወንድ ቆንጆ እና የሴት ቤስት ቄንጄዎችን እያወዳደርችሁ ነውንዴ😂😂😂😂 ዛሬ ደግሞ በጣም የምወዳቸውን እና ስለ ግል ሕይወታቸው ለማወቅ የሚያጓጓኝን ድንቅዬ አርቲስቶችን ይዛችሁ ብቅ አላችሁ❤❤❤😂

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 ปีที่แล้ว +10

    የመጀመሪራ ምርጥ እና አዝናኝ ሴት👏👏👏 ሔኒ መቼም ለሁሉም ነገር ድምቀት ነዉ

  • @mamedina3530
    @mamedina3530 ปีที่แล้ว +39

    መቅድ ወለደች እሚለውን መሥማት የጓጓ በላይክ አሣዩኝ❤

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 ปีที่แล้ว

      ትላንት ሴት በስላም ወለደች❤

  • @RichTaye-pn5zq
    @RichTaye-pn5zq ปีที่แล้ว +2

    መቅዲ የሳቃችን ምንጭ ቶሎ ነይልን እመቤቴ ማርያም ትማርሽ

  • @BettyLove-m8k
    @BettyLove-m8k ปีที่แล้ว +14

    የምር እሄ ፕሮግራም በጣም ነው የሚያዝናናኝ 😂😂

    • @rosarose2433
      @rosarose2433 ปีที่แล้ว

      እኔም ልሞክር እዴ 🤩🤣

  • @jemilahussen3016
    @jemilahussen3016 ปีที่แล้ว +32

    ወይኔ መቅዲ ቶሎ ወልደሽ ተመለሽ🎉

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው ปีที่แล้ว +20

    ወይ ይህ ፓርጉራም በመቅድ ያምራል ወላሂ ስቃ ታስቃልች ❤❤❤

  • @etsegenetwrdofa1423
    @etsegenetwrdofa1423 ปีที่แล้ว +29

    መቅዲ የብሮግራሙ ድምቅት❤❤❤

    • @nefisa70
      @nefisa70 ปีที่แล้ว

      ቻሉት4ወር ሙሉ አትኖርም

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 ปีที่แล้ว

      ወልዳ ነው መቅዲ ቀረች ወይኔ

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu ปีที่แล้ว

      እፍፍፍ ያለሷ አይደምቅ ማርያምን

  • @cufhir9001
    @cufhir9001 ปีที่แล้ว +7

    መቅዲ ነበረች የጪዋታዉ ድምቀት ሠላም ይመልሳት ስቃ የምታስቅ

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r ปีที่แล้ว +19

    ደስ ስትል ልጂቱ ሂኖክ ራሱ አምሮበታል😊

  • @BetenateAdemas
    @BetenateAdemas ปีที่แล้ว +1

    እኔምለው መቅድየ ወለደች እንዴ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳት❤❤❤❤❤ እመብርሀን ካችጋር ትሁን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 ปีที่แล้ว +44

    የናተ ቃጠሎ ከማዳም አይበልጥም በርቱ😂😂😂😂😂😂😂

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq ปีที่แล้ว +3

    ሄኒየ ህሌናዬ እወዳችሗለሁ 😍 ወይኔ በሣቅ😂😂

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ዘና የሚያደርግ ነው መቅድዬ የት ነሽ በሰላም ተመለሺ

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv ปีที่แล้ว +6

    ሄኒየ የኔ ፀባየ ሰናይ ❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 ปีที่แล้ว +4

    ሄኖክ እናቴን ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ እህህ

  • @እምነት
    @እምነት ปีที่แล้ว +4

    መቅድዩ እመቤቴ ድንግልማርያት ከሁለት ታድረግሺ በሰላም ያገናኝን🙏

  • @seaday-uk3et
    @seaday-uk3et ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ጨዋታ በሣቅ

  • @ashassefa1371
    @ashassefa1371 ปีที่แล้ว +3

    EBS place, let me come on the show. The concept of the show...I will bet no one can beat me. Resident champion 🏆

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +9

    😂😂😂😂😂
    አይ መቅዲዬ የሳቅ ምጭ
    ሪያና ደወለች አላለችም
    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @MadeenaQatar-uj7pq
    @MadeenaQatar-uj7pq ปีที่แล้ว

    እኳን ደህናመጣችሁ የዛሬው አቀራረባችሁ ደስይላል መቅድየ የሳቅ ሞንጭ ወለደችእደ

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +36

    ሴቶች ለዚህ ጨዋታ ስትመጡ ሜክአፕ አትጠቀሙ ስትመጡ ሌላ ሰው ስትሄዱ ሌላ ሰው 😅 የሰው ፀጉር ተሸክማ ሰላሳ ጊዜ ፀጉሬን ፀጉሬን ትላለች እንዴ😂😂

    • @ggghhh-cr5jt
      @ggghhh-cr5jt ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂 ደሞ ሜካቡ ከሙቀቱጋር ሲቀላቀል ድፍርስ ዉሀ በይው አፋላ ጎርፍ😂 አይ ታለዱቄት የሚወጣ ሴት ጠፋ ሀበሻኮ በራሡ ቆንጆነው

    • @taybat536
      @taybat536 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ትክክል

    • @askaledechasa501
      @askaledechasa501 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
      @የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @kalkali
      @kalkali ปีที่แล้ว

      ​@@ggghhh-cr5jt😂😂😂

  • @HanaDejen
    @HanaDejen ปีที่แล้ว +8

    ባልና ሚስት ጋብዙልን የረሱትን ያስታውሱበት😂😂😂😂😂

    • @hananEbrahim-mi7gq
      @hananEbrahim-mi7gq ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ሀሳብ ነው😂

    • @ebrahit55
      @ebrahit55 ปีที่แล้ว +1

      😂😂🤣🤣

    • @user-ሚጣ
      @user-ሚጣ 11 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 ปีที่แล้ว +8

    ሊና 💝በጣም ፈታ ያለች ናት ምርጥ ጓደኝነት 💝

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube ปีที่แล้ว +4

    ከመዳም ቤት ኑሮ አይበልጥም መቸም ቃጠሎው😂😂😂😂

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +5

    ሂንዬ የምወድህ አረቲስት ነህ በረታ ቀስራህ መቅዲ ወለደች ወይ🤔 ዘወትር ደስ አለኝ ከለረህ ሳቅህ ደስ ይላል

  • @malsahmalsah8642
    @malsahmalsah8642 ปีที่แล้ว +10

    መቅዲየ እመብርሀን ተቅርብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር
    @ጎደሬዋነኝከአራዳወችመደር ปีที่แล้ว +7

    ትቀልዳለህ 50 ሺ እኮ ወር ነው በመዳም ተቃጥየ የማገኘው 😂😂😢

  • @sihameridwan8446
    @sihameridwan8446 ปีที่แล้ว +3

    ልጅቷ ድስ ስትል የኔ ቆንጆ😂

  • @kimo428
    @kimo428 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሄኖክ ፋራ ነው ለማሸነፍ ብሎ ልጅቷን ገደላት ስታምር ፍልቅልቅ

  • @ziyadaaberu3577
    @ziyadaaberu3577 ปีที่แล้ว +17

    ለመሳቅ ስጠብቃቹነበር😂😂😂🎉

  • @BonoSuno
    @BonoSuno ปีที่แล้ว +2

    በጥሬው ቢሆን አሪፍ ነበር😂የሆነ የፈረንጆች ወድድር አይቼ ነበር በጣም አደገኛ የሆኑ የተለያዩ ዝርያ ያላቸው ቃሪያዎች ባዶውን እየበሉ

  • @donimaickel3425
    @donimaickel3425 ปีที่แล้ว

    ምነው ባሰ 2 አረጋችሁት አታስቡም እንዴ ዘወትር ደሞ ይቀየር ሌላ ሰው አድርጉ ከዛ ጭዋታውን ማሳበድ ሌላ ሁሉ ሙሉ ነው ebs forever ❤😁

  • @AsdfZxcv-er6xf
    @AsdfZxcv-er6xf ปีที่แล้ว +1

    ወላሒ ልጅቷ በሥርአት እየጮለፈች አይደለም ሔኒ ጀግና ለዚ አይደል ምኖድክ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን ปีที่แล้ว +1

    እየተገባበዙ በልቱት እኮ😂😂😂ጀግኖች😂

  • @savsav7194
    @savsav7194 ปีที่แล้ว +1

    አረ በአላህ ተቃጥላቹ አለቃቹ ልጅቷ ግን ለኘሮግራም አቅራቢነት ሚመጥን ነገር አላት ebs አስቡበት

  • @DeguKebede-yk4bf
    @DeguKebede-yk4bf ปีที่แล้ว

    ebs ሶች ሁሉም ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ነገር ግን ዝምታ ያሸልማል የሚለው ፕሮግማችሁ 1አየዝናናም 2 ቁማርን ያስፋፈል 3ጓደኛ ለጓደኛው ምን ያህል ጨካኝ እንደሆነ ቁልጭ አርጎ ያሳያልና አሰዝናኝም አስተማሪም አይደለም

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 ปีที่แล้ว +13

    😂😂እነሱ ሲበሉ የኔ ምራቅ መዋጥ ምን ይሉታል

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o ปีที่แล้ว

    መቸም ከሀረቦቸ ዳጣዉ አያቃጥልም እና እኛስ ለምን አንጋበዝም አርት ብቻ ነው ሆሆ😂😂😂መቅዲየ በሰላም ተገላገይ የሆድሸን በጫንቃሽ ያድርግልሽ ማሬ❤❤❤❤❤❤

    • @uaevip472
      @uaevip472 ปีที่แล้ว

      ማብትሽ ናው እኮ አንድ ጎአዳኛ ጫምራሺ

  • @YodaheFetene
    @YodaheFetene ปีที่แล้ว

    ጨዋታው አሪፍ ቢሆንም የእናተ መዝናኛ ለሌሎች ሰማይና ምድር ነው ስለዚህ አስቡበት

  • @ቤዛ-አ6ኀ
    @ቤዛ-አ6ኀ ปีที่แล้ว +3

    ደስየሚል ጫወታነዉ እዳታቋርጡት ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +5

    አርቲስት ከምታወደድሩ ተመልካቻቹን አወዳድሩ

  • @HayatYimam-q5s
    @HayatYimam-q5s 13 วันที่ผ่านมา

    Mekdes ketema & hayti yimami yekarbui❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozyafoz6265
    @fozyafoz6265 ปีที่แล้ว +1

    የምሰራቸው ፊልሙች በጣም ነው እምወዳቸው

  • @gdamdan
    @gdamdan ปีที่แล้ว +1

    እኔ የሚቃጥል ነገር እወዳለሁ ኢትዮጵያ ስገባ እወዳደራለሁ 😊😊

  • @lamritube7136
    @lamritube7136 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙ ጥሩ ነው ነቅዲ የኔ ሳቂታ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ እና እኔ ምለው አትፆሙም ዶሮ የምትበሉት ነው ፆሙ ሳይገባ ነው የተቀረፀው

  • @GETAHUNMULAT-u4b
    @GETAHUNMULAT-u4b ปีที่แล้ว +1

    የአስፉዉን ሁኔታ እባካችሁ ንገሩን መደሀኒአለም ምህረት ያምጣለት

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l ปีที่แล้ว +7

    አለበት ይጨምርልሽ ነው
    ምን አለ የተቸገሩት ቢያቀርቡ

    • @nov6367
      @nov6367 ปีที่แล้ว

      ጭራሽ በችግር ላይ ቃጠሎ ልትገያቸው ነው እንዴ ሆ

  • @HayatBnitAsaffe
    @HayatBnitAsaffe 6 วันที่ผ่านมา

    ናፍቁኛል እኔም ልወዳደር😂😂😂

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው ปีที่แล้ว +1

    ሄኖክ የናቱን ነገር ሲናገር እኮራበታለው

  • @Magi_koo
    @Magi_koo ปีที่แล้ว +5

    ሔኖክ ድንቁ አባቴ ❤ እደፈለክ ሑን 🙌🙌🙌 ማንንም እዳሰማ ለነገሩ እኮአንተ አሰማም 💪
    ልጅት አላቃትም ማን እደሖነች በጣም አዝናንታኛለች 🤣🤣

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +1

      እኔም ዛሬነዉ ያየሇት

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

      እረኛዬ ከመንግስቱ የሰራች የጣፍጭዋ ልጅ እናት

    • @Magi_koo
      @Magi_koo ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሑ የነገራቹኝ አላውቃትም ነበረ ድራማውን ስላላየሑት ግን በጣም ደስ ትል ነበረ አዝናታናለች 🙏❤️

    • @Magi_koo
      @Magi_koo ปีที่แล้ว

      @@rihennamehemmed9830 በእውነት አላየሑትም 🙏

  • @ሲምካርድ
    @ሲምካርድ ปีที่แล้ว +11

    አረ ይሄ ፕሮግራም😂😂😂 ይመቻችሁ Ebsዎች

  • @gfDj-e4v
    @gfDj-e4v ปีที่แล้ว

    የሴቶቹ ሁላ ግፍ ነው ሄኖክ ድንቁ ለዚህ ያበቃህሠምተሀል

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 10 หลายเดือนก่อน

    EBS ተመልካችን የሚስብ ፕሮግራም ለሚፈጥሩት ባለሙያዎቻችሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ❤❤❤

  • @illahi-h3h
    @illahi-h3h ปีที่แล้ว +7

    እኔንም ባሌጋ ጋብዙኝ የማዳምቅመም ነኝ 😂ምንያሰኛል 😂ለመወዳደር 😂ኤ እኛ ወገኖቻችሁ አይደለንእደ😂ሹፉን እጂ 😢

  • @እማፍቅርአችጠብቂኝ
    @እማፍቅርአችጠብቂኝ ปีที่แล้ว +4

    መልካም መቃጠል 😁😁ቆይ ግን የመዳምን ቅመም መቼ ነው የምጋብዙት😁😁😁

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 ปีที่แล้ว

    ልጅቷ ደስ ትላለች በጣም እዛው ኢቢኤስ ትቅር

  • @sirajabdou605
    @sirajabdou605 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ድህነቱ 50000 ከተሰጠዉ እንኮን በርበሬ አይዴለም እሳትም የሚፈራ አይመስለኝም

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +49

    ማነው እንደኔ እነርሱ ሲበሉ አፉ ውስጥ ውሃ ሚሞላበት

  • @zuzuadme3491
    @zuzuadme3491 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂እኔምለው ከመቃጠላቸው የተነሳ ሚስጥራቸውን እንዳይዘረግፉት ፈራሁ ልጂቷኮ ግን ስታነበር😂😂😂😂

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ ปีที่แล้ว

    ሄን በጣም ጎበዝ ናክ የምር 😍😍😍😍😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻😂😂😂😂😂

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 ปีที่แล้ว +1

    ስጋ እንዳልበላ ፆምነው አለች መጨረሻላይ ወተቷን ግጥም😂😂😂😂😂

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu ปีที่แล้ว

    ሰውች ለብር የዝህን ያህል ዋጋ ከከፈለ እኛ ለአኬራ ምንያህል ነን በተለይ ለቁረእን ጥያቄው እኔን ጨምሮ መላው ሙስሊሞችን ይመለከታል??????? በተለይ በተለይ ቁረአን አልገባ አለኝ የሚንል ወላህይ መልሱን ለራሳቹ ከዝህ የበለጠ እምያቀጥል የአኬራ እሳት አለ። ዋዋ!!! ነፍሴ 😢😢😢

  • @SadSqd
    @SadSqd ปีที่แล้ว +1

    የሠዉ ልጅ በራሡ ፍቃድ የጨጓራ ታማሚ ይሆናል😂😂😂

  • @mahlettesfaye3014
    @mahlettesfaye3014 ปีที่แล้ว +1

    ሊና በጣም ናቹራል የሆነች የማታካብድ ልጅ አርቲስት ከሠሆኗ በፊት የነበራት ተዝናኖት አሁንም አላት ቁፍፍንን አትልም
    እሳ የምትሳተፍበት ጨዋታ ፈታ ብላ ነው

  • @kaleabgeneme
    @kaleabgeneme ปีที่แล้ว +3

    Weyne gin beka Tikikilegna guwadegna sigegn ende freedom yisemakal des silu uuuufffffffff huletum gin yewah nachew ewnet ❤❤❤❤❤

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv ปีที่แล้ว +5

    ፕሊስ ተልተሎ ልቀቁልን ይሄን ፕሮግራም

  • @yig3
    @yig3 ปีที่แล้ว +5

    እሄን ስመለከት ምግብ እየበላሁ ነው ማየት እምወደው😂😂

  • @KsaKsa-c8k
    @KsaKsa-c8k ปีที่แล้ว

    መቅዲ ነበረች እምታደምቀው ልጅቷ ልክ እንደሷ ፍልቅልቅ ያለች ነች ደስ ስትል አቅራቢው ግን ምንም አያስቅ ዝግ ነው

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 ปีที่แล้ว

    የፊልም ኢንደስትሪው እያደገ ነው አላለም ጀለስ🤣🤣

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታችሁን እወዳችሆለሁ

  • @MekedisMekedis-ju9xq
    @MekedisMekedis-ju9xq ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዝናናችኝ