ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድባብ ቀንሷል ያለ አስፌቲ ቢሆንም ስታምሩ ከነ አቀማመጣቹ አስፌቲ በጤና ተመለስልን ድምቀታችን ልጄ በጉጉት እየጠበቀችህ ነዉ
አሁን ገና ትንሳኤ በአግባብ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አለ ሌሎቹ ሚድያዎች በስረአቱ አይሉም
ጌታ ተወልዶ ከዛስ
@@taybasaid299በቃ ባልተጠራቹበት አቤት ነዋ
@@Zufan2421 እዴዛ ሳይሆን ተወለዴ ስትሉ እዴው እግዜርን ይከፋዋል አለማለታችሁ እዴት ፈጣሪ ይወለዳል
@@taybasaid299 የእኔ ጥያቄ ምን አገባሽ ነዉ የእኛ አምላክ አደል በግድ ለምን ነገር ትፈልጋላቹ አርፈሽ ቁጭ በይ
@@taybasaid299ኪኪኪኪ ፈጣሪ ተወልዶ
ድርሹን ሳይ በረሬ ገበሁ እደኔ እሶን ሲጠብቅ የነበር ላይክ😂😂❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በወጭም በ ሀገር ወስጥም ያላችሁ እህት ወድሞቼ ማነው እደኔ እቅድ ያለው ቃጠሎ ፈልሚያ ለመቅረብ❤
Enem😂❤
ጭራሽ እዚህ😂😂
እንኳን በውኔ በህልሜም የለም አሳቡ 😅😅
ምነዉ አክስቴ አደለም ይህን ቃጠሎ የበርበሬ ወጥ እንኳን መብላት አልችልም ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ዉስጥሽ እዳይጎዳ ማማዬ
Noooo 😢😢
አረ አስፊቲ መችነዉ እሚመጣዉ አስፊቲ የናፈቀዉ በላይክ አሳዩኝ
ሙቶልኮአስፊቲነብሱንይማረው
😢😢😢😢ከየት ሞተኮ ውደ
ሆ
ሚስኪን
የክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያዊ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር ይስጠን
የተዋህዶ ልጆች አገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ እህት ወድሞች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሣችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር የመተሣሠብ ይሁንልን የዛሬወቹ በጣም ነው የሚያስቁ
Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረስን
@@Werke-oi6hj አሜን አሜን አሜን
@@tigisttufa6469 አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አላህ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሰላሙን ያውርድልን አገር ሰላም ስትሆን ነው እኛም የመነሰቀው 😢አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን
ተው ግን ማደላን እና ሴፉ ፈታውን ጋብዙልን😂😂
😂😂
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሙሉ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ስትል ትብስዬ ነፍሴ በሀሴት ተሞላ 😢😢 በአሁኑ እኮ ሬድዮም ቴሌቪዥኑም የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ይላሉ ጌታችን እና መድሀኒታችን የሚል የለም😢😢 እርሱ ጌታችን እና መድሀኒታችን ነው ክብር ለእርሱ ይሁን!!አንተም ዘመንህ ይባረክ
ካሌብ ና ያይራድ የኔምርጥ ሰው❤ ❤❤ በርቱ እጅ እዳሰጡ ጀግና ናችሁ
ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክክ ካሌብ ለመጀመርያ ጊዜ አማትቦ በስምአብ ብሎ የበላ እቁ
እኛ እንሳቅ እናተ ተቃጠሉ😂😂😂❤
😂😂😂😂
ይሄንን ፕሮግራም እኛ የማዳም ቅመሞች ነን መሳተፍ ያለብን ድብን አርገን በልተን መቶ ሺህ ብራችንን ይዘን እንሄዳለን ስደትም ከዚበላይ እያቃጠለን ችለነዋል😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው😂😂
ትክክል😂😂
ማርያምን ብለሽ አለመቀጠልሽ ደስ ብሎኛል❤
ያያ ምርጥ ሰዉ በጣም እምወደዉ ተዋናይ👌👌👌👌👌👌👌👌
ድርሹ ጀግና ሳትበሉ ያማተባችሁት ይመቻችሁ❤🎉
የቃጠሎ ፊልሚያ እንኳን ደና መጣችሁ
ሁላቺሁንም እወዳቺሃለሁ ❤❤❤❤❤❤አሥፋዉ መሸሻ አላህ ያሺርህ
አቤት ቃጠሎ ሳላደንቃችሁ አላልፍም very amazing 👏👏👏
Mekdes ketema& hayte yimami❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yikrbui🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእውነት ድርሽሁ ወተቱን ብትጠጭሁ በጣም ነበር የምናደደሁ
እረ የምወደው ልጅ ያየ በአንድ ፊልም ብቻነው የወደድኩት❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ ግን ጋሽ አስፍው እግዚአብሔር አምላክ ይማርው🙏
የድርሹን መልክ የቀየርክ ጌታ የኢትዮጵያንም ስቃይ ቁይርልን
bleach አድርጋ ነዉ ቆዳዋን obviously 😂😂😂😂😂😂 አሁን የመጣ ቆዳን እንደ ጋቢ በበረኪና ይዘፈዝፉታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ በሳቅ ፈነዳሁ አቦ ይመችሽ
ማነዉ እደኔ የቃጠሎዉን ፍልሚያ ብሞክርብሎ የተመኘ😂😂😂
ምን ችግር አለ ያቀርቡሃል ትቃጠላለህ😂
እኔ አደኛዋ ነኝ ለምድነው ግን እኛን የማያሰትፉት
🏃🏽♀️🙋
I want one day only
እኔ 🙋🙋🙋
ትንሳኤ ይወዳደርልን የምትሉ እስቲ በላይክ
ተወዳድሯንእኮ
እግዚአብሔር ሲሰጥ ይስጣል ለማስደስት የተፈጠረች ድርሹ አንደኛ🙏🏾❤️
ትሱያስፍቲን:ወበርለቀቅ:አስፍቲ:ፈጣሪምሮህ:ወበርህላይ:ቁጭብለህ:ያቺንመነፀርህን:ከፍዝቅስታረጋት:ያሳየን❤❤❤❤
ዲርሹ በጣም ጎባዝ ነሽ አንችን አላማድነቅ አይቻል😅😅😅
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ❤
አርግዠ ወልጃለሁ ላይክ እያማረኝነው ካሊብ ግን ጸጉሩነው ወይስ ቀጥሎ
በጣም ነዉ የሚከባከበዉ ግንሠሠራ ይጠለፋል ማለትም ትንሽ ሽጨመርበታል
እቺ ሊያ ሣሙኤል የልደታ ሠው ነች በጣምጉረኛ ሠው ሠላም የማትል የሠፈሯን ሠው የምትንቅ ባለጌ ሴት ነች አብረን ነው ያደግነው ግን በጣም ነው የምንጠላት የሠፈር ሠዎች
like አርጉኝ ፈልጌው ነው😂😂😂
ሰላም ተስፋዬንና ዳናዊት መክብብ ይቅረቡልን pls
አስፊቲ እኔ አባት አላህ ጤናህን ይመልስልህ እና ከስራ ባልደርቦችህ ጋ እንይህ አንት እኳ ዲምቀት ነህ
አ
የመዳም ቅሞች የዩቱበሮች ደምቀት የወናቹ ኑ በሉ ፈታ እበል ደሞ እስኪ ደመሩኝ😢
እኔንም 🙏
@user-lc7ts3cs9h እሺ ደይ
@@mesilove9815 እሺ ደይ
ደምሬኝ ውዴ ምኔም ልደምርሽ
@@astertube5406 😘
ዳዬን በጣም ነው የምወደው።❤❤❤❤❤❤❤❤
ካሌብ አማትቦ ሲበላ ዴስ ሲል⛪⛪⛪
በእውነት እሄንን ዉድድር እኔም በቅርቡ ሀገር ስገባ እዋደደርለው
ግን ይህ ብሮግራም አርቴስት ብቻ ነዉ የሚሳተፈዉ እኔ ስንተየ ላኩላቸዉ ግን አይጠሩም
Mn targiyalsh tadya anchin lenay nw
እኔማ ርሥ በርሣቸዉ እያዋጡ ሁላ ይመሥለኛል😢 ለምን የኔ ቢጤን ቢያሣትፉበት
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
የትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን ሲመቸኝ 😂😂😂
ጀማሪ ነኝ ደግፍኝ ዉዶቸ የመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ደምሬሻለሁ ደምሪኘ ዉደ
ማነው ደሞ ባለሳምት ፈርደበት😂😂😂❤❤❤
የቃጠሎ ፍልሚያ ላይ የኢቢኤስ አቅራቢዎ ኑልን እባካቹህ❤❤❤❤❤
ሚያቃጥል ነገር ስወድ ቁርስ ሁሉ በቃሪያ ነው ኡፍ ምራቄን ኣስዋጣቹኝ
ወይኔ በጉጉት ሰጠቡቅ ነበር እረ ቢቀርሰ ❤❤❤❤😂😂😂
ያየይራድ ጀግናዉ ድርሹ አንበሲት ትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊ መጣቹ የኔ ሆቹ የት ናቹ ኑ ፈታ እንበል የመዳም ቅመሞች የዩቱበሮች ድምቀቶች🥰
ስጠብቃቸውነበር
ስወዳቹ እነ ቃል ፍቅራችሁን ያብዛላቹ እንኳን አደረሳቹ🥰💐
አረ ለየት፡ያለ ሰው ለምን፡አታቀርቡም የተቸገሩትን ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹሁ
ሰንጠብቀው ነበር ዋው
ለውድድር ከመጣችሁ ለምን ህጉን በስርአት አትከተሉም? ትንሱ ልመና ገባ እኮ የማትችሉ ከሆነ መጀመርያውኑ ለምን ተሳተፋችሁ? ይሄኛው group ረበሻችሁ በጣም ደስ አይልም ተመልካችም አክብሩ !!ድርሹ ጎበዝ ምችት ይበልሽ።
አንደኛዋ እደማበረታታት ይህ ከባድ ነው እያለት ታስፈራራቸዋለች
እሩትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የዛሬወቹ በጣም ነው የሚያሥቁት በእውነት እኔ የሚያቃጥል ነገር በጣም ነው የምጠላው ውይ እነሡ ለበሉት እኔ ደረቄ ቀረሁ
እኔ ኢትዮ ስመጣ መሞከር አለብኝ ይሄን የቃጠሎ ውድድር ማነው እዴኔ ለመሞከር ያሰበው😂👍
ወድሞቸ እህቶቸ እወዳችሁ አለሁ ነገር ግን በኡነት አብቡ ንጽጽር እስልምናን እና ክርስትናን ሄዳያ ባአላህ እጅ ነው ለወደደው ነው እሚሰጠው ነገር ግን አብቡ ማበብ ችግር የለውም እብሽሩ ወላሂ በሁለት አገር ጥጠቀሙበት አላችሁ በዱኔያም በአሄራም
አልገባኝም
ያይራድ 👌ምርጡ 👌ድርሹዬ ምርጥ አራድዬትንሱ ሱፍክ ያምርብካል 👌
እኔ ደምሬሼለው አችም ደምሬኝ
Meskerem and Eyerus
@@MeronNegash-qm2lxማናት እየሩስ ዉድ?
ውይ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
ይህ ጨዋታ ግን ሁሉንም ያካትታል ወይስ አርቲስቶችን ብቻ ነው?
የመደም ቅመሞቼ ምንትላላቹ ልመዝገብ ነዉ😂😂😂😂😂😂
ቴዲዮ እና ልጅ ማይክን ነበር ማጫወት
ትሱየ ሰወደውኮ 😂😂😂😂 እኔ ቃጠሎውን በጣም ነው የምጠባበቀው
😂😂የዛሬው ያበደ ነው ጨረሰው ደሞ ስወዳቸው
Wow መጨረሻ ድርሹ አስደንግጣኝ ነበር ግን ስትጨርሽ ደስአሌኝ
እውነት ይሄ ፕሮግራም😂😂😂 ከማሳቁ ደስ ከማለቱ ከመቃጠሎ ውይይይይ
ጭራሽ ሊሸለሙ ልመና ብሉ አትብሉ ሀበሻ ናቹ እኮ ቆፍጠን እንጂ ለማንኛው በጣም ነው ምወዳቹ መልካም በአል
ገርመኝኮ ምንም ቢያቃጥል አይገድል መቸስ ኡነትም ለመሸለም ተለምኖ
በጣም አካባዱ ሃብታም ስለሆኑ መሰለኝ ብሩ አልታያቸውም
ለኔ በነፃ ባገኘሁት በጣም ነው የምወዴው የሚያቃጥል ነገር
እኔ አረብ ሀገር ከመምጣቴ በፊት የሚያቃጥል ካልሆነ አልበላም ነበር አሁን ግን ሰው ከበላ እራሱ ያቃጥለኛል
ሀብታም ከሆኑ ምን አመጣቸው አምነውበት መጠው ተበጣጠሱ ብጣሻሞች
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ጎበዝ ናቸሁ🎉
ግን Ebs ሀገር አልባ እና እምነት አልባ ድርጅት ነው በፆሙ እንኳን እንዴት ስጋ አቅርበው ብሉ ያላሉ ተወዳዳሪወች ሲጀመርም እምነት የላቸውም 😢😢😢
የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው
@@milabelabayu583 ባጣም ነው የሚገርሙ እኮ ማርያምን ደግሞ ድፍረታቸው እጭ ማርያምን ልቦናችንን ይመልስልን 😭🙏🙏🙏🤲🤲
እንዝቃለን ዛቅዛቅ😊😊🤣🤣የኛን አፍ በውሀሞላችሁት😊🙈
ካሌብ ስታማትብ እዴት ደስ እደአለኝ❤❤
❤❤
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺 መልካም 🌺🌻🌻🌻 በዓል! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ድርሹና ያይራድ ዋዉ ጀግና 👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ድርሹ ስወድሽ❤❤❤
ድርሹዬ ጎበዝ🎉
እኔ እምለው ማርያምን ብላችሁ የገናን ፆም አለመፆም ግን 😮😮😮😮😮😮😮
ያይራድ በጣም ይመቸኛል የምር❤❤❤❤❤
ካሌብ ጎበዝ አማትበህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ምነው ማህተብችሁ አደረጋችሁ መልካም በዓል ብትሉን
ድርሹዬና ያዬ አንበሳ ናችሁ የሚገርም ብቃት
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመዳምቅመሞችን፣እኔወላሂብወዳደር፣እደትደስይለኝነበር፣የመቅመሞችአይዞን😊😊😊😊😊
ከመዳም ቃጠሎ ተርፈን ከሄድን እንወዳደራለን😂😂😂🎉🎉
እሰኪእሕቶቼዱቃአረጉልኚወላሒሴትዮየየ3ወረደመወዝአልሰጠኚአለች😭😭😭
@@shaimashaima5044አብሽሪ ትሠጥሻለች 😢
@@shaimashaima5044 እንዴ እራስሽን ጠበቂ እህታለም ለብሩ ብለ እዳትተናኮልሽ ፈጣሪ ልቧን ያራራልሽ የሆነ ምክንያት ፍጠሪና ከቻልሽ ተቀበይ ግን በየ ወሩ ጠይቃት ሰላም ሁኚልኝ❤❤🙏🙏
@@Biba-y9z ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
መቅዲ ብትኖር አሪፍ ነበር በጣም ነው ምወዳት ❤❤❤❤❤
ዐገራችንምዕድህነውእየተቃጠለችያለችውዐገሬስላምሺይብዛ
የሚያቋርጡት አድናቂ ነኝ ለብር ጤናየን አላጣም ጎበዝ ብሩ አያሳክማችሁም
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ መልካም በአል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬዎቹ ደግሞ አድርቅ ናቸው ህጉን እያወቁ መጥተው ያዙኝ ልቀቁኝ
እንዲህ ነው እንጅ ዛቁ ዛቁ ብቻ ሳይሆን ከብሩም ዛቅ እያርጉ መጨመር ነው ይልመድባችሁ ከባእል ውጭም 😅😅😅😅
በኢየሱስም ቢቀርስ❤
በርበሬ ደላዢ 😂😂😂😂 ደስሲል ተቱን ነበር ማጉረስ😂ዛቅ ዛቅ እኔም የሚያቃጥል ነበር በጣ እበላለው
የድርሹ ሳክስ "እኛ አዋሳ ላይ በአሳ...በየእለቱ የምንበላው ስለሆነ familair ነው ለእኔ"
ክፍሉ እራሱ ሲያስፈራ 😂😂
😂😂😂
ቀይ በቀይ 😂😂😂😂😂
እኛስ መን አለን ያለዉን እየጋበዛቹህ እኛን ጋብዙን ሸልሙን እንቃጠል
ወይኔ ድርሹዬ ከምር ልታቆሚው መስሎኝ እኔ እራሱ ልቤ ቀጥ ሊል ነበር ባለቀ ሰዓት❤
ይህን ብር የማስፈልጋቸው ብዙው ስወች አሉው አወዳድሩው ታዋቂይ ብቻ አታወዳድሩው
ድባብ ቀንሷል ያለ አስፌቲ ቢሆንም ስታምሩ ከነ አቀማመጣቹ አስፌቲ በጤና ተመለስልን ድምቀታችን ልጄ በጉጉት እየጠበቀችህ ነዉ
አሁን ገና ትንሳኤ በአግባብ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አለ
ሌሎቹ ሚድያዎች በስረአቱ አይሉም
ጌታ ተወልዶ ከዛስ
@@taybasaid299በቃ ባልተጠራቹበት አቤት ነዋ
@@Zufan2421 እዴዛ ሳይሆን ተወለዴ ስትሉ እዴው እግዜርን ይከፋዋል አለማለታችሁ እዴት ፈጣሪ ይወለዳል
@@taybasaid299 የእኔ ጥያቄ ምን አገባሽ ነዉ የእኛ አምላክ አደል በግድ ለምን ነገር ትፈልጋላቹ አርፈሽ ቁጭ በይ
@@taybasaid299ኪኪኪኪ ፈጣሪ ተወልዶ
ድርሹን ሳይ በረሬ ገበሁ እደኔ እሶን ሲጠብቅ የነበር ላይክ😂😂❤
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
አደረሳችሁ በወጭም በ ሀገር ወስጥም ያላችሁ እህት ወድሞቼ ማነው እደኔ እቅድ ያለው ቃጠሎ ፈልሚያ ለመቅረብ❤
Enem😂❤
ጭራሽ እዚህ😂😂
እንኳን በውኔ በህልሜም የለም አሳቡ 😅😅
ምነዉ አክስቴ አደለም ይህን ቃጠሎ የበርበሬ ወጥ እንኳን መብላት አልችልም ብቻ እግዚአብሔር ይመሥገን ዉስጥሽ እዳይጎዳ ማማዬ
Noooo 😢😢
አረ አስፊቲ መችነዉ እሚመጣዉ አስፊቲ የናፈቀዉ በላይክ አሳዩኝ
ሙቶልኮአስፊቲነብሱንይማረው
😢😢😢😢ከየት ሞተኮ ውደ
ሆ
ሚስኪን
የክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል በሰላም በፍቅር በደስታ አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያዊ ሰላም ያድርግልን ሰላም ፍቅር ይስጠን
የተዋህዶ ልጆች አገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ እህት ወድሞች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሣችሁ በአሉ የሠላም የፍቅር የመተሣሠብ ይሁንልን
የዛሬወቹ በጣም ነው የሚያስቁ
Ameen Ameen Ameen unkan abrew aderesen 👏👏👏🙏🙏🙏❤️❤️
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረስን
@@Werke-oi6hj አሜን አሜን አሜን
@@tigisttufa6469 አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አላህ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ሰላሙን ያውርድልን አገር ሰላም ስትሆን ነው እኛም የመነሰቀው 😢አንድነት ፍቅር አላህ ይስጠን
ተው ግን ማደላን እና ሴፉ ፈታውን ጋብዙልን😂😂
😂😂
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሙሉ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሳችሁ
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለጌታ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ስትል ትብስዬ ነፍሴ በሀሴት ተሞላ 😢😢 በአሁኑ እኮ ሬድዮም ቴሌቪዥኑም የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ይላሉ ጌታችን እና መድሀኒታችን የሚል የለም😢😢 እርሱ ጌታችን እና መድሀኒታችን ነው ክብር ለእርሱ ይሁን!!አንተም ዘመንህ ይባረክ
ካሌብ ና ያይራድ የኔምርጥ ሰው❤ ❤❤ በርቱ እጅ እዳሰጡ ጀግና ናችሁ
ተመስገን እግዚአብሔር ይባርክክ ካሌብ ለመጀመርያ ጊዜ አማትቦ በስምአብ ብሎ የበላ እቁ
እኛ እንሳቅ እናተ ተቃጠሉ😂😂😂❤
😂😂😂😂
ይሄንን ፕሮግራም እኛ የማዳም ቅመሞች ነን መሳተፍ ያለብን ድብን አርገን በልተን መቶ ሺህ ብራችንን ይዘን እንሄዳለን ስደትም ከዚበላይ እያቃጠለን ችለነዋል😂😂😂😂😂😂😂
እውነት ነው😂😂
😂😂😂😂
ትክክል😂😂
ማርያምን ብለሽ አለመቀጠልሽ ደስ ብሎኛል❤
ያያ ምርጥ ሰዉ በጣም እምወደዉ ተዋናይ👌👌👌👌👌👌👌👌
ድርሹ ጀግና ሳትበሉ ያማተባችሁት ይመቻችሁ❤🎉
የቃጠሎ ፊልሚያ እንኳን ደና መጣችሁ
ሁላቺሁንም እወዳቺሃለሁ ❤❤❤❤❤❤አሥፋዉ መሸሻ አላህ ያሺርህ
አቤት ቃጠሎ ሳላደንቃችሁ አላልፍም very amazing 👏👏👏
Mekdes ketema& hayte yimami❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yikrbui🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የእውነት ድርሽሁ ወተቱን ብትጠጭሁ በጣም ነበር የምናደደሁ
እረ የምወደው ልጅ ያየ በአንድ ፊልም ብቻነው የወደድኩት❤
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ ግን ጋሽ አስፍው እግዚአብሔር አምላክ ይማርው🙏
የድርሹን መልክ የቀየርክ ጌታ የኢትዮጵያንም ስቃይ ቁይርልን
bleach አድርጋ ነዉ ቆዳዋን obviously 😂😂😂😂😂😂 አሁን የመጣ ቆዳን እንደ ጋቢ በበረኪና ይዘፈዝፉታል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ በሳቅ ፈነዳሁ አቦ ይመችሽ
ማነዉ እደኔ የቃጠሎዉን ፍልሚያ ብሞክርብሎ የተመኘ😂😂😂
ምን ችግር አለ ያቀርቡሃል ትቃጠላለህ😂
እኔ አደኛዋ ነኝ ለምድነው ግን እኛን የማያሰትፉት
🏃🏽♀️🙋
I want one day only
እኔ 🙋🙋🙋
ትንሳኤ ይወዳደርልን የምትሉ እስቲ በላይክ
ተወዳድሯንእኮ
እግዚአብሔር ሲሰጥ ይስጣል ለማስደስት የተፈጠረች ድርሹ አንደኛ🙏🏾❤️
ትሱያስፍቲን:ወበርለቀቅ:አስፍቲ:ፈጣሪምሮህ:ወበርህላይ:ቁጭብለህ:ያቺንመነፀርህን:ከፍዝቅስታረጋት:ያሳየን❤❤❤❤
ዲርሹ በጣም ጎባዝ ነሽ አንችን አላማድነቅ አይቻል😅😅😅
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ❤
አርግዠ ወልጃለሁ ላይክ እያማረኝነው ካሊብ ግን ጸጉሩነው ወይስ ቀጥሎ
በጣም ነዉ የሚከባከበዉ ግንሠሠራ ይጠለፋል ማለትም ትንሽ ሽጨመርበታል
እቺ ሊያ ሣሙኤል የልደታ ሠው ነች በጣምጉረኛ ሠው ሠላም የማትል የሠፈሯን ሠው የምትንቅ ባለጌ ሴት ነች አብረን ነው ያደግነው ግን በጣም ነው የምንጠላት የሠፈር ሠዎች
like አርጉኝ ፈልጌው ነው😂😂😂
ሰላም ተስፋዬንና ዳናዊት መክብብ ይቅረቡልን pls
አስፊቲ እኔ አባት አላህ ጤናህን ይመልስልህ እና ከስራ ባልደርቦችህ ጋ እንይህ አንት እኳ ዲምቀት ነህ
አ
የመዳም ቅሞች የዩቱበሮች ደምቀት የወናቹ ኑ በሉ ፈታ እበል ደሞ እስኪ ደመሩኝ😢
እኔንም 🙏
@user-lc7ts3cs9h እሺ ደይ
@@mesilove9815 እሺ ደይ
ደምሬኝ ውዴ ምኔም ልደምርሽ
@@astertube5406 😘
ዳዬን በጣም ነው የምወደው።❤❤❤❤❤❤❤❤
ካሌብ አማትቦ ሲበላ ዴስ ሲል⛪⛪⛪
በእውነት እሄንን ዉድድር እኔም በቅርቡ ሀገር ስገባ እዋደደርለው
ግን ይህ ብሮግራም አርቴስት ብቻ ነዉ የሚሳተፈዉ እኔ ስንተየ ላኩላቸዉ ግን አይጠሩም
Mn targiyalsh tadya anchin lenay nw
እኔማ ርሥ በርሣቸዉ እያዋጡ ሁላ ይመሥለኛል😢 ለምን የኔ ቢጤን ቢያሣትፉበት
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
የትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለን ሲመቸኝ 😂😂😂
ጀማሪ ነኝ ደግፍኝ ዉዶቸ የመዳም ቅመሞች🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እኳን አደረሳችሁ አደረሰን
ደምሬሻለሁ ደምሪኘ ዉደ
ማነው ደሞ ባለሳምት ፈርደበት😂😂😂❤❤❤
የቃጠሎ ፍልሚያ ላይ የኢቢኤስ አቅራቢዎ ኑልን እባካቹህ❤❤❤❤❤
ሚያቃጥል ነገር ስወድ ቁርስ ሁሉ በቃሪያ ነው ኡፍ ምራቄን ኣስዋጣቹኝ
ወይኔ በጉጉት ሰጠቡቅ ነበር እረ ቢቀርሰ ❤❤❤❤😂😂😂
ያየይራድ ጀግናዉ ድርሹ አንበሲት ትለያላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊ መጣቹ የኔ ሆቹ የት ናቹ ኑ ፈታ እንበል የመዳም ቅመሞች የዩቱበሮች ድምቀቶች🥰
ስጠብቃቸውነበር
ስወዳቹ እነ ቃል ፍቅራችሁን ያብዛላቹ እንኳን አደረሳቹ🥰💐
አረ ለየት፡ያለ ሰው ለምን፡አታቀርቡም የተቸገሩትን ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹሁ
ሰንጠብቀው ነበር ዋው
ለውድድር ከመጣችሁ ለምን ህጉን በስርአት አትከተሉም? ትንሱ ልመና ገባ እኮ የማትችሉ ከሆነ መጀመርያውኑ ለምን ተሳተፋችሁ? ይሄኛው group ረበሻችሁ በጣም ደስ አይልም ተመልካችም አክብሩ !!ድርሹ ጎበዝ ምችት ይበልሽ።
አንደኛዋ እደማበረታታት ይህ ከባድ ነው እያለት ታስፈራራቸዋለች
እሩትዬ የኔ ቆንጆ የኔ ደርባባ ስውድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
የዛሬወቹ በጣም ነው የሚያሥቁት
በእውነት እኔ የሚያቃጥል ነገር በጣም ነው የምጠላው ውይ እነሡ ለበሉት እኔ ደረቄ ቀረሁ
እኔ ኢትዮ ስመጣ መሞከር አለብኝ ይሄን የቃጠሎ ውድድር ማነው እዴኔ ለመሞከር ያሰበው😂👍
ወድሞቸ እህቶቸ እወዳችሁ አለሁ ነገር ግን በኡነት አብቡ ንጽጽር እስልምናን እና ክርስትናን ሄዳያ ባአላህ እጅ ነው ለወደደው ነው እሚሰጠው ነገር ግን አብቡ ማበብ ችግር የለውም እብሽሩ ወላሂ በሁለት አገር ጥጠቀሙበት አላችሁ በዱኔያም በአሄራም
አልገባኝም
ያይራድ 👌ምርጡ 👌ድርሹዬ ምርጥ አራድዬ
ትንሱ ሱፍክ ያምርብካል 👌
እኔ ደምሬሼለው አችም ደምሬኝ
Meskerem and Eyerus
@@MeronNegash-qm2lx
ማናት እየሩስ ዉድ?
ውይ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ
ይህ ጨዋታ ግን ሁሉንም ያካትታል ወይስ አርቲስቶችን ብቻ ነው?
የመደም ቅመሞቼ ምንትላላቹ ልመዝገብ ነዉ😂😂😂😂😂😂
ቴዲዮ እና ልጅ ማይክን ነበር ማጫወት
ትሱየ ሰወደውኮ 😂😂😂😂 እኔ ቃጠሎውን በጣም ነው የምጠባበቀው
😂😂የዛሬው ያበደ ነው ጨረሰው ደሞ ስወዳቸው
Wow መጨረሻ ድርሹ አስደንግጣኝ ነበር ግን ስትጨርሽ ደስአሌኝ
እውነት ይሄ ፕሮግራም😂😂😂 ከማሳቁ ደስ ከማለቱ ከመቃጠሎ ውይይይይ
ጭራሽ ሊሸለሙ ልመና ብሉ አትብሉ ሀበሻ ናቹ እኮ ቆፍጠን እንጂ ለማንኛው በጣም ነው ምወዳቹ መልካም በአል
ገርመኝኮ ምንም ቢያቃጥል አይገድል መቸስ ኡነትም ለመሸለም ተለምኖ
በጣም አካባዱ ሃብታም ስለሆኑ መሰለኝ ብሩ አልታያቸውም
ለኔ በነፃ ባገኘሁት በጣም ነው የምወዴው የሚያቃጥል ነገር
እኔ አረብ ሀገር ከመምጣቴ በፊት የሚያቃጥል ካልሆነ አልበላም ነበር አሁን ግን ሰው ከበላ እራሱ ያቃጥለኛል
ሀብታም ከሆኑ ምን አመጣቸው አምነውበት መጠው ተበጣጠሱ ብጣሻሞች
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን ጎበዝ ናቸሁ🎉
ግን Ebs ሀገር አልባ እና እምነት አልባ ድርጅት ነው በፆሙ እንኳን እንዴት ስጋ አቅርበው ብሉ ያላሉ ተወዳዳሪወች ሲጀመርም እምነት የላቸውም 😢😢😢
የኔን ሀሳብ ነው የተናገርሽው
@@milabelabayu583 ባጣም ነው የሚገርሙ እኮ ማርያምን ደግሞ ድፍረታቸው እጭ ማርያምን ልቦናችንን ይመልስልን 😭🙏🙏🙏🤲🤲
እንዝቃለን ዛቅዛቅ😊😊🤣🤣የኛን አፍ በውሀሞላችሁት😊🙈
ካሌብ ስታማትብ እዴት ደስ እደአለኝ❤❤
❤❤
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌺 መልካም 🌺🌻
🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ድርሹና ያይራድ ዋዉ ጀግና 👌👌👌👌👌👌👌💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ድርሹ ስወድሽ❤❤❤
ድርሹዬ ጎበዝ🎉
እኔ እምለው ማርያምን ብላችሁ የገናን ፆም አለመፆም ግን 😮😮😮😮😮😮😮
ያይራድ በጣም ይመቸኛል የምር❤❤❤❤❤
ካሌብ ጎበዝ አማትበህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ግን ምነው ማህተብችሁ አደረጋችሁ መልካም በዓል ብትሉን
ድርሹዬና ያዬ አንበሳ ናችሁ የሚገርም ብቃት
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የመዳምቅመሞችን፣እኔወላሂ
ብወዳደር፣እደትደስይለኝነበር፣የመቅመሞችአይዞን😊😊😊😊😊
ከመዳም ቃጠሎ ተርፈን ከሄድን እንወዳደራለን😂😂😂🎉🎉
እሰኪእሕቶቼዱቃአረጉልኚ
ወላሒሴትዮየየ3ወረደመወዝአልሰጠኚአለች😭😭😭