መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህርት ክፍል 1 / Graphic Design Course for beginners part 1 amharic

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024
  • ሰላም ውድ የ ኮረሪማ ግራፊክስ ቤተሰቦች ዶኒ ታምራት እባላለሁ ግራፊክ ዲዛይነር እና በ አዲስ አበባ በሚገኝ የትምህርት ተቋም የ ግራፊክ ዲዛይን አስተማሪ ነኝ። በዚህ ቻናል ያለኝን እውቀት በሙሉ የማካፍላችሁ ይሆናል። በመጀመሪያ ዙር ለጀማሪዎች የሚሆን የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና በ 10 ክፍል አዘጋጅቼ አቅርቤላችኋለሁ። የሁሉንም ሊንክ ከታች አስቀምጬላችኋለሁ። በቀጣይ ጊዜያት ደግሞ የ Adobe illustrator ፣ የ Corel ፣ የ InDesign ፣ የ Figma እና የሌሎችንም የ ዲዛይን ሶፍትዌሮች ሙሉ ኮርስ አድርጌ አቀርብላችኋለሁ። በተጨማሪ የተለያዩ ከ ግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ነገሮችን በሙሉ የምናይ ይሆናል አብራችሁኝ ቆዩ
    የቴሌግራም ሊንካችን፦ t.me/korerima_...
    መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና 👇
    ክፍል 1. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 2. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 3. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 4. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 5.
    • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 6. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 7. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 8. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 9. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    ክፍል 10. • መሠረታዊ የ ግራፊክ ዲዛይን ትምህር...
    Welcome to my channel ❤️
    my name is Doni Tamrat i am a graphic designer and Graphic design Teacher in Addis Ababa , i hop you will get some knowledge from me. Don't forget to subscribe

ความคิดเห็น • 156

  • @TerarawBelete
    @TerarawBelete 10 หลายเดือนก่อน +15

    ድንቅ አቀራረብ ነው ወንድሜ👍 ጀማሪ ለሆነ ሰው እንዲገባ አድርገህ እያንዳንዷን ነገር ማብራራትህ በጣም ምርጥ ነው! Keep going the hard work bro!

  • @AmanuelGebremichael-xw2eb
    @AmanuelGebremichael-xw2eb ปีที่แล้ว +35

    ሁሉም ፓርት ተከታትየዋለው በደምብ ማጥናቴ እቀጥላለው ባለውለታችን ነህ ምርጡ ልጅ የማግዝህ ነገር ካለ እንደቤተሰብ እንተጋገዛለን ኣመሰግናለው

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +4

      በጣም አመሠግናለሁ 🙏 በቅርቡ አድቫንስድ ቪዲዮ እለቃለሁ

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔን አግዘኝ እስኪ ይህን ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ነገረኝ ትምህርት ግዴታ ነው English anbalew

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 7 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ግሩም ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 7 หลายเดือนก่อน +10

    Thanks too much...ከቅጥር ስራ ልገላገል ነው መሰለኝ!

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም ብዙ ምትረዳኝ ነገር አለ እግዚአብሄር ቢፈቅድ .

  • @helentesfaye2873
    @helentesfaye2873 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @sarasami6129
    @sarasami6129 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ግልፅ አድርገህ ነው ምታስረዳው በርታ እርጋታህ ደስ ይላል

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +3

      በጣም አመሠግናለሁ። ኮርሱ ላይ ግልፅ ያልሆነልሽ ነገር ሲኖር ጠይቂኝ እመልሳለሁ

  • @HASBITUBE24
    @HASBITUBE24 7 หลายเดือนก่อน +1

    Oka thanks broo hulum arif nachew
    Pls next adobe illustrator

  • @DelaySelam2000
    @DelaySelam2000 7 หลายเดือนก่อน +3

    great job brother keep up your lessons I love ❤️ it?

  • @ethiopishigee908
    @ethiopishigee908 3 หลายเดือนก่อน +1

    vary nice preparation.thanks to your kindness..

  • @FamilyAcadem
    @FamilyAcadem 2 หลายเดือนก่อน

    አገላለፅህ ከልብ ምርጥ ነው

  • @4allbusinessmediaservice
    @4allbusinessmediaservice 5 หลายเดือนก่อน +1

    best description of the subject matter. gobez

  • @ዲዛይነርቅድስትndArt
    @ዲዛይነርቅድስትndArt 6 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ያድልልን

  • @Natidaytube
    @Natidaytube 8 หลายเดือนก่อน +1

    mrt concept yizalew ke kifl and tnx bro

  • @DestaMersha-qp8qy
    @DestaMersha-qp8qy 4 หลายเดือนก่อน

    እናመስገናለን የምፈልገዉን ትምህርት ነዉ ያገኝሁት

  • @yearsematube
    @yearsematube 8 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ አቀራረብ ነው ወንድሜ ጀማሪ ለሆነ ሰው እንዲገባ አድርገህ እያንዳንዷን ነገር ማብራራትህ በጣም ምርጥ ነው! Keep going the hard work bro!🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎🤎love you bro. betam rif timhirt new bro berta. ine betam wedijehalew. betechemarim bante timhirt graphicser lihon new. le hulum betam ameseginalew. also i wait you by other class. 🤎

  • @brandchanneltube9781
    @brandchanneltube9781 3 หลายเดือนก่อน

    keep it up! I have one question; how to download adobe Photoshop free for window 10?

  • @kokobatgebremeskel
    @kokobatgebremeskel ปีที่แล้ว +1

    ደስ ይላል በርታ. ለ Applicationu pc ይመርጣል ወይ?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +1

      በጣም የድሮ ኮምፒውተር ከሆነ የብሌንደርን የድሮ version አውርደህ መጠቀም ትችላለህ አዲስ እና ግራፊክስ ካርድ ያለው ኮምፒውተር ከሆነ ደግሞ አዲሱን ብሌንደር መጠቀም ትችላለህ። ለዚህ ኮርስ በድሮ version መጠቀም ትችላለህ በጣም ለጀማሪዎች ታስቦ ስለተዘጋጀ ውስብስብ እና ግራፊክስ ካርድ የሚጠይቁ ትምህርቶች የሉም

  • @abebegetu891
    @abebegetu891 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንተ ይሁን የኮረሪማ ዲዛይ ባለቤት፡፡
    እኔ የግራፊክስ ዲዛይን ፍላጎቱ ቢኖረኝም የተማርኩበት የትምህርት መስክ ከፍላጎቴ ጋር የተራራቀ በመሆኑ ምኞቴን ሳላሳካ ቆይቻለሁ፡፡ ሆኖም ግን ይህ ሙያ አሁንም በዉስጤ ስላለ በተዘዋዋሪ መንገድ ተቀራራቢ ነገሮችን እሞካክራለሁ›፡፡ ይሁን እንጂ በዚህ አካሃድ የትም መድረስ አልችልም፡፡ ስለዚህ ልትረዳኝ ካልቻልክ ምክር ብትለግሰኝ ዉለታዉን አረሳም፡፡

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  6 หลายเดือนก่อน +1

      ጥሩ ነው። መጀመሪያ ላይ የግራፊክ ዲዛይን መሠረቱን እንድትይዝ በ 10 ክፍል የተዘጋጀው መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን በትክክል ተከታትለህ ጨርስ ። መከታተል ብቻ ሳይሆን ከስር ከስሩ ተለማመዳቸው ። ኮርሱ የተሰራው ለሁሉም ሰው ግልፅ እንዲሆን ታስቦ ስለሆነ አይከብድም ። ልክ እሱን እንደጨረስክ የተለያሉ አድቫንስድ የሚያደርጉህ ትምህርቶች እዚሁ ቻናላችን ላይ ታገኛህ ለምሳሌ ፖስተር አሰራር እንዲሁም ባነር አሰራር እና ሌሎችንም ። እነሱ ከስር ከስሩ ስትለማመድ ጥሩ ዲዛይነር ትሆናለህ ።
      ሁሉንም በአንድ ቀን ለመጨረስ አትሞክር አንዱን ቪዲዮ ሙሉ ለሙሉ እስኪገባህ ድረስ ጊዜ ሰጥተህ እሱ ላይ ብቻ አተኩር ክፍል አንድ በደንብ ሲገባህ ወደ ክፍል ሁለት እየሄድክ ግፋ ቢል ለ 10ሩ ክፍሎች 1 ወርጨስጣቸው ። በ 1 ወር ውስጥ ጥሩ ለውጥ ታያለህ ።ሌሎች ያልገቡህ ጥያቄዎች ካሉህም መጠየቅ ትችላለህ

  • @semita6254
    @semita6254 7 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏🏾 keep going but could you please write a text on English the video title 0:15

  • @Check675
    @Check675 4 หลายเดือนก่อน

    በርታ! የምናግዝህ ካል እንወቅ:: photoshop ልታስገዛኝ ነው

  • @YemserachBelay-or7hc
    @YemserachBelay-or7hc 6 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤

  • @mengistu3137
    @mengistu3137 2 หลายเดือนก่อน

    It is perfect thank you so much

  • @kalchoabye
    @kalchoabye ปีที่แล้ว +3

    wow wow thank u very much keep going👏👏

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +1

      thank you 🙏 Advanced graphic Design Course Coming soon

  • @mame40
    @mame40 ปีที่แล้ว +1

    betam harif nw berta memar efelgalehu enem....

  • @h_mik
    @h_mik ปีที่แล้ว

    በርታልን 10 ንም ክፍል አውርጃለሁ በጣም አመሰግናለሁ ግን የ2023 የ adobe software አወራረዱን ብትነግረን

  • @Tigistayawie
    @Tigistayawie 2 หลายเดือนก่อน

    mert graphic designeer mehon efelegalehu lezihim be10 kefl yezgajehewn meseretawi yegrafic design temhirt bedenb temere chereskut. qetay wede design seraw lemgbat men madreg endalbegn betnegregn?

  • @MirkatAsrat
    @MirkatAsrat 8 หลายเดือนก่อน

    Yehan temhert mamr falgalw gin min endamiyasflge yat endaho betngrugn 🙏

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o 16 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ጀማሪ ነኝ እና የራሱ ሶፍት ዌር አለው ?

    • @meseretejigu-t3o
      @meseretejigu-t3o 16 วันที่ผ่านมา

      እንዴት ነው የማገኝ

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  16 วันที่ผ่านมา

      አዎ አዶቤ ፎቶሾፕ ይባላል ቴሌግራም ገፃችን ላይ ተለቋል ። ሊንክ :- t.me/korerima_graphics/235

  • @Momhubi
    @Momhubi 2 หลายเดือนก่อน

    የምን በበር መማር ነዉ
    ብሩ ላንተ ብንሰጥህ ነዉ ሚሻል የነበረዉ።

  • @ashebirhailu-j7l
    @ashebirhailu-j7l 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤Amezing dinq new qexililn tnks

  • @amanueldesalegn6563
    @amanueldesalegn6563 11 หลายเดือนก่อน

    Yemir gin betam tileyaleh sitasreda kelibh nw bertaln bizu intebkalen

  • @SegniSheleme
    @SegniSheleme 27 วันที่ผ่านมา

    Graphics designer mehon efeligalew gin sile bizu negerochin alawkim bitredagn desyilegnal

  • @WorkehMulugeta
    @WorkehMulugeta หลายเดือนก่อน

    Thanks a lot brother

  • @Melagna
    @Melagna หลายเดือนก่อน

    nice presentation, thank you ,please send me software

  • @AbigailErmias
    @AbigailErmias 3 หลายเดือนก่อน

    eskezare deres yet neberku benateh thank you

  • @Netsi_t
    @Netsi_t 2 หลายเดือนก่อน

    Thankyou bro.
    Please tell me free application instead of adobe

  • @NuhaminT-y2f
    @NuhaminT-y2f 10 หลายเดือนก่อน +1

    በስልክ ወይም በታብሌት መስራት ይቻላል ወይ

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  10 หลายเดือนก่อน +1

      በስልክ መስራት የሚያስችሉ አፕሊኬሽኖች አሉ ግን ፎቶሾፕ በኮምፒውተር ብቻ ነው የሚሰራው ። ለወደፊት በስልክ መስራት የሚያስችሉ ሶፍትዌሮችን ኮርስ እንለቃለን

  • @AmanAman-gw4ns
    @AmanAman-gw4ns 7 หลายเดือนก่อน

    It’s so supportive

  • @RedetTadesse
    @RedetTadesse 3 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your support

  • @miki7755
    @miki7755 ปีที่แล้ว

    የፎቶሾም ሶፍትዌሩን እንዴት ነው የማገኘው ከዛ ጀምሮ ብታሳየኝ ጥሩ ነው

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +2

      get into pc . com የሚባል ዌብሳይት ውስጥ በነፃ ማውረድ ትችላለህ

  • @wintamichael8657
    @wintamichael8657 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you

  • @samibetsaida777
    @samibetsaida777 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ማብራሪያ 👍

  • @Netsi-ze7tv
    @Netsi-ze7tv 3 หลายเดือนก่อน

    Betam Tru new amesegnalew ❤❤❤❤

  • @WynTayir
    @WynTayir 11 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @meditabtube8740
    @meditabtube8740 8 หลายเดือนก่อน

    Betam arif akerareb ketelebet wendeme😊😊😊

  • @Abi82637
    @Abi82637 6 หลายเดือนก่อน

    Computer kelelen mesrat anchilm malet new....bnath negregn beslk aychalm

  • @frewerq1221
    @frewerq1221 9 หลายเดือนก่อน

    በላፕቶብ ነው ወይ ይህ የሚሰራ በስልክ መስራት መለማመድ ይቻላን ወይ

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  9 หลายเดือนก่อน

      ይህን ኮርስ በላፕቶፕ ብቻ ነው መለማመድ የሚቻለው ። ለወደፊት የስልክ እስሰራለን

  • @TsiK-mg5pr
    @TsiK-mg5pr ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን😊

  • @HayatSefa-qm4lq
    @HayatSefa-qm4lq 2 หลายเดือนก่อน

    Be akal lememar felge nebr atstemrem

  • @mahlet2282
    @mahlet2282 5 หลายเดือนก่อน

    ለGraphics design yemihon pc ምንድነው ተብሎ የሚገዛው?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  5 หลายเดือนก่อน

      በጀትህ ጥሩ ከሆነ ግራፊክስ ካርዱን RTX ብለህ ትገዛለህ , በጀትህ መካከለኛ ከሆነ GTX ብለህ ትዛለህ, ትንሽ በጀት ካለህ ደግሞ Nevidea ከ 2 ጂቢ በላይ የሆነ ትገዛለህ

  • @Lensajiraf1863
    @Lensajiraf1863 3 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @orotubersnetwork6723
    @orotubersnetwork6723 ปีที่แล้ว +1

    wow garamii timirt

  • @temet01
    @temet01 ปีที่แล้ว

    Bro betam ameseginalehu gena ke ahunu graphics designer ye honku eyemeselegn new 🙏🙏🙏Betarlin!!!

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ያልገባህ ነገር ሲያጋጥምህ ጠይቀኝ ቶሎ መልስ እሰጥካለሁ። መልካም ትምህርት

  • @FirdowsFira
    @FirdowsFira 3 วันที่ผ่านมา

    online mesrat aychalime

  • @EfaWorke
    @EfaWorke 9 หลายเดือนก่อน +2

    Ehen video be vpn be mayeti wondimachinin agizu biro ketilibet

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  9 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏 astayetk yebelete adadis tmhrtochn endseralachihu aberetatognal

  • @hanabeyenebeynue-bw5kq
    @hanabeyenebeynue-bw5kq ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @fantayeabay4320
    @fantayeabay4320 4 วันที่ผ่านมา

    memar eflgalu

  • @kelemunigatu2860
    @kelemunigatu2860 2 หลายเดือนก่อน

    adobe photoshop alseralgn ale
    could you help me please

  • @Girmay_AD7
    @Girmay_AD7 10 หลายเดือนก่อน

    Applicationun endet nw download minadergew..i found it difficult ena le 7 day bcha nw free trial?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  10 หลายเดือนก่อน +1

      ኢንስታ ግራም ላይ አናግረኝ በነፃ የምታወርድበትን መንገድ እነግርካለሁ

  • @eeee-ts7cw
    @eeee-ts7cw 3 หลายเดือนก่อน

    Tnx❤❤

  • @tsigedress479
    @tsigedress479 7 หลายเดือนก่อน

    How to design online store please help

  • @abdulselamtulu0973
    @abdulselamtulu0973 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ይመስለኛል በኮምፒውተር ነዉ የሚሰራዉ
    የኔጥያቄ ለልምምድ ያክል በስልክ ይኖር ይሆንወይ?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  9 หลายเดือนก่อน

      በቅርብ ጊዜ በስልክ ግራፊክ ዲዛይን የምትሰሩበትን ትምህርት አዘጋጅላችኋለሁ። ይሄኛው ኮርስ ግን በኮምፒውተር ነው።

    • @abdulselamtulu0973
      @abdulselamtulu0973 9 หลายเดือนก่อน

      @@korerimagraphics አሺ አመሰግናለዉ

  • @meserettessma-yo2lq
    @meserettessma-yo2lq 4 หลายเดือนก่อน

    im into it😊😊😊

  • @NafiletNafi
    @NafiletNafi 4 หลายเดือนก่อน

    photoshop soft ware endate enkfetew

  • @MuluAtsbha-ed9wd
    @MuluAtsbha-ed9wd หลายเดือนก่อน

    በcs5 መስራት ይቻላል

  • @MenyechelAyana
    @MenyechelAyana 11 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @feve5431
    @feve5431 7 หลายเดือนก่อน

    100%❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Bertaln

  • @emebetoboshe
    @emebetoboshe ปีที่แล้ว

    Betam ameseginalehu!!!!!

  • @mekdestafesse-g2g
    @mekdestafesse-g2g 6 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU❤

  • @kirastudio8062
    @kirastudio8062 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro

  • @BekeleAsefa-l2n
    @BekeleAsefa-l2n 18 วันที่ผ่านมา

    Be computer becha now enda

  • @marthabirhanu5052
    @marthabirhanu5052 2 หลายเดือนก่อน

    10q Tysm 🙏

  • @jemsdarg3845
    @jemsdarg3845 9 หลายเดือนก่อน

    Slkhn mgegnat echlalaw

  • @TigistAdamu
    @TigistAdamu 10 หลายเดือนก่อน

    Yale computer weym laptop memar alchlm please malet besilk?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  10 หลายเดือนก่อน +1

      ግራፊክስ ዲዛይን በስልክ የመስሪያ መንገዶች ላይ ኮርስ እያዘጋጀን እንገኛለን በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይለቀቃል። የሄን መሠረታዊ የግራፊክ ዲዛይን ኮርስ ለመማር ግን የግድ ኮምፒውተር ያስፈልጋል

  • @preachersamuelzerihun6974
    @preachersamuelzerihun6974 7 หลายเดือนก่อน

    አንተን በስልክ ማግኘት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ፈልጋለሁ አድ ዛሬ ጀምራለሁ

  • @YirdawGemechu-mj1dl
    @YirdawGemechu-mj1dl 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you!!!!

  • @habtamusimachew9618
    @habtamusimachew9618 10 หลายเดือนก่อน

    Arif new

  • @Raayyaakajawaa
    @Raayyaakajawaa 8 หลายเดือนก่อน

    Zimi tabilo yijamaral ?

  • @Bekisview
    @Bekisview 2 ปีที่แล้ว

    betam tekami mereja new

  • @kirubelmenberu7501
    @kirubelmenberu7501 2 ปีที่แล้ว

    do you recommend inkscape software

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  2 ปีที่แล้ว +1

      The difference between inkscape and adobe illustrator is that inkscape is free and open source but illustrator isn't.
      በቀጣይ ጊዜ የ Inkscape ሙሉ ኮርስ አዘጋጅላችኋለሁ። እንዲሁም ሌሎች ከግራፊክ ዲዛይን ጋር የሚገናኙ ሶፍትዌሮችን ለምሳሌ corel, figma , xd, illustrator , InDesign ...etc

    • @kirubelmenberu7501
      @kirubelmenberu7501 2 ปีที่แล้ว

      @@korerimagraphics thank you brother I appreciate what you're doing

  • @YeaB-w7y
    @YeaB-w7y 7 หลายเดือนก่อน

    how can get photoshop app

  • @Tofek-w5r
    @Tofek-w5r 11 หลายเดือนก่อน

    10q .....tilayalak.

  • @mewdija8299
    @mewdija8299 8 หลายเดือนก่อน

    Adobe app yet new menagnew

  • @YT-yn5ck
    @YT-yn5ck 2 ปีที่แล้ว

    👌👌👌💜💜

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 หลายเดือนก่อน

    Y

  • @zufanneway4564
    @zufanneway4564 7 หลายเดือนก่อน

    photoshop software app magnet alchalcum

  • @fikadugutema556
    @fikadugutema556 10 หลายเดือนก่อน

    How can I get this photoshop software ?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  10 หลายเดือนก่อน

      you can find it on our telegram channel for free. Link t.me/korerima_graphics/235

    • @BerihanuCherinet
      @BerihanuCherinet 9 หลายเดือนก่อน

      @@korerimagraphics

  • @helendelelegn6706
    @helendelelegn6706 ปีที่แล้ว

    Physically tastemralek ?

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +1

      ለጊዜው በ youtube ነው የምናስተምረው። ለወደፊት የሰርተፊኬት ኮርሶች ለመስጠት ፕሮሰስ ጀምረናል።

  • @abenezerbizuaihu1477
    @abenezerbizuaihu1477 2 ปีที่แล้ว

    good job keep it up bro

  • @mikiyassahle7342
    @mikiyassahle7342 10 หลายเดือนก่อน

    ere fithn fetaw

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  10 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi 😁 wanaw gn tmhrtu tekami mehonu new

  • @danihannibal6356
    @danihannibal6356 6 หลายเดือนก่อน

    Free Adobe endet enwardalen

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  6 หลายเดือนก่อน

      በነፃ የምታወርዱበትን መንገድ በቅርቡ አዘጋጅላችኋለሁ

  • @hailemekonnen9033
    @hailemekonnen9033 7 หลายเดือนก่อน

    How to get Photoshop app for free

  • @amanuelmhret2824
    @amanuelmhret2824 2 ปีที่แล้ว

    Ye photoshop soft ware mawureja link kaleh

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  2 ปีที่แล้ว +1

      Get into pc . Com ላይ ገብተህ ማውረድ ትችላለህ። ካወረድከው በኋላ ኮምፒውተርህ ላይ ለመጫን ስትፈልግ መጀመሪያ internet እና anti virus ማጥፋት አለብህ ምክንያቱም ክራኩን ያጠፋብሀል። ሞክረው እና ካቃተህ ንገረኝ ቴሌግራም ላይ stepun ፎቶ አንስቼ እልክልካለሁ

    • @h_mik
      @h_mik ปีที่แล้ว

      @@korerimagraphics ግልጽነትህ የሚገርም ነው 10 ንም ክፍል አውርጄዋለሁ የቴሌግራም ሊንክህን ብትልክልን

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  ปีที่แล้ว +1

      ማውረድ አስቸግሮህ ከሆነ instagram ላይ korerima studio በሚለው ገፅ ላይ አናግረኝ ሙሉ አወራረዱን አንድ በአንድ screen shoot እያደረኩ እልክልካለሁ ቀላል ነው

    • @h_mik
      @h_mik ปีที่แล้ว

      @@korerimagraphics 👍

  • @KidistKindu-vk2sv
    @KidistKindu-vk2sv 2 หลายเดือนก่อน

    በስልክ መጠቀም አንችልም ወንድሜ

    • @KidistKindu-vk2sv
      @KidistKindu-vk2sv 2 หลายเดือนก่อน

      በስልክ መጠቀም ከቻልንአሳየን

  • @eliafekad800
    @eliafekad800 7 หลายเดือนก่อน

    REALY GOOD JOB BUT TRY TO BE A LTTLE SLOW YOUR WHILE YOU GIVE EXPLANATION INORDER TO FOLLOW YOU TO HAVE A NOTE FOR OUR NEXT PRACTICE

  • @PhenyHailu
    @PhenyHailu 8 หลายเดือนก่อน

    adobe indet inawerdalen

  • @jerryeyasu3867
    @jerryeyasu3867 11 หลายเดือนก่อน

    Please softwareun lakilgn❤

    • @korerimagraphics
      @korerimagraphics  11 หลายเดือนก่อน

      ቆይ ቴሌግራም ላይ እለቅላችኋለሁ። ትንሽ ቀን ጠብቁ

  • @meyesawkassa1949
    @meyesawkassa1949 7 หลายเดือนก่อน

    Thaank you you are the best