የ 90 ቀናት እንግሊዝኛ ክፍል 1/90 days English part 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2023
  • basic English
    Verb to be
    Personal pronouns

ความคิดเห็น • 892

  • @TekleabTsegaye-qe1ho
    @TekleabTsegaye-qe1ho วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ ፣ገና በመጀመሪያው ቀን ትምህርት እራሴን እንድገመግም አድርገህኛል ፣እድሜ ይስጥልኝ

  • @Life-strugle
    @Life-strugle 8 หลายเดือนก่อน +86

    ምርጥ አስተማሪያችን ነህ ሁሌም በ ኦንላይን እከታተላለሁ ነገር ግን የ 90 ቀን እሚለዉ ርእስህ ግን በጣም አጋጋይ ስለዚህ ርእሱ የ 90 ቀን part 1 ብለህ ብትቀጥል አሪፍ ነበር ምክንያቱም ያንተ ቪዲዮዎቹ ከመብዛታቸው አንፃር እንዳይደባለቅብን ካልሆነ ግን ምን ብለክ አንደምትለቀው ብትፅፍልኝ l love you more, you are really unique teacher

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน +6

      በምን ኦላይን ነዉ የምትማሩት ?ኧረ እኔ እፈልጋለሁ

    • @Medidagimitesifa
      @Medidagimitesifa 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatgetahun3391እኔም

    • @user-sd5ur5sz8r
      @user-sd5ur5sz8r 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@hayatgetahun3391ቁጥር አሰቀመጠ እኮ በዛ አጠይቂም

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 3 หลายเดือนก่อน

      ቁጥራቸውኮከታችአለ​@@hayatgetahun3391

    • @jemalseid9591
      @jemalseid9591 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN 8 หลายเดือนก่อน +14

    Teacher am so lazy but ይሄንን ቻሌንጅ ግን እጋፈጠውና መጨረሻዬን ማየት ነው የምፈልገው በጣም ምርጥ ነበር ቀጣዩንም በጉጉት ነው የምንጠብቀው thanks

    • @user-yc7uv7ns9s
      @user-yc7uv7ns9s 7 หลายเดือนก่อน +3

      አንቺ ሰነፍ አይደለሽም። ድካምን ማወቅ በራሱ አንድ ጥንካሬ ነው። በርቺ። መሀሪ የሚኮራብሽ ውጤታማ ተማሪ ትሆኛለሽ። መጨረሻሽ ያ ነው።❤❤❤

    • @AKIA-X-MAN
      @AKIA-X-MAN 7 หลายเดือนก่อน

      @@user-yc7uv7ns9s thanks alot👏

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 7 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም አሪፉ ትምህርት ነው ግልፅ ያለ ነው ፅፈቱን ትንሸ ጎላ ቢል ጥሩ ነው እናመሰግናለን 90 ቀን እንቀጥላለን

    • @kochokotoro4278
      @kochokotoro4278 6 หลายเดือนก่อน

      Betam des yelal gen ateften

  • @user-qu2qc5uw6g
    @user-qu2qc5uw6g 6 หลายเดือนก่อน +15

    your lessons are very understandable, constructive and useful. Thanks a lot for your tireless efforts.

  • @enanatube
    @enanatube 7 หลายเดือนก่อน +44

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው የማሥተማር ችሎታህ ግሩም ነው ቀጥልበት እየተማርን ነው አመሠግናለሁ

  • @user-rm9xk4wi2h
    @user-rm9xk4wi2h 5 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን👌👌👌

  • @eyueltafese655
    @eyueltafese655 6 หลายเดือนก่อน +3

    We love you mahri may God bless you for your sharing of knowledge...I Respect you

  • @user-zi5dd4jt4c
    @user-zi5dd4jt4c 4 หลายเดือนก่อน +9

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት በሚገባ እያስርዳህ ነው የምታስተምርው ዘምነህ ይባርክ ወንድምዬ ግን ከይቅርታ ጋር ፁሁፏን ትንሽ አስተካከልልን እኛም እንድንፅፍው በተርፍ በጣም አሪፍ❤❤❤

  • @user-vp8tn7by4u
    @user-vp8tn7by4u หลายเดือนก่อน +11

    ፁሁፍህን ትንሽ እንዳስታውቅ አርግልን ቀጥለበት በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ThomasHailemichael
      @ThomasHailemichael หลายเดือนก่อน

      you are a Perect teacher . ♡ ♡ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😅😅😅

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 6 หลายเดือนก่อน +11

    ብዙ ቃላቶችን (vocablari)ሁሉ እያስተማርከን ነው በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @mitikeweysho4837
    @mitikeweysho4837 7 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ መምህር ነህ በርታልን ጎበዝ ጥርት ምታደርግልን እንዲገባን ተባረክ ❤👍

  • @user-ek7vf5dn7x
    @user-ek7vf5dn7x 3 หลายเดือนก่อน +2

    Wow what a powerful man of English!! We thank you dear mehari!

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 6 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም የሜገባ ትመህርት ነው ፁሁፉን ጎላ አድርገህ ነጣጥለህ ፃፍልን ለአዲሶች እንዲመቸን አመሰግናለሁ i was happe tank you so mach

  • @user-yd6lj8nq2r
    @user-yd6lj8nq2r 4 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ከሚገባ በላይ ምርጥ የማስተማር ችሎታ አለህ,

  • @AbdulmejidSugbala
    @AbdulmejidSugbala 7 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ ዛሬ ነው ማየው ግን በጣም ተመችቶኛል አገላለፅህ ይለያል በርታ

  • @hiwotgetachew5276
    @hiwotgetachew5276 4 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም በሚገባ መልኩ ነው ምታስረዳው ቀጥልበት እናመሰግናለን

  • @helenzergabaw
    @helenzergabaw 5 หลายเดือนก่อน +14

    ጀግና መምህር ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
    በሚቀጥለው በእንግሊዘኛ ለመፃፍ ያብቃኝ😂😂😊

    • @mhirat7883
      @mhirat7883 25 วันที่ผ่านมา

      ክክክ

  • @tegestelala711
    @tegestelala711 7 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ : እናመሰግናለን::

  • @dkamerogemeyda1492
    @dkamerogemeyda1492 7 หลายเดือนก่อน +3

    Wow God bless you!! ❤Amazing

  • @mesfinshume8780
    @mesfinshume8780 4 หลายเดือนก่อน +2

    you are a good teacher and i hope i will improve my language skill by using your tutorials. thank you

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 7 หลายเดือนก่อน +2

    I’m joining just now and I will give time to keep it up with you and
    Thanks Mehari
    More Grace up on you

  • @sintayehuchalie3023
    @sintayehuchalie3023 6 หลายเดือนก่อน +5

    wow it is so amazing bro. you have a good skills to express such things

  • @AsterLakew-gw3sy
    @AsterLakew-gw3sy หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia if she have teachers like you , I am sure we will be better then America. God bless you!!!!!

  • @TheSuccessStory-nd9or
    @TheSuccessStory-nd9or 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 5 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉ ብጣዕም ደስስስስ ዝብል ት /ት መምህር ያቀንየልና 🙏

  • @user-jy6ec5hn2t
    @user-jy6ec5hn2t 20 วันที่ผ่านมา

    በሚገርም እና በሚያስደምም ሁኔታ ነው እያስቀጠልከው ያለኸው። በርታልን ወንድማችን፤ በተለይ ለspeaking skill የሚያስፈልጉንን ነገሮች እንዲሁና የበለጠ አሻሽለህ እንድትደግፈን በትህትና እንጠይቃለን።🎉

  • @user-tx1os7ll1t
    @user-tx1os7ll1t 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አርፍ ትምህርት ነው እየተለወጠን ነው ቀጥልበት

  • @tecleghebremariam
    @tecleghebremariam 7 หลายเดือนก่อน +7

    መሓሪ‼️ ብእውነት ኣንተ ብጣም ጡሩ ኣስተማሪ ነህ: your lessons are very understandable, constructive and useful. Thanks a lot for your tireless efforts.

  • @tekleyehualashet9017
    @tekleyehualashet9017 6 หลายเดือนก่อน

    You're brilliant person
    God bless you.

  • @user-dv4oq9yc8q
    @user-dv4oq9yc8q 17 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም የማከብረህ መምህሬ ነክ thanks so much for teaching 🙏❣️🙏

  • @DawitBirihane
    @DawitBirihane 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጎበዝ አስተማሪ ነህ እናመሰገንናለን ከበርልን❤❤❤

  • @user-bq3hl9gp9q
    @user-bq3hl9gp9q 6 หลายเดือนก่อน +3

    እደዚህም ማአድ አለዴ ባይሆን ዛሬ በቁጭት ቢገባኝ ከማዳም ኩሽና ሆኘ ልማር ይግለጥልሽ ብላችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢 እኔ እግሊዝ አፍ እዲገባኝ ኬኒን ቢኖር መምህር😢😢 ቅልጥፍጥፍ አድርጌ አዉርቸ ተረደቸዉ በሞትኩ በዉነት በሁሉም ሳብጀክት ጉበዝ ሁኘ አልገባኝ ያለዉ እሱብቻ ሆነ ተስፋ በመቁረጥ አቋ ርጨዉ ስደት ወጣሁ ሁልጊዜም ይነደኛን😢😢

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 3 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢 የትኛው ደህና መምህር አስተምሮን ጎበዝ እንሁን ብለሽ 😂

  • @Akibrot27
    @Akibrot27 วันที่ผ่านมา

    Wow! you are the best of all. Thanks. Please give us tutorial for basic and advanced english vocabulary words

  • @user-mr6hr3bw3c
    @user-mr6hr3bw3c 5 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ምርጥ መምህር ነህ በ90ቀን ጎበዝ እንደምንሆን ተስፋ እናረጋለን እናመሰግናለን

  • @sarhsarh943
    @sarhsarh943 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤ኣሪፍ ትምህርት ነው

  • @melakualemu6327
    @melakualemu6327 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን ፕሮግራምክ ቆንጆ እና አስተማሪ ነዉ እንወድካለን

  • @DejenAsefa-qm2yn
    @DejenAsefa-qm2yn 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ፁፋን እስክሪን ላይ ብታደርገዉ የበለጠ አሪፍ ነበር ቲቸር

  • @sinidunagshadugna2799
    @sinidunagshadugna2799 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዝ ነህ አመስግንሀለሁ በጣም መማር እፈልጋለሁ ያለሁት እስራኤል ነው መንገዱን አመቻችልኝ

  • @Diamond21192
    @Diamond21192 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks amillon Mr.Mehari..🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yohanisesetarga
    @yohanisesetarga 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 5 หลายเดือนก่อน +3

    From the 6th day back to first day, because I was not take not. Thank you infinite ❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @AuraTune111
    @AuraTune111 หลายเดือนก่อน

    you are wonder full teacher real thanks a lot for the sharing your skill,Blessed time !!!!!!!!!

  • @user-pp2cn5ic5c
    @user-pp2cn5ic5c หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ቲቸርዬ እጅግ አዲናቂህ ነኝ አቤት አገላለፅ ዩቲዩብ ላይ ቸክ ያላደረኩት መምህር የለም የዚህ መምህር አስተምህሮ በጣም ይለያል👏👏👏👏👏

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho 8 หลายเดือนก่อน +192

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ግን ፅህፈቱን እስክሪን ላይ ብታደርግልን

    • @adu9066
      @adu9066 7 หลายเดือนก่อน +7

      Ay endezi eyshalal temechetonal

    • @user-nl5nf1lq8q
      @user-nl5nf1lq8q 7 หลายเดือนก่อน +2

      Are,temechtobal enfzi yshalal

    • @MedinaOsman-mu4dq
      @MedinaOsman-mu4dq 7 หลายเดือนก่อน +1

      Good

    • @bahrulegesse1203
      @bahrulegesse1203 6 หลายเดือนก่อน

      You are brave

    • @yednekachewlegese7936
      @yednekachewlegese7936 6 หลายเดือนก่อน

      Arif new gin tsufu ayitayim

  • @EphremBekele-sx5no
    @EphremBekele-sx5no 3 หลายเดือนก่อน

    Good idea to learn via this platform.highly appriciate!!

  • @user-nr2sh3vm7x
    @user-nr2sh3vm7x 6 หลายเดือนก่อน +4

    ጎበዝ አስተማሪ ነክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @AzebShfera7042
    @AzebShfera7042 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው❤

  • @user-xg6fk2th5h
    @user-xg6fk2th5h 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤realy it's very good and you are smart techar

  • @ElsabetAsefa-pp8xq
    @ElsabetAsefa-pp8xq 5 หลายเดือนก่อน +2

    Kelal eyemesele manawukewun huku eyawekin new Ameseginalew. You are Smart ❤❤

  • @Risqii-hq4iy
    @Risqii-hq4iy 6 หลายเดือนก่อน +1

    wow betam yigebal bertalin wendimachin👍👍👍

  • @selamgebretsadik-uv5cr
    @selamgebretsadik-uv5cr 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks for you sharing us your knowledge.

  • @user-pp9bc1yv7k
    @user-pp9bc1yv7k 5 หลายเดือนก่อน +2

    12አመት ተምሬ ምንም አላቅም ነበረ ወንድሜ ተባረክ

  • @teshaleabosieananche4623
    @teshaleabosieananche4623 4 วันที่ผ่านมา

    really I apricate your effort to shape our community. Blessed You

  • @kdsttadesse8004
    @kdsttadesse8004 6 หลายเดือนก่อน

    I am very happy with your good work and keep it up my brother

  • @NardosZzz
    @NardosZzz 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ዛሬ ነው ያወኩሁህ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ግን ፅሁፎችህን ጎላ ብታደርግልን ወይም እስክሪን ላይ ብትፅፍልን ይበልጥ ይገባናል ለኛ ለጀማሪወች

  • @luwamtesfay3367
    @luwamtesfay3367 6 หลายเดือนก่อน +1

    Betam arif tmrt new gn lemdnew lejemarwch eyalk kem simple presentu btjemer arifnew esu sanwk endet simple continues tense thidalek ❤❤❤❤

  • @user-fg3io8jr4b
    @user-fg3io8jr4b 5 หลายเดือนก่อน +5

    You are an amazingly good, talented and clear teacher.

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 7 หลายเดือนก่อน

    You are amazing. I keep following you

  • @fikiretgetachew9249
    @fikiretgetachew9249 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ እየጠቀመኝ ነው ተስፋ አግኝቼበታለሁ

  • @Hasna0915
    @Hasna0915 6 หลายเดือนก่อน +1

    Mahari ❤ keep up the good work

  • @abrehamnigusie2996
    @abrehamnigusie2996 4 หลายเดือนก่อน

    Wow, teacher mahari, you are excellent 🎉🎉🎉

  • @mignotfeleke
    @mignotfeleke 7 หลายเดือนก่อน +2

    Waw እኔ በጣም ደስ ብሎኛል Thank you❤❤

  • @RozeAdinw-ll7un
    @RozeAdinw-ll7un 3 หลายเดือนก่อน +2

    Teacher በርታልን እናመሰግናለን❤

  • @SurprisedBabyPenguin-tr5cc
    @SurprisedBabyPenguin-tr5cc หลายเดือนก่อน

    ሰላምህ ብዝት ይበል በጣም የምፈልገው ስለሆነ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ

  • @almazzewde4544
    @almazzewde4544 7 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ምነው ትንሽ ልጅ በሆንኩኝ ብዬ ተመኘሁ። ጥሩ ታስተምራለህ 🎉🎉🎉 THANKS

    • @user-gc7we5tg1p
      @user-gc7we5tg1p 7 หลายเดือนก่อน +1

      ትምህርት እድሜን አይገድብም

    • @hdlidet
      @hdlidet 2 หลายเดือนก่อน

      Teneshi lege haaa

  • @user-sd5ur5sz8r
    @user-sd5ur5sz8r 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ አሰተማሪ እናመሠግናለን😮😮😮

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 7 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ ትምህርትነው👍

  • @tigistabebe3891
    @tigistabebe3891 7 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አስተማሪ መሐሪ!!! እስኪ ወደ ቀን 2 ልሂድ

  • @HayimeYimar-dk8qg
    @HayimeYimar-dk8qg 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much
    You gave her education
    I am was happy

  • @user-nm9oe2ld3c
    @user-nm9oe2ld3c 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛልን ውድማችን በጣም አስተማሪ እግሊዘኛ እድ ውሀ ቢያጠጡኝ አይገባኝምን ይሻለኝ በጣም እኔመስግኔለን ቀጥልበት ካተ ብዙ ነገር እንማራለን

  • @BirukeTesfaw
    @BirukeTesfaw 5 หลายเดือนก่อน

    you are the best one teacher in the ethiopia

  • @DenekaDejene-zh4mk
    @DenekaDejene-zh4mk 4 หลายเดือนก่อน

    you are excellent teacher. I am amazing with your lesson

  • @mimimimito9130
    @mimimimito9130 7 หลายเดือนก่อน +2

    U r so good teacher 👏thanks

  • @AntenhGATIE
    @AntenhGATIE 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የምኮራብህ ባንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ግን ፅሁፏን ደመቅ ብታደርግልን

  • @LolamoSedamo-uh4oh
    @LolamoSedamo-uh4oh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አስተማችን ነህ ደስ ስል።

  • @user-xh2ij5ge9f
    @user-xh2ij5ge9f หลายเดือนก่อน

    አሁን ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ትምህርት ነው መምህራችን በርታልን

  • @user-rq3qr9xy1q
    @user-rq3qr9xy1q 7 หลายเดือนก่อน +1

    I love your Chanel . thanks a lot

  • @user-uh1ii4cf2l
    @user-uh1ii4cf2l 7 หลายเดือนก่อน +1

    Ma hero!!!! Keep it up bro

  • @user-lh7sx6ph2m
    @user-lh7sx6ph2m 11 วันที่ผ่านมา

    your energy is high; i have one question kindly clarify difference b/n we and they in sentence

  • @henokabebe5818
    @henokabebe5818 6 หลายเดือนก่อน +2

    Good job teacher pls continue 👌

  • @surafelmekonene8963
    @surafelmekonene8963 7 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ምርጥ አድርገህ ነው ያስተማርከን ተባረክ። የመልመጃ pdf ካለህ ብትሰጠን ?

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተመችቶናል በርታ እየተከታተልኩህ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @woinshetgeze8782
    @woinshetgeze8782 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ጥሩ ነው በርታ ወንድሜ

  • @TheFutureIsNear-sh9jf
    @TheFutureIsNear-sh9jf หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው አንተም በጣም ምርጥ አስተማሪ ነህ ግን white board ላይ reflection አለ ስለዚህ የምትፅፈውን ነገር ማየት በጣም አዳጋች ነው ። በተረፈ ግን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 7 หลายเดือนก่อน +1

    you are unique teacher #1

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238
    @fatimadiramaamallatiyienew7238 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አርፊ ነዉ ግን በጥቁር ሠለዳ ብጻፊልን ጥሩ ነበር እናመሠግናለን

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 3 หลายเดือนก่อน

      ጥቁር በጥቁር
      ከዚህ ኢሮፕ እንዲህ ነው የሚያስተምሩት በነጭ ስሌዳ በጥቁር ማርከር

  • @mrsvip3428
    @mrsvip3428 3 หลายเดือนก่อน +1

    Welahi saladenkih malef alefalegim betam smart nah❤❤

  • @mazark9
    @mazark9 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you teacher Mehari I follow you and so much thank you for your remember me

  • @ismaeledris6449
    @ismaeledris6449 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks a lot brava keep up it !! It's Interesting

  • @bbjvvvm
    @bbjvvvm 6 หลายเดือนก่อน +2

    You're brilliant teacher

  • @user-ij5ee4zt6o
    @user-ij5ee4zt6o 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተመችቶኛል አሜስግናለሁ

  • @samuelabiye2583
    @samuelabiye2583 8 หลายเดือนก่อน +17

    brilliant teacher 👍

  • @nahome3423
    @nahome3423 7 หลายเดือนก่อน +1

    I interested blessed teacher❤❤

  • @user-rp9hr2jf6x
    @user-rp9hr2jf6x 4 หลายเดือนก่อน

    Wow thank you so much keep it up

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 7 หลายเดือนก่อน +3

    You're blessed from sky, I'm going to follow the whole lession.

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 2 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ምርጥ መምህር ነህ መች ይሆን መናገር የምችለዉ ብዬ አስብ ነበር🎉

  • @user-by3my8ok7t
    @user-by3my8ok7t 4 หลายเดือนก่อน

    Keep Up Thanks a Lot.

  • @user-cz7ro6jm5i
    @user-cz7ro6jm5i 3 หลายเดือนก่อน

    thank you bro i like your video so i will follow you ❤❤