ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በሰግደት ያላችሁ እህት ውንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
Amenn amenn amenn sis
Ameeen yene konjo melkam amet bahal lahulachenem yezare. Amet yetenehun yehun ?😭😭😭😭😭😭😭
@@cmpcmp474 አሜንንንንንን ልዩ😘
Amen Amen Amen
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ በአገሩም ጭምር እንኳን በሰላም በጤና ለገና በአል በሰላም አደረሣቹ በስደት ላላቹ ከኔም ጭምር ለአመቱ ከ ቤተሰቦቻችን ጋራ ለማሣለፍ ያብቃን አሜንን
Ns As amen amen yabekane
በሳቂ ሞትኩ
የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍
አሜንንን ለሁላችን
አሜን
ኣሜን ኩፉኣይንካሽ 👍
Desilal
አሜን ውዴ
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና እና የበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ቤቶች እናመሰግናለን 💚💛❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመለዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሰንመልካም በአል በያለንበትኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜንአሜንአሜን
አስገራሚ ቂሷ❗️ዒሻእ ሰላት ተሰግዶ ጥቂት ደቂቃዎች እንዳለፉ አንድ ወጣት ከወደ ውጭ በኩል ይጮህና የመስጅዱን ጀማዓ ይጠራል።ሰዉ ግር ብሎ ልጁን ተከትሎ ሲወጣ አንድ እድሜው 20 ማይሞላ ልጅ ባቡር ገጭቶት አካሉን ለሁለት ከፍሎታል (ሱብሀን አላህ) ግን ሩሁ አልወጣችም ሊሞት ጣር ላይ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ከተሰበሰቡት አንዱ ጎንበስ ብሎ የልጁን ጭንቅላት በእግሩ ላይ አስቀመጠው።"ላ ኢላሀ ኢለላህ በል... ላ ኢላሀ ኢለላህ በል"ይለውም ጀመር...ልጁ ሩሁ ልትወጣ ጥድፊያ ላይ ናት ይፈራገጣል...እናም የአላህ ተውፊቅ ሆነናልጁ " ላ ኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ" እንዳለ ሰውነቱ ቀዘቀዘ ትንፋሹ ዳግም ላይመለስ ተቋረጠ ነፍሱም ወደ ፈጣሪዋ አመራች።(ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን)ተባብረው ልጁን ሰዎች ወደሚበዙበት አካባቢ ወሰዱት ቤተሰቡን ለማፈላለግ...ሌሊቱ ጨለማማ ነበር ፅልመቱ ያስፈራል ብርሀናማ ቦታ ሁነው ልጁን የሚገልፁ ነገሮችን ልብሶቹን በመጠቀም ቤተሰቡን ያፈላልጉ ጀመር...ድንገት በቦታው ከነበሩት አንዱ የአስክሬኑን እጅ ይዞ ፦"ይህ ልጅ ክርስቲያን ነው አንገቱ ላይ መስቀል ይኸው..." እያለ ጮኸ።ሁሉም ግራ ተጋባ "ይህ ልጅ በተውሂድ ነው የሞተው ታድያ እኛው በሙስሊሞች መቃብር እንቅበረው ወይስ ለቤተሰቦቹ አስረክበን በክርስቲያኖች መቃብር ይቅበሩት?"እያሉ ይወያዩ ጀመር..ቤተስቦቹ ጋ ለመውሰድ ይወስኑና ተሸክመውት በእንባ ወደቤተሰቦቹ ጉዞ ጀመሩ።ልጁ መስጅድ አካባቢ ስለሞተ አስክሬኑን ያጀቡት ሁሉም ሙስሊሞች ነበሩ።ተሸክመውት ከአከባቢው ሲደርሱ አባቱም የልጁን ማረፍ ሰምቶ ሲገሰግስ አገኙት አባትየውም ሲያያቸው ተንሰቅስቆ ያለቅስ ጀመር (እንዴት አያልቅስ ተስፋ ይሆነኛል፣ረዳት ይሆነኛል፣መመኪያ ይሆነኛል ብሎ የሚጠብቀው ልጁ ከሰዎች ትከሻ ላይ ተጭኖ ሲመጣለት...)ልጁን አቅፎ አምርሮ ያለቅሳል...ይህ ሁሉ ሙስሊም ልጁን ተሸክሞ መምጣቱ ያስገረመው አባት እያለቀሰ ለተሰበሰበው ሰው እንዲህ አላቸው፦"ይህን ስነግራችሁ በህፍረት ነው...ልጄ እንዲው ቁርአን መስማት ይወዳል። አዎ ልጄ በርግጥ ክርስቲያን ነው ነገር ግን የሙስሊሞችን ቁርአን መስማት ይወዳል።ዘውትር ክፍሉ ስገባ ኢርፎን/earphone ከጆሮው አያለው..."ምንድነው ምትሰማው?" ስለው "ዘፈን ነው"ይለኛልከጆሮው ነቅዬ ሳዳምጥ ግን ቁርአን ነው።በጣምም እቆጣው ነበርይሄን መስማት ካልተውክ እገድልሀለሁ እያልኩ ሁሌም አስጠነቅቀውም ነበር..."ባባ እኔን መግደል አትችልም ቁርአን መስማትም አትከልክለኝ" ይለኝ ነበር..በቦታው ያሉት ሁሉ እየተያዩ ይለቃቀሱ ነበር።"ልጅህ እኮ በሸሀዳ ነው የሞተው" ብለው ሲነግሩት...ያ የልጁ መሞት ቅስሙን የሰበረው አባት ያ የልጁን ሬሳ አቅፎ ቁጭ ያለው አባትእንባውን እያረገፈ ልጁን በስስት እያየ እንዲህ አለ፦"ልጄ በመሰከረው ነገር እኔም እመሰክራለሁ ከአላህ ሌላ አምላክ እንደሌለ ሙሀመድም የ አላህ መልዕክተኛ እንደሆኑ እመስክራለሁ"ከዚያም ሁሉም ጀማዓ ጀናዛውን ይዘው ወደ ሙስሊሞች መቃብር "ላ ኢላሀ ኢለላህ... ላ ኢላሀ ኢለላህ.... ላ ኢላሀ ኢለላህ" እያሉ አጅበው ወስደው ቀበሩት።______________________________ሙስሊም ሆኖ ኖሮ በኩፍር መሞትም አለና ካፊር ሆኖ ኖሮ በተውሂድ መሞትም አለና "አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን"ምንጭ፦ ﻫﻨﺎ ﺃﺑﻨﺎﺀ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺃﻡ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ
አሚን እሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚን ያረብ
እህትጀዛክአላህኽይረን
Tereten melisu afen bedabo abisu
ውይ ስስቴ የአይኔ ፕሌን እዚህ ሁነሺነው የጠፋሺብኝ ጨርሼ አላነበብኩትም
ቤቶች እንኩዋን ሠላም መጣችሁ ውድ የስደት ጎደኞቼ በያላችሁበት ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ
💓💓💓💓💓
😘😘😘😘
Amen amen amen
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️
262
እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳኑታችን የልደት በዓል 💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት አሜንንን
ዊልካምቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ውድ የሃገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለገና ዋዜማ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ 🙏በአሉ የሰላም የፍቅር በአል ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
ዋዉ ዛሬ የመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን በሉ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ😤😤😤😤😤😤😏😏😏😏😒😒😡😢😢😢😢😢😢😨😨😨😋😋😋😋😋😋😝😝😝😂😂😂😂😍😍😍😍
ክክክክክክክክክክክ
semria ousman ብርቅ ነውዴ ማርገዝ ባልሽ ያጋጭሽና ክክክ
ክክክ በሰላምዉለጂበሉኚብትይይቀዲማልበሰላምዉለጂ
@@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና ባሌማ ወዶ ነዉ
@@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك ማማዬ የቢስቲማ ልጅ ነሽ እንዴ እኔም ነኝ እንተዋወቅ
አንደኛ ነኝ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ
Amenn yagera lenlj
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም ከፈለጋችሁ ንገሩኝ
ለመላው ለክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Jfj
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰንመልካም ለሊት ዉዶቸአሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkuan abiro aderesen 😍
እሽ ምንድ ነዉዉዉዉዉ
እመአምላክ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምሪልኝ አሜን። ሚ
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በስደት ላላችሁ በሙሉ እንኳን ለገና በአል አደርሣችሁ እህት ወድሞቼ
እኳን አብሮ አደረስን
እንኳን አብሮ አደረሠነ
Sadah እማይመጣ ከሄነ።እሄዳለሁ እኔ። ameeen enkone abero adersine 😍😍😍
እንካን አደርሳችሁ
ስታምሩ
ስወዳችሁ ቤቶች ትርፍየ ትዝ ትለኛለች እናተን ሳይ😢😢
እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚማቲዬ
@@bitanaads3571 አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ለሚዬ
Mami Mami አሜን አሜን አሜን
Mami Mami amen enkwan abro adersen
እንኳን አደረሳቹ ብየቶች
ቤቶች በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ቅንጭብ አድርጋችሁ እያስተላለፍችሁ ነው በትክክል ብዙወች በድሀው እየለመኑ የሚደልቡ አሉ ግን የዛውኑ ያህል ለበጎ የተሰማሩ እዳሉ አንርሳ ለምንረዳው ሁሉ ተጨባጭ መረጃ ያስፈልገናል በርቱ
እንኮን በሰላም መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በለችሁባት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ እወዳቸዋለሁ
የናተ ባአል አያልቅም እደ
ቤተሰብ እን ሁን አስተያየት ሰብስክራይብ ስጡኝ እኔም እሰጣለሁ ከፈለጋችሁ
Agatamin tatakemashi malektun masetalalfun tatakamibt
I'm Eritrean happy holiday for all Ethiopian and Eritrean all over the world sdetachin yabqa egziabiher
Well come betoch zare 1gna negn bemedam mote lik gabzugn
ማምዬ የኔ ተናፋቂ መከታዬ
ቤቶችየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደርሳችሁ።በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ በዓል ይሁንልን!!!
እንኳን ለክርስትና ተከታዩች በሙሉ እንኳን በሰላም አዴርሳችሁብያለሁ በአላችሁ በአላችን ነው በአላችን በዓላችሁ ነው እና በድጋሜ እንኳን አዴረሳችሁ
የባስ አለው ሀገርህን አትልቀቅ
ስልክሺን ላኪልኝ ወይ ልላክልሺ ማማዬ
ነይ በዚህ ለስረደሽ እንደ.ማይፈቃድ ምንሆነቹነው ወይስ ጆረቹሁ ለቤቶች ድረማግዜነው ሚከፈታው
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ማርዬ ስንትልጆች ብታይ እሚሉት
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ምን አልግባኝም
Eunetem lebinet be eked 👌👌👌👏👏👏👏💚💛❤enkuwan Aderesachu wude ehite wedemoche be sedatim hone be agerust yalachu
ውዲ የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን መዲሀኒታችን ልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
😘
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዓል በሰላምና በጤና አደርሳችሁ ቤቶች በተለይ አሜን አንኳን አደረሰሽ እድግ በይልኝ
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል የስላም የደስታ የአድነት የፍቅር ይሁንላችሁ ውድ ያገሬ ሴው በሙሉ
አረ እናንተ ሙስሊሞች የካፍር በአል እንኳን አደረሳቹ አይባልም ሀራም ነው ካለወቃቹ ጠይቁ ዝም ብሎ ማሽቃበጥ ምን ያድርጋል
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር በአል ያድርግልን ሀገራችን እግዝአብሄር ከክፉወች ሴራ ይጠብቃት
እንኳን አድርሳችሁ የጌታችን እየሱስ የክርስቶስ ልደት በዓል ለገና በስድት ሀገር ያላችሁ አይዛችሁ እኔ ግን ከፍኝ እፍፍፍፍፍ አይስድት መቼ ይሆን ተስክቱልኝ ሀገር ምግባው
አይዞሽ ሁሉም ነገለበጎነው
Yamerai
ሰላማቹ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ቤቶች እንኳን ደና መጣቹልን ውዶቼ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የንደት ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን 🙏🙏🌲🌲
ቤቱች እኳን ደህና መጣችሁ ወድ የኦርቶዶክስ እምየት ተከታዪች እኳንም ለኔታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ የልደት በዓል በሰላም አደርሣችሁ
ሞላሺ የድግል ልጂ Amen enkuan abero aderesen
አሎ አሎ እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ችኪች መቸም እዚ ናችሁ አ አቤት ፍጥነት ለኪመንት😜
ለሙላ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሀገርም በውጭም ላላችሁ ወደ የተዋህዶ ልጆችን የድንግል ወደጇች የከዱሰን አክባሪዎች እንኳንም ለጌታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ ❤⤵
አሜን፫
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በስደትም ሆነ በሀገርም ወስጥ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በተለይ በስደት ላላች እህቶቼ አብሽሩ 👍👍👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ውይ ሻሽዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ተናፋቂ ስወዳት
እህት ውንድሞቼ በስደት ለምትኖሩ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 😭😓😓😓😓
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም አደርጋለሁ
አሊ ወሎየዋ
Eka yat hido new ametut
ዉድና የተከበራቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኡንካን የገና በኣል በሰላም አደረሳቹ እህት ዎንድሞቼ ፋታበሉልኝ ደስታቹ ደስታዬነዉ እርስቴ አድናቅሽነኝ ዛሬ የሌለ ፎዋ ብለሻል
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች 🌷🌷🌻🌷🌻🌷👌🌷እኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች እንኳን ለገና ዋዜማ አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን
ዊል ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ 👉 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 💟
በመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት የአብርሀሙ ስላሴ ይጠብቃችሁ
#መልካም በዓል የተዋህዱ ልጅ ዎች በያላችሁበት
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ዛሬ አምሽቸ መጣሁ ያው በአረፋጅ እንዳትይዙኝ ቤቶችዬ ስወዳችሁ የቤቶች ወዳጅ የሆነ ይምጣ ይታይ እስኪ ደግነት ለራስ ነው መልካም ብንሠራ መልሶ የሚጠቅመን ለራሳችን ነው መልካምነታችን 👍💖💞💞💘💘💝💝
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች ክክክ አዛሉዬ እከዬ ና ሻሽቱ ውስጤ ናቹ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለኔ ምርጥ ቤቶችና ነቅፅ ምን ልታዘዝ ድራማ ናቸው ከልባቸው ነው የሚሰሩት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የገና ባእል ባእሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን እኛም ስደተኞቹ ከስደት መልሶ በሀገራችን እንድናከብር ያብቃን
ላክ ግጩኘ እምትሉ ልጆች መዳም በዶላር ታጋጫችሁ
ሰላም ብያለሁ ዘይነብዬ
@@eyerusbeauty8122 አሚን
@@eyerusbeauty8122 ሰላም ቆንጆየ
እሽ አይሉማ ክክ
ክክክክክክክክክ
እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
ሠላም ቤቶች እደናችሁ ሻሸ ነፈቀችን የሻሸ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ባይሆን የምን ላይክ ከድግዳ ጋር ያጋጭሽ እዳትሉኝ 😂😂😂😂
ሰላም ወገኖቸ በስደትም ባገርቤትም የላችሁ እህት ወድሞቸ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ከርስቶስ የልደት ባላ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ባአል እዲሆንላችሁ እመኛለሁ የከርሞ ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም በአል ጋሽ ዘሩ መቸነ ሚመለሱት
ዌል ቤቶች እኳን ደህና መጣቹ በጣም ጥሩ ሥራነው ልክ አሥገባቸው ተብዬው በቃ ሥራህ ማቀጣጠር ብቻ ነው በተረፈ በርቱ የኔ ምርጦች
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገርውስጥም ከሀገር ውጪ ላላችሁ በሙሉ አንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ፎቶውን ተጭናችሁ ስብስክራይብ አዲርጉኝ ቤተሰብ እንሁን
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የቤቶች ተከታታዩች እደምን አላችሁ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
ዋልኮምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንንን ያረብ
Was,wr,wb,Amin,hulachin,nm
የቤቶች ድራማ አባላት በሙሉ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ ሌላው ግን ይቤ አብርሀም ለመሰዋትነት ያቀረበው በግ ያልከው ስህተት ነው አብርሀም ልጁን እንጅ በግ አላቀረበም እግዚአብሔር ግን የአብርሀምን መታዘዝ ካየ ብሗላ በጉን አቅርቧል አሁንም እግዚአብሔር በህይወታችን ሁሉ ይግባ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ባአል አደረሳቹሁ
ሻሼ ተናፍቀሽ ነበር የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
merry cirist mass all guys🍒🍒🍒🍇🍇🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን ለበአል አደረሳችሁ በስደትላይቢሆንም አድቀን ይነጋል አይዟችሁ መልካምበአል
መላው የክርስትና አምነት ተከታዮች አንኩዋን ለክርስቶስ ባዓል በስላም አድርሳችሁ
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መልካም ባአል
ሰላም የኢትዮጵያን ልጆችሠላማችሁ ይብዛ ወድ የኢስላም ልጆች እስኪ ያሰብሽው ይሣካልሽ በሉኝ ውላሂ ዱአ አርጊልኝ በአላህ
አለህ ያሰከልሽ ሞክሼ
@@amrea5611 አሚን ወዴዋ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ያሰብሽው ይሳካልሽ ማር
አላህያሳካልሺእህት
Enkuna Aderasachu yene Betoch .melkam Gena Behal 🎄🎄🎄🎄
ግን ዘሩ ለምን ጠፋ እሱ ከሌላ ደስ አይልም
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች በስደትም በሀገርም ላላችሁ ውድ ያገሬ ልጁች እንኳን. ለጌታችን ለመድንለም ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
Wow
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@@ጠባቂየገብሬልነው amen lehulachin
einkuwan abro aderesen mar
ላ ከርስትና እምናት ታካታዮቺ ባሙሉ እንካን አድራሳችሁ የጌታችን እና የ ማዳንታቺን የ አየሱስ ከርስቶስ ልዳታ ባአል የ ታዎዳዳችሁ ዉድ የሃባሽ ልጆች ባሰዳትን እንድሁም ባሃጋር ዉስጥ ያላችሁ ባምሉ ማልካም የ ጋና ባአል እድሆንላች ማልካም ሚኖተነው, 🙏🙏❤
ዋው አንደኛ ነኝ ባሌ ፈቶኛል በላክ አፅናኑኝ ማሮቸ
ላይላሀኢለሏህ አይባልም ማማዬ ቢፈታሺም አሏህ ቀድሮትነው
ትክክል ነሺ
እኔ ላግባሽ ገና ዛሬ እያየሁት ነው
ኡፍ፡ቤቶች፡ውድድ፡በርቱ፡ደስ፡ስትሉ፡አሜንየ፡እድግ፡በይ
*እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ*
እርስት ሰወድሺ
ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
እኳን ደህና ናጣችሁ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐ውድድ ነው እማረጋችሁ
ቤቶችዬ መጣቹልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ♥ ክርስትያን እህቶቾ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ ሰላም ለሀገራችን♥♥♥♥♥
ወይጉድ ማነው ይፈቃደል የለክ ክርስተኖችን እንኳን አደረሰችሁ ማለት እስቲግፈር አርግ
ለመላው የከርሰትና እምነት ተከታዮች በሀገር ውሰጥ ም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ወገኖቸየ እንኳን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት ባዓል አደረሳችሁ
Marry Christmas all betochi family love you so much ❤❤❤ happy holiday 🎈🎆🎊🎇🎈✨🎄🎈✨🎊🎈🎆🎊🎆🎉🎇😘😘😘
you know that they are not a real family it is just a film
እንኳን አደረሳችሁ ዉዶች ዋውውው ዘና በትምህርት ነው ዛሬ ጥሩ ምክር ነው ደግነት
የአገሬ ልድች፡ እንካን፡ አደረሳችሁ
ቤቶች ደስ ትሉኛላችሁ ኑሩልኝ በተለይ አዛልዬ ስወድሽ እኮ መልካም እናት ነሽ ደስ ትይኛለሽ
ዘሩ የናፈቃችሁ እጃችሁን አውጡ👐
ክክክክክ ፈታ ታርጉኛላቹሁ ቤቶች ይመቻቹሁ የክርስታን እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹሁ ለገና በአል
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
ጋይስ እንደት ናችሁ ጨንቆኛል በጣም እውነቴን ነው ወላሂ ዱአ ያስፈልግኛል ፕሊስ የዱአ ቲንሽ የለውም ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ከአንች ጋር ይሁን ያሰብሽው ይሳካልሽ
Ayizosh marrr
አይዞሽ ማር አለህ ያሰብሹ ሁሉም ያሳካልሽ ያረቢ
hayu negni Quran keri allah ke chenqet yawtash
@@hayaat9236 እየሞከርኩ ነው እህት ግን በደንብ መቅራት አልችልም ታስቀሪኛለሽ ትችይበት ከሆነ ስልኬን ልላልክሽ እና በኢሞ አስቀሪኝ ፕሊስ
wellcam betoch አረ ዘሩን ምን በላው ሢላ ቤቶች ምርጥ ድራማ ነው ያለ ዘሩግንንንን....................
ቤቶች 💕
እንኳን ደና መጣቹ ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን
ዋውውው እንኩአን አደረሳችሁ
እንካን ደና መጣችሁ♥♥♥ ቤቶችእንካን ለጌትልችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሳችሁ ለመለው የክርስትና እምንት ተከታዮች በሙሉበዓሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን
ክክክክክክ እውነት ፈታ ነውየምታርጉኝ ቤቶችየ
ሰላም ቤቶች ሁሉም ነገራችሁ ጥሩ ነው ደስ ይላል ከደባሪው ከበዛብህ ጩኸት በስተቀር.
በአሜንየ ሞት ይዣችኃለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የሰራሁትንና የምሰራውን እዩልኝ ቤተሰብ እንሁን
ክክክክክክክ
ነይ ከኔጋ አድርጌሻለሁ አስተያየት ሰብስክራይብ ስጡኝ እኔም እሰጣለሁ
መልካም የገናበአል ይሁንላችው ይሁንልን
እሺ ምድነው
ውይይይይ አንዳው ዛሬ መጀመርያ ላይ ነው ብዬ ሱክ ስል መጨረሻ ሆኜ አገኚሁት በቃ ለኮሜንት እንዳው ተዘጋጂታችሁ ነው ለማንኛውም ውድ ያገሬ ልጆች መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
I miss my family 😣😢🤦♀️
እንኮን አደራስችሁ ውድ የክርስቶስ ልጅች እኛንም እግዚአብሔር ብሎ በስለም በአገርችን ይብቃን
as wr wbበስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እደትናችሁነገ ወደ ዉዶ ሀገሬ ልገባናዉ እናተም በተራ ለሀገር ያብቃችሁ
ws wr wb selam gebi
አሚን ጦይቤ
ወአ ወረ ወበ ሀያቲ
እንኳን ለገና ባአል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞች በስደትም በኢትዩም ያላችሁ
ጉድ ምን ጊዜ አያችሁት ለመኮመንት አይቼ እመጣለሁ 115 ነኛ ሆንኩ
እንኳን አድሳችሁ ለገና ባዓል በመላው አለም ለምትገኙ ክርስትያን ወገኖች
አላህ አይወልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለም አላህ ከሁሉም የጠራ ነው አልሀምዱሊሓ
የርጎ ዝንብ ማን ጠራሽ አይመለከትሽም እሽ.ሁሉንም ሙስሊም በአንዳንች ጋጠ ወጥ አደግ አልሰድብም እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ ቲሽ አረፈሽ ቁጩ በይ ፈጣሪ አይበልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለሞ
ምን አገባሽ አንች ያልበላሽን የምታኪው ስለኛ ሀይማኖት ምን አገባሽ የራስሽን ጠበቅ አርገሽ ያዢ እሽ የማያገባሽ ጋር አትግቢ ቂንጥራም ተበጅ እሽ
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ ስላልተሳዴብሽ ከልቤ ነው አመሰግናለሁ ሙስሊም ነኝ እኔ ግን ሀይማኖቴን አከብረዋለሁ የሌሎችንም እዴዛው ግን ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
HANANE TEMAME ምናገባችሁ???ድጋይ እራስ ሁላ
ሰላም ቤቶችዬ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል መሰላም አደረሳቹ
በሰግደት ያላችሁ እህት ውንድሞች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ
Amenn amenn amenn sis
Ameeen yene konjo melkam amet bahal lahulachenem yezare. Amet yetenehun yehun ?😭😭😭😭😭😭😭
@@cmpcmp474 አሜንንንንንን ልዩ😘
Amen Amen Amen
እንኳን በሰላም መጣቹ ቤቶች ውድ የአገሬ ልጆች በስደት ያላቹ በአገሩም ጭምር እንኳን በሰላም በጤና ለገና በአል በሰላም አደረሣቹ በስደት ላላቹ ከኔም ጭምር ለአመቱ ከ ቤተሰቦቻችን ጋራ ለማሣለፍ ያብቃን አሜንን
Ns As amen amen yabekane
በሳቂ ሞትኩ
የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍
አሜንንን ለሁላችን
አሜን
ኣሜን ኩፉኣይንካሽ 👍
Desilal
አሜን ውዴ
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በዓሉን የሰላም የጤና እና የበረከት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ቤቶች እናመሰግናለን 💚💛❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመለዉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል አደረሰን
መልካም በአል በያለንበት
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
አስገራሚ ቂሷ❗️
ዒሻእ ሰላት ተሰግዶ ጥቂት ደቂቃዎች እንዳለፉ አንድ ወጣት ከወደ ውጭ በኩል ይጮህና የመስጅዱን ጀማዓ ይጠራል።ሰዉ ግር ብሎ ልጁን ተከትሎ ሲወጣ አንድ እድሜው 20 ማይሞላ ልጅ ባቡር ገጭቶት አካሉን ለሁለት ከፍሎታል (ሱብሀን አላህ) ግን ሩሁ አልወጣችም ሊሞት ጣር ላይ ነበር በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለ ከተሰበሰቡት አንዱ ጎንበስ ብሎ የልጁን ጭንቅላት በእግሩ ላይ አስቀመጠው።
"ላ ኢላሀ ኢለላህ በል... ላ ኢላሀ ኢለላህ በል"
ይለውም ጀመር...
ልጁ ሩሁ ልትወጣ ጥድፊያ ላይ ናት ይፈራገጣል...እናም የአላህ ተውፊቅ ሆነና
ልጁ " ላ ኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ" እንዳለ ሰውነቱ ቀዘቀዘ ትንፋሹ ዳግም ላይመለስ ተቋረጠ ነፍሱም ወደ ፈጣሪዋ አመራች።
(ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን)
ተባብረው ልጁን ሰዎች ወደሚበዙበት አካባቢ ወሰዱት ቤተሰቡን ለማፈላለግ...
ሌሊቱ ጨለማማ ነበር ፅልመቱ ያስፈራል ብርሀናማ ቦታ ሁነው ልጁን የሚገልፁ ነገሮችን ልብሶቹን በመጠቀም ቤተሰቡን ያፈላልጉ ጀመር...
ድንገት በቦታው ከነበሩት አንዱ የአስክሬኑን እጅ ይዞ ፦"ይህ ልጅ ክርስቲያን ነው አንገቱ ላይ መስቀል ይኸው..." እያለ ጮኸ።
ሁሉም ግራ ተጋባ "ይህ ልጅ በተውሂድ ነው የሞተው ታድያ እኛው በሙስሊሞች መቃብር እንቅበረው ወይስ ለቤተሰቦቹ አስረክበን በክርስቲያኖች መቃብር ይቅበሩት?"
እያሉ ይወያዩ ጀመር..
ቤተስቦቹ ጋ ለመውሰድ ይወስኑና ተሸክመውት በእንባ ወደቤተሰቦቹ ጉዞ ጀመሩ።
ልጁ መስጅድ አካባቢ ስለሞተ አስክሬኑን ያጀቡት ሁሉም ሙስሊሞች ነበሩ።
ተሸክመውት ከአከባቢው ሲደርሱ አባቱም የልጁን ማረፍ ሰምቶ ሲገሰግስ አገኙት አባትየውም ሲያያቸው ተንሰቅስቆ ያለቅስ ጀመር (እንዴት አያልቅስ ተስፋ ይሆነኛል፣ረዳት ይሆነኛል፣መመኪያ ይሆነኛል ብሎ የሚጠብቀው ልጁ ከሰዎች ትከሻ ላይ ተጭኖ ሲመጣለት...)
ልጁን አቅፎ አምርሮ ያለቅሳል...
ይህ ሁሉ ሙስሊም ልጁን ተሸክሞ መምጣቱ ያስገረመው አባት እያለቀሰ ለተሰበሰበው ሰው እንዲህ አላቸው፦
"ይህን ስነግራችሁ በህፍረት ነው...ልጄ እንዲው ቁርአን መስማት ይወዳል። አዎ ልጄ በርግጥ ክርስቲያን ነው ነገር ግን የሙስሊሞችን ቁርአን መስማት ይወዳል።
ዘውትር ክፍሉ ስገባ ኢርፎን/earphone ከጆሮው አያለው...
"ምንድነው ምትሰማው?" ስለው
"ዘፈን ነው"ይለኛል
ከጆሮው ነቅዬ ሳዳምጥ ግን ቁርአን ነው።
በጣምም እቆጣው ነበር
ይሄን መስማት ካልተውክ እገድልሀለሁ እያልኩ ሁሌም አስጠነቅቀውም ነበር...
"ባባ እኔን መግደል አትችልም ቁርአን መስማትም አትከልክለኝ" ይለኝ ነበር..
በቦታው ያሉት ሁሉ እየተያዩ ይለቃቀሱ ነበር።
"ልጅህ እኮ በሸሀዳ ነው የሞተው" ብለው ሲነግሩት...ያ የልጁ መሞት ቅስሙን የሰበረው አባት ያ የልጁን ሬሳ አቅፎ ቁጭ ያለው አባት
እንባውን እያረገፈ ልጁን በስስት እያየ እንዲህ አለ፦
"ልጄ በመሰከረው ነገር እኔም እመሰክራለሁ ከአላህ ሌላ አምላክ እንደሌለ ሙሀመድም የ አላህ መልዕክተኛ እንደሆኑ እመስክራለሁ"
ከዚያም ሁሉም ጀማዓ ጀናዛውን ይዘው ወደ ሙስሊሞች መቃብር "ላ ኢላሀ ኢለላህ... ላ ኢላሀ ኢለላህ.... ላ ኢላሀ ኢለላህ" እያሉ አጅበው ወስደው ቀበሩት።
______________________________
ሙስሊም ሆኖ ኖሮ በኩፍር መሞትም አለና ካፊር ሆኖ ኖሮ በተውሂድ መሞትም አለና "አላህ ካቲማችንን ያሳምርልን"
ምንጭ፦ ﻫﻨﺎ ﺃﺑﻨﺎﺀ ﻋﺎﺋﺸﺔ ﺃﻡ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﻴﻦ
አሚን እሚን መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሚን ያረብ
እህትጀዛክአላህኽይረን
Tereten melisu afen bedabo abisu
ውይ ስስቴ የአይኔ ፕሌን እዚህ ሁነሺነው የጠፋሺብኝ ጨርሼ አላነበብኩትም
ቤቶች እንኩዋን ሠላም መጣችሁ
ውድ የስደት ጎደኞቼ በያላችሁበት ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቃችሁ
💓💓💓💓💓
😘😘😘😘
Amen amen amen
Amen Amen Amen ♥️♥️♥️
262
እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለመዳኑታችን የልደት በዓል 💚💛❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት አሜንንን
ዊልካምቤቶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ውድ የሃገሬ ልጆች በስደትም በሀገርም ያላችሁ እንኳን ለገና ዋዜማ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ 🙏በአሉ የሰላም የፍቅር በአል ይሁንልን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
ዋዉ ዛሬ የመጀመሪያ ጊዜ አንደኛ ስሆን በሉ እርጉዝ ነኝ ላይክ ግጩኝ አምሮኝ ነዉ😤😤😤😤😤😤😏😏😏😏😒😒😡😢😢😢😢😢😢😨😨😨😋😋😋😋😋😋😝😝😝😂😂😂😂😍😍😍😍
ክክክክክክክክክክክ
semria ousman ብርቅ ነውዴ ማርገዝ ባልሽ ያጋጭሽና ክክክ
ክክክ በሰላምዉለጂበሉኚብትይይቀዲማልበሰላምዉለጂ
@@እማናፍቆቴእወድሻለሁእማና ባሌማ ወዶ ነዉ
@@الحَمْدُِللهالحَمْدُِللهاللهأك ማማዬ የቢስቲማ ልጅ ነሽ እንዴ እኔም ነኝ እንተዋወቅ
አንደኛ ነኝ እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል ይሁንላችሁ
Amenn yagera lenlj
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም ከፈለጋችሁ ንገሩኝ
ለመላው ለክርሰትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሀነ ልደቱ አደረሰን አደረሳቹ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Jfj
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ
ዉድ የኦርቶዶክስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን
መልካም ለሊት ዉዶቸ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen enkuan abiro aderesen 😍
እሽ ምንድ ነዉዉዉዉዉ
እመአምላክ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምሪልኝ አሜን። ሚ
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በስደት ላላችሁ በሙሉ እንኳን ለገና በአል አደርሣችሁ እህት ወድሞቼ
እኳን አብሮ አደረስን
እንኳን አብሮ አደረሠነ
Sadah እማይመጣ ከሄነ።እሄዳለሁ እኔ። ameeen enkone abero adersine 😍😍😍
እንካን አደርሳችሁ
ስታምሩ
ስወዳችሁ ቤቶች ትርፍየ ትዝ ትለኛለች እናተን ሳይ😢😢
እንኳን ለገና በአል አደረሳቹ
እንኳን አብሮ አደረሰን ሚማቲዬ
@@bitanaads3571 አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ለሚዬ
Mami Mami አሜን አሜን አሜን
Mami Mami amen enkwan abro adersen
እንኳን አደረሳቹ ብየቶች
ቤቶች በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ቅንጭብ አድርጋችሁ እያስተላለፍችሁ ነው በትክክል ብዙወች በድሀው እየለመኑ የሚደልቡ አሉ ግን የዛውኑ ያህል ለበጎ የተሰማሩ እዳሉ አንርሳ ለምንረዳው ሁሉ ተጨባጭ መረጃ ያስፈልገናል በርቱ
እንኮን በሰላም መጣችሁ ውድ የኢትዮጵያ ቤተሰቦች በለችሁባት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛለችሁ እወዳቸዋለሁ
የናተ ባአል አያልቅም እደ
ቤተሰብ እን ሁን አስተያየት ሰብስክራይብ ስጡኝ እኔም እሰጣለሁ ከፈለጋችሁ
Agatamin tatakemashi malektun masetalalfun tatakamibt
I'm Eritrean happy holiday for all Ethiopian and Eritrean all over the world sdetachin yabqa egziabiher
Well come betoch zare 1gna negn bemedam mote lik gabzugn
ማምዬ የኔ ተናፋቂ መከታዬ
ቤቶችየ እንኳን ሰላም መጣችሁ ሰላም በመላው ዓለም ያላችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደርሳችሁ።
በዓሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ በዓል ይሁንልን!!!
እንኳን ለክርስትና ተከታዩች በሙሉ እንኳን በሰላም አዴርሳችሁ
ብያለሁ በአላችሁ በአላችን ነው በአላችን በዓላችሁ ነው እና በድጋሜ እንኳን አዴረሳችሁ
የባስ አለው ሀገርህን አትልቀቅ
ስልክሺን ላኪልኝ ወይ ልላክልሺ ማማዬ
ነይ በዚህ ለስረደሽ እንደ.ማይፈቃድ ምንሆነቹነው ወይስ ጆረቹሁ ለቤቶች ድረማግዜነው ሚከፈታው
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ማርዬ ስንትልጆች ብታይ እሚሉት
@@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ ምን አልግባኝም
Eunetem lebinet be eked 👌👌👌👏👏👏👏💚💛❤enkuwan Aderesachu wude ehite wedemoche be sedatim hone be agerust yalachu
ውዲ የክርስትና እምነት ተከታይወች እንኳን ለጌታችን መዲሀኒታችን ልደት ብአል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏🙏🙏🙏
😘
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት ባዓል በሰላምና በጤና አደርሳችሁ ቤቶች በተለይ አሜን አንኳን አደረሰሽ እድግ በይልኝ
እንኳን አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል የስላም የደስታ የአድነት የፍቅር ይሁንላችሁ ውድ ያገሬ ሴው በሙሉ
አረ እናንተ ሙስሊሞች የካፍር በአል እንኳን አደረሳቹ አይባልም ሀራም ነው ካለወቃቹ ጠይቁ ዝም ብሎ ማሽቃበጥ ምን ያድርጋል
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር በአል ያድርግልን ሀገራችን እግዝአብሄር ከክፉወች ሴራ ይጠብቃት
እንኳን አድርሳችሁ የጌታችን እየሱስ የክርስቶስ ልደት በዓል ለገና በስድት ሀገር ያላችሁ አይዛችሁ እኔ ግን ከፍኝ እፍፍፍፍፍ አይስድት መቼ ይሆን ተስክቱልኝ ሀገር ምግባው
አይዞሽ ሁሉም ነገለበጎነው
Yamerai
ሰላማቹ ይብዛልኝ ያገሬ ልጆች ቤቶች እንኳን ደና መጣቹልን ውዶቼ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የንደት ቀን በሰላም አደረሰን አደረሳቹ አሜን 🙏🙏🌲🌲
ቤቱች እኳን ደህና መጣችሁ ወድ የኦርቶዶክስ እምየት ተከታዪች እኳንም ለኔታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ የልደት በዓል በሰላም አደርሣችሁ
ሞላሺ የድግል ልጂ Amen enkuan abero aderesen
አሎ አሎ እንኩዋን አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ችኪች መቸም እዚ ናችሁ አ አቤት ፍጥነት ለኪመንት😜
ለሙላ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ሀገርም በውጭም ላላችሁ ወደ የተዋህዶ ልጆችን የድንግል ወደጇች የከዱሰን አክባሪዎች እንኳንም ለጌታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት ባአል አደረሳችሁ ❤⤵
አሜን፫
Amen amen amen
ቤቶች እንኳን ደና መጣችሁ በስደትም ሆነ በሀገርም ወስጥ ያላችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ በተለይ በስደት ላላች እህቶቼ አብሽሩ 👍👍👌👌💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ውይ ሻሽዬ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ተናፋቂ ስወዳት
እህት ውንድሞቼ በስደት ለምትኖሩ በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ 😭😓😓😓😓
ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አስተያየት ስጡኝ እኔም አደርጋለሁ
አሊ ወሎየዋ
Eka yat hido new ametut
ዉድና የተከበራቹ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኡንካን የገና በኣል በሰላም አደረሳቹ እህት ዎንድሞቼ ፋታበሉልኝ ደስታቹ ደስታዬነዉ እርስቴ አድናቅሽነኝ ዛሬ የሌለ ፎዋ ብለሻል
እኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች 🌷🌷🌻🌷🌻🌷👌🌷እኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳችሁ
ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች እንኳን ለገና ዋዜማ አደረሳችሁ የከርሞ ሰው ይበለን
ዊል ቤቶች እንኮን ደህና መጣችሁ
👉 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ልደት ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 💟
በመላው አለም የምትኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን የአመት ሰው ይበለን ውድ የተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት የአብርሀሙ ስላሴ ይጠብቃችሁ
#መልካም በዓል የተዋህዱ ልጅ ዎች በያላችሁበት
Amen Amen Amen
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
ዛሬ አምሽቸ መጣሁ ያው በአረፋጅ እንዳትይዙኝ ቤቶችዬ ስወዳችሁ የቤቶች ወዳጅ የሆነ ይምጣ ይታይ እስኪ ደግነት ለራስ ነው መልካም ብንሠራ መልሶ የሚጠቅመን ለራሳችን ነው መልካምነታችን 👍💖💞💞💘💘💝💝
እንኳን ደህና መጣቹ ቤቶች ክክክ አዛሉዬ እከዬ ና ሻሽቱ ውስጤ ናቹ
እንኳን በሰላም መጣችሁ ለኔ ምርጥ ቤቶችና ነቅፅ ምን ልታዘዝ ድራማ ናቸው ከልባቸው ነው የሚሰሩት ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የገና ባእል ባእሉ የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ይሁንልን እኛም ስደተኞቹ ከስደት መልሶ በሀገራችን እንድናከብር ያብቃን
ላክ ግጩኘ እምትሉ ልጆች መዳም በዶላር ታጋጫችሁ
ሰላም ብያለሁ ዘይነብዬ
@@eyerusbeauty8122 አሚን
@@eyerusbeauty8122 ሰላም ቆንጆየ
እሽ አይሉማ ክክ
ክክክክክክክክክ
እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻
🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹
ሠላም ቤቶች እደናችሁ ሻሸ ነፈቀችን የሻሸ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ባይሆን የምን ላይክ ከድግዳ ጋር ያጋጭሽ እዳትሉኝ 😂😂😂😂
ሰላም ወገኖቸ በስደትም ባገርቤትም የላችሁ እህት ወድሞቸ እኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለየሱስ ከርስቶስ የልደት ባላ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት መልካም ባአል እዲሆንላችሁ እመኛለሁ የከርሞ ሰው ይበለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም በአል
ጋሽ ዘሩ መቸነ ሚመለሱት
ዌል ቤቶች እኳን ደህና መጣቹ በጣም ጥሩ ሥራነው ልክ አሥገባቸው ተብዬው በቃ ሥራህ ማቀጣጠር ብቻ ነው በተረፈ በርቱ የኔ ምርጦች
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በሀገርውስጥም ከሀገር ውጪ ላላችሁ በሙሉ አንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን ፎቶውን ተጭናችሁ ስብስክራይብ አዲርጉኝ ቤተሰብ እንሁን
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በጣም ደስ እሚል ድራማ ነው
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የቤቶች ተከታታዩች እደምን አላችሁ አሏህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ቤቶች እናመሰግናለን
ዋልኮምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንንን ያረብ
Was,wr,wb,Amin,hulachin,nm
የቤቶች ድራማ አባላት በሙሉ እና ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ እንኳን አደረሳችሁ
ሌላው ግን ይቤ አብርሀም ለመሰዋትነት ያቀረበው በግ ያልከው ስህተት ነው አብርሀም ልጁን እንጅ በግ አላቀረበም እግዚአብሔር ግን የአብርሀምን መታዘዝ ካየ ብሗላ በጉን አቅርቧል አሁንም እግዚአብሔር በህይወታችን ሁሉ ይግባ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገና ባአል አደረሳቹሁ
ሻሼ ተናፍቀሽ ነበር የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ
merry cirist mass all guys🍒🍒🍒🍇🍇🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን ለበአል አደረሳችሁ በስደትላይቢሆንም አድቀን ይነጋል አይዟችሁ መልካምበአል
አሜን
መላው የክርስትና አምነት ተከታዮች አንኩዋን ለክርስቶስ ባዓል በስላም አድርሳችሁ
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ውድ የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን በሰላም አደረሳቹ አደረሰን መልካም ባአል
ሰላም የኢትዮጵያን ልጆችሠላማችሁ ይብዛ ወድ የኢስላም ልጆች እስኪ ያሰብሽው ይሣካልሽ በሉኝ ውላሂ ዱአ አርጊልኝ በአላህ
አለህ ያሰከልሽ ሞክሼ
@@amrea5611 አሚን ወዴዋ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ያሰብሽው ይሳካልሽ ማር
አላህያሳካልሺእህት
Enkuna Aderasachu yene Betoch .melkam Gena Behal 🎄🎄🎄🎄
ግን ዘሩ ለምን ጠፋ እሱ ከሌላ ደስ አይልም
እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች በስደትም በሀገርም ላላችሁ ውድ ያገሬ ልጁች እንኳን. ለጌታችን ለመድንለም ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Wow
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@@ጠባቂየገብሬልነው amen lehulachin
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
einkuwan abro aderesen mar
ላ ከርስትና እምናት ታካታዮቺ ባሙሉ እንካን አድራሳችሁ የጌታችን እና የ ማዳንታቺን የ አየሱስ ከርስቶስ ልዳታ ባአል የ ታዎዳዳችሁ ዉድ የሃባሽ ልጆች ባሰዳትን እንድሁም ባሃጋር ዉስጥ ያላችሁ ባምሉ ማልካም የ ጋና ባአል እድሆንላች ማልካም ሚኖተነው, 🙏🙏❤
ዋው አንደኛ ነኝ ባሌ ፈቶኛል በላክ አፅናኑኝ ማሮቸ
ላይላሀኢለሏህ አይባልም ማማዬ ቢፈታሺም አሏህ ቀድሮትነው
ትክክል ነሺ
እኔ ላግባሽ ገና ዛሬ እያየሁት ነው
ኡፍ፡ቤቶች፡ውድድ፡በርቱ፡ደስ፡ስትሉ፡አሜንየ፡እድግ፡በይ
*እንኳን ለጌታችን ለመደኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ*
እርስት ሰወድሺ
ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
ቤቶች እናመሰግናለን
እኳን ደህና ናጣችሁ
ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐💐💐💐ውድድ ነው እማረጋችሁ
ቤቶችዬ መጣቹልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ♥ ክርስትያን እህቶቾ መልካም የገና በአል ይሁንላቹ ሰላም ለሀገራችን♥♥♥♥♥
ወይጉድ ማነው ይፈቃደል የለክ ክርስተኖችን እንኳን አደረሰችሁ ማለት እስቲግፈር አርግ
ለመላው የከርሰትና እምነት ተከታዮች በሀገር ውሰጥ ም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ወገኖቸየ እንኳን ለእየሱሰ ክርሰቶሰ የልደት ባዓል አደረሳችሁ
Marry Christmas all betochi family love you so much ❤❤❤ happy holiday 🎈🎆🎊🎇🎈✨🎄🎈✨🎊🎈🎆🎊🎆🎉🎇😘😘😘
you know that they are not a real family it is just a film
እንኳን አደረሳችሁ ዉዶች
ዋውውው ዘና በትምህርት ነው ዛሬ ጥሩ ምክር ነው ደግነት
የአገሬ ልድች፡ እንካን፡ አደረሳችሁ
ቤቶች ደስ ትሉኛላችሁ ኑሩልኝ በተለይ አዛልዬ ስወድሽ እኮ መልካም እናት ነሽ ደስ ትይኛለሽ
ዘሩ የናፈቃችሁ እጃችሁን አውጡ👐
ክክክክክ ፈታ ታርጉኛላቹሁ ቤቶች ይመቻቹሁ የክርስታን እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹሁ ለገና በአል
እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች
እንኳን ለጌታችን ለመድኀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞቼ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ
ጋይስ እንደት ናችሁ ጨንቆኛል በጣም እውነቴን ነው ወላሂ ዱአ ያስፈልግኛል ፕሊስ የዱአ ቲንሽ የለውም ዱአ አድርጉልኝ
አብሽሪ አላህ ከአንች ጋር ይሁን ያሰብሽው ይሳካልሽ
Ayizosh marrr
አይዞሽ ማር አለህ ያሰብሹ ሁሉም ያሳካልሽ ያረቢ
hayu negni Quran keri allah ke chenqet yawtash
@@hayaat9236 እየሞከርኩ ነው እህት ግን በደንብ መቅራት አልችልም ታስቀሪኛለሽ ትችይበት ከሆነ ስልኬን ልላልክሽ እና በኢሞ አስቀሪኝ ፕሊስ
wellcam betoch አረ ዘሩን ምን በላው ሢላ ቤቶች ምርጥ ድራማ ነው ያለ ዘሩግንንንን....................
ቤቶች 💕
እንኳን ደና መጣቹ
ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን የልደት በአል አደረሳቹ አደረሰን
ዋውውው እንኩአን አደረሳችሁ
እንካን ደና መጣችሁ♥♥♥ ቤቶች
እንካን ለጌትልችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደርሳችሁ ለመለው የክርስትና እምንት ተከታዮች በሙሉ
በዓሉን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን
ክክክክክክ እውነት ፈታ ነውየምታርጉኝ ቤቶችየ
ሰላም ቤቶች ሁሉም ነገራችሁ ጥሩ ነው ደስ ይላል ከደባሪው ከበዛብህ ጩኸት በስተቀር.
በአሜንየ ሞት ይዣችኃለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የሰራሁትንና የምሰራውን እዩልኝ ቤተሰብ እንሁን
ክክክክክክክ
ነይ ከኔጋ አድርጌሻለሁ አስተያየት ሰብስክራይብ ስጡኝ እኔም እሰጣለሁ
መልካም የገናበአል ይሁንላችው ይሁንልን
እሺ ምድነው
ውይይይይ አንዳው ዛሬ መጀመርያ ላይ ነው ብዬ ሱክ ስል መጨረሻ ሆኜ አገኚሁት በቃ ለኮሜንት እንዳው ተዘጋጂታችሁ ነው ለማንኛውም ውድ ያገሬ ልጆች መልካም ምሽት ይሁንላችሁ
I miss my family 😣😢🤦♀️
እንኮን አደራስችሁ ውድ የክርስቶስ ልጅች እኛንም እግዚአብሔር ብሎ በስለም በአገርችን ይብቃን
as wr wbበስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እደትናችሁ
ነገ ወደ ዉዶ ሀገሬ ልገባናዉ እናተም በተራ ለሀገር ያብቃችሁ
ws wr wb selam gebi
አሚን ጦይቤ
ወአ ወረ ወበ ሀያቲ
እንኳን ለገና ባአል በሰላም አደረሳችሁ እህት ወንድሞች በስደትም በኢትዩም ያላችሁ
ጉድ ምን ጊዜ አያችሁት ለመኮመንት አይቼ እመጣለሁ 115 ነኛ ሆንኩ
እንኳን አድሳችሁ ለገና ባዓል በመላው አለም ለምትገኙ ክርስትያን ወገኖች
አላህ አይወልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለም አላህ ከሁሉም የጠራ ነው አልሀምዱሊሓ
የርጎ ዝንብ ማን ጠራሽ አይመለከትሽም እሽ.ሁሉንም ሙስሊም በአንዳንች ጋጠ ወጥ አደግ አልሰድብም እሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ ቲሽ አረፈሽ ቁጩ በይ ፈጣሪ አይበልድም አይወለድም እካን ተወለድክ ሚባል ፈጣሪ የለሞ
ምን አገባሽ አንች ያልበላሽን የምታኪው ስለኛ ሀይማኖት ምን አገባሽ የራስሽን ጠበቅ አርገሽ ያዢ እሽ የማያገባሽ ጋር አትግቢ ቂንጥራም ተበጅ እሽ
@@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
ስላልተሳዴብሽ ከልቤ ነው አመሰግናለሁ ሙስሊም ነኝ እኔ ግን ሀይማኖቴን አከብረዋለሁ የሌሎችንም እዴዛው
ግን ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
HANANE TEMAME
ምናገባችሁ???
ድጋይ እራስ ሁላ
ሰላም ቤቶችዬ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በአል መሰላም አደረሳቹ