ማስተር አብነት የዘማሪት የምስራችን የህክምና መዋጮ ሊያስተባብር መጣ | ኤል ቃል tube | master abinet | yisak sedik | meklit mamo

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #speakthetruth
    የተወደዳቹ የኤል ቃል ቤተሰቦች እና የህን ቪዲዮ የምትከታተሉ ሁሉ እህታችን ዘማሪት የምስራች በደረሰባት የጤን አክል ሁላችንም በምንችለዉ አቅም አብሮነታችንን እንድገልፅላት በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለዉ
    👇👇👇
    1000203336997
    Yemisrach Simon
    Ethiopian commercial bank
    1032492698329
    Berhan bank
    Mintiwab derese( የእናቷ አካዉንት ነዉ )
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ความคิดเห็น • 279

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 7 วันที่ผ่านมา +83

    የዶክተሮች እጅ ሳይነካሽ መሳሪያዉ ሳይነካሽ እግዚአብሔር ቀድሞ ይድረስልሽ የኔ እህት

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 7 วันที่ผ่านมา +5

      Ameeeeen

    • @MisirWet
      @MisirWet 7 วันที่ผ่านมา +6

      አሜን። ጌታችን ይችላል❤❤❤

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 7 วันที่ผ่านมา

      ነሰፍ ጰንጤ የዶክተር እጅማ በደንብ ነው የነካት!!

    • @helentesfazghi747
      @helentesfazghi747 7 วันที่ผ่านมา

      E​@@habtishjenbola367eswa malet yeflgchew Opration sathon egzabher yefwesat new

    • @genetmichaels4666
      @genetmichaels4666 7 วันที่ผ่านมา +2

      🎉 1:54 ​@@MisirWet

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +4

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ነብይ ታምራት እግዚእብሔር ይባርክ ሌሎችም ነብያቶች እስቲ ያልችበት ስፍራ ሔዳችሁ ፀልዩላት የእግዚአብር ምህረት ይቅደምላት

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 6 วันที่ผ่านมา +7

    ❤❤❤እናንተ የየሱስ አምባሳደሮች ዘመናችሁ ይባረክ ለእህታችን ያሳያችሁት ፍቅር በጣምደስይላል የቅዱሳን ውበት እሄነው ደስስትሉ ለህቴም የጌታ እጅ ትምጣ ብሩክናችሁ❤❤

  • @HirutSeyoum-u3g
    @HirutSeyoum-u3g 7 วันที่ผ่านมา +15

    በጌታ በኢየሱስ እጅ መነካት ይሁንልሽ እህቴ እጁ ይዳስሽ በስሙ ሀይል ጉልበት አሜን።

  • @HirutKebede-l1d
    @HirutKebede-l1d 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሐብሔር ከሁሉ በፍት ይቅደም የግዚሐር ይበልጣል አንፀልያለን

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 4 วันที่ผ่านมา +4

    የምስራች የእግዚአብር ምህረቱ ይቅደምልሽ

  • @የጌታልጅናርዲ
    @የጌታልጅናርዲ 4 วันที่ผ่านมา +1

    ለጌታ ሁሉ ቀላል ነው እኔ የሚገባኝ የትኛውም ችግር ከጌታ አይበልጥም ሆኖም ወደ ጌታ እንመለስ

  • @MisirWet
    @MisirWet 7 วันที่ผ่านมา +24

    ሮሜ 8:28። አይዞሽ። ጌታ ሆይ በጌታ በኢየሱስ ስም ልጅህን እንድትፈውሳት እንለምንሀለን።

  • @eleni311
    @eleni311 7 วันที่ผ่านมา +15

    ከዚህ አለም የአጋንንት በሸታ በደሙ ታጠቢ ከሀኪሞች ሁሉ ሀኪም የሆነው አባትሸ እጆቹን ይጫንብሸ ተባረኩ ቅዱሳን🙏❤

    • @ellkal-tube
      @ellkal-tube  7 วันที่ผ่านมา +1

      @@eleni311 🥰🙏

  • @BelayneshGuangul
    @BelayneshGuangul 6 วันที่ผ่านมา +2

    አግዚአብሔር የሚያበረታሽን መልአክ እና የሚፈውሰውን እጁን የሚያፅናናውን መንፈስ ቅዱስን ይላክልሽ

  • @abvlogvines2090
    @abvlogvines2090 4 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አይረስ ም !! ምስሪዬ ነገ ከጓደኞችሽ እኩል ጌታ ለክብሩ ያቁምሻ ል እና ተም ተባረኩ ሰዉ ማለት !!! ጌታ እየሱስ ራሱ ይፈውስሽ

  • @FikiretGabir
    @FikiretGabir 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚያብሄረ ይባረካቹ አንድ ስትሆኑ ጌታም ይሠራል እኔ እጸልይላታለው የጌታ ፊቃድ ይሆናል

  • @NetsanetYibgeta
    @NetsanetYibgeta 6 วันที่ผ่านมา +5

    Yene ehit egziabiher ale amlake talka yigba

  • @Selamsaly
    @Selamsaly 6 วันที่ผ่านมา +9

    የዘመርችለት አምላክ ይፈዉሰች

  • @RozaTek
    @RozaTek 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጌታ በእየሱስ ሥም ተፈወሺ ዶክተር ያክማል ጌታ እየሱስ ይፈውሳል !!

  • @TiggerMen
    @TiggerMen 6 วันที่ผ่านมา +9

    እህቴ እግዚአብሔር ሳያውቅ የሚሆን ነገር አይደለም አይዞሽ

  • @Etyane-y2k
    @Etyane-y2k 7 วันที่ผ่านมา +6

    የሰማይ አምላክ የምህረት እጁን ይላክልሽ የኔ እህት

  • @KachineAlemu
    @KachineAlemu 5 วันที่ผ่านมา +5

    ኣይወድም ስካናወንልኝ ፡አይወድም የኔን ከፍታ ፣, ፣፣ጣለተ እልል አይልብኝም ብለሽ እንደ ዘማርሽ በጌታ በእያሱስ ስም ጣለትሽ እልል አይልብሽም።

  • @AdisuKasho
    @AdisuKasho 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በፈውስ ወደ ቤቷ ገብቶአል አይዛቹ የኔ ወንድሞች

  • @Kasahun-uw7ek
    @Kasahun-uw7ek 4 วันที่ผ่านมา +1

    ውዷ እህታችን ጌታ ይቅደምልሽ ለተጨነቁት ጌታ ቅርብ ነው

  • @shimelsdubre-qp9ex
    @shimelsdubre-qp9ex 7 วันที่ผ่านมา +17

    ፈዋሹ እግዚአብሔር ፈውስ ያድርግ።ሁላችሁም ተባረኩ።

  • @hshshshheheh8962
    @hshshshheheh8962 6 วันที่ผ่านมา +1

    የሰማይ አምላክ የምህርት እጅን ይላክልሽ የኔ ውድ እህት ባንች ዝማሪ ያልተባርከ የለም ጌታ ከፈውስሽ ጋር ያገናኝሽ በእየሱስ ስም

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 7 วันที่ผ่านมา +3

    ወድ እህትችን ዘማሪት ምሳሪች እግዚአአብሔር ይመረሺ አይዛሺ❤❤

  • @MestawotGizaw
    @MestawotGizaw 5 วันที่ผ่านมา +4

    ጌታ በህክምናም ሊያድነን ይችላል በጌታ መጀመርያ በ Arara Tv የሚፀልየው የጌታ ሠው ጋ ውሰዱዋት!!!!

  • @MeronSisay-h3p
    @MeronSisay-h3p 7 วันที่ผ่านมา +7

    የኔ እህት እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ መዳኒት ይሆንሻል በጣም ያሳዝናል አንድ የቤተክርስቲያ መሪ ብቻ እኮ በቂ ነበር ማሳከም ይቻላል እኮ ሆዳሞች ለመቸ ነው ብር የምትስበስብት ለራሳችሁ እግዚአብሔር አለ ሁሉን ያያል 😢😢😢😢😢😢

  • @WubalemWubalem-s6k
    @WubalemWubalem-s6k 2 วันที่ผ่านมา

    Amen igzhabher abisto yibarekachu❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉itachin geta igzhabher cheriso yimar

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው❤❤❤❤

  • @DeberoSamuel-yc8rm
    @DeberoSamuel-yc8rm 7 วันที่ผ่านมา +5

    ኢየሱስ ሆይ ድራስላት ላእህታችን

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 5 วันที่ผ่านมา

    ተፀልዬላታል ብዬ አስባለሁ ነብይ ታምራት ደምስስ እንደገና ነብይ ሄኖክ ቸርች ቤተሰብ ነች የእውነት ብሩ ይሰብሰብ ግን ፀሎት መጀመሪያ ዶክተሮችንም የጌታ እጅ እንዲረዳቸው

  • @tsigehailesellassie725
    @tsigehailesellassie725 5 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ እህቴ አንች የተባረክሽ ነሽ ጌታ ከአንች ጋር ነው ፅኒ በርች

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus 2 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር የፈውስ እጆች ይዳሰሽ:: በጌታ ወንድሞች እህቶች እህታችንን ለመርዳት አስባችሁ ስላደረጋችሁት ትብብር እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ከሁሉም በላይ የጌታ ፀጋ ያበረታታል: እግዚአብሔር መልካምነው🙏🏽

  • @HanaWudineh
    @HanaWudineh 7 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ይስየ ፀልዪላት በጌታ ምንም አትሆንም እህቴ አባቴ ኢየሱስ ፈዋሽ ነው

  • @almazchamiso1081
    @almazchamiso1081 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን ተበረኩ እግዚአብሔር ይበርከቹ ወርደተችን በክብር ዬምቀይር አምላክ እግዚአብሔር ፈጽሞ ጨርሶ ይማረት

  • @マナル小林
    @マナル小林 5 วันที่ผ่านมา

    የ አንድነት ፀሎ ትመልስ አለው ፈውስ የልጆ ች ነው ጌታ ይፈው ሳል

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይፈውስሽ የኔ እህት ❤ ፈውስ የልጆች እንጀራ ነው ያለው ጌታ የኔ እህት ፈውሱን ብይው የጌታ እጅ ይጨመርበት በነገርሽ ሁሉ🙏 🙏 🙏

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 7 วันที่ผ่านมา +2

    ይሕ ጉባኤ ሕይወትና መንፈስ ያለበት ጉቤኤ ነው ተወዳችሑአል ፍፁም በሖነው በእግዚያብሔር መንፈስቅዱስየተባረካችሑ ሑኑ

  • @genetdesta-x1n
    @genetdesta-x1n 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ በተገረፍው ቁስል ተፈውሰሽ ቅሪ የኔ እህት

  • @SalaSala-u8f
    @SalaSala-u8f 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @metuWeson
    @metuWeson 6 วันที่ผ่านมา

    በጌታ በኢየሱስ ስም የእግዚአብሔር የፈዉስ እጅ ይዘርጋ ጤናሽ ሰላምሽ ወደቀድሞ ጤንነትሽ ወደ ተወለድሽበት ወደተፈጠርሽበት ጤንነት ተመለሽ ሰላም ሁኝ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሉቃስ 1:37 NASV
    [37] ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።
    የእግዚአብሔር እጅ ከእሷ ጋር ይሁን አሜን ተባረኩ

  • @tigstArba
    @tigstArba 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመናችሁን ይባረክ በጣም ደስ ብሎኛል ስላሣያችሁት መልካም ሥራ❤❤❤

  • @DanielSundado
    @DanielSundado 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአሔር,ይድራሰት,ለእህታችን,,የምሰራች

  • @SeniSeni-lf6ie
    @SeniSeni-lf6ie 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ድና ለምስጋና አብቃን

  • @AynalemDesalng
    @AynalemDesalng 6 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ,ዘመንሽ,ይባረክ

  • @ZeyadaZeyada-c9w
    @ZeyadaZeyada-c9w 7 วันที่ผ่านมา +4

    እህቴ የምስራች ጌታ ይፈስሽ

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 7 วันที่ผ่านมา +3

    Egzabher yirdachehu Geta eyesus yidabsesh ❤❤❤

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 2 วันที่ผ่านมา

    እየሱስ ቀድሞ ይደርሳል አለን ጌዜ እየሱስ ነዉ እኮ ይመጣል ዛሬ

  • @Ethiopia1st
    @Ethiopia1st 3 วันที่ผ่านมา

    ለዳግም አገልግሎት ያብቃሽ አሜን

  • @Matrix-bp3fq
    @Matrix-bp3fq 7 วันที่ผ่านมา +2

    የእስራኤል ቅዱስ እግዝአብሔር ይማሪሽ😢😢

  • @Tete1234-x1y
    @Tete1234-x1y 3 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 😢😢😢❤❤❤❤

  • @Kebebush-gb1tm
    @Kebebush-gb1tm วันที่ผ่านมา +1

    Ameeen ameeeen ❤❤❤❤❤

  • @deborahsinknehkassaye7063
    @deborahsinknehkassaye7063 3 วันที่ผ่านมา

    Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 7 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ተባረኩሁ❤❤

  • @MartaMarcus-w5c
    @MartaMarcus-w5c 7 วันที่ผ่านมา +5

    Tebareki

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 7 วันที่ผ่านมา +6

    እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ጌታ እጁን ይዘረጋልሽ ዳግም ያቁምሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MercyLighttvchannal-k5v
    @MercyLighttvchannal-k5v 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችዉ

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 6 วันที่ผ่านมา +15

    ለምንድነው ወደገንዘብ አይናችውን ያደረጋችውት ሽባ ሲተረተር አላየንም ሌሎችንም ቅዱሳን የሚፈውስ ጌታ ለዘማሪያን ለአገልጋይ ሲሆን አይሰራም ነው ምንድነው የምትሉት እረ ጌታ ከዚህ በላይ ነው ከሁኔታው በላይ ትልቅ ነው ሆስፒታል ከማስተኛት የተሻለው በገስት ሃውስ መተኛት አይሻልም. ለምንድነው ዶክተሮች ላይ አይናችው የሆነው ለታይታ ነበር ወይስ እምነታችው ወዴት ሄደ ዘማሪ መክሊትንም በዚሁ መልክ ልካችዋት አልተመለሰችው ታዲያ ዶክተር በመቀስ ከሚቀዳት ገስት ሃውስ በዚህ ውስጥ ያላችው ይዛችዋት ብትቀመጡ በመቀስ ፈታ ፀሎትና የጌታን ቃል ብትጠቀሙ ፈውሷ ይፈጥናል እምነታችው የት ገባ ገንዘብ ላይ አይናችውን አደረጋችሁ ያሳፍራል በጣም ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይቻልም ህመሙ ትልቅ ለኛ ነው ከህመሙ በላይ ጌታ አለ ደበቃችውት ያሳዝናል

    • @frehiwotteshome1333
      @frehiwotteshome1333 5 วันที่ผ่านมา +1

      This is my question too where is the power of name of Jesus.But I declare healing in a name of Jesus be healed yemisirach be healed be healed .Thank you Jesus you healed her praise God .

    • @takatalilabiso2676
      @takatalilabiso2676 4 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @randomgamer-z8v
    @randomgamer-z8v 2 วันที่ผ่านมา

    Amen.Amen.Amen.Amen.Tebareku
    ❤❤❤❤.😢😢😢

  • @MiskreemA
    @MiskreemA 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihirethoye6210
    @mihirethoye6210 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመናችሁን ብርክ ያደርጋችሁ!🎉❤

  • @Kidist-xv4lb
    @Kidist-xv4lb 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ፈፅሞ ይፈውሰሽ እህቴ

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክሽ

  • @MekdesSime-db9ye
    @MekdesSime-db9ye 5 วันที่ผ่านมา

    Ehitee wedi abtish geta yesus yidasishi❤❤

  • @MimiMaha-u6r
    @MimiMaha-u6r วันที่ผ่านมา +1

    Ameneeeeen

  • @SeniSeni-lf6ie
    @SeniSeni-lf6ie 5 วันที่ผ่านมา

    ሳሚዬ ስወድህ ለዘላለም ተባረክ

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች ደስ ሰትሉ ተባረኩ❤

  • @Konjo-pp5v
    @Konjo-pp5v 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካት❤❤🎉🎉

  • @MimiAlemu-n1o
    @MimiAlemu-n1o 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ታማኝ ነዉ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 7 วันที่ผ่านมา +3

    ተባረኩ

  • @mayamuna4327
    @mayamuna4327 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @JerryFinta-x2j
    @JerryFinta-x2j 2 วันที่ผ่านมา

    Geta yibarekachu❤❤❤❤❤

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 7 วันที่ผ่านมา +1

    Yisak medical God bless you you are the core or initiator for this

  • @kalkidanworku2655
    @kalkidanworku2655 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር አምላክ ይባርካችሁ

  • @HelenAbebeHeluye-c5f
    @HelenAbebeHeluye-c5f 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ይችላል

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 6 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄር ይማራት እህቴ

  • @FikrFikr-sx2oo
    @FikrFikr-sx2oo 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ዘመናችሁኘን ይባረኸቸሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 5 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏😍😍❤️

  • @YosefeTeke
    @YosefeTeke 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabehare Cherso Yefeweseshe

  • @daviddawit1104
    @daviddawit1104 4 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ

  • @almazchamiso1081
    @almazchamiso1081 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @deginshhosani9141
    @deginshhosani9141 7 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Tbarku Getaa Ybarkchu🎉🎉🎉🎉

  • @BerhanGermay
    @BerhanGermay 7 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @MaritaMarita-cn6fw
    @MaritaMarita-cn6fw 6 วันที่ผ่านมา

    Izi.wusxi.yemit.gentu.ye.abate.jeginoch.geta.abisto.cerso.yibarekachuuuu❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-n9u9g
    @SaraSara-n9u9g 3 วันที่ผ่านมา

    amennnnnnn amennnnnnn❤❤❤❤❤

  • @berhanehaleke4358
    @berhanehaleke4358 6 วันที่ผ่านมา

    እህቴ የምስራች በጤና ሆነሽ የዘመርሽለት ጌታ ኢየሱስ ዛሬ በአንቺ ላይ የፈውስ እጁ ይዳስሽ ፈውስሽ ይፍጠን

  • @aregashkifle2885
    @aregashkifle2885 7 วันที่ผ่านมา

    ያጋላገልሹ ጌታ የዘላለሙ ፈውሱን ይላክልሸ እህቴ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 6 วันที่ผ่านมา

    ዋው ብሩካን ናችሁ ደስስስ ነው ያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonathanDawit-w2h
    @YonathanDawit-w2h 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይማርሽ አይዞሽ አኢየሱስ ያድናል

  • @Sisaytedes
    @Sisaytedes 6 วันที่ผ่านมา

    እህቴ ጌታ እየሱስ ፈውስን ይሰጥሽ ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @iruthyaqub2986
    @iruthyaqub2986 7 วันที่ผ่านมา +1

    Be,hasabim be,birim mitagezu hulachum tebareku

  • @ProphetYohanisTesfaye-x2g
    @ProphetYohanisTesfaye-x2g 5 วันที่ผ่านมา

    Wow thanks

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @GLORIOUSARMYTVMEDIAOFFICIAL
    @GLORIOUSARMYTVMEDIAOFFICIAL 6 วันที่ผ่านมา +1

    እንደት ነው ጎፈንድ ወይም ወደ ላይቭ መግባት የሚትችሉ መግባት እፈልገዋለሁ ግንአልቻሉኩም ስለ ኢህታ የምስራች ስሞን አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ የፍውስ እጆች ይዘረጋል በጸሎት በምን በጎዋን እንቆማለን በበኩሌ

  • @merateayele1381
    @merateayele1381 5 วันที่ผ่านมา

    ምህርት፣1000

  • @iruthyaqub2986
    @iruthyaqub2986 7 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareki masta🙏🙏🙏

  • @deginshhosani9141
    @deginshhosani9141 7 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይማርሽ🥰🥰🥰🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @JaantJan-xu8dm
    @JaantJan-xu8dm 3 วันที่ผ่านมา

    የ37 አመት መፃጉንን ተነስ አልጋህን ይዘህ ተመላለስ ያለው ጌታ ላአንቺ ይድረስልሽ እህቴ ዶጅተር ሳይነካሽ ተፈውሺ

  • @teklumarega4526
    @teklumarega4526 6 วันที่ผ่านมา

    Egzabeher Amlak Eshu Fewoash New Degemom Ruru New!!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 7 วันที่ผ่านมา +1

    እደዚህ ስትተባበሩ ደስ ይላል

  • @MeazeAbebu
    @MeazeAbebu 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ይሳቅና ሌሎቹም