ጴንጤ ብቻ አይደለሁም ክላሲክ ጴንጤ ነኝ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | yonatan aklilu | endalk zenebe | marcil tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 414

  • @GerRew-j5e
    @GerRew-j5e หลายเดือนก่อน

    ዮኒዮ አተኮ ማለት የኢየሱስ ጀግና ኮነክ ብርክ በልልኝ እድሜክ በዘይት ይለምልም

  • @mengistutadese
    @mengistutadese 2 หลายเดือนก่อน +29

    ወንድሜ ዮናታን ተባረክ። በርታ እንወድሀለን ። ካንተ ስለሚደመጠው የጥበብ ቃል ጌታን አመሰግናለሁ። ለወጣቶች ብቻ ሳይሆን ለብዙ አገልጋዮች ጥሩ ምሳሌ የሚሆን አካሄድ አለህ። ለማንም የማይገባ ምላሽ ባለ መስጠት ትኩረትህ ዘወትር አገልግሌትህ ላይ በመሆንህ በጣም ሳላመሰግንህ አልቀርም። አንተን ከመባረክ ውጪ ዳግም የተወለደ እውነተኛ ሰው አማራጭ ያለው አይመስለኝም።
    ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ።

    • @BeruBereket
      @BeruBereket หลายเดือนก่อน

      ዘመናችሁ ይባረክ!!!!
      ❤❤❤

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 หลายเดือนก่อน

      ትክክል እስካሁን በብዙ አልተረዳሁትም ነበር ወንድም እንዳልክም እንዲህ ውዥንብሮችን በማጽዳት አንጻር ላደረከው መጠይቅ በብዙ ተባረክ
      አንብቤ እንጂ መዳፍ አንብቤ አላስተምርም ቆንጆ መልስ
      ሞቲቬሽናል ንግግር ሰው ሃጢያቱን እንዲናገር አያደርግም ቆንጆ መልስ
      ዮኒን የሚቃወም የምድሪቱን የወላጆችን ማረፍ የጠላ ጂኒ ነው!!!! በበኩሌ ተባርኬያለሁ ብዙ ነገር ግልጥ , ግልጥልጥ ብሎልኛል

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 2 หลายเดือนก่อน +57

    በኢየሱስ ስም በጣም የተባረኩበት ፕሮግራም ነበር እንዳልክዬ ስለ አንተ ጌታ ይባረክ😊ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ❤❤

    • @AbushZerfa
      @AbushZerfa หลายเดือนก่อน

      ዶክተሪን መልካም ወጣት ላይ አይነገርም ብዙ ኢየሱሶች ስላሉን ባቢሎን😂😂😂😂

    • @Bruhan-e2x
      @Bruhan-e2x หลายเดือนก่อน +2

      በኢየሱሰ ሰም በጣም የተባረኩበ ትፕሮግሪም ነበር አሜንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒ በእውነት ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የሰጠኸው ምክር ለእንዳልክ ብቻ አይደለም ለምንሰማው ሁሉ አስፈላጊና አስፈላጊ የሆነ ነው በእውነት በእንባነው የሰማሁት ጌታ በቀሪው ዘመንህ የማይነጥፍ የማጽናናትና የምክር ጸጋ ያብዛልህ እንዳልክም ተባረክልኝ አንተንም በእጥፍ ጸጋ ይባርክህ

  • @ha-py7ku
    @ha-py7ku หลายเดือนก่อน

    በብዙ አትርፈንብሃል ተባረክ ዮኒ። በሳምንት ... ሰአት የምትለዋን እንዳልክ ብታያት

  • @sabawoldu5831
    @sabawoldu5831 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ይባርክህ በብዙ ዬኒ የወጣቶች አባት የብዙ እናት አባቶች የምድር እረፍት ምክንያት ነህና ተጠበቅ በብዚ ከጌታ መላእክቶች ይቄሙልህ

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዮኒዬ አንተ አንደኛ ነህ። ጌታ በሙላት ካንተ ጋር ነው። ልጆቻችንን፥ ወንድሞቻችን ልከን ተባርከው ተፈውስው መጥተዋል። ባንተ ህይወት ጌታን ኢየሱስን አይተዋል። እግዚአብሔር ለምድር በረከትና አደረገህ። ጌታ ኢየሱስ ልጆችህን፣ ሚስትህን፣ እናትህን አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። የሳይጣንና የክፎ ሰዎች ሀሳባቸው ይታወር። ቅናተኞች፣ ምቀኞች ይዋረዱ። እንኳን ተወለድክ። ጌታ እንደአንተ አይነት ሰዎችን አሁንም ለትውልድ ያስነሳልን።

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ፡ ተባረክ ፡ የጌታ ፡ በርያ ፡ ዘመንህ ፡ ይባረክቀሪ ፡ ግዜም ፡ የተባረከ ፡ ይሁን ፡ አሜን ፡ የረዳህን ፡ ያሰመለጠህ ፡ ፡ ሰሙ ፡ ብሩክ ፡ ይሁን ፡

  • @haileselasieworku2619
    @haileselasieworku2619 2 หลายเดือนก่อน +10

    ዮኒ የእናቶች እና የአባቶች እምባ አባሽ አድርጎ የጠራህ ለመኪና አሽከርካሪ እንኳን ህግ አለው የት እንደ ሚሄዱ ምን እያደረጉ እንደሆነ እንኳን ለይተው ማወቅ አማይችሉትን በእግዚአብሔር ሀይል ከህልማቸው እንድታነቃ በድንቅ አጠራሩ ጠራህ መረጠህ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም በአምላኬ ተመካሁ እንደገና ኢየሱስን ወደድኩት ስሙ ይባረክ።

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 หลายเดือนก่อน

    ዮኒየ ጌታ እግዚኣሄር ይባክህ በጣም የምወደው ኣገልጋይ ለችግረኖች ደራሽ የወጣቶች ኣባት የእናቶ እንባ አባሽ የጌታ ባርያ ሀቀኛ ተላላኪ በጣም ውድህ ኣለሁ
    ዘመንህ ይባረክ ከነ ቤተስብህ ❤🙏

  • @tidarugebre8921
    @tidarugebre8921 2 หลายเดือนก่อน +18

    ዮኒባለበት ፍቅር አለ ጌታ ዘመንህንአገልግሎትህን ትዳርህን ይባርክ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላ ል ፡ ተባረኩ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EthiopiaAsmamaw-dc3bt
    @EthiopiaAsmamaw-dc3bt หลายเดือนก่อน

    ዬኔ አንተ የእየሱስ ጀግና ነህ በምድር በሠውች ልብ ውሠጥ በሠማይ በእግዛብኤር መዝገብ ላይ የታተምክ ገራሜ ሠው ነህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesimamo8154
    @mesimamo8154 หลายเดือนก่อน +1

    ዮንዬ ተባረክ የትዎልድ አባት 🥰🥰🥰
    ዘመንህ ይባረክ
    እንዳልክ የተዎደድክ ተባረክ 🙏🥰🥰

  • @EthiopiaAsmamaw-dc3bt
    @EthiopiaAsmamaw-dc3bt หลายเดือนก่อน

    ዬኔ መጀመሪያ ለይ አንደኛ ነህ ሁለተኛም ላይ አንደኛ ነህ የሜገርመው ከነሜሰትህ 3ኛ አንደኛ ነህ ባጠቃላይ ተባርከአል ብሩክ ነህ(ናችሁ)!!!!!!!!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 หลายเดือนก่อน

    እዳልክ ዮኒ የመከረህ ምክል ሁሉም ትክክልነው ተግባራዊ አድርግ🎉❤

  • @meselukebede1390
    @meselukebede1390 2 หลายเดือนก่อน +16

    ዮኒዬ ቃላት የለኝም የወጣቶች አባት የትውልድ መድሐኒት ጌታ የረዳህ ገር ደግ የብዙዎች እንባ አባሽ ጌታ የረዳህ አሁነም ፀጋ ይብዛልህ እፀልይልሀለሁ

  • @belayteshome6396
    @belayteshome6396 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ ዘመንህ ይባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 หลายเดือนก่อน

    የትዉልድ አባት ዬኔ ዘር ይባረክ ጠያቂዉ ጎበዝ ተባረክ

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ጌታ ኣብዝቶ ጸጋዉን ያብዛልህ። እግዚኣብሄር ታማኝ ነው፡ በዘመናት ምካከል ጌታ ሰው ኣለው። እንደነ ሚሪያም በሙሴ ላይ የተነሱ እንዳሉ ሁሉ፡ እንደነ ኣሮንና ሖር የሙሴን እጅ እንደደገፉ፡ ጌታ በኣገልግሎትህ ደጋፊ ያብዛልህ። ኣሜን❤❤❤

  • @AlmazGebrendrias
    @AlmazGebrendrias 2 หลายเดือนก่อน +14

    "ቃል" ስሙ ነው. Hallelujah hallelujah🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
    Yoni የብዙዎች አባት ነው ብሩክ ነዉ
    Zemenh ybarek❤❤❤❤
    Endalk antem Berta

  • @YOSEFAYISUOFFICIAL-s4e
    @YOSEFAYISUOFFICIAL-s4e หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ እንወድሃለን።እንዳልክዬ በርታ ተባረክ

  • @ZinashAyele-k1j
    @ZinashAyele-k1j หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ።እግዚአብሔር መዶሻ ያድርግህ ።ብዙዎች ከጌታ ጋር ያሉ የመሰላቸው ግን በሌላ መንገድ እየሄድ ያሉ አንተን ሲያዩ ወደ ቀደመው ማንነታቸው ይመለሱ።

  • @EthiopiaAsmamaw-dc3bt
    @EthiopiaAsmamaw-dc3bt หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ጌታ ምሠክሬ እየሱሱ እንዴት እንዳማረብህ አጠይቀኝ ጌታ ብርክ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwota4985
    @hiwota4985 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ፀጋ ተባረክ ዮኒ ጨምር ❤❤❤❤

  • @EmuEmu-n4v
    @EmuEmu-n4v 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዮንየ አንተ የትወልዱ አባት ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @genetgabrechristos
    @genetgabrechristos หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ይባርክህ !!!!!!!

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ! ዮኒ ብሩክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ ሁሌ የበርታህ ለትውልዱ!

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክሕ❤❤❤

  • @KukuAlemayhu
    @KukuAlemayhu หลายเดือนก่อน +1

    ዮንዬ ወንድሜ በጣም እወደዋለሁ በእውነት እወደዋለሁ እግዚአብሔር ዘመንህ ቤትህ ለዘለዓለም ይባርክ ብሩህ ሁን !❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marshuminda3160
    @marshuminda3160 2 หลายเดือนก่อน +24

    እንዳልክ የምትገርም የእየሱስ ጋዜጠኛ ነህ ተባረክ የኔ ውድ

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ማነው?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ኢየሱስ ክርስቶስ ጋዜጠኛ የማያስፈልገው ሁሉን በሁሉ ቦታ የሚያደርግ አምላክ ነው።ኢየሱስ ጌታ ነው ጴንጤ ሌባ ነው ባቢሎናውያን🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @milionbeze
      @milionbeze หลายเดือนก่อน

      I think you will excellent

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 หลายเดือนก่อน +14

    ለሁላችንም ነው ተባረክ ዘመን ይባረክ ዮኒዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygerbi4086
    @tsehaygerbi4086 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ በቤተክርስቲያን መታቀፍን በጣም አከብራለሁ። ተባረክ ወንድሜ

  • @masereshazeleke4350
    @masereshazeleke4350 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይባርክህ ዮኒ እንዳልክም ዘመነህን ጌታ ይባርክልህ

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልህተበረክ ፡ ዬኒ🙏🙏🙏

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለትውልድ ጌታ ያስነሳህ አገልጋይ ነህ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ እንወድሃለን እናከብርሃለን

  • @hanatamerat2474
    @hanatamerat2474 หลายเดือนก่อน +1

    ❤ ዮንዬ ❤️ እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ጌታ በጣም የረዳህ ሰው ነህ „
    ወጣትነትህን ማንም አይናቅ፤ ነገር ግን ለሚያምኑት በንግግርና በኑሮ፣ በፍቅር፣ በእምነትና በንጽሕና አርኣያ ሁንላቸው።“
    ‭‭1 ጢሞቴዎስ‬ ‭4‬:‭12‬ ‭
    ❤️ እንወድሀለን ❤

  • @abudesisa468
    @abudesisa468 หลายเดือนก่อน +5

    መንፈስ ቅዱስ ያገራው ንግግሩ ይጣፍጣል ዮኒ ተባረክ❤❤❤

  • @YordanosAlem-o8q
    @YordanosAlem-o8q หลายเดือนก่อน

    በጌታ በርቱ ዘመናቹ ይባረክ።

  • @biniamgirma6260
    @biniamgirma6260 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ አወድሃለሁ ባንት ስለሚሰራው የጌታ ፃጋ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zewd878
    @zewd878 หลายเดือนก่อน

    ተባረክልን ዮኒ የሚገርም የእግዚአብሔር ሀሰብ ቤተክርስቲያን የገሀነም ደጆች አይችሏትም ለስንቶች መረዳትን በርቶልን ይሆን?

  • @nanitsige7310
    @nanitsige7310 หลายเดือนก่อน

    ከባድ ሀላፊነት ነው ፈጣሪ አስከ መጨረሻው ይርዳህ ዬኒ❤

  • @Alemnesh-yj8li
    @Alemnesh-yj8li หลายเดือนก่อน +1

    ፈታሪያችን አባታችን ላገራችን ለሕዝባችን ሰላምን ያምጣልን

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal หลายเดือนก่อน

    ዩኒ ተባረከ በእዉነት በጣም አሰተማሪ ኢንተርሺ ነዉ በብዙ ተባረከ

  • @ElizabethYirdaw-u2k
    @ElizabethYirdaw-u2k หลายเดือนก่อน +1

    የየእግዚአብሔር ስም ይባረክ በትህትና ስለዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh 2 หลายเดือนก่อน +21

    ዮኒ መለት የትውልድ አበት ናው በጣም እንወድሃለን በኢየሱስ ደም ተሻፈን ከጎንህ ናን በርታ ዮኒዬ❤❤

  • @AsterHmariyame
    @AsterHmariyame หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒዬ እንወድኃለን
    ተባረክ
    ጌታ ይጠብቅህ
    በእየሱስ ደም ተሸፍነኃል❤❤❤

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም እባርክሃለሁ ።አሁንም ዘመንህ ይባረክ።

  • @elsa1127
    @elsa1127 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ትልቅ ትምህር ት ነው የነገርከን እውነት ነው እግዛአቤሔር አብዝቶ ፀጋ ያብዛአልህ ተባረክ ወንድሜ

  • @AhmadAhmad-gk7bs
    @AhmadAhmad-gk7bs 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዮንዬ ወንድማችን ተባረክልን ከክፉ ሁሉ ይጋርድህ ይጠብቅህ የሚገርም አብሮነት ነበር ❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ክበርልን ልዩ ነህ

  • @mekonnenabate1423
    @mekonnenabate1423 หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ተባረክልን ትውልድን እየታደክ ስለሆነ ታላቅ ሥራ እየሠራህ ነው በርታ።

  • @mikihaftu6115
    @mikihaftu6115 หลายเดือนก่อน +1

    አንደበትህ የተባረከ ዮኒ እንዳልክ ተባረክ

  • @mesk_erem
    @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

    ዮንዬ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ❤❤❤ እንዳልክ መልካም አድርገሃል ተባረክ❤❤❤

  • @TarikTarik-hj9yi
    @TarikTarik-hj9yi 2 หลายเดือนก่อน +3

    Yoniye lemlemelgn❤❤

  • @sileshiayele7128
    @sileshiayele7128 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እጸልያለሁ አርግዠሃለሁ ሊሆን በትኳ ያለውን ነገር በህልሜ አያለሁ ለልጀ አወራታለሁ እስዋም በጣም እንወድሃለን እኔም ሰኔስምት ነው የተወለድኩት ያተም ሰኔስምት ነው 22 እያለህ 2 ግዜ ብቻ መጥቻለሁ አድግዜ ወድሜ ደብዳቤ ጽፎልህ ላገኝህ አስተናጋጆችን ስጠይቅ አትችይም ሲሉኝ ተመለስሁ ወድሜ ጌታይባርክህ ከነመላው ቤተሰብህ ውድድ አደርጋችኋለሁ ጌታይባርክህ እጸልያለሁ አድቀን እደምንገናኝ አምናለሁ ምንም ቃል አጣሁ ለመግለጽ ጌታይባርክህ ።

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክህ ዮንዬ ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @HirutHaile-l7g
    @HirutHaile-l7g หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒዬ ምርጥ መሪ አባት ወንድም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስጦታችን ከእግዚያብሔር የተሰጠን ❤❤ ❤🎉🎉🎉ፍቅር ነዉ ምስክር ነን እንወድሃለን ክፍ ነገር አይሰማብህ ከ ነ ቤተሰብህ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @bisingediba7385
    @bisingediba7385 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ።

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ የተወደድክ ❤❤❤ብርክ በል እንዳልክ ❤

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v หลายเดือนก่อน

    በአን ተ የመልካም ወጣት ፕሮግም የምባረከው በመልካም አዛውንት እየቀየርኩ የልጆቹን ፀፀት በራሴ እየለወጥኩ ነው ዬኒዬ ተባረክ እንዳልክ አንተም ብርክበል❤❤❤

  • @mengistutadese
    @mengistutadese 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርካችሁ። ድንቅ ውይይት ነው። እንዳልክ አንተም ተባረክ። በርታ ።

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ይበረክ ዮንዬ የወጠቶች አበት እውነተኛ ክርስቲያን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzmeraNegash-s2r
    @AzmeraNegash-s2r หลายเดือนก่อน

    ዮኒየ እወድሃለው❤እንዳልክ ወንድሜ ተባረክ

  • @እየሱሰዋናዬነው
    @እየሱሰዋናዬነው หลายเดือนก่อน +3

    የወኒ ለኛ ለወጣቶች የተሰጠህን ሰጦታችን ጌታ በእድሜ ላይ እድሜ ያብዛልክ 1000 አመት ኑረልን እዳልክ ጌታ ይባረክህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emawayshekassahun7346
    @emawayshekassahun7346 2 หลายเดือนก่อน +5

    አገልጋይ ዮናተን ዘመንህ ሁሉ የተበረከ ይሁን እነወድሀለን!!!

  • @emmy1365
    @emmy1365 หลายเดือนก่อน +1

    እየሱስ ብቻውን ጌታ ነው❗🙏❤

  • @bisrattesfay4680
    @bisrattesfay4680 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ዮኒየ❤

  • @TsionGirma-bz6bs
    @TsionGirma-bz6bs 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርክህ ዬኒዬ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታ ብፋቅድ አንድ ቀንአያለ ብይ ተሰፋ አደሪጋለ ዮኒዬ❤❤❤❤❤❤

  • @beskutbirru5389
    @beskutbirru5389 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮንዬ በጣም የማከብርሕ ልጄ ነሕ ጌታ እየሱስ ፅጋውን ይብዛልህ

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ ❤️♥️❤️ ዘመን ይለምልም

  • @Koketi-i4t
    @Koketi-i4t หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዮኒዬ!!!!

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 หลายเดือนก่อน +7

    ዮኒዬ እድሚናጤና ይሰጥ❤❤❤❤❤ ተባሪክ በቡዙ❤

  • @HeymanotHeymi
    @HeymanotHeymi หลายเดือนก่อน +1

    በፊት እሁድ እሁድ በጣም እከታተልህ ነበር በጣም ነበር የምንወድህ አሁንማ ተወው ጌታ ጥልፍ አረገልን እነዳልክዬ ተባረክ

  • @Hane-mt1jb
    @Hane-mt1jb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒዬ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @MesyeMerkno
    @MesyeMerkno หลายเดือนก่อน +3

    እንደልኪየ በጡር መሬት ላይ የወደቃ ዛሪ ሁን መቶ ስልሳ አፍራ ካመጣህባ ቦታ አንፀራ ሳስቦ በአንደ እንደ ጰውሎስ ትልቅ ዕድል ነው ያጋጣመህ በደንቢ ባርታ ቡዙ አፍ ከምካፍቱ ጋረ አትሁን ምዛንህን ያወርዳሉ ለኢያንደንዱ እንደስራ አይደለ ያለው ጌታ ባርታልኘ ወንድሜ በአንቴ ብዙዎችን ልጣራ የወደደ የስረ ባላቤት እግዝአብሔር ይባርኪ ታባርኪ❤❤

  • @RaheM-l1v
    @RaheM-l1v 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታይባርክኽዮኒ ዘመንህ ይባረክለምልም

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ባያወራ እንኳን እሰማዋለሁ ❤❤
    የአባቴ ምርጥ❤❤❤

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዮኒ

  • @mebratworkeneh2474
    @mebratworkeneh2474 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ እንደ ካሌብ በነገር ሁሉ መታደስን ይስጥህ ያበርታህ ❤

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 หลายเดือนก่อน +3

    ዮኒዬ ፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ወንድምዬ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ለሁላችን ዘመን ይባረክ የኔ ወድ❤❤❤❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia หลายเดือนก่อน

    ዮኒዬ ❤
    የኔ ዶክተር አብይ!
    (ብርቱ፥ ይቅር ባይ፤ ሳቂታ፥ ቆንጆ፥ hard working, አቃፊ (hugger)፥ ዘናጭ፥ ደራሲ፥ አንባቢ፥ ጨዋ፥ የአባቴ ብሩክ )

  • @genetgabrechristos
    @genetgabrechristos หลายเดือนก่อน +1

    አሁንም ! እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
    ስለምንም አልተሳሳትክም !!!
    ትክክል ነህ !!!
    የአንድ ልጅ ሕይወት መዳን ማለት : ከምንም ዋጋ :ጋር አይወዳደርም !!!

  • @ethiopiayimer379
    @ethiopiayimer379 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዮንዬ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesiTaddeese
    @MesiTaddeese หลายเดือนก่อน +1

    Yenuye tebarkilni❤🎉😮

  • @TsehayneshGebre-tr2pd
    @TsehayneshGebre-tr2pd หลายเดือนก่อน

    ዮንዬ ተበረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @Elsaberhe-g9p
    @Elsaberhe-g9p หลายเดือนก่อน

    ዮኒ ዘመንህ ይባ ረክ

  • @woynshetfeleke8879
    @woynshetfeleke8879 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን እድሜህን ሙሉውን እግዚአብሔር እጅህን ይዞክ ይምራክ ስህተትህን እንዳትደግም ይርዳህ🙏🙏እንወድሀለን

  • @belayteshome6396
    @belayteshome6396 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዮኒየ ተባረክልን

  • @zebenasres1877
    @zebenasres1877 6 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክህ ዮኒ ።ሰዎች ሰለእኔ ሲያስብ ወደ አዕምሯቸው ምን ይመጣል? የሚለውን ሀሳብ እንድንጠይቅ እና ራሳችንን እንድናይ ገራሚ መለኪያ ሀሳብ ስለሰጠኸን ተባረክ።

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ፀጋው ንይብዛልህ❤❤❤❤

  • @betylemmatekle544
    @betylemmatekle544 2 หลายเดือนก่อน +5

    Yoni zemenehe yebarek endate ayenet agelegaye geta yabezalene geta yetebekeh

  • @meriaberam8555
    @meriaberam8555 หลายเดือนก่อน +1

    ዮኒ በጣም ገራሚ ሰው ነው የምር ❤❤❤

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ หลายเดือนก่อน

    በእውነት ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው
    ተባረኩ እንዳልክ ወንድሜ በርታ ጥያቄዎችህ የበሰሉ እና የሚጠቅሙ ናቸው ብርክ በል በዚሁ ቀጥል ❤❤❤

  • @danayttesfay-gg2ze
    @danayttesfay-gg2ze หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ዮኒዬ❤❤️🙏🙏🙏

  • @HanaOljira-e3m
    @HanaOljira-e3m หลายเดือนก่อน +1

    Yoniye wendme tebarek geta Eyesus yibarkeh!!

  • @ruthadamu6636
    @ruthadamu6636 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዮኒዬ ተባረክ እወድሀለው

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ዮኒዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ተባረኩ

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዬንዬ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ አንተ አትደክምም ብርቱ ነህ