I have never commented on any thing before but What a message brother you have always been a very brave and talented guy it is time we all come together የቀብር አፋፍ ላይ ያለችውን እናት አገራችንን እና ወገኖቻችንን ለማዳን ከሁላችንም የሚጠበቅብን ግዴታና ሃላፊነት ነው
What a message........let's pray together for the better future. Life is so short develop the humbleness to apologize when we are wrong. there is no place for ego in our life. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✌️
You mean an oromo praying with Amhara yes we will do that after independence I promise I will come and and listen to your music you in your amhara land I in my proper place in Oromia I promise we will be good neighbors
i see real art here , real humanity , genuine ethiopianism-where he talk about plight of every person in every corner of ethiopia. we are all being affected by civil war...break silence and advocate for peace in ethiopia. good job getish mamo!
This music is complimentary to Teddy Afro's music for exposing the current life of Ethiopia & the peoples suffering. Thank you for standing with the people of Ethiopia.
በሞቀበት የማትውል ፣ ለተገፉ ድምፅ የምትሆን ፣ በሀገር ደስታ ላይ ፊት ሆነህ የምታበስር ፣ ለሆድክ ሳይሆን ለአይምሮክ የምትኖር ጌትሽ ማሞ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ!!!
ሀገራችን ታክማ ትንሳኤዋ ላይ አንተን ለምስክርነት ያቁምልን!
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን!
ጌትሽ &ቴዎድሮስ ከልብ እናመሰግናለን!
ድምፅ ለሌለን ለኛ ድምፅ ስለሆናችሁን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሣኤ ያሳየን! ያሳያችሁ!!
Tedy and geish are real artistes
"ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ"
ምን አይነት ስራ ነው ክበርልን ጌትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
ቅኔው ከባድ ጌትሽ ጎበዝ
የኛ ጀግና እንኮራብሃለን ከጓደኝነት ይልቅ ለሃገር ክብር የሰጠህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ!!!!!!!!!!!!!!!!
መተኮስና አገርን በዚህ አይነት ሁኔታ እያለች የመገምገም ብቃት ይለያያሉ።"ወደ ኋላ ወደፊት"በሎ ለመለየት የሚያስችል እይታ ከየት ይመጣና!አልኩ ባይነት እንዳይመሥል!
nana ayalew ጌትሽ ማሞ በህይወቱ ተወራርዶ ሊተኩስና ሊሰዋ የወሰነ ወታደር እንደነበር መዘንጋት የለብንም ከማንም የተሻለ ስለሀገር ፍቅር ያውቃል አሁን ደግሞ ከጠቅላዩጋ ያላቸው ጓደኝነት ሳይዘው ይህንን መናገሩ ሊያስመሰግነው ነው የሚገባው
9i
1
የአራት ዓመት ፖለቲካን በ6ደቂቃ ዘፈን ቁልጭ አድርገህ ስላቀረብክልን እናመሰገልናለን።
ሞት ላይቀር ለዚች አጭር ሂወት እንዲህ መሆናችን አስለቀሰኝ ከፋኝ😭😭
በየቤታችን ሰላም የለን
በጉርብትና ሰላም የለን
በጓደኝነት ሰላም የለን
በትዳር ሰላም የለን
በዘር ሰላም የለን
በሀይማኖት ሰላም የለን
በሀገር ሰላም የለን
ምንድነው እንዲህ የሚያባላን አላህዬ የሰላም ነፋስን ከቤታችን አንስተህ እስከ ሀገራችን አስፍንልን።
የዚህ ሰዉ ስራ ሁሌም የዉስጤን ዘርግፎ ነዉ የሚያወጣልኝ፡፡ አቤት ችሎታ ተባረክ አቦ!💚💛❤🤘
ይሄን ዘፈን ከጌትሽ መስማት በጣም ይደንቃል የእውነተኛ ኪነታዊነት የሚመነጭ አዕምሮ ሲኖርህ ብቻ ነው ይህን የምትሰራው ግዜውን የዋጀ ስራ ። ጌትሽ ታሪክ ሁሌም ያስታውስሃል
The Amhara history will remember him of of course
ሰው አይወጣሽ ብሎ ማን ነው የረገመው፤ ሰላም የምትሰጡን ስንት ሰው ሲሞት ነው? 😭😭😭🙌🙌🙌🙌ወደ ኋላ ፤ በቃ ዝም አልልም👌👌👍👍🙏🙏
"ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ"፣ "ሁላችንም ፈራጅ ሁላችም ወቃሽ"እጅግ ወቅታዊ እና ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ፣ ተባረክ።
ጌቾዬ ያ ጎደኛህ ሕፃኑ መሪያችን/አቢቹ/ አንተንም አፍኖ እንዳያስርህ ።
ምርጥ ዘፈን ነው:- ፍትህ እጠይቃለው እኔ ዝም አልልም👍
ቲሽ አንቺደነዝ
ብሓቂ ኩልግዜ ንድህሪት
ወደ ኋላ! ወደ ኃላ!
***
ሞትም ቢሆን ይምጣ ይቁም ከበሬ፣
ፍትሕ እጠይቃለሁ ዝም አልልም እኔ፣
በቃ በቃ ዝም አልልም እኔ።
***
የቱ ባለጊዜ የቱ ባለ ቀን ነው፣
በራሱ አብዮት ልጁን በልቶ ያደረው።
ኧረ ተዉን ተዉን ምሳችሁ ምንድነው፣
ሰላም የምትሰጡን ስንት ሰው ሲሞት ነው።
***
አንድ ሰው አጣን!
***
ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ!
እሳት ይዞ መቶ እያቃጠለኝ
ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ።
አልችልም ማለት ብቃትና ጀግንነት ነው፡፡ ጌትሽ እናመሰግናለን የውስጣችንን ስለዘፈንክ፡፡
እጅግ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው። ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ጌትሽ በጣም እንወድሀለን።
" የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።"
(ኦሪት ዘፍጥረት 9:6)
ግጥም 💯
ዜማ 💯
ድምፅ 💯
ክሊፕ 💯
አለባበስ 💯
ዳንሰኞቹ 💯
ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ💯 ጌትሽ እናመሰግናለን💚 💛❤💔
Good job Getish. Gin ayzon. Fitihin begulbetachin enasmelisalen.
Getishye, Abiy I emi al Ebab mengawn yizo meto wedehuala melesen.
1000
Amazing music 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሀገራችን በአሁኑ ሳአት ያለችበትን በደንብ ገልፀከዋል ምርጥ ሥራ ነዉ ጌቲሽ ፈጣሪ ሠላሙን ያምጣልን🇪🇹🙏🥰🥰
ፍትህ ጠይቃለሁ ዝም አልልም እኔ !!! ጌትዬ እ/ር ነገርህንሁሉ ይባርክ ...ለኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጭምር ጥሩ ማንቂያ የሚሆን ስራ ነው 🙏🙏🙏🙏
ወቁቱን የጠበቀ ሰራነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይደልልን 🏆🏅🏅🏅🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏
What a timely massage! You are a hero Getish. God's blessings to you.
ግጥምና ክሊኘ የተገጣጠሙበት ኢትዮጵያን ገላጭ ዘፈን ነው፡፡ አምላክ ሆይ እባክህ ይህችን ሀገር ሠላም አውርድላት፣ ህዝቦቿን ይብቃችሁ በላት፡፡
Getesh mamo u are a man I really appreciate u
So catching. I almost listened it like spiritual song. Thanks Getesh
Real spirituality is living in this world enlightedlly
I did too
I have never commented on any thing before but What a message brother you have always been a very brave and talented guy it is time we all come together የቀብር አፋፍ ላይ ያለችውን እናት አገራችንን እና ወገኖቻችንን ለማዳን ከሁላችንም የሚጠበቅብን ግዴታና ሃላፊነት ነው
Thanks bro
ግቾ "ወደ ኃላ" በእውነት እጅግ በጣም ያለንበትን ወቅታዊ ችግር ፍንትው አድርጎ የሚገልጽ ድንቅ ስራ ነው ።
ቀኝ አውለኝ ብሎ ሲወጣ ከቤቱ
ዋውውውውውው
ጌትሽ ታሪክ ያለው ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤
ጌትሽ ሁሌም ካንት የምንጠbቀዉን ነገር ነዉ የሰራሀዉ በጣም ያምራል ኢትዮጵያን ግልጽ ነዉ የደረካት 👌👌👌
Video quality %100
Graphics%100
Melodie%100
Transition %100
*All overall everything is amazing I love ❤️ it!*
What a message........let's pray together for the better future. Life is so short develop the humbleness to apologize when we are wrong. there is no place for ego in our life. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ✌️
We should fight Abiye regime 🤨
You mean an oromo praying with Amhara yes we will do that after independence I promise I will come and and listen to your music you in your amhara land I in my proper place in Oromia I promise we will be good neighbors
Bless you Getisha!🙏 Wonderful work... just repeatedly watched with full of sadness. 😭 ከሞት ጋርም ተላመድን፥ መተሳሰብ ረቀብን፥ መሪ አጣን...ፈጣሪ ያስተካክልልን የኛን ነገር።🙌
እሳት ይዞ መቶ እያቃጠለኝ 🔥🔥
ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ 🥰🥰🥰
True
❤❤❤ ተባረክ
እሚገርም ስራ አገራችን አሁን ያለችበት ሁኔታ እውነት ወደሃላ !
የሚገርም፡ ስራ ነው ፡ መልእኽቱና ቅኔው ልብን የሚነካ ምርጥ ስራ ጌትሽ ማሞ ፡well done 👏
ምርጥ ስራ መገን አንቦእና ጎንደር ይለያል ጌትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ
እወነተኛ የሕዝብ ሙዚቀኛ የሚከፈለው መስዋዕትነት ወገን እየሞተ የሚያሳስብ ወቅተዊ መልዕክት ጌትሽ እናመሰግናለን🙏🙏መቼም ከአንተ ጋር እንቆማለን💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የሕዝብ ጠበቃ👌
ድመት ነበረቺ ልጇን እምትበላ አሁን ተገላቢጦሺ ሁኖ የራሡን ልጆቺ እሚበላ የሠዉ ልጂ መሆኑን እያየን ነዉ ጌቺ አሪፋ ሥራ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል እግዚአብሔር አገራችንን ያስብ ለሚገባው መልእክት እንጂ ሙዚቃ አይደለም ሁሉም በዘር ገመድ ታስሮ መች ይሰማል ጌትሽ በርታል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዝም ያለ ቢመሰልም እግዚአብሔር መልሰ አለው የዘገየ ቢመሰልም ፈጥኖ መልሰ ይሰጣል አይዞን ወገኔ 🙏🙏🙏🙏
ሁል ግዜ አካፋን አካፋ ብለህ ለመጥራት የማትሽኮረመም ደፋር ፣ህሊና በመራህ የምትፈስስ መልካም ሰው ነህ። ለድንቅ ስብእናህና ሙዚቃህ ባርኔጣ አንስቻለሁ ጌትሽ!
መቼም እንደ"ችግር"
የለም የሚ"ቸግር"
Respect ጌትሽ
ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው! ልባችን ደንድኗል፤ እግዚአብሄር ልቦናችን ይክፈት ፤ መሪዎችም ስልጣን ስልጣን ሳይሆን ሰው ሰው ይሽተቱ!!!!
እውነት ነው አርቲስት የህዝብ ነው ዝም ማለት የለም ክብር አለኝ ለአንተ ሙዚቀኛ ጊትሽ ማሞ 💚💛❤️
i see real art here , real humanity , genuine ethiopianism-where he talk about plight of every person in every corner of ethiopia.
we are all being affected by civil war...break silence and advocate for peace in ethiopia.
good job getish mamo!
"ወደ ኋላ ቀረን ወደኋላ እንዲው ስንባላ" እውነት ነው ድንቅ ስራ ውስጥን ከሚሰረስር መልክትጋ ጌትሽ ምርጡ🙏💚💛❤ እግዚአብሔር ይታረቀን🙏🙏🙏
ደጋግሜ ነው የሰማሁት ከርሳም በሞላበት እንደዚህ አይነት ምርጥ ልጅ አላት ኢትዮጵያ Thanks a lot Getsh
እናመሠግናለን ጌትሽ ማሞ
ቴዲ አፋሮ ምርጥ ኢትዮጰያውያን
ዝምታችሁን ስለሰበራችሁ ክፋአችሁን አያሠማን ኑሩልን...
ቅኔዉ ይበል ነዉ እጅግ ልዩ የሆነ የኢትዮጵያን የፖለቲካ በሽታ የሚገልፅ እና ከገባቸው ደግሞ ሊያስተምራቸው የሚችል እንዲሁም ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ ጌች ግን የብልግና ቡችሎች ሲሰሙት……….
ወቶ፣መግባት......ስጋት ሆኖ
ስቃይ፣መከራ፣መፈናቀል.....በዝቶ
ዘረኝነት፣ረሃብ፣የንጽሃን ደም..... ምድሪቷን ሞልቶ
..... ሰላም ነው ይሉናል......
የብልጣብልጥ ፖለቲካ ተጫዋች ሆነው ሁሉም ለሀገሬ ኢትዮጵያ እና ህዝቡ ወደ ኋላ ብቻ ሳይሆን ነገን ለመኖር ሰቀቀን እየሆነብን እንደመጣ አልገባ አላቸው።
አሁን የፈጣሪ ጣት ጣልቃ ገብቶ በቃችሁ እንዲለን መለመን ብቻ ነው መፍትሄው። ህሊና እንዲህ ማጣታችን ያሳፍራል ሁሉም ማስመሰል ብቻ።
ጌትሽ ምርጥ ስራ ነው።
እሳት ይዞ መጥቶ እያቃጠለኝ
ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ
ምርጥ ጥበብ
እናመሰግናለን 🙏🏻
አይ ጌትሽ ከልብህ ነው የምስራው
ስራ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ፍትህ ለመላው እዝቤ. ይሁን
ዘንድ ፀሎቴ ነው
ጌትሽ እንክዋን መጣህልን በድንቅ ስራህ ምስጋናዬ ይድረስህ ተወዳጅ ዘፈን ነው እድሜ ይስጥህ ።
Thank you so much for being with victims and truthful!!!🙏🙏
ፈጣሪ ይርዳን ስላማችንን ይመልስልን የስው ልጅ ከፍቶብናል ማስተዋል ጠፍቷል የኛን ክፋት ሳይሆን እንደቸርነቱ ሀገራችንን ይታደግልን ጌትሽ በመልካም ስራህ በርታልን
ፍቅርና ሰላም ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዝብ❤❤❤❤❤
ወደ ኋላ ወደ ኋላ ቀረን ወደ ኋላ እንዲሁ ስንባላ
Such a captivating song! Both lyrically and musically astonishing! I love the hidden messages in the video. Such an underrated artist! Great job!
The 2 guys pounding water in the mortar, yep exactly that.
The artists are taking bold steps in airing ordinary Ethiopian feelings. Good job.
አንደኛ ዘፈን ጌት አንደበትህን ይባርክልህ 🙏ሠላሙን ያድለን የድንግል ልጅ
Please Ethiopian young generation who loved Ethiopia stand up and say enough is enough
This is by far the best song he ever released. Very catching.
This music is complimentary to Teddy Afro's music for exposing the current life of Ethiopia & the peoples suffering. Thank you for standing with the people of Ethiopia.
ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ስራ💚💚💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀትና ጥበብ ይስጥህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ቅን ልቦና ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ገዳይ
አቤት ግጥም ጌት አንበሳ ነህ እንደ ሌሎቹ ለጉአደኛህ ስላላደላህ እሄን ሁሉ ጥፋት አይተህ ምስጋና ይገባሃል አቁዓም ያለው ይከበራል ❤
Beautiful song! God bless Ethiopia & Ethiopians!
ጌትሽ የሰው ምርጥ የህዝብ ልጅ ምርጥ መልእክት ነው
This is a marvelous peace of work that discloses the current unpredictable route in the country with lack of basic leadership! Good job!
ስንት ሰማሁት በደጋጋምኩት ቁጥር እድናቆቴ ይጨምራል ደግሜ ለመስማት ይበልጥ እጋጋለሁ በትክክል ያጌሬን ሁኔታ ገልፅቅ ሁንላችንም ፍትህ እንሻልን አዎ ዝም አንልንም
Such a brilliant song!!!! We love Getish ❤️💎 All artists must stop clowning around and be heroic like Getish & Teddy!
True
ተባረክልኝ ወንድሜ። 🙏🙏🙏 ጌትሽ በርታ!❤️❤️❤️❤️
በእንባ እና ቁጭት ነው የሰማሁት
😭😔ጊዜውን ሚገልፅ ነው
ጌትሽ የሚገርም
ዘመኑን የዋጀ ሙዚቃ እናመሰግናለን
ጌትሺዬ ምርጥ እና ጊዜዉን የዋጄ ሙዚቃ ነው ወደኋላ ቀረን እንዲሁ ስንባላ
ሁሌም አሪፍ ስራ ነው ይዘህልን ከች ይምትለው ዋው አለንደኛ ዝም አልልም በቃ ዝም አልልም አሁን ያለችበትን ሁኔታ ፍትው አድርጎ ያሳያለ
አራት አመት ያህል የደም አሻራ በጣም ያማል እንዴት ለተተኪ ትውልድ መጥፎ አሻራ ጥሎ ያልፋል ሰው ይህን መሳይ ዘግናኝ ዘመን አልፈነው እንየው ይሆን...???????????
የአምና ክፉ ቀኔን አልፌው በጎን
ይሄኛው ቀን ሲብስ ፊቴን በምን ልመን
ሆድ እየታረዘ አንድም አተን ፍቅር
ወደፊትስ ቢሉት መች ይሄዳል እግር
🎤ወደ ኋላ
ንጉስ 🙏
What a message! it is explaining the current extreme worst situation of Ethiopia during the Abiy Ahimed administration.
"ከፊት የነበርነው ቀረን ወደሗላ" ኡፍፍፍፍ። ተባርክ ጌች!
እሳት ይዞ መቶ እያቃጠለኝ
ሰላም ነው ይለኛል ሰላም ሳይሰጠኝ።
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ
ወደኃለ ቀረን ወደኃ እደው ስን ሳላ እውነት ነው ሰው የረከሰበት ዘመን የሰውስጋ የተበላበት ዘመን አቤቱ ጌታሆይ ይህን ሁሉ አንተ ተመልከተው ፈረድ
ታግሰህ ታግሰህ መጣህለት።
ሁሌም ከህዝብ ጎን ለሚቆም ክብር አለኝ ጌትሻ ጀግና 🙏🙏🙏🙏
ጌትሽ የሚመቸው 👍👍👍
ምርጥ ሀገር ወዳድ ጌትሽ!!
በጣም ደስ ይላል ለገባው ደንቁረናል አቦ በቃችሁ ይበለን አንድዬ ሁሉም ነገር መስመር እድይዝ ሀገሬ 😭🙏💚💛❤
ጌትሽ ተባረክ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ዋው ሁሉም አርቲስት እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት ሰላምህን ያብዛው ጌትሽ
ሰላም ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁን
የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ኢቶቢያ አሁን ያለችበትን አሳምሮ የሚገልጽ ሙዚቃ ነክ በርታ የኛ ጀግና ከልብህ ነው የዘፈከው ስሜትህ በፊትህ ላይ ይታያል
እንኳን ደና መጣህ ጌትሽ
ጀግና..ነህ.ለህዝብ..ለሀገሪህ..ጀገና...ምንሚ..አይንካህ..በለህበት. ሰላሚሂ..ይብዛ
ጌትሽ ምንም ቃላት የለኝም በጣም ጥሩ ከዘመነ ብልግና ጋር ይሄዳል ስንባላ ቀረን ወደ ኋላ በእውነት ወድጄዋለሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ነህ ሌሎችም እንደ አንተ ቢዘፍኑ ጥሩ ነበር አንተ በርታ ወንድም ተባረክ።
Awesome job 👏🏽👍🏽🙏🏽✊🏽❤️💐Getish Mamo thank you 🙏🏽
Wow
Excellent
What a lyrics
What a idiomatic expression
Great 👍🏾 job on time sensitive words all
We Eritreans wish you peace. God bless Eritrea and Ethiopia.
ሰላም ለናንተ ይሁን የ ኢትዮ ህዝቦች:ከዚ ከ ኣስመራ🇪🇷🫶❤️ምርጥ ዘፈን ✅💐
ሆድ ይፍጀው
@@adhanetgebrhans8687 ወደ ኋላ
እናመሰግናለን እናንተ ልብንጱሀን ቂምን ይዛችሁ ሰውን የማትበቀሉ ንጱሀን ህዝቦች ቆንጆወች ሰላማችሁ ይብዛ እንደኢትዬጵያህዝብ በጎሳ በብሄር ከመተራረድ ይሰውራችሁ ከመዋረድ ፈጣሬ ይሰውራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ 🇩🇪☝☝☝😭
ሰሚ ካለ ሁላችንም ዝም አንልም
እናመሰግናለን ጌቱ ልባቸውን ባያደነድኑት ከዚህ በላይ ጥሩ ነው .
👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሐገራችንን የተመለከተ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጌትሽ ይመችህ ሐሪፍ ሙዚቃ ነው
I admire your bravery and honesty!! God bless💜