ጌትሽ ማሞ- ምነው- Getish Mamo - Minew - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 202

  • @getishmamo7057
    @getishmamo7057 ปีที่แล้ว +116

    ስለመልካም አስተያየታቹ በጣም አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ

    • @Etionews11
      @Etionews11 ปีที่แล้ว +2

      Getish Ante Lenie liyu balmuYa neh. keep it up.

    • @Rahel_1973
      @Rahel_1973 ปีที่แล้ว +1

      Enkwan beselam metahelen❤

    • @andargeassefa1632
      @andargeassefa1632 ปีที่แล้ว +4

      ጌትሽዬ የሰፈሬ ልጅ የአብሮ አደጌ የ4 ኪሎዋ የሚሚ ባለቤት:: ለእኔ ቁጥር አንድ ዘፋኝ አንተ ነህ: እንዳንተ በጥበብ የኢትዮጵያን ህዝብ ለቅሶ ያለቀሰ የግፈኞችን ግፍ ያጋለጠ ዘፋኝ የለም:: የዘመኔ ምርጥ ሰው በርታ: ሚሚን ሰላም በልልኝ የተገኝ ወንድም አንዳርጌ ነው በልልኝ አደራ::

    • @getishmamo7057
      @getishmamo7057 ปีที่แล้ว +2

      Eshi eshi adresalawe btame amsgnalaww❤

    • @queenking3631
      @queenking3631 ปีที่แล้ว +1

      🎉🎉🎉

  • @AmanualFaleke
    @AmanualFaleke ปีที่แล้ว +45

    ጌትሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሶት ድምፅ: ሁሌም አንረሳህም!!! እናመሰግናለን 🎀🎀🎀🎀

  • @kemalnuru6323
    @kemalnuru6323 ปีที่แล้ว +33

    ግዝሽ ባለ ቅኔው ህያው የሆነ የጊዜውን ፍቅር የሚያቀነቅን ምርጥ ስራ

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 ปีที่แล้ว +32

    ቶሎ ቶሎ ቆንጆ ቆንጆ ስራውችህን ከድንቅ ግጥምና ዜማ ጋር ስለምታደርሰን እናመሰግናለን ።

  • @masa5699
    @masa5699 ปีที่แล้ว +7

    Tik tok lay ባጭሩ አስተዋዉቁት በደብ እን ዲታይ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን ጌትሽ

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 ปีที่แล้ว +12

    ጌትሽዬ የምትሰራው ስራ ሁሉም ያምራሉ አሁን ደሞ ከአሌክስ ጋር አቤት ሲያምርብህ ሁሌም ከፍ ከፍ በሉልን አሌክሶ ሁሉንም መሆን ትችላለህ የኔ የሁልግዜ ምርጫዬ

  • @destayimam4920
    @destayimam4920 ปีที่แล้ว +10

    ጌትሽ ማሞ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አስተዋይ ሙዚቀኛ ዛሬ ደግሞ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ትልቅ ማማ ላይ እየወጣ ባለው በስነ ምግባሩ ምልክት የሆነ የሙዚቃ አቀናባሪ አሌክስ ይለፍ ጋር መስራትክ የህዝብ አድናቆትን እንደምታገኝ ተስፋ አደርጋለው :: ይመቻችሁ

  • @saraethopia8623
    @saraethopia8623 ปีที่แล้ว +1

    ጌቲሽ በጣም አደንቅሀለው እውነትክን ነው በዚህ ዘመን ቤት የሚያፈርስ እንጂ ጥሩ ትውልድን የሚገነባ ዜጋ አለተገኘምና ጌቲሽ በዚሁ ቀጥልበት ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ!!!!!

  • @allexotube
    @allexotube ปีที่แล้ว +4

    ጌትሽ ዘመኑን የዋጀ
    በአይን እያሳየን
    በጆሮ እየሠማን
    እየኖርነው ያለውን ፍቅር ትርጉም ያጣበትን ጊዜና ዘመን በዚህ ሙዚቃ የገለጽክ ምርጥ ዘፈን ስላሠማህን ከልብ አመሠግናለሁ ❤

  • @mulualemtadesse5524
    @mulualemtadesse5524 ปีที่แล้ว +3

    እሄ ደሞ ይለያል ጌትሽ በርታ ወንድሜ

  • @haleluyatsegaye8529
    @haleluyatsegaye8529 ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ። እድሜሕ ይርዘምልኝ

  • @tadesseyared9249
    @tadesseyared9249 ปีที่แล้ว +6

    ጥሩ ስራ ነው🎉

  • @netsanettakele-fq5ry
    @netsanettakele-fq5ry ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል የሚያምር ስራ ነው አሌክስ እና ጌትሽ በርቱልን

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h ปีที่แล้ว +4

    "ምነው ምነው ስንት ይችል የለ እንዴ ሰው ለሚወደው" ጌትሽ ማሞ
    Ethiopian hero Alex Yilef & Getish Mamo.
    Amazing!
    Thank you our Ethiopian diamond Alex & Gatish!

  • @thomaswoldemariam7012
    @thomaswoldemariam7012 ปีที่แล้ว +6

    ትችላለህ ። አርቲስት ማለት የህዝብን ህመም መታመም ነው ። ❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 ปีที่แล้ว +6

    ዋው ጌትሽ ሁሌም እንዳስገረምከኝ ነው በጣም ምርጥ ስራ በርታልን ❤❤❤❤

  • @Sheger16
    @Sheger16 ปีที่แล้ว +2

    ልክ ነው! ለዚ አልነበረም የጀምርኘው! ምንይደረግ! 💚💛❤

  • @EniyewMahare-d1n
    @EniyewMahare-d1n ปีที่แล้ว +2

    በርታ የኔ ጀግና

  • @getishaderaoneethiopia1144
    @getishaderaoneethiopia1144 ปีที่แล้ว +2

    የስርዓቱን አራዊነት እኮ በጌትሽ ማሞ ተከታታይ ስራች ማየት ይቻላል፡፡
    ‹‹ምነው ቤት ለማፈርስ ባትይ ቀደም ቀደም››
    እናመሰግናለን ሞግሼ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @anedintAbera-fk5zl
    @anedintAbera-fk5zl ปีที่แล้ว +1

    ዋው የሚገርምስራ በጣምደስይላል ወድጄልካለው ወንድሜ ጌትሽ

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 ปีที่แล้ว +4

    Getishiyee big respect 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧🇬🇧 u are the son and the voice of Ethiopian

  • @solomonaddis8921
    @solomonaddis8921 ปีที่แล้ว +8

    ውብ የሆነ ስራ ነው።👏👏👏👏 መልካም እድል ጌትሽ😍✌️

  • @SenaitTadesse-s5k
    @SenaitTadesse-s5k ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ ጥሩ ዘፈን ነው በርታ ትችላለህ አሁን ደግሞ ለየት ያለ ስራ ነው ደስ ይላል እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ይስጥህ ሁሌም እንዳስደሰትከን ነው እብረውህ የሰሩትንም እጅግ አድርጌ አመሰግናቸዋለሁ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว +6

    ዋው ደስ የሚል ምርጥ ስራ ነው እና ጌትሽ በርታ እንወድሃለን ♥♥♥♥♥

  • @Gerensay71324
    @Gerensay71324 ปีที่แล้ว +12

    Getish thank you so much this is amazing lyrics, we love you brother, I know how much u love ur country

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 ปีที่แล้ว +2

    ሙሉቀን መለሰን ተመለሰልን ወደ ለዛ ወዳለዉ ድሮ ሙዚቃ

    • @abyelove9263
      @abyelove9263 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ማስተዋል ነው። ነገር ግን የዜማው ሥሪት ነው ድምጹን ወደ ሙሉቀን መለሰ የወሰደው።

  • @FertePictures
    @FertePictures ปีที่แล้ว +5

    ጌትሽ ባለ ብዙ ስለቱ ድንቅ የጥበብ አርበኛ

  • @tentagufikre6422
    @tentagufikre6422 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ነው ተባረክ 👍👍

  • @melakubelay5028
    @melakubelay5028 ปีที่แล้ว +15

    ሚገርም ስራነው ለሚገባው ሰው በጣም ቆንጀው ስራነው ወንድሜ

  • @saronselemon9625
    @saronselemon9625 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ ምርጥ ስራ ነው በመለየትህ በጣም አዝኛለሁ ትልቅ የሀገር ሀብት ነህ

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 ปีที่แล้ว +2

    ለኔ ከልቡ አፍቅሮ ለተካደ የገና ስጦታ አርጌ ወስጀዋለሁ ወንድሜ ተባረክ በሙያህ ድምፅ ስለሆንከን

    • @belaineshisak7165
      @belaineshisak7165 ปีที่แล้ว

      ኣይዞህ እልፍ ካሉ እልፍ ይገኛል ድሃ ሞኝ ነው ሞት ይመኛል።

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 ปีที่แล้ว +1

    ጌችኮ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @tameru1902
    @tameru1902 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጌትሽ ምርጥ ስራ እናመሰግናለን❤

  • @lenaib7947
    @lenaib7947 ปีที่แล้ว +2

    Arefi new getesh yemechk

  • @birhansoria4423
    @birhansoria4423 ปีที่แล้ว +3

    Mike Mengesti keep it up bro You good 👊

  • @yosanfebu5682
    @yosanfebu5682 ปีที่แล้ว +5

    ድንቅ እጅግ በጣም ተወዳጅ❤❤እጅክ ይባረክ አለሜ

  • @rozakassa9836
    @rozakassa9836 ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ አሪፍ ስራ ነው በርታ 👌💓

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 ปีที่แล้ว +5

    ዘመኑ ፍቅር የጠፋበት ቢሆንም ዘፈኑ ያምራል፡፡

  • @enatbekru9765
    @enatbekru9765 ปีที่แล้ว +1

    Geteshe.betam.adekehalew.edeme.yesetehe

  • @yosiyas2012
    @yosiyas2012 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ከቡታጅራ ነኝ የሚለው ባይገባኝም የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ፈታ ነው የሚያረጉኝ

    • @lenaib7947
      @lenaib7947 ปีที่แล้ว

      Butajera yet new end ethiopa west ayedl

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 11 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ አዲስ ድንቅ መልክቱ ያማረ ዜማዉ የሚጥም የትዝታ ሙዚቃ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግንሀለን የጋራ ጥረታችን ይቀጥላል

  • @DOOTUBE3
    @DOOTUBE3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ወድጂያለው!ጌትሽ በርታ አንተ ንቁ ሰው!!

  • @MekuGetachew-oc7vc
    @MekuGetachew-oc7vc ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጌትሻ በርታልን ሁሌም ከጎንህ ነኝ

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 ปีที่แล้ว +4

    አሪፍ ስራ

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ማራኪ ዜማ አይ ጌትሽ አንተ እኮ አትዝፈን ❤❤❤

  • @mandelaman776
    @mandelaman776 ปีที่แล้ว +1

    Wawa Nice musik ❤👍👍

  • @BemechalTsegaye-ib7dd
    @BemechalTsegaye-ib7dd ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው ጌትሾ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    ጌትሽን ያወኩት 2009 ካፓኒው ተቀጥረ ስሰራ ነበር አድ ጉዋደኛዬ ትወደው ነበር bexam ❤️እውነትም ሚወደድ ሰው ❤️

  • @Steven.24
    @Steven.24 ปีที่แล้ว +3

    Wow getshe gerami music👌

  • @ubuntu1817
    @ubuntu1817 ปีที่แล้ว +2

    Wow migerm sera nw 🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @shamileabdella2104
    @shamileabdella2104 ปีที่แล้ว +1

    ድል ለ 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸

  • @hlinaasfawu6497
    @hlinaasfawu6497 ปีที่แล้ว +1

    ጌችየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Arefintertainment_Ethiopia
    @Arefintertainment_Ethiopia ปีที่แล้ว +4

    ye nebs music . i like it brothers . #getishmamo #alexyelef

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ስራ ነው ጌትሽ ❤❤❤

  • @አሚንፍላጎት
    @አሚንፍላጎት ปีที่แล้ว +1

    wowww very nice❤❤❤❤❤ ጀግናዉ

  • @FireAbebe-dy9yw
    @FireAbebe-dy9yw ปีที่แล้ว +3

    BRAVOOOOOOOOO=
    ጌትሽ።

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 ปีที่แล้ว +1

    Good job 💚💛❤️

  • @gadi6563
    @gadi6563 ปีที่แล้ว +2

    ግጥሞቹ ለጠቅላዪ ይመስላሉ።፤ ለማንኛውም ጌትሽየ ደምፅህ ገራሚ ነው ብዙዎቹ አርቲስቶች ከእድሜያቸውም አኳያ ድምፃቸው እየተበላሸ እያየነው ነው።
    *የአንተ ድምፅ ገን እያማረ መጣ
    ግሩመ ዜማ ነው፤ በርታልን!

  • @ShimelisTESSMA-j5l
    @ShimelisTESSMA-j5l ปีที่แล้ว +1

    great preformance!!!

  • @ambayecheneke2243
    @ambayecheneke2243 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yamirali berta

  • @nuredinhassen4580
    @nuredinhassen4580 ปีที่แล้ว +2

    Waw Getesh- DenQ Sera

  • @desalegnreda94
    @desalegnreda94 ปีที่แล้ว +5

    በዚህ ስልት ስትጫወት አላውቅም ። ይዋጣልሀልም ብዬ አልገምትም ነበር። ግን እውነት ለኔ "" ማለፊያ "" ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ደጋግመን ባክህ !!!! ደረጃህን ያሳደግክበት ስራ ነው ። በአጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው። ብራቮ❤❤❤❤

  • @MeseretTilahun-ii9fi
    @MeseretTilahun-ii9fi ปีที่แล้ว +1

    ጊትሸየኢትዮጰያልጅኑርልን

  • @elilta01
    @elilta01 ปีที่แล้ว +3

    የምወድህ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @mzgirl-p7e
    @mzgirl-p7e ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ምርጥ ስራ ነው❤

  • @addisababa8072
    @addisababa8072 ปีที่แล้ว +2

    Great job

  • @solocmc
    @solocmc ปีที่แล้ว

    ቆንጆነው ለለውጥ ያህል now back to ተቀበል

  • @abebawniguse9519
    @abebawniguse9519 ปีที่แล้ว +1

    Yabede nw getish magna saw

  • @BereketAmare-j1h
    @BereketAmare-j1h ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ከጥላቻ ዘፈን ወጣህ

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 ปีที่แล้ว +4

    How on earth a person pushes a true love! Wonderful work, my brother!

  • @ErmiasWondyfraw
    @ErmiasWondyfraw ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing

  • @youtube3789
    @youtube3789 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስእራ አብርሽ ❤❤❤

  • @wossenhaileselasse2565
    @wossenhaileselasse2565 ปีที่แล้ว +2

    Very good music!

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ ปีที่แล้ว +4

    ምነው ቤት ለማፍረስ ባትይ ቀደም ቀደም አሌክ አብይም ሀገር ለማፍረስ አለ ቀደም ቀደም ቅኔው ከባድ ነው ጌትሽ🙏🙏🙏

    • @yiga7323
      @yiga7323 ปีที่แล้ว

      ዘለህ አብይ ላይ ይገርማል የኢትዮጵያኖች ወንዶች ቅናት አብይ ላይ። ከአብይ ፍቅር ይዞህ ነበር?

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h ปีที่แล้ว

      Gede?

  • @MeserettesfayeMesi-ec7yc
    @MeserettesfayeMesi-ec7yc ปีที่แล้ว +3

    Wawu yamral

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ ይመቸኛል❤❤❤

  • @skayaskaya30
    @skayaskaya30 ปีที่แล้ว +3

    Wow getesh

  • @Getanehfikadu
    @Getanehfikadu ปีที่แล้ว +1

    Best. Song

  • @Selam_takele
    @Selam_takele ปีที่แล้ว +3

    Wow what a nice music! great work Alex and Getsh

  • @Abyotable
    @Abyotable ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነው:: I wish I can see guitar 🎸 and saxophone 🎷 players on the clip

  • @mzgirl-p7e
    @mzgirl-p7e 11 หลายเดือนก่อน

    perfection❤❤

  • @salahgurashi7620
    @salahgurashi7620 5 หลายเดือนก่อน

    Amazing Ethiopian 🇪🇹 Music THKS

  • @sarahyilma2447
    @sarahyilma2447 ปีที่แล้ว

    ምነው እኔና ምስክር የሚለውን ዜማ በኣንድ ኣቀናጅቶ ሀሪፍ ነው

  • @solomonmeaza5951
    @solomonmeaza5951 ปีที่แล้ว

    You are a man of integrity,artist and humble

  • @BelachewHailudaba
    @BelachewHailudaba ปีที่แล้ว

    Bethame Dese Yemele Museka Wow Temechetoghale; 100%+++

  • @user-rh5kk6kg6y
    @user-rh5kk6kg6y หลายเดือนก่อน

    Getish May the Almighty bless you with eternal happiness and long life you are a treasure of the Horn Amin D

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw1460 ปีที่แล้ว +1

    So nice music 🎶 🎶

  • @user-rh5kk6kg6y
    @user-rh5kk6kg6y ปีที่แล้ว

    Eternal Getish

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 ปีที่แล้ว +1

    ስወድህ እኮ

  • @kanye729
    @kanye729 11 หลายเดือนก่อน

    Beautiful

  • @wedihaile4395
    @wedihaile4395 ปีที่แล้ว

    የህ ቅኔ ነው ጌትሽ ማሞ በትግራይ በተሳለቅከው ቢቀየምህም በቶሎ ስለ ነቃህ ግን ይቅር ብያሃሎ እቺ ለኣብቹ ናት በፍቅር ኣስመስለክ መልእክት ማስተላለፍ ነው

  • @Gemechuchala8655
    @Gemechuchala8655 7 หลายเดือนก่อน

    ጌትሽ ሁሉን የዘመኑን ፍቅር የታጣበት ጊዜ ነው ግልጥልጥ አድርገህ ነው የተጫወትከው ለአሌክስም ትልቅ ክብር አለኝ
    ኢትዮጵያዊ ጨዋነትን ዘየተላበሰ ሰው ነው አመሰግናለሁ ክበሩ

  • @GezahgneAsrat
    @GezahgneAsrat 10 หลายเดือนก่อน

    Smart voice geteshe

  • @Messy-n2d
    @Messy-n2d ปีที่แล้ว +2

    great

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 ปีที่แล้ว +1

    🔥🔥🔥

  • @ሸባብ
    @ሸባብ ปีที่แล้ว

    ዋውው ኣቤት ቅኔ ይገርማል

  • @Lageso
    @Lageso ปีที่แล้ว +1

    ጌትሽ በቃ ኢትዮጵያዊ ነህ ጎሳህን ነግረህ ባዳ አትሁንብን ሁላችንም እንወደሃለን አትለይብን

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo ปีที่แล้ว +1

    ጌትሺ ትለያለህ

  • @AlelignTerefe
    @AlelignTerefe ปีที่แล้ว +1

    በቃ ትችላለህ !

  • @ሸባብ
    @ሸባብ ปีที่แล้ว

    Wawww abiet kne