ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጥሩ ትምህርት ነው። ተገናኝተን በመነጋገር ወደ ተግባር ለመሸጋገር መስሪያ ቤታችን ፍላጎት አለው። ሙያዊ ለሆነ ትምህርት እናመሰግናለን።
ሳለም ደክተር ተክሌ በጣም ጡሩ አቀራረብ ቀጥሉበት በቂ ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ለ1000/2000የሚሆን የደሮ ቤት ለመስራት የሚያስፈልገውን ወጪ ብትሰራልን ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢረዳኝ ከስደት መልስ ይሄ ነው አላማዬ። እና ስራ ከመጀመሬ በፊት ልምድ ካለው ሰው ተቀጥሬ መስራት እና በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ ያ ነገር ቢመቻች መልካም ነበር ከሀገር በመስመር መገኛኸን ብናገኝ መልካም ነበር። ከዚህ ወደ ሀገር ስንገባ ሁሉንም ነገር ስለማናውቅ። ከእንደ እነ አንተ ያሉ ሰውች ነው ተጠግተን እምንማረው
ትርሰት የዶሮ እረባታ ድርጅት ከአንት ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ;:ፈጣሪ ያሳካልኝ ፈላጉት አለኝ አሰከዚያው የሰጠህን,ሀሳብ የሚያነቃቃ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ:;
በጣም አሪፍ cost analysis ነው። የተግባር ስልጠና ለመውሰድ እና source of fund በቅድሚያ ለማፈላለግና እንዲሁም መጠባበቂያ የገንዘብ መጠንን ለመወሰን ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። በዚህ ቢዝነስ ውስጥ የመግባት የረጅም ጊዜ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ በቅርቡ አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ።
እኔ ዶሮ ማርባት አስባለሁ ግን ያቸግራሉመስል እኔማ እሞክራለ በ1000 ዶሮ እሞክራለሁ👌👍👍👍
የድሮ ምግብ 1000 ደሮ 12500መጠጨ 11 ብሩ 2150015 00 ሳጥን ቦክስ ለንቁላል ለንቁላል 2700 ብር ትሪ 300 ፍሪ 9 ብር ሂሳብአንካፍ እና መቆፍራ 1000 ብር ሳፍ 2. ሃባ 1000ባሊ 4 በ 1000 ብር የውሃ ታንከር 3000 ሊትር 20.000 ሽይ ብር ጫማ እና ቱታ ያስፍልጋን 1200 ብር መብራት ዋጋ 6 አንቦል 1600 ብር የቄብ ደሮ የ2 ውር ደሮ የአንዱ ዋጋ 280 ብር የ1000 ድሮ 280000 ሽር ብር ድምር 362500 ብር ማለት ነውአሁን የመኖ ውጨ 200 ሽይ ብር ማለት ነውይህኛ መኖ 14 ኩንታል 57400 ክትባት በየ ሁለት ውር ክትባት 2000 ብር ምድሃኒት ያንኛው ክትባት 4500 ብር ለድሮ ባይታሚን. ያስፍልጋን የነሱ ባይታሚን ውጨ 4000 ብር ከ3 ውር ቡሃላ አፍ ቆትጣ 3 ብር 3000 ብር የውሃ የመብራት ውጭ 4500 ጨድ ችግር የለውም ገጠር ከሆነ 15 ኩንታል ኬሚካል እቤት ስገባ ለእግርህ 600ሳሙና 500 ለስራተኛ በውር 3500 ብር ኬሚካል ለመርጨት ጣራ እና ግርግዳውን 4000የቤት ኪራይ ችግር የለውም 125 ካሬ 60 ሽይ ብር ማለት ነውጠቅላላ ድምር 729850 ብር ማለት ነው ድመሩ
Good
አድራሻ የላችሁም
ኣካበድከዉ
በጋራ መስራት የሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ በቀላሉ አድራሻችሁን እንዳገኝ ስልክ ቁጥራችሁን ፊትለፊት ብታስቀምጡትልን?🙏
ኃሳቡን ሁሌም አለኝ ቦታ ስላለኝ ቤቱን ለመስራት ምን ያህል ስፋት ቦታ ወጪውንም አክለህ ብታቀርብልን
ስለ በሬ እና ላም እርታ Cost analysis ብሰራልን
ሀይ ብራዘር እንደነው ስልጠና ይሰጣል መማር ስለምፍልግ ነው ባታው የት ነው ።
ክፍለ ሃገር የት ድረስ ትሄዳላችሁ ሌላው 1000 ብቻ ሳይሆን ከ100 ደሮ ጀምሮ ስሩልን ከአቅም አንፃር ስለ ማብራሪያው አመሰግናለሂ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ በኢያ ኢንኩቤተር ኣለ ወይስ የለም
,ዶሮ ላማሪባት ፋልጌ ነበረ ሓማሣ ዶሮ ስንት ነው? የቀን ወጭስ ስንት ነው?
እስካሁን ካገኘዋቸው ስለ ዶሮ እርባታ እንዳንተ በደንብ ያብራራ አላገኘውም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሼር ሼር
እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጣይ የምትሰራልን ቪዲዮ ላይ እንቁላል የሚሰጡት ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርት መስጠት ከጀመሩ እስከ ምን ያህል ጊዜ ያለማቋረጥ ምርት እንደሚሰጡ መረጃ ብታቀርብልን
It depends on your management but they can produce up to 14 months in good production
@@trustagroconsultingበአለህ ማልስልኝ አፈቸዉ ለምን ይቆራጣል
Wow wode hagere sigeba mesiret yemifaligew sira new thanks
ምርጥ ትምርት ነው እናመስግናለን
ጥይቄ አለኝ የዶሮ እርባታ ቅዝቃዜ ይመቻል ለማለት ፈልጌ ነው አይሆንም ስለአሉኝ ነው
Yenem tiyake new
2000 እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በኬጅ ለማርባት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል ?
Dorowochun keyet maggnet endemnchl mereja kaleh btnegren
betachewun Baqox binsera yishalal wayis ba megazen yishalal
በኬጅ 2000 ዶሮ ለማርባት ቤቱን ጨምሮ ምን ያህል ወጪ ያስፈልጋል ?
እባካች ሁ ስልካችሁን ላኩልን በተቻለ መጠን በፍጥነት አድራሻችሁ የት ነው
0919076607
ቦታ እንዴት ማግኘት ይቻላል የት አካባቢ?
ሀሳብን,ስረደገፋቹኝ,ስላዬዋቹ,ደስ,ብሎኝል,,,ተባረኩ💐👏
አውሮፓ ቤት ውሥጥ የሚያረቡት ከፍተኛ ቅዝቃዜና አንዳንዱ ቦተ የማያቋርጥ በረዶና ዝናብ ሥለሚዘንብ ነው። ለምንድነው አፍሪካ ውሥጥ በዝግ በቤት ውሥት ዕንዲረቡ የተፈለገው? አቅራቢው ደግሞ ዶክተር ነኝ ባይ ነው፤ ግሩም ነው፠። ዶሮ አቅፋ አትከርምም፥ መቼና ለምን ሥንተት ሠአት በቀን ዕንድምታቅፍ በጉያዋ ማጥናት ቅጥ ካጣ ወጪ ያድናል።
14 ኩንታል የሚመገቡት በቀን ነው በምንድነው መኖው?
5 ኪ. ግ መኖ በአንድ ዶሮ ማለት በስንት ወር?
3month
ትምህርት class ትሰጣላቹ ወይስ በyoutube ብቻነው
ወላሂ ተአብ ነዉሳ ዉይ ይሁሉ ወጭ ተየት ሊመጣ አያዋጣም እደ ወጭ ብቻ እኔ ቀላል ይመስለኝ ነበር እረዳ ቢቀር ይሻላል
Angetachew sir siyabtebachew mendenew meftehwe, pls????
ወንድሜ ፣ ለ1000 ሺህ ዶሮ የቦታ ስፋትን አልተናገርክም። please specify.Thank you.
125m2
5 wer kefeje indet ye 3 wer budget bichaa serah? Lemisalee bet kira 3 wer new yasebkew.
what about todays and two months after of this business?
ዶክተር እኔ በዚህ ስራ ለመሠማራ በጣም ፍላጎት አለኝ ምክን ያቱም ከግባቶቹ አንዱንና ዋናው መሬት ነው እሡን አለኝ ስለዚህ ምክሮትንና ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?
ውይይ እደው በር እዛለይ የሚስራው ትሽነው ግን እኔም መስራት እፈልጋለሁ
ጠ ቃሚ ነው ያስተላ ለፍክል ን አድራሻ ችሁንየ ት። ላግኛ ችሁ። መ ጥቼ። እዳማክራችሁ
አሪፍ ነው እኔም መስራት እፈልጋለሁ❤❤
Wow very informative video, thanks a lot🙏.
ስልጠናወንየትነወ.ምስጢት?
call to 0919076607
በጣም በጣም ጠቃሚ information ኮራሁባቸሁ
እናመሰግናለን
konjo akerareb bihonim, dorowochu berasachew yan yahl (comfort) felagi aydelum!!
በጣም አስተዋይ የሆነ ማብራሪያ የስልክ አድራሻ ስጡኝ ማንቁርት ማስቆረጥ እፈልጋለሁ
የትነችሁ
Min yahil giza newu enqulal yemitilut?
የትነዉ የምትገኙት❤❤❤❤
ምን ያህል ቦታ ያስፈልጋል ለ100 ዶሮ ለመጀመር
Sound or mic problem
ከባድ ነው
Enameseginalen
በጣም ደስ ብሉኛል እና ስልካቹ አስቀሙጥልን እባካቹ
ተባረክ
በጣም ደስ ይላል
Thanks brother
የትነው
21.000 alegn mejmer echlalew
ስልጠና ብትስጡን ሀገር ቤት ስገባ የምፍልገው ስራ ነው የት ናችሁ
❤❤
146 birr
Adaqo shatama bitan meqa basish guyat meqaa
የቢሯችሁን አድራሻ ብታስቀምጡልን
ማሻ አላህ
I appreciate your try out!
ስልካችሁን አሰቀምጡልን
እባካችሁ ስልካችሁን
የሐበሻ ደሮ የሚሻል ይመስለኛል ከፈረጂ ደሮ ሞት አይችልም መልሶ የመኖ ወጮች ሲደመር የሓበሻ ደሮ ይመስለኛል
ጥይቄ አለኝ
ቁጥርህን ላክልኝ
ገጠር ላይ ማርባት ይቻላል?
ስልክህን ላክልኝ
0919976607
Good idea go ahead
ምግባቸውን እራሳችን እንዴት ማዝጋጀት እንችላለን
እሽ ቁጥራችሁን ለምን አታሥቀምጡም
0919076607/0919074407
ገነ ጃማሪ ነኝ አድራ አየረጤነ ግዥ ካነቴ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ዶሮ መረከብ ለሚፈልግ በምን እናግኛችሁ
❤❤❤ dokotare baxam dasii yamili makarii naw ane marbat falgalaw
@@trustagroconsultingልደውል
ግን ቤት የታለኝ ለዝህ ሁሉ
ውይ በጣም ከባድ ነው
200 ጫጩት ለማሳደግ (እንቁላል እስኪጀምሩ) የስንት ብር ካፒታል ያስፈልገኛል?
150,000 gedema malet new ! mekeneyatum le 1000 doro 723,000brr akababi selemifelge
250000
ቤት ላዘጋጅና 1000 ዶሮ ስራ አስጀምራችሁ ትሰጡኛላችሁ? ከነ ሙሉ ጣጣውና ስልጠና
እኔም@@BetselotmarkLisa-b8h
ከስደት መልስ መስራት እፈልጋለው,መማም,አለብኝወይስ,ዚም,ቢዬ,ልግዘ,እናንተንስ,ማግኝት,ይጫላል,ስንት,ካሬ,ቤት,ያስፈልጋል,እንቁላሉንስ,ለማን,እናስረክባለን,,,,,
ምርጥ ምክር
ግን እኮ ዋጋው ኦበርነው
Aderashahu yet nw
😊
ምንድን ነዉ የሚረጨው ኬሚካል ስሙ?
5:14
ወደ ዝዋይ አከባቢ ከኔ ጋረ ተደራጅቶ የሚሰራ ካለ ሀይ በሉኝ
እስቲ እንገናኝ እኔ እፈልጋለሁ
ሃይ
Eshi selk benelewawexena bedenbi benawerate
@@buezaheugezahegn811 selek enelewawexena enaweabet
@@YoditAbere eshi selk telewawexen enawerabet
አድስ ነኝ ለቤቱ ሰብስክራይብ አደረኩህ
Thanks
ስልክሕን ላክልኝ
እናመሰግናለን እኔ በቅርብ ጊዜ ወዳንተ እመጣለሁኝ በቂ ስልጠና እና እውቀት ይዤ እንደምመለስ እርግጠኛ ነኝ
Thank You.
You're welcome
ጥሩ ነወ ግን ብሮሶሱ በዛ
thinku.😮❤
Etame Teru negare new Amesagenalhu 👏👏🙏🙏
Adres laklign
Adrashachihu yet new
በጦም ጥሪ ትምህርት ነዉ ስልክ ቁጥር
የእቃው ነጋዴ መሰልክሳ
Thank you. Ur mobile
ሆሳዕና ነኝ
ጥሩ ትምህርት ነው። ተገናኝተን በመነጋገር ወደ ተግባር ለመሸጋገር መስሪያ ቤታችን ፍላጎት አለው። ሙያዊ ለሆነ ትምህርት እናመሰግናለን።
ሳለም ደክተር ተክሌ በጣም ጡሩ አቀራረብ ቀጥሉበት በቂ ግንዛቤ እያገኘን ነዉ ለ1000/2000የሚሆን የደሮ ቤት ለመስራት የሚያስፈልገውን ወጪ ብትሰራልን ።
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ቢረዳኝ ከስደት መልስ ይሄ ነው አላማዬ። እና ስራ ከመጀመሬ በፊት ልምድ ካለው ሰው ተቀጥሬ መስራት እና በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ ያ ነገር ቢመቻች መልካም ነበር ከሀገር በመስመር መገኛኸን ብናገኝ መልካም ነበር። ከዚህ ወደ ሀገር ስንገባ ሁሉንም ነገር ስለማናውቅ። ከእንደ እነ አንተ ያሉ ሰውች ነው ተጠግተን እምንማረው
ትርሰት የዶሮ እረባታ ድርጅት ከአንት ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ;:ፈጣሪ ያሳካልኝ ፈላጉት አለኝ አሰከዚያው የሰጠህን,ሀሳብ የሚያነቃቃ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል አመሰግናለሁ:;
በጣም አሪፍ cost analysis ነው። የተግባር ስልጠና ለመውሰድ እና source of fund በቅድሚያ ለማፈላለግና እንዲሁም መጠባበቂያ የገንዘብ መጠንን ለመወሰን ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። በዚህ ቢዝነስ ውስጥ የመግባት የረጅም ጊዜ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ በቅርቡ አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አለኝ።
እኔ ዶሮ ማርባት አስባለሁ ግን ያቸግራሉመስል እኔማ እሞክራለ በ1000 ዶሮ እሞክራለሁ👌👍👍👍
የድሮ ምግብ 1000 ደሮ 12500
መጠጨ 11 ብሩ 21500
15 00 ሳጥን ቦክስ ለንቁላል
ለንቁላል 2700 ብር ትሪ 300 ፍሪ 9 ብር ሂሳብ
አንካፍ እና መቆፍራ 1000 ብር
ሳፍ 2. ሃባ 1000
ባሊ 4 በ 1000 ብር
የውሃ ታንከር 3000 ሊትር 20.000 ሽይ ብር
ጫማ እና ቱታ ያስፍልጋን 1200 ብር
መብራት ዋጋ 6 አንቦል 1600 ብር
የቄብ ደሮ የ2 ውር ደሮ የአንዱ ዋጋ 280 ብር
የ1000 ድሮ 280000 ሽር ብር
ድምር 362500 ብር ማለት ነው
አሁን የመኖ ውጨ 200 ሽይ ብር ማለት ነው
ይህኛ መኖ 14 ኩንታል 57400
ክትባት በየ ሁለት ውር ክትባት 2000 ብር ምድሃኒት
ያንኛው ክትባት 4500 ብር
ለድሮ ባይታሚን. ያስፍልጋን የነሱ ባይታሚን ውጨ 4000 ብር
ከ3 ውር ቡሃላ አፍ ቆትጣ 3 ብር 3000 ብር
የውሃ የመብራት ውጭ 4500
ጨድ ችግር የለውም ገጠር ከሆነ 15 ኩንታል
ኬሚካል እቤት ስገባ ለእግርህ 600
ሳሙና 500
ለስራተኛ በውር 3500 ብር
ኬሚካል ለመርጨት ጣራ እና ግርግዳውን 4000
የቤት ኪራይ ችግር የለውም 125 ካሬ 60 ሽይ ብር ማለት ነው
ጠቅላላ ድምር 729850 ብር ማለት ነው ድመሩ
Good
አድራሻ የላችሁም
ኣካበድከዉ
በጋራ መስራት የሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ በቀላሉ አድራሻችሁን እንዳገኝ ስልክ ቁጥራችሁን ፊትለፊት ብታስቀምጡትልን?🙏
ኃሳቡን ሁሌም አለኝ ቦታ ስላለኝ ቤቱን ለመስራት ምን ያህል ስፋት ቦታ ወጪውንም አክለህ ብታቀርብልን
ስለ በሬ እና ላም እርታ Cost analysis ብሰራልን
ሀይ ብራዘር እንደነው ስልጠና ይሰጣል መማር ስለምፍልግ ነው ባታው የት ነው ።
ክፍለ ሃገር የት ድረስ ትሄዳላችሁ
ሌላው 1000 ብቻ ሳይሆን ከ100 ደሮ ጀምሮ ስሩልን ከአቅም አንፃር ስለ ማብራሪያው አመሰግናለሂ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፡፡ በኢያ ኢንኩቤተር ኣለ ወይስ የለም
,ዶሮ ላማሪባት ፋልጌ ነበረ ሓማሣ ዶሮ ስንት ነው? የቀን ወጭስ ስንት ነው?
እስካሁን ካገኘዋቸው ስለ ዶሮ እርባታ እንዳንተ በደንብ ያብራራ አላገኘውም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሼር ሼር
እናመሰግናለን ዶ/ር ቀጣይ የምትሰራልን ቪዲዮ ላይ እንቁላል የሚሰጡት ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርት መስጠት ከጀመሩ እስከ ምን ያህል ጊዜ ያለማቋረጥ ምርት እንደሚሰጡ መረጃ ብታቀርብልን
It depends on your management but they can produce up to 14 months in good production
@@trustagroconsultingበአለህ ማልስልኝ አፈቸዉ ለምን ይቆራጣል
Wow wode hagere sigeba mesiret yemifaligew sira new thanks
ምርጥ ትምርት ነው እናመስግናለን
ጥይቄ አለኝ የዶሮ እርባታ ቅዝቃዜ ይመቻል ለማለት ፈልጌ ነው አይሆንም ስለአሉኝ ነው
Yenem tiyake new
2000 እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን በኬጅ ለማርባት ምን ያህል ካፒታል ያስፈልጋል ?
Dorowochun keyet maggnet endemnchl mereja kaleh btnegren
betachewun Baqox binsera yishalal wayis ba megazen yishalal
በኬጅ 2000 ዶሮ ለማርባት ቤቱን ጨምሮ ምን ያህል ወጪ ያስፈልጋል ?
እባካች ሁ ስልካችሁን ላኩልን በተቻለ መጠን በፍጥነት አድራሻችሁ የት ነው
0919076607
ቦታ እንዴት ማግኘት ይቻላል የት አካባቢ?
ሀሳብን,ስረደገፋቹኝ,ስላዬዋቹ,ደስ,
ብሎኝል,,,ተባረኩ💐👏
አውሮፓ ቤት ውሥጥ የሚያረቡት ከፍተኛ ቅዝቃዜና አንዳንዱ ቦተ የማያቋርጥ በረዶና ዝናብ ሥለሚዘንብ ነው። ለምንድነው አፍሪካ ውሥጥ በዝግ በቤት ውሥት ዕንዲረቡ የተፈለገው? አቅራቢው ደግሞ ዶክተር ነኝ ባይ ነው፤ ግሩም ነው፠። ዶሮ አቅፋ አትከርምም፥ መቼና ለምን ሥንተት ሠአት በቀን ዕንድምታቅፍ በጉያዋ ማጥናት ቅጥ ካጣ ወጪ ያድናል።
14 ኩንታል የሚመገቡት በቀን ነው በምንድነው መኖው?
5 ኪ. ግ መኖ በአንድ ዶሮ ማለት በስንት ወር?
3month
ትምህርት class ትሰጣላቹ ወይስ በyoutube ብቻነው
ወላሂ ተአብ ነዉሳ ዉይ ይሁሉ ወጭ ተየት ሊመጣ አያዋጣም እደ ወጭ ብቻ እኔ ቀላል ይመስለኝ ነበር እረዳ ቢቀር ይሻላል
Angetachew sir siyabtebachew mendenew meftehwe, pls????
ወንድሜ ፣ ለ1000 ሺህ ዶሮ የቦታ ስፋትን አልተናገርክም። please specify.
Thank you.
125m2
5 wer kefeje indet ye 3 wer budget bichaa serah? Lemisalee bet kira 3 wer new yasebkew.
what about todays and two months after of this business?
ዶክተር እኔ በዚህ ስራ ለመሠማራ በጣም ፍላጎት አለኝ ምክን ያቱም ከግባቶቹ አንዱንና ዋናው መሬት ነው እሡን አለኝ ስለዚህ ምክሮትንና ስልጠናውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ ?
ውይይ እደው በር እዛለይ የሚስራው ትሽነው ግን እኔም መስራት እፈልጋለሁ
ጠ ቃሚ ነው ያስተላ ለፍክል ን አድራሻ ችሁን
የ ት። ላግኛ ችሁ። መ ጥቼ። እዳማክራችሁ