📛 "666 ሰይጣን አምላኪ ይሉኛል እኔ ግን ዘማሪ ነበርኩ" ሮፍናን ሌሎችም ወቅታዊ ቪዲዮ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 81

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  29 วันที่ผ่านมา +10

    ሙሉ ቪዲዮ ሳይመለከቱ nagative comment መስጠት Block ያስደርጋል❗

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 29 วันที่ผ่านมา +6

    እግዝአቤሔር በቤቴ ያሣድግ ዘማ መላዕት ያሴማል አሜን

  • @GettinetKassie-hp9jt
    @GettinetKassie-hp9jt 29 วันที่ผ่านมา +7

    በእውነት በማስተዋል እንራመድ ፤ እኔ የልጁ ደጋፊ ሆኘ አይደለም ግን እንደምናየው ዓለም በፍጥነት እየተቀየረች ነው። ኢትዮጵያችንም እንደዚሁ ህዝብ እየተራበ ነው ኑሮ ውድነቱም እንደዚሁ ጦርነቱም በየሀገራቱ እንደዚሁ እየሆነ ሠላም ነው። ይህስ ምን ይባላል? በእውነቱ ልጁን ሀሰተኛ ማለትም አይገባም ዓለም ላይ ያለውን ለውጥ እና እኔ ክርስቶስ ነኝ የሚለው አካል የሚመጣበንጊዜ ስናስብ የመንገድ ጠራጊዎችን ሽኩቻ ስንመለከት ልጁ ትክክል ነው። የሚስብል ነገር አለው። ኢትዮጵያም በፍጥነት እየተለወጡ ካሉ ሀገራት መካክል ናት። ጦርነቱም ርሀቡም እኛው ጋር ነው። ግን ሠላም ነው እንባላለን? ሁለታችሁንም እአለከታለሁ። ሲቀጥል ሰውየው ሰንበት ተማሪ ነበርሁ በማለቱ አያፀድቀውም። ምናልባት ሰውየው ኦርቶዶክስዊንን ለማስነቀፍ ቢሆንስ እንዲህ ያለው? አንዳንዴ ማስተዋላችሁን ማን ነጠቃችሁ የሚለውን ቃልም መታስብ አለበት በእውነት።

    • @JulietFekadu
      @JulietFekadu 28 วันที่ผ่านมา +2

      Tebark ahunem .mastewalun abzeto yestek legnam ewnet new menged teragihochen alemayet alemesmet fetriy n meketel

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 28 วันที่ผ่านมา

      Gen zem belo 666 malet aykebdem????

    • @GettinetKassie-hp9jt
      @GettinetKassie-hp9jt 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-zv3ut1yy7w መጽሐፍ ቅዱስንስ ምን እንለዋለን? "የበለሲቱ ነገርስ" ባልሳሳት የዛሬ ፸ _ ፹ ዓመት እስራኤል እንኳን ኃያል ሀገር ሆነች። አሁን ደግሞ ሁሉም ተማክሮ ሊያጠፏት ሾተላቸውን ስለውባታል። ይህ በሆነ ጊዜ ሞት በደጃችሁ እንደቀረበ እወቁ ይላል? ለማንኛውም ማስተዋሉን ያድለ ብቻ፦

  • @KibromDnberu
    @KibromDnberu 29 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄር በቤቱ ጠብቆ ቤቱያሣድግህ ዜማ መለዓይክትን ያሠማልን

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks very much brother information

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex 29 วันที่ผ่านมา +5

    እውነት ነው አባታችን ቃለሕወት ያሰማልን መድረክ ላይ ታገብኛልሽ ማለት ጅልነትነው😮😢

  • @HelenGoshe
    @HelenGoshe 29 วันที่ผ่านมา +2

    ይህንን ህፃን ያሣድግልን❤❤❤

  • @ShahamaUae-l5v
    @ShahamaUae-l5v 29 วันที่ผ่านมา +4

    ክርስቲያን በመሆኔ ታደልኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @Rahel-rv2zk
    @Rahel-rv2zk 27 วันที่ผ่านมา

    ነበርኩ ከመባል እግዚአብሔር ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1io 28 วันที่ผ่านมา

    የመላዕክትን ጣዕም ያሰማህ የኛ ወርቅ እደግልን

  • @Kawoke
    @Kawoke 27 วันที่ผ่านมา +1

    አለባበስህ የዲያቆን አይመስልም እባክህ አስተካክል

  • @GetenewSinte
    @GetenewSinte 27 วันที่ผ่านมา

    ሮዳስ ታደሰ ማለት ምርጥ አባት ነወ ከሚባለው በላይ ነው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 29 วันที่ผ่านมา +1

    እቺናትኦርቶዶክስ እግዚአብሔር በጥበብያሳድግህ በቤቱያፅናህ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 28 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው አባታችን::

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 29 วันที่ผ่านมา

    ለመምህራችን ዶ ር ሮዳስ ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @AbrhaGirmay
    @AbrhaGirmay 29 วันที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful message brother information ❤️

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
    @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 28 วันที่ผ่านมา +1

    ስለሞባይ በጣም መወዘዝ አለባቸው ማርያምን በጣም ከብዷል

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 28 วันที่ผ่านมา

    Kalehiywot yasemalin mastewalun yisten

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful message brother information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful message abatachin

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 29 วันที่ผ่านมา +2

    እር በእውነቱ ሀሰት ምን ያርጋል ዶክተር ሮዳስ ታደስ በዝህ እማ አይታማም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችው እደሜ እንኳን አርባ ያሊማለነው እኔ እራስን እየታዝብኩነው ታላቁነኝ የቤተክርስቲያን ጥልቅ እውቀት አለው እግዚአብሔር ይጨምርለት

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 28 วันที่ผ่านมา

    Betesega yasadgelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful voice brother

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful massage

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ውይ አባታችን እርርርርር ብለዋል እሁንማ ታቦትም ሰርግም እንግዳም እሸብሻቢም እጨብጫቢም እልልም እምኳን እሚል የለም ሰው እየሞተም መቅረፅ ነው አቤቱ ማረን እግዚዚዚዚዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ይቅር ይበለን እሜንንንን

  • @tghahayoutuification
    @tghahayoutuification 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ እነ
    "እያቲና ማታላቫንታ" ናቸው በተዋህዶ ቤተክርስትያን ለመቀለድ እና ለማጥላላይ የሚፈልጉት እይሳካላቸውም

  • @sosenatlihun
    @sosenatlihun 28 วันที่ผ่านมา

    እኛየቱ እውነት እንደሆነ የቱውሸት እንደሆነ ፈጣራ ይራዳን ማንም ሰው የማያውቀውን አያወራም፡፡

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Love you brother

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያሳድህ

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Correct abatachin

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 29 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ 😢😢😢

  • @BahranYoseph
    @BahranYoseph 28 วันที่ผ่านมา

    ጀግና

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 28 วันที่ผ่านมา

    ልቦናችንን ያብራልን አለም ውስብስብ ነገር ነች ግን እረጋ ብሎ ማስተዋልን ይጠይቃል ዝምብሎ በሰው ወሬ መነዳት አያስፈልግም።

  • @GenetZeleke-d8l
    @GenetZeleke-d8l 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሴይጣንም መላዕክት ነበር ነበርኩ አይሰራም

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 27 วันที่ผ่านมา

    Enwodahalen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetDesta
    @ElsabetDesta 29 วันที่ผ่านมา

    Berta

  • @tafesseephrem427
    @tafesseephrem427 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለ day 7 ብዙም አታውቅም ዝም ብለህ አታውራ

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 28 วันที่ผ่านมา

    Aye Abune Rufael , ye werke meskel neber mesheleme yeneberbachew. Ene yemelew dero dero ye meshelemew tiru yesera ena gobeze yehone neber. Ahune gn sayekeyere ayekerme. Burger Pop , I am proud of You 🤣😂. You deserve it

  • @Gerezgiher-m1p
    @Gerezgiher-m1p 28 วันที่ผ่านมา

    አይይይ! ቀድሞም እኮ ዓለምን የናቀ ሰዉ በፖለቲካ አይገባም ነበረ።የትግራይ ህዝብ ግን ይቅርታ ባትጠይቁም ይቅር ባይ ህዝብ ነዉ ።እግዚአብሔር ብቻ ይቅር ይበላችሁ።

  • @አበባሣሕሉአበባ
    @አበባሣሕሉአበባ 28 วันที่ผ่านมา

    አኔ ግን አቡነ ሩፋኤል ከዘረኝነት ወጥተው ሠላም ፈጠሩ እኔጃ ???

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 28 วันที่ผ่านมา

    አባቴ እኔ የማስበውን ነው የተናገሩት እንዴት ሰው እራሱ ማሸብሸብ እና መዘመር ሲገባው ቆሞ ይቀርፃል

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 28 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @zayedasefa
    @zayedasefa 28 วันที่ผ่านมา

    ሕዝቤ እውቀት ከማነሱ የተነሳ ጠፋ የሚለው ላንተነው

  • @TadeBirhanu-m8q
    @TadeBirhanu-m8q 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ነው ውድ መንፈሳዊ ወድሜ በጣም የምወድህ ወድምህ ነኝ ግን እባክህ አትመጻደቅብን እና ሁሌ ላይህ የምፈልግህ ወድምህ ነኝ እባክህ ይቺን አስተካክለው ካጠፋሁ ምከረኝ ልመከር

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 29 วันที่ผ่านมา +3

    Day 7 ምስሉን ሸፍኖ የሚተፋውን መርዝ ማስቆሚያው መንገድ ስሙንና ምስሉን ይፋ ማውጣት ማስቆሚያው አንዱ መንገድ ነው ። የምታውቁት ይፋ አውጡት ።

    • @YosephhailuKebede
      @YosephhailuKebede 28 วันที่ผ่านมา

      የ666አባል ነህ??ተቃጠልቅ??ጠሽ አልክ????ገና የሸተተው የጠነባው የገማው አመዳሙ ሰይጣን ይጋለጣል።እርማቹን አውጡ።የኢየሱስ ወታደሮች ነን።

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 29 วันที่ผ่านมา

    Dr. Rodasn gen lekek!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 วันที่ผ่านมา +1

    ስመ፡ ክርስትያኖች፤ ልሳን፤ ልዩ፡ ቋንቋ፤ ለእግዜር፡ እንጂ፡ ለሰው፡ አይናገርም፡ ይላል! የሚተረጉም፡ ከሌለ፡ በትንቢት፡ብትናገሩ፡ ይሻላል፡ ሰው፡ እንዲረዳው፡ ይላል! (1ኛ፡ ቆር፡14፡ ላይ) ዮናታንም፡ ሆነ፡ ሌላው፡ ሊተረጉም/ላይተረጉም፡ ይችላል! ስጦታው፡ ከላይ፡ ብቻ፡ ነው።

  • @orto_media_podcast
    @orto_media_podcast 29 วันที่ผ่านมา

    😂❤❤❤❤😢😊

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 29 วันที่ผ่านมา +1

    Dey7enq lekek.argln beterefe enwedhalen

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 วันที่ผ่านมา

    አባታችን፡ ትንሽ፡ አልዘገዩም፡ ጉቦና፡ ዘር፡ ቤተስኪያኑን፡ ሲወረው፡ ዝም፡ ብለው፡ ዛሬ፡ ኦዲተር፡ ስለመጣ፡ ነው!

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 29 วันที่ผ่านมา

      ተይ እሳችው ሁሌ እደተናገሩ ሰም ጠፍ እንጂ

    • @Satisfiedcupcake
      @Satisfiedcupcake 28 วันที่ผ่านมา

      አዳማጭ አጡ እንጂ ወደውት ነው ብለህ ነው?

  • @junefirst500
    @junefirst500 29 วันที่ผ่านมา

    ሕፃን፡ ጎርጎሪዮስ፡ በድምጹ፡ ምስጋና፡ ያወርዳል! ኢየሱስ፡ እንዳለው፡ እኔን፡ የሚወዱ፡ ይታዘዙኛል! ሕፃናቱ፡ ቀረጻ፡ ሳይገቡ፤ አ፡ ኪዳንን፡ አስተምሩ፡ አደራ!

  • @aynuasse1223
    @aynuasse1223 28 วันที่ผ่านมา

    Setawera atakabd benateh ...

  • @Seble7
    @Seble7 26 วันที่ผ่านมา

    ዲያቆን አማኑኤል ኧረ ፊቱን አይሸፍንም በየሚዳያው ይቀርባል አላውቀውም በል

  • @muluraga1137
    @muluraga1137 28 วันที่ผ่านมา

    Benesu ayibesem ende

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 25 วันที่ผ่านมา

    «...ዘማሪ ነበርኩ»? ሳጥናኤልም እኮ መለአክ ነበር ያውም፤ የመላእክት አለቃ! ኾኖ መገኘት እንጂ፤ በነበርኩ መኖር አይቻልም 'ና ወንድማችን ተመለስ! መጨረሻው ሁለት ሞት ነውና!።

  • @tadeleberihun7520
    @tadeleberihun7520 28 วันที่ผ่านมา

    አቡነ ቶማስስ??

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 28 วันที่ผ่านมา

    ስለማታውቀው ነገር አታውራ

  • @DamozeTilwun
    @DamozeTilwun 29 วันที่ผ่านมา

    Bawunati tilk timrt ba 666 layi yetstawu Kal hiwot yasmalin idamena tena yistilan la hulachum

  • @DeguAlemu
    @DeguAlemu 27 วันที่ผ่านมา

    Wodahal

  • @JulietFekadu
    @JulietFekadu 28 วันที่ผ่านมา

    Dokter erodass ema endante y ewket netsa aydelem egthiyabhar tebebun mogesun yetsetw orthodox new ante nek y aweraw lej

  • @esset1685
    @esset1685 29 วันที่ผ่านมา

    Day 7 ሳንቲም ለመለቃቀም ሲል ነው ያልከው አንተስ ምንእያደረክ ይሁን 🤔

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 28 วันที่ผ่านมา +1

    ኮመንታተሩ አለ ብለህ አንተም ዩቱዩበሩ ድጋሜ ተናገርከው መጋቤ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሠ በእናንተ አፍ የሚተች ሠው አይደለም የኢትዮጵያ እንቁ ነው ደሞ ብሎክ ትላለህ አሁኑኑ ማድረግ ትችላለህ

    • @Haile_Michael-1
      @Haile_Michael-1  28 วันที่ผ่านมา

      ኧረ አንዳንድ ሰው ግን ምን አይነት ህሊና ቢስ ነው በመድኃኔዓለም🤔 ሮዳስን ማን ተቸ? ለዚህ እኮ ነው ቪዲዮውን እዩት የምለው። ለማንኛውም ማስተዋሉን ይስጥሽ😕

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks very much brother information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 29 วันที่ผ่านมา

    Beautiful message brother information