ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድሜ እኔም በመምህር ግርማ ነትምህርት ነው ከዝሙት ሃጥያት ወደ ቅዱስ ቁሩባን ያደረሱኝ አባቴ የማቶሶላ እድሜ ይስጥልኝ
Amen amen amen abatachinn rejm edmena xega ystln amen❤😊
Ewunet ewunet
አሜን
መምህር ግርማ ፀሎትና ስግደትን ያስተማሩን ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
እኔ በመምህር ግርማ ወንደሙ ነው ከጨለማ ህይወት ውዴ በርሄን የመጣሁት የኔ አባቴ በእውነት መምህር ግርማ ስንት ሰው ደንባቸው መሳለም የነበረከት እኔ እንኳን በዛ ነገር ነው የተማረኩት እግዚአብሔር ይመሰገን
እረ እባክህ ......ከጨለማ ወደ የሚደነቅ ብርሀን የወጣነው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!! ይሄ አንተ ያልከው ትልቅ ክህደት ነው‼️
የጌታቸን የመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በረከትና ፀጋ ስጦታ በዝቶላቸው በስሙ በእናቱ ስም እየፈወሱ ይኖራሉ አጋንንት እውነቱን የደበቀቀባችሁ ሰዎች ነቁ ንቁ የሆነ እየመሰከረ ነው ለምን ትለፋላችሁ
የዳነ እየመሰከረ ነው
@@selamtefera6597 አውቃለሁ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ ነው ግን ደም እኔ መሳለም ነበርኩ የአባቶችንን ትምርት በመሰማት ክርሰቲያን አውቃለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁንም ቢተሰቦች መሳለም ናቸወ በፀሎት አስበኝ
እኔ እኮ ይገርመኛል ትንሸ ተምርው አባቶቻቸውን ሲያጥላሉ ትንሻ ምላጭ አገርን ትላጭ እራሰክን ችለክ ሂድ እሳቸው ሰራቸው ያውጣቸው ሰለምን የሰው ጉድፍ ትመለከታለክ መምህር ግርማ በጣም የብዙ አባት ናቸው ክፍ አይንካቸው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ላባታችን❤❤❤ ወሬ ነክ ለመድርክ ሾኦ ነው የያዝከው
ክቡር አባታንን መምህርን ግርማን የምትወዱ❤👍👍👍👍👍👍👍👈🙏🙏🙏
❤❤❤❤ አባታችን ቸሩ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን
A yelachewm gin be egziabher temeku
Edemiyachiwen yechamerelen
ጉዳችሁ ስለሚጋለጥ ነዉ መምህርን እምጠሏቸዉ መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን ምእመኑ ነቅቷል እናተ ናችሁ መናፍስት የተጫወተባችሁ ልቦና ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሳምልን አብባታን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ረጅም እርሜና ጤና አሑንም ፀጋሁን ያብዛላጭሆ
መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድሎት ጠላት ሲበዛ ጥሩ ነው ለምን ብዙዎች አጭበርባሪዎች እየተቃጠሉ ነው ማለት ነት መንፈስን ሁሉ መርምሩ ይላልና እናንተንም ላለማመን እንገደዳለን የዶላሩ አምላክ ይፍረድ
ለአባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መላከ መምህር ግርማ ወንድሙ
2ይህን ውይይታችሁን በአንክሮ ተከታተልኳችሁ! በጣምም ተደነቅሁ። አወያዩ ልብሰ ተክህኖ ለበሰ እንጂ የአጋንንት መንግሥ ት የሚያገለግል ሟርተኛ አስመመተነኛ እና መታች እንደነ የረዳኛል። ከጥላቻሀና ከእራቸት ጌታ ይፈውስ! አሜን።
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ይስጥዎት።
እኔስ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ቪዲዎ ነው ፀሎት ቤት እንዲኖረኝ ፆም ፀሎት ላይ እንድጎብዝ አምልኮ ስግደት እንዲኖረኝ እረ ስንቱ ..... በሐይማኖቴ ጠንካራ ሆኜ እንድወጣ ያደረጉኝ አባቴ ናቸው እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው 🙏🏽
የመምህር ግርማ ተከታይ ገና የልጃቸዉ ሚስት ታጠምቃችሆለች ቤተክርስትያን ከሁሉም ናት በአጋንንት ነዉ የሚያስለፈልፉህ ወንጌል ተማሩ
መላከ መንክራት መምህር ግርማ የሚሊዮኖች አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አሜን🙏
አንተጉዳም ምንድነው ምትለው ሌላው በግልጽ ደብተራነቱን አሳውቆ ነው ይህ አንተ የምታመልከው ጠንቅ ዋይ ግን ከመቶ በላይ ሴቶችን ሲአባልግ የኖረ ሲሆን ቀስናን የተቀበለ እርኩስ ለሥጋብቻ ያደረ ነው አንተም እንደርሱ እርኩስነህ
አሜን፫
ጠያቂዉ ክብር ይጎድለዋል::በጣም ይንቀለቀላል::በጥላቻ የታወረ ስብዕና ይታይብሃል::ይማርህ::ለመምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም ዕድሜና ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ልዑል እግዚአብሄር ያብዛልዎት::
ጋዜጠኛ ለመምህር ግርማ የተሰጠ ፀጋ ስላልተሰጠህ ነው የተናደደከው ላባታች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይ ስጣቸው
Amen Amen Amen
ይህ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ እራሱ ውስጡን መፈተሽ አለበት። የመምህር ግርማ ትምህርት ብዙዎችን በክፉ መናፍስት የተያዙን ሰዎች የፈወሱ አባት ናቸው እና ይህ ሰው እጅግ በጣም አንገብግቦታል። ይገርማል የሰው ክፋት አሁን በዚህ ሰው አስተምህሮት ምን አይነት ሰው ሊጠቀም ይችላል ወንድማችን የሰጠው ግን መልስ ግን እጅግ በጣም ጎበዝ እና አስተውሎት ያለው ልጅ ነው። ተጠያቂው ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር እንዳለው ከሆነ ትንሽ እምነት እንኳን ቢኖራችሁ ይህንን ጋራ ተንቀሳቀስ ብትሉት ይንቀሳቀሳል ከነበላይም ብዙ ተአምራትም ማድረግ ትችላላችሁ ብሏል እና
የቱ ትምህርት ?😅😅😅
Gazetegnaw erasu menafek weym sem lematfat tekeflot eyesera new yemimeslew
ቃለሂወት ያሰማልን❤መላከ መንክራት መምህር ግርማን እግዚያብሄር ለኛ ሲል 10000 አመት ይኑራቸው❤
Amen...
ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤ ጠያቂው ተረጋጋ እራስህን መርምር😢
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው እኔ እመስክራለሁ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተውኛል በቤትክርስትያን እንድ ኑሩር አድርገውኛል በቤቴ የፀሎት ቦታ እንድዘጋጅ ረድተውኛል በሳቸው ትምህርት በእስልምና ሃይማኖት የነበረች እህታችን ኦርቶዶክስ ሆና ተጠምቃለች እግዚአብሔር ይመስገን ።
ገና እንመሰክራለን ሁላችንም ድነናል እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ሐይሉን አብዝቶላቸው ገና ያስተምራሉ ይፈውሳሉ በአማኑኤል ስም በመላእክቱ ስም በናቱ በድንግል ማርያም ስም ገና ያድናሉ አጋንንትና መልእክተኞቹ ተንጫጩ😂😂😂
እዉነት ነዉ
ወድማችንተባረክ ጠያቅው በጣም ጥላቻ አለበተ ሰለምር ግርማ አተለማስረዳት እየሞከርክ ነው እግዚብህር ይባርክህ
እባክህ ጠያቂ ወንድማችን ተጠያቂ ፈውስና ምህረት አገልግሎት በእግዚአብሔር የመንፈስ ፀጋና ቸርነት የሚሰጥ ስጦታ እንጂ በአለማዊ እውቀት ፓለቲ ብልጣብለጥነት አሰተሳሰብ ራስን ከፍ አድርጎ ማየት የሳጥናኤል አመለካከት ነው ይቅር ይበላችሁ በአጭሩ ጠማማ ትውልድ....
መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ እዱሜ የሰጥልን በሳችዉ ትምህር ዉደ እግዚአብሔር ቤት ገበችልዉ❤ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ ❤
Egzabar. Ybarku
አባታችን ጤናና ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን የተፈወሰ ያውቀዋል ችግር ያለበት ነው እሳቸውን የሚቃወመው
እግዚአብሔር ከአባታችን ጋር ይሁን ትክክለኛ አባት እና ድንቅ ስጦታችን ናቸው።
እዉነት ነዉ።ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መተተኛ ደብተራዎችን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይጥረግልን። አባታችንን መምህር ግርማን ከነዚህ የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎች ሴራ ይጠብቅልን።
🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
ያልጠረጠረ ተመነጠረ
አባታችን መላከ መንክራት እመቤታችን ትጠብቆት ጠላት ቢንጫጫም የእግዚአብሔር ፀጋ ከርሶ ጋር ነዉ
ጋዜጠኛው ወንድማችን ልቦና ይስጥህ አባታችን መላከ መክራን መምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመናቸውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን !!
❓❗👈እግዚአብሔር አምላክ አባታችን መምህር ግርማ ይጠብቅልን በአባታችን በመምህር ግርማ ወድሙ ነዉ ንስሀና መስገድና መጸለይ በተግባር ያስተማሩን ናቸዉ መምህር ግርማ ኑሩልን እኛ እንማርበት አባታችነን አትኩብን😢😢😢😢
ተጠያቂ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪጋዜጠኛ ልቦና ይስጥህ ኣጠያየቅህ የምንቀኝነት ነው
አወነት ነው
ደብተራ ሥለሆነ ነው
ሲጀመር መምህር ግርማን መምህር ተስፍዬን እንዲሁም ሌላ አባቶችን የሚነቅፍ ደብተራ ጠንቆይ ነውም ደብተራዋች ጉዳቸው እየወጣባቸው ስለሆነ ይጠሎቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
Enantem,ende,gerema,meteeteya,nachi
@@semeneabatu3227አንቺ በጒደኛሽ ላይ የመተትሽዉን መተት በአባታችን ፀሎት ተጋልጦ ስራሽ ፈርሶብሻል።
@@semeneabatu3227መተተኞች ተንገበገባችሁ አይደል? በዚህ ክፉ ስራችሁ ወደ ሲኦል።
አንደኛ አንቺ/አንተ ነህ አጋንንትን እላይሽ ላይ አለ ለዛም ነው የተንጫጫሺው /ከው
Tekekele 😅 weye tekemu teneketobetal aleza erasu metach new. yediabilos lejoch be sihole wedakiwoch asemate yemekalu esachew be EMEBETACHEN seme ena be EYESUSE KERESTOS seme agaletuwachew keseru 😅bizenese tebelash .enga demo Be memher Germa temert Nekan 🙏🙏🙏
መምር ግርማን እግዛብሔር ባያስነሳልን ኖሮ እናም ባያነቁን ኖሮ መናፍስት ይጫወትብን ነበር አባታችን ፈጣሪ ይጠብቆት
መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ ንገርልኝ እማ እውነተኛ አባቶችን ለሚቃዎሙ ሰዎች ጠላታቼው በዝተዋል ነቢ በሀገር አይከበረም እንደተባለው በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳ ይቆጠራል እንደሚባለው ሁሉ ጠላታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይጣልላቸው ይገስፅላቸው አሜን አሜን አሜን።እርጅም ዕድሜና ጤና ለአባታችን አሜን።🙏⛪
አተ ጠያቂዉ ወንድማችን አንተም መፈዎስ አለብክ መምህር ግርማ ወንድሙ ከግዚአብሔር የተሰጣቸዉ ነዉ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ትምህርታቸዉን በመስማት ብቻ የሚናገሩትን በመተግበር ተፈዉሻለሁ እራስህን ብትመረምር መልካም ነዉ በእዉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እየነገረህ እንኳ አይገባህም እግዚኦ ተሳለነ 😢😢😢
ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸው። ምድረ መተታም ጉዳችሁ ስለሚጋለጥባቸው ነው የምትጠላቸው
መድኃኔዓለም አደራ ለአፌ ጠባቂ አኑርልኝ። በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ😢
*የመምህር ግርማን ትምህርት በአካል ተገኝቼ ተከታትያለሁ፣ ሲፈውሱም ተመልክቻለሁ፣ ድንቅ ስጦታችን ናቸው፣ የራሳችሁን ሰው አታንቋሽሹ! እናንተ አጠገቡ ብትደርሱ አጋንንታችሁ ይለፈልፋል...ወይም አርፋችሁ ጠንቁሉ።*
መምህር ግርማን እድሜና ጠና ይስለን
እግዚአብሄር ረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
ማርያምን ብታምኑም ባታምኑም እኔ ሁሌም ወንድሜ እዲሞት እምመኝ ነበርኩኝ ወይ እራሴንለ ማጥፍት ብዙ ግዜ ሞክሬ አለሁ ማነም አይረዳኝም ልጂነቴን በጣም ነዉ የምጠላዉ ምክንያቱም በጣም ተሰቃይቸነዉ ያደኩት 😢😢😢ወድሜን መቸም ይቅር አልለዉም እልነበር አሁን ግን እግዚ አብሔር ይመስገን ወድሜን ወዶ እዳልሆነ ተረዳሁት መምህር ተስፍዬ አበራና መምህር ግርማ ትምህርት ስሰማ ሁሉም ነገር ገባኝ 😢😢😢😢😢
ልክ ነህ። ድሮም ነብይ በሀገሩ አይከበርም።
እህቴ የበለጠ እንድንማርብሽ ከፈለክሽ በድምፅ ብቻ ለምን ከመምህር ተስፋዬ ጋር ደውልሽለት እንማርብሽ!?
አሜን አሜን አሜን ወደ አዲሥ ሂወት ተመለሥክ ነገር ግን በጣም ያጠፋህዉ ትምህርታቸው እና ሥብከታቸዉ እንጂ መጥፎ ሥራቸዉ አትሥማቸዉ እነሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸዋል እኛ ሥልጣን የለንም አትዋሽ እዉነት ለራሥህ ነዉ ምክንያት ሁነዉ አምላክ በሣቸዉ አድሮ አንተ ድነሃል እና ይቅርይ በልህ
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው መምህር ግርማን ስለሰጠን! እኔ በበኩሌ ከ 5 አይነት ሱሶች በሳቸው ትምህርት (4ቱን መ ዎች በመጀመር) እንዲሁም ቪሲዲያቸውን እየተከታተልኩ ይኀው ሁለት አመት ተኩል ሆኖኛል። እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በማርያም!
ለአባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጸጋ ላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት ያብዛላቸዉ
አባታችንን ክፉ አይይብን ክፉ አይንካብን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን 🤲አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 💕💕💕
amilikiachew
እኔስ ይገርመኛን መምህር ነን የምትሉ ሁላችሁም ትንሽ ለሰው ክብር የላችሁም የኔ አባት መምህር ግርማ የስንት ሰዎች ሂወት የቀየሩ አባት ናቸው አብ የተከለው አይነቀለም ስለዚህ በመምህር ግርማ የሚሰራው እግዚአብሔር ብቻ ነው እንተ የነቀፈቸሁ እድማቼሁ አለቀ አቤት ጌታ ሆይ ማስተዋሉ አድለን መንፈሳዊ ነን ካለችሁ ቀስ መሳይ ጠምጠሚ ደብተራ አትቃወሙ ለምን ትፈራላችሁ
በትክክል❤
አባታችን መምህር ግርማ ፀጋ አላቸው የመፈወስ ፀጋ አላቸው አለቀ ከዛ እኛን አስተማሩን የአጋንንትን ሚስጥር ነገሩን አነቁን ልኡል እግዚአብሔርን እንዴት እንደምናመልክ አስተማሩን እሳቸውን የሚቃወም ሰው 100% ችግር ያለበት ሰው ነው ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰባቸው በረከታቸው ይደርብን❤
ወድሜ እግዛብሄር ይርዳህ እራስህን ተመልከት የሰወን አታዉራ እሣቸዉ ከዚህ በላይ ምን ያርጉህ
አተ ወድሜ በድግምት ዉስጥ ነዉ ያለሄዉ ስለዝህ ወደክርስቶስ ተመለስ
መምህር ግርማ እጅግ የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ አባት ናቸዉ። በስም ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ግ ን በሳችው ምክን ያት በአንጻራዊነት ተመልሻለሁ። እረጅም እድሜና ጤና ለ አባታችን መምህር ግርማ። የታደለ ይድናል ያልታደለ በ ሃሜት እድሜዉን ይጨርሳል
ትክክል
ቀባጣሪ ደሞ አንተ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሚዲያ ከፍተህ ህዝብን አጃጅል።
@@Worku-x4z ማን አሉህ አንተን ደግሞ
@@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ እኔ የመምህር ግርማ ተከታይ አይደለሁም። የጌታዬ የመድሐኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ። ማንም ሰው ማንንም ሰው አይከተልም።ስለምንናገረው ነገር እየተጠነቀቅን።
መላሹ የተረጋጋ ነው እውነትም ገብቶሃል ጠያቂው ወድሜ ተረጋጋ
እሱም ራሱን ይመርምር ምን ይታወቃል በሱውስጥ ያለ ክፋ መንፈስ ይሆናል የሚንጫጫው ጠያቂው
በጣም❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤
ምሕሕር ግርማ የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰
እውነትን በእውነት የሚፈልጋት ያገኛታል መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
❗❗❗❓አባታችነን መምህር ግርማ ወድሙን የሚቀዋዉም ሰይጣን በቻ ና ብቻ 😢😢ነዉ ማርያምን
Ewent new ❤
አባታችን ንስሐ ግቡ ፀልዮ ስገዱ ቁረቡ ነው የሚሉት ቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው አጋንንትን እየሳቡ የሚያገለግሉ አሉ እነሱን አትቃወሙም አባታችን ያገልግሉን ተዋቸው
እውነት ተንግርሃል
አባ እረጅም እድሜ ይስጥወት የኔ አባት ኑሩልኝ ሰይጣን ይጥፍ አንተሠውየ ወደራሥህ ተመለስ
ሰውዬ፡የራስህ፡ሲያርብህ፡ወደ፡አባ፡ግርማ፡መጣህአባ፡ግርማ፡ትምህርታቸው፡በቂ፡ነው፡፡❤❤❤❤
እጅግ በጣም በቂ ነው አይነልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድሐኒአለም።
ስልጣኑን ከማን ተቀበለው ይህንም እግዚኣብሔር ሠጠው እንዳትል እፈራለሁ። ሚስቱ ቁርሱን በልቶ ነው የሚያጠምቀው ብላለች።
ደስ የሚል መልስ
@@Zenayiheyis-kt5wx አቤት ሰውን ማወጣጣት ስንችልበት አሁን ይህንን ታይምህን ሥራ ብሠራበትስ ???
ድሮም ነብይ በሀገሩ አይከበርም
ጠያቂው መጀመሪያ አፍህ ላይ ሆኖ የሚያስጮህህን ጆሮህን የደፈነውን መንፈስ ለመያዝ ታገል ፤
አንተራሱመንፈስነህ
menfes menfes wiyyy ebakachihu belayachihu atangist mastawekiya atisrulet Nisiha gibu tsumu tseliyu qurebu erkus menfes benante lay sultan yelewim zim bilachihu atinedu sew teketay hula girisa lelagnaw eyu Chula nachew
በትክክል ።ያክለፈልፈዋል
@asratyilma474ፀልይ።ራስህን አታታል።ሰይጣን ውስጥህ ሰፍሮ።ስልጣን የለውም ብለህ ራስህን ስትሸውድ።እንደ ኳስ ያንቀረቅብሀል።ፀልይ።አይደለም አንተን።ክርስቶስ በምድር እያለ በሰይጣን ተፈትኗል።አንተ ማነህ ማትፈተነው???
አንተ ነህ በግ ጋዜጠኛውማ አንበሳ ነው
ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
የመምህር ግርማ ተከታይ ገና የልጃቸዉ ሚስት ታጠምቃችሆለች
ለመምህር እኮ ፀጋቸው ነው እንዲ እሚሠድባቸው ፈጣሪ ይሰጣቻዋል ኑሩልን መላከመንክራት
ጠያቂው በጣም በጥላቻ የመጣ ነው እመኑኝ ወይ ተከፍሎታል ወይ ጠንቋይ ነው ተነቃብኝ አይነት ነገር ነው ያየሁበት✋✋
የቤተክርስቲያን ሰወች ነን የምትሉ እነመምህር ግርማን የምትቃወሙ ከመናፍቃን በምን ትሻላላችሁ ገድል ስንክሳር አታነቡም የምታነቡ ቢሆንማ አባታችንን አትቃወሙም ነበር በዛላይ ስነመግባር የላችሁም በእድሜ የሚበሉጧችሁን አባት አንተ እያላችሁ እያዋረዳችሁ ነዉ የምትጠሯቸዉ😢
የኔም ሀሳብ ነው። ሸለምጥማጦች ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን😢😢😢
አጋንት የሚወጣው በእየሱስ ስም ብቻ ነው
እግአብሄር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይሥጣችሁ እስቲ መምህር ግርማን ተዉቸዉ ምን አድርጉ የምትላቸው
@@alazarshalom2198 እና በአንተስም ሲያወጡ አየህ😄
የጋዜጠኛው አይነት ልቡ የተቆለፈበት ብቻ ቢሆኑ ኖሮ ቤተክርስትያ ስር ያሉት በጨለማ ውስጥ ለነበርነው ምዕመናን አልቆልን ነበር! በጨለማ ውስጥ እንደነበርነው ነፍሳችን ታመልጠን ነበር! እግዚያብሄር ፍቅሩ ብዙ ከመሆኑ በተለያየ መፈወሻ ይመልሰናል 🙏 በምህረቱ መምህር ግርማን ያቆይልን 🙏
Seitan kynatam newuna yehe sewuyewu degymo sytay tonkay newu yemymesylewu wuchetam newu
ጋዜጠኛው ስነ ምግባር የጎደልው ነው😂😅
ተጠያቂው የማይመጥነውና የመረዳት ችግር ካለበት ጠያቂ ተብዬ ጋር ነው እየተዳረቀ ያለው።
እረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ። የመምህር ግርማ ረድኤት በረከት ይደርብን
ቃለመጠይቅ አድራጊው የጠያቂነት ስልጠና እና እውቀት ያሻሀልና አሻሽል እባክህ?
እኔ በተማሩት ቸው ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመሰገን
ወንድሞቼ መምህር ግርማ ወንድሙን በአንድ ቃል ስገልፃቸው 👉👉ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ ያለ የአለም መድሐኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ፍሬያቸውን ተመልከቱ::👈👈የደሐ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ሰው የናቀውን ህመምተኛውን ተስፋ ያጣውን ሁሉ እሳቸው ተንበርክከው ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉን አኛን ደሐዋቹን ስላገዙን አሳዳጆቻቸው የበዙ አባቴ የኔ ናፍቆት ምኖቴ በረከታቸው ይድረሰኝ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መምህር ግርማ ለእኛ ደካማዎች ለእኛ ሰነፎች አይቶ እግዚአብሔር የላክልን እንቁ አባ አባታችን የሠጠን እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይሁን መምህር ግርማ ያሠተማሩን ፆም ፀሎት ሰግደት ምፀዎት ቁርባን አላውቅም ነበር እግዚአብሔር እኛ የጠፍነው በጎች ለማሰተማር ያገዙኝ ያሥተማሩኝ እንቁ አባ አባታችን መምህር ግርማ ናቸው ንሰሀ እንደንገባ ያገዙኝ እግዚአብሔር ይመሠግን መምህር ግርማ ሺ አመት ይኑርልኝ
እንኳን ተመለስህ ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ቀለሂወት ያሠማልን
ደብተራ ብቻ ነው የመምህርን ትምህርት የሚጠላ እኛ ድነንበታል አንተም በደንብ ሥማ ወንድሜ ተባረክ ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
መልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥን
ዉንደሜ ጠይቅዉ እኔ አንተን ለጠይቅ ፀሎት ቤት አልህ ? ቅዱሰ ሰጋዉን ክበረደሙን ተቀበላልህ ❤መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጥ❤ ሀለጊዜ ትጠይቃላች ጎን መልሰ ሲሰጠች አተስሙም መገረመህ ልጄ አማረካ የተዉልዱ የስገደል በመቆጠረያ የቀጠቃጠል❤ ገደል አንበባ❤ እኝም መቆጠረያ ዉንዱሜ አባቩ የጠጠህ ተመሰላልህ አባትህን ጠይቅ ❤❤❤
እኔ በ አባቴ መምህር ግርማ እና የ መምህር tasfeye abera. ትምርት ከ ከሰይጣን እጂ አምልጫለሁ አግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረዳኝ 🎉🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ ❤
❤መምህር ግርማ እወዳቸዋለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤
ሰይጣን ያነቃችሁ ንቁዎችና የሰይጣን ልጆች ናችሁ። አባታችንን መምህር ግርማን አትንኩብን። ግርማን
እግዝአብሔር ይስጥህ፣ በሃይማኖትህ ይጽናህ፣ መምህር ግርማን ሁሉም እንደ አንተ ቢገቡን በሃይማኖታችን በደምብ እንፀና ነበር፣ እግዝአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው:: በሳቸው ምክንያት የፀሎት ቤት እንዲኖረኝ ሆኗል፣ እሳቸውን የሚጠሉት መተተኞች፣ ጠንቋዮች ናቸው፣ ይልቅ እንጠቀማቸው እኝህን አባት፣ መሸለም ነበር የሚገባቸው፣
እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው ደሞ እንደ ምስክርነት በአይኔ በብረቱ ስንት አመት በመተት መንቀሳቀስ የማትችል ላም በመምህር ግርማ ፀሎት ወዲያው ስትነሳ አይቻለው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ከፈቀደ እሳቸውን በአካል ማግኘት ፍላጎቴ ነው
Waw
what are u tolcking about u are olcking only folse
አዎ ኦርቶዶክስ ያልሆነማ ይወዳቸዋል
❤❤❤
መምህር ግርማ አሁንም ጸጋውን ያብዛላቸው በሐገራችን አውደምህረት ተመልሠው ህዝብ የሚፈወስብትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን። ጠያቂው አትጠራጠር ጸጋውን የአገኙች ከፈጣሪ ነው በየትስ ቦታ አምላክ ይፈውሣል አምላክ ታሪክ ይቀይራል።
መላከ መንክራት የዘመናችን ውድ ስቶታ ናቸው ❤❤ ለናተ ደግሞ ፈታሪ ልቦና ይስታቹ
ጠያቂው ተረጋጋ፣ መምህር ግርማን ለመኮነን ትቸኩላለህ፣ በሳቸው ምክንያት ወደ ሃይማኖታቸው የተመለሱትን እና ጥብቅ አድርገው መያዝ የጀመሩትን ማየት አለባችሁ፣ ከሳቸው ወታችሁ ምን አተረፉ ብላችሁ ተመራመሩ፣
ጠያቂው በጣም ነው ያዛዘንኝ ለስሙ ትልቅ መስቀል አገትህላይ ተሽከምክ ስለመቁጠሪ አጠቃቀም ያላመነክ ስባኪ ከሆንክ እዴት አርገህ ነው መምምን የምታስተምርው ውድማችን አንት ድንግል ማርያም እነኳን እርዳችህ❤❤❤❤
አዉ ከእግዚአብሔር ንችዉ እኝ ለጅችችዉን ጠይቅ እኝም እየሰጠንነዉ ለቅዱሰ ሰጋዉ ለክቡር ደሙ በቅታንል ዉጭ ያላንዉ በተለይ❤❤❤
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከስንት የባህድ አምልኮ አሠራር እኔና ቤተሠቤን አወጡን መሠላቹ እግዚያብሔር ይመሰገን አሁን ኦርቶዶክስ ነን እግዚያብሔር ካለ እንቆርባለነ መምህር ግርማን የሠጠን እግዚያብሔር ይክበር ይመሥገን
እኛ መምህር ግርማን እግዚአብሔር የሠጠን በረከታችን ናቸው።በረከታቸው ይደርብን።ያጨለመባችሁ በፀሎት ትጉ!!!አጋንንት እንጂ የተንጫጫዉ ሰው አይደለም።በስክሪን ዳሰሳ ሰዎች መፈወሳቸውን ሲመሰከር አልሰማህምን?እኔም እንደ ወንድሜ ድኜአለሁ።ምን የፈውስ በረከት እንደተሰጣቸው ሰይጣንም አጋንንትም መስክረዋል።ተጠራጣሪው በረከታቸው እንዲያድርብህ ፀልይ!!!የአባታችን በረከት ይደርብን።
መምህር ግርማ እድሜ ይስጣቸው!!! አንተን ግን ይቅር ይበልህ??? የፀሎት ቤት የሳቸው ውጤት ነው።
please open your mind to see what is happening right now in our country.
በጣም፣ወረኛ፣ነህ፣ሰንት፣፣ጦንቃይ፣ባለበት፣አገር፣የአግዚሐቤርን፣ቃል፣የሚያሰተምሮትንዐ፣ትነቀፋለህ፣አንተ፣የተጠጋህ፣ሴጣን፣ነህ፣ይቅር፣ይበልህ፣
ስላሴ ይጠብቅልን አባታችንን
አሜን❤
በመምህር ግርማ የተፈወሱ ያላየኸው ማየት ስለማትፈልግ ነው ብዙ ተፈውሰዋል ምነው ስለደብተራዎች አትናገሩ መምህር ግርማ በትምህርታቸው በመከታተል እና የፀሎት ቤት በማዘጋጀትና ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እና ሰይጣንንም ከእኛ እንድናርቅ አድርገውናል እረጅም እድሜ ይስጣቸው
አቤት ምቀኝነታቹ እድሜ እና ጤና ለ መምሕር ግርማ ፣
የጠቆይ ልጅ ነው እራሱ ጠያቂው እድሜና ጤና ለመምህር ይስጥልን
እወንት እወንት መምህር ግርማን የሚቃወም በጣም ችግር ያለበት ስው ነው እራስን መመርመር ጥሩ ነው ንቁ አሁንም እራሳችንን እናወቃለን እያልን እንዲሁ ቀረን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ወንድማችን ብስራተ ገብርኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአባቶቻችንም እረጅም እድሜ ያድልልን
መምህር,የኛ እንቁ አባት...... እግዚያብሄር በኛ ዘመን የሰጠን ሀዋርያ... በነገራችን ላይ ቤተክርስትያን ማለት ክርስትያን ማለት ነው ስለዚህ እናንተ ደብተራዎች ዝም ጭጭ በሉ ክርስትያኑ ነቅቷል !እግዚያብሄር በመምህር ላይ አድሮ እኛ ምስኪንና ግራ የገባን ልጆቹን አንቅቶናል:: ክብርና ምስጋና ላባቶቻችን አምላክ::
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እነሱለይ አድሮ እንድንነቃ ያረገን አምላካችን ይክበር ይመስገን ለወድማችን ቃለሂወት ያሰማልን
ጾም ፀሎት ስግደት ያበዛሁት በአባታችን በመምህር ግርማ ድንቅ በሆነው ትምህርት ነው ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
በስመአብ በወልደ በመንፈስ ቁዱስ አሀድኡ አምላክ አሜን በመጀመሪያ ጋዜጤኛ ተብየዉ እግዘአቤሄር ይማርህ መምራቸን አባታቸን እዲሜያቸዉን ያርዝምልን የዘመናቸን እግዘሐቤሄር ጸገ የሰጣቸዉ አባት ናቸው
❓አባታችነን መምህር ግርማን የምትወዱ👍👈
ከልክ በላይ ነው የምወዳቸው መምህር ግርማን።
የኔ አባት የሱ ትምርት ነው ሰው የ ሁንኩ 🥹🥹❤❤❤
በእሳቸው ትምህርት ነው ህይወቴን የተለወጠው😢 የእኔ አባት ለእሳቸው ያለኝ ፍቅር ከእግዚአብሔር በታች ልዩነው።የቅዱሳን አምላክ እድሜና ጤናውን ያድልልን።
@@mystoe9261 አሜን አሜን አሜን
Alen
አባታችንን ምምህር ግርማ እና ሌሉችንም ምህምህር ሰለመነፍሰት የሚያጋልጡትን ሁሉን አትንኩብን እውሰጣችሁ ያለው ክፉመንፈሰ ነው የሚቃየመው እና ንቁበት ልቡና ይሰጣችሁ .
❤❤
የአባታችንን የመምህር ግርማ ወንድሙን እድሜ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይባርክልልና በፈጣሪ ስም በመላእክት ስም በፃድቃን በሰማእታት በአምላክ እናት በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማሪያም ስም አጋንንትን ስላሰሩ ስለፈቱና ሠዎች ስለዳኑ መወቀስ የለባቸውም:: ፁሙ ፀልዩ ስገዱ ማለት ይሄን ያህል እንዴት ሊያስወቅስ ይችላል ልቦና ይስጥህ , ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና በረከትና ይስጥልን ፀጋቸውን ያብዛልን !!!
እንዴ እኔ በመምህር ግርማ አስተምሮ ህይወቴ በጣም ተቀይሩዋል ጥዋት እና ማታ ጌታን ማመስገንበ ለሱ ኘስገድ ያደረጉኝ አባት እድሜ ይስጥልኝ ።ጠያቂ ሲያስጨርስ ትግስት ሲኖረው ደስ ይላል ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራውን ስማው ልምድ ትቀስማለህ የጋዜጠኝነት አትቸኩል ።ወንድሜ ከመቃዎም አስተውል አይ ትእግስትን ይስጠን
ተመስገንንንንን❤❤❤
ጋዜጠኛው ለይመሰል ነው መስቀል ያረገው እልም ያለ ደብተራ ሴትን ነው አንተ ብሎ ጋዜጠኛ ከእውቀት ነፃ ነህ ላባታችን ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ በሳቸው ትምህርት ነው አይማኖቴን ያወኩት
መላከ መንክራት መምህር ግርማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት የአገልግልዎት ዘመንዎትን ያርዝምልን እርስዎ ነዎት አንድ ክርስቲያን እንዴት መፀለይ እንዳለበት ያስተማሩኝ
መምህር ግርማ የኢትዮጵያ ሐዋርያ ረጅም እድሜ ጤና ይስጦት ለእኔ ሳይደርሱ ምንም እንዳይ ሆኑ ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም በረከቶ ይድረስ
ወንድሜ እኔም በመምህር ግርማ ነትምህርት ነው ከዝሙት ሃጥያት ወደ ቅዱስ ቁሩባን ያደረሱኝ አባቴ የማቶሶላ እድሜ ይስጥልኝ
Amen amen amen abatachinn rejm edmena xega ystln amen❤😊
Ewunet ewunet
አሜን
መምህር ግርማ ፀሎትና ስግደትን ያስተማሩን ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው
እኔ በመምህር ግርማ ወንደሙ ነው ከጨለማ ህይወት ውዴ በርሄን የመጣሁት የኔ አባቴ በእውነት መምህር ግርማ ስንት ሰው ደንባቸው መሳለም የነበረከት እኔ እንኳን በዛ ነገር ነው የተማረኩት እግዚአብሔር ይመሰገን
እረ እባክህ ......ከጨለማ ወደ የሚደነቅ ብርሀን የወጣነው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!!! ይሄ አንተ ያልከው ትልቅ ክህደት ነው‼️
የጌታቸን የመዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በረከትና ፀጋ ስጦታ በዝቶላቸው በስሙ በእናቱ ስም እየፈወሱ ይኖራሉ አጋንንት እውነቱን የደበቀቀባችሁ ሰዎች ነቁ ንቁ የሆነ እየመሰከረ ነው ለምን ትለፋላችሁ
የዳነ እየመሰከረ ነው
@@selamtefera6597 አውቃለሁ መዳን በድንግል ማርያም ልጅ ነው ግን ደም እኔ መሳለም ነበርኩ የአባቶችንን ትምርት በመሰማት ክርሰቲያን አውቃለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁንም ቢተሰቦች መሳለም ናቸወ በፀሎት አስበኝ
እኔ እኮ ይገርመኛል ትንሸ ተምርው አባቶቻቸውን ሲያጥላሉ ትንሻ ምላጭ አገርን ትላጭ እራሰክን ችለክ ሂድ እሳቸው ሰራቸው ያውጣቸው ሰለምን የሰው ጉድፍ ትመለከታለክ መምህር ግርማ በጣም የብዙ አባት ናቸው ክፍ አይንካቸው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ላባታችን❤❤❤ ወሬ ነክ ለመድርክ ሾኦ ነው የያዝከው
ክቡር አባታንን መምህርን ግርማን የምትወዱ❤👍👍👍👍👍👍👍👈🙏🙏🙏
❤❤❤❤ አባታችን ቸሩ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን
A yelachewm gin be egziabher temeku
Edemiyachiwen yechamerelen
ጉዳችሁ ስለሚጋለጥ ነዉ መምህርን እምጠሏቸዉ መምህር ግርማ እድሜ ጤና ይስጥልን ምእመኑ ነቅቷል እናተ ናችሁ መናፍስት የተጫወተባችሁ
ልቦና ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሳምልን አብባታን መምህር ግርማ እግዚአብሔር ረጅም እርሜና ጤና አሑንም ፀጋሁን ያብዛላጭሆ
መምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድሎት ጠላት ሲበዛ ጥሩ ነው ለምን ብዙዎች አጭበርባሪዎች እየተቃጠሉ ነው ማለት ነት መንፈስን ሁሉ መርምሩ ይላልና እናንተንም ላለማመን እንገደዳለን የዶላሩ አምላክ ይፍረድ
ለአባታችን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን መላከ መምህር ግርማ ወንድሙ
2ይህን ውይይታችሁን በአንክሮ ተከታተልኳችሁ! በጣምም ተደነቅሁ። አወያዩ ልብሰ ተክህኖ ለበሰ እንጂ የአጋንንት መንግሥ ት የሚያገለግል ሟርተኛ አስመመተነኛ እና መታች እንደነ የረዳኛል። ከጥላቻሀና ከእራቸት ጌታ ይፈውስ! አሜን።
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜ ይስጥዎት።
እኔስ የነቃሁት በአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ቪዲዎ ነው ፀሎት ቤት እንዲኖረኝ ፆም ፀሎት ላይ እንድጎብዝ አምልኮ ስግደት እንዲኖረኝ እረ ስንቱ ..... በሐይማኖቴ ጠንካራ ሆኜ እንድወጣ ያደረጉኝ አባቴ ናቸው እድሜና ጤናውን ያብዛላቸው 🙏🏽
የመምህር ግርማ ተከታይ ገና የልጃቸዉ ሚስት ታጠምቃችሆለች ቤተክርስትያን ከሁሉም ናት በአጋንንት ነዉ የሚያስለፈልፉህ ወንጌል ተማሩ
መላከ መንክራት መምህር ግርማ የሚሊዮኖች አባት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አሜን🙏
አሜን
አንተጉዳም ምንድነው ምትለው ሌላው በግልጽ ደብተራነቱን አሳውቆ ነው ይህ አንተ የምታመልከው ጠንቅ ዋይ ግን ከመቶ በላይ ሴቶችን ሲአባልግ የኖረ ሲሆን ቀስናን የተቀበለ እርኩስ ለሥጋብቻ ያደረ ነው አንተም እንደርሱ እርኩስነህ
አሜን፫
አሜን
ጠያቂዉ ክብር ይጎድለዋል::በጣም ይንቀለቀላል::በጥላቻ የታወረ ስብዕና ይታይብሃል::ይማርህ::ለመምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም ዕድሜና ጤና በፀጋ ላይ ፀጋ ልዑል እግዚአብሄር ያብዛልዎት::
ጋዜጠኛ ለመምህር ግርማ የተሰጠ ፀጋ ስላልተሰጠህ ነው የተናደደከው ላባታች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይ ስጣቸው
Amen Amen Amen
ይህ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ እራሱ ውስጡን መፈተሽ አለበት። የመምህር ግርማ ትምህርት ብዙዎችን በክፉ መናፍስት የተያዙን ሰዎች የፈወሱ አባት ናቸው እና ይህ ሰው እጅግ በጣም አንገብግቦታል። ይገርማል የሰው ክፋት አሁን በዚህ ሰው አስተምህሮት ምን አይነት ሰው ሊጠቀም ይችላል ወንድማችን የሰጠው ግን መልስ ግን እጅግ በጣም ጎበዝ እና አስተውሎት ያለው ልጅ ነው። ተጠያቂው ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር እንዳለው ከሆነ ትንሽ እምነት እንኳን ቢኖራችሁ ይህንን ጋራ ተንቀሳቀስ ብትሉት ይንቀሳቀሳል ከነበላይም ብዙ ተአምራትም ማድረግ ትችላላችሁ ብሏል እና
የቱ ትምህርት ?😅😅😅
Gazetegnaw erasu menafek weym sem lematfat tekeflot eyesera new yemimeslew
ቃለሂወት ያሰማልን❤መላከ መንክራት መምህር ግርማን እግዚያብሄር ለኛ ሲል 10000 አመት ይኑራቸው❤
Amen...
ለአባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤ ጠያቂው ተረጋጋ እራስህን መርምር😢
እግዚአብሔር ይመስገን ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው እኔ እመስክራለሁ ለቅዱስ ቁርባን አብቅተውኛል በቤትክርስትያን እንድ ኑሩር አድርገውኛል በቤቴ የፀሎት ቦታ እንድዘጋጅ ረድተውኛል በሳቸው ትምህርት በእስልምና ሃይማኖት የነበረች እህታችን ኦርቶዶክስ ሆና ተጠምቃለች እግዚአብሔር ይመስገን ።
ገና እንመሰክራለን ሁላችንም ድነናል እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ሐይሉን አብዝቶላቸው ገና ያስተምራሉ ይፈውሳሉ በአማኑኤል ስም በመላእክቱ ስም በናቱ በድንግል ማርያም ስም ገና ያድናሉ አጋንንትና መልእክተኞቹ ተንጫጩ😂😂😂
እዉነት ነዉ
ወድማችንተባረክ ጠያቅው በጣም ጥላቻ አለበተ ሰለምር ግርማ አተለማስረዳት እየሞከርክ ነው እግዚብህር ይባርክህ
እባክህ ጠያቂ ወንድማችን ተጠያቂ ፈውስና ምህረት አገልግሎት በእግዚአብሔር የመንፈስ ፀጋና ቸርነት የሚሰጥ ስጦታ እንጂ በአለማዊ እውቀት ፓለቲ ብልጣብለጥነት አሰተሳሰብ ራስን ከፍ አድርጎ ማየት የሳጥናኤል አመለካከት ነው ይቅር ይበላችሁ በአጭሩ ጠማማ ትውልድ....
መላክ መንክራት ግርማ ዉንደሙ እዱሜ የሰጥልን በሳችዉ ትምህር ዉደ እግዚአብሔር ቤት ገበችልዉ❤ ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ አረጉ ❤
Egzabar. Ybarku
አባታችን ጤናና ረዥም ዕድሜ ይሰጥልን የተፈወሰ ያውቀዋል ችግር ያለበት ነው እሳቸውን የሚቃወመው
እግዚአብሔር ከአባታችን ጋር ይሁን ትክክለኛ አባት እና ድንቅ ስጦታችን ናቸው።
እዉነት ነዉ።ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መተተኛ ደብተራዎችን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይጥረግልን። አባታችንን መምህር ግርማን ከነዚህ የሰይጣን ጉዳይ አስፈፃሚዎች ሴራ ይጠብቅልን።
🙏🙏🙏
አሜን❤❤❤
Amen Amen Amen
ያልጠረጠረ ተመነጠረ
አባታችን መላከ መንክራት እመቤታችን ትጠብቆት ጠላት ቢንጫጫም የእግዚአብሔር ፀጋ ከርሶ ጋር ነዉ
ጋዜጠኛው ወንድማችን ልቦና ይስጥህ አባታችን መላከ መክራን መምህር ግርማ ያገልግሎት ዘመናቸውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን !!
❓❗👈እግዚአብሔር አምላክ አባታችን መምህር ግርማ ይጠብቅልን በአባታችን በመምህር ግርማ ወድሙ ነዉ ንስሀና መስገድና መጸለይ በተግባር ያስተማሩን ናቸዉ መምህር ግርማ ኑሩልን እኛ እንማርበት አባታችነን አትኩብን😢😢😢😢
ተጠያቂ እድሜና ጤና
ይስጥህ ፈጣሪ
ጋዜጠኛ ልቦና ይስጥህ
ኣጠያየቅህ የምንቀኝነት ነው
Amen Amen Amen
አወነት ነው
ደብተራ ሥለሆነ ነው
ሲጀመር መምህር ግርማን መምህር ተስፍዬን እንዲሁም ሌላ አባቶችን የሚነቅፍ ደብተራ ጠንቆይ ነውም ደብተራዋች ጉዳቸው እየወጣባቸው ስለሆነ ይጠሎቸዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
Enantem,ende,gerema,meteeteya,nachi
@@semeneabatu3227አንቺ በጒደኛሽ ላይ የመተትሽዉን መተት በአባታችን ፀሎት ተጋልጦ ስራሽ ፈርሶብሻል።
@@semeneabatu3227መተተኞች ተንገበገባችሁ አይደል? በዚህ ክፉ ስራችሁ ወደ ሲኦል።
አንደኛ አንቺ/አንተ ነህ አጋንንትን እላይሽ ላይ አለ ለዛም ነው የተንጫጫሺው /ከው
Tekekele 😅 weye tekemu teneketobetal aleza erasu metach new. yediabilos lejoch be sihole wedakiwoch asemate yemekalu esachew be EMEBETACHEN seme ena be EYESUSE KERESTOS seme agaletuwachew keseru 😅bizenese tebelash .enga demo Be memher Germa temert Nekan 🙏🙏🙏
መምር ግርማን እግዛብሔር ባያስነሳልን ኖሮ እናም ባያነቁን ኖሮ መናፍስት ይጫወትብን ነበር አባታችን ፈጣሪ ይጠብቆት
መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ ንገርልኝ እማ እውነተኛ አባቶችን ለሚቃዎሙ ሰዎች ጠላታቼው በዝተዋል ነቢ በሀገር አይከበረም እንደተባለው በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳ ይቆጠራል እንደሚባለው ሁሉ ጠላታቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይጣልላቸው ይገስፅላቸው አሜን አሜን አሜን።እርጅም ዕድሜና ጤና ለአባታችን አሜን።🙏⛪
አተ ጠያቂዉ ወንድማችን አንተም መፈዎስ አለብክ መምህር ግርማ ወንድሙ ከግዚአብሔር የተሰጣቸዉ ነዉ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ትምህርታቸዉን በመስማት ብቻ የሚናገሩትን በመተግበር ተፈዉሻለሁ እራስህን ብትመረምር መልካም ነዉ በእዉት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እየነገረህ እንኳ አይገባህም እግዚኦ ተሳለነ 😢😢😢
ለመምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸው። ምድረ መተታም ጉዳችሁ ስለሚጋለጥባቸው ነው የምትጠላቸው
መድኃኔዓለም አደራ ለአፌ ጠባቂ አኑርልኝ።
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ😢
*የመምህር ግርማን ትምህርት በአካል ተገኝቼ ተከታትያለሁ፣ ሲፈውሱም ተመልክቻለሁ፣ ድንቅ ስጦታችን ናቸው፣ የራሳችሁን ሰው አታንቋሽሹ! እናንተ አጠገቡ ብትደርሱ አጋንንታችሁ ይለፈልፋል...ወይም አርፋችሁ ጠንቁሉ።*
መምህር ግርማን እድሜና ጠና ይስለን
እግዚአብሄር ረጅም የአገልግሎት እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን፡፡
🙏🙏🙏
አሜን🙏
ማርያምን ብታምኑም ባታምኑም እኔ ሁሌም ወንድሜ እዲሞት እምመኝ ነበርኩኝ ወይ እራሴንለ ማጥፍት ብዙ ግዜ ሞክሬ አለሁ ማነም አይረዳኝም ልጂነቴን በጣም ነዉ የምጠላዉ ምክንያቱም በጣም ተሰቃይቸነዉ ያደኩት 😢😢😢ወድሜን መቸም ይቅር አልለዉም እልነበር አሁን ግን እግዚ አብሔር ይመስገን ወድሜን ወዶ እዳልሆነ ተረዳሁት መምህር ተስፍዬ አበራና መምህር ግርማ ትምህርት ስሰማ ሁሉም ነገር ገባኝ 😢😢😢😢😢
ልክ ነህ። ድሮም ነብይ በሀገሩ አይከበርም።
እህቴ የበለጠ እንድንማርብሽ ከፈለክሽ በድምፅ ብቻ ለምን ከመምህር ተስፋዬ ጋር ደውልሽለት እንማርብሽ!?
አሜን አሜን አሜን ወደ አዲሥ ሂወት ተመለሥክ ነገር ግን በጣም ያጠፋህዉ ትምህርታቸው እና ሥብከታቸዉ እንጂ መጥፎ ሥራቸዉ አትሥማቸዉ እነሱን ፈጣሪ ይጠይቃቸዋል እኛ ሥልጣን የለንም አትዋሽ እዉነት ለራሥህ ነዉ ምክንያት ሁነዉ አምላክ በሣቸዉ አድሮ አንተ ድነሃል እና ይቅርይ በልህ
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው መምህር ግርማን ስለሰጠን! እኔ በበኩሌ ከ 5 አይነት ሱሶች በሳቸው ትምህርት (4ቱን መ ዎች በመጀመር) እንዲሁም ቪሲዲያቸውን እየተከታተልኩ ይኀው ሁለት አመት ተኩል ሆኖኛል። እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በማርያም!
ለአባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጸጋ ላይ ጸጋ በበረከት ላይ በረከት ያብዛላቸዉ
አባታችንን ክፉ አይይብን ክፉ አይንካብን እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን 🤲አሜን 🤲 አሜን 🤲 አሜን 💕💕💕
Amen Amen Amen
amilikiachew
እኔስ ይገርመኛን መምህር ነን የምትሉ ሁላችሁም ትንሽ ለሰው ክብር የላችሁም የኔ አባት መምህር ግርማ የስንት ሰዎች ሂወት የቀየሩ አባት ናቸው አብ የተከለው አይነቀለም ስለዚህ በመምህር ግርማ የሚሰራው እግዚአብሔር ብቻ ነው እንተ የነቀፈቸሁ እድማቼሁ አለቀ አቤት ጌታ ሆይ ማስተዋሉ አድለን መንፈሳዊ ነን ካለችሁ ቀስ መሳይ ጠምጠሚ ደብተራ አትቃወሙ ለምን ትፈራላችሁ
በትክክል❤
አባታችን መምህር ግርማ ፀጋ አላቸው የመፈወስ ፀጋ አላቸው አለቀ ከዛ እኛን አስተማሩን የአጋንንትን ሚስጥር ነገሩን አነቁን ልኡል እግዚአብሔርን እንዴት እንደምናመልክ አስተማሩን እሳቸውን የሚቃወም ሰው 100% ችግር ያለበት ሰው ነው ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰባቸው በረከታቸው ይደርብን❤
ወድሜ እግዛብሄር ይርዳህ እራስህን ተመልከት የሰወን አታዉራ እሣቸዉ ከዚህ በላይ ምን ያርጉህ
አተ ወድሜ በድግምት ዉስጥ ነዉ ያለሄዉ ስለዝህ ወደክርስቶስ ተመለስ
መምህር ግርማ እጅግ የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ አባት ናቸዉ። በስም ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ግ ን በሳችው ምክን ያት በአንጻራዊነት ተመልሻለሁ። እረጅም እድሜና ጤና ለ አባታችን መምህር ግርማ። የታደለ ይድናል ያልታደለ በ ሃሜት እድሜዉን ይጨርሳል
ትክክል
ቀባጣሪ ደሞ አንተ ገንዘብ ለመሰብሰብ ሚዲያ ከፍተህ ህዝብን አጃጅል።
@@Worku-x4z ማን አሉህ አንተን ደግሞ
የመምህር ግርማ ተከታይ ገና የልጃቸዉ ሚስት ታጠምቃችሆለች ቤተክርስትያን ከሁሉም ናት በአጋንንት ነዉ የሚያስለፈልፉህ ወንጌል ተማሩ
@@ቅድስትቅድስት-አ4ቀ እኔ የመምህር ግርማ ተከታይ አይደለሁም። የጌታዬ የመድሐኒቴ የእየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ነኝ። ማንም ሰው ማንንም ሰው አይከተልም።
ስለምንናገረው ነገር እየተጠነቀቅን።
መላሹ የተረጋጋ ነው እውነትም ገብቶሃል ጠያቂው ወድሜ ተረጋጋ
እሱም ራሱን ይመርምር ምን ይታወቃል በሱውስጥ ያለ ክፋ መንፈስ ይሆናል የሚንጫጫው ጠያቂው
በጣም❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤
ምሕሕር ግርማ የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰
እውነትን በእውነት የሚፈልጋት ያገኛታል መምህር ግርማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏
❗❗❗❓አባታችነን መምህር ግርማ ወድሙን የሚቀዋዉም ሰይጣን በቻ ና ብቻ 😢😢ነዉ ማርያምን
ትክክል
Ewent new ❤
አባታችን ንስሐ ግቡ ፀልዮ ስገዱ ቁረቡ ነው የሚሉት ቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው አጋንንትን እየሳቡ የሚያገለግሉ አሉ እነሱን አትቃወሙም አባታችን ያገልግሉን ተዋቸው
እውነት ተንግርሃል
አባ እረጅም እድሜ ይስጥወት የኔ አባት ኑሩልኝ ሰይጣን ይጥፍ አንተሠውየ ወደራሥህ ተመለስ
ሰውዬ፡የራስህ፡ሲያርብህ፡ወደ፡አባ፡ግርማ፡መጣህ
አባ፡ግርማ፡ትምህርታቸው፡በቂ፡ነው፡፡❤❤❤❤
እጅግ በጣም በቂ ነው አይነልቦናችንን ያብራልን ቸሩ መድሐኒአለም።
ስልጣኑን ከማን ተቀበለው ይህንም እግዚኣብሔር ሠጠው እንዳትል እፈራለሁ። ሚስቱ ቁርሱን በልቶ ነው የሚያጠምቀው ብላለች።
ደስ የሚል መልስ
@@Zenayiheyis-kt5wx
አቤት ሰውን ማወጣጣት ስንችልበት አሁን ይህንን ታይምህን ሥራ ብሠራበትስ ???
ድሮም ነብይ በሀገሩ አይከበርም
ጠያቂው መጀመሪያ አፍህ ላይ ሆኖ የሚያስጮህህን ጆሮህን የደፈነውን መንፈስ ለመያዝ ታገል ፤
አንተራሱመንፈስነህ
menfes menfes wiyyy ebakachihu belayachihu atangist mastawekiya atisrulet Nisiha gibu tsumu tseliyu qurebu erkus menfes benante lay sultan yelewim zim bilachihu atinedu sew teketay hula girisa lelagnaw eyu Chula nachew
በትክክል ።ያክለፈልፈዋል
@asratyilma474ፀልይ።ራስህን አታታል።ሰይጣን ውስጥህ ሰፍሮ።ስልጣን የለውም ብለህ ራስህን ስትሸውድ።እንደ ኳስ ያንቀረቅብሀል።ፀልይ።አይደለም አንተን።ክርስቶስ በምድር እያለ በሰይጣን ተፈትኗል።አንተ ማነህ ማትፈተነው???
አንተ ነህ በግ ጋዜጠኛውማ አንበሳ ነው
ለአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
የመምህር ግርማ ተከታይ ገና የልጃቸዉ ሚስት ታጠምቃችሆለች
ለመምህር እኮ ፀጋቸው ነው እንዲ እሚሠድባቸው ፈጣሪ ይሰጣቻዋል ኑሩልን መላከመንክራት
ጠያቂው በጣም በጥላቻ የመጣ ነው እመኑኝ ወይ ተከፍሎታል ወይ ጠንቋይ ነው ተነቃብኝ አይነት ነገር ነው ያየሁበት✋✋
የቤተክርስቲያን ሰወች ነን የምትሉ እነመምህር ግርማን የምትቃወሙ ከመናፍቃን በምን ትሻላላችሁ ገድል ስንክሳር አታነቡም የምታነቡ ቢሆንማ አባታችንን አትቃወሙም ነበር በዛላይ ስነመግባር የላችሁም በእድሜ የሚበሉጧችሁን አባት አንተ እያላችሁ እያዋረዳችሁ ነዉ የምትጠሯቸዉ😢
የኔም ሀሳብ ነው። ሸለምጥማጦች ናቸው
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ያድለን😢😢😢
አጋንት የሚወጣው በእየሱስ ስም ብቻ ነው
እግአብሄር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይሥጣችሁ እስቲ መምህር ግርማን ተዉቸዉ ምን አድርጉ የምትላቸው
@@alazarshalom2198 እና በአንተስም ሲያወጡ አየህ😄
የጋዜጠኛው አይነት ልቡ የተቆለፈበት ብቻ ቢሆኑ ኖሮ ቤተክርስትያ ስር ያሉት በጨለማ ውስጥ ለነበርነው ምዕመናን አልቆልን ነበር! በጨለማ ውስጥ እንደነበርነው ነፍሳችን ታመልጠን ነበር! እግዚያብሄር ፍቅሩ ብዙ ከመሆኑ በተለያየ መፈወሻ ይመልሰናል 🙏 በምህረቱ መምህር ግርማን ያቆይልን 🙏
Seitan kynatam newuna yehe sewuyewu degymo sytay tonkay newu yemymesylewu wuchetam newu
ጋዜጠኛው ስነ ምግባር የጎደልው ነው😂😅
ተጠያቂው የማይመጥነውና የመረዳት ችግር ካለበት ጠያቂ ተብዬ ጋር ነው እየተዳረቀ ያለው።
እረጅም እድሜ እና ጤና ለመምህር ግርማ። የመምህር ግርማ ረድኤት በረከት ይደርብን
ቃለመጠይቅ አድራጊው የጠያቂነት ስልጠና እና እውቀት ያሻሀልና አሻሽል እባክህ?
እኔ በተማሩት ቸው ነው የተመለስኩት እግዚአብሔር ይመሰገን
ወንድሞቼ መምህር ግርማ ወንድሙን በአንድ ቃል ስገልፃቸው 👉👉ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ ያለ የአለም መድሐኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ፍሬያቸውን ተመልከቱ::👈👈የደሐ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ሰው የናቀውን ህመምተኛውን ተስፋ ያጣውን ሁሉ እሳቸው ተንበርክከው ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉን አኛን ደሐዋቹን ስላገዙን አሳዳጆቻቸው የበዙ አባቴ የኔ ናፍቆት ምኖቴ በረከታቸው ይድረሰኝ
እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ መምህር ግርማ ለእኛ ደካማዎች ለእኛ ሰነፎች አይቶ እግዚአብሔር የላክልን እንቁ አባ አባታችን የሠጠን እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይሁን መምህር ግርማ ያሠተማሩን ፆም ፀሎት ሰግደት ምፀዎት ቁርባን አላውቅም ነበር እግዚአብሔር እኛ የጠፍነው በጎች ለማሰተማር ያገዙኝ ያሥተማሩኝ እንቁ አባ አባታችን መምህር ግርማ ናቸው ንሰሀ እንደንገባ ያገዙኝ እግዚአብሔር ይመሠግን መምህር ግርማ ሺ አመት ይኑርልኝ
እንኳን ተመለስህ ለአባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ቀለሂወት ያሠማልን
ደብተራ ብቻ ነው የመምህርን ትምህርት የሚጠላ እኛ ድነንበታል አንተም በደንብ ሥማ ወንድሜ ተባረክ ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
መልአከ መንክራት መምሕር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጥን
ዉንደሜ ጠይቅዉ እኔ አንተን ለጠይቅ ፀሎት ቤት አልህ ? ቅዱሰ ሰጋዉን ክበረደሙን ተቀበላልህ ❤መማህር ተስፈዬ ገጠመኝ አደመጥ❤ ሀለጊዜ ትጠይቃላች ጎን መልሰ ሲሰጠች አተስሙም መገረመህ ልጄ አማረካ የተዉልዱ የስገደል በመቆጠረያ የቀጠቃጠል❤ ገደል አንበባ❤ እኝም መቆጠረያ ዉንዱሜ አባቩ የጠጠህ ተመሰላልህ አባትህን ጠይቅ ❤❤❤
እኔ በ አባቴ መምህር ግርማ እና የ መምህር tasfeye abera. ትምርት ከ ከሰይጣን እጂ አምልጫለሁ አግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ረዳኝ 🎉🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ ❤
❤መምህር ግርማ እወዳቸዋለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤
ሰይጣን ያነቃችሁ ንቁዎችና የሰይጣን ልጆች ናችሁ። አባታችንን መምህር ግርማን አትንኩብን። ግርማን
እግዝአብሔር ይስጥህ፣ በሃይማኖትህ ይጽናህ፣ መምህር ግርማን ሁሉም እንደ አንተ ቢገቡን በሃይማኖታችን በደምብ እንፀና ነበር፣ እግዝአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው:: በሳቸው ምክንያት የፀሎት ቤት እንዲኖረኝ ሆኗል፣ እሳቸውን የሚጠሉት መተተኞች፣ ጠንቋዮች ናቸው፣ ይልቅ እንጠቀማቸው እኝህን አባት፣ መሸለም ነበር የሚገባቸው፣
እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን መምህር ግርማን በጣም ነው የምወዳቸው የማከብራቸው ደሞ እንደ ምስክርነት በአይኔ በብረቱ ስንት አመት በመተት መንቀሳቀስ የማትችል ላም በመምህር ግርማ ፀሎት ወዲያው ስትነሳ አይቻለው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ከፈቀደ እሳቸውን በአካል ማግኘት ፍላጎቴ ነው
Waw
what are u tolcking about u are olcking only folse
አዎ ኦርቶዶክስ ያልሆነማ ይወዳቸዋል
አሜን
❤❤❤
መምህር ግርማ አሁንም ጸጋውን ያብዛላቸው በሐገራችን አውደምህረት ተመልሠው ህዝብ የሚፈወስብትን ቀን እግዚአብሔር ያቅርብልን። ጠያቂው አትጠራጠር ጸጋውን የአገኙች ከፈጣሪ ነው በየትስ ቦታ አምላክ ይፈውሣል አምላክ ታሪክ ይቀይራል።
መላከ መንክራት የዘመናችን ውድ ስቶታ ናቸው ❤❤
ለናተ ደግሞ ፈታሪ ልቦና ይስታቹ
ጠያቂው ተረጋጋ፣ መምህር ግርማን ለመኮነን ትቸኩላለህ፣ በሳቸው ምክንያት ወደ ሃይማኖታቸው የተመለሱትን እና ጥብቅ አድርገው መያዝ የጀመሩትን ማየት አለባችሁ፣ ከሳቸው ወታችሁ ምን አተረፉ ብላችሁ ተመራመሩ፣
ጠያቂው በጣም ነው ያዛዘንኝ ለስሙ ትልቅ መስቀል አገትህላይ ተሽከምክ ስለመቁጠሪ አጠቃቀም ያላመነክ ስባኪ ከሆንክ እዴት አርገህ ነው መምምን የምታስተምርው
ውድማችን አንት ድንግል ማርያም እነኳን እርዳችህ❤❤❤❤
አዉ ከእግዚአብሔር ንችዉ እኝ ለጅችችዉን ጠይቅ እኝም እየሰጠንነዉ ለቅዱሰ ሰጋዉ ለክቡር ደሙ በቅታንል ዉጭ ያላንዉ በተለይ❤❤❤
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ከስንት የባህድ አምልኮ አሠራር እኔና ቤተሠቤን አወጡን መሠላቹ እግዚያብሔር ይመሰገን አሁን ኦርቶዶክስ ነን እግዚያብሔር ካለ እንቆርባለነ መምህር ግርማን የሠጠን እግዚያብሔር ይክበር ይመሥገን
እኛ መምህር ግርማን እግዚአብሔር የሠጠን በረከታችን ናቸው።በረከታቸው ይደርብን።ያጨለመባችሁ በፀሎት ትጉ!!!አጋንንት እንጂ የተንጫጫዉ ሰው አይደለም።በስክሪን ዳሰሳ ሰዎች መፈወሳቸውን ሲመሰከር አልሰማህምን?እኔም እንደ ወንድሜ ድኜአለሁ።ምን የፈውስ በረከት እንደተሰጣቸው ሰይጣንም አጋንንትም መስክረዋል።ተጠራጣሪው በረከታቸው እንዲያድርብህ ፀልይ!!!
የአባታችን በረከት ይደርብን።
መምህር ግርማ እድሜ ይስጣቸው!!! አንተን ግን ይቅር ይበልህ??? የፀሎት ቤት የሳቸው ውጤት ነው።
please open your mind to see what is happening right now in our country.
በጣም፣ወረኛ፣ነህ፣ሰንት፣፣ጦንቃይ፣ባለበት፣አገር፣የአግዚሐቤርን፣ቃል፣የሚያሰተምሮትንዐ፣ትነቀፋለህ፣አንተ፣የተጠጋህ፣ሴጣን፣ነህ፣ይቅር፣ይበልህ፣
ስላሴ ይጠብቅልን አባታችንን
አሜን❤
በመምህር ግርማ የተፈወሱ ያላየኸው ማየት ስለማትፈልግ ነው ብዙ ተፈውሰዋል ምነው ስለደብተራዎች አትናገሩ መምህር ግርማ በትምህርታቸው በመከታተል እና የፀሎት ቤት በማዘጋጀትና ወደ እግዚአብሔር እንድንቀርብ እና ሰይጣንንም ከእኛ እንድናርቅ አድርገውናል እረጅም እድሜ ይስጣቸው
አቤት ምቀኝነታቹ እድሜ እና ጤና ለ መምሕር ግርማ ፣
የጠቆይ ልጅ ነው እራሱ ጠያቂው እድሜና ጤና ለመምህር ይስጥልን
እወንት እወንት መምህር ግርማን የሚቃወም በጣም ችግር ያለበት ስው ነው እራስን መመርመር ጥሩ ነው ንቁ አሁንም እራሳችንን እናወቃለን እያልን እንዲሁ ቀረን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን
ወንድማችን ብስራተ ገብርኤል እንኳን ለዚህ አበቃህ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለአባቶቻችንም እረጅም እድሜ ያድልልን
መምህር,የኛ እንቁ አባት...... እግዚያብሄር በኛ ዘመን የሰጠን ሀዋርያ... በነገራችን ላይ ቤተክርስትያን ማለት ክርስትያን ማለት ነው
ስለዚህ እናንተ ደብተራዎች ዝም ጭጭ በሉ
ክርስትያኑ ነቅቷል !እግዚያብሄር በመምህር ላይ አድሮ እኛ ምስኪንና ግራ የገባን ልጆቹን አንቅቶናል:: ክብርና ምስጋና ላባቶቻችን አምላክ::