በሪያድ ውስጥ አረብ በመኪና ገጭቶ ጥሎት የሄደው ወንድማችን ሰፈሩን በሙሉ እኔን ሳይቀር እንባ ያራጨው ልብ የሚሰብር ድንገተኛ የሀዘን መርዶ 😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @BrexHabeshawi
    @BrexHabeshawi  4 ปีที่แล้ว +169

    መርዳት ለምትፈልጉ ትክክለኛ የባንክ አካውንት ➡1000289238836
    Debesu Meresa ስልክ ቁጥር⤵
    ➡0934196158
    የሳኡዲው ስልክ በቭድዮው ላይ ያለው ቤተሰብ አሳስተው ስለሰጡኝ አሁን ደውለው አስተካክለው ስላሉኝ
    ትክክለኛ ስልክ ቁጥሩ ይሄ ነው↩ ➡00966507469054
    የወንድሙ ስልክ ነው

    • @seadamekonen7614
      @seadamekonen7614 4 ปีที่แล้ว +1

      አላህ መፅናናት ይስጣችሁ

    • @ሃናየድንግልልጅ
      @ሃናየድንግልልጅ 4 ปีที่แล้ว +4

      ስልክ አስቀምጥልን አካውታቸውን አስቀምጥልን ብሬ

    • @jjjapp1kkqkd02
      @jjjapp1kkqkd02 4 ปีที่แล้ว

      እረ ብሬክስ ስልክ እና አካዉንት አስቀምጥልን

    • @BrexHabeshawi
      @BrexHabeshawi  4 ปีที่แล้ว +6

      ስልክ እና አካውንት የምትሉ ሙሉ አድራሻቸው ቭድዮው ላይ አለ

    • @እግዚአብሔርፍቅርነውልኑር
      @እግዚአብሔርፍቅርነውልኑር 4 ปีที่แล้ว +1

      @@BrexHabeshawi 😭😭😭😭😭😭ነፍሱን ይማረው

  • @ገኒወለየዋ
    @ገኒወለየዋ 4 ปีที่แล้ว +131

    እደዉ ብሬክስየ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅ መታደል እኮ ነዉ መልኮምነት እደኔ የምትወዱት

    • @sarakonjo1146
      @sarakonjo1146 4 ปีที่แล้ว +1

      በስዴትያለንዉ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን እሱንም ነፍስ ይማር አይይይይይይ

    • @sarakonjo1146
      @sarakonjo1146 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @gashaw2288
      @gashaw2288 4 ปีที่แล้ว

      ኦፍፍፍፍፍ

    • @safia7332
      @safia7332 4 ปีที่แล้ว

      ያሳዝናልወቶከመቅረትይሰውረን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለሀገሩ አፈር ያብቀው ወንድማችን
    እመብርሀን ጽናቱን ትስጣችሁ
    እፍፍፍፍፍፍ ያማል በእውነት
    ብሬክስ እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ዋጋህን ይስጥህ የምድሩስ ቀሪ ነው
    አሜን በእውነት ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን

  • @almilove7680
    @almilove7680 4 ปีที่แล้ว +39

    አየ የሰው ሃገር ስደት ክፉ ምንም ከሞት የሚቀር የለም ግን በሰው ሃገር መቅረት በጣም ከባድ ነው አሟሟታችን ያሳምርልን እግዚአብሔር ወንድሜንም ነፍስ ይማር እናተንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ እሲኪ የተቻለን እናድርግ

  • @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ
    @እሙራኤልየቅዱሳንውዳጅ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ከርታታ ነፍስህን በአፀድ ገነት ያኑርው በእውነት ለሁላችሁም መፅናናትን እመኛለሁ

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 ปีที่แล้ว +102

    መርዳት የማንችለው ሸር የምንችለው። አርዳታ ያሥፈልጋል። እኛም ነገ የምንደርስብንን አናቅምና በምድር ሳለን ለሠው መልካም እናድርግ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @madinaadbuabdu4230
      @madinaadbuabdu4230 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭

    • @rfgtrfgg9400
      @rfgtrfgg9400 4 ปีที่แล้ว

      @@madinaadbuabdu4230 ውይ ስድት እፍፍፍፍ ነብስ ይማር

    • @ميرياا
      @ميرياا 4 ปีที่แล้ว

      ነፍስ ይማር

    • @mebrahteberhe145
      @mebrahteberhe145 4 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂

  • @eyrusefromegounder601
    @eyrusefromegounder601 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይይ ስደት እግዚአብሔር ነብሱን በአርያ ገነት ያኑርልን ቤተሰቦቹንም መፅናናቱን ይስጥልን አንተም ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር በስራህ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @alexmedia3711
    @alexmedia3711 4 ปีที่แล้ว +41

    *ብሬክስ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ምርጥ ሰው መልካምነት ለራስ ነው*

  • @saratadss2845
    @saratadss2845 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @هلانورتثو
    @هلانورتثو 4 ปีที่แล้ว +30

    ወይኔ እናቴ እንዴት እንደምታሳዝኑ
    እዩ. አይን አይቶ ልብ ይፈርዳል አሉ
    የሁሉም ብሄር አንድ ነዉ
    ተባብርን. እንርዳ.

    • @alem152
      @alem152 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭

    • @walala1236
      @walala1236 4 ปีที่แล้ว

      አይ። ፈጣሪ። ሰብሰህን። በገነት። ያኑርህ

  • @ሐበሻውይት-ጀ2መ
    @ሐበሻውይት-ጀ2መ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ብሬክስ እድሜህ እደ ምድር አሸዋ ይብዛ ሂወትህ እደ ከዋክብት ይድመቅልህ አተ መልካም ሰው ነህ እግዚያብሄር ሰላምክን ያብዛው

  • @ajajakywiw4721
    @ajajakywiw4721 4 ปีที่แล้ว +44

    ውይይይይ ስደት የስት ሠው ሂወት አጠፋ አይ ወላድ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥሽ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ይሠውራ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን አይይይይ ስደት ስቱን አሳዘነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @meramebrhm9845
      @meramebrhm9845 4 ปีที่แล้ว +3

      የአላህ በጣም ልብ ይሠብራል ሞት አይቀርም ግን አሞሞቴን አሣምርልኝ ነው ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን

    • @nooryahahmed8009
      @nooryahahmed8009 4 ปีที่แล้ว

      😢😢

    • @julfajulfa1546
      @julfajulfa1546 4 ปีที่แล้ว

      አለሀ ሱበና ወተላ ሰቡሩኑ ዪሰጠቸዉ

    • @shshsbs6860
      @shshsbs6860 4 ปีที่แล้ว

      አሚን ያረብ

  • @wsan123alanizi9
    @wsan123alanizi9 4 ปีที่แล้ว +28

    የኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይሥጥሽ
    በጣም ያሳዝናል እሡንም ነፍሱን ይማረዉ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 4 ปีที่แล้ว

      ነፉሰ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @saramadry836
      @saramadry836 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይስደት

  • @azmeramelku9454
    @azmeramelku9454 4 ปีที่แล้ว

    ወይ በጣም ልብ ይነካን ወንድማችን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰብም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድልል

  • @tube-mf1gx
    @tube-mf1gx 4 ปีที่แล้ว +7

    ያረብ መፅናናትንይስጣችሁ ብሬክዬ ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን እኔ 500.እሪያል እሠጣለሁ ሌሎችም ለህሌናችን ስንል እንርዳቸው ያቅማችንን እይይይይይ በጣም ነው ልቤ የተሠበረው።

    • @እሙነጃት-ቀ3ጰ
      @እሙነጃት-ቀ3ጰ 4 ปีที่แล้ว

      ማሻአላህአላህይጨምርልሽ

    • @ahmmed8449
      @ahmmed8449 4 ปีที่แล้ว

      እህትዋአላህካወጣሽውበላይአላህከይርነገርይለግሥልሽ ክፉአይካሽ

  • @iivivgvkvkvv781
    @iivivgvkvkvv781 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያፅናት እናት ልጅን እድ ቀላል ያረህማን ጠብቀን ከክፉ ነገር ግን ብር ክስ አጀተቀጭን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፅንዓት ይሀብኩም ሓወይ ነብስ ይማር አረ አነስ አይካአልኩንንንን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይስውረንንንን አሜንንንንንን ፫

  • @اناحياة-ن4ب
    @اناحياة-ن4ب 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ያዘኩት ለሞተው ሳይሆን ለእናቱ ለቤተሰቦቹ በጣም ያማል እግዚአብሄር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አይ ስደት ኡፍፍፍፍ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሬክስ ወንድሜ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ማንም ያላሰታወሳቸዉን ሰዎች አንተ እያስታወስካቸዉ ስለሆነ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

    • @kkallaaa4056
      @kkallaaa4056 4 ปีที่แล้ว

      ፍፍፍፍፍፍፍ

  • @amanhizba5122
    @amanhizba5122 4 ปีที่แล้ว

    ኦፍፍፍፍፍፍ እጅግ በጣም ያማል የስደት ሞት ልብ ይሰብራል የደረሰበት ያቀዋል የእውነት በጣም ነው ያስለቀሰኝ ወንድሜን የወንድሜን ሞት ቀሰቀሱብኝ እረ ስደት አይንህ ይጥፍ አይዟችሁ መፅናናቱን ይስጣችሁ ወገኖቼ

  • @amitub8286
    @amitub8286 4 ปีที่แล้ว +29

    😢😢😢😭😭😭 ሚስኪየ የኔ ከርታታ በሰው ሀገር ቀር እኔ ቅንነት ለራስነው ብሬ አላህ የጠብቅህ 25 ሪያል ቀርቶ ብዙ ይወጣል አብሺሪ በስደት ያላችሁ ተነሱእንነሳ

  • @zulfatigstu4669
    @zulfatigstu4669 4 ปีที่แล้ว

    ያረብ ወጥቶ ከመቅረት አንተው ጠብቀን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እንመኛለን ፈጣሪ ይድረስላቹ

  • @amytube1013
    @amytube1013 4 ปีที่แล้ว +15

    እንደወጡ መቅረት ያሳዝናል ፈጣሪ እንደወጣን አያስቀረን የኔ ጌታ ስደተኞችን ጠብቅ 😢😭

  • @Tube-ng9ps
    @Tube-ng9ps 4 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አንድ ነገር ለመናገር ፈለኩክ ብሬክስ ሬሳ መጣ አልመጣ ለሰዎቹ አይጠቅምም ነገር ግን ለሰዎቹ የለበሱት ለራሱ ያስታውቃል በጣም ደሃ እንደሆነ በጣም ምስኪን ስለሆኑ ብሩ ይሰብሰብና ለሰዎቹ ይሰጥ ሬሳው ሄዳ አልሄዳ አይጠቅምም
    እና በህርግጥ ይከብዳል ግን አንዴ ሞተ በቃ ስለዚህ እናትየውን እንርዳ ባይ ነኝ!!የምትስማሙ like አድርጉ

  • @moonn9002
    @moonn9002 4 ปีที่แล้ว +7

    አዎ ብሬክስ እናት አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያማል

  • @abb452
    @abb452 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ለአገርህ አፈር ያብቃህ ፂናቱን ይስጣቹሁ

  • @maiy3764
    @maiy3764 4 ปีที่แล้ว +7

    ሱበሀን አላህ እህህህህ
    መቸይሆን. የሚያልፍልን
    ማን ይይዘዋል ከተማላይ ቢሆን
    ትራፊክ ይይዘዋል ገጠር ነው ማለት ነው እህህህህህ በጣም ያማል

  • @igghjffghfjk3204
    @igghjffghfjk3204 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያሉት ልጆችህን በሰላም ለሀገራቼው አብቃቸው ።አይ ስደት እድሜህ ይጠር የእናቶችን እንባ እግዚአብሔር ያብስላቼው

  • @አፀደማርያምወልደኢየሱስ
    @አፀደማርያምወልደኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለእናቱም መፅናናቱን ይስጥልን እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ 😭😭😭

  • @ባዪሽየጌታየኢየሱስልጅ
    @ባዪሽየጌታየኢየሱስልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ አንጀቲን በላችሁ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ለቤተስቦቹ መጸናናቱን አብላቸው በጣም ከባድ ነው በስው ሃገር ሞት ጌታ ሆይ ስደተኞችን አንተ ጠብቀን

  • @እኔነኝአዋእራሴ
    @እኔነኝአዋእራሴ 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሬክስ እኔ ላልቅስልህ አይዞህ እነሱንም ፈጣሪ ይርዳቼው መፅናናቱን ይስጣቼው አተ ልዬ ሰው ነህ ወላሂ

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ግን በምድርም በሰማይም እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልክ ተባረክ ጥሩ ደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ

  • @martitube318
    @martitube318 4 ปีที่แล้ว +15

    መቸ ይሆን እሚያልፍልን እደወጣን መቅረት አምላኬሆይ በያለንበት አተጠብቀን 🙏😭😭😭😭በጣም ያማል እፍፍፍፍ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 ปีที่แล้ว

    በሠዉ ሀገር ወቶ መቅረት ያማል አላህ ይጠብቀን ለናቲቱ አላህ ያጽናሽ እማየ

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 4 ปีที่แล้ว +13

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሓወይ ማዓረይ መንግስተስማያት ይወርስካ ።ንሙኡ ቤተስብ ፀንዓት ይሃብኩም ። ብሬየ ሓወይ ማዓረይ ናዓኻ ዝኮን ቃለት ሓፂሩኒ ፈጣሪ ምስ ሙሉኡ ቤተስብካ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ !! መሲየ የኔ ምርጥ እህቴ በስላም ወልድሽ ሳሚ !!

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 4 ปีที่แล้ว +1

    ብሬክስዬ አምላክ ምን አለ ሚሊየነር ባደረገህ ለስንት ደሀ ትደርስ ነበር ውይ አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን ህዝብ ተመልከት ታሪካችንን ቀይርልን ፈጣሪ ነቡሱን ይማረው

  • @gfbh4631
    @gfbh4631 4 ปีที่แล้ว +3

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያድርግልን አሜን
    ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን አሜን

  • @brhane1335
    @brhane1335 4 ปีที่แล้ว

    ብርየ ሓወይ እግዛቢሄር ይስጥህ ለሞዋች ወንደማችን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    ብሬየ.ባለህበት.አላህ ይጠብቅህ.እናቴ በጣም ያሳዝናን አላህ.ይሶብርሽ

  • @zd6493
    @zd6493 4 ปีที่แล้ว +4

    ኡፍፍፍፍፍፍ፣ያማል፣በሰው፣ኣገር፣ወጥርን፣ከመቅረት፣ይሰውረን፣ኣይይይይይ፣እናት፣ኡፍፍፍ

  • @ki951
    @ki951 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው ለቤተሰቡ መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር ለቤተሠቦቹ ፅናቱን ይስጣቸዉ 😭😭😭😭😭

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 4 ปีที่แล้ว

    አይ እናት። እግዚአብሄር ፅናቲን ይስጥሽ። አይዞሽ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @ZainabEthiopia985
    @ZainabEthiopia985 4 ปีที่แล้ว +20

    ያረቢ ያ አሏህ ብቃ ዱኒያ ሁሉ ሀዘን እና ችግር ያ አሏህ እማየ የኔ እናት አሏህ ያ ሶብራችሁ

  • @HhHh-iu7gm
    @HhHh-iu7gm 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሰደት ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብስህ ይማረው በያቆብ ና በእብራህም መካከል ያኑሪልን ዓለም ጎደሎ ስደት ክፉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @roaham1610
    @roaham1610 4 ปีที่แล้ว +5

    ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጣችሁ ያሳዝናል በእውነት ኦፍፍፍፍፍ ልቤን ነኩት

  • @እሙእሩቅያብትሢሣይእሙእሩ
    @እሙእሩቅያብትሢሣይእሙእሩ 4 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ያማል ወላህ ለቤተሠብ ሶብርን ለሞች አላህ ይቀበለው ብረክሥ አላህ ይቀበልህ ህይር ሥራህን

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว +6

    ውይ በስምአም. በጣም ያማል ምን እደምል እራሱ አላውቅም ነፍሱን ይማርው ፅናቱን ይስጣችሁ

    • @maduTube
      @maduTube 4 ปีที่แล้ว

      እንዘመድ

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ
    @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ አንጀቴን በሉት ወቶ ከመቅረት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሞተውም ነፍሱን ይማርልን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +33

    ድስ ላይክ እምታደርጉ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

    • @gjhh8506
      @gjhh8506 4 ปีที่แล้ว +1

      ድስላይክ።የሚያድርጉ እኮ።እንደሰው።ባያስቡነው እህት

    • @ሚካኤልነውአባቴ
      @ሚካኤልነውአባቴ 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን ልቦና ይስጣቸው በናትሽ ይገርማሉ

    • @Kwt-dw1wb
      @Kwt-dw1wb 4 ปีที่แล้ว +3

      ዲስ ላይክ ምድነው ውደዋ አላወኩም

    • @مريممحمد-ك9م4د
      @مريممحمد-ك9م4د 4 ปีที่แล้ว

      @@Kwt-dw1wb 😁😁😁

    • @sanamsanam179
      @sanamsanam179 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጰ6ጰ 4 ปีที่แล้ว

    ነፍሱን ይማረው እናት እግዚያብሄር ያጥናሽ

  • @saara5070
    @saara5070 4 ปีที่แล้ว +8

    ፍጥሩ ሆይ ወቶ ክመቅርተ ይጥብቅን ወደማቻንንም ነብስ ይማር

  • @ነፂነኝየራያዋ
    @ነፂነኝየራያዋ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን ለገነት ያድርገው እናቴ እግዚአብሔር ያፀነሸ

  • @semharlove6295
    @semharlove6295 4 ปีที่แล้ว +24

    ዲስላይክ የምታደርጉ ሰዎች ጤንነታችው ያሳስበኛል ነገም እናንቸ ቤት ይገባል አሳፋሪ ሁላ እናት ጽናቱን ይስጥሽ😪

    • @dhahagaha1786
      @dhahagaha1786 4 ปีที่แล้ว

      ነብስ ይማር እናት ጽናቱን ይስጥሽ😢😢😢

    • @Aa-rh6ph
      @Aa-rh6ph 4 ปีที่แล้ว

      ያረቢ አላህ ይዲረሣለት😭😭😭😭

    • @tubetube6245
      @tubetube6245 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ይገርመኛል🙇

  • @ahmmed8449
    @ahmmed8449 4 ปีที่แล้ว

    መገንሥደት የኛነገር ሥናሣዝን አላህይድረሥልን እሠውሀገርያላችሁእህትወድሞች አላህከክፉነገርይጠብቀን ወድማችን አላሂጀነትንይወፍቅህ ሚሥኪንዋያልፍልኛልብሎ የኔወድም መገንእናትአላህጥናቱንይሥጥሽሚሥኪንዋ

  • @user-sd6lv2rx4y
    @user-sd6lv2rx4y 4 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ወቶከመቅረት ይሰውረን
    የኔከርታታታ አይይይይይይይ
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    አረበሰቱ ልቤ ደነዘዘ ያአላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amanhizba5122
    @amanhizba5122 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስየ የኔ መልካም የዋህ ሰው ፈጣሪ የጅህን ይክፈልህ

  • @rahmaaahmed5082
    @rahmaaahmed5082 4 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ነፍሡን ይማረው ለቤተሠቦቹም መፅናናቱን ይስጣቸው

    • @عبداللهصيرم-ن1ل
      @عبداللهصيرم-ن1ل 4 ปีที่แล้ว

      ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን

    • @sanasaif1308
      @sanasaif1308 4 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍፍፍፍፍ ነፍሱን ይማርው ለቤተስቦቹም መፀናናቱን ይስጣቸው ብርክስ እድሜና ጤና ይስጥሕ አንተ የተባርክ ስው ነው

    • @sa3adaabdo65
      @sa3adaabdo65 4 ปีที่แล้ว +1

      Subehen.allah..☻☻

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ያፅናችሁው ወድማችንም ለሀገሩው አፈሩ ያብቃው አላህ የጀነት ያሩገው አዩ ስደት

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 ปีที่แล้ว +13

    እፍፍፍፍፍፍፍ አይ ድሀ ስንኖር አያምርብን ስንሞት አያምርብን ወንድሜ ነፍስህን ይማረው እፍፍፍፍፍ እኔስ ከምሰማው ነገር የተነሳ መፈጠሬም አስጠላኝ ማሪያምን

  • @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
    @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 4 ปีที่แล้ว

    በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ እዉነትህነዉ ብረክስየ በጣም ልቤ ተሰበረ እማየ ጥናቱን ይስጥሽ

    • @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
      @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያሳዝናል እዉይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪

    • @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ
      @እዚአብሄርሁሉንቻይነዉ 4 ปีที่แล้ว

      አተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ ማሬ እዉነት በጣምነዉ ደስያልከኝ ምክንያቱም ከዛድረስ ሂደህ መተባበርክ ከልብ አመሰግን ሀለሁ ማሬ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልኝ በጣም ያማል ወቶ ከመቅረት ያድነን

  • @ማሂነኝአባቴዉስጤነዉ
    @ማሂነኝአባቴዉስጤነዉ 4 ปีที่แล้ว +19

    እኔስ የእናቶች ሰቆቃ ማየት አቃተኝ አይ ወላድ እናት ነብሱን ይማር

  • @candytsegay1632
    @candytsegay1632 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ አየ ስደት አይኑ ይጥፋ እግዛብሔር ወጠትን ከመቅረት ይጠብቅን እህትወንድምቼ ፅናቱ ይስጥሽ እናቴ

  • @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ
    @ጓልትግራይጓልዞምወየንቲ 4 ปีที่แล้ว +13

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ብሬክስየ እኔ ጥርሴ እየ ሳቀ ልቤ ተሰብሮ ነው የቀረ በስደት ሃገር ላይ መኪና ተገጭቶ ወድንም ማጣት በጣም ይከብዳ በኔ ስለ ደረሰኝ ነው እፍፍፍፍ ቪድዮው ራሱ አልጨረስኩትም ሆዴ ባሰኝ ግን የአቅማችን እንተባበራለን ወንድሜ ብሬክስ

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
    @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 4 ปีที่แล้ว

    አይ እናት መከርኛዋ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ እሱንም ለአገሩ አፈር ያብቃው በጣም ያሳዝናል

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ያልፍልኛል ብሎ አለፈበት አይስደት ሞታችን ሀገራችን ያርግልን ያረበ አላህ ይማረው

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว

    ዉይ ዉይ የኔ ጌታ ሣሣዝን በእዉነት ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ እማ ጥናቱን ይስጥሽ

  • @ሄሊነኝስደተኛዋ
    @ሄሊነኝስደተኛዋ 4 ปีที่แล้ว +19

    አይ ይሄ የሰው ሀገር በቃ በሄድንበት ቅርት አገርም ያላችሁ ከሀገር ውጭም ላለነው ፈጣሪ ይጠብቀን

    • @lamar5988
      @lamar5988 4 ปีที่แล้ว

      ውይ አይ 😭😭😭🤔🤔🤔
      ነፍስ ይማር

    • @hdjdazamashen448
      @hdjdazamashen448 4 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭uuuuuuuuuuuiiiiiok

  • @rahimas1986
    @rahimas1986 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክሰ ወላሂ አላህ ይጠብቅህ መልካምነት ለራሰ ነዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 4 ปีที่แล้ว +6

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አላህ ሶብሩን ይስጣቹ ወላሂ በጣም ያማል ያአላህ አንተው ጠብቀን

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ በእውነት በጣም ያሳዝናል ያልፍልኛል ብሎ በመኪና አደጋ ህይወትን ማጣት አይ እናት ስታሳዝኑ ኩርምት አላችሁ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @biniyambini6806
    @biniyambini6806 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ያሳዝናል የኔ ጌታ ደሙን ያውጣለት

    • @bilisummaaoromoo4097
      @bilisummaaoromoo4097 4 ปีที่แล้ว

      Uuuuuuufiii😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yahyayamani1882
      @yahyayamani1882 4 ปีที่แล้ว

      ወይሥቃይአላህመቻልንይሥጣቸውያረብ

  • @dosthdosth3576
    @dosthdosth3576 4 ปีที่แล้ว

    *በእውነት ወንድማችን ያሳዝናል ያልፍልኛል ብሎ ነፍስህን ይማረው ለናተም መፅናናትን ይስጥልን*

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 ปีที่แล้ว +20

    ለአስክሬን ሁለት መቶ ሽብር ከሚከፈል ለሰወቹ ቢሰጥ ከደዚ አይነት ሂወት ማሶጣት ይቻላል ምክኒያቱም አስክሪን ለመውሰድ እሯሯሯሯ እኔም ወላድ ነኝ ግን ለሰወቹ ቢረዱ ጥሩ ነው

    • @tube-di4md
      @tube-di4md 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነትብለሻል

    • @zeharetube4995
      @zeharetube4995 4 ปีที่แล้ว

      ውነሸነው

    • @ayshaadam6064
      @ayshaadam6064 4 ปีที่แล้ว

      አው አንዴም ሞቷልነ ለረሰቸው ብረዱ ብሩን

    • @peaceforall7959
      @peaceforall7959 4 ปีที่แล้ว

      You're right sister

    • @yu7789
      @yu7789 4 ปีที่แล้ว +1

      የልጇ ሬሳ በሰዉ ሀገር ወድቆ ቀርቶ ብሩ ለነሱ ምን ያደርግላቸዋል ሬሳዉን ማየትምኮ ተስፋ ነዉ ለእናት ገንዘብ ምን አባቱ

  • @almazdxb9736
    @almazdxb9736 4 ปีที่แล้ว

    ወቶ ከመቅረት ፋጣሪ ሁላችንም ይጠብቀን

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 4 ปีที่แล้ว +11

    አይ ስደት እፍፍፍ በጣም ያሳዝናል አምላካ ሆሆዬ😢😢 ምን ማለት ይቻላል እናት አይ ያንች መከራ አንጀቴን በላሽው😥😥

    • @sopiazagay3478
      @sopiazagay3478 4 ปีที่แล้ว

      ወይኔ እኔን በጣም ያሳዝናል አላህ ሰብሩን ይስጣቸው

  • @hafehafe6585
    @hafehafe6585 4 ปีที่แล้ว

    በጣም የሳዝናል ብሬክስ በዛላይ የተወለዱኩበት ሃገር ነው እጂግ በጣም የሳዝናል

  • @senyaahmedtub2099
    @senyaahmedtub2099 4 ปีที่แล้ว +11

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ፣አረብሬጅስ፣አሰለቀስከኝ፣ለቤተሰቦቹ፣አላህ፣ሶብር፣ዪስጣቸው

    • @መሁቢዩቱቡ
      @መሁቢዩቱቡ 4 ปีที่แล้ว

      22፪21

    • @hawaseid4453
      @hawaseid4453 4 ปีที่แล้ว

      አቤት አላህ ያፅናችሑ እናት አለመሆን

  • @Abdo-wr7gp
    @Abdo-wr7gp 4 ปีที่แล้ว +2

    ላሀው ለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ የኔ ሚስኪን መገን ወላድ አላያስችላችሁ

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ብሮዬ 😍

  • @zttgy7054
    @zttgy7054 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ፅናዓት ይሃብክን አደይ ማዓረይ ንሓውና ድማ እግዚአብሔር አምላክ ብ የማናይ እድ ይቀበሎ ኡፍፍፍፍፍ ዓለም ጎደሎ

  • @የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ
    @የእመብርሀንልጅነኝ-ቈ6ደ 4 ปีที่แล้ว +20

    አካውንት አስቀምጥ ወይም ግሩፑ ካለ ቀላቅሉኝ ያለኝን እረዳለሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ሲሳዝኑ ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን እግዚብሄር ያፅናችሁ

  • @yezn4604
    @yezn4604 4 ปีที่แล้ว +8

    እፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያዝናል 😭😭😭😭😭 ለውም በሠው ሀገር

    • @zinamyrna7351
      @zinamyrna7351 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭🤲🤲🤲

  • @wiynshetaylawe7793
    @wiynshetaylawe7793 4 ปีที่แล้ว

    ብሬክስ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ዉድ መልካምነት ለራስ ነዉ ከግዛቤር ታገኛለህ ዉለታህን

  • @momm2851
    @momm2851 4 ปีที่แล้ว +5

    ኦፍፍፍፍፍፍ በጣም ይከብዳል በውነት😢😢😢😢😢😢

    • @kkhh7850
      @kkhh7850 4 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @yusrahabeshawit9438
    @yusrahabeshawit9438 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው የእናት ሀዘን ያማል የገጨው አረብ ለግዜው ቢያመልጥ ከህሊናው መቼም አያመልጥም ፈልጎ የሚመጣበት ግዜ ይኖራል አላህ በዱኒያ ያለ ያሳየው የእናት ሀዘን ከባድ ኖ ምን እደምል አላውቅም አላክ ይድረስላቹ ፅናቱ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሆይ እዝነትሽ የት ሄደ እረ አላሂዬ ወደ እራሳችን አትተወን አቅም የለንም ብሬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካህ

  • @ራቢከረታታዋ
    @ራቢከረታታዋ 4 ปีที่แล้ว +12

    እህህህሀ አይ ዱንያ 😭😭😭😭😭

  • @cityfather3684
    @cityfather3684 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ነፍስህን በገነት ያኑራት

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 4 ปีที่แล้ว +3

    😭😭😭😭እረ መቼ ነው የመከራው ማብቂያ 😪😪😪😪እማምዬ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ኡፉፉፉፉፉፉ

  • @belayenshesemu408
    @belayenshesemu408 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር መፅናናትን ይስጣቹ እደወጡ ከመቅርት ፍጣሪ ይጠብቀን

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭አይቼ ነበር ቪዲውን ሲገጨው ባለፈው የኔ ጌታ ሲሮጥ ገጭቶት እንደገና ወደዋላ ተመልሶ ድጋሚ ገጨው 😭😭በጣም የበር ያዘንኩት ማርያምን የዛን ቀን የኔ እናቶች እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
    @ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍ ምኖ የእናቶች አዘን በዛ ኡሚ አላህ ያጥናሽ ብሬክስ አላህ ይጠብቅህ የኔልዩ ወንድም

  • @seadahussen201
    @seadahussen201 4 ปีที่แล้ว +18

    ኧረ ብሬክስን እምትወዱ 👍

    • @burtkanfatima7825
      @burtkanfatima7825 4 ปีที่แล้ว

      ይድፍሽ በዚቢዲዮ ላይከ ስትለምኝ አታፍሪም በሀዘን ቢዲዮ

  • @እኔእንዳለሁአለሁ
    @እኔእንዳለሁአለሁ 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @mabrookmabrook4852
    @mabrookmabrook4852 4 ปีที่แล้ว +5

    አይ በጣም
    ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰደተኛነኝተስፋያደከ-ቈ8ቨ
    @ሰደተኛነኝተስፋያደከ-ቈ8ቨ 4 ปีที่แล้ว

    እረ ውይ እሰከመቸነው እደዚህ በሰውሀገር መፀናናትን ይሰጦችሁ ያማል ወቶከመቅረትሰውረን ያረቢ

  • @እናቴማርያም
    @እናቴማርያም 4 ปีที่แล้ว +5

    እፍ ነፍሱን ይማረው😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ
    @ኢትዮጵያትኑርለዘላለ-ነ9ዠ 4 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ያሳዝናል ብርሺየ ነብሱን በገነት ያኑራው እግዚአብሄር ብርሺ አይዞን ወንድም ይገባል ሀገሩ አዝኛለው በጣም

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 4 ปีที่แล้ว +7

    😢😢😢😢በጣም ያማል

    • @adanubekele8292
      @adanubekele8292 4 ปีที่แล้ว

      Bexam Yasazinal waayine Sedit Uuuuuuuuufff