This is beautiful! Truely beautiful. This is my Goal, get crowned in the Holy Orthodox Tewahedo Church, In the Name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit. Amen
Shlomo I am Äramaec ortodox suryoye from antiochien turkey, turabdin(, mor Gabriel manastari turkey) live in garmany Hessen giessen we have chorch(, mor eliyo pohlheim,) good blees all Christians people, ammin, ammin, ammin,
እናቴ እመቤቴ ማርያም እኔንም ጸሎት ልመናዬን ሰምተሽ ከወደድኩት ካፈቀርኩት ሰው ጋር እኖር ዘንድ ፍቃድሽ ይሁንልኝ ምልጃ አማላጅነትንም ከአንድ ልጅሽ ለምኚልኝ የልቤን መሻት ፈጽሚልኝ እንባዬን እስከ መጨረሻው ድረስ አብሰሽ መልካም የትዳር ህይወትን ስጪኝ እናቴ ስለ አንድ ልጅሽ ብለሽ ተለመኚኝ አምላኬ ሆይ ባርከክ ቀድሰክ ሰላም ፍቅር ጤና የነገሰበትን መልካም የትዳር ህይወትን ሰጥተከን ለክብር ስጋው ደሙ የበቃን አድርገን አምላኬ ሆይ አደራክን ጸሎት ልመናዬን ስማኝ
አቤት እንደዝ ነዉ ሚያምሪባቹ ወላሂ። ፊቅር በፊቅር ያርጋቹ ።
😍😍
Hxop
ኡፍፍፍ አምላኬ ሆይ ሳልሞት ለዚ ክብር አብቃኝ ቃልህ ይግዛኝ ደስስስስ ሲሉ በወላዲቷ የአብረሃም እና የሣራ ያድርልላችሁ።
ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ይለኛል ሁላችንም በሀይማኖታችን እደዚ ብንታይ
የኔውሁሉምእንዳችባስብየትበደረስንነበርተባረኪ
የኔ ውድ ሁሉም እንደአች ቢያስብ የት በደረስን ነበር
ተባረኪ ዘመንሽን ይባርከው
አዎ እኔም የስልምና እምነትን አከብራለው ሚስሊሞችንም በጣም ነው የምወደው
Nurilgn
እኔ ሙስሊም ነኝ በሀይማኖት ሰርግ ደስ ይለኛል ወልዳቹ ሳሙ የተባረከ ይሁን
😍
❤❤❤
+Tamrie Tamrie ellllllllll 💋💋💋💋❤❤
♥
aliaማሻአላህ Alblooshi
Amen Amen Amen
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መልካም ፍቃዱ ከሆነ እኔም በተክሊል በጣም ደስ ይለኛልን በጣም የዘውትር ፆሎቴ ነው እቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ሀፅያቴ ብዛት እንደ ልቤ ክፋት ሳትመለከት የልቤን ምሻት ፈፅምልንኝ አሜን አሜን አሜን እንደ እኔ ለምትመኙ እግዚአብሔር ይስማቹ
አሜን አሜን አሜን የኔ ማር ለዚህ ክበር ያብቀን
እኔ ሙስሊም ነኝ እዲ በስራቱ የሚጋባ ዬትኛውም እምነት ደስ ይለኛል ወልዳቹ ሳሙ ፈጣሪ ይባርክላቹ
Amen Amen Amen
ኣሜንንን
ጎሽሽሽ የኛ መልካም ሁላችንም ደስስስስ ይለናል
Hxop@@ወለተሥላሴ-ጠ9ተ
መልካም ጋብቺ ወልዳቺህ ለመሳም ለመዳር ያብቃቺህ
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ
በተክሊል ማግባት ህልሜ ነበር
ግን ስተት ሰራሁ ...
ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እደኔ ሀፅያት ሳይሆን እደሱ ቸርነት የምወደው የሚወደኝም ስጥቶኛል ♥♥ ♣ !!
ጌታ ሆይ ለዚህ ወግ ባታድለኝም እምነቴን አጥብቄ እንዲዝ አንተ እርዳኝ
መልካም ጋብቻ
አሜን
Alain Aln ok
Amne
amen
amen
እዴት ደስ ይላል እንዲህ በቤቱ ስጋወ ደሙን መቀበል አቤት መታደል ድንግል ሆይ ህልሜ እሄነው የልቤን መሻት ፍጽሚልኝ የዘልአለም ህይወት ነው ያብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
ዋው ድስ ስለ ድንግል ሆይ እኔንም ለዚህ ከብሮ አብቀኝ የዘላለም ምኞት ነው እስት ያድርግለሽ በልኝ
Amennnnn yasakalish emaye enim mignotea new betselotish asbign
@@ritagebrezihar6841 እሺ ማር እሱ ያድርግልናል ከዘመኑ ፍቅር የሰውራን ፍጣሪ
Waw melkam gabica yhnlach
ሲክስሲክስ
ይድርግልሽ
መታደል ነው አይይይይ ኡፍ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ😘😘😘♥♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ወይኔ ደሰ ሲል የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ፍፆሜችሁን ያሳምርላችሁ ለእኛም ለዚህ ያብቃን
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ እንዴት ደስ ይላል ይችን ቀን ለምትመኙ እህት ወንድሞቸ የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ እኔስ ፍቅር መሳይ ሰይጣን አስቶኛል በንስሃ እመለስ ዘንድ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መስቀል እያላችሁ
Tigist Sisay አሜንንንንን
48
አሜን አሜን አሜን
Amen
የኔ ውድ አይዞሽ እማምላክ ታስብሽ
አምላኬ ሆይ የዘላለም ምኞቴ ነው አሳካልኝ ፍፃሚየን አስምርልኝ እፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ የድንግል ማርያም ልጅ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ይሰማኛል
900
ደስ ሲል የኔም የዘወትር ህልሜ ነው እግዚአብሔር ያሳካልሽ በሉኝ
እግዚአብሔር ሃሳብሽ ያስምርልሽ
@@muluasefa4296 አሜን ፫ የሁላችንንም መልካም አሳባችንን የሰካልን
@@ድንቃድንቅ-ገ6አ ኣሜን ፫ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ውድ ወጎኖቼ
እንዳ ኣብርያሜ ዛለለሜ ይበርክ
Tigiye እመአምላክ የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ ከዘንድሮው ወንዶች ጠንቀቅ በይ እህቴ
እባክህን እግዜያብሄር ሆይ ለዚ ወግ አብቃኝ😢😢😢😢
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደጋግመ ባየው የማይሰለቸኝ እንደት ደስ ይላል ቃል ክዳን አብራህም ሳራ ያድርግላቹ የእግዚአብሔር ልጆች!! እኛም የልባችን ምኛት ነውና ያሳካልን በአደናይ ፍቃድ በድንግል ማርያም አማላጅነት!!! አሀ ዘልአለም ይትባርክ እንደ አብራህምየ
Dingil marayam tibarkachuu
ደስ ስትሉ የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሰላም ፍቅር የሞላበት ወልዳችሁ ሳሙ
Atecelem maera
ይችን ቀን ሁሌም በተስፋ እጠብቃለሁ ለምትመኙ ሁሉ እግዚአብሔር በፍርድ ያድለን
አሜን
አሜንን
❤❤❤እፉፉፉፉፉፈ ስታምሩ ለዚህ ቀን አብቃኝ አምላኪ ቃልህን የምጠብቅ አድርገኝ😭😭😭
አቤቱ ፀሎቴን ስማ ድንግል እናቴ ሆይ እስከ አሁን ከልጅሽ ጋር ጠብቀሽ እዚህ ስላደረሽኝ እያመሰገንኩ መጨረሻየን አሳምረሽ ለዚህ ክብር እኔም እበቃ ዘንድ "ልጂሽ" ይርዳኝ አሜን ትዳራችሁን ይባርክ::
አሜን የሁላችንም ምኞት ነው
Designer Mhiret Tube አሜን
ሁላችንም ለዚሁ ክብር ያብቃን
Designer Mhiግክልብችምret Tube
Designer Mhiret Tuሽችልይትግድህbe
Mariyam Mariyam ምን
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚው የተቀደሰ የተባረከ ስርኣቱ የቤተክርስቲያን የጠበቀ እንዴት ደስስስስ ይላል መልካም ጋብቻ የኣብርሃምና የሳራ ያድርግላቹ
Hulum yeortodox endezh bageba wwwwwwwww
መልካምትዳርይሁንላችሁ
Dasi silii inkoni lazii adesachu egzaberi yee sara inaa abirami yedargilachuu
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክቹ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤🙏🙏😍😍
ወይ የሰራዊት ጌታ ማታም ጥዋትም የምለምንህን ስማይአደራ እናቴ ኪዳነምህረት ለዚህ ያብቃችሁ ሁላችሁንም የሳራ የአብርሀም ያርግላችሁ መታደልነው
አሜን
This is beautiful! Truely beautiful. This is my Goal, get crowned in the Holy Orthodox Tewahedo Church, In the Name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit. Amen
Amen!
vbnbjko
ውይ ደሲ ሲሉ የብርሀም ይሳሪ ይርግላችሁ እንደ የእኔ አዳም የት ነህ ፈጣሪ ይሄን ለትመኚ ለዚህ ክብር ይብቃን አሜን !!
Shlomo I am Äramaec ortodox suryoye from antiochien turkey, turabdin(, mor Gabriel manastari turkey) live in garmany Hessen giessen we have chorch(, mor eliyo pohlheim,) good blees all Christians people, ammin, ammin, ammin,
በህይወቴ ይህ ነው ምኞቴ እግዚአብሔር በቤቱ አቆይቶ ለዚህ ያብቃን ያብቃችሁ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን
አቤት እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር። ይህን ቀን ያድለኝ
አቤቱ አምላኬ ሆይ እስካሁንም ጠብቀህኛል
ለንግዲሁም ጠብቀኝ እናቴ ማርያም ሆይ
ለዝህ ክብር አብቂኝ የዘላለም ምኛቴን
አንችው አሳምሪልኝ አሜን
ያብርሀም የሳራ ትዳር ያርግላቹሁ
እግዝያብሄርትዳራቹዉንይባርከዉ
ኡፍፍ ደስ ሲል እመብርሃን የትዳር ዘመናችሁን ሁሉ ትባርክላችሁ ስታም
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ደስ ሲል እመብርሃን የትዳር ዘመናችሁን ሁሉ ትባርክላችሁ ስታምሩ
ይፍቃርአናት ሰላም
እሰይ ደሰ ሲል እኔ እድሜልኬ የሚመኘዉ ነዉ ፈጣሪ የዚ የተባረከ ጋብቻ አብቃኝ ፀሎቴ ስማኝ
የአብረሀም የሣራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ እንደ ሀጢያቴ ሣይሆን እንደቸርነት
This is what we call a mixed blessing; and this is meaning of live life!!!may God let to have this great chance for me too.
ታድላችኩ
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችኩ
እኛንም አምላክ በቸርነቱ ለዚህ ክብር ያብቃን
ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛው የኔም የዘወትር ህልሜ ነው
አቤቱ አምላኬ ምን ያክል መታደል ነው አምላኬ ለዚህ ክብር አብቃኝ
ደስ ሲል ፈጣሪ ይባርካችሁ እኔም የዘወትር ልመናዬ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ ኣምላክ ከለሁላችንም ለዚህ ክብር ያብቃን ኣሜን
Egzabher tidarachihun yibark endenante lemehon yabkan-Amen 🙏🙏🙏
ዲያቆን ሳሙኤል ልሳነወርቅ ወ/ሪት ትንሳኤ መልካም ጋብቻ የአብረሃም ጋብቻ ያርግላችሁ
الف ألف مبروك حبيبنا العريس اخوكم من الولايات المتحدة الأمريكية
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ለሁላችንም ይስጠን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏
ዋው እንዴት ደስስስስስ እንደሚል ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ በትዳራችሁ መሀል ፍቅርና ደስታ እግዚአብሔር የማመንጭላችሁ ይሁን 🍧🍧🍧🍧🥃🥃🥃🥃🥃🥃🍬🍬🍬🍰🍰🍰
ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ
እንኩዋን ደስ አላችሁ
መልካም የትዳር ዘመን።
ደስስስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዘዉ
የኔም የዘወትር ህሌሜ ነዉ
አንቺም ለዚህ ያብቃሽ
አቤቱ እግዛብሄር ህልሜን አሳካልኝ ለዚ ክብር
ውይ እንዴት ደስስስ ይላሉ በአላህ እንደዚህ ሽፍንፍን ሲባል ነው ሠርጉም የበለጠ ውበት ያለው
የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ
በእውነት በጣም ደስ ይላላል ትዳራችሁ ይባረክ እኔም የሁልጊዜ ምኞቴ ነው
Tebareku. Fetari k kefu yetebkachu. Zerachu yebarek...mewtate megbatachu b Geta yehun...hulu endeh emeru, Geta menfes Kidus zeweter ayelachu.
salvation is only in our Lord Jesus Christ. Greetings from Orthodox Russia
ዎው ዎው ዎው እንዴት ደስይላል ለዚህ ክብር መብቃት ይብርሐም ና የሳራ ጋብቻ ይርግላችሁ
ስይይይ ፍቅራቹ ለዘላልም ይሁን ጌታ ሆይ ለነም ለዝ አብቀኝ አሜንንንን
Tselote argi yesakal
በጣም ደሥ ይላል መታደል መልካም ጋብቻ የአብረሀም የሣራ ይሁን
ኡፍ እዴየት ደደሥ ይላል አምላኬየ ኤኒየንም ለዚህ ክብር አብቃኝ የዘወትር ምኞቴየ ነው
ዳቆን ሳሙኤል ትዳራችሁ ይባረክ ዘመናችሁሉ የተባረከይሁን መልካም ጋብቻ
እልልልልልልልልልል እንኳን ለዚ የተባረከና የተቀደስ ኩብር ጋብቻ በሰላም አደረሳቹ
ጋብቻቹ የአብርሀምና የሳራ ጋቅቻ ያርግላቹ
እመብርሀን ከነ ልጇ ትባርካቹ 👏👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Wowww
አሜን አሜን አሜን
ማርያም ድናገ
ሀበሻ
@@hayat8656 ሲክስሀበሻ
መሸ አላህ ደስ ሲል
እኔም የዘላለም ምኞቴ ነዉ ከስደት መልሶ ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ እህት ወንድሞቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ፍቅርተስላሴ እያላችሁ? እንደ እኔ ሀጥያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ፈጣሪየ እየሱስ ክርስቶስ አደራህን
ትዳራችሁ የአብርሀም ና የሳራ ይሁን ወልዳችሁ ሳሙ
ደስ ሲል ህልሜ ምኞቴ ነዉ
እግዛብሕር ያሣካልሽ በሉኝ
ፍጣሪ ያሳካልሽ
አሜን ያሳካልሽ
Amen
Hxop
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ስታምሩ መራዊት ወ መራዊ..😘 እኛም ለዚህ ያብቃን አሜም
አሜን አሜን አሜን
Yeabrham yesara gabicha yadrglachu አሜን amen amen barkachew egnanim asben elllllllllll
ማነው እንደኔ በቤተክርስቲያን ማግባት የሚያስቀናው እር እግዚአብሔር ሆይ ሀሳቤን አሳካልኝ
enya alhu
ኡፍፍፍ ደስ ሲል ትዳራችሁ የአብርሀምና የሳ ይሁንላች
Wolata
እኔም የዘውትር ህልሜ ነው እኛንም ለዝህ ክብር ያብቃን
እልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችው ለኛም ለዚህ ወግ አብቃን አምላካችን አሜን
Tt Bb አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር የስም የተመገነ ይሁን የአብርሃም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁን
ደሥ ሢል ትዳራችሁ የአብርሀምና የሣራ ያድርግላችሁ
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ውይ ሳሚ እውነት ከእኔ ጀምሮ ያልቀናባቹህ የለም ፈጣሬ ትዳራቹህ ይባርከው ያላገባቹህ እህት ወንድሞቸ ለዚህ ክብር ያብቃቹህ
Amen Amen Amen zimare melakitin yasemalign
አሜን
ምነኛ መታደል ነው ይህንን ፀጋ ማግኜት
አቤት ወቤት ተዋህዶዬዬዬ🥰🥰🥰👈
ደስ የሚል ነው የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹህ ወልጃቹ ሳሙ
አሜን አሜን አሜን ዝማረ መለአከት ያሰማልን
እንዴት መታደል ነው ለዚህ ክብር ያብቃን
እግዚያብሄር የአብርሃምና የሣራን ፍቅር ትዳር ይሥጣችሁ ያፅናችሁ
ከእንቁ የከበረችው ቤተክርስቲያናችን ስርአታ ሀይማኖታችን እምነታችን ልዩ ነው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
ኣምላክ ብሓደ የንብርኩም ብ ሰላምን ፍቅርን ዕድመን ጥዕናን ይሓብኩም
አሜን አሜን አሜን 👏
እመብርሀን ለዝህ ክብር አብቂኚ የዘወትር ምኞቴ ነዉ
እኛንምለዚህክብርያብቃን😢❤
elililili egziabher lenante yesete kibr legnam yadlen amen amen amen amen
ውይ በእግዚአብሔር ደስ ሰትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያአብዛላቹሁ
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ክብር አብቃኝ
Nice music I am Indian orthodox
እግዚአብሔር የተባረከ ጋብቻ ያድርግላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ስደቱን ማሀተቤን አጠበቀው ቢያድለኚ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እንዲህ በቤቱ በክብር ስጋዎ ደሙን ተቀብሎ የሚያቃብለኚ የተባርከ የተቀደሰ ትዳር ይስጠኚ🙏🙏🙏 ምኞቴ ነው
ውይይይይ ስታምሩ አይቸም አልጠግባችሁ አይለያያችሁ እስከ ዘላለም
ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ
የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ደሥሥሥ ሲሉ እኔም የዘወትር ምኞቴነዉ
ደስ ሲል ድንግል ሆይአደራ ህልሚን እዉነት አድርጊልኝ የኔም ይህነው ህልሜ
ደስ ሲሉ እኔም ይህ የዘወትር ህልሜ ነው እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ....
እውነት የዘውትር እልሜ ነው አቤቱ አምላኬ
አስበኝ በቤትክ አኑረኝ
Amen🙏🤲
Z
ደስ ሲሊ እግዚአብሔር ለዚሕ ክብር ለኔም አብቃኝ
enjoy lax adrsachuu wpooooow dasiisil
የአብራሀምና የሣራ ያርግላችሁ እግዚአብሄር
ትዳራችሁ በእግዚአብሔር ስም የተባርከ ይሁን
ድንግልሆይ ባርኪልን ሙሹሮችን ታምራላቹሁ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ