ለሞት ቀን ከመቁጠር ለብዙዎች እስከመትረፍ @DawitDreams | bili netsi | Ethiopia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 16 มี.ค. 2024
- ለሞት ቀን ከመቁጠር ለብዙዎች እስከመትረፍ ቢሊ ነፂ በዳዊት ድሪምስ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግና @DawitDreams | bili netsi | Ethiopia | @dawitdreams @DAWITDREAMSOFFICIAL @bilinetsiweightloss7608
In today's video on the weekly program "የ21ኛ ክፍለዘመን ጀግና," we are delighted to have, Bili Netsi. Bili Netsi is a remarkable individual who has transformed her own life and is now dedicating herself to helping others on their weight loss journeys.
Having personally experienced the challenges of being overweight, Bili Netsi embarked on a transformative journey to improve her health and well-being. Through her determination and the method she used for herself, she successfully decreased her weight from over 109 kilograms to 80 kilograms.
Now, Bili Netsi is using her own experiences and knowledge to empower and support others who are struggling with their weight. Through her videos, she shares valuable insights, tips, and strategies to help individuals achieve their weight loss goals. Her compassionate and relatable approach makes her a trusted source of inspiration and guidance.
Join us in this episode as Bili Netsi shares her personal story, the challenges she faced, and the methods she used to achieve her weight loss success. Get ready to be motivated and inspired as she offers practical advice and encouragement to help you on your own journey towards a healthier lifestyle. @dawitdreams @abrhamdreams
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
👉 Join Bili Netsi on Instagram ፡- bili_netsi_...
👉 Join Bili Netsi on Tiktok :- www.tiktok.com/@bili_netsi_we...
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook: - DawitDreams/...
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity - บันเทิง
የጀግና ሴት በስከጀርባ🏋️♀️ ጀግና ወንድ አለ
ምንም አይነት ዋንጫ ቢሰጥሽ ምንም አይነት አድናቆት ቢሰጥሽ ሰርተፍኬት ቢሰጥሽ ተቀብለሽ ለጀግናው ባለቤትሽ ስጭዉ የጥንካሬሽ ሚስጥር ከአምላክሽ ቀጥሎ እርሱ ነዉና!!!!!!!
እኔ 24 አመቴን ነው 76 ኪዎ ነኝ ጋይስ ግን አያስጠላብኝም ያምርብኛል ስመዘን እንጂ አልመስልም ሲያዬኝ ዳሌና ከወገቤ በታች ያሞራል ቅርፄ ሁሉም ይቀናብኛል ስንት መሆን አለብኝ አንዳንድ ሰዎች ደግሞ የቅናታቸው ሙድ ሊይዙ ይሞክራሉ እኔ ግን አልሰማቸውም እና 100 ላይክ አርጉኝ መቀነስ እንጀምር አበረታቱኝ ❤❤❤
ሴት ልጅ እስከ 68 ባለው ብትሆን መልካም ነው እናም ከዚክ በላይ እንዳትወፍሪ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም ውዴ
@@selamselam8139 ምሽ ፍቅር እቀንሳለሁ 😊😊😍😘
ቁመትሽ ሜትር ከስንት ነሽ? በሱ ነው የሚታወቀው ፋርማሲ ተለኪና ጠይቂያቸው ያብራሩልሻል
24/76 በጣም ብዙ ነው
Mash allah ka kumetshe gar balance kehona mnm aydel ene 25 negn 80 negn mekenes efelgalehu betam betamm mn endemiyawfregn alakem meged bezum negn welahi
በህይወቴ የተማርኩት ነገር ቢኖር ዋናው ነገር የምናስበው ነገር ሳይሆን የምንወስነው ውሳኔ ነው ሊጠቅመንም ሊጎዳንም የሚችለው ጀግና ነሽ 💪
ጀግኒት ለብዙ እናቶቻችን እህቶቻችን ብርታት ትሆኛለሽ❤ እንደዚ ዓይነት ጥሩ ባል ፈጣሪ ያብዛልን ወፈርሽ አስጠላሽ ብሎ የማይተው ነጌ ውብ ትሆኛለሽ ብሎ ተስፋ የሚሰጥ የሚያበረታ ጀግና ወንድነክ መውደድ በአካል ሳይሆን ከልብ እንደሆነ አሳይታቹሁናል ፈጣሪ በፍቅር ረጅም እድሜ ያኑራቹሁ ፡ዴቭ እናመሰግናለን🙏🙏
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
የንግግር ስርአቷ እና ቁመናዋ እራሱ እንዴት ታምራለች እዉነትም ጀግና ሴት ነሽ።
የሚገርማችሁ ነገረ እኛ ለአንድ ቀን ቁርጥ የምንቆርጥበትን ነው እሷ በወር የምታስከፍለው ለእኛ ለእናቶች እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን የኔ ጀግና
የምር ድንቅ ሴት ነሸ አባትና ባለቤትሸ የምር የድንቆች ድንቅ ናቸው በተለይ ባለቤትሸ መልካም ነገሩን ያብዛልሸ❤❤❤💪💪💪ዴቭ ተባረክ በብዙ ወንድምዬ❤❤🙏🙏
እንደአንቺ አይነት መልካም ባላቤት ለሁላችንም ያድለን ።
እሺ🎉
ኦደኔ ገና ሲያት የወደዳት ማነው ከምር ገና ሳያት ነው የወደድኳት እርግጠኛ ነኝ ትምህርቷንም እደምወደው አዳምጡ አትፍጠኑ ለኮመት ጋይስ በተርፈ እወዳቹሀለሁ❤❤
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
እኔም ሳያት ደስስስ ነው ያለችኝ ❤❤ ትናት አጭር video ለቀው ሙሉውን እስከሚለቁት ጓጉቸ ነበር ዛሬ 🥰🥰
❤❤❤❤
ጀግኒት
Lek sayat new yewededkuat
ባልሽ ባል እዉነት 🥰
አባትሽ ደግሞ ቃል የለኝም አላህ ይጠብቅልሽ☺️
ጀግና አባት ጀግና ባል ሺ አመት ኑሩ ባልና ሚስት ክፉ አይንካቹ አይለያቹ ሳራና አብርሀም ❤❤❤
የኔ ፍልቅልቅ ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ጅግና ሴት
ኦ አምላኬ ልብስ እየተኮስኩ ነበር ካዉያዉን ጥየ ነው ቁሜ ያጨበጨብኩት ለአባትሽ ወይኔ ባልሽ እድለኛ ነው እንደሱ አይነት ጀግና የሀበሻ ወንድ መኖሩ ተመስገን ያስብላል ይሄ ድንቅነትሽ ቀድሞ የታየዉ ለሱ ነው ❤❤
እውነትሽን ነው ምግብ 70% exercise 30 % ነው ለመቀነስ የሚረዳው እኔ እንድ አህያ exercise አረጋለሁ አመጋገቤን ግን ስላላስተካከልኩ መቀነስ አልቻልኩም
ብርቱ ሴት የምትሉ ላይክ አድርጉ እስኪ ❤
የኔ ጀግና እህት ፈጣሪ ይጨምርልሽ ለብዙ ሴት ተምሳሌት ትሆኛለሽ ቀጥይበት❤
Thank you very much
Dawit Dearms
ጀግና ሴት በርችልን እህታችን ባለቤትሽ በጣም ደግ ሰው ነው እግዚአብሔር ይስጠው አባትማ አባትማ አባት አደል ። በእምነትሽ ያለሽ ፅናት በጣም ደስ ይላላል መስቀልሽ ከደርትሽ ሲያምር እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ በእናቱ ጥበቃ ይጠብቅልሽ እኳን የተወለደሽ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ኮራሁብሽ እህታችን!!!!!
Wow amazing change .....thanks for all
ቢሊ ጎበዝ ቆንጆ፣ ሜዴል!!
እንደውም ፋሽን ኢንደስትሪ እባክሽ ጀምሪ። ከመውለድ በሁዋላ የሴት ልጅ ሆርሞን እብሮ ዘጭ ብሎ ስለሚወርድ በጥንቃቄ ካልታረሰች ከፍተኛ የሆነ Post partum Depression ውስጥ ትገባለች። Pre natal vitamin, Vit D, Vit E, ቢያንስ ለ፫ ወር መቀጠል፣ እረፍት እጅግ እጅግ አስፈላጊ ነው። ሌላው Thyroid function test እና
Thyroid Ultrasound
ማድረግ እንዳንቺ አይነት ለየት ያለ ውፍረት ለሚያስቸግራቸው ሁሉ አስፈላጊ ነው። Hyperthyroid ወይም
Hypothyroid ፣መሆኑን ለይቶ ማወቅ እጅጉን አስፈላጊ ነው!!
Thanks for sharing!!
ስኬት ...ፈልጎ ማግኘት....bili netsi👍👍🙌🙌👏👏👏👏👏✊✊ .
የኔ እናት እባክሽ በአካል ላግኝሽ በእግዚአብሔር እኔ ሕይወት በጣም አስጠልቶኛል የሁለት ልጆች እናት ነኝ አሁን ላይ እራስሽን አጥፊ አጥፊ ይለኛል !!! እባክሽ ካንቺ ምክር እፈልጋለሁ !!!
ምግብ ቀንሽ ጣፋጭ ሱኮር አቁሚ
እረ እህቴ አመጋገብሽን ትንሽ ከበፊቱ በትንሽ በትንሹ መቀነስ ዛሬ ትንሽ ነገ ደግሞ ከዛሬዉ ቀነስ እያደረግሽ አመጋገብሽን አስተካክይ በምትችይዉ እንቅስቃሴ አድርጊ ትቀንሻለሽ እሽ የምን ራስን ማጥፋት ላታምኚኚ ትችያለሽ ግን እኔ በዉፍረቴ መሳቀቅ ብቻ ሳይሆን ራሴን በመስታወት ማየት እስከሚያስጠላኝ ደርሼ ነበረ 91ኪሎ ነበርኩ በ1ልጅ አሁን ግን 68ኪሎ ነኝ ወፈርሽ እያሉ ሙድ እየያዙ ሲያሾፉብኝ የነበሩት ሁሉ አሁን ደግሞ በቃ ከዚህ በላይ አትቀንሽ በጣም ተለየሽ ይላሉ ማንንም ሳትሰሚ ዉሳኔሽ ለራስሽ ብቻ እሽ❤
Biliye yene jegna ine demo befitem selmawukesh korawubesh jegnachin❤❤❤
ቢሊሱማ እርድናውን ካባቷ ውፍረቱን ከናቷ ወስዳ አቆራኝታ በመጠቀም እና በመኖር አዚ መድረክ ላይ ለመቅረብ በቅታለች።
እሷ የምታስበው እና የምታወራው ሰለ አንድ ነገር በሆንም ብዙ ደስ የሚል ነገር አላት, መልካምነት, ፈገግታ, ጉባዝና, ቀልደኛነት ...
Wow very inspiring! ❤
Bilisuma, you are one of the most wonderful lady ,that can role model for many people. You are so natural, when you present ur idea. Appreciate ur husband and Dad. Stay blessed. Jabaadhu!!
በስመአብ !
Sitaweri wuleshi bitadri atselechim 🎂🎂🎂🎂neshi
የኔ ብርታት ቢሊዬ ሁሌም አመሰግንሻለው ❤
ይህ ፕሮግራም ለኔ ከተስፋ መቆረጥ ህምሜ አድኖኛል
የሴት ጀግና ለብዙ ሠዎች ትምህርት ይሆናል በእርግዝና እኔም በጣም ከባድ ነበር በጣም አለቅሳለሁ የማለቅሠበት ሣጣ የሞቱ ዘመዶቸን እያሠብኩ አልቅስ ነበር ጭንቀት መጣብኝ ከዛ ሠኳር በሺታ መጣብኝ ስደት ለእኔ ከባድ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ ሁሉም ሠላም ነው
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
እህት አብሺሪ አትጨነቅ ትቀንሺለሺ እኔ በልጅነቴ ወፍራም ነኝ ሳኡድን ሰመጣም ወፍራለሁ አቃሜ ያምራል ይሉኛል እርግዚና ከመጣ ቡሀላ በደብ ጨመርኩኝ ሰወልድ 90 ኪሎ ነበርኩኝ ከዛ ምንም አልጨነቅም ማርገዚ መውለድ ከባድ ስለሆነ በራሱ ሰአት ቀነስኩኝ 78 ላይ ሆኘለሁ ሰሞኑን 73 ገብቸ ነበር እኔም ስደት ነኝ
Good luck sis 🙏🏾❤️🙏🏾❤️
ጀግና ነሽ በዛላይ ቆንጂዬ አሁንም በርቺ😇😍
ሳላውቃት የወደድኳት ጀግና ሴት
You are strong woman I really appreciate you ❤️ 💙
ቢሉሱማ የሰፈር ልጅ ያያቶ ልጅ በዘራቸው ውፍረትም እልህኛነትም ጥረትም ድፍረትም አላቸው ቢቱ ባይሳሴን አስታወስሽኝ …. ጎበዝ ጎበዝ …. አኑሽ ግን ፈጣን ነው ጤናማም ነው፡፡
ከውፍረትሽ በላይ ያንች አይነቱ የእርግዝና ዲፕሬሽን ባሌ ስላልተረዳኝ ትዳሬን ሁሉ በትኛለሁ
Sorry 😔
Ayizosh ye Ethiopia wondondoch Dingay yasnkalu
Mechem ayigebachewum 😢😢😢 they never ever get educated themselves 😢😢😢
She is such an inspiring women ❤️
Thank you for sharing your story ❤❤❤ Gorgeous
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
እኔም ጭንቅ ብሎኛል. 55. ነበር. ከወለድኩ. 74. ነኝ እንዴት እንደምቀንስ አላውቅም አይለኛ ጭንቀት ውስጥ. ነኝ. ያረብ ዱአ አድርጉልኝ. ትንሽ ነው. ትሉኝ ይሆናል ግን እኔ. እፈራለሁ
Ere bakesh dua enargelesh? Ho ere amlakie leyeteh meta yehonish neger beyemedawu dem eyesese, yemebwlut yatu feturan balubet hager amlak hoy qufretuan aenslat belen dua enaderg?
አትጨነቂ ጭቀት የባስ ያወፈርሻል በተቻለሽ አቅም አመጋገብሽን አስተካክይ እስፖርት ስር ካልቻልሽ ደሞ አዘውትረሽ ሻይ ቀረፋ ዝጂብል ጨምረሽ ጠጭ😊ትልቁ ቁልፍ ደሞ ፀሎትነው ፀልይ❤
አትጨነቂ የማታጠቢ ከሆነ ምግብ ቀንሺ
1.እንጀራ መቀነስ
2.አትክልትና, ስጋ, እንቁላል መብላት
3. ፍሩታፍሩቶች መብላት
4. ስኳር መተው ዳቦ ፖስታ መተው
5.እንጀራ ካማረሽ ቲኒሽ መቅመስ
6.ከ 11ስኣት ማታ ብኋላ ምግብ አለመብላት
7.ጥሩ እንቅልፍ መተኛት
8.ስፖርት መስራት
9.አስጨናቂ ነሮችን በፀሎት ማስወገድ ፍፁም አለመጨነቅ።
5 ካማረሽ ቲኑሽ መቅመስ ፖርት መስራት
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ አመጋገብሽን አስተካክይ ውሀ እየጠጣሽ በቀን አዴ ተመገቢ አተክልትና ጥራጥሬ።ነገሮች ተጠቀሚ እኔ ሳልወልድ 55 ነበርኩ ከወለድኩ በኋላ 80 ገብቸ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 53 ገብቻለሁ
wow ቢሊ ጀግና አስተማሪ ነሽ
ጎበዝ በርቱ ድንቅ ባልና ሚስት ናቹ !!!
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እንደዚህ እይነት በራሱ ለዉጥን ያየ ሌላዉን ይለዉጣል።
ጀግና ሴት 🤍💎👑
ketenkara set gerba gerami wend fetari ytebkachiwu
ጀግና !!!!👏👏👏👏👏👏👏
በጣም ጎበዝ ነሽ ውዴ በርቺ፡፡ውስጥሽ ደስ ይላል በርቺ ፡፡
ቢሊ ጎበዝ🥰👏 ከነ ባለቤትሽ ከፍ በሉ የልጆቻቹ ተምሳሌት ያድርጋቹ ተባረኩ 🥰🤲
You deserve Billiye from 🇪🇷
ቢሊ ጀግና ነሽ👏👏👏👏
I love her you are hero 😍😍
Bravo dear💪💪💪
ባሏን ነው ሳላደንቅ የማላልፈው ለዚህ መድረስ እሱ ነው እስከ ምና ምኗ የተቀበለው😢😢መታደል ነው😢
i m. proud of you. Gobiz
Btmmm Jegnaaaaaaaaa naeshiiiiiii ❤
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጀግና ወጣት ነሽ
Hosteyew gen betam birr yewedalu programu gen andegna
በጣም ጎበዝ❤❤❤
ጎበዝ ምሳሌ ለብዙወች ትሆኛለች ❤❤❤❤
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
Wow thank Dev
Yebarkeln
U r so lucky to hv a kind of husband
በማሪያም በአዛኚቶ እባካችሁ ስብስክራብ በማረግ ተባበሩኝ
ጀግና 🎉
ጀግና ሴት
ጀግና ንሽ እኔም 84ነበርኩ 64 ግብቻለሁ የማይቻል የለም❤❤❤ በመድሀኒአለም እርዳታ
Ba mn yahel gezi new pls negarign
Enam ke 86kg wede 67 kg honku temasgen amlake
የኔ ጀግና እኔም እዳቺ ነኝ ቆርቺ መስራት አለብኝ
Never give up
ቢልይ በርቺ
👉🏿👉🏿👉🏿👉🏿👉🏿እባክሽ እንዴት ነው የማገኝሽ ??? ልጄ ወደ 15 አመት እየሔደች ነው እና በጣም ወፍራም ናት ወደ 90 ኪሎ ነች እንድትረጂን እንፈልጋለን በራሰ መተማመኗን እያጣች እየተሸማቀቀች ነው እና እንድትስተካከል እፈልጋለው እባክሽ የምናገኝሽ እንዴት ነው???
ጀግና
ጀግና❤❤
Wonderful girl
ye egziyaber sira weferet meenes enjeraye yihonal bela asiba endematawek am sure. migerim new
ጎበዝ
❤ewent gobeze nesh
ጀግኒት💪
እኔ የ8ተኛ ክፍል ተማሪ ነኝ 88 ኪሎ ነኝ ከጓደኞቼ በላይ በጣም ወፍራም ነኝ ሁሉም ሰው በመንገድ ላይ ስሄድ በጣም ሰው ያየኛል። ለመቀነስ ሞከርኩ ግን ምንም አልቀነስኩም። ምን ለድርግ?😢😢😢
ስፓርት ስሪ! ምግብ በቀን ሁለቴ ኖ ዲነር and be vegeterian
እንዴት ነው ስልጠናዎቹን መካፈል የምችለው?
Jegnit. ❤
ጀግንነትሽ። ሞሪሠን አነሣሣው❤
Abo gin jegina bal new yalesh❤❤
Wow ❤❤
ዳዊት ድረስ ለኔ ጥሩ አስተማሪየ ነህ
27 አመቴ ነዉ የ2ልጀች እናት ነኝ ግን 47 ኪሎ ነኝ
ጀግና ነሽ ባለቤትሽን ግን እሱ እያልሽ አትጥሪው በስሙ ወይ ሌላ ምትጠሪው ከሆነ ደሟ ደሰይላል
ቢሊሱማ ጀግና አባት ጀግና ባል አለሽ ክፉ አይንካቹ
Betam gobez set nesh tenkareshen adenkewalhu
ቋንቋችን በፊደሎችችን ይፃፍ።
@ ss hx iv o
በጣም ደስትያለሽ ዋው ባዛላይ በልሽ በጣምአጥሩ ባል ነው በጣም ታምራላችሁ ዋው❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌🥰🥰🥰👌👌👌
እንዲ አይነት ሴት እቶቺ እንዴት እንደምኮራባቹ. ጀግኒት
👌
18 amete new ke 5 amet behuala tebkugn enem ye 21gnaw kfle zemen jegina honalew
እኔ መቸ ነው የምወፍረው አምላኬ ሆይ ብየ እግዚአብሔር እጠይቀዋለሁኝ እናተ ደግሞ ለመክሳት የከፈላችሁትን ዋጋ ሳይ አምላኬን አመሰገንኩት በቃ ልዩ ውበቴ ቅጥነቴ መሆኑን ስላወክ ነው ቀጭን የሆንኩኝ እላለሁኝ ያችን ውበት ሳይ እናማ ቀጫጫ ነሽ ብለህ የራከኝ ፍቅረኛየ ደህና ነህ ወይ
ሙሉ ሥሟን መናገር አልፈለገችምሣ🤔 በተለይ ጎበዝ ጀግና እያለ ያሣደጋትን አባቷን ሥም መጥራት ለምን ይሆን የከበዳት?
ጉብዝናዋን ግን ሣላደንቅ አላልፍም።
ቢሊሱማ ደበሊ አለች እኮ
matebwa😍🥰🥰🥰🥰🥰
Wow
❤
❤❤❤❤
comitmentsh wedgewalehu balebetsh medenek yalebet new allah yitebkachu