You don't know Ethiopia. Ethiopia the chosen country of the Most High the King of King's Selassie will be lead by the great LAW of Egziabher. The trashy foreign illuminati theories marxsim, Leninism, federalism that wrecked havoc in Ethiopia for the past fifty years will be thrown out.
*Leaders* , *Parents* . do not exasperate your children! Humans character, is as strong as the temptation he manage to passe through, and overcomes, delivering what he promised, Without failure. that is the limit of his strengths.. thank you.
With due respect this man does not have clue about the political history of the so called Ethiopia. He came to the media to applause Habesha so that he could collect few money which would help him for subsistent. I am so sorry to see such person from the most respected Sidama nation.
መንግስትን ከማደንቅበት አንዱ ምክንያት ለ30 ዓመታት በትጥቅ፣በሰው ሀይል፣ በኤኮኖሚ፣በዲፕሎማሲ ሲዘጋጅ የከረመውን የወያኔን ከሀዲ ሀይል ለጥልጦ በማሸነፉ ነው። ጎድተውናል፣ ዘርፈውናል፣ገለውናል፣በአለም መንግስታት አስጠቅተውናል፣ከፋፍለውናል ነገር ግን አሸንፈናቸዋል። መንግሥትዬ WELL DONE! ABIYIYE, I AM PROUD OF YOU! 'አራግበህ' ጎሬአቸው ከተትክልን! They are harmless now ... But they will keep trying!
ክልል (Kilil) ማለት በፕላስቲክ የተተከለ አትክልት ይመስለኛል። A "Kilil" is a seedling in a plastic pot. A seedling in a plastic bag must be transplanted to yield fruits or seeds. Kilil must be in an unbounded land surface to yield its products. Otherwise, plants will remain fruitless. How can seedling in plastic pots produce seeds and or seeds to feed mankind???
በእውነቱ የህ ትዉልድ ተሰቃየ እንደናንተ አይነት አባቶች እስቲ ዕዉቀት አካፍሉን ብዙ ጊዜ ለልጆቻችን ምን ይሆን ምንነግራቸዉ ምን ይሆን ከዚህ ዘመን የሚወርሱት የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር የቀድሞውን ፍቅር ይመልስልን።
አሚን ይመልሰልን አኛሰ በዝህ ዘመን
ያለን ሰዎች ብዙ እየከፋ ነው ያያት የቅድማያታችንን የአባት የናታችንን ዘመን
የመልሰልን የሰማይ የመድር አምላክ
እግዚአብሔር ሠላሙን ያብዛልን . እንመርምር ኢትዮጵያን አናውቃትም እሥቲ .. እስቲ እንወቃት.
ትልልቅ ሰዎችን አታሳጣን ጌታ ሆይ።
Thief of peace luciefer on Fire!!!
Woya/shifta/ Shambel Elias Sefatu.
እናመሰግናለን ወገኔ ንቃ ክልልን አጥፍቶ አንድ ኢትዩጲያ የሚል ንጉስ የሚል እግዚያብሔር ይስጠን !!
አባታችን እግዛብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን አገር በተንኮል አይገዛም ጊዜ ለሁሉ አባታችንወገኔ ተሰቃዬ ምንም በማያውቀው ህዝብ የልጆቹን ጉሮሮ ዘገቶ ለማደር እንጂ የፓሊቲካ አጀንዳ እንኳን አያውቅም ነገር ግን አረዱት በሳት ለበለቡት አሰደዱት በራብ አሰቃዩት እኛም በውጭ የምኖረው እንቅልፍ አጠን ተሰቃዬን ሃር ሰላም ካልሆነ የትም ብኖር ሰላም አይሰጠን እግዛብሄር የረዘመውን ያሳጥርልን አንቱንም ሰላሙን ይስጥልን
አዋቂ እንደዚህ ይናገራል አፎት ይባረክ።
ሰላም ብለናል አባታችን መጽሐፍ ፎትን የት እናገኛለን
እሚገርም ነገር ነው የሰማነው! ብዙ ታሪክን እሚያውቁ በየቤቱ አሉ እየወጡ እንዲህ ቢያካፍሉ ሀገርም ትውልድም በእውቀት ይሞላ ነበር።እድሜን ይስጥልን
ከአሁን በኋላ ማንንም አናምንም ጌታ ራሱ ኢትዮጵያን ሰላሟን የሚያስከብር ህዝቧን አንድ የሚያደርግ መሪ ይሰጣታል ብየ አምናለሁ የእስካሁኑ እንደ መረገም ሆኖ በሀሰተኛ መሪዎች አገራችን በመከራ ላይ ነበረች አሁንም በርሀብ በጦርነት በሞት በስደት በስቃይ ትገኛለች።
Fetary bicha irasu ye mereta Meri yistan enge Abiyyi 666 abal Meri new
በእዉነት ትክክል ብለዋል አባ ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እኛ እየጠፋን ያለነው እንደዚህ ያሉ አስተዋይ ሰዎች በማጣታችን ነው ፈጣሪ አንደ እርስዎ ያሉትን አርቆ አሳቢዎች ያብዛልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን ❤
ትክክል ተባረኩ።ትክክል ነዎት።
አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥዎት።የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይዎት።
እግዚአብሔር አምላክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ አባት 🙏
ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እውነት ኢትዮጵያን ደግጎ የሚያውቅ እንዲህ ይናገራል
እንደዚህ ስትመጡልን ደስ ይላል። ሁሉም በአምሃራ ህዝብ ጫንቃ ወደቀ እኮ ዞሮ ዞሮ የኦሮሞ ባህል በአብዛኛው ከሲዳማ የተወሰደ ነው የታወቀ ነው።
Blessed you are!
እኘህን አባት ባፈውም ሰምቺያቸው ነበር
በእውነት እደኘህ ያለ ሰው ሀገራችን ያሰፈልጋታል አባቲ ሰላሙን ጢናውን
ይሰጥልን
አብይስ ከጆርጅ ሳሮስ ጋር ምንድነው የተፈራረመው ከቢልጌት ጋር አብይ 666 ነው 100%
I agree
ሐያሉ እግዚአብሔር ያከ(ሽ)ፈዋል የጠላትን ሴራ። ዐብይ ዐህመድ የፈለገውን ይፈራረም። ሐያሉ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም ለዓለሙም ትልቅ እቅድ አለው!!!
ታሪክ ብዙ ያስተምረናልና ። እድሜዎት ይርዘም
እግዝአብሔር ሠላምና የጤና ይስጦት የተደበቀ ታሪክ እያሰሙ ነው መጽሐፎትን ለህትመት በቅቶ ገበያ ላይ ቢውል ገዝቼ ለማንበብ በጣም ጓግቻለሁ የዝያ ሰው ይበለን
❤እግዚአብሔር ይስጥልን
TDF TIGRAY DEFENCE FORCE ነው። የምን ፈላስፋ መጣብን ይገርማል ገና ብዙ እንሰማለን ያሳዝናል።
እውነተኛ ምክክር ለሀገራችን ፅናት ወሳኝ ነው ኢትዮጵያ ለዘላሌም ትኑር።
ከብልጽግና በላይ የሉስፈር ድቃላ የለም 100 % ለዚህ ደግሞ የሳጥናኤል ጎልን ማንበብ በቂ ነው
ብልፅግና ዕና ህወሃት ዓባት ዕና ል(ጅ) ና(ቸ)ው ሁለትም የ666 ዒሉሚናቲ ዓባሎ(ች)።
እውነትም ክልል 666 ነው የንፁሀን ወገኖቻችንን ደም እደውሀ ፈሰሰ ያማል 😭😭😭😭
ያሳዝናል ከማን ጋር እንደነበርን አሁን ገና ገባኝ በጣም በጠንቃይ ተጠልቃ ልትጠፊ ነች
የደበቡም ማህበረሰቦች ግን እንቁ ናቸው ከእውነት ጋርም የቆሙ ናቸው
በቅድሚያ ለፕሮግራሙ አዘጋጅና አቅራቢዎች እግዚያብሄር ይስጣችሁ ያብዛላችሁ እንደነዚህ እድሜ ጠገብና ላይብረሪ የሆነ ሰዎችን ፈልፍላችሁ ስላጋራችሁን ትልቅ ምስጋና እንዲያው ከተቻለ በድጋሚ ቢቀርቦና ብዙ ለማለት እሚፈልጉት ነገር እንዳለ ፊታቸው ያስታውቃል ለዚህ ጉድ ለሆነ ለአንቀላፋ ትውልድ የሚነቃ ስለሚኖር ይደገም ባይ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት ብቴዎታለሁ
አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ያብዛሎት።እውነታውና ስሜትዎ ገብቶናል።እናመሠግናለን።ክልል ልክ ነው666 አሁን ገና ገባኝ።
ከደርግ ለየት ለማድረግ ነው ክልል የተባለው ክፍልሀገር (ከተማ ነበር የሚባለው በደርግ ግዜ የደርግ ለማጥፋት ሲባል ነው ግን ከተማ የትኛው አገር መጠርያ ስለሆነ city ባይቀየር የደርግ ጥላቻ በዚህ ለማስወገድ ባይታሰብ ጥሩ ነበር የትኛው ዓለም city city ነው የሚባለው ደርግ የፈጠረው አልነበረም ቃል እያያዙ እየሰነጣጠቁ ማቅረብ ሌላ ፋይዳ የለዉም የደርግ ሰራዊት ትውልዱን ከማበላሸት ቢቆጠቡ መልካም ነው እላሎህ ሽንፈታቼውን ለመበቀል ያለ አገር አስቀሩት ሕዝቡን 😨😨😨ሽንፈት መቀበል እኮ ሰላምን ይፈጥራል ::-ሰላም ለአገራችን ሰይጣን ታላላቅ መሪዎች ጋርም አለ የዓለም ነገስታት ወድቀው እንደሚሰግዱለት በቃሉ እራሱ ሰይጣን ተናግረዋል እና አንሳት አንድ ሰው ስለ አገሩ የሚፀልይ ካለ እግዚአብሔር በ 4ምአዝን ቀጥሮ አገር ይጠብቃል ::---ምን አይነት ክፋት ነው ህዝቡ ጋር የመጣው መፅሐፍ ቁድስ ይዞ ጥላቻ ማህበረሰብ ማጣጣል ድያብሎስን ተቃወሙት ከእናንተ ይሸሻል እኛም ደደቢት ይኑር ቤተመንግስት በስሙ ስልጣን ተቃውመን እናስለቅቀው አለን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እናመሠግናለን
ገዳ ጥሩ እሴት ሊሆን አይችልም የወንድ ብልት እየቆረጠ ግንባር ላይ የሚሰካ እጅግ ኋላ ቀር እና ሌሎችን በመጨፍጨፍ የሚታወቅ ጨካኝ ስብስብ እንዴት የኢትዮጵያ እሴት ሊሆን ይችላል ?
እረ የሚሰማ ይታዘባ የት ነው ግድ የሰው ብልት ቆርጦ ያንጠለጠለው? ትርጉሙን ሳናውቅ መናገር ትክክል አይደለም ።
ተናጋሪ አህያ አባቱ በቅሎ ደግሞ ከየት መጣ ? እቺ የጉድ አገር ያልተሸከመችው አወሬ የለም ለካ ?👹👺👽😡🥶💀💀💀👹👺😡😡😡💀🥶🤐🤐🤐
Egzabher yadenan enamsagnaln 💚💛♥️🕊️🙏
አዋቂ አስታራቂ ያብዛልን
በጣም ደስየሚል ትምህርት እስኳን የትነበሩ እንኳን እድሜ ስጥቶወት ለመናገር አበቃወት
እኔ አነጋገራቸው እና ሀሳባቸው አልወደድኩትም ሀሳባቸው ግን በኔ ዘንድ ተቀባይነት የለውም ትግራይን ሲገልፁ ምንይበላሉ ተራራ ነው ማለታቸው እስቲ በፓለቲካ አይን ተንትኑት ልክ አይደሉም
ትክክል ና(ቸ)ው። ደብረፅዮን የተባለው ዓመዳም ሰይጣን ዓምላኪውን ፍላጎት ለማሟላት ዕየተፍ(ጨ)ረ(ጨ)ረ ግን ሐያሉ እግዚአብሔር ልክ ያስገባዋል ያንን የተረገመ የሰይጣን ቁራ(ጭ)።
እግዚአብሔር ይባርኮት የዓገር ፍቅር ዓሎት። እውነት ነው ክልል የተባለውን የሰይጣን ድንቁርና ወደ ኢትዮጵያ ያመጣብን ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ ነው በቅጥረ(ኞቹ) (ሻ)ብያ ህወሃት ዕና ዖነግ። ሐያሉ እግዚአብሔር ለአገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያም ለዓለሙም ልዩ ዕቅድ ዓለው። ኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲ ዓያስፈልጋትም። ለስምንት (ሺ) ዓመት የኖረ የራሷ የዓስተዳደር ዕርዓት ዓላት።
ደደቢት ድረስ ከመሄድ ይልቅ እኛ ጋር ያለው ሰይጣንን ማየት ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ በፀሎት ሰይጣን ከራሳችንን ማባረር እኛ ጋር ቁድስ የተባረከ መንፈስ እንዲኖረን ለምን ሰው አንሆንም?????? ሰይጣን እኮ ፍቃድህ ጠይቆ ወደ አንተ አይገባም ከደደቢት እስከ ዋይት ሀውስ የአሜሪካ ቤተመንግስት ያለው ሰይጣን ከተራ ሰው እስከ ባለጠጋ ሳይንትስ ሊቀ ያለ አጋንንት ፍቃድ ጠይቆ ወደ ሰው የገባ አይደለም ::---ምድር ግዛቱ ስለሆነች ክፍት ቤት ውስጥ የእግዚአብሔር ማደርያ ያልሆነ ማንንም ጋር ዘሎ ገብቶ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ደፍተሮች መዋርተኛ መተተኛ መንፈስ የበሽታ የጉስቁልና የሞት ጠሪ በየበተክርስትያን ቤተክርስትያን ብለው አዳራሽ ተከራይተው የሚዋሹ የሚዘርፉ ሌቦች ሁሉ የአጋንንት አጀንዳዎች ናቸው የ 666 የጥልቁ የአየሩ አለቃ ልጆች ::---መፅሐፍ ቁድስ እንዲህ ይላል :*- የአመፃ ልጆች ነበራችሁ ከማይታዘዝ ለአየሩ አለቃ መንፈስ ተገዝ ይላል ሰው ወዶ አይደለም ለአጋንንት ለሰይጣን 666 የሚገዛው ባለ ማወቅ ነው እና የእኛ ስራ ምንድነው እንድያውቅ ማድረግ እንዴት ነው የምያውቀው ያወቅነዉን እንድያውቅ በማድረግ ::-ብዙዎች የሂወት መንገድ ማን ያሳየናል ይላሉ ::ማሳየት ትክክለኛው እንጂ ማሳየት ጠማማዉን ሰዎች ወደ ሂወት እውነት መንገድ እዉነት አያመጣም 🤔ወቼ ጉድ እጅግ ተገረምኩ 🤔666አጋንንት የትም ቦታ ታላላቅ መሪዎች እስከማሽከርከር ስልጣን አለው አይደለ ም እንዴ???? በክርስቶስ መስቀል ስልተረገጠ የመስቀሉን ጌታ በምያመልኩ ላይ ብቻ ነው ስልጣን የሌለው ::!!!!
ድንቅ ነዉ እግዚአብሔር አዕምሮአችንን ይፈዉስ፣፣፣፣
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜዎ ይርዘም
አንተ ሰው. ዘርህ. ይባረክ. ሰሚ. ብታገኝ. እግዚአብሄር. ይርዳህ. ጭራሽ. አዲስ. የተወለደ. አዲስ. ክልል. አለ፣?? ከዚህ. ሰው. ሀሳብ. ጋር. እሰማማለሁ
ታሪክየሚያውቅ
የሚያሥተምርማንይወደዋል
ታርጋይለጠፍበታል
ለሆዱብሎታሪክንየካደ
የኢትዮጵያ አገሬአምላክ
ይፍረድ ትውልድይፍረደው።
በትክክልአባታች
ምን ይቀባጥራል
እውነት ነው የተናገሩት ልቦና(ሽ)ን ከፈት ዓድርገ(ሽ) በደንብ ዓዳም(ጪ)።
ከዚህ ሰውየ ጋር አንድ ሳምንት ባሳልፍ ዶክተር እንደሆንሁ ነው የምቆጥረው።የእግዚአብሔር መንፈስም ጎብኝቷቸዋል።
መጽፉ የት ነው ሚሽጠው??ፋዘር እድሜና ጤና 🤲🤲ዝሮት ይብዛ ላካፍሉን ሚስጥር 🤲🤲🤲መልካም ኢትዮጵያ አባት🥰🥰
አባታችን የመፀሀፎን ሀሳብ ይዘት እዚ ዩቲዩብ ለይ ባይናገሩ በቀጥታ የብልፅግና ፓርቲ አባላቶች ወይም በቀጥታ ጠ/ሚ ቢያገኙ ቢያማክሩት ሀሳቡ እጅግ ሲበዛ እሚደገፍ እና ሰራላይ ቢውል ለህዝቡም ለሀገራችንም ጥቅም አለው እሚል ሀሳብ አለኝ እራሶ በየዩቲዩቡ ባወሩ ቁጥር ሀሳቦን ይዞ የኔሀሳብ ነው ሊል ይችላል እና ሀሳቦን እንዲሁ በግርድፉ ብቻ ቢናገሩ ጥሩ ነው መፀሀፎ እስኪታተም ከመሀል ባያነቡ ባይ ነኝ የልፎቶን ፍሬ ያዩ ዘንድ ምኞቴ ነው በርቱ መፀሀፉን በፍፁም ለሰዋች አያሳዬ እርሶ የዋህ ነዋት እና አንዱ ሞላጫ ቀድሞት እንዳያሳትም እፈራለው እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ይስጦ በርቱልን አባታችን መፀሀፎ ታትም እምናነብ ያድርገን
ስለ ሕዝብ እና ሰለ ሀገር የተነገሩ ሁሉ የተሳሳቱ ትረካዎች ስለሆኑ በየጊዘው እርስ በርስ ይጋጨሉና በጥንቃቀ መናገር ያስፈልጋሉ
አንድም የተሳሳተ ነገር የለውም። ትግራይ የምትባለው ምድር ውስጥ የተወለዱትን ባንዳዎ(ች) የ666 ዒሉሚናቲ ዓባል ዓድርገው ወደ ስልጣን ያመጧ(ቸ)ው የዲያብሎስ ል(ጆች) ምዕራባውያን ዕና ግብፅ ና(ቸ)ው።
ብልፅግና 666ነው ወገኖቼ እንንቃ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን ሁላችንም በሀይማኖታችን እንፀልይ እንፁም እንስገድ ይበቃል አብይ666 ነው ወገኖቼ አዚሙን ያንሳልን ያንሳላችሁ
666 egizabiherin yiterali woyi ?anidand sewu 0 chinkilat newu
@@sinatsegaye8070 ፈጣሪ ስለሚል ነው ወይ የእሱ ፈጣሪ በደም ፈርሞ ቃል የገባለት ሉሲፈር ነው ንቁ ለምን ይመስላችኋል የቤተመንግስቱን አንበሳ አንስቶ የግብረሰዶማዊያን መገለጫ ፒኮክ ያደረገው እምዬ ሚኒሊክን እንዴት ነው ስእላቸው? በማን እምሳያ ነው የሳላቸው? ከግራ ከቀኝ ያሉት ህፃናትስ??አብርሆትስ አንድ ሙስሊም መሳይ ክርስቱያንጵለምን ዙሪያ ጥምጥም ሊናገር ፈለገ 666 አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ይቁጠረው የዩሀንስ ራእይ ቁጥር 13 አንብቢ እህቴ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@@sinatsegaye8070 yes the devil call God but he never respect God
የበከተ ሚዲያ ዳይ ሪፓርት ግበሩ ተጋሩ
ብርክ በሉልኝ
ምንድነዉ የሚሉት?
በደንብ ዓዳምጥ ልብህን ከፈት ዓድርገህ።
ከምር ሞከርኩኝ ወንድሜ
እውነት ጉግ ማንጉጐች ናቸው እነዚህ የአለም ጥፋቶች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይከፍላል፡፡
❤👍🏽
Egziabher ystln ngeruln miseman atenal
A country is run by law not religious myths and dreams,
You don't know Ethiopia. Ethiopia the chosen country of the Most High the King of King's Selassie will be lead by the great LAW of Egziabher. The trashy foreign illuminati theories marxsim, Leninism, federalism that wrecked havoc in Ethiopia for the past fifty years will be thrown out.
በጣም ይገርማል።
*Leaders* , *Parents* . do not exasperate your children!
Humans character, is as strong as the temptation he manage to passe through, and overcomes, delivering what he promised, Without failure. that is the limit of his strengths.. thank you.
Kersam mehayem wushetam kkkkkkk
የንግስትዎን ዘር( ዓይነ ትላልቆቹ) ያገኘው ከትግራይ የአስፋ ልጅ ብቻ ነው ፣እሳ ፣ እመቤቴ ፣ይላታል ፣መፅሐፉ ፣ የአቶ ረዳ ፣ልጅ ነች ፣ ንፅህት ትባላላች ፣ ያደግችሁም ፣ ከድሃዋች ፣መንደር ከእኔው ስፈር ፣ጎጃም በረንዳ ነው ፣ሌላው ፂሆን አገልጋይ ነው እሳ ቀጥታ ነገድ ናት፣ እኛን ባራያዋቻን ፈልጋ አትጣለች ፣
With due respect this man does not have clue about the political history of the so called Ethiopia. He came to the media to applause Habesha so that he could collect few money which would help him for subsistent. I am so sorry to see such person from the most respected Sidama nation.
መቼም የማሰለጥን መንጋ!!😭😭
መንግስትን ከማደንቅበት አንዱ ምክንያት ለ30 ዓመታት በትጥቅ፣በሰው ሀይል፣ በኤኮኖሚ፣በዲፕሎማሲ ሲዘጋጅ የከረመውን የወያኔን ከሀዲ ሀይል ለጥልጦ በማሸነፉ ነው። ጎድተውናል፣ ዘርፈውናል፣ገለውናል፣በአለም መንግስታት አስጠቅተውናል፣ከፋፍለውናል ነገር ግን አሸንፈናቸዋል። መንግሥትዬ WELL DONE! ABIYIYE, I AM PROUD OF YOU! 'አራግበህ' ጎሬአቸው ከተትክልን! They are harmless now ... But they will keep trying!
አሁን ለኢትዮጵያ ስጋት የሆነው የኦሮሞ ፅንፈኛው ነው፣ አንዴ ሸኔ አንዴ ምናምን እያሉ።
ፅፈኛስ ፋኖስ
አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የው(ጪ)ም የውስጥም ጠላት(ቿ)ን በታላቁ በእግዚአብሔር ሐይል ድባቅ ትመታለ(ች)። ዓታስብ። ሐያሉ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም ለዓለሙም ትልቅ እቅድ አለው!!!
ከዶክተር ማእረግ የሰወረዎ አምላክ ምስጋና ይግባው።ስለክልል ልክ ብለዋል ክልል ግምብ ነው ግምብ ሲሰሩ ነው ቋንቋቸውን ድብልቅልቁን ያወጣባቸው ውሀ አቀብለኝ ሲል ድንጋይ ይሰጠው የጀመሩት ።ጋዜጠኛው ሻምበል ሳይጠይቅዎ እንዴት ወደ ውትድርና አለም እንደገቡ ብሄራዊ ውትድርና፣ታፍሰው፣ወይስ ወዶገብ ነበሩ እሱን ሳይጠይቅዎ።
Kefafayi tirikti!!!!
ይሄ ሚዲያ የወያኔ ሚዲያ ነው ዶክተር አብይ የሉሲፈርን ስራ ያፈርሳል ከወሰደውም ሊያፈርስልህ ነው። ጋዜጠኛው እራሱን ሁሌ ይሰውራል። ስውር አጀዳችሁ ይፍረስ።
መጸሀፉ መግዛት እንፈልጋለን
Benante mehayiman tenagariwech yetenesa sintu beyemedaw aleke?
ምሁርነቱ ዕና ስልጡንነቱ ላንተ ምንድነው??? ዝም ብሎ የሰይጣን ዓምላኪውን የዒሉሚናቲ ርካ(ሽ) ቲዮሪ ማርክሲዝም ሌኒኒዝም ፌደራሊዝም ማነብነብ ዕና በርካ(ሹ) የሰይጣን ቲዮሪ ደንቁረህ ዕንደ ከብት መነዳት???? በባዕድ ርካ(ሽ) ቲዮሪ ኢትዮጵያ የሃምሳ ዓመት ቀውስ ውስጥ ዕንደገባ(ች) ዓይታይህም???
አባቴ የሚገባዋት ነው የሚናገሩት ከደርግ ሻለቃ የሚጠበቅ ነው ንግግሮት
ከደርግ (ሻ)ለቃ ብ(ቻ) ሳይሆን እውነቱን ነው የተናገሩት።
እውነት!!
ኢትዮ አማራ ትግራይ በትገነጠል ምን ይበላሉ አህህህህህ አየ አማርኛ ሸንበል ተገልበጥ ደርግ ነክ ትግራይ ይጥፉ ሲሉ እነ ዳንኤል ክብረት የአማራ ፎኖ ና የአማራ ሙሁራን ከሻብያ ተለጥፎ መቸም አማራ ብቻውን ከትግራይ ፊትለፊት አይቆምም ምንም አደለም አዎ የአህያ ቆለጥ በሆዶ አለ አማራ የፈስፑክ ጀግናዉ ተለጥፎ መሸለል አያዋጣም በቁማችን ወደ እሳት አህህህ ኢትዮጵያ ትግራይ የጨፈጨፈች ኢትዮጵያ ትገልበጥ እኛም እዝጋቢሄር ይመስገን በጡንቻችን አመለጥንን በጀግንነት በተግባር ግን ለአማራ በጡቁር ቀለም ተፅፎ ይቀመጣል ግን ገና ይዞራል አየፎከርክ ትመጣለክ ስትማረክ እናትየዋ እናንተም መማረክ የአባቶቻቹ ነው እኛም የአባታችን አዎ ታሪክ ይደግማል መቀለ ያለው ሙርከኛ ምስክር ነው የጠገበ አህያ እየሮጠ ሲመጣ አብዝተህ ጨነው
TDF means Tigray Difference force ማለት ነው:: አንት መሃይም የሰይጣን አገልጋይ የሰው ጥብስ በሊታዎች::
ባለጊ ምንአሰደበክ። ሰይጣን እራሰክ ተሳዳቤው ነክ ምን አጨረጨረክ
ክልል (Kilil) ማለት በፕላስቲክ የተተከለ አትክልት ይመስለኛል። A "Kilil" is a seedling in a plastic pot. A seedling in a plastic bag must be transplanted to yield fruits or seeds. Kilil must be in an unbounded land surface to yield its products. Otherwise, plants will remain fruitless. How can seedling in plastic pots produce seeds and or seeds to feed mankind???
Dedeb go back to school
It's too late his brain 🧠 obsolete long time ago he is losing it
ሰላማቸን ሰጡን እንጂ ጠነካራ ህዝብ እነደሆን ልቦናቹህ ያዉቃል ዓለምም ይመሰክራል። እስከ ዛሬ እናንተ ናቹህ የምታበሉን?እርሶን ብሎ ታሪክ ተንታኝና አዋቂ የተሳሳተ ትምህርት እያስተማሩ ትውልዱን አይግደሉት። እርስዎ እድሜዎን ንሮውበታል። ለትውለዱ ሰላም፣ መፃኢ በሩህ ግዜ፣አንድነት፣ መተሳሰብና የይቅርታና ፍቅር ታሪኮች መናገር ነዉ ያለቦት።
Useless.
We will never be Ethiopia ever again! You better get use to that !
you think you r civilized enough? but dumb
የዋህ ሰው ናቸው በናት 12 ሰው ከአሜሪካ አሉ ባሉትም አሳራችንን በልተን ጭራሽ ተጨማሪ
እር ተውን እባካቹህ እኔ እኮ አማኞቹ ናቸው እሚያስቁኝ አባቴ ሀይማኖቱን ትተው አክቲቢስት ነዎት፡፡ ሀሌታ መሳቂያ😂😂😂
❤👍👏🇪🇹
It is a none sense and irrelevant discussions!
False. It is a very important discussion.
በቃ ለየላቹህ 😂😂😂
እውነቱን ነው የተናገሩት።
❤❤❤💯🇪🇹
ቃሉ እንደ ወረደ ለመጠቀም ሰውየው የፖለቲካ መሃይም ነው።
ሰውየው ቅንነትና ደግነት ነው ያለው እንጂ ጠብደል የፖለቲካ መሃይም ነው።
በይትኛው ስሌት ነው ሁሉም ክልሎች "ኢሉሚናቲ " የሚባሉት?ለማነኛውም ሰውየው "የወንድ አስቴር በዳኔ"ነው።
የመሀይም መገለጫዉ ስድብ አይመስልህም?
ያለማወቅ ለካስ ደፋር ተናጋሪ ያደርጋል . በእኝህ ሰው ማረጋገጥ ይቻላል ::
ይሄ ሰውየ በጣም ያንቃዠዋል መሰለኝ ከየት ነው ያመጣው ትርጉሙ ጅላንጅል የሆነ የምሁር መሃይም
Ante
God bless you Father
አትቀደድ ወያኔ የማይኖረውን ማንነትና ባህርይ አይፈርምም።
እውነቱን ነው የተናገሩት። "ወያኔ" የተባለው የወንበዴ ስብስብ የ666 ዒሉሚናቲ ቅጥረ(ኛ) ባንዳ ተላላኪ ነው።
Eregem edemena tena yisetelen
የዶንቆሮ ስብስብ😂😂😂
ማነው ደንቆሮ እሳቸው ወይስ ባዬ አስታወቀብሽ መሆንሽን አቺ ያልሽው ቃል ለራስሽ ነው
የሚናገረውን የማያቅ ስው ዱዳ የሆነ ሰው በሚዲያ ስታቀርብ አታፍርም ። አቀዋለሁ ንግግሩ ለኔ ድፍን ቅል ነበር ። አሁንም ፍዘላብዳል
ድንቁርናም ሊቅ የያስብላል ለካ
Angetu lay yale yetenteletelewu ye diro map adrigewal .. yenie shamble Eritrea 🇪🇷 wana endalat atwukum endie? Tewagiten hegerachin Nexa endawetan alwekim endie? Weys gen u still dreaming ? Eritrea 🇪🇷 atinekam atideferim Eritrea 🇪🇷
ምናባክ ትዋጋለህ? ሰይጣን ዓምላኪው ተላላኪውን ዒሳያስ ዓፈወርቅን ዓናትህ ላይ (ጫ)ነብህ ዕን(ጂ)። ሐያሉ እግዚአብሔርም የኢትዮጵያም ህዝብ "ዔርትራ" የሚባል አገር ዓናውቅም!!! የተሰራው ስራ ህገወጥ ነው። ሐያሉ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም ለዓለሙም ልዩ እቅድ አለው እንዳንተ በጣም ዕንደምትደነግጥ ዕርገጠ(ኛ) ነ(ኝ)።
ዝም ብለህ ዓትን(ጫጫ) የአገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ትንሣኤ ደርሷል። ኢትዮጵያ በሰይጣኗ ዕንግሊዝ የተወሰደውን የቀድሞ ግዛተን በሙሉ ያስመልሳለ(ች)። ዓንተ ዔርትራ ዔርትራ ዕያልክ የምትል(ጫጫ)በት ትን(ሽ) መንደር ነው።
@@Eyob797 እ/ሔር ነዉ ያልከዉ? የት ታዉቑታላቹ? እናንተ አምላክ አትፈሩ ህጻን ልጅ ስትደፍሩ አትፈሩ,ደሞ ሰይጣን ትላለህ የናንተ ቕጹል ስም አይደል... ወዲ አፎም እማ ለጠላቱ መርዝ ሰይጣን ነዉ ለወዳጁ ደሞ መላክ ነዉ, ጆራቹ ይዞ አባትህን መንጌ እድመ ልኩ አገሩ እንዳይመለስ አርጎ ወያኔ ቑች, አሁን ደሞ ስንፈልግ ወዲ ኤፍሬም እንዳለዉ እንደ ማስቲካ ተመጥታ ከአ 4 ኪሎ ወደ መቐለ.. አደረግናት ደሞ,አሁን ደሞ ኑ እንደ አመላቹ ባህር በሉ, አንዴና ሉመጠረሽታ ታገኛታለህ ፈሳም, ጉራ ኮ የናንተ ነዉ.. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@@Eyob797 የጦንቓይ አገር
የሣጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ከቁጥር 1-4 በትክክል ተዘርዝሯል እኮ አንብቡት
GUD BEL GONDER EGZIO
Ayy Tenkol!
እውነቱን ነው የተናገሩት።
Haletaw,,!!! Lemin tikorartewaleh gin ???? !!!!!
ኣማራ ማልት ጠንቕዋይ ነው
ብምንም ዓይነት
ክልል የሚለው እንኳ የግለዎት አስተሳሰብ እንጂ 666 አይደለም። ስጀምር 666 የአውረው ምልክት ነው። ምልክቱም የሰው ቁጥር ነው።