የእንቁላል ውድነት ናላውን ያዞረው አለ ???ስፔሻል ናሽፍ ለቁርስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 57

  • @melatTUBE
    @melatTUBE ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት ባለ
    ሲያዩት እራሱ ማማሩ ፣ ግን ቤተሰቦቿ ላይክ የመታደርግት 😮😮😮😮

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Eski negerilgn

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እንኳን ደህና መጣችው ❤❤❤ዳቦ ይሰራ ምርየከሰራችው በዛውም አያታለው😂😂😂 ናፍቃኝ አለች ድምጿን ብቻነው እምሰማው ምርየ የምር ቢድዮላይ ብትገቢ ሁልግዜ ከማዘርጋ ደስይለኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው በጣም እጆችሽ ይባረኩ

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 ปีที่แล้ว

    የቃልዬ እናት ኖሮ በጣም ስለተወደደ ፡በእይታ እንጠግባለን ፡እጅሽ ይባረክ ፡ እንደባህላችን ጋንት አይጠቀሙ፡የእናት እጅ ንፁህ ነው፡፡

  • @amiram.6620
    @amiram.6620 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻአላህ 😋 ሽኩረን ማዘርዬ 💖 መልኩ እራሱ 👌
    ምሬ ደግሞ እባክሽ አሳይን ☝️ እጅ አውጥተናል

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ያስጎመጃል በተለይ እርጎው ስሞትልሽ የእረጎ አሰራርሽን አሳየን እጅሽ ይባረክ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo new mamiye amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 ปีที่แล้ว +1

    ምራቄን ነው ያስዋጣችሁኝ ሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ እናትዋ❤ሲያምር ራሱ ሲታይ ሲበላማ ዋው ነው።
    ናሽፍ ማለት በሐረብኛ ደረቅ ማለት ነው።
    እኛም በጣም ነው የምንወዳቹ❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Betam enamesgnalen sele mabrariaw❤️❤️❤️

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን የኔ እናት❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tseganeshnigussie2792
    @tseganeshnigussie2792 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነሽ በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ
    በቅርብ አይብ ሰርተሽ ነበር ግን video መልሼ ለማየት ፈልጌ አጣሁት ድጋሜ upload ብታደርጊው ደስ ይለኛል

  • @selam7643
    @selam7643 ปีที่แล้ว +1

    የፈረንጅ እንቁላል ላይ ቢጫ የምግብ ከለር ቢደረግ ከለሩ ያምራል

  • @shewazewodhabtegebriel388
    @shewazewodhabtegebriel388 ปีที่แล้ว

    enquan dehena metachu betam arife nw

  • @yewibochbettube
    @yewibochbettube ปีที่แล้ว

    Miraken eyewatku new yayehut enamesegnalen endezih lekurs yemihonu migibochin please bebizat akrbulin

  • @tigistgetachew4942
    @tigistgetachew4942 ปีที่แล้ว

    ይሞከራል ዋው ነው

  • @birtukantadese412
    @birtukantadese412 ปีที่แล้ว

    እናቴ እጅሽ ይባረክ

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ ปีที่แล้ว

    ዋው እጅ ይባርክ

  • @emebet2513
    @emebet2513 ปีที่แล้ว

    Gobez merye

  • @mudis7458
    @mudis7458 ปีที่แล้ว

    ሀይ,,,,,እጅግዬ ያስጎመጃል እንብላ የተባረከ ይሁን,,,,,

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen yene ehet

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Gora beyalew anchi garem

    • @mudis7458
      @mudis7458 ปีที่แล้ว

      እሺ እጅግዬ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም ከነልጆችሽ ይባርክሽ ሞገስ የሁንሽ አመሠግናለው,,,,,

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว

    ምርዪ ዳቦ ትስራ🙌🙌🙌🙌

  • @sifaanmuluneh8947
    @sifaanmuluneh8947 ปีที่แล้ว

    Ethiopia wadet mew uuuuuu
    Thank you mother & commera man❤❤❤❤❤

  • @tztabekeie
    @tztabekeie ปีที่แล้ว

    Yes 👋👋👋

  • @muhammedmuhammed1427
    @muhammedmuhammed1427 ปีที่แล้ว

    Konjo new 👌 Eni

  • @andinetgetachew4231
    @andinetgetachew4231 ปีที่แล้ว

    ይሰራልን 👐👐👐

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ
    @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @hanatesfaye4922
    @hanatesfaye4922 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለሁ ደም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว

    ምርዬ ዳቦው ይሰራልን ❤❤❤❤

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 ปีที่แล้ว

    Ok

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ላይክ አድርጉ መልካም ነገር እሚሰራ ሰው እናበረታታ

  • @sofiaseid3634
    @sofiaseid3634 ปีที่แล้ว

    Dabo yiseraln❤❤❤❤

  • @መድወሎየዋ-ዘ1ተ
    @መድወሎየዋ-ዘ1ተ ปีที่แล้ว

    እኔ ይጋገርልኝ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว

    ስልክ አላችሁ

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 ปีที่แล้ว

    እኔም✋

  • @smadit3729
    @smadit3729 ปีที่แล้ว

    ናሽፍ ጎንደር ነው በጣም የሚበላው አመጣጡ ከሱደን ነው

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 ปีที่แล้ว

    እኔ ምርዬ

  • @SenaitHailu-l6e
    @SenaitHailu-l6e ปีที่แล้ว

    Ena

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b ปีที่แล้ว

    Egg 3 for 1 birr
    Viva Mengistu ✌️

  • @fitusmehaftu-jg5hf
    @fitusmehaftu-jg5hf ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @AbiBeshir-hn3nc
    @AbiBeshir-hn3nc ปีที่แล้ว

    , እኔ

  • @hayuhayuti4510
    @hayuhayuti4510 ปีที่แล้ว

    እኔ እፈልጋለው✋

  • @sifaanmuluneh8947
    @sifaanmuluneh8947 ปีที่แล้ว

    Killeen 1 birr 15 moo😳🙄🤔

  • @batkerobekele3610
    @batkerobekele3610 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @tseganeshnigussie2792
    @tseganeshnigussie2792 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @abebecheticha8395
    @abebecheticha8395 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @fatuma241
    @fatuma241 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek7629 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @mic4997
    @mic4997 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @efnatfamilyhour251
    @efnatfamilyhour251 ปีที่แล้ว

    እኔ

  • @selamhailu8334
    @selamhailu8334 ปีที่แล้ว

    እኔ