አምሮት የሚያወጣ ምሳ❗️❗️❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2022

ความคิดเห็น • 303

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አየር ወይ አየር ከዚ በላይ ምን ገነት አለ የሚናፍቀኝ ጊቢውስጥ ቁጭብሎ ፀሀይ መሞቅ አይገባኝም ነበር ካገሬ ሳልወጣ የሚበላ አየር እዳለን ለአየሩ ስል ብቻ አገሬ ለመግባት ሁሌ ህልሜ ነው

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ከሁሉ በላይ አቀራረቡ እና ንፅህናው እናታችን እጅሽ ይባረክ።

  • @muluworkzeleke239
    @muluworkzeleke239 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እጅሽን ብርክ ያርገውየኔባለሙያ🙏🙏🙏

  • @jordandaniel5185
    @jordandaniel5185 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ 👍

  • @shkorinabowey7958
    @shkorinabowey7958 ปีที่แล้ว +1

    Omg I am going to cook this know looks delicious I didn’t know I can cook like this only know mild one (Alecha) thanks for sharing learn a lot from you 🙏

  • @fatumatube4772
    @fatumatube4772 ปีที่แล้ว +1

    የፓስቲውን አሰራር እሳይን ማሚ ቆንጆ እድሜ ጤና ይስጥሽ እጆችሽ ይባርኩ

  • @maryamawithaileyrsus2394
    @maryamawithaileyrsus2394 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እጅሽን ለወርቅ ብለናል ተባረኪልን!!!!!!

  • @liyuworekwase8739
    @liyuworekwase8739 ปีที่แล้ว +1

    Good cooking everyday message good thank you so much family

  • @abfreeeditzz7
    @abfreeeditzz7 ปีที่แล้ว

    በጣም ባለሞያ ነሽ ጎበዝ ከእርጋታሽ ጋር

  • @hfdyd1412
    @hfdyd1412 ปีที่แล้ว

    Wow!!!. Yammy ❤️

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว

    እንዴት ያምራል ማዘርዬ እጆት ወርቅ ይሁን

  • @EsayasHailu-lu3ct
    @EsayasHailu-lu3ct 10 หลายเดือนก่อน

    እጅሽይባረክየኔእናት

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 ปีที่แล้ว

    Wow 👏👏

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 ปีที่แล้ว +1

    ማዘር እጆት ይባረክ በጣም የሚያምር ምግብ ነው የሰሩት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ማማ 👍👍

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +1

    እጆት ይባረክ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጉልበቶን ብርክ ያርግልን በርቱ ጎበዝ የዱባውንም አሰራር ብታሳዩን በጣም ደስ ይለናል🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ይመስላል yummy!!!

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 ปีที่แล้ว

    Wwwwwww kojoo betame enate 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hamereseble313
    @hamereseble313 ปีที่แล้ว +1

    አቤት!!! ልዩነው። ትሪፓ እየወደድኩኝ ሥራው ከባድና ጊዜ የሚፈጀ ስለሆነብኝ ትቼው ነበር።ለእኔና ለመሰሎቼ እንዲህ በቀላሉ መስራት እንደሚቻል ስላሳየሸን እናመሠግናለን። እጅሽ ይባረክ።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቀላል ነው ሞክሪው

  • @linaawalenilina06
    @linaawalenilina06 ปีที่แล้ว

    Des stlu ke enatsh gar edlegna nesh fetari ybarkachw😍

  • @bezawitshiferaw1648
    @bezawitshiferaw1648 ปีที่แล้ว

    mamiye betam arif new egote yebarek

  • @zd2439
    @zd2439 ปีที่แล้ว

    ይመችሽ wow

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 ปีที่แล้ว

    ያስጎመጃል

  • @fantahungetaneh6388
    @fantahungetaneh6388 ปีที่แล้ว

    Wow ere yet akababi new lemtana gabzugn

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል፡ እጅሽ ይባረክ፡

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y ปีที่แล้ว +2

    እጆት ይባረክ ታስቀናላችሁ እናትና ልጅ ምግቡም የተባረከ ይሁን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 ปีที่แล้ว +1

    Konjo new 👍🏼👍🏼
    Ejge betam balemuya neshe ena yedoro alcha serina asayen😊😊👍🏼👍🏼💚💛❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Amesegnalew eshi ande ken seralew

  • @yecoleyahaddis3686
    @yecoleyahaddis3686 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ እናት እና ልጅ ደግሞ በዚ አሰራር አላቀውም ነበር ስላሳያችሁን በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁንም በርቱ ጠንክሩ ቆንጆ ነበር ጎበዞች ናችሁ እንወዳችኋለን🥰🥰🥰🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን

  • @eteneshkassa2558
    @eteneshkassa2558 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጨጓ ብጣም ነው ዩምወደው እስቲ እዚ ሀገር ካለ እስራለው ማዘር እናመሰግናለን ዋው ምራቄን መጣ

  • @fevenashenafi8753
    @fevenashenafi8753 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ጉዴ አማረኝ !እጅግዬ እጅሽ ይባረክ!!!

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 ปีที่แล้ว

    Ejigiye ene edehoneku adinakish negne yemitiseriwe bemulu bejigu yasedesetegnal beteleye yenate derebabanetish tebareki🙏🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen betam amesegnalew

  • @zebibakemal756
    @zebibakemal756 ปีที่แล้ว

    WOW❤❤❤

  • @ferahiwotgetu2526
    @ferahiwotgetu2526 ปีที่แล้ว +1

    Wow esekekefetwe gwagucha nbr mndnw bye sayew dgemo serecha eskekmesw chakolku ya melu &zmnay enat ejewot ybarek

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen yehe memoker alebet ewnet

  • @tigistgirma6941
    @tigistgirma6941 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እኔ ከምንም በላይ ጨጓራ ማጠብ ያስጠላኛል ደሞ አይለቅልኝም እስኪ ላስቸግርሽ አስጠጣጠቡን አይን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว +2

    Wow!! Looking so delicious 😋!! The color, the presentation my first time to see on shekela shows ur creatively !!
    👌 😋 God bless 🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Thank you so much

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo asrare new mameye amesegenalewe 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Enem betam amesegnalew

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว +5

    የሜሉዬ እናት ትሪፖ ስወድ ግን ሁሉም ሰው በደንብ አይሰራውም ሞያ ይጠይቃል ተባረኩ እንደዚህ ባለሞያዎችን ያብዛልን

  • @athuneassfwa2347
    @athuneassfwa2347 ปีที่แล้ว +1

    እጂሽ ይባረክየኔ ውድ እናት

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ቲሪፓ❤

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln ปีที่แล้ว

    እጅግዬ በጣም አሳምረሽ ነው የሰራሽው ትሪፓ ሳገኝ መብላት ነው እንጂ ሰርቼ አላውቅም አሁን ግን ያንቺን አይቼ ለመስራት ተነሳስችያለሁ እጆችሽ ይባረኩ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ሞክሪው በኔ ይሁንብሽ

  • @natitariku
    @natitariku ปีที่แล้ว +5

    የእኔ እናት እጆት ይባረክ !!!!!

  • @sablebena5936
    @sablebena5936 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ምግብ ነዉ እጅ ይባርክ

  • @dursitushako1033
    @dursitushako1033 ปีที่แล้ว +1

    Wow bexam yameral berchee

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 ปีที่แล้ว +1

    betam betam siayut yssgomegal❤❤❤👍👍👍👏👏👏

  • @fekademisgina1394
    @fekademisgina1394 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የረሳሁትን ነገር አስተወሽኝ አቀራረቡ ደግሞ ማራኪ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @injeramedia8803
    @injeramedia8803 ปีที่แล้ว

    Wey tripa miss you

  • @hirutk2012
    @hirutk2012 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው

  • @yunitazewdie3742
    @yunitazewdie3742 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ እንወድሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @mekdimixu3911
    @mekdimixu3911 ปีที่แล้ว +1

    ማሚዬ በጣም ያስጎመጃል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ተጋበዙልኝ

  • @hillinawallen5951
    @hillinawallen5951 ปีที่แล้ว

    Ejish yebarek yen enat

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 ปีที่แล้ว

    I love your conversation it’s remind me when I was in Ethiopia good job keep going

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @Hope20437
    @Hope20437 ปีที่แล้ว +1

    ወዮ ሲያስጎመጅ እጃችሁ ይባረክ
    በሉ ደግሞ ፖስቲውንም ስሩልን እሺ ምሪዬ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እሺ እንሰራለን

  • @helenbeck3663
    @helenbeck3663 ปีที่แล้ว +2

    Wow Ethiopia foods God bless u mama!!

  • @mominaahmed1784
    @mominaahmed1784 ปีที่แล้ว

    Mashaallah egnem betam new mewudew 👍👍👍

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ ባለሙያ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 ปีที่แล้ว

    እጅግዬ እኔም ትሪፓ እወዳለሁ
    እናመሰግናለን የኔ እመቤት

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว +1

    የተባረከ ይሁንሎት ማዘር

  • @madotube3523
    @madotube3523 ปีที่แล้ว

    Wow it's so delicious

  • @muembetmuembet7052
    @muembetmuembet7052 ปีที่แล้ว

    awekwalhu aserarun betam new metftew bednb ketsra sewadhu bertu 👏👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amen enamesgnalen betam

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

    እንኳንም በሰላም መጣችሁ ትሪፓዬ በጣም ነው የምወደው ዱባ ወጥ እጅግዬ አንድ ቀን ሰርተሽ አሳይን አሪፍ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እሺ በደስታ

    • @konjetalemudegifie2400
      @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya እወድሻለሁ ሀገር ስመጣ እጎበኝሻለሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እድሜና ጤናውን ይስጠን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      @@konjetalemudegifie2400 አሜን በጣም ደስ ይለኛል

  • @user-pc3ot6lc9q
    @user-pc3ot6lc9q ปีที่แล้ว

    ማማየ ስወድሽ የኔ ባለሙያ አላህ ከነሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ማሻ አላህ ያሥጎመጃል💘💘

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 ปีที่แล้ว +2

    ኧረ መርዬ ታሪካዊ አመጣጡ? ልክ ነሽ ለትሪፓ የበሬ ነው አሪፍ፣ ጨጓራውን አበባ አስመሰልሽው በደንብ በስሏል፣ እጅሽ ይባረክ በሸክላ ሲሆን ደግሞ በጣም ያስጎመጃል።

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @fikirbezabih5039
    @fikirbezabih5039 ปีที่แล้ว

    ድስቱ ያምራል

  • @mitugirma1346
    @mitugirma1346 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዋላችሁ እትዬ እጅጌ ሙያ ይጠይቃል በጥንቃቄ ከተሠራ እጅ ያስቆረጠማል እትዬ እጅጌማ ስትሠራዉ የማይወደዉም ይወደዋል አይሙያ በካሜራ ዉስጥ ልገባ ትንሽ ነዉ የቀረኝ በሌማ ነገ ስሪ አለኝ እድሜና ጤና ስለድባዉ ደሞ በድባ ቋንጣዉን ብሠሩልን ሁሉም ይወደዋል የእኔ እናት

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ እሺ እሰራለሁ

  • @selamtesfa
    @selamtesfa ปีที่แล้ว

    Be blessed dear 🙏

  • @misrakaragaw7930
    @misrakaragaw7930 ปีที่แล้ว +1

    ውይ የቃልዬ እናት በጣም ያስጎመዥዣል በዚህ መልኩ ሰርቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ በርቱ ደግሞ ሻሿን ወደዛ ወርውሯትና ፏፏፏፏ በሉ ቃልዬ እንደተከባከበችው ፀጉሩዎት ይመርበት😂

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +2

      ከሞግብ ጋር አይሂድም ብዬ ነው

  • @alemtadesse1697
    @alemtadesse1697 ปีที่แล้ว

    Wow yameral seraw betam adekame new sebela gen des yelal betam new yemewedew

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Betam konjo megeb new

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว

    🥰😇👌👍

  • @zabibaali7156
    @zabibaali7156 ปีที่แล้ว +2

    ዊኔ ማሚ ስወዶት እኮ 😘 እኔ ጮጓራ አሎድም እንደዚማ መሰራት የምትችል ከሆነ አልምራትም እንድሜዎትን አላህ ያቆይልን የዱባ ወጧም ትሰራልን

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ሞክሪው እውነት

  • @tsegalegesse1467
    @tsegalegesse1467 ปีที่แล้ว

    Love you and you're family

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Thank you so much

  • @ayishanassir8989
    @ayishanassir8989 ปีที่แล้ว

    Sate asanisu

  • @hayatguta8827
    @hayatguta8827 ปีที่แล้ว +2

    Mamaye yene inat. Inwodishalen egzahberin 🥰

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Amesegnalew betam

  • @ababayenagash3877
    @ababayenagash3877 ปีที่แล้ว

    ምንድነው

  • @adnanalhammadi4093
    @adnanalhammadi4093 ปีที่แล้ว

    Woow amazing mami

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 ปีที่แล้ว

    Well done 👍

  • @adu319
    @adu319 ปีที่แล้ว

    Konjo new.

  • @Yodie19
    @Yodie19 ปีที่แล้ว +6

    እትዬ እጅግ እንደሁልጊዜው ሌላ ጣት የሚያስቆረጥም ምግብ!እኔም እንዳንቺው ነው የምወደው!ትሪፓ እንዲህ እዳንቺ በደንብ ካልተሰራ ስለማይበላ ማለት ነው።ምርዬ ግን ምን እንዳመለጠሽ አልገባሽም!!ተባረኩልኝ!🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      እኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ

    • @salemkasahun730
      @salemkasahun730 ปีที่แล้ว +1

      @@ejigemoya ለኛ ደሞ ምላስ ሰምበር አሳዩን ይሄኛው ግን ልው ነው

    • @Tgdire
      @Tgdire ปีที่แล้ว

      ማዘር መከለሻ ሲሰሩ አሳዩን እባኮዎትን

  • @tsehaydesta8458
    @tsehaydesta8458 ปีที่แล้ว +1

    Wow indiwodaw aragish amasaginalw

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      Meweded alebet

  • @user-hj1qd1wz4p
    @user-hj1qd1wz4p ปีที่แล้ว +2

    ኦ ማሻላህ በጣም ነው ሚያምርው ሲበላ ደሞ አሰብኩት ❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም ይጣፍጣል

    • @user-hj1qd1wz4p
      @user-hj1qd1wz4p ปีที่แล้ว

      እጆት ይባርክ ከክፉነገር ፍጣሪ ይጠብቆት

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว

    እያወራችሁ ሰለምትሰሩ የሰውንም ጥያቄ ይመልሳል ወ/ሮ እጅግ እጅሽ ይባረክ ። የመስሪያሽ አቀማመጥ ከሀረጉ ጋር ውብ አድርገሽዋል

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @haninaha3232
    @haninaha3232 ปีที่แล้ว

    እኔ እራሱ ስወድድ

  • @umifaruk67
    @umifaruk67 ปีที่แล้ว +1

    mashallha Kong aserar

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 ปีที่แล้ว +1

    mamye zare andegna negn enkuan le abungebremenfes kidus beale nigis beselam aderesachu enatina lij des tilalachu chewatachu mamye abet tsom bayihon endet endemiyasgomeji sifeta yimokeral ejot yibarek

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሞክሪው እውነት

  • @hanaana9748
    @hanaana9748 ปีที่แล้ว

    Tyakewa yasabdal hoooo

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 ปีที่แล้ว

    Wow 🙉😋 Ohlala 📌 Tripa ye chegoura 📌😋 nostalgie 🤔😛😋😋😋 grand merci 👍🏾 Madame 🤩🥰👌🏾😋

  • @simegntesfaye4859
    @simegntesfaye4859 ปีที่แล้ว +1

    Delicious tripa from "Studio A"
    😘😘😘😘😘

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @abrahamsibahatlab9681
    @abrahamsibahatlab9681 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 ปีที่แล้ว

    ደስ የምትይ እናት ስወድሽ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለው እጅግዬ እጆትን ይባርከው ሰላም ናችው አደለ ሜሉ ተባረኩ እናትና ልጅ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን እናመሰግናለን

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ በጣም ያምራል ነፍሰ ጡር ነኝ ያላሰብኩትን አሣሰብሽኝ

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      የኔ እናት ነይ ጐራ በይ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ለሚወደው የማይወደውም በእርግጠኝነት ጣፍጦት የሚበላው ነው ፅድት ያለ ሥራ ለየት ያለ አሰራር ነው ሐገሬ ስመጣ እበላለሁ ኢትዮጵያ ብቻ ነው የምበላ እናቴም እንዲህ ክሽን አድርጋ ነው ምትሰራው 👏
    ማሚ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው የተባረከ ይሁን ምሪ ድምቀታችን💕
    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏💐

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን በአላም ለሀገርሽ ያብቃሽ

  • @bmshrassist5566
    @bmshrassist5566 ปีที่แล้ว +1

    Hi Mamye and mirye

  • @azebtilaye91
    @azebtilaye91 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ ትሪፓ የምወደው ምግብ ነው

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አንደኛ ነው

  • @tsiontsion3938
    @tsiontsion3938 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ እኔም ትሪፓ ነብሴ ነው!
    ደግ እናት ወድሻለሁ❤❤

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️

  • @meron6084
    @meron6084 ปีที่แล้ว

    Bezeyet new be olive yemisera selalgebagn new zeyetu?

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      Betegegnew meserat yechalal

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 ปีที่แล้ว +3

    አይገርምም እኔም ዛሬ አምሮኝ እየሰራሁ ነው እኛጋ የበሬ ጨጓራ ስለማይገኝ በበግ ነው የሰራሁት ለአምሮት ይሆናል ከፎሶሊያ ና ከካሮት ጋር👍🙋

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว +1

      በበግ ይሆናል?

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 ปีที่แล้ว

      @@ejigemoya wchi ager aygegnim ybera yebeg new yemigegnew

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ገና እውነተኛውን የጥንቱን የባለሞያ ትሪፖ አየሁ ተባረኩ

  • @tenad7309
    @tenad7309 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው:: "ትሪፓ" በደንብ ሲሰራ? ምርጥ ነው:: ነገር ግን? እንደዚህ በደንብ ሞያ ይጠይቃል:: ባለሞያ እናት ነሽ ተባረኪ ከነልጆችሽ🙏🏾

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      አሜን እውነት ነው ፃዳት ይፈልጋል

  • @letinasima5453
    @letinasima5453 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራለች 👏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ