መርዛማ ይቅርታ ከመፈወስ የበለጠ የሚጎዳው ለምንድን ነው? ሰዎች ይቅር ካልናቸው በሀኀላ ለምን መልሰው ይጎዱናል? ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 158

  • @tigistwaltenigus
    @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา +15

    በ 0921333331 ወደ ዕርቅ ማዕድ በመደወል ወይም በ NB business center 8ኛ ፎቅ በመገኘት እርዳታን ማግኘት ይችላሉ።

    • @Thtna
      @Thtna 8 วันที่ผ่านมา +3

      ስልክ ቁጥሩ 1 ቁጥር ይቀረዋል ሊታስተካክይው ትችይ ይሆን

    • @MeskeremFeyisa-eg2lf
      @MeskeremFeyisa-eg2lf 8 วันที่ผ่านมา +1

      awo ebakish astekakiy linagegnish enfeligalen

    • @genetyitayew
      @genetyitayew 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@tigistwaltenigus ..tigiye amesegnalehu...gin dewuyem birom hije esua atseram akumalechi eyalugn new please ebakshi akmign..

    • @samrawittsegaye3081
      @samrawittsegaye3081 8 วันที่ผ่านมา

      @@tigistwaltenigus tg before i lost my mind please help. I was calling no answer please before my mind blow up

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  7 วันที่ผ่านมา +2

      @@Thtna ተስተካክሏል! አመሰግንለሁ

  • @superawesomechannel107
    @superawesomechannel107 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትጅዬ እባክሽ ስለምትወጃቸው ልጆችሽ ብለሽ አእምሮዬን አክሚልኝ ሁለት ትንንሽ ልጆች አሉኝ። እኔ ሳድግ ቆንጆ እንዳልሆንኩ እየተነገረኝ ድምፄ እንደሚያስጠላ እየተነገረኝ ከሌሎች ልጆች ጋር እያወዳደሩ ነበር ያሳደጉኝ ካደኩ በኋላ በራሴ የማልተማመን ከሰዎች ጋር መሆን የሚያስህፈራኝ ሰው ሆንኩኝ ልጆቼ እኔን እያዩ የእኔን ህይወት እዬደገሙት ነው እባክሽን የልጅነት ጠባሳዬን አክሚልኝ በድንግል ማርያም በወላዲተ አምላክ በአዛኝቷ ተማጽኘሻለው። ቲጅዬ አትለፊኝ

  • @genetyitayew
    @genetyitayew 10 วันที่ผ่านมา +59

    Be bemariyam beweladite amlka sm lilemnshi tigiyee akmign ebakshi..tiktok lay ena enstagram layi bewust yetsafkulshin eyiw ena kemot atrfign..please..sewechi enante dgmo like adrgulign endtakmegn ebakachihu

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  7 วันที่ผ่านมา +7

      Be Instagram lay degami text argilegn .. I’ll be sure to answer this time

    • @genetyitayew
      @genetyitayew 6 วันที่ผ่านมา

      @@tigistwaltenigus yihew dgami text adrgiyalehu eshi

  • @Hope-w8m1k
    @Hope-w8m1k 10 วันที่ผ่านมา +9

    ተመሳሳይ ቤተሰብ ከ ባለታሪኳ ጋር አለኝ ግን የደረሰብኝ ከደረሰልኝ እግዚአብሔር ስላልበለጠ አሸነፍኩ ደህና ሆንኩ እግዚአብሔር ይመስገን tg በጣም ምክርሽ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @SetnaSetnna
    @SetnaSetnna 10 วันที่ผ่านมา +12

    ሰላም ቲጂ እንኳን አደረሰሽ ለሁለቱም ታላላቅ በዓላት ክብረት ይስጥልን ቲጂ በጣም የሚገርም ርዕስ ነው ያነሳሽው በጣም የሚገዛ ነው ግን የይቅርታ አድራጊውም ተቀባዮም ልብ በፈጣሪ ካልታገዘ አንዳንድ ህመሞች ከባድ ናቸው ለባለቤቱ ለሁሉም ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ይስጥ ነው የሚባለው።
    የምታቀርቢያቸው ነገሮች በጣም ነው የሚገዙኝ በዚሁ ቀጥይበት በቴሌቭዥን መስኮት ለሁሉ እንዲዳረስ ብትመጪ ደስ ይላል ይሄንን ዕድል የማያገኝ ብዙ አለ በቲቪ ግን ለብዙዎች ስለሚዳረስ ብዙ ሰው ይቀየርበታል ይጠቀምበታል ብዬ አስባለው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይ ፈጣሪ አዕምሮሽን ይባርከው ።

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you for your support! It means a lot💗

  • @ct3976
    @ct3976 11 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ትክክል ነሽ ቲጂዬ፤ ይቅርታ ማድረግ መልካም ነው ግን የኛ ህይወትና ማንነት ዋጋ የሌለው እስኪመስል 30 ጊዜ ተደጋጋሚ ነገር ለሚያጠፋ ሰው ይቅርታ እያረጉ እራስንና የኔ የሚሉትን ሰው መጉዳት ለራስም ለአጥፊውም አየጠቅምም፤ ሁሉም ሰው መስመሩን መጠበቅ አለበት

  • @mulukaypaghian4157
    @mulukaypaghian4157 10 วันที่ผ่านมา +3

    You are breaking the hidden curse of our society be strong you are helping hurting peoples 👍

  • @mezmurMez
    @mezmurMez 3 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ በጣም ትልቅ ትምህርቲ

  • @fikerbecha
    @fikerbecha 10 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you, Tg
    I love psychology, and you are the mother of psychology.I learn critical thinking and how to be logical.Your tone and facial expression engage your audience understand clearly.Thank you so much about your care and serve your community from physical, mental ental and psychological problems.God bless you 🎉

  • @YordanosDesalegn-yg1xl
    @YordanosDesalegn-yg1xl 10 วันที่ผ่านมา +3

    ቲጂዬ በጣም ነዉ ምወድሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤንና ጋር ይስጥሽ ብዙዎች ጤናማ ህይወት እንዲኖሩ እየለፉ ካሉ ባለሞያዎች መሀል አንዷ አንቺ ነሽ
    በህይወቴ ዉስጥ ያሉ ብዙ ነገሮች እንዳስተዉል አድርገሺኛል
    ፈጣሪ የተባረከ ህይወት ይስጥሽ🥰🥰

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 11 วันที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው ብዙ እምንጎዳው መስመር ስላላሰመርን ነው በተለይ ልጆች ያሉን ልጅ እያለን ተያይዘን ጠፍን ይባስ ልጆቹን ጎዳናቸው ተባረኪ ቲጂ ❤❤❤

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 วันที่ผ่านมา +4

    ቲጂዬ ይህን ስሰማ ከዚህ በፊት እርቅ ማእድ ላይ የሰማሁት ታሪክ ሁሌም የማይረሳኝ ባሏ ከተለያዩ ሴቶች ጋር የሚማግጥባት ሴት ቀርባ አውቃ ስትጠይቀው ይቅር በይኝ ሲላት ይቅርታ ስታደርግ ከቤታቸው ሰራተኛ ጋር ሲማግጥ ይቅርታ ሰታደርግለት ወደስድስት ጌዜ ይቅርታ አድርጋ መጨረሻ ጓደኛዋ ከውጪ ስትመጣ አይቷት ለሚስቱ በጣም ስለወደድኳት ለመጨረሻ ጊዜ ከሷ ጋር ላሳልፍና ሁለተኛ አይለመደኝም ይቅርታ አርጊልኝ ያለው አባወራ መቼም አይረሳኝም ትልቅ ነገር ነው ያልሽው ተባረኪልን።

    • @dagmawityared7293
      @dagmawityared7293 6 วันที่ผ่านมา

      what is that for real😮‍💨

  • @marsiltv1
    @marsiltv1 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤woww dess blony temiraleww❤❤ thanks for you givens

  • @maryebaba93
    @maryebaba93 11 วันที่ผ่านมา +6

    Forgiveness is not about erasing the past or justifying wrongdoing but about freeing yourself from the weight of resentment to move forward!

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา +3

      Absolutely! Forgiveness allows you to heal and focus on your future instead of being held back by the pain of the past.

  • @eyerusalemteshome9458
    @eyerusalemteshome9458 5 วันที่ผ่านมา

    My favorite person, your teachings are always fruitful and provide life lessons.

  • @fasikabera
    @fasikabera 6 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ ሁሉም ነገር ገደብ ያስፈልገዋል እናመሰገናለን!

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 11 วันที่ผ่านมา +25

    Forgiveness doesn't mean you excuse the crime it means you are no longer willing to be the victim forgiveness prevents their behavior from destroying your heart.

    • @abiy5863
      @abiy5863 11 วันที่ผ่านมา

      I would say it is not an easy one, but at least I will try to use this process: manage my emotional response to the inflicted harm, understand its impact on my actions, and actively work towards emotional release. Consider extending forgiveness to the offending party. Finally, relinquish the influence that both the individual and the incident have exerted on your life.

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา +1

      You’re absolutely right… true forgiveness is about freeing yourself from the emotional weight of the past. It’s not about excusing the crime but reclaiming your peace. However, forgiveness should also come with boundaries. If the person who hurt you continues harmful behavior, forgiveness without accountability can sometimes leave room for repeated harm.

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@tigistwaltenigusባገኝሽ ደስ የሚለኝ

    • @hanale7167
      @hanale7167 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@tigistwaltenigus ሰላም ቲጂ እንዴት ነው እማገኝሽ

  • @deenatsige3583
    @deenatsige3583 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዜብሄር አብዝቶ ይባርክሽ❤

  • @YetimwuhaWolde
    @YetimwuhaWolde 7 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ትእግስት🙏

  • @MeskeremFeyisa-eg2lf
    @MeskeremFeyisa-eg2lf 8 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ እኔ የ፪፭ ዐመት ወጣት ነኝ። በሂወቴ ሙሉ እኔ እንኳን ሚሰማኝ አብዛኛው ፐርሰንት ጥፋት ነው።
    ምን ሆኛለው የተሰኘውን መፅሓፍ ስታስተዋውቂ ነበር ለመጀመርያ ጊዜ ያየሁሽ እና ደስ አልሽኝ። ሀገሬ ስገባ መፅሓፍሽን ገዝቼ ለማንበብ ወሰንኩ።
    ግን ትላንት በኦድኦ ቡክ አግኝቼ ሰማው እስከ ክፍል አምስት ብቻ ነበር ያገኘሁት😢
    and it was all about me😢
    አሁን ውስጤ በጣም ተረብሽዋል
    እኔ ብቻ ሳልሆን በኔ ዙርያ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ነን፣ በመፅሓፋ ላይ መፍትሔም ተካቶልን እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለው።
    በጣም አመሰግናለው❤
    ቀጣይ አውድዖ ከመጠበቅ ውጪ ምንም ማድረግ ባልችልም አብዛኛውን ኮዝ አይቻቸዋለው ❤thank you

  • @geteambaw7655
    @geteambaw7655 2 วันที่ผ่านมา

    Yanya konjwo egzabher yibarksh betam nwe yemwdwe mkrhisn ❤

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 11 วันที่ผ่านมา +1

    ቲጂዬ ጎበዝ ሁሌም ነዉ ካንቺ የምማረዉ: በህይወቴ በከባድ ትራዎማ ዉስጥ ያደኩት: ግን እስካሁን እየኖርኩኝ ነዉ እራሴን ለማሻሻል እየጣርኩኝ: ከእግዚአብሄር ጋር

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 9 วันที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅና አስተማሪ መልእክት ነው ቲጂዬ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 6 วันที่ผ่านมา

    የኔባለማህተብ በጣም ናው የማከብርሺ

  • @jilife-qj4um
    @jilife-qj4um 11 วันที่ผ่านมา +3

    አቶ አሸናፊ ታዬን ብትጋብዢልን ብዙ እናተፍበታለን ቲጂዬ

  • @Saron202
    @Saron202 10 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ በሳል ሆነሻል ስትጀምሪ ነው የማውቅሽ በጣም ብዙ ነገር ባንቺ ውስጥ ስላለ እንደዚህ አስተማሪ የሆነ ምክሮችሽ ሁሌም ይቀጥሉ በርቺ ተባረኪ የኔ ውድ

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 10 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ ሞክሸ መምህሬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጂጂዬ ስውድሽ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤🙏

  • @zediyoutube5519
    @zediyoutube5519 10 วันที่ผ่านมา

    መሸአለሀ በጠሚ ደሲ የሚል ትምሪትነው

  • @Frehiwot-b2j
    @Frehiwot-b2j 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምወዳትና የምታሥተምረኝ ሴት ቲጄ

  •  10 วันที่ผ่านมา

    Thank you very much for sharing Tigiye yene konjo🙏🙏🙏 . Sometimes, when God wants to talk to you he will send you a message through people. Fetari yitebksh.

  • @rakiberhan5395
    @rakiberhan5395 9 วันที่ผ่านมา +1

    Omg Tigi I did forgive someone with boundaries and respect for myself that I will never get back the same old me towards that person when I heard you now I realized I did it with out knowing thank you for opening eyes towards Habeshas Tigi

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 10 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ በጣም እናመሰጎናለን በጣም ነው የምወድሽ❤❤ አሁን ላይ በጣም እፈልግሻለው ግን አንቺን የማገኝበት መንገድ አላገኘሁም ትክክለኛ አንቺን የማገኝበት አድራሻ ፈልጋለው አመሰግናለሁ።

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา +1

      You can contact Erq Ma’ed at 0921333331

  • @Hanakelkay
    @Hanakelkay 2 วันที่ผ่านมา

    Thank God I found your page

  • @kirakiya9228
    @kirakiya9228 9 วันที่ผ่านมา +3

    The Prophet (ﷺ) said, "A believer is not stung twice (by something) out of one and the same hole."

  • @YordanosFikre
    @YordanosFikre 11 วันที่ผ่านมา

    ቲዲ ጀግና ሴት እግዚ/ር ይጠብቅሽ

  • @mekdimkebede
    @mekdimkebede 8 วันที่ผ่านมา

    Thank you 🙏 This is what a lot of people fail when they forgive

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 8 วันที่ผ่านมา

    Absolutely right it's very important listening ❤

  • @birukmustafa7424
    @birukmustafa7424 7 วันที่ผ่านมา

    Thank you.real thank you!!!

  • @ሰኒየማርያምልጅ-ዐ4ተ
    @ሰኒየማርያምልጅ-ዐ4ተ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስወድሽ እኮ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 วันที่ผ่านมา

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 8 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ እራሴን አየሁበት።

  • @TYeshi-g7m
    @TYeshi-g7m 4 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ እርዳታሽን ፈልጋለው ብዙ ግዜ ችግሩ ነው እንጂ መፍትሄው አይነሳም ህመም ውስጥ ነኝ

  • @DhsgsGzgs
    @DhsgsGzgs 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለምክርሽ አመሰግናለሁ ለብዙነገሮ ከይቅርታ ቡሃላ ገደብ የላዉ ግንኙነት ማደረጉ ሀሪፍ ነዉ ብየ አስባለሁ

  • @user-nebo79
    @user-nebo79 8 วันที่ผ่านมา +1

    from Dubai

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 8 วันที่ผ่านมา

    Wow ቲጂ እኔ ምልሽ በማንኛው ነገር መረጋጋት እንዴት መልመድ ይቻላላል ማለት ንቁ ሆኖ መኖር ማለት ነው በዛ ሀሳብ vido ብትሰሪ በጣም ደሰ ይለኛል ብዙዎች ይጠቀማሉ አመሰግናለው።

  • @enable7892
    @enable7892 11 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ በጣም ጠቃሚ ሃሳቦችን ነዉ የምታነሽው :: በፃፍሽዉ መፅሐፍም እንደዛው :: በዚህ ቪዲዮ ግን ሃሳብ አስተያየት እና ጥያቄ ካላችሁ ብለሽ ከዛ ግን ለጠየቁ ሰዎች ምንም አላልሽም:: ለምን?

  • @bethlehemnigussie1967
    @bethlehemnigussie1967 7 วันที่ผ่านมา

    You made my day thank you

  • @litegebewyitayehgelaw3294
    @litegebewyitayehgelaw3294 8 วันที่ผ่านมา

    ትግስቷ፣ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ደስ ይላል።አስተማሪ ነው።

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you, so much for sharing ❤🎉

  • @binitse5446
    @binitse5446 10 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks TG❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤be belss!

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር 7 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GiftyTeressa
    @GiftyTeressa 3 วันที่ผ่านมา

    U r amazing ❤
    I wish to meet u soon❤

  • @liyawoldegebrihel9531
    @liyawoldegebrihel9531 10 วันที่ผ่านมา

    Thank you Tgiye

  • @AsterHailu-r1b
    @AsterHailu-r1b 6 วันที่ผ่านมา

    Tigi mejemeria betam new makebrish madenksh .seeking sewoch endiwedugn madergew ,mikeflew waga 😢😢😢endet lakum .endatalifgn

  • @welotube463
    @welotube463 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @tsehayserur6120
    @tsehayserur6120 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር እኔ ሀሳብ አለኝ በምን ላግኝሽ እህቴ😊

  • @HananZufanu
    @HananZufanu 9 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምወድሽ😊❤❤

  • @azeberena995
    @azeberena995 10 วันที่ผ่านมา

    Tegy you are amazing

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 7 วันที่ผ่านมา

    አረ!!ከንግግርሽ በላይ በስምሽ ተደንቃለሁ father &mother are good So be bllesed❤😂🎉😢

  • @mekdimelka5331
    @mekdimelka5331 5 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይስጥልን
    አንቺን ለማግኘት ምን መንገድ አለ

  • @EyerusAlemYonas-l5z
    @EyerusAlemYonas-l5z 9 วันที่ผ่านมา

    thanks

  • @Bareduu12
    @Bareduu12 10 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢please waqayoo jedhiin mattiin koo gargarii matii koo hundii waliin lolanii arrramuu didanii please 😢😢😢😢

  • @NanaHabesha
    @NanaHabesha 5 วันที่ผ่านมา

    ውይ ፈልጌሽ ነው ያገኘሁሽ

  • @AbebaMenberu-e8q
    @AbebaMenberu-e8q 10 วันที่ผ่านมา

    ሠለም ትሠጪን ትምርት በጣም ነው የማመሠግነዉ🙏 በዉጪ አገር የምንኖረዉ ሠወች እዴት ነው መታገዝ እምንችለዉ

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา

      Thank you! Contact me through Instagram and we will talk

  • @beletedabeta6999
    @beletedabeta6999 10 วันที่ผ่านมา

    Tebareki 😊

  • @MyTube.c2m
    @MyTube.c2m 11 วันที่ผ่านมา +4

    Selam Tgye
    I would like you to mention about fear.
    I think i didn’t hear from most of u guys.
    Here is my story, I came from loving families specially my mom 😊 I attached emotionally with her very much and when every time she gets sick, she will say, still now btw😏 I will be dead soon and who will take care of my children? So I was just a kid and too early to know about death. When every time she gets sick, I will cry like she’s dead, I will wake midnight and check her breathe if she’s alive. So now I am a grown women, also, my childhood trauma grow up and changed to fear of losing peoples I love, fear of happiness, if something good is coming, something big tragedy will come with it, if I love someone, I will think I will lose them soon. It is disturbing Tg. Maybe if you can help. Thank you for reading.😊😊

    • @firuitpunch839
      @firuitpunch839 11 วันที่ผ่านมา +1

      😢not exactly but got similar fear .i have fear of death specially loosing my loved once.
      hope tg will be able to make video about fear .

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 7 วันที่ผ่านมา

    እህታችን ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን! እውነት ነው በውሸት ይቅርታ ተመልሶ ሊያጠቃን የሚፈልግ ኣለ!!! ስለዚህ ይቅርታ ማድረግ ለማይገባው ይቅርታውን መቀበል ሳይሆን ከሱ መሸሽ ነው የሚያዋጣው 🤞

  • @bchalikasa
    @bchalikasa 10 วันที่ผ่านมา +2

    ሠላም ትዕግስት 😮ምህርቶችሽ መልካም ናቸዉ።በርቸ።
    በአካል ለመሣተፍ አድራሻ ላክልኝ።

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา

      You can contact Erq Ma’ed at 0921333331

  • @NatanimYeab
    @NatanimYeab 4 วันที่ผ่านมา

    Tigiye ebakesh eredatashen efelgalhu endet lagegnesh???

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 10 วันที่ผ่านมา

    የልጂነት ጠባሳን እደት ማስተካከል ይቻላል

  • @BarkealDagim
    @BarkealDagim 10 วันที่ผ่านมา +1

    tigi anchin magegnet efelgalehu ebakesh

  • @ለወርቅ
    @ለወርቅ 10 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዪ

  • @Tsenat5712
    @Tsenat5712 10 วันที่ผ่านมา

    አባቴን አያቴን እናቴን አጎቴን ይቅር ማለት ፈልጋለው ቲጂ ግን አልቻልኩም ከነሱ ሙሉ ለሙሉ ነው መሸሽ መራቅ የምፈልገው ሞታቸውን እስከመመኘት የደረሰ ጥላቻ ላይ ደርሻለው ብዙ አልቅሼ ልተዋቸው ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም ብዙ የበደሉኝ በደል አለ ግን እንደበደልኳቸው ነው የሚያስቡት ቲጂ ይሔን ኮመንት ካነበብሽው እባክሽ መልሺልኝ መጥቼም ቴራፒ መውሰድ ፈልጋለው ታሪኬንም አጋርቼሽ ሰው እንዲማርበት ፈልጋለው እባክሽ🙏🙏

  • @northstartigray6361
    @northstartigray6361 11 วันที่ผ่านมา +4

    @TG - please address #Narcissism personality, parents, siblings, marriage! We don’t talk enough about it and it’s your field because it causes TRAUMA!

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 11 วันที่ผ่านมา

    ቲጅየ እባክሽ ላግኝሽ እርጅኝ 😢😢😢

  • @Sunshine4529-g
    @Sunshine4529-g 11 วันที่ผ่านมา +1

    Tg Selam የኔ ጥያቂ ከልጅነት trauma እንዴት መዳን እንደሚቻል ነው please help me thank you ❤

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 10 วันที่ผ่านมา

    እኔም በተከራዮች የደረሰብኝ ችግር ይቅርታ ብዬ ትተዋል ብዬ ግን ሱቅ ዘረፉኝ ወንድምና እህት tg እናመሰግናለን

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 7 วันที่ผ่านมา

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️

  • @AshrafHayatu-rg8sf
    @AshrafHayatu-rg8sf 5 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ የልቤን ነው የነገርሽልኝ ስንት አይነት መርዛማ ቤተሰብ አለ መሰለሽ መውለድ ብቻ ነው ሚያቁት ብዙዎቹ ያበሻ ሴቶች ። የገዛ ቤተሰቦችሽ አሳልፈው ይሰጡሻል ሁሌም እንዳቆሰሉሽ ነው please i want help tiji

  • @MehretNakew
    @MehretNakew 8 วันที่ผ่านมา

    እባክሽን አንብቢው ፣ ቲጅ በጣም ነው የምወድሽ ሁሌ ነው የምከታትልሽ ።ላገኝሽ እፈልጋለሁ እባክሽን ደውይልኝ ፣ስልኳን የምታቁ ላኩልኝ ፣ አመሰግናለሁ

    • @tigistwaltenigus
      @tigistwaltenigus  8 วันที่ผ่านมา

      You can contact Erq Ma’ed at 0921333331

  • @GETNETGIZACHEW-n4b
    @GETNETGIZACHEW-n4b 10 วันที่ผ่านมา

    ebaksh erjign betam kebad chgr lay ngn hiwote tebelashtoal erdatash yasfelgegnal

  • @BezawitGirma-u3x
    @BezawitGirma-u3x 8 วันที่ผ่านมา

    Awo ljochen alsemamko 😢

  • @SuzanFikre
    @SuzanFikre 9 วันที่ผ่านมา

    ቲጂ እንዴት ላገንሽ እችላለሁ

  • @mamayemesi3946
    @mamayemesi3946 10 วันที่ผ่านมา

    እባክሽ እንዴት ላገኝሽ እንደምችል ንገሪኝ

  • @zediyoutube5519
    @zediyoutube5519 10 วันที่ผ่านมา +1

    ሲልክ ቁጡርሺን ከዩቱ ብሺ ሲሪ አሲቀምጪልን

  • @BezawitGirma-u3x
    @BezawitGirma-u3x 8 วันที่ผ่านมา

    ይቅርታ ብለን ወደ ድሮው ማንነት ካልተመለስን እነሱም ካልተስተካከሉ ይቅርታው ቢቀርስ ልዩነቱ ምንድነው

  • @S10Mini-l6j
    @S10Mini-l6j 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቲጂዬ ለአንቺ ያለኝ አድናቆት ዝም ነዉ ምን ሆኛለሁን በራስሽ አንደበት ቢተረክ(ቢነበብ ደስ ይለኛል

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 4 วันที่ผ่านมา

    ያስቀመጥሽልን ቁጥር አይሰራም ቲጅ እኔ ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ እርዳታ እፈልጋለሁ ስለኪዳነምሕረት በምን ላግኝሽ ስልኩን1 አመት ሙሉ ሞክሬዋለሁ ግን አይመለስልኝም😢😢😢

  • @NardosKetema-b4q
    @NardosKetema-b4q 6 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ እባክሽ እርጂኝ ምን ማረግ እንደምችል አላዉቅም ለራሴ ይቅርታ ማረግ አልቻልኩም እንዴት አርጌ ነዉ እራሴን ይቅር ምለዉ በሆነ ግዜ የሰራሁት ስተት ሁሌም በህሊናዬ እየተመላለሰ ሰላሜን ይነሳኛል

  • @SisayTolla-k8w
    @SisayTolla-k8w 7 วันที่ผ่านมา

    ግለሰቡ ይቅርታ ከደራገ በኋላ ወደ ኋላ የተመለሰው (ወደ መጀመሪያ ፐተርን) የተመለሰው የልጅነት ጠባሳ ይኖርበት ከሆናስ
    የዚህ የልጅነት ጠባሳ ህክምናስ ምንድነው

  • @samrawittsegaye3081
    @samrawittsegaye3081 10 วันที่ผ่านมา +1

    Hi tigi i want to heal from childhood trauma. But ur office is so busy. Please suggest me with experienced professional who work with trauma

  • @birhanegebreigziabher7922
    @birhanegebreigziabher7922 10 วันที่ผ่านมา

    እባክሸ ላገኝሸ እፈልጋለው ምንሆኛለው ። የሚለው መፅሐፍ ላይ ያለው ሰልክ አይሰራም። እባክሸ

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 10 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንዴት ናችሁ, ስልክ ማግኝት ቢቻል

  • @hannawolde4654
    @hannawolde4654 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @marsiltv1
    @marsiltv1 7 วันที่ผ่านมา

    tigii kalaschegerku mic felige neber indanch aynet yalewun Please p/ms

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 5 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @מאיהאלמו-ר4פ
    @מאיהאלמו-ר4פ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😊😊😊

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye 10 วันที่ผ่านมา

    ቲጂዬ ስወድሽ እኮ ግን በልጅነቴ የደረሰብኝ ከማንም ጋር ያላወራሁት ከባድ የፅታዊ ጥቃት ሙከራ ነበረብኝ እና እኔ በራሴ መንገድ ያንቺንም ፕሮግራሞች እየሰማሁ እራሴን ያከምኩ ቢመስለኝም የፈቅር ህይወቴ የተሳካ አይደለም ምንላርግ በዚህ ላይ ቪዲዬ ብትሰሪልኝ መልካም ፍቃድሽከሆነ