የአንገት, እራስ እና የትከሻ ህመም መፍትሄዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 119

  • @BatiMoges
    @BatiMoges ปีที่แล้ว +1

    Doctor slesetehen mabraria betam new yemameseginh

  • @HabtamuTeshome-cu9gn
    @HabtamuTeshome-cu9gn 11 หลายเดือนก่อน +3

    Selam dr angaten ena tekeshayen yamegnal yakatelegnal agonbeshe mekoyet alchelem angaten betam yakatelegnal mn larg 1 amet yihonegnal

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      በዶክተር ቢታዩ መልካም ነው።

  • @Genetabebe-o9g
    @Genetabebe-o9g 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dokter ene kehula angeten lay hayelja nezeret yenezerejal

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      በዶክተር መታየት ከቻሉ ቢታዩ መልካም ነው።

  • @najatbeitendris6398
    @najatbeitendris6398 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናል ዶክተር እኔ የቀኝ እጀንም ትካሻየ ላይ በጣም ይሰማኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      በዶክተር ቢታዩ እና ቢመረመሩ መልካም ነው።

    • @ZinatOmar-zg6lr
      @ZinatOmar-zg6lr 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ ግራየን

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ ปีที่แล้ว +1

    አህለን ጀርባኤ ያመኘል

  • @naaaemaalln1191
    @naaaemaalln1191 9 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ በጣም ነው አንገቴን የሚያመኝ 4 አመቴ ሳኡድ ከመጣሁ ጀምሬ ያመኛል ባገጨ ደረቴን መካት አልችልም ወደላይም ሳጋጥጥ በጣም ያመኛል ምን ላድርግ ዶክተሮቹም አያውቁም ያረብ አሁንስ አሰጠላኝ ሁሉም ነገር ዱአ አርጉልኝ በአላህ

    • @BIRUKETAYE
      @BIRUKETAYE 9 หลายเดือนก่อน +1

      8:33 8:34 8:35 8:36 8:38 8:40

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน +1

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

    • @samoyoutube4785
      @samoyoutube4785 หลายเดือนก่อน

      አሁን ቴሻለች እንድ

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FatmaYimar
    @FatmaYimar 6 วันที่ผ่านมา

    ዶግተር እባክህ ከቅጭላቴ ቅልጀምሮ አገቴን ካንድጎን ልክእደቁስል ነውየማቃጥለኝ ፊቴምያብጣል😢😢😢😢😢ያለሁት እሰዋገርላይነው ተቃጥየሞትኩ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MikiyasGetachew-de4zx
    @MikiyasGetachew-de4zx 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ok

  • @tigistasfaw986
    @tigistasfaw986 2 หลายเดือนก่อน +1

    Chenkelatan endat merkat yewganal andada mendenwe

  • @Lubaba574
    @Lubaba574 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ወንድሜ የመኪና አደጋ ገጥሞት ራሡን ተጎድቶ ነበር የራሡ ቁስል እየተሻለው ነው አንገቱን ግን በጣም አሞታል ሊያዟዝረው አልቻለም መፍትሄ ካለህ ጉዳት ይኖረው ይሆን ለወደፊት 😢እባክህን መፍትሄውን

  • @HagereBikes
    @HagereBikes ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ደኩተረ አኬም የደሰከ መሸራትነው አሉኝ ትከሻየለየነዉ ገነ ለጊዜው መዳኒት መርፌ ክሬም አዘ ዞለኝ እሰፉረት ሰሬአሉኝ ግን ሰሰራ ያመኛል ግን አሁንም ወደስፍራው አለትምለሰልኘመ ግን ደግሚ ለመረመረ አቻለኩመ ግን ወዳገሬ ልገባ ትንሸገዚነዉ የቀረኝ ምን መፈቴ የኑረኛል ከይቅርታጋረ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  ปีที่แล้ว

      የዲስክ መንሸራተት ከሆነ በራሱ የመዳን እድል አለው። ነገር ግን ህመሙ እየጨመረ እና የእግር ህመም, ሽንት እና ሰገራ አለመቆጣጠር ከመጣ ቶሎ በዶክተር መታየት ይኖርቦታል። ለጊዜው physiotherapy እና stretch እንቅስቃሴዎች እና የህመም ማስታገሻ መውሰድ ይችላሉ።

    • @Taqst-e3u
      @Taqst-e3u ปีที่แล้ว

      ሰላም ደኩተር ትክሻየን ማመም ከጀመረኝ 5 ቀን ሆኖኛል አሁን የትክሻየ እመም አንገቴን ይሰመኛል ያለሆት አረብ ሀገር ነው እና አክቤት ውሰጅኝ ስላት ሚቀባ መደህኒት ሰጠችኝ ግን በቤት ውስጥ መፍህቴ ካለ ብትነግረኝ

  • @yenumama3909
    @yenumama3909 ปีที่แล้ว

    Selam doctor angeten betam nw ymiyamegn siyamegn degmo kjerbaye esk joroyen ena anate (rase) Dersi new

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  ปีที่แล้ว

      ሆስፒታል ሄደው ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

  • @TegstGondr
    @TegstGondr วันที่ผ่านมา

    ዶክተርየ፡እኔ፡ከአንገቴ፡በላይ፡የለሁም፡በጣም፡ስርሳሪየና፡ስርሳረየበጣም፡ይሳሳባል፡በጣም፡ያመኛል፡ትኩሳት፡ስቅታ፡ግሳት፡እረ፡ምኑን፡ልበልህ፡አትለፈኝ፡እሽ፡መልስልኝ

  • @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ
    @ሰሚራሰሚራ-ዠ7ቈ ปีที่แล้ว +1

    መሴዌ ጨጎራ ወይ ስ እስቲ ንገርኝ

  • @GoAsd-v8u
    @GoAsd-v8u 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 หลายเดือนก่อน

      ለሌሎች ሼር ያድርጉ።

  • @merimari1959
    @merimari1959 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር እባክህ ከጭቅላቴ ቅል ጀምሮ እስከአገቴ በጣም ያመኛል እና መፍቴሄው ምድነው😢😢😢😢😢 እቅልፍ የለኝም ምግብም ያስጠላኛል እራስ ምታቱ😢😢😢

    • @Madina-s8e6x
      @Madina-s8e6x 6 วันที่ผ่านมา

      መዳኒት ምንድነው

  • @Madina-s8e6x
    @Madina-s8e6x 6 วันที่ผ่านมา +1

    እራሴ ቆስሎ ይዴማል ግን አገቴ ያመኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  5 วันที่ผ่านมา +1

      የጭንቅላት ፈንገስ እንዳይሆን ቢመረመሩ ጥሩ ነው።

  • @Ggg-kg2mc
    @Ggg-kg2mc 29 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ስልክ አብዝቼ አዎራ ነበር ያይሆንዴ ከጆሮዬ ጀምሮ እስከ ክንዴ ድረስ ያመኛል እስኪ አይተህ እዳታልፈኝ በጣም አሞኛል በስደት ላይ😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 วันที่ผ่านมา

      ላይሆን ስለሚችል በዶክተር ይመርመሩ።

  • @nigusebirhanu9580
    @nigusebirhanu9580 7 หลายเดือนก่อน

    Gira tekeshaye betam yiwagagnal D/r maftehew nigargn

  • @emuamirabintyimer
    @emuamirabintyimer 10 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር አረ እኔ አንገቴን እስከጆሮየ እስከ ትከሻየያመኛል በግራብቻነው በሽታየ እስከጆሮየ በአጥንቱ መካከልነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +2

      በዶክተር መታየት እና መመርመር ከቻሉ ቢመረመሩ መልካም ነው።

    • @emuamirabintyimer
      @emuamirabintyimer 10 หลายเดือนก่อน

      @@dr.abrahamkassahun ተመርምሬ ነበረ ዴህናነሽብለው ከኒንአዘዙልኝ የታዘዘውንከኒን በስንትፍለጋ አገኜሁ ተጠቀምኩት መፍትሄየለውም

    • @Ggg-kg2mc
      @Ggg-kg2mc 29 วันที่ผ่านมา

      አረኔ ተሰቃየሁ በስደት😢😢😢

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደኹተር ሰለምትሰጠን ትምህረት እናመሰግናለን እኔ ትከሻየ አንገቴን ያመኛል ብአተኛኘ ይሆኖል ብየ እገምታለው ደኩተርም እሰፓርት ሰሪ ብሎኛል ሙሉ ጭቅላቴን ያመኛል እራስ ምታት ሊያመጣ ይችላል ወይ ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +2

      የእንቅልፍ አስተኛኘት እና የእንቅልፍ ማጣት ለእራስ ምታት ሊያጋልጡ ይችላሉ።
      ማድረግ ያለቦት ነገር
      1. መኝታ ቤትዎ ተስማሚ እንዲሆን ያድርጉ።
      👉 በቀዝቃዛ ፣ ጸጥ ያለ ፣ ጨለማ ቦታ ውስጥ ተኙ። 👉 ቴሌቪዥን ወይም ኤሌክትሮኒካዊ መሳሪያዎችን ከመመልከት ይቆጠቡ።
      👉 ጥሩ የሆነ ፍራሽ እና ትራስ ላይ መተኛት።
      👉 ከተኙ በግራ ጎኖት ወይም በጀርባ ለመተኛት ይሞክሩ።
      2. በተመሳሳይ ሰዓት እንቅልፎትን ይተኙ እና ይነሱ።
      3. ወደ መኝታ ሰዓትዎ አቅራቢ ካፌይን (ቡና)፣ ኒኮቲን እና አልኮልን ያስወግዱ።
      4. በቀን ውስጥ መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ (ቢያንስ ከመተኛቶት በፊት ከ 5 እስከ 6 ሰአታት)።
      5. ቀን ላይ እንቅልፍ ከመተኛት ይቆጠቡ
      6. ከመተኛቶት በፊት ሽንት ቤት በመሄድ ይፀዳዱ።

    • @astermuler8182
      @astermuler8182 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@dr.abrahamkassahun❤በጣም አመሰግናለው

  • @AbaTekle-ov5bv
    @AbaTekle-ov5bv 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እኔ አንገቴን በግራ ጎን ግማሽ አራሴን ጀምሮ እስከ እግሬ ህመም የሰማኛል ህክምና ስሔድ ያንገት አቀማመጥ መዛባት እና አንት ላይ ያሉ ነርቦች መጎዳት ብለውኝ መድሀኒት አዘውልኝ እየወሰድኩ ነበር ግን ለውጥ የለኝም ፈቃደኛ ከሆንክ በውስጥ መስመር ብታናግረኝ ደስ ይለኛል እነሱ የሚሉኝ ለስጋት የሚሰጥ ወይም ከባድ የሚባል አይደለም ነው የሚሉኝ እኔ ግን በቃ ስራ መስራት አቁሜ አለሁ ምክኒያቱም ጎምበስ ካልኩ ለቲኒሽ ደይቃ ግማሽ ሰውነቴን ያልበኝ እና በጣም ያመኛል ሙሉ ሰውነቴን ይቆጣጠረኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @najatbeitendris6398
    @najatbeitendris6398 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ጨጎራ አልብኝ እሱ ነው ማለት ነው ትካሻየና አንገቴን ያመኝል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      እሱም ሊሆን ይችላል። ተመርምረው ቢያረጋግጡ መልካም ነው።

    • @NaimaAhmed-iq4tw
      @NaimaAhmed-iq4tw 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ እህቴ አኔም ተሰቃዬው ጨጓራም አለኝ ግን አሁን ትካሻዬ በጀራባዬ በኩልየእሳት

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 หลายเดือนก่อน

    ወድሜዋ. ጨጓራ. አገትና ትካሻ ያማልዴ. እራሴ ያመኛል. አገቴን ያመኛል. ሰውነቴ እሳት ነው ቆየት ብሎ ይቀዘቅዛል. ሀኪሞቹ ጨጓራ አሉኝ. እኔም እራስና አገት ያማልዴ ጨጓራ ብየ ግራ ገባኝ😢😢😢😢😢😢

  • @AbirKhan-hu6oh
    @AbirKhan-hu6oh 11 หลายเดือนก่อน +2

    አኔ ወላሂ አሁን አናሱ ብጣም አናምምኝ ንው ሳምንት ሆንኝ ትራስ ብቀይርም አልትሻልኝ ብዛላይደሞ አንገቴን ላንቅሳቅስ ስል አራሴ ትቆርጦ የሂድ ንው የሚምስልኝ 😢😢

    • @halabazalatube4496
      @halabazalatube4496 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔንም ወር ከሰምንት ነዉ ከመማኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      በዶክተር መታየት ከቻሉ ቢታዩ መልካም ነው።

  • @Aliya-f7l
    @Aliya-f7l 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እኔ አገቴን ያመኛል እኔ ወድቄ ነው እና ዶክተሮቹ ዲስክ ነው አሉኝ ያለውት ጆርዳን ነው እና በከና ይመለሳ ወይ

  • @kurigurmu7711
    @kurigurmu7711 11 หลายเดือนก่อน +2

    አንድ እጅ ጭንቅ ለይ አድርጌ ስሳሰብ መኃል አነቴን የወገኘኛል ። መሳሰቡን መቀጠል አለብኘኝ ወይ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +2

      የአናት መድረቅ ወይም dry scalp ሊሆን ይችላል። እራሶትን በቂ ቅባት ተቀብተው ይሞክሩት።

  • @mesimesi9422
    @mesimesi9422 10 หลายเดือนก่อน +2

    ደኩተር እኔ በስራ ብዛት ነው የተነሳኝ ህክምና ሲሄድ የቪታሚን ዲ እጥረት እንዳለብኝ ነገሩኝ በተደጋጋሚ ህክምና ሂጄ ለውጥ ወፍ የለም ምን ትመክረኛለህ እባክህ ኣይተህ መልስልኝ በስደት ኣምላክ ይሁንህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +4

      የቆየ የቫይታሚን ዲ እጥረት ለአጥንት መሳሳት ያጋልጥ እና ለአጥንት ህመም ያጋልጣል።
      ለተወሰነ ሰዓት በቀን ለፀሃይ ብርሃን መጋለጥ እና ብዙ ቫይታሚን ዲ የሚይዙ ምግቦችን (እንቁላል, አሳ, አይብ, የበሬ ስጋ እና ወተት) መመገብ ጥሩ ነው።

  • @Vjjcjjc44
    @Vjjcjjc44 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ትክሻ ያመኛል እና ህክምና ሂጀ አጥንትሽ ዞሮል አሉኝ ከዛ መድሀኒት ስጠኝ ግን ለውጥ የለውም እባክህ ዶክተር ምን ላድርግ ...

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  หลายเดือนก่อน +1

      ዞሯል ማለት ምን ማለት ነው?
      ውልቃት ለማለት ነው?

  • @zenibegashaw777
    @zenibegashaw777 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር በጣም ጥሩ ሥራ ነው! እኔ የምኖሪው በአውሮፓ ነው ከገለፅካቸው ህመሞች ዉስጥ Crvica spandylasis የሚባለው ህመም ተከስቶብኝ እዳተው ነው የገለፅልኝ ! ዶክተር!! ነገር ግን እኔ 60 አልምላኝም 42 አመቴ ነው እና እዴት ሊሆን ቻለ ? እባክህን !!

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      ለ Cervical spondylosis በሽታ ከሚያጋልጡ መንስኤዎች መካከል
      1. በቅድሚያ የሚጠቀሰው እድሜ መጨመር ነው
      2. የስራ ሁኔታ: በተደጋጋሚ የአንገት አጥንቶቻችንን የሚያስጠቅሙ ስራዎች
      3. የአንገት አጥንት መጎዳት
      4. ሲጋራ ማጨስ
      ተጠቃሽ መንስኤዎች ናቸው።

  • @halabazalatube4496
    @halabazalatube4496 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ሳኡዲ ነዉ የለዉት አሁን ወር ከሰምንት አልፎኛል መጀማሪያ ትኩሰት ራስ ምታትና በድከም ነበር የጀመረኝ የpanadol ክኒን ከወሰድኩ ትኩሰቱ ገብ ብልም ጭንቅላቴ ራሴን የዞሬራኛ ግራ መገባትና አልፎ አልፍ ድከም ይሰመኛል የደም ምርማራ አርጌ ነጌቴቪ ነዉ ምን ይሁን

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      የስኳር ወይም የግፊት በሽታ አለቦት?
      እይታ ብዥ ወይም ጭልም ይልቦታል?

    • @halabazalatube4496
      @halabazalatube4496 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@dr.abrahamkassahunየእይታ ብዥታና ጭልም ማለት አልፎ አልፎ ይከሰተል የደምና የስኳር ምርማራ አለራኩም

    • @halabazalatube4496
      @halabazalatube4496 10 หลายเดือนก่อน

      የስኳር መጠኔ 76 ነዉ ኖርመልነዉ ተብዬለሁ

    • @saraahmed7988
      @saraahmed7988 8 หลายเดือนก่อน

      እኔም አየየየየ

  • @EyobAlemu-qg2zz
    @EyobAlemu-qg2zz 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንገቴን ወደ ኋላ አዞረዋለው በጣም ሲያምኝ በጣም ያመኛል ምን ላድርግ እባክህ ደኩተር

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +2

      በቪዲዮው ላይ እንደተመለከቱት ብዙ መንስዔዎች ስላሉት በዶክተር ቢመረመሩ መልካም ነው።

  • @astermuler8182
    @astermuler8182 10 หลายเดือนก่อน +1

    ደኩተር አመሰግናለው እነዚ ያልካቸው ስሜቶች አለኘ ውጋት እሰከደረቴ ድርስ አንገቴንም ያመኛል ራስ ምታት ነበረኘ እክምና ሲሄድ እሰፖረት ስሪበት አሉኝ እየሰራው ነው ግን ጥያቄየ ለመተው ግዜ ይወሰዳል ወይ?ብዙ ወራት ሆነኘ❤

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      ህመሙን ያስከተለው መንስዔ ሳይታወቅ ይሄነው ማለት ይከብዳል።

    • @astermuler8182
      @astermuler8182 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@dr.abrahamkassahun እሺ አመሰግናለው

  • @DaniyaTub
    @DaniyaTub 11 หลายเดือนก่อน +1

    የወገብና የአንገት ህመሞ ስሜቶዎች ወደ ደረት የመምጣ አጋጣሚ አለው እንዴ???🙏🙏???

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 หลายเดือนก่อน

      የልብ ድካም ስሜቶች ከደረት ወደ አንገት, ግራ አገጭ እና ግራ እጅ የመሄድ ባህሪ አላቸው።

  • @fikremariyamyohannes8472
    @fikremariyamyohannes8472 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ጤና ይስጥልኝ ከአንገቴ ጎይተር አስወጥቼ አንድ ወር ከአስራ አምስት ቀንሆኖኛል ሰሞኑን ጀርባዬን ማለትም ከአንገቴ ዝቅ ብሎ ማለት ነው በጣም ህመም አለኝ ዶክተር ምን ትመክረኛለህ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +1

      የእንቅርት ሰርጀሪ የሰሩላችሁን የቀዶ ህክምና እስፔሻሊስት ያማክሩ።

  • @betelhemgashaw7756
    @betelhemgashaw7756 7 หลายเดือนก่อน

    ጤና ይስጥልኝ በቀኝ በኩል ከአንገቴ አንስቶ ሜጅራቴንና ወደ ቀኝ እጄ ግማሽ ድረስ ያመኛል ሀኪም ቤት ሄጄ የሚቀባውን ዳይክሎም ሆነ ሌላው መድሀኒት ለውጥ አላመጣልኝም በዋግምትም ሆነ በእሽት መፍትሄ ላገኝ አልቻልኩም ምን ይሻለኛል?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @Giyosime
    @Giyosime 11 หลายเดือนก่อน

    That’s bro

  • @BezaAberash
    @BezaAberash 6 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ አንገቴን ነበረ ሚያመኝ ከዛ ግን ወጭንቅላቴን ነው ሚሠማኝ አሁን ላይ ራሴ ለብዙ ሰአት መቆየት አልችልም ምንም ነገር ላይ ሆስፒታል ስሄድ ምንም እንደሌለ ነገሩኝ ግን አሁንም ያመኛል መፍትሄ

  • @tube7987
    @tube7987 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረ እየተሰቃየሁ ነው ሃኪም ቢት በተደጋጋሚ ምንም የለብሽም የካልሺየም እጥረት እያሉኝ ግን በየ ግዚው ሲነሳብኝ የድብርት ማት ከትከሻዪ ወደ ግራ እጂ ሂዳል ጥዝጣዚው አልቻልኩትም😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  10 หลายเดือนก่อน +5

      ከካልሺየም ማጠር ምልክቶች መካከል የሰውነት መደንዘዝ፣ የጡንቻ መኮማተር፣ ቁርጠት፣ ድካም፣ መጠዝጠዝ እና የሚጥል በሽታ ይገኙበታል።
      ለማከም
      1. የካልሺየም supplement መውሰድ
      2. በካልሺየም የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ አለቦት
      (ወተት, አይብ, እርጎ)

  • @YeshumneshYeshume
    @YeshumneshYeshume 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንገቴን ማዞር ያቅተኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @tetr4232
    @tetr4232 7 หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ያመኛል ጀርባየን አንገቴን የቀኝ ትክሻየን ማንጅራቴን ዶክተር በጣም ነው እየተሰቃየሁ ያለሁ ከወለድኩ በኃላ በጣም ያመኛል ሀኪም ስሄድ ዲስክ ይሉኛል ግን ምንም ለውጥ አላየሁም መዳኒትም መርፌም ወሰድኩ ለውጥ የለም እስኪ ፃፍልኝ እባክህ ምን ላድርግ

    • @NaimaAhmed-iq4tw
      @NaimaAhmed-iq4tw 6 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የኔም አንዳንችነው መፍትሄ ካገኝሽ ንገሪኝ እህቴተሰቃዬው😢

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 6 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም ልሞት ነው 😢😢😢😢

    • @NaimaAhmed-iq4tw
      @NaimaAhmed-iq4tw 6 หลายเดือนก่อน

      @@HayuEmureyanamharawit ያረብ አላህ ጤናችንንን ይመልስል በተለይ በሰውሀገር አመመኝ ማለት ሰለቸኝ ወላሂ ትካሻ ከጆሮዬጀምሮ እስት የተለከሰ ይመስለኛል

  • @abrahamtesfaye1128
    @abrahamtesfaye1128 9 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር እኔ አንገተ አሞኛለ ቀኝ በኩል ፊለፊት ይወጋኛል ምንድነዉ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @elijahseifu5018
    @elijahseifu5018 8 หลายเดือนก่อน

    ስላም ዶ/ር የአንገትና የትከሻ ህመም ከጆሮ ህመም ጋር ይገናኛል ?

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @ZeburMohammed
    @ZeburMohammed 5 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አልፎአልፎ ደንደሴ ንያመኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇
      t.me/premiumethio

  • @KadigaSaed
    @KadigaSaed 9 หลายเดือนก่อน

    ደክተር እኔ ከሁዋላ አገቴ ላይ እብጠት አመጣብኝ እና አሳስቦኛል መልስልኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @KalkidanTerefe-se9br
    @KalkidanTerefe-se9br 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጨጋራ ህመም ካለ አንገት ጋር ይገናኛል

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  11 หลายเดือนก่อน +2

      ብዙን ጊዜ ከእንብርት በላይ የማቃጠል ስሜት ሊሰማዎት ይችላል። ወደ ጀርባ እና አንዳንድ ጊዜ ወደ አንገት የመሄድ ባህሪ ሊኖረው ይችላል።

    • @beti7407
      @beti7407 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ከእንብርቴ በላይ ያቃጠለኝ የጨጓራ አሰድ ነው በለው ነበር መዳኒቱ አየወሰድኩ ነው ግን አንገቴን ሆን ሆዴ ምቃጠል አለተውኝ በቴሊግራም መልሰል ክይቃርታ ጋ

  • @MussaraFenta
    @MussaraFenta 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔምኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇👇
      t.me/premiumethio

  • @MeskeremAmbelu
    @MeskeremAmbelu 8 หลายเดือนก่อน +1

    የቀኝ ጡንቻዬን ያመኛል መዘርጋት እያቃተኝ ነው እባክህ እርዳኝ

  • @Tsinatzerihun-rb6gr
    @Tsinatzerihun-rb6gr 8 หลายเดือนก่อน

    እናቴ በጣም አንገቷና ትከሻዋ መሀል አካባቢ በጣም ያማታል ሀኪም ቤት ስትሄድ ምንም የለብሽ ነው ሚሏት 5 ሆስፒታል ሄዳለች የምን ምልክት ነው በጣም ቆየባት አየር መሣብ አትችልም

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @MartaMekonn
    @MartaMekonn 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አድራሻ የትነው

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @noradelil2725
    @noradelil2725 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔ መጀመሪያ እራሴን ያዞርኝ ነበር አይኔም ብዥ ይለበኝ ነበር ሀኪም ሂጄ ደም መርምራ ሳደርግ ምንም ይለበሽም አሉኝ ግን የልብ ምቴ ከፍ በሏል ብለው ለ1ወር ሚወስድ አሞሎዶፒን እና ሌላ መዳኒትም ሰጡኝ ከዛ ህመሜ ተወኝ አሁን ከ3ወር ቆይታ በኃላ ግራ እጄን አንገቴን አመመኝ እና ተምለሼ ሀኪም ጋ ስሄድ ለምን መዳኒት አቋርጥሽ አሉኝ እና ተምለስው አምሎዶፒን በየወሩ ወስጂ እንዳታቋርጪ አሉኝ ለአንገት ህመም ደሞ ፓናዶል ወስጂ አሉኝ እና ዶክተሬዬ አምሎዶፒን ሚባለው ከኒን ለልብ ምት ይሆናል እንዴ?ደሞ ከተጀመር ማቋርጥ አይቻልም እንዴ ?መዳኒቱ ስጠቀም እግሬን ያመኛል ያቃጠለኛል ምን ላደርግ መላ በልኝ pls

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  7 หลายเดือนก่อน

      የቴሌግራም (Telegram) ግሩፕ በመቀላቀል ጤና ነክ ጥያቄዎች ላይ ይወያዩ።
      t.me/premiumethio

  • @AsaAsa-j6s
    @AsaAsa-j6s 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ ዶክተር እኔ ቀኝ ትካሻየን መጣም ነው እሚያመኝ ያለሁት ስደት ነኝ እናም አንድ ጊዜ ተመርምሬ እሚቀባ ሰጡኝ ነገር ግን አላሻለኝም 😢እጀን ከፍና ዝቅ ሳደርገው በጣም ይቀጫቀጫል በእግዚአብሔር መልስልኝ😢😢

  • @yaredbrhane-y4x
    @yaredbrhane-y4x 2 หลายเดือนก่อน +1

    ከታመምኩት 2 ኣመት እልፈብኛል አኔ ደረቴ ላይ ሰቅዞ ዩይዘኛል ወደ ፈለጉት ቦታ ልያዛዝረዉ አልቻልኩም በብረድ ግዜ የባበሳል hosphital ህጄ መጀመርያ vD እጥረት ብሎ መድሃኒት ሰተኝ 2ኛ ህጄ ደም የትኽሽ አና የጡኑቻ መቆጣት ብሎ መርፌ ወጋኝ የገኘህበት ለዉጥ የለም አንተሰ ምን ታማክረኛለ እባክ የሆነ ነገር በለኝ

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  2 หลายเดือนก่อน +1

      በብርድ ሰዓት የደረት ህመም, የትንፋሽ መቆራረጥ, ሳል (አክታ ያለው ወይም የሌለው) እና የደረት ህመሙ ሰው የተቀመጠቦት ያህል የሚከብ ከሆነ የአስም በሽታ ሊሆን ስለሚችል ለርሱ ይመርመሩ።

  • @yoniukubu1229
    @yoniukubu1229 6 หลายเดือนก่อน +1

    መግለጫህና አስተምህሮህ ግሩም ሆኖ ሳለ ፣ አማርኛ ቃላት አጠቃቀም ላይ ቢስተካከል ጥሩ ይሆናል የሚል አስተያየት ጣል አርጌ ባልፍ ብዬ ነው ።
    ይኀውም :-
    1, ልቦቻችን የሚለው በ( ልባችን )
    2, አንገቶቻችን ላይ የሚለው በ( አንገታችን ) በሚለው ቢስተካከል በጎ ነው ። ምክንያቱም እነዚህ የአካላታችን ክፍሎች 1 እንጂ ብዙዎ አይደሉምና ።

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  6 หลายเดือนก่อน +1

      😂 በጣም አመሠግናለሁ። ወደፊት ለማስተካከል እሞክራለሁ።

  • @merimari1959
    @merimari1959 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክህ ከጭቅላቴ ቅል ጀምሮ እስከአገቴ በጣም ያመኛል እና መፍቴሄው ምድነው😢😢😢😢😢 እቅልፍ የለኝም ምግብም ያስጠላኛል እራስ ምታቱ😢😢😢

  • @merimari1959
    @merimari1959 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክህ ከጭቅላቴ ቅል ጀምሮ እስከአገቴ በጣም ያመኛል እና መፍቴሄው ምድነው😢😢😢😢😢 እቅልፍ የለኝም ምግብም ያስጠላኛል እራስ ምታቱ😢😢😢

  • @merimari1959
    @merimari1959 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክህ ከጭቅላቴ ቅል ጀምሮ እስከአገቴ በጣም ያመኛል እና መፍቴሄው ምድነው😢😢😢😢😢 እቅልፍ የለኝም ምግብም ያስጠላኛል እራስ ምታቱ😢😢😢

  • @merimari1959
    @merimari1959 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እባክህ ከጭቅላቴ ቅል ጀምሮ እስከአገቴ በጣም ያመኛል እና መፍቴሄው ምድነው😢😢😢😢😢 እቅልፍ የለኝም ምግብም ያስጠላኛል እራስ ምታቱ😢😢😢

    • @dr.abrahamkassahun
      @dr.abrahamkassahun  3 หลายเดือนก่อน

      በሃኪም ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
      መፍትሄው በቪዲዮ መጨረሻው ላይ ያገኙታል።
      ሌላ ጥያቄ ካሎት ከታች ባለው ቴሌግራም ግሩፕ ላይ ይጠይቁ። 👇
      t.me/premiumethio