ETHIOPIA |የሚያሰቃዮትን ማይግሬን (Migraine )ራስ ህመም በቤቶ ውስጥ የማከሚያ 7 ፍቱን መንገዶች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 434

  • @yenetena
    @yenetena  4 ปีที่แล้ว +50

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ህይወታቸውን ስላጡ ኢትዮጵያዊያን ልቤ እጅግ እዝኗል!! ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

    • @mehrethabte8553
      @mehrethabte8553 4 ปีที่แล้ว +1

      እባክህn ወንድሜ እኔ ያንጀት ችግር አ ለኝ ቅባt ነግር ስባላ ያመኘል በፈት ሆ ድ ድርቀት ነበረ ኝ ወተት በብና እወዳ ለ ሁ እ ሱን ከጠጣሁ ሆዴ ይደርቃል ወተትና ቅባት አ ል በላም እባክህን በጣም ነው የ ምከታተልህ ግን ስለ አንጀ ት ችግር ስታወራ አልሰማሁ ም እ ባክህን ንገረኝ

    • @destakalu5477
      @destakalu5477 4 ปีที่แล้ว +1

      ሀይ ዶክተር እባክህ በእድሜያቸው ሽንታቸውን ስላላቆሙ ልጆች ቢድዬ ስራልን. Thank you

    • @sinawusinawu8197
      @sinawusinawu8197 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ዱባይ ውስጥ ነኝ ማዳሜን በየቀኑ ነው የምያሰቃያት በተቻለኝ አቅም ማሳጅ አደርግላታለሁ ከዛ ውጭ ክንን አለ ከባሰባት መርፌ ካልተዋጋ እቤት ውስጥ ጩኸቷ እንባዋ በቃ ምን ልበል ልጇም አንዳንደ ይነሳባታል። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቸው በእውነት። እናመሰግንሃለን ዶ/ር

    • @ትግራይትግይናጌታሆይካበዚ
      @ትግራይትግይናጌታሆይካበዚ 3 ปีที่แล้ว

      እንየስ በጪራሺ ሁሉ።ነገረ ኢየረሳሁነው ምን ላድሪጊ

    • @ፈጡማመሀመዲአደም
      @ፈጡማመሀመዲአደም 3 ปีที่แล้ว

      የኔወንዲምበትከከል😭😭😭😭😭

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 ปีที่แล้ว +73

    ማይግሬን ያለባት ሚስት ያላቹ ወንዶች በድግል ማርያም ስም ልለምናቹ ሚስቶቻችሁን ተረዱ ተከባከቡ በሽታው ሚረዳን ሰው ይፈልጋል እኔ መከራዬን ስለማይ ነው ።

    • @noraselam21
      @noraselam21 ปีที่แล้ว +4

      ተባረኪልኝ እህትየ በጣም ትክክል ነሽ

    • @gezashgaa7701
      @gezashgaa7701 11 หลายเดือนก่อน +2

      Betam yemir kebad new😢

    • @mesimesi200
      @mesimesi200 5 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ግማሽ ፊትሽ ያብጣል በፈጣሪ መልሽልሽ ልሞት ነው ግማሽ ፊቴ ያብጥብኛል እዴትሽ ማወቅ እችላለሁ

    • @Fatema-fv5bw
      @Fatema-fv5bw 4 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለብኝ ከጀማረኝ ስቀዬን ነው ማያው ምንም ማስተገሸ አያስተግስልኝም

    • @SamirahazanSamira
      @SamirahazanSamira 3 หลายเดือนก่อน +4

      ወንዶችኮ ለራሳቸዉ ማይ ግሪን ነቸዉ😅

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ዋው እንኳን በደህና መጣክ የኔ ጥያቄ ነው ዶክተር ወር አበባ ስመጣ ሁሉጊዜ ያማኛል ተባርክህ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይስጥልን! ኑርልን የኔ ውንድም

  • @Omar-fo8vf
    @Omar-fo8vf 11 วันที่ผ่านมา

    ameseginalew Nutella beliche muche new yetenesawt ❤

  • @FuhfFjgy
    @FuhfFjgy 5 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን❤❤

  • @yimerasfaw1088
    @yimerasfaw1088 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 4 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን ዶክተር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @feruzmhretaeb4414
    @feruzmhretaeb4414 ปีที่แล้ว

    ዶክተር በርታ በጣም አስተዋይና ከልብህ ምንም ሳታስቀር የምታስተምር ገራሚ ነህ .እናም አንተ ከዘረዘርከው መካከል በብዛት የሚከሰትብኝ በሽታ ነው

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 4 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጠህ ደክታር እናመሰግናል

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @TrRt-tf3mw
    @TrRt-tf3mw 10 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናል

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሰለሰጠሀየ ምክር

  • @እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ

    እናመሠግናለን

  • @alemtamiru4786
    @alemtamiru4786 4 ปีที่แล้ว +6

    ዶክተር ዳኒ በጣም እናመስግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tiradmariamkassaw7479
    @tiradmariamkassaw7479 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you.for you helping peopleses.i got sound problemesthrough my ear.so I need your help to do what the cause and treatment .

  • @hallohallo2002
    @hallohallo2002 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የጠበቁነበኩ ተባረክ

  • @almazelakew2479
    @almazelakew2479 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much God bless you

    • @aminatyimam7583
      @aminatyimam7583 3 ปีที่แล้ว

      በጣም እናመሰግናለን እኔ ከባድ እራስ ምታት አለብኝ አሁን አሁን መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በመጀመሪያ ሲያመኝ አይኔን ከዚያ በሁለቱም በኩል በከባዱ ያመኝ ነበር እየቆየ ሲመጣ መሀል ራሴን በጣም ያመኛል በጣም ተጨንቂያለሁ ምክያንቱም መሀል ራሴ ውስጥ የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል ማይግሬ የራስ ምታት መሀል ረስ ያማል ወይ?????

  • @liliayana4347
    @liliayana4347 7 วันที่ผ่านมา

    Amogyal betam

  • @genetbekele5321
    @genetbekele5321 5 หลายเดือนก่อน

    Dr. I always bless you. You are our gift from God. P/s advise me what cause vertigo or desiness

  • @zerhaileslassie7007
    @zerhaileslassie7007 ปีที่แล้ว

    ❤🎉 እናመሰግናለን

  • @Magnolia-l3w
    @Magnolia-l3w 5 หลายเดือนก่อน

    Yene demo yemazor ena mastawek new betam new emiyazoregn emiyastawkegn

  • @Mita4164
    @Mita4164 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም ዶ/ ር በጣም ነው ምቸገረው ሚገርምህ 4 ቀን ይቆይብኛል ቀለል ሲለኝ ድብርት ውስጥ ገባለው ከልጅነቴ ነው አብሮኝ ያለው ሰው አይረዳህም ቀዪ ቢራ ያስነሳብኛል አቁሜለው በጣም ነው ምሰቃየው የእምነት አባቶች በፀበል ካልሆነ አይድንም አሉኝ ከመናፍስት ጋ የተያያዘ ነው አሉኝ እኔ ካለሁበት ሀገር በሳምት 1 ብቻ ነው ቸርች ሚከፈተው ፓናዶል በጣም እውጣለው ግን አይተወኝም ሌላ አማራጭ ካለ በፈጣሪ እርዳኝ🙏

    • @SelamawitBeza-u6g
      @SelamawitBeza-u6g 4 หลายเดือนก่อน

      እስኪ ውልሸት hospital hed ጸበልም ተጠመቅ ወንድሜ

    • @Mita4164
      @Mita4164 4 หลายเดือนก่อน

      @@SelamawitBeza-u6g
      🙏

    • @fejirtube-ፈጅር.ቲዩብ
      @fejirtube-ፈጅር.ቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

      የሙስሊሞች መጽሃፊ ሰላም ሰላም ይሰጣል

    • @Mita4164
      @Mita4164 2 หลายเดือนก่อน

      @@SelamawitBeza-u6g አመሰግግናለው እህቴ🙏

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 17 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ጌታእየሱስ ከላይሽላይ ያከባልልሽ እኔ በጣም እሰቃይነበር አሁን ትቶኛል ፔሬድ ሊመጣ ሲል ሊያመኝ ሲል ማስታገሻ ደጋግሜ ሴወስድ ቶሎ ይተወኛል

  • @ሙአዝሀቢቢ
    @ሙአዝሀቢቢ 2 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን😍

  • @zedhaji4410
    @zedhaji4410 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @መክሊት-ገ5ነ
    @መክሊት-ገ5ነ 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks goddess

  • @jegnayemola3366
    @jegnayemola3366 ปีที่แล้ว

    betam enameseginalen dor

  • @MeskeremBekele-jc4vs
    @MeskeremBekele-jc4vs หลายเดือนก่อน

    Ene migibii belichee ayidelem bedikam yetenesaa new betam dekimongi bezaw erasem amemengii ke anigetee belayii yameangalii panadoli bichaa wicaalew betam siyamengii diriketii new biyee olii voli tekebichee basebingii sitatebew teshalengii wihaw siderikii temelesee zarem betam siyamengii wihaa afesesikuu anate layii teshalengii gini yomelesalii

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Dr.ene kelejinet jemero newu yalebeni betam newu emesekayewu exhiderin sewesed tolo yiteweni neber gen gonen yamenale ahun zem bele tayilono newu emewesedewu gen tolo tolo eyetenesabeni techegereku.

  • @ሳራ6ኪሎሰፈርሁለገብቻናል
    @ሳራ6ኪሎሰፈርሁለገብቻናል 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @esayasgebretinsa4417
    @esayasgebretinsa4417 9 หลายเดือนก่อน

    1። ብ ወርሒ 2
    2 ልዕሊ 15፥መዓልቲ እብ ሰሙን ማይግሪን።
    3ድካም ስንቲ ምድላይ ዓይን መጽልማት እዝኒ ሕሹኽ ምባል
    ተምላስ ብርይን ዓይኒ
    ሕማም ርእሲ
    ቅድሚ ምሕማምካ
    1 ኣመጋግባ
    2 ጃንክ ሽጉርቲ ማክዶናል መግቢ ጌጋ
    3 ። ካኒና ናይ ውላድ
    ብርቱዕ ድምጺ 14:47
    5 ገዶሎ ድቃስ
    6ማይ ምስታይ
    ምምዝጋብ ንሓመካሉ ሰዓት
    7 ንበልዖ ምምዝጋብ።
    8 ቅድሚ ምጅማሩ ካንና ምውሳድ
    9 ታይኖላን ምውሳድ
    ኣድቪል
    ሽኮራዊ። መግቢ ምውጋድ።
    ይሕምልቲ ምምጋብ
    ስፖርት ምስራሕ
    መብራሕቲ ምጥፋእ
    ሞባይል ዘይምጥቃም

  • @hananyet5860
    @hananyet5860 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ! ማይግሬን የኔም ትልቅ ችግር ነው!

  • @Shggv-h5u
    @Shggv-h5u 4 หลายเดือนก่อน

    Tank you

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 2 ปีที่แล้ว

    Selam enamesegnalen Dr yet hospital new yemiseraw ehte betam new yemiyamat erasuwan ....andande be merfe tewogita new yemishalat

  • @yosephgebregzabher4791
    @yosephgebregzabher4791 2 ปีที่แล้ว +1

    Good bless you brother 🙏 My friend has been suffering from migrane headache for years and I'm sure your advice will help him to fight it back.

  • @eyoank4022
    @eyoank4022 4 ปีที่แล้ว +3

    ዶ/ር ሙሉ በሙሉ ህመሜን ነው የገለጽከው ያልሞከርኩት ህክምና የለም ከባህል እስከ ዘመናዊ መፍትሄ አላገኘሁም ቲኒሽ የሚሻለኝ መርፌ ሰወስድ ነው አሁን ስለነገርከን ምክር በጣም አመሠግናለሁ

    • @Janiy_official
      @Janiy_official 2 ปีที่แล้ว

      ድደፎ አለዉ እንዴ

  • @ሀናየማሪያምልጂ
    @ሀናየማሪያምልጂ 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ፣ዶክተር፣የኔንህመምነው፣የገለፃከው

  • @mimiberket8963
    @mimiberket8963 3 ปีที่แล้ว

    tnx Dr. Mokiralew

  • @selamselam805
    @selamselam805 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamsegnalen bestam

  • @marthahaile3330
    @marthahaile3330 4 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ:ይባርክህ:ዶ/ር ዳኒ

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። እዲህ ባለ እውቀት መለኛ ወገን ስለሰጠን ሁሉ ከ ጌታ ነውና ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አምላካችን። የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላም ጤና ፍቅር በረከት እድሜ በአንተ እና በቤተሰብህ ይሙላ።አሜን።

  • @yelkaworkshefraw9210
    @yelkaworkshefraw9210 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዳኒ ይህን channel ሳይ የመጀመሪያዬ ነዉ ባሁን ሰዐት ሰለ ማይግሪን ህመም እየሰማሁ ነዉ እኔ ግን ራሴን ሲያመኝ በተለይ ማታ ተኝቼ እያለሁ ህመሙ ይቀሰቅሰኝና ከኻላ በኩል እራሴን በጣም ያመኛል እቅልፍም አይወስደኝም እጆቼ ከእንቅልፍ ስነቃ ያመኛል ይደነዝዛልም ዶ/ር ሰላም ይብዛ

    • @yelkaworkshefraw9210
      @yelkaworkshefraw9210 4 ปีที่แล้ว

      የግፊት-የታይሮይድና የኮሊስትሮል መድሃኒት እየወሰድኩ ነው እሄ የራስ ምታት ያመጣል ? ምላሽህን እጠብቃለሁ ሰላም ሀንልኝ!!!!!

  • @rahelaraya448
    @rahelaraya448 3 ปีที่แล้ว

    Thank u

  • @kidistabebe343
    @kidistabebe343 3 ปีที่แล้ว

    Thanks you God bless you

  • @meseretdereje8503
    @meseretdereje8503 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ እረዥም አመት በዚህ በሽታ እየተሰቃየው ነው ነገር ግን ከዚህ የከፋው የደም መርጋት አመት ሆነኝ መዳህኒት ስወስድ እና ለዚህ የሚሆን መላ ካለህ እባክህ :እጅግ በጣም ነው የማላውቀውን ነገር ነው ያወኩት አመሰግናለሁ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ እራሴን ካወኩ ጊዜ ጀምሮ ይሄ በሽታ እያሰቃየኝ ነው በጣም ሰልችቶኛል የምር

  • @kelemkelem3103
    @kelemkelem3103 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much doctor God bless you and your family

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      You are welcome

  • @simrettesfuasrat5403
    @simrettesfuasrat5403 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you dr from the bottom of my heart.

  • @TesfayeTeshome-g6v
    @TesfayeTeshome-g6v 4 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @merryamair5102
    @merryamair5102 3 ปีที่แล้ว

    Thanks more do

  • @ummaljafer9777
    @ummaljafer9777 4 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ዶክተር ቪደው ያስተማርከው ፍለኩ አላግኝሁም ወግቤን በጣም ያመኛል የጃቺን አጥንት በወግባችን በኩል ያለው በጣም አሣብ ሁኖኛል ትንሺ ነኝ ትልቅ አይደለሁም

  • @beletuabera7531
    @beletuabera7531 4 ปีที่แล้ว +1

    Enamesegnalen enem yamegnal

  • @menadebesay9747
    @menadebesay9747 4 ปีที่แล้ว

    Thank you very much Dr and God bless you

    • @yenetena
      @yenetena  4 ปีที่แล้ว

      So nice of you

  • @hanatakele-xy2qj
    @hanatakele-xy2qj 6 หลายเดือนก่อน

    Selam doctor inate migraine headache alebat please ale yetebale le himemu medanit mindin new please ke wuchim biyon asmetalew betam techegiralech

  • @ዝናሽየማሪያምልጅ
    @ዝናሽየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዶክቶር

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ዳክተር ዳንኤል እናመስግናለን👏👏🙏

  • @haninselam5953
    @haninselam5953 4 ปีที่แล้ว

    Wyna beshtaye zerezerklgn tebarek ena yemijemregn yewer abebye sejmregn ena sheto seshtegn new demo be and gona new yemiyamegn

  • @kassahunkidy734
    @kassahunkidy734 4 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @asniabebe6345
    @asniabebe6345 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @muluasinaku9085
    @muluasinaku9085 2 ปีที่แล้ว

    Doctor please nigeregn Rasen siyamegn 4 amet honegn joroye lay yichohibignal hule yamegnal betam yaschenikegnal maftew mindnew hakim bet mulu mirmera arekugn minim yelem yilugnal min larg

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰለም የኔ ጤና ለምታቀርብልን ነገሮች በሙሉ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ከመላው ቤተሰቤ ጋር።በመቀጠል ሽንት መሽኒያ አካባቢ የሚፈጠሩ ፈንገሶችን እንዴት መከላከል እንችላለን ካለብንስ እንዴት ማጥፋት እንችላለን ።ጊዜ ወስደህ ምክር ስለምትሰጠን አሁንም በድጋሚ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @seadamohammed3288
    @seadamohammed3288 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Dr 🙏 🙏 🙏

  • @ሱሱየሱሱሱየሱ
    @ሱሱየሱሱሱየሱ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እነዚህ መዳኒቶች ለምታጠባ እናት ይሆናል

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 4 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ መቼም ለኛ እንደለፋህ ነው።
    እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን 42 አመቴ ነው ብዙ ተሰቃይቻለሁ።ችግሩ የኔ ማይግሬኑ ብቻ ሳይሆን AVM የጭንቅላት እሱ ተጨምሮ ነው።ባንኮክ ህክምና ሞክሬአለሁ ግን ምንም አልተሳካም።አሁን ስራም መስራት አልችልም።ታይላኑል. PM ሁሌ ሲያመኝ የምወስደው።ግን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @حياتحيات-ج9س
    @حياتحيات-ج9س หลายเดือนก่อน

    ደክተር እኔም በጣም ነው የሚያሰችገረኙ እራሴን ብቻ አይደለም ጀረየን አይኔን አጠቃላይ ግማሺ ጉኔን ነው አሰሰተ4ቀን ይቆያል ትንሺ ስበበ ነው የሚፈልገው ለመነሳት በጣም ተችገሬ ያለሁ እባክህ መፍቴሔ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 4 ปีที่แล้ว +1

    Dr I really thank you 🙏 I have horrible migraine and I need some vitamin as I try magnesium is good for migraine but I don’t know I have low blood pressure so I feel sometimes dizzy I need some vitamin is good for migraine and low blood pressure if can and thanks for your help.

  • @tihunabesha6572
    @tihunabesha6572 4 ปีที่แล้ว +1

    Pleas I need recomendashen for kidney stone problem.

  • @ኑሀሚንያሬድ
    @ኑሀሚንያሬድ 4 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ ለጠላት አልመኘውም ዛሬ ተነስቶብኝ እያሰቃየኝ ነው 3 ቀን ሙሉ ያሰቃየኛል ደግነቱ በወር አንዴ ሆነ እንጂ በሰው ሀገር በሰው ቤት ምን አባቴ ይውጠኝ ነበር ብዬ አስቤ ፈጣሪዬን ከልብ አመሰግነዋለሁ ወሩን ሙሉ ቢያመኝ እንዴት እሆን ነበረ ኡፍፍፍፍ

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 4 ปีที่แล้ว

    U are very helpful person for your people thank you very much stay blessed. Can u please tell us a way to lower a cholesterol

  • @AjebushBerhanu
    @AjebushBerhanu 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን Dr ስለ propranolol Hydrochloride ሊያስረዱን ይችላሉ

  • @yorse3355
    @yorse3355 4 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🌷
    ከፊት ለፊት ከግንባር የሚሄድን ፀጉር የሚየበቅል ካለህ እስኪ ንገረን አመሰግናለሁ

  • @avkavbsbjhhkcvkba7601
    @avkavbsbjhhkcvkba7601 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግን አለሁ

  • @zenyezegey9570
    @zenyezegey9570 ปีที่แล้ว

    ያረብ😢😢

  • @FIKERish
    @FIKERish 4 ปีที่แล้ว

    Thanks 🌹💕🍰☕️

  • @fikrlove-h7n
    @fikrlove-h7n 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ደክተር እባክህ ይሄ መልክት እደደረሰህ መልስልኝ እኔ ከማጅራቴ ጀምሮ መላ ጭንቅላቴነው የሚያመኝ ደሞ አናቴ ላይ እንደ ተደበደበ ነው የሚሰማኝ

  • @Tube-tv8ud
    @Tube-tv8ud 10 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ እራስ ምታት አልፎ አልፎ ነው ግን ጭንቅላቴን በጣም ያቃጥለኛል አይተህ እንደምትመልስልኝ በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 4 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን
    ማይግሬን ከጀመረኝ 11 አመት ሆኖኛል እድሜየ 30 ነዉ
    በሳምንት 1-2ቀን ያመኛል ግን ፓናዶል እና ሌሎችንም መድሀኒቶች ስወስድ ተወኛል
    ግን በእርግዝና ጊዜ ተወኛል፤ ወልጀም እስከ ሰባት ወር ድረስ አያመኝም ምክንያቱ ምንድን ነዉ
    ?

  • @YaredTafesse-m1d
    @YaredTafesse-m1d 7 หลายเดือนก่อน

    ከልጅነት ጀምሮ ነስር ይነስረኘ ነበር ዶክተር እስከ 40 አመቴ ነስሮኛል ባልጠበኩት ሁኔታ ነስሩ ቆመ ነገር ግን ከባድ የራስ ምታት ተተካብኘ ከነስሩ ጋር የራስምታቱ ይገናኛል ወይ ዶክተር አመሰግናለው።

  • @TemareMuluken
    @TemareMuluken 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር አይኔን በጣም እያመመኝ ነው እና ግማሸ እራሴን

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር እኔ ከባድ ህመም አለብኝ ሁሌ የሚያመኝ በግራዬ ባለው ግማሽ ጭንቅላቴ ነው እና ሲያመኝ ያቅለሸልሸኛል ምግብ መብላት አልችልም ሰው እንዲያናግረኝ አልፈልግም በጣም ብዙ አሉ እነዚህ ዋና ዋና ናቸው ምንም መድሀኒት ብወስድበትም አይተወኝም ግን የሚተወኝ ከ3__4 ቀን በሃላ አስነጥሶኝ ከዛ አልቦኝ ነው የሚተወኝ

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 4 ปีที่แล้ว +1

    Doctor please can you make video about good sleep Thanks

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 ปีที่แล้ว +3

    ስላም ዶክተር እናመስግናለን አንተ ያልከው ሁሉ ስሜት 4 ቀን ሆነኝ ሲስማኝ ይመስለኛል ቺዝ በልቼ ነበር ምን አልባት እሱ ይሆን ምክንያቱ ግን ደግሞ ኪንን መዋጥ አልወድም ስካር ነበረብኝ ከዚ በፊት ነግሬክ ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 118 ሆኖልኛል በጣም ቀንሳል

  • @behailuyeshineh6710
    @behailuyeshineh6710 หลายเดือนก่อน

    ሰለ GBS ንገረን

  • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
    @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 4 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ የኔ በሽታ አረብ ሀገር የለከፈኝ በሽታ ውይ ደሞ ነው የሚያስለቅሰኝ እፊፊፊ ለእንስሳም አይስጥ መጥፉ በሽታ እኔንማ አሰቃየኝ😥😥😥😥😥😥😥

    • @የጅማዋቅመም
      @የጅማዋቅመም 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ መልሽልኝ እኔም ተሰቃየው እዴትነው ሚያደርግሽ እኔ መሀል አናቴን እደቁስልነው ሚያመኝ ህመሙው እስከጉሮሮዬ ይሰማኛል ያችም እዲነው በማርያም ንገርኝ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ
      @የድንግልማርያምልጅ-ከ9ቈ 2 ปีที่แล้ว

      @@የጅማዋቅመም ማርያም አዎ እኔም እንደዛው ነው 😢

    • @enasshahen4103
      @enasshahen4103 2 ปีที่แล้ว

      @@የጅማዋቅመም ግራ ገባኝ አሁንስ የእኔም ህመም ለማስረዳት እንኳን የማይቻል ተቃጠልቁኝ 😥

    • @hayte4896
      @hayte4896 ปีที่แล้ว +1

      ደደስሺም ጨምሮ ያምሻል ማሬ

    • @terefuyeayu7449
      @terefuyeayu7449 ปีที่แล้ว

      እኔንም በበሽታ ልሞት ነው እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር ማጅራቴን ሁሌም ያመኛል ልክ መኝታ እንዳልተመቸው አይነት ስሜትነው የሚሰማኝ አናቴን ደም እደቁስልነው የሚሰማኝ ምን ሊሆን ይችላል

  • @betelihemkorcho5847
    @betelihemkorcho5847 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ዶክተር በአሁን ሰዓት የሚሰማኝን ነገር ነው የነገርከኝ ያልከውን ነገር አሞክረዋለው

  • @bezamuleta9909
    @bezamuleta9909 4 ปีที่แล้ว

    Thanks doctor

  • @ቤተልሔምአያናበሪሁን
    @ቤተልሔምአያናበሪሁን 23 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ ዶክተር በጣም ያመኛል ግን ምን እንደሆነ አላወቅሁኝም ምን ማድረግ አለብኝ ንገረኝ

  • @የፋኖእሕት
    @የፋኖእሕት 11 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭እሕሕሕ ተሠቃየው 8አመቴ መላአጠው ወገኖቼ

  • @soliyanahailu784
    @soliyanahailu784 3 ปีที่แล้ว

    እውነትው በጣም ነበር ምሰቃየው ልጅ ከመውለዴ በፊት ሰው ሲያወራ መብራት ማየት የምግብ ሽታ አይኔን መግለጥ አልችልም ነበር በጣም ይወጋኝ ነበር አይኔስር ፀባዬን ነበር ቅይርይር ሚያደርገኝ ibuprofen ወስጄ ጨለማ ቤት ውስጥ ፀጥ ብሎ 1 ሰአት ስተኛ ይተወኛል ቶሎ እንዲ ካላደረኩኝ በጣም ነው ሚያሰቃየኝ ወደላይ ይለኛ ቀኑን ሙሉ በጣም ሚረዳክም ሰው ከሌለ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይባርክ ዶክተር

    • @SADID3202
      @SADID3202 หลายเดือนก่อน

      ወላሂእኔምእደዚህነውየሚረገኝ 😢😢 አላህይረዳንበሰውሀገረ ከባድነው

  • @HalimaAhmed-pw2ft
    @HalimaAhmed-pw2ft 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እህቴ በየሳምንቱ ይነሳባታል የሚነሳባትም ልክ ኩሽና ገብታ ምግብ ስትሰራና ከብዙሰውጋ ስትቀላቀልነው ምን ማድረግ አለባት

  • @zg3061
    @zg3061 4 ปีที่แล้ว +2

    Thank you 💕

  • @hanaakana5947
    @hanaakana5947 3 ปีที่แล้ว

    Hi Dr Can you please say something about hemorrhoid thank you so much.

  • @BirktiZeray
    @BirktiZeray หลายเดือนก่อน

    ደ/ር የ8አመት ልጄ ሁሌ ራሴ ይለኛል እና መፍትሄዉ ምንድነዉ

  • @hawawisassi8023
    @hawawisassi8023 4 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም

  • @askalemekonnen2624
    @askalemekonnen2624 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር በጣም ነዉ የሚያመኝ ከሌሎች መድሐኒቶች ይልቅ ALEVE ያሽለኛል መድሐኒቱ ሌላ ጉዳት ያመጣ ይሆን?

  • @mulumulu1503
    @mulumulu1503 ปีที่แล้ว

    ሀይ በትክክል ህክምና ሄጄ ነብር ሊሊ አላወኩትም ዶክተሮቹ ይቅርታ መዳኒት ይህ የማገኘው ዶክተር

  • @halimahhhh5158
    @halimahhhh5158 วันที่ผ่านมา

    Fevadodl ሀኪሞቹይህንንሠጡኛ

  • @genetsemeretube9625
    @genetsemeretube9625 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተርየ እራስ ምታት እኔን በባጣም ያጠቃኛን

  • @TsigyDesalegn-ms3bw
    @TsigyDesalegn-ms3bw ปีที่แล้ว

    Dr enamesegnalen Amitriptyline 25mg bitabraraln.