ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አድራሻቹን ስልክ ቁጡራቹን አስቃምጡሁ
😢😢😢😢😢😢ስቃይ ብቻ ምንም ተጓደኝ በሺታ የለብኝም ይጩህብኛል ይበላኛል የመስማት ችግር አምጥቶብኛል 😢😢😢😢😢😢😢
ደክተሪያ በአለህ የሆነ ድምፅ እንጂ የተባለ አይሰማኝም ጀሮዬ አንደንድ ቀን ከማሳከከ ዉጪ አሞኝ አያዉቅም.ምን ለድሪግ በጣም ተቸግሪለሁ.ግን ህመምሳይኖረዉ መስማቱ ለምን ቀነሰብኝ. መልስህን ጠብቃለሁ
እረዶክተር መልስ ልብ ፈልጌነው ያገኘውህ ልጀን አሞብኛል ሁለት አመት ሆናት ደክተሮቹ ምንም ለማዳንአልቻሉም ነርቦ ተቃጥሎል አናቶላይነው ይላሉ ግራ ገብቶኛል 6 አመቶ ህመምየለውም ዝምብሎ ዘጋት መስማት አትችልም. መነሾው ታማ ሀኬቤትሂደች. ታክማ በሽታውን ዳነች ግን ጀሮዋ እደዘጋት ከስርቀን ቡሀላነ ያወቅንው እደማሰማ መፍትህ ካለህ የህነው. የምትለው ካለ. መልስልኝ
አድራሻ የት ነው ስልክ
docter Besedet New Menorew Joreyen koshasha New Belewegn Atsedetewelgn Nber Gn Temeleso Yekorekuregal Degama Hakim Bet Mehedebet Agatsmi Yelegem Bebet West Mn Ladereg Pls
ዶ/ሩን ለማግኘት ብንፈልግ አድራሻ አለ?
ኩክ ነው ግን ጤናጣቢያ መፍትኤ አላገኘውም እባክእን አድራሻክን
እባክህ ስልክ አስቀምጥልኝ
ዶክተር እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ይመግላል እስካሁን ዘግቶኛል አይሰማም መዳኒት ካወክ😢
Dr
በጣም ተቺግሪለሁ ምን ላድርግ ታክሚም ለውጥ ላመጣ አልቻልኩም ዶክተር
ዶክተር ተመዝግበን ቀጠሮ ነበርን አልተደወልንም
የአፍንጫ የመታፈን ችግር ዶክተር አንዴት ማግኘት ይቻላል
ዶክተር Abiyን recommend አረገለው
እኔ የቀኝ ጆሮየ ምንም አይሰማም አንዱን አፍኘ ሳየው ምንም እሚሰማኝ ነገር የለም😭😭
እረ የኔ ደግሞ ግራየ ነው የሆነ ጥርት ያለ አይደለም ምንም ላድርግ
ኧረ የኔም ነው የኔ ግን ከልጅነቴ ጀምሮ ይመግላል
የኔም
Leksa bechyane ayedelewuma
ዶክተር ምንም መስማት የማይችል ሰው መፍትሄ ይኖረዋል