ትንቢት የተነገረላት ደማስቆ ዳግም ልትወድም ነው።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @tilayeworkenh4654
    @tilayeworkenh4654 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎና!!!!!!! አሜን

  • @YonyElo
    @YonyElo วันที่ผ่านมา +12

    ፓስተር አስፋው በቀለ የምጻትን በተመለከተ እንዲያስተምሩ ጋብዙአቸው

  • @ghmajk23
    @ghmajk23 วันที่ผ่านมา +5

    በርቱ !!! ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢየሱስ ጌታዬ አንቴ ሰላሜ ነህ በሚሰማው ነገር ሁሉ ልቤ አፈራም በአንተ ሰለ ተደገፌ ወዳጄ ኢየሱስ አመሰግናለሁ ጌታዬ ስላዳንከኝ አባ ተባረኩ በኢየሱስ ስም❤❤ 🙏🙏🙏

  • @GenetYohannis
    @GenetYohannis วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን❤️❤️ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melat2051
    @melat2051 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤

  • @aberashmesele26
    @aberashmesele26 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚያነቃ ነዉ ከተጠቀምንበት

  • @joeking2028
    @joeking2028 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Iyesarachu Yale wonigeli newona baritu Geta bahulu yibarkahu ❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን የትልቁ እግዚአብሔር መንግስት በሙላት ሊጠቀለል ቀኑ ቀርቧል ተባረኩ ታላቆቻችን

  • @Tadumezmur
    @Tadumezmur วันที่ผ่านมา +3

    ውይ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ከመዘናጋታችን ይመልሰን:: ወገኖቼ ነጮቹ ህዝባቸውን በዚህ ጉዳይ በጣም ያስተምራሉ::

  • @joeking2028
    @joeking2028 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    GOD bless you and your family pastor ❤🙏🏻

  • @azebmehari8639
    @azebmehari8639 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ቀጥሉ በርቱ እያነቃችሁን ነው።

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ከኔ ጋር ስላለ አልናወጥም
    ኢየሱስ ሰላሜ ነው አሜን ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ።

  • @amerechakako8104
    @amerechakako8104 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤

  • @ahnadahmed6339
    @ahnadahmed6339 วันที่ผ่านมา +1

    አሜንንንን ማራናታ

  • @HanaMitimitos
    @HanaMitimitos 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ena yemenorewe iseral newe betame yemetenanawe bezi mideya newe tebariku bezu holu nger begezabeher kale sehone flateferame

  • @EyasoDawit
    @EyasoDawit วันที่ผ่านมา +2

    ማራናታ

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 วันที่ผ่านมา

    Very good Point God bless you Guys ❤

  • @abebahailechere9183
    @abebahailechere9183 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @MekaduLemu
    @MekaduLemu วันที่ผ่านมา

    Higziaber yibarkachu bartu

  • @nigussegiday7148
    @nigussegiday7148 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችሁ አንዳንድ መልሶችን እያገኘሁ ነው ተባረኩ

  • @EseyasGebreslasie
    @EseyasGebreslasie 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩ ቁዱሳን የሱስ ጌታ ነዉ አሜን

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለሌላ ግዜ ኢየሱስ ብለሽ ፃፊ ፃፍ እንዴኤ🙄

  • @amanuelmekonnen-tomas4031
    @amanuelmekonnen-tomas4031 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ አሞፅ 1=3 የተነበበው ላይ ቃል ላይ የሚለው። መቅሰፍቴን ከማድረግ አልመለስም ነው የሚለው ይታረም ከይቅርታ ጋር🙏

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeen hallelujah ❤❤❤

  • @marcusweldemichael1087
    @marcusweldemichael1087 วันที่ผ่านมา

    GBU❤❤❤

  • @wincell9735
    @wincell9735 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Jesus ❤❤❤

  • @alganeshhabtemariam
    @alganeshhabtemariam วันที่ผ่านมา

    May GBU more &more all of you stay healthy &protected by Our Heavenly Father.

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተደራሾቻችሁ የተለያየ አመለካከት ማለትም መንፈሳዊ÷ፖሎቲካዊ÷ማህበራዊና ኃይማኖታዊ አመለካከት ያላቸው ስለሆነ በሚሰጠው አስተያየት አትደንግጡ።በርቱ ጌታ እየረዳችሁ ነው።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፖሰተር አሰፋዉ ትክክለኞ የቃሉን መገለጥ ሰለመጨረሻዉ ዘመን አለዉ እሱን ጋብዙት።

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/fy8cLoPdiRQ/w-d-xo.html

  • @mazisweet1660
    @mazisweet1660 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale8510 วันที่ผ่านมา

    God bless you 🙏

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረኩልኝ በብዙ 😮

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m วันที่ผ่านมา

    Amazing Jesus Christ is Lord God is with lsrael bless and thank you 💗❤️🙏♥️

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oh !!!! Maranta Geta hoy tolo naa!!!!!

  • @seyoumsolomon5627
    @seyoumsolomon5627 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    MARANATA

  • @haileTamru-e7r
    @haileTamru-e7r วันที่ผ่านมา

    tebareku bebzu

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ መልሰኝ

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏

  • @DTFNews
    @DTFNews วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤተሰቦች

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 วันที่ผ่านมา +2

    ብስራት ምነው ጠፋ?

    • @andargachewsiyoum3965
      @andargachewsiyoum3965 วันที่ผ่านมา +1

      Ale tilanit yetelekekewin Zena cheek argew

    • @MaryAlemaiho
      @MaryAlemaiho วันที่ผ่านมา

      ጌታ፣ይባርካችሁ፣

  • @CommanderKutayto-z1s
    @CommanderKutayto-z1s วันที่ผ่านมา

    ሁለተኛው ጥቅስ ንባብ በትክክል አልተነበበም ኮረክሽ ይደረክ

  • @BirtukanTilahun-lz3gx
    @BirtukanTilahun-lz3gx วันที่ผ่านมา

    እሰይ ብርክ በሉ በርቱ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 วันที่ผ่านมา

    ወይ ስብስክራይ ከናንተ አፍ ስስማ ገረመኝ

  • @user-sb8ip2ef3t
    @user-sb8ip2ef3t วันที่ผ่านมา

    አይይ የናንተ ነገር ስለ ደማስቆ የተናገራችሁት መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው ትክክል ነው ነገር ግን ከዚ እንቅስቃሴ በስተጀርባ የአለው ቱርክ እንጂ
    አሜሪካ አይደለችም ጭራሽ ከአልጀዚራ
    reference እያመጣችሁ መግለጥ ጀምራችኋል ይህም ሚያሳየው ድምዳሜያችሁየቱርክና የእስልምናን
    እስራኤልን የማጥቃት እቅድ እረስቶ በናንተ ቤት በአሜሪካና በኔቶ የሚመራ 10 አገሮች እስራኤልን
    ሊያጠቁ ይመጣሉ ልትሉን ነው ይህ ደሞ ፍፁም ስህተት ነው አሜሪካ እስራኤልን ትደግፋለች
    እንጂ አታጠቃም ይልቊን ዓይናችሁን ይህንን የ ጎግ ማን ጎግ ጦር የሚመራውን ቱርክ እና ሊመጣ ያለው 10ሩ የእስልምና አገሮች collation ጦር ላይ ዓይናችሁን አድርጉ

    • @awajnegariawajnegari
      @awajnegariawajnegari  14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወንድማችን ለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን። ሆኖም የተሳሳተ አረዳድ ተረድተኸናል። ያነሳሃቸው ሃሳቦችን ምናልባትም አንተ ከተረዳኸው መረዳት ሻል ያለ መረጃ ልታገኝ ስለምትችል እስኪ ገባ ብለህ የሰራናቸውን ፕሮግራሞች ፈተሽ አድርግና ወቀሳህን ማስከተል ትችላለህ።