አስቀያሚው እውነት ! ! !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 55

  • @freweinimehari4448
    @freweinimehari4448 9 วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋል ስጠን 😢😢😢

  • @ogbssolomon2803
    @ogbssolomon2803 9 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ኣምላኽ ይባርካቹ በስተጀርባ ያለ ሙዚቃ ቢቀር የበለጠ መልካም ይሆናል

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ዝግጅት ነዉ የሚዘገንን ነገሮችን በየመድረኩ እያየን ስለሆነ። እነዚህ ወገኖች ሊገሰፁ ይገባል።የመብራት ማሸብረቁም ይታሰብበት።

  • @elaa221
    @elaa221 9 วันที่ผ่านมา +3

    ፀልዩልኝ ዘመኔ በእግዚአብሔር ቤት እንድያልቅና እንደሀሳቡ እንድኖር

  • @asratasfaw7194
    @asratasfaw7194 9 วันที่ผ่านมา +2

    እነዝህን ድርግት የምፈጽሙት ሰዎች ሆነ ብለው ስለምያደርጉ እግ/ር ማስተዋልን ይስጣቸው

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 10 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ኢየሱስ በመስተዋል ይምራን በእውነት በጣም ያሳዝናል ለአለም ብርሃን ለመሆን ተጠርተን እንደ አለም እየኖረን ነው
    በእውነት እግዚአብሔርን መፍራት ይሁንልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ስለ እናንተ በነገር ሁሉ ይከበር እኔ ሁሌም ሰምቻችሁ እጠቀማለሁ እነቃለሁ በርቱ

  • @DTFNews
    @DTFNews 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ የኢየሱስ ይባርካችሁ ፓስተር ሁሌም እያየሁ ውስጤ የሚቃጠልበትን ነገር ነው አብጠርጥሮ አውጥቶ የተናገረው እንደዚህ የሚገፅፅ አስተማሪ ያብዛልን ያስነሳልን በጣም ተቸገርን ልጆቻችንንም ይዞብን እየሄደ ነው የጌታ እጅ ትምጣ ቁጣው በእነዚህ ላይ ይገለፅ ካውንስሉ በፍርሃት ቆፈን ውስጥ ገብቶ ዝም ብሎ እያየ ነው እኛ አቅም የለንም ወደ እሱ እንጮሃለን እሱ ጌታ እራሱ ይነሳ ስራውን ይስራ አልመለስ ካሉ ቁጣው በሀሰተኞች ላይ መንደዱ የማይቀር ነው ጌታ ይባርካችሁ ውስጤ ረሰረሰቺ እፉ ምን ላርጋችሁ ተባረኩ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢ወንድሜ ትክክል ነው የምትናገሩ ቃል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋይ ተባረኩ ☝🙏

  • @ሜቲ
    @ሜቲ 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቼ ጌታ በዘመኑ ሁሉ ሰው አለው

  • @Merameron
    @Merameron 9 วันที่ผ่านมา +2

    እባካችሁ ከበስተሃላ ያለዉ ድምፅ ቢቀር በጣም የይረብሻል በጌታ ፍቅር እንጠይቃችሃለን❤❤❤

  • @haileTamru-e7r
    @haileTamru-e7r 10 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር ይማረን ይፈውሰን😢

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚያቤሄር ፡ ይባርካችሁ።

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 9 วันที่ผ่านมา

    የይሁዳና የኤልዛቤል መነፈስ በዚህ ትውልድ ላይ አደገኛ ማነቆ ሆኖ የሚታይ ይመስለኛል ብቻ ጌታ በንስሀ በመታደስ ልባችንን ያቅናው

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ ዉይይት ነዉ እኔም በጣም ልቤ ያዝናል ትዉልዱን እግዚአብሔር ይታደግ።

  • @kebedetimerga1514
    @kebedetimerga1514 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጌታ ኢየሱስ በመልካምነቱ ሁሉ ህባርካቹ ተባረኩ!!
    ለእኛም ለሰሚዎች የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል በልባችን በእምነት በመዋህድ ፍሬ የምናፈራና የምንጠቀም ይሆንል ዘንድ ፀጋ ህብዛልን!!

  • @MulugetaDerbe
    @MulugetaDerbe 9 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል እግዚአብሔር ተባረክ

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 9 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር መንፈስ የሚያረጋጋ,የሚያራራ,ደስ የሚያሰኝ ብቻ ድንቅ ነው።የሰይጣን መንፈስ ተቀላቅሏል እንንቃ.

  • @Ur_bea_seli
    @Ur_bea_seli 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 9 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናናና😭😭😭

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @RahelDebebe-f2u
    @RahelDebebe-f2u 10 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው መንፈስን ምንም አይነካም ማምለክ በእውነት ማምለክ ናፈቀን

  • @MessaySahile
    @MessaySahile 8 วันที่ผ่านมา

    ማረን ኡሁ እውነት እውነት ነው።

  • @kalkidanmihretu8127
    @kalkidanmihretu8127 9 วันที่ผ่านมา

    Tebarekulegne melkam temeherete newe .

  • @MazaMaza-st4rd
    @MazaMaza-st4rd 9 วันที่ผ่านมา

    Geta.iyesusi.abizito.yibarekachu❤❤❤❤

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 9 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢እባካችሁ ተገሰፁ የእግዚአብሔር ቤትን የምታረከሰሱ እንዴት ብለን ነው በአለም ያሉትን እምንመልሰው ይዘገንናል😢

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ትውልዱ እኮ ጠፋ ወደት እየሄደ እንዳለ አያውቅም ችግሩ መሪዎች ፓስተሮች ነብያትናሐዋርያት አስተማርዎች ሕዝቡን ያላስተማርን አላስጠነቀቅንም ስለዝህ ከተጠያቅነት አናመልጥም እንደ አንቴ ያሉ ይብዙልን

  • @Yasminjesus258
    @Yasminjesus258 9 วันที่ผ่านมา

    Egzabher yibarkachehu🙏🙏🙏🙏

  • @firehiwotabebe8254
    @firehiwotabebe8254 10 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚያብሔር ይባርካችሁ! ትውልዱ እኮ ግራ ተጋብቷል:: እግዚያብሔርም እንዳለው ህዝቡ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል :: ቃሉን ከማዳመጥ መንግስቱን ከመሻት ይልቅ ስለ ምድራዊ ህይወቱ የሚነግረውን ብቻ ይፈልጋል ስለዚህ ቃል አልታጠቀምና የመመርመር እውቀት የለውም:: አባ ድረስልን 😢

  • @ElizabethAbebe-rm3uh
    @ElizabethAbebe-rm3uh 9 วันที่ผ่านมา

    Egziabher Yatran beiwnet

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 9 วันที่ผ่านมา +1

    Geta zemenachun yibark

  • @TeemesgeMengestu
    @TeemesgeMengestu 10 วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku

  • @blessing7936
    @blessing7936 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእግዚአብሄር ጊዜ ደርሶ በህይወት ኖረን ወደእናንተ ደርሶ ከእናንተ ይህን ለመስማት መብቃት እንዴት ትልቅ እድል ነው እላለሁ ሁልጊዜ ነቃፊ ሁልጊዜ አጉረምራሚ መስለን ስህተቱ ትክክል ሀጢያቱ ፅድቅ ሆኖ እያየን ደግሞም ደግሞም ቤትክርስቲያን ዝም ብላ መእመንም ኖርማል ሆኖ ሲመላለስ ማየት ደክሞን ዝም ያልን ብዙ አለን ጌታ ግን በዙፋኑ ላይ ነው
    የእግዚአብሔር መድረክ ሲቀለድበት እግዚአብሔር መፈራቱ ቀርቶ በመድረክ ባለትዳሩ ዘማሪ ሌላ ዘማሪ ሴት ውዳጅ ይዞ ሚስቲቱም ሌላዋም ሴት አብረው ሲዘምሩ ማየት ያማል ስንቱ ባልና ሚስት ለልጅ ብለን ነው እንጂ እላይ እና እታች ነው የምኖረው እያሉ ግን ይዘምራሉ በልዩ ልዩ አገልግሎት ውስጥ ሲያገለግሉ ይታያሉ ይህንንም ማየት ያማል
    በአለም ያሉ አህንስ የእናንተ ጉድ በዛ ሲሉ መስማት ያማል እጅግ በጣም ብዙ አስመሳይ መእመኖች እና ለመንጋው ፈፅሞ የማይራሩ የማይመክሩ የማይግስፁ አገልጋዬች ማየት ያማል ኧረ ስንቱ ??? መሪ የሰው ቁጥር ጨምሮ ሞቅ እስካለለት ድረስ ምን ቸግሮት ትውልድ እናት አባቱን this ppl are fake እያሉ እቤት አይነጋገሩም ቸርች አብረው ይመጣሉ በማለት እርስ በእርስ እንዲህ መኖር በእግዚአብሔር ቤት የሚቻል ነው እንዴ ? እያሉ ይነጋገራሉ ማን እውነቱን ይንገራቸው ?? የሚያሳዝን ግዜ ላይ ነን የእግዚእብሄር ሰአት ቀርባለች ብለን ራሳችንን ማስመለጥ ዋናው ነገር ይሁንልን ::
    ጥቂቶች ደግሞ በፅድቅ በቅድስና ክርስቶስን እያሳዩ በብዙ ዋጋ መክፈል ነገር ግን በብዙ ክብር የእግዚአብሔርን ህዝብ ወደ እውነት የሚመሩ መሪዎች አሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው::
    ኮንሰርት ደግሞ አዲሷ ስታይል ናት መንፈስ የሌለበት ባዶ ጭፍራና ጩኸት አገር ለአገር እየቶዘረ ምድር ተንቀጠቅጠ የሚያሰኝ ጭፈራ ምነው ወንጌል እብሮት ኖሮ ምድር ቢያንቀጠቅጥ ይህ እኮ ለሰይጣንስ መች በጀ ? ብቻ ልብ ይስጥ ለሁሉም እግዚአብሔር አይዘበትም ይሄም ያልፋል ምን ይቀጥል ይሆን ይህ ግን እድገት ሳይሆን ውድቀት ነው ብዬ አስባለሁ እኔ ግን እባክህ አባት ሆይ በፅድቅ እንድኖር ፀጋህ ይርዳኝ እላለሁ🙏🙏🙏

  • @ZeleTsehaye
    @ZeleTsehaye 9 วันที่ผ่านมา

    Ebakachu degagemachu asetemerun endezi yalewen temeherett

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 9 วันที่ผ่านมา +1

    በዝ ዘመን መንፈስ ቂዱስ ሳው ጋር የለም እግዚአብሔር ፊት ሰውራል ግን ዛሬ የዛሬ ናጌ ያጭዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 9 วันที่ผ่านมา +1

    የቤተክርስቲያን መድረክ ናይትክለብ መሆኑ ይቅር ይቁም ጌታን አያከብረዉም።

  • @najaiAli-e3m
    @najaiAli-e3m 9 วันที่ผ่านมา

    Jesus Christ is Lord God is bless you 💗❤️❤️🙏

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 8 วันที่ผ่านมา

    Geta Eysus zamanachun yibark tiwldin tadagu kenzi wanbadewch

  • @johnmusk7970
    @johnmusk7970 9 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @yohannesgetahun9344
    @yohannesgetahun9344 9 วันที่ผ่านมา +1

    የዛሬ 10አመት አካባቢ አንድ ትልቅ የቤተክርስቲያን አባት ያየውን ራዕይ ሲናገር ሰማሁ ራዕዩም እንዲህ ነበር :- አንዲት ያረጀች ከማርጀቷ የተነሳ ቆዳዋ የተሸበሸበባት የተኳኳለች በጌጣጌጥ የተዋበች አሮጊት ወደ ቤተክርስቲያን ስትገባ አየኋት እና እግዚአብሔርን ምንድነው ብዬ ጠየኩት እግዚአብሔርም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ ያበቃላት አለም ወደ ቤተክርስቲያን ገባች አለኝ ብለው በቤተክርስቲያን መድረክ ላይ በእግዚአብሔር መንፈስ ሆነው ሲናገሩ ሰምቼ ነበር እና አሁን የምናየው ልብ የሚያወርዱ ነገሮች ሁሉ ከአለም መንፈስ ጋር የተጋባ አይነት አምልኮ አይሉት ጭፈራ እንደው ክልብ ክልብልብ ያለ ነገረ ነው። እግዚአብሔር ግን ትልቅ ነው።

  • @TigistHaile-s4p
    @TigistHaile-s4p 9 วันที่ผ่านมา +1

    ለትውልድ እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድረጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ እኔ በእድሜ የገፋሁ ሴት
    ነኝ አሁን ያለው እንዳላቹት ነወ የትውልድ አደራ አለብን ጎበዝ

  • @FunnyGolf-bn7it
    @FunnyGolf-bn7it 9 วันที่ผ่านมา

    Geta abzeto yebarkachehu geragebaneko siolen bemeder melmamed honeben

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 วันที่ผ่านมา +1

    የልቤን ነዉ የተናገራችሁት እግዚአብሔር ያከበሩትን ያከብራል እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በል

  • @TsehayHailemaram
    @TsehayHailemaram 9 วันที่ผ่านมา

    ይህ : በ : 2ኛ : ጤሞቴዎስ : ምዕራፍ ፡ 3 የተፃፈው የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 9 วันที่ผ่านมา

    እውነት ብላችሗል በዚህ ግዜ የትኛው ነብይ ነው ሲራራ ያያችሁት እንደውም የሚነጥቁ ናቸው እንጂ ሁሉም ነገር ውሸት እና አስመሳይነት የበዛበት ነው.ጌታን የሚፈሩ አለ ግን በጣም ጥቂት ናቸው

  • @KudusanMicheal
    @KudusanMicheal 9 วันที่ผ่านมา

    Egzabehar kdus amelak now ba kdusena lemalke yegabal. Egzabehar enotaga forget now marnata gata eyoses how tolo na. Gad belases you

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ሰዉ ከሙዚቃ መሳሬያ ድምፅየተነሳ ጆሮ በሸተኞ ሆኖል እኔም ይገርመኞል ድራማ ሆኖል መድረኩ።

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 9 วันที่ผ่านมา

    የድምፅ ጥራት ችግር አለው በደንብ አይሰማም ቢስተካከል ተባረኩ!

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 9 วันที่ผ่านมา

    ይሔ የሰይጣን መንፈስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰተት ብሎ ገብቷል እናም እናንተ ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ያላችሁ ቅዱሳን ከእንደዚህ አይነት ጭፈራ ቤት እራሳችሁን እና መንፈሳችሁን ጠብቁ።ተለዩ

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 8 วันที่ผ่านมา

    እረ ይሄ የሮሆቦት አርት ሚኒስትሪ ሐሰተኞን አምልኮ ለመተቸት የተሰራ ድራማ ነዉ።እረ ሪል ፋክት በየዩትዩቡ አለላችሁ።የቅዱሳንን ስም አታጥፉ። ከቻላችሁ አርት ሮሆቦት ሚኒስትሪን አግዟቸዉ። እባካችሁ አትሳሳቱ።

  • @haileTamru-e7r
    @haileTamru-e7r 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይማረን ይፈውሰን😢

  • @haileTamru-e7r
    @haileTamru-e7r 10 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ይማረን ይፈውሰን😢