"ጓደኛዬን አይኔ እያየ ተኩሶ ገደለው እኔን በከባዱ አቁስሎኝ በተዓምር ተረፍኩ"/በቅዳሜን ከሰዓት/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

ความคิดเห็น • 406

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 ปีที่แล้ว +51

    እውነት ነው እግዚአብሔር በሰዎች ነው እኛን የሚረዳው አንተን የረዱ ሰዎች ይባረኩ
    የአምላኬ ድንቅ እጆች በአንተ ጤና ላይ ይገለጡ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

    • @abdobatser7379
      @abdobatser7379 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል በህይወት በመኖርህ እቅርታ ማድረግ ታላቅነት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 ปีที่แล้ว +19

    የረዳችህ ልጅ ሾው ላይ ብትቀርብ ጥሩ ነበር

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 ปีที่แล้ว +2

      ትከከል

  • @omkhuludvh5080
    @omkhuludvh5080 2 ปีที่แล้ว +140

    እኔስ ሁል ግዜ ብስማህ አይስለቸኝም አላህ ይችላል ቆመህም ስትሄድ ያሳየን ጥሩ መምህራችን ሆነሀል በተለይ በትንሽ በጥልቁ የምናማርት

    • @tigist9810
      @tigist9810 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @yordanosasmelash3167
      @yordanosasmelash3167 2 ปีที่แล้ว +1

      You right and his good teacher as well how I am getting this kind of Hurt I am jealous his a good person.

    • @ዚነትሳይትኢቱብ
      @ዚነትሳይትኢቱብ 2 ปีที่แล้ว

      ደምሩኝ ውድ ያገሬ ልጆች

    • @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል
      @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል 2 ปีที่แล้ว

      በትግሥት ሁኜ ያዳመጥኩት ቢኖር ይሄንን ወድሜን ብቻነው ቁመህ የምናይበትን አላህ ቅርብ ያርግልን ያረብ አላህ ጨማምሮ ጨማምሮእዉቀትንም ትግሥቱንም ይወፍቅህ ወድሜ ምን እዴምልህ ቃላት አጠረኚ እኛንም ካተ እምንማር ያድርገን አላህ ልቦና ይሥጠን

    • @ethiopia7697
      @ethiopia7697 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ወላሂ የሚገርም ፅናት ነው ከአላህ የተሰጠው

  • @kidistkefyalew6533
    @kidistkefyalew6533 2 ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው አንተ መልካም ልብ ያለህ ወጣት በእዉነት ደጋግሜ እልሀለሁ ትድናለህ እውነት ነው ከደረሰብህ የደረሰልህ የድንግል ማርያም ልጅ የታመነ ነው።

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 2 ปีที่แล้ว +42

    ይሄ ልጅ እራሱ ሳይሆን መንፈስ ቅዱስ ነው የሚያናግረው አብሶ ስለጥላቻ ስለይቅርታ የሰጠው ምሳሌ ዋው ሰላም ይብዛ ፈጣሪ በቸርነቱ ይዳብስክ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 ปีที่แล้ว +51

    ደግም ከዚህ ቀደም ከሰማሁት ንግግሮቹ የዛሬው የተለየ ነው ነገሮቹን እንደት እንዳብራራው❤❤

  • @zed9732
    @zed9732 2 ปีที่แล้ว +30

    ዳጊዬ የዉሥጥ አዋቂዉ አድ ፈጣሪ ብቻ ነዉና የልብሕን አይቶ ቆመሕ ለመራመድ ያብቃሕ☝️አይዞን🇪🇹ሐበሻዬ።

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 2 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ግን የምትናገረውን ስስማ ራሴን ታዘብኩት አልሀምዱሊላ ነው ለሁሉም ነገር

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 ปีที่แล้ว +25

    የኔ ትሁት አደበትህ ሲጣፍጥ እውነት ነው ህይወት ይቀጥላል አተ ጀግናነህ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳንም አላህ አተረፈህ ወንድሜ አሁንም ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +27

    ጌታ ታላቅ ነው🙏🙏 እኔን የኔ ጌታ አቤት ይሄ ወንድማችን ሲናገር እንዴት አይነት ጎበዝ እና ጠንካራ ነው!!

  • @orientservices698
    @orientservices698 2 ปีที่แล้ว +15

    አቤት ጥንካሬ አቤት እምነት የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ እና ያሰብከው ሁሉ እንዲሳካልክ መልካም ምኞቴ ነው ወድም🙏

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 2 ปีที่แล้ว +17

    ንግግሩ. ዝም ብሎ ይስበኛል እግዚያአብሄር ጤናህን ይስጥህ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 ปีที่แล้ว +14

    ውይ በእመቤቴ ምን አይነት አንደበት ምን አይነት የይቅርታ ልብ ነው ያልክ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህ ወንድም

  • @ያባጃሌውባልቻ
    @ያባጃሌውባልቻ 2 ปีที่แล้ว +55

    ሙሉ ፕሮግራሙ በጣም መስጦኝ ነው ያደመጥኩት የሚገርም ስብዕና የሚገርም አገላለፅ !!! አላህ ጨርሶ ይማርህ ወንድማለም።

  • @ሰምረ-ጀ2ጠ
    @ሰምረ-ጀ2ጠ 2 ปีที่แล้ว +13

    ዳግዬ አንተ ጠንካራና ጎበዝ ሰው ነህ ስላወኩህ በጣም ደስተኛ ነኝ!ጨርሶ ይማርህ አምላክ!

  • @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ
    @እቴቴእወድሻለውእናቴሙሉጤ 2 ปีที่แล้ว +10

    አቶ/ ዳጊ
    እንካን እግዚአብሔር ነተረፈክ🙏🙏🙏
    ለሞተው ወንድማችን ነብሱን በገነትእጅ ያኑራት አፈሩን ገለባ ያርግለት
    በጣምየአግዚአብሔር ስራድንቅነው
    ገና ሺአመት ትኖራለክ እግዚአብሔር ቁስልህን ያቅልልክ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 ปีที่แล้ว +14

    በግድ ነው ሚተነፍሰው ይህ ልጅ እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ:: እግዚአብሔር ጥንካሬን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ::ማንም ስለነገ ህይወቱ እርግጠኛ መሆን አይችልም::

  • @ያህዌ-ቸ2ለ
    @ያህዌ-ቸ2ለ 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚሃብሄር ታላቅ ነው
    በጣም በቅርቡ ቆመህ ትሄዳለህ ወንድሜ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 ปีที่แล้ว +7

    ሁልግዜ እደአዲስ ብሰማዉ ብሰማዉ አልሰለቸዉ በጣም ጠካራ ሰዉ ነህ ለሁላችን ብርታት ነህ🙏

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይ ጭካኔ እግዚአብሔር እኳንም አተረፈክ የጓደኛክን ነብስ ይማር

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 2 ปีที่แล้ว +7

    አቤት ፅናት! ምን መታደል ነው

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 ปีที่แล้ว +14

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አላማ አለው ስሰማህ ሶስተኛ ጊዜ ነው ግን አንተን መስማት ለእኔ ጥንካሬ ሆኖኛል እናመሰግናለን! ያለፍክበትንና እያለፍክበት ያለውን ህይወትህን ስላካፈልከን🙏

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 2 ปีที่แล้ว +27

    Great personality! In life we couldn't know what tomorrow's will brings, this brother accepted the tragedy in his life and shared his life experiences. Thank you and may God bless you 🙏

  • @da8387
    @da8387 2 ปีที่แล้ว +11

    ከደረሰብህ ስቃይ ተርፈህ እንዲህ ምስክርነትህን ለመመስከር ያበቃህን ጌታ ክብር ምስጋና ላንተም ውድ ወንድሜ ኣሁን ካለህበት በተሻለ ሁኔታ ሕይወትህን ትቀጥል ዘንድ ልዑል እግዚኣብሔር ጥላውን ያጥላብህ ኣሜን🙏

  • @genetwolde9411
    @genetwolde9411 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ነው የተማርኩበት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ።

    • @rozairenso5417
      @rozairenso5417 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 2 ปีที่แล้ว +4

    ደጋግሜ ስማሁት ተስፋ እዳልቆርጥ ይቅርታን ብዙ ነገር ተማርኩበት

  • @neimaabebe8638
    @neimaabebe8638 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠካራነህ ወድሜ አላህ አፊያ ያድርግህ

  • @meemomeemo2041
    @meemomeemo2041 2 ปีที่แล้ว +9

    ያሳብከው ሁሉ ፈጣሪ ይሙላልህ የኔ ወድም በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @meazawedajo1766
    @meazawedajo1766 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይህንን አይምሮ ለሰዎች ትምህርት የሚሰጥ እንዴትም አይገልም እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ እንኳን አተረፈህ

  • @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ
    @ሀገሬኢትዮጵያ-መ9ፐ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ አንተን ስላተረፈህ እግዚአብሄር ይመስገን የአንተ መትረፍ ግን ለሰው ልጆች የምታስፈልግ የተፈጠርክለት አላማ ስላልተጠናቀቀ ነውና በአንተ ፈጣሪ ስራ እየሰራ ነው ሁሉም ለበጎ ነውና በርታ ወንድማችን እመብርሀን አትለይህ!!!!!

  • @meserethaile9599
    @meserethaile9599 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ልጅ ቶሎ እርዳ ቢያገኝና ጥሩ ህክም ቢያገኝ ለከፋ ጉዳት አይደርስም ነበር

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 2 ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    መቼም የማልረሳህ ሁሌም ሳይህ ሁዴ ስፍስፍ ይላል እግዚአብሔር ትልቅ ነው ነብስ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው ይብላኝ ለተኩስብህ ንስሐ ካልገባ ኑሮው እንዴት ይሁን????

  • @ሠላምለሀገሬ-ዠ1ጘ
    @ሠላምለሀገሬ-ዠ1ጘ 2 ปีที่แล้ว +7

    ፍትህፍትህበሣውድእሥርቤትለሚሠቃዩወገኖች😭😭😭😭😭😭😭😭👈💒❤️🙏

  • @natenaeltadesse3005
    @natenaeltadesse3005 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ዳግም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። እኔ በሕይወቴ ዳግም ተምሣሌት ነው። ልባዊ የሆነ ምስጋን ከአንተ ተረዳውት። ሁሌም አስብሃለው÷ ፈጽሞ እንዲምርህ እጸልይሃለሁ

  • @addistube8191
    @addistube8191 2 ปีที่แล้ว +4

    እረ መጽሐፉን ከኢትዮጵያ ውጪ አውሮፓና አሜሪካ ማግኘት ይቻላል ?

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว +3

    ካንደበቱ የሚናገረዉ ንግግር ሲጥም ጨርሶ ይማርህ

  • @etaneshtesfaye424
    @etaneshtesfaye424 2 ปีที่แล้ว +8

    አሁንም ጨርሶ ይማርህ በጣም ጀግና ነህ በርታ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔን ግን ጥያቀ የሆነብኝ ነገር እሄ ልጅ በእግዚአብሔር ታአምር ተርፎ ያንን ፀያፍ ግፍ የፈፀውን ሰው በጣም ብዙ እንተርቪ አግርጓል በዛላይ ኬዙ ከመንግስት ጋር የተያያዘ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ መንግስት ምናለ??????? ለዚህ ልጅስ ምን እርዳታ አረጉለት በእርግጥ ማንም ምንም እንዳላለ ገልጿል እድሜ ለደጋግ ልቦች
    ትረፍ ያላት ነፍስ ተርፋ ለይቅርታ ቀረበች

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
    @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 2 ปีที่แล้ว +5

    አይ ሀገሬ ለእውነት የሚኖር ሰው አይኖረብሺ አዞን ወንድም

  • @emutyu7395
    @emutyu7395 2 ปีที่แล้ว +4

    ወይ በድጋሚ ቀረብክህ እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤነትህ ይመልስህ
    ከአንተህ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት የበደሉኝን የጉዱኝን ይቅር እንደሚል አስተማርከኝ ይባርክህ አቦ

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 2 ปีที่แล้ว +5

    አለማድነቅ አይቻልም ፈጣሪ ቆመሕ ለመሔድ ያብቃሕ የኒ ጌታ ሁሌም ደሰተኛ ሁንልኝ

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
    @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እኛ አገርኮ መንግስት የለም ህዝቡብቻ አዛኝ ነው እንጂ እንኳን ተረፍክ

  • @emebetaderajew7626
    @emebetaderajew7626 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው የእውነት ዳጊ ካንተ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ጠንካራ መንፈሰ ኮንፊደሰ በራሰ መተማመን ብዙ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @besijumbo587
    @besijumbo587 2 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊን ባየሁት ቁጥር ልቤን ይነካኛል ጀግና ነው ህይወት ለጨለመበት ብርታትን ነገ ብርሀን እንደሚወጣ ያሳየናል ብርቱ ሰው ነው
    የእኔ ጥያቄ በዚሁ በቅዳሜ ከሰዓት በትዕግስት ዋልተ ንጉስ ፕሮግራም ላይ አይተነዋል ወር ቢሆነው ነው እና ለምን ተደገመ ????ሌሎችንም ሰዎች ብታቀርቡልን ደስ ይለናል ፕሮግራም ባይደጋገም
    ዳጊዬ እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

    • @besijumbo587
      @besijumbo587 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ጋር የሚደርስበት መንገድ ከተገኘ እገዛዋለው ችግር የለም ግን በትዕግስት ፕሮግራም ላይ የቀረበው ቃል በቃል አልቀረም ሲደገም ስለጉብዝናው ስለፃፋቸው መፃህፍቶች ሁሉ ነው የቀረበው ስለዚህ ነው ይህን ያልኩት

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 2 ปีที่แล้ว +2

    ከባህር ማዶ ያለነው እደት እንግዛው መፀሀፋን ማንበብ እንፈልጋለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @geniyoutube2096
    @geniyoutube2096 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለብዙዎቻችን ጥንካሬ ነህ 💝💝ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @ሙናሚና
    @ሙናሚና 2 ปีที่แล้ว +1

    በአንትብዙተምሬሀለሁእድሜህንይቆይልን❤❤😘😘

  • @hanamhedi4487
    @hanamhedi4487 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌ እንደ አዲሰ ነዉ ማይህ ዳጊዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሜን ነገ መልካም ይሁንል ከዛሬ የተሻለ አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ አሁንም ፀጋ ይብዛልህ

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 2 ปีที่แล้ว +3

    ይህ ደግ ሰው ቢያወራ የማይሰለች ምርጥ ተምሳሌት ነው የእኔ ቅን

  • @genigeniye414
    @genigeniye414 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ አላህ ምን ይሳነዋል ጤናህን ይመልስ ልክሁሌ አልቅሸ ዱአ አደርግልሃለሁ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +8

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር በስውነውሚረድው ያን ቀን አልፈህ ለዚህ ያበቃህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጀ ለኢየሱስክርስቶስ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው አንድ ስው አደጋ ሲደርስበት ቆሞከማየት እርዳታን ብናስቀድም መልካም ነው !!

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว +8

    የዚን ልጅ ታሪክ በጣም ተመስጬ ያዳመጥኩት ከዚ በፊት ታሪኩን ሰምቻለው አሁንም እዳዲስ መስጦኝ ያዳመጥኩት የሚገርም አገላለፅ የኔ ወድም አላህ ጨርሶ ይማርህ አተ ጀግና ነክ ብዙ ትምህርት ነው የወሰድኩት ካንተ ከዚ በላይ ሰርተክ ትልቅ ቦታ ለመድረስ ያብቃህ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 ปีที่แล้ว

      ዳጌዬ ጀግና ነህ አንደበትህ ደሥ ሢል የምትናገረው ቃል

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 ปีที่แล้ว

      @@adamcell5290 በጣም እኔማ ሲያወራ ቢውል ቢያድር አይሰለቸኝም አላህ ሙሉ አፍያውን ይስጠው

  • @selamlemma7099
    @selamlemma7099 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥንካሬህ ድንቅ ነው ለብዞዎች ተስፋ ነህ ወንድሜ ነገ መልካም ይሆናል አምናለሁ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @jannaatzaharazahara6814
    @jannaatzaharazahara6814 2 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገንማለትለራስነውበርታወንድሜ

  • @wubit3304
    @wubit3304 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያብዛልህ ወንድሜ በአንተ ውስጥ ጥንካሬን አየሁ

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ጨርሶ እንደሚሻልህ ተሥፋ እናደርጋለን

  • @hawamohamad8760
    @hawamohamad8760 2 ปีที่แล้ว +2

    በየቀኑ እተርቢው ብታደርግ እኔ ብሰማህ አልሰለችምምም።

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily3646 2 ปีที่แล้ว +4

    የእግዚአብሔር ስራዉ
    ድንቅ ነዉ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @semirazeleke3105
    @semirazeleke3105 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ዳጊ ባለኝ ነገር አላህየን ደጋግሜ እያለከስኮ ነው አልሃም ዱሊላህ እንድል አረከኝ ሁሌም ለፈጠረን አምላክ ምስጋና ይገባዋል እናም ዳጊዬ እንሻላህ ድነህ እናይሃለን ንግግርህ ተሰምቶ ተሰምቶ አይጠገብም ፈጣሪ ቸርሶ ይማርህ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እንኩዋን በህይወት አኑሮህ የትላንቱ ታሪክ ዛሬ ለመናገር አበቃህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ለጉዋደኛው ብሎ መስዋእትነትን ነው የከፈለው ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ግን ሙና ያልካትን ልጅ አፈላልገህ ብታገኛት እና አመሰግናለሁ ብትላት ደስ ይላል

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 2 ปีที่แล้ว +3

    መድሀኒዓለም ጨርሶ ይማርህ በአካል ሙሉ ጤነኛ ሆነው አዕምሮአቸው የታመሙ መርዘኞች በሞሉባት ሀገር አንተን ማየት ተስፋ ነው ወንድሜ

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰው ነገር ገብጋባነት መቼም አይተወንም ሰውየው ከንብረቱም አልሆና ከገንዘቡም አልሆና ሃብቱንም ትቶ ለዝልአለም እስእቤት ገባ እባካቹ ያለንን ተመስገን ብለን እንብላ።

  • @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ
    @እስትንፋሴእየሱስነዉእወድ 2 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይረዳህ ፍቶን ያበራልክ

  • @genet9780
    @genet9780 2 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ልብ አለህ እግዚአብሔር. ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን የእዉነት ቃል አጣሁ

  • @mercimerci7286
    @mercimerci7286 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ይህን የተባረከ ሰው ለ አራተኛ ጊዜ ስሰማው ነው። አይሰለችም።

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ጨርሶ ይማርህ ያሠብከውን ያሳካልህ ጥሩ ተናጋሪ ነህ

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman5151 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሔ ሠውየ ዩቲውብ ቻናል ካለው ጠቁሙን ቡዙ ያሥተምራል ብየ አሥባለሑ

  • @tgal3661
    @tgal3661 2 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉ ልጅ በሰላም ወቶ መግባት ቀላል ይመሰለዋል ይሄን የመሰል ልጅ አጉል ማድረግ የክፉ ሰዎች መግለጫ ነዉ ግን የኔ ጌታ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ጀግና ነህ አይዞህ ወንድሜ በትልቅ ለዉጥ እንደማይህ ተሳፋ አለኝ ሙና ተባረኪ ለወገነሸ በመድረሰሽ እናመሰግናለን ።ተባረኪ እወነት ነዉ ከመተቸት ቀድሞ ለሰዉ ማዳን እንፈጠን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ኤኢቤሰ እናመሰግናለን !!!

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 2 ปีที่แล้ว

    ወይአማረኛአነጋገረውሲማረክእህህእውነትነውሰውባሁንግዜሰውንሰውየጠላበትየተጠየፈበትግዜነውአይግዜው

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያዳምጡት ቢውሉ የማይጠገብ ንግግር እንክዋን ፈጣሪ ለዚች ሰአት አደረሰህ ከአንተ ገና ብዙ ነገር እናያለን ሰዎች ግን የሰው ልጅ በአደጋ ወድቆ ስናይ እንወቀውም አንወቀውም በፍጥነት መርዳት አለብን

  • @ሁለገብYouTube
    @ሁለገብYouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    ebs አዘጋጆች እናመሰግናለን
    ወድማችን አላህ አፊያህንይመልስልህ
    በታ የሰውልጅ በዘረ የሚባላውን
    የሚአስተምር መፅሀፍነው
    በታ

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሱዲን አገር የመጡትን ልጆች የዲሄንሄን ጉዳይ ምን ለይ ደረሰ
    ዳግማዊ ጀግና ነው ዩቱብ ቢከፍት መልካም ነው

  • @befekadukidane96
    @befekadukidane96 2 ปีที่แล้ว +2

    ሣምሶን እይታውን ሳያጣ ከገደለው በላይ አይኑን ባጣ ግዜ የገደለው ይበልጣል፡፡ አንተም ብዙ ባለሙሉ አካል ሰዎች ያላደረጉትን ተጽእኖ አካልህን አጥተህ ማምጣት ችለሀል፡፡ እግዚአብሔር የበለጠ ጸጋ እና ጉልበቱን ያብዛልህ፡፡

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 2 ปีที่แล้ว +1

    አደበቱ ሲጣፍጥኮ ወንድሜ ኑሩልኝ

  • @beletuyadeta4662
    @beletuyadeta4662 2 ปีที่แล้ว +2

    ቅዳሜ ከሰአት በጣም አመሰግናለሁ አዝኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነው በጣም ያሳዝናል ዳንኤል ነፍስ ይማር እናንተንም ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏

  • @gheueyeueu1172
    @gheueyeueu1172 2 ปีที่แล้ว

    ሁፍየኢትዬጲያሰውየተረገመነውየሰውነብሰእስኪያልፍቁመውየሚያዩእዴትእደሚያሰጠሉኝ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔጌታ አላህ ጨርሶ ይማርህ ያረብ ሙሉ ጤናህ ተመልሦ እንዳይህ ምኞቴ ነው

    • @Zየአላህባሪያየረሱልወዳጂ
      @Zየአላህባሪያየረሱልወዳጂ 2 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያቺ ጌታ ሊሆን ቻለ ቆም ብለሽ አስቢ ውዷ እህቴ የኛ ጌታ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ብቻ ነው

    • @ekarmenderrssi4290
      @ekarmenderrssi4290 2 ปีที่แล้ว +1

      @@Zየአላህባሪያየረሱልወዳጂ ኢንሻ አላህ እህት ጌታዬ ሆኖ ሳይሆን ከማዘን የተነሳ ነው

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ዳጊ ጥንካሬክ ይገርማል ይሄን ሁሉ ፈተና አልፈክ እዚ መድረስክ ለ እግዛብሔር ክብር ይገባዋል ለረዱክም ክብር ይገባቸዋል እኛ ሙሉ ጤነኛ ሆነን ሁሌም እናማርራለን እውነት ገና ከዚ በላይእንጠብቃለን በርታ 🙏🏼

  • @babmam1899
    @babmam1899 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገር ከዚህ እንቁ ሰው ቡዙ መማር እልባት በሀኑሰአት በግፋበለውናእኔነኝጀግናበማለትከዚምከዛምህዝባችንናንብረትእየወደመነውይህመፃፍለዚህተዋንያኖችበስጦታመልክተሰታቸውየይቅርታንጥግበተግባርከፈፀመውጀግናወድማችንቢማሩናወደመሀልቢመጡምርጫዬነው

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘርና ቕንቕ ሰልጥኖብን ለጠላቶቻችን ፍላጎት ተሰጥተናል ባልንበት ሰአት ለወገንህ አስታራቂ ልትሆን በጥበቡ የይቅርታው አባት ጥበብ ሞልቶህ ለጠፋው ትውልድ የይቅርታ ምሳሌ እንድትሆነው የታደገህ አምላክ ምስጋና ይድረሰው!!!

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 2 ปีที่แล้ว

    ውንድሜ ኣይዞህ ጌታ ካንተ ጋር ነው። የሚያደርጉትን ኣያውቁምና ይቅር በላቸው ብለሃልና፡ ዳግም ህይወት የሰጠህ ጌታ ለብዙዎች ምሳሌና ኣስተማሪ እንድትሆን ነውና፡ ኣንተ የሃዋርያት ምሳሌ ነህና።ጌታ በሁሉ ይባርክህ። መጽሓፉን ባገኘው ደስ ይለኝ ነበር ከኢትዮጵያ ወጭ ካለህ። ተባረክ።

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 ปีที่แล้ว

    ያረህማን ረሂም እባክህ ይህን ወጣት ጤናዉን መልስለት
    እዉነት ዳኒ አንዴበተ ሩቱ ነህ በአሁን ሠአት ኑሮ መሮኝ ኑሮየን ህይወቴን እያማረርኩ እራሴን እየወቀሥኩ በነበርኩበት ሠአት ይህን ዉብ ምክርህን በማይጠገበዉ አንዴበትህ ሥሠማ ፈጣሪይ ይቅር በለኝ አልኩ
    አላህ ምንየማይሣነዉ ጌታ ጤናህን ይመልስልህ ቆመህ ሥቴዲ እንይህ አንተ ለብዙ ሰወች በተለይ በቀል ማማረር በጎዳቸዉ ከምረዉ ለሚኖሩ ወች ከኔጭምር ትልቅ ትምህት ነዉ በርታልን ወጣቱ ህያዉ አላህ ህይወት ቀያሪዉ ቀንአለዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ
    በርታ ባባ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ የእዉነት ቃላት የለኝም እግዚአብሄር እርጂም እድሜ እና ይስጥህ እርግጠኛ ነኝ ቁመህ እደማይ ከእግዚአብሔር ጋሪ በተለይ ወደ ሆስፒታል የደርሰችህን ልጂ ጋር አብሪቹሁ ምስጋና ብታቀርቡ ብዙ ቅን ልቦች ይፈሪሉ ብቻ አለቅም ትለያለህ በህይወቴ ትልቅ ትምህርት ያገኝሀብህ ትለቅ መልካም ሰዉ ዳጊየ ከዚህ በላይ መጻሀፊ ጽፈህ አይህለሁ

  • @danfanoethio
    @danfanoethio 2 ปีที่แล้ว +1

    በአንተ ልክ ህይወትን ያስተማረኝ መንፈሳዊም አለማዊም ሰው የለም ዳጊዬ !! ፈጣሪ ያተረፈህ ለእንደኔ አይነት በህይወት ደካማ ለሆኑ ሰዎች የፈጣሪን በተስፋ የመኖርን መልዕክት እንድታደርስ ነው እና ፈጣሪዬንም አንተንም በጣም በጣም በጣም እናመሰግንሃለን !!! እግዚአብሔር አንተ የፈለከውን በጎ ነገሮች በሙሉ ያሟላልህ ... ፀሎቴም ነው !🙏🙏🙏

  • @tsehaychora
    @tsehaychora ปีที่แล้ว

    ማዳኑን የመሰከርክለት ፈጣሪ አስረው ያስቀመጡህን ነገሮች ፈቶ እንደታሰረች ወፍ እንድትበር ያድርግህ ሁሉንም ነገር ማድረግ የሱ ስራ ነው ይህ ነገር ለፈጣሪ ቀላል ነው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ አንተን የወለደች እናት ትባረክ

  • @abebaabebe9930
    @abebaabebe9930 2 ปีที่แล้ว

    ዳግማዊ በጠም አስተማሪዬ ነህ ያንተጥንካሬ ለኔ ጥንካሬ ሆኖልኛል አበረታኧኝ ህይወት በፈተና የተሞላች ናት እንዴት ፈተናውን መወጣት አንዳለብን አስተምረኧናል ያገዚህ ሰዎች ያችልጅና ሀኪሞችህ ምስጋና ይገባቸዋል ሁሌም ጤናህ ይስጥህ ምኞቴም ነው በርታ

  • @bayushimelese1444
    @bayushimelese1444 2 ปีที่แล้ว

    በስመአብ እሚገርም ታሪክ እንዳንተ ይቅርታን እምንልበት ለቦና ፈጣሪ ያድለን ለሁላችንም አንተም እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ ሀሳብህ ሁሉ ፈጣሪ ያሟላልህ ጤበህክምና ከእግዚአብሄር ጋር ጤናህን ይመልስልህ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 ปีที่แล้ว +2

    ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም ቆመክ ትሄዳለህ 🙏🙏🙏💚💛♥️💯👍‼️

  • @birukgetaneh6153
    @birukgetaneh6153 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደጧፍ ነዶ ለብዙዎች ብርሃን መሆን። በዚህ ሁኔታ ባያልፍ ምናልባት አንድ ጥሩ የህግ ባለሙያ ብቻ ሆኖ ይኖር ነበር?
    please post the gofundme link?

  • @tesfahundentamo7186
    @tesfahundentamo7186 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፀጋ ሁሉን ያስችላል። አሁንም ፀጋውን ያብዛል።ለእኔ ከአንደበትህ የሚወጡ ሀሳቦች በሰውኛ የሚቻሉ አይደሉም ግን ቅዱሰንን እሰትን፣አንበሳንና ሳይፍን እንድችሉ የረደው ጌታ አሁንም ፀጋውን ደግም ያብዛልህ ።

  • @tesfahundentamo7186
    @tesfahundentamo7186 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፀጋ ሁሉን ያስችላል። አሁንም ፀጋውን ያብዛል።ለእኔ ከአንደበትህ የሚወጡ ሀሳቦች በሰውኛ የሚቻሉ አይደሉም ግን ቅዱሰንን እሰትን፣አንበሳንና ሳይፍን እንድችሉ የረደው ጌታ አሁንም ፀጋውን ደግም ያብዛልህ ።

  • @jesusejesuse2223
    @jesusejesuse2223 2 ปีที่แล้ว +1

    Yeze Liji silike Efelegalewo
    Pls
    Fadila ebalaewo
    Ke DUBAYE

  • @getacheweshetu7357
    @getacheweshetu7357 2 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እግዚአብሔር ይህን ፈተና የሰጠህ አምላክህ
    ባንተ ላይ እምነት ስላለው ነው
    እግዚአብሔር እዮብን ስላመነበት ያንሁሉ መከራ ስቃይ ሰጠው ከዛ ቡሐላ የክብር አክሊል አቀናጀው።

  • @aichaayeman397
    @aichaayeman397 2 ปีที่แล้ว

    እኔም ሊገለኝ የነበረውን ሰው አሁን ይቅርታ አደረኩለት አደረኩላቸው እኔ ተጎድቸ ነበር አነቃሀኝ አላህ ይባርክህ ሊገለኝ ነበር የጥላቻ በርዝ

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ከ2% ወደ ህይወት ያመጣህ ያአንተ በህይወት መቆየት ለእኔ በህይወት መቆየት ምክንያት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ

  • @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ
    @ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቐ1ቐ 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔም ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው አንደበቱ የሚጠፋጥ ሕወትን ኖሮ ያሳየን ድንቅ ወጣት ዳግማዊት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘምንሕን ያሳምርልህ አንተ ልዩ ነህ በእውነት ሙሉ ዓካል ይዘን ለምስጋና አልቻልም
    😭😭😭😭እኔ እራሳን እየጠየኩ ነው

  • @HgHg-et1kt
    @HgHg-et1kt 11 หลายเดือนก่อน

    ዳጊየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት ጠካራሠው ነህ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሣምርልህ