እጅግ ደስ ይላል !ታናሽ ወንድሟን በልመና የምታስተዳድረው የ9 ዓመት ታዳጊ የቤት ባለቤት ሆነች !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 460

  • @lemlembereket839
    @lemlembereket839 ปีที่แล้ว +24

    ፈጣሪ ምክንያት አለው ክፉውን ነገር ወደ በጎ ቀየረው እንኳን ለዚህ አበቃት

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +65

    ሕፃኗ በጣምነው አንጀት የሚበለው እንኳን ደስአላቸው

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

    • @brtukantesfaw2895
      @brtukantesfaw2895 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ደግሞ የልጅ አስተቃቀፏ ወይኔ 😢

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 ปีที่แล้ว +34

    እሰይ እልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳንሃል ለአንተ😢😢❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤

    • @salsawiteyadew5258
      @salsawiteyadew5258 ปีที่แล้ว

      እቺ የሰው ቆሻሻ የከተማውን ሰው ቤት ማፍረስ ባቆመች ከድሃ ቀምታ ነውለድሃ የምትሰጠው

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 ปีที่แล้ว +39

    እድሜ ለወይዘሮ ለሊሴ እና ለኢቢኤስ ህይወትዋን ታደግዋት

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว +64

    ፈረንሳይ ያለውም ወንድም ቢወስዳቸው የተሻለ ህይወት ይኖራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለው

    • @B16MM
      @B16MM ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እኔም እንደዛ ቢሆን እመኛለው

    • @selamteshager458
      @selamteshager458 ปีที่แล้ว +1

      Ewnet new betam yeteshale new

    • @bona2318
      @bona2318 ปีที่แล้ว +2

      Ewinet new betu belijituwa sim kalhone akistitu melkamkalhonech tishetewalech yemil sigat alegn

    • @Rsweet2256
      @Rsweet2256 ปีที่แล้ว +1

      ኣው ለተሻላ ሂወት ወደ ፈረንሳ መሄድ ኣለባቸው

    • @sayameen760
      @sayameen760 ปีที่แล้ว

      ኣው ይሻላታል

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว +59

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ለሰጣቹ ለዘር ማንዘራቹ ይትረፍ ❣️❣️ስጦታቹ የሰማዩ ንጉስ ጤና እድሜ ይስጣቹ ኡፍፍፍፍ😭❣️😭❣️😭❣️😭❣️

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤

    • @starcall9965
      @starcall9965 ปีที่แล้ว +1

      ማሽአላደስሲልአላህእትልቅደረጃያድርሳትያረብለሁላችንምአላህይረዝቀን

    • @helenbelay1472
      @helenbelay1472 ปีที่แล้ว

      May the Lord bless you we need this kind news

    • @zaidmedhane4609
      @zaidmedhane4609 ปีที่แล้ว

      Egzabher msganaw yabzaln

    • @zaidmedhane4609
      @zaidmedhane4609 ปีที่แล้ว

      Mesye enantem egzabher hasabahu hulu yasakalhu mesye wdd

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +72

    አዳነች ሁሉ ያፍርሰችባቸው ያስለቀቻቸው ትስጣቸው ለዚች ህፃን አሁንም እግዚአብሄር ታሪኳን ይቅይርል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛዋ❤

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 ปีที่แล้ว +3

      አክስቷ ባትይዛቸው ደስተኛ ነኝ አረመኒ ናት ልትበድላቸው ትችል አለች ሊላ ቢቀጠርላት ጥሩ ነው

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 ปีที่แล้ว

      @@racheltakala7118 ታ
      ታውቂያታለሽ?

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط ปีที่แล้ว +1

      @@racheltakala7118 ማሬ ባሁን ዘመን ማን ተምኖ ይቀጠርላቸዋል ሰራተኛ ልጅ እየሰርቁ ነው አክስትዮ ከገጠርም ስለመጣች እሷም ሊያታልሏት ይችላል ግን ልጆቹ እግዚአብሄር ከፈቀደ የፈርሳዮ ወንድማችን ወስዶ ቢያሳድጋቸው ነው ሚሻለው ቤቱ እስከ ሚያድጉ እሷም ብትኖርበት

  • @feydukedir
    @feydukedir ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል አልሀምዲሊላህ። ኢቢ ኤስ ላይ ቀራባ አይቻት እያለቀስኩኝ እራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ ለሰዎች ሼር ብቻ አድርጌ ነበር የወጣሁት ከእሁድ ጀምሮ በየ ቀኑ እያሰቡኳት ነበር። አባትዋ ለሀገር ሰላም ብሎ ነው የሞተው። የወታደር ልጅ ከማንም በላይ ተደላድሎ መኖሮ መማር ነበር የነበረበት። ወታደር ለሀገር ሰላም ሲል በውጊያ ቦታ ሲሞት ልጆቹ ተበትነው በየ በረንዳው በልመና ህይወታቸው ይገፋሉ።። የነዚህ ጨቅላ ህፃናት አባት ህይወቱን ለሀገር ሰውቶ እቺ ጨቅላ ህፃን ታናሽ ወንድሟን ለማብላት ትለምናለሽ እንደ ሀገር በጣም ያሳፍራል። በሌላው አለም ከማንም በላይ ወታደር ኩቡር ነው።።።
    ይህ ዜና የተሰራጨው በእንግሊዝኛ በአረብኛ በፈረሳይኛ ቢሆን ኖሮ የአለም ሚዲያዎች በተቀባበሉትና ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የአለም መሳቂያ ትሆን ነበር።።

  • @workensh
    @workensh ปีที่แล้ว +15

    እእእእእእእእእእእልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉በጣም ድሰ ይላል እድግ በሉ የኔ ውዶች አድጋችሁ ለማይት ያብቀንንን❤❤❤

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 ปีที่แล้ว +4

    ወይዘሮ ሌሊሴ የወደቁትን አይተሽ አላለፍሽምና እግዝያብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 ปีที่แล้ว +6

    አዳነች አበቤ ጥሩ ስራነው በርቱ ግን የድሀ ቤት ማፍረስ ይቁም በዚሁ አጋጣሚ የድሆች እንባ ክፉ ነው ፍትህህህ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ስሙ ይባርክ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 ปีที่แล้ว +16

    እማ እመብርሀን አንቺ እና ልጅሽ እኮ አዛኝ ናችሁ 😭😭😭🙏🏾ተመስገን ❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt ปีที่แล้ว +6

    የህፃኗ አይን እንባ ሲወርድ ማየቱ እንደ እሳት አቃጠለኝ ጌታ ሆይ አመሰግንሀለሁ

  • @saadam223
    @saadam223 ปีที่แล้ว +13

    አልሀምዱሊላህ የሰዉ ደስታ ያስደስተኛል እደት ደስ እንዳለኝ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 ปีที่แล้ว +11

    መሢዬ..የልጅቷ.ታሪክ..በጣም.ያሳዝናል..አሁን.የቤት.ባለቤት.ስለወነች.በጣም.ደስ.ብሎኛል..እግዚአብሔር.ይመስገን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኛ

  • @hirut4901
    @hirut4901 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም

  • @yoseph4816
    @yoseph4816 ปีที่แล้ว +1

    ወ/ሮ አዳነች አበቤ ለሰጡት ፈጣን ምላሽ ስለ ሰጡ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት big Respect For Adanech Abebe ❤

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በህይወቴ እንደዚህ ታሪክ ያስለቀሰኝ የለም የኔ ትንሸ ለራሷ ዘላ ያልጠገበች በዚህ እድሜዋ ከአቅሟ በላይ ብዙ ሸክም ነው ያሳለፈቺው እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምረው ባየዋት ቁጥር እንባ ይፈሳል😭😭

  • @saratube9100
    @saratube9100 ปีที่แล้ว +2

    አይ ኢትዮጵያዊ ሆና ማደጓ ደስ ይላል ለሀገሯ ፍቅር ይኖራታል አክስቲቱ እንኳን ታናድዳለች እሷን አስለምና ትበላለች አላህ ይጠብቃት ❤❤❤❤

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 ปีที่แล้ว +9

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 ปีที่แล้ว +7

    አልሃምዱሊላሂ ወላሂ በጠምነዉ ደስያለኝ❤❤❤

  • @fretatesfay343
    @fretatesfay343 ปีที่แล้ว +15

    እግዛቢሄር ይጠብቃት ለኢቶፒያ አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 ปีที่แล้ว +1

    መስዬ ብዙ ግዜ አዝኛለው እንደዚች አይነት ልጅ የረበሸችን ያስለቀሰኝ ውስጤን የነካኝ ገጥሞኝ አላቅም

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ አንጀቴ ነው የተላወሰው የኔ ማር እሰይ እንኳን እግዚአብሔር እረዳቸሁ።
    ሚስኪን ወገኔ እላዩ ላይ ቤቱ እየፈረሰበት ነው ጎዳና ወጥቷል እነሱንም አስቧቸው።

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 ปีที่แล้ว

    መሰዬ በጣም ያሳዘነችል ለጅ ደም እንባ ነበር ያለቀሰነው እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉም ነገረ በጣም ደሰ ያሚል እጅግ በጣም ግን መንግሰት ላፍረሰባቸው ሁሉ አንድ በአንድ መፍቴ መሰጠጥ አለበት አረ ይብቃን ሃዘን አረ አምላክ መደረ በዳን ሰፍ አድርጎ ሰታናል አረ ባካችው አንድ ሆነን አገራችንን እንታደጋት እባካችው ያመንግሰት አመራሮች ፓለትከኛች ያውነት ያሰው ሃዘን በያቀኑ ማያት በራሱ ማዘን ብቻ አይደለም በሸተኛ ያደርጋል

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍ በጣም ልብ ይሰብራል! እንኳን በነብስዋ ደረሱልት! እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ሳምንቱን ሙሉ ውስጤን ስብሰለሰል ነበር እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏አዳነች ተባረኪ ስራሽ ይባረክ 🙏

    • @mihretmengestu2798
      @mihretmengestu2798 ปีที่แล้ว +1

      አዳነችናትየምትባረከው ነብሷንአይማረው ለአንድህጻን ቤትስለሰጠች ስትሺህዝብላይ ቀልዳ ድፍረትሽ

    • @victoramore9477
      @victoramore9477 ปีที่แล้ว

      @@mihretmengestu2798 zimbey koshasha agame

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ወገኖቻችን ፈጣሪ ያስባቸው መስዬ የኔ መልካም ስወድሽ እኮ😘😘😘

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว

    ከንቲባችን ወይዘሮ አደነችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን ይሄ ነው ወጋናዊነት ዐይዞሸ ማማዬ እግዚአብሔር ሲጎበኝ እንደዚህ ነው ቢዘግይም እግዚአብሔር ይቀድማል የገበኘሸ አነቺንም ቤተሰበሸን የተመለከት እግዚአብሔር ሰሙ ከፍ ይበል የድንግልጅ ክብር ይግባው !!!

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +2

    የጦርነት መጨረሻ አሳዛኝ ነው የኔ ናት ሁሉም መልካም ይሆናል 🙏🙏

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና ปีที่แล้ว +4

    እባኮትን ክብርት ከንቲባ ሌሎቹም ቤታቸዉ ፈርሶ ለሚንገላቱ ለሚሰቃዩ ሰዎች እንባቸዉን አብሱ ግድ የለም ለዝች አጭር እድሜ አንባላ እስቲ መልካም ሰርታችሁ እለፉ

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 ปีที่แล้ว

    Lezih Hulu yaderege egziabiher amilak yimesgen ❤❤❤❤❤

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዜአብሔርይመምገን ግን ላሻድጋቸው ያለው ጀርመን ያለው ሠውዬ ቤወስዳቸው መልካም ነው ትማርና ራሷንም ወንድሟንም ትቀይራለች እንደኔ እንደኔ

  • @Rsweet2256
    @Rsweet2256 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የምል ነው እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🏽
    ህጻን ከወንድማ ወደ ፈረንሳይ ወደማሳድገው የምፈልግ ክብር ወንድማቺን መሄድ ኣለባቸው ምክንያቱም ቤት ምግብ ኣይሆናትም :: ተመልሳ ወደ ነበራቸው ሂወት እንዳይመለሱ ኣዲስ ኣበባ ኑሮ ከባድ ነው የቤት ክራይ ከተከፈለ የምቀር ብዙ ኣለ የትምርት፣ የምግብ ሁሉ
    ስለዚ ወደ ፈረንሳ መሄድ ኣለባቸው
    እግዚኣብሔር ከነዚ ልጆች ይሁን 🙏🏽

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgn 🙏🙏🙏❤❤❤ betam des yilal Egziabher chre newu

  • @zenebechalemayoh107
    @zenebechalemayoh107 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልል እሰ ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን ምን ይሳነሀል ለአንተ 🙏❤️

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 ปีที่แล้ว

    Thanks masy btam des yml nger new ytdrglat tmsgen amlke!!!!

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 ปีที่แล้ว

    እሰይ እማይዬ የኔ ልጅ ገና ይሔ ደግ ኢትዮጵያዊ ታሪክሽን ይቀይረዋል አይዞሽ እናቴ

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 ปีที่แล้ว +7

    የኔ እንባ ይፍስስ አላህ መልስ ይስጣል አልሀምዱሊላሂ 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wanshetwanshet990
    @wanshetwanshet990 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ያሳድጋቸው ሲያሳዝኑ

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል እግዚሐብሄር ይመስገን ተመስገን ጌታ ሆይ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 ปีที่แล้ว +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 ปีที่แล้ว

    እኔ ይሄን የተከበረ ጀግና ወታደር ከነልጁ በሙሉ አይኔ ማየት አልችልም በጣም ቅስሜን ከሰበረው ነገር የዚህ ጀግና ከስሩ የማይለየውን ልጁን ጥሎ በመሰዋቱ በጣም ነው የሚያመኝኝኝኝ 😭😭😭ሰለዝች ህፃን በጣም ነው የተደሰትኩት ከነወንድሟ በጤና በሀብት እድግ ትበልልን

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr ปีที่แล้ว

    መሲዬ ያስተላለፍሽው መልእክት አንጀት አርስ ነው ልክ ነሽ አደባባይ የወጡትን ብቻ ሳይሆን ውስጥ ውስጡንም ሊታይ ይገባል ስንት ልብ የሚነኩ መጠለያ ያጡ አሉ መሰለሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 ปีที่แล้ว

    እሰይ እናመሰግናለን ኢቢስ እና ሁሉንም

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ያለን ሁላችንም ነው ያነባነው

  • @tigisttg12
    @tigisttg12 ปีที่แล้ว

    መሲዬ እባክሽ እንደዚሁ ሁለት ልጆች ወደ ሲግናል አካባቢ ጥሩ ኑሮ ይኖሩ የነበሩ ልጆች ነበሩ አእናትና አባቶቻቸዉ ሞተዋል የሚያማምሩ ናቸዉ ሴትና ወንድ ናቸዉ ሰዎች ዝም ብሎ ይከባቸዋል እባክሽ መስዬ እባክሽ ጥሩ ነገር የነበራቸው ህይወት ያጡ ናቸዉ እባክሽ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ልጆች በወላጆች ባጠፈው ልጆች አይቀጡ

  • @afomia7469
    @afomia7469 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤን አመመኝ ... መጨረስ አልቻልኩም. እግዚሀብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን የእኔ እህት🤗

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 ปีที่แล้ว +1

    Messi thank you for this good news. Baby girl congratulations I am happy for you. Have a blessed weekend.

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እሄን ስላደረገ በጣም ነዉ የምታዛዝ ነዉ

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ...እስዋ ወንድምዋን ብቻ ሳይሆን አክስትዋንም ነበር የምታስተዳድር የነበረችው ይህ ጫና ግን መድሐኔዓለም ተመልክቶ እረዳት 😢😢ደስ የሚለው መጨረሻዋ አማረ

  • @zenebeturufat5607
    @zenebeturufat5607 ปีที่แล้ว +1

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ይህን ለአደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
    @ፋፊነኝቢንትሀምዛ ปีที่แล้ว

    እህህህህህ ወላሂ እንዴት ዴስስስስስስ እንዳለኝ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ አለው የዚህች ልጅ ጭንቀት በአደባባይ ወጥቶ ሰው እንዲያው እንድትረዳ ለእሷም ለወንድሟም መንስኤ እግዚአብሔር አዘጋጀ ለልመና ወጣች ለረሃብ ማስታገሻ ፈጣሪ ግን በእጥፍ ሰጣት ክብር ለስሙ ይሁን አሜን እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ ልጆቻቸውን ይዘው በየ ሜዳው ለሚያለቅሱ እናቶች እግዚአብሔር ይድረስላቸው ሰው ለሰው መድኀኒት ነውና እግዚአብሔር ሰውን ለበጎ ነገር ለመልካም ነገር ቅኖችን ያዘጋጃል ተባረኩልኝ ❤❤❤❤❤

  • @asafashkindu1954
    @asafashkindu1954 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ፣የተመሰገነ፣ይሁን

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ ปีที่แล้ว +1

    ውይ ህይወትዬ እህትዬ ሳቅሽን ሳይ እንዴት እንደተደሰትኩኝ አምላክ ያውቃል፣ ተረብሼ ነው የቆየሁት እግዚአብሔር ይመስገን፣ ሰልምና ጤና ከነቤተሰቦችሽና መልካም ዜጋ እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ፣

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ
    @የዑራኤልልጅ-ጘ8ኀ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለእመቤቴ ለአዛኝትዋ ምስጋና ይድረሳት🙏🙏🙏

  • @lizgthompson8048
    @lizgthompson8048 ปีที่แล้ว

    Thank to God omg so happy for her 💓 mesiey thank you beautiful 😍 for good information

  • @tehetenakasahun8478
    @tehetenakasahun8478 ปีที่แล้ว +1

    የከተማ አሥተዳደሩ ይህን ሥላረገ እግዚያብሄር ይሥጠው ግን በሚፈርሠው ቤትና በሚበተነው ህዝብም ለፈጣራ ብላችሁ መፍቴ ፍጠሩ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it ปีที่แล้ว

    Many thanks Mesya

  • @lulululu2675
    @lulululu2675 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ኣባቴ በጦርነት ነዉ ያለፈ እግዚኣብሄር ይመስገን ለኔ ግን እናቴ ሁሉ ነገር በውስጣ አድርጋ በሚትችለዉ ነገር ኣሳድገኛለች እዛ ልጅ ባየሁ ያለፈ ሃዘናችን ያስታውሰናል ማየት ኣቃተን 😢😢😢

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie7869 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว

    እሰይ መስይ ቸር ወሬይሰማሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉን በጊዜው ይፈፅማል 🙏🏽

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም መሲዬ እንዴት አመሸሽ የኔ ውድ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከነ ቤቸሰቦችሽ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 ปีที่แล้ว

    እዲት ደስ ይላል አልሀምዱ ሊላህ እዲህ ያልታስበ ደስታን የምታመጣ ጊታ አላህየ ምስጋናው ለአንት ይሁን

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር:ይመስገን : ደስ : ይላል : ስለሀገር: ህይወትን : የስጠ : አባት : ይኔ : ሲያንስው : ነው :: አዳነች : አበቤ : ስልጣንሽን : እንደዚ : መልካም: ነገር : ስሪበት : ስልጣን : አላፍ: ነው : መልካም : ስራ : ሞተሽ : እንኮ : ስምሽ : ይኖራል :እግዛብኔርም : ይከፍላል !!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛ መስዬ በዙ ገዳምዋ
    ይቺን ህፃን እንባዋን ሳይ መስዬ እመብርሀን ምስክሬ.. ስራዬ ቦታ እያስታወስክዋት... ጭንቅላቴ ተበጥብጦ... ውስጤ ታመመ... እንባዋ ፊቴ ላይ ድቅን እያለ... ልቤ ተስብሮ ነበር... ክብር ለመድሀንያለም
    ፈጣሪ ያሳድጋት ከነ ወንድምዋ... እሚቀጥለውስ እጣ ፈንታዋ??? አሳዳጊ ይቀጠርላታል ወይስ ምን ታስቦዋል??? መቼም አክስት ተብዬዋ... እንደማታሳድጋት ነው.. እስዋ ለምና በማብላት
    ፈንታ ይቺን የ 9 አመት ህፃን ልካ.. አሁን ለቤት ብላ መቼም አትመጣም ::

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ብዙ የሚያሣዝን ነገር አይቻለሁ ግን እንደሷ ያሥለቀሰኝ የለም ነበር 😭😭

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 ปีที่แล้ว

    ኪሮብዬ እኔ ልጅ የለኝም ግን ታሜያለሁ።ለምን እችአለምላይ ተፈጠርኩ ብያለሁ።አላህ ይስጥህ ለጥሮ ምን ይህ ምንም ቢሆን እንደቤትዋ ቆሎ በልቶ ማደግ ሙሉ ደስታ ነፃነት በዚህ ዓለም ደስታ የሚሰጥ የለም ስለዚህ ከአክስትዋ ጋር ሽሮ በልታ ብትድግ ይሻላል።አንትም አላህ ይስጥቅ።አበበች አዳኔ ሺአመት ትኑር።ብልፅግና ለዘላለም ይግዛ። የኢትዮጵያ ዲይስፓራን ከኔ ጨምሮ ከዚህ አለም ፈጣሪ ያጥፋን።አብችዬን አላህ ይጠብቅልን።

  • @dbhdhhfhfhf6522
    @dbhdhhfhfhf6522 ปีที่แล้ว

    Mseyaaa holam banicha afe teru nagare yaseman ❤

  • @asterworku9645
    @asterworku9645 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲ተመሥገን አምላኬሆይ እጅግ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @saida4736
    @saida4736 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ለሁሉም ጀዛውን ይክፈላችሁ

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 ปีที่แล้ว

    Esey geta yimesgen

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 ปีที่แล้ว

    የወደቀ የሚያነሳው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @ወርቅ-ቈ5ጘ
    @ወርቅ-ቈ5ጘ ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔም የደም እንባ ነው ያለቀስኩት 😢😢😢እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም ስራን ለመስራት አንታክት

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 ปีที่แล้ว

    ተመስጌን ይህን ያሰማን አምላክ እንዲህ ለተቸገሩ መድረስ ደስታው ምን ያህል እንደሆነ መግለፅ ይከብዳል ለሌሎችም ይህ በጎ ነገር እንደምናይ ተስፋ አለኝ እንኳን ደስ አለሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሳየን ፈጣሪ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብ የሚነካ ነው የዝች ህፃን ልጅ ታሪክ በተለይ ለእነሱ ሰጥቼ አንዳንዴ እኔ አልበላም ያለችው ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር አድገሽ ሀገርሽን እና ወንድሞችሽን ያሳድግልሽ

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ ይላል እኔ ታሪክዋ ሰሰማ በእንባ ጀምሬ በእንባ ነው የጨረሰኩት

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ረዳት የኔ ውድ

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว +3

    ❤ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    እሰይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏

    • @FuCh-lk4fx
      @FuCh-lk4fx ปีที่แล้ว

      እድሜ ለebsክብር ይገባቸው

    • @senaitgebremedhin7460
      @senaitgebremedhin7460 ปีที่แล้ว

      @@FuCh-lk4fx
      አዎ መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🌷🙏🌷🙏🌷

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 ปีที่แล้ว

    ከተደረገላቸዉ በተጨማሪ ግን ያለቀሰላቸዉ የፈረንሲያዊ ወንድማችን ቢወስዳቸዉ የበለጠ እድልና የተሻለ ኑሮ ትምህርት ያገኛሉ ፍቀዱለት ሰዉ ሲደርስለት አለን ማለት ብቻ ሳይሆን ብዙ ያለተሰማላቸዉ ልጆችና አዛዉንቶች አሉና እንደ ሳምፕል ዉሰን እርዳታ በቂ አይደለም ጂምሩ ጥሩ ነዉ የነሱን እርዳታ ባልተረዱት ተኩትና ለፈረንሲያዊ ኢትዮጵያዊ ወንድም ይዉሰዳቸዉ ቢሆነም ተጠሪ እንዳላቸዉ በግንዛቤ ሆኖ ? የግሌ አስተያየት ነዉ ተባረኪ መሰረት በዙ 🙏🙏🙏

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 😭😭😭😭

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሔር ይመስገን ፈጠሪ ይሄንላደረገዉ አምላክ ይመስገን እዉነት የማል በበነዉ የጨረስኩት ኢቢስ ላይሰይ😢😢😢😢😢 ዘረግን መልካም ነገር ሰማን ❤❤❤❤❤ፈጠሪ ይመስገን

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว +6

    ፈረንሳይ ያለው ወንድም ቢወስዳት እና ቢያስተምራት ቢያሳድጋት ዘላቂ መፋትሄ ነው ቤቱ ጥሩ ቢሆንም ቤት አይበላም

    • @genettadesse641
      @genettadesse641 ปีที่แล้ว

      አዎ በዛ ላይ አክስት ተብዬዋ ነገ መጫወቻ ታደርጋታለች

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 ปีที่แล้ว

      Exactly

    • @aviya5907
      @aviya5907 ปีที่แล้ว

      ትክክል አክስታቸው ብዙም አልጣመችኝም ጉልበታቸው ምትበዘብዝ ይመስለኛል በዛ ላይ ሌላ ባልም ልታገባ ትችላለች ከሆነ ለዝች ህፃን ኑሮ ከባድ ነው ።😢

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲል በጣም ደስ አለኝ ስትስቅ ደግሞ እንዲያት እፈልጋለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase ปีที่แล้ว

      ደምሪኛዋ❤

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 ปีที่แล้ว

    alhamdulilah betam des blognal

  • @haraghh2356
    @haraghh2356 ปีที่แล้ว

    ተመሥ ገን አምላኬሆይ በጣም ደሥ ብሎኛል ኡፍፍፍፍፍ

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው 🙏

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢 እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጣች ለረዳችሁ ሰወች ፈጣሪ ይመስገን😢😢

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 ปีที่แล้ว

    ሁሉን ያደረገ እግዚያብሄር ይመስገን 🙏🏾

  • @senayit2mengesha963
    @senayit2mengesha963 ปีที่แล้ว

    ውይ አምላክ ሆይ እንዳንተ ማነው ሁሉን ውብ መልካም የምታደርግ ከማመስገን በቀር ምን ይሰጥሃል የዚህች ህፃን ታሪክ ስለቀየርክ እንባዋን ስላበስክ ደስታዋን ስላሳየህን ተመስገን ከማለት ሌላ ምን ይባላል

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว

    የረዳቸው እግዚአብሄር ይባርክ 🙏🏽 God is good all the time 🙏🏽

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም አልቅሼ ነበር መሲ ፈጣሪ ሰማኝ

  • @mahletdaniel5922
    @mahletdaniel5922 ปีที่แล้ว

    እሰይይይይይይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚኣብሔር ቅዱስ ሃያል ቅዱስ አንተ ብቻ! ተመስገን ተመስገን ተመስገን. በቃ! ሌላ ምንም ቃላት የለኝም 👐

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 ปีที่แล้ว

    Fetari Ystachuh ❤❤❤❤❤❤❤ Echi Hxan Kewste Attefam

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 ปีที่แล้ว

    አንዴት ደስ ይላል ተመስገን

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana ปีที่แล้ว +4

    God is great❤️🇪🇷

  • @zainabmohammed1961
    @zainabmohammed1961 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን ፈጣሪ🙏🙏🙏