በጣም የሚገርም ቅባት ነው በአምስት ቀን ውስጥ ለውጥ አይቸበታለሁ እናተም ሰርታችሁ ተጠቀሙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 ปีที่แล้ว +52

    ውው በጣም ትገርሚያለሽ እደሱ አርገሽ ቀብተሽው ነው ያደገልሽ እኔ እርዝርዝ እስኪል ቀብቸው ወይ ንቅንቅ እና አትዋሹን የተፈጥሮ ነው በሉን

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว +1

      ኧረ መጀመሪያ video ስሚ በፈጠረሽ ለመፃፍ አትሩጪ እኔ ያሳደገልኝ ብዬ አልሰራሁም

    • @AmalAmal-mt2eg
      @AmalAmal-mt2eg 3 ปีที่แล้ว +1

      I listen to you at the beginning, you said for growing hair is good to use your meatheads. Don't miss lead please. Her comment is right.

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 3 ปีที่แล้ว +2

      @@tube-gn3mx ጸጉሬ እየተነቃቀለ ነዉ እህቴ መላ በይኝ ቅባትም ብቀያይር ምንም መነቃቀሉ መበጣጠሱ ሊያቆም አልቻለም ጸጉሬ ብዛት ነበረዉ አሁን ቅንጭላቴ ይታያል😭😭😮

    • @እሙኻሊድ-ፈ9ቘ
      @እሙኻሊድ-ፈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔግንለውጥአይቸበታለሁ

    • @sadallove8435
      @sadallove8435 3 ปีที่แล้ว +1

      የምርሺነውያሳድጋልበአላህህህ

  • @መሲየዳንቴልስራYouTube
    @መሲየዳንቴልስራYouTube 3 ปีที่แล้ว +29

    ፈጣሪ ከላይ ሲሰጥ ነው እኔ እህቶቼ ፀጉራቼው በጣም እረጅም ነው የኔ ግን ደረቅና አጭር ነው ይሄ እንከባከበዋለሁ ግን ለሰለሰ እንጅ ምንም ለውጥ የለውም

    • @mareymarey1351
      @mareymarey1351 3 ปีที่แล้ว +7

      የነሡ ወሬ ትተሽ አበሻ ውሸታም ምቀኛ ነው እኔ ገንዘብ ካለሽ የፀጉር ባይታሚኖች ገዝተሽ ዋጪ እኔ ለነሡ ሣይ ምንም ለውጥ የለም ይኸው ገና በ15 ቀን ፀጉሬ እየተቀየረ ነው ጎግል ግቢና ይሔን ሥታገኚ ብዙ የጸጉር ባይታሚኖች አሉ ይሔ ውድ ነው በዲናር 28 ዲናር ፋርማሢ በዶላር 76 ዶላር ገዝቼ እየወሠዱክ ነው ጥሩ ነው አቅም ካለሽ 90 ፍሬ ነው ግን አመት ድረሥ መዋጥ አለብሽ priorin = n ገዝተሽ ተጠቀሚ የሚቀንሡም ጎል ፅፈሽ ባለሽበት አገር የጸጉር ባይታሚ ብለሽ ፋርሚሢ ውሥጥ ያሣዩሻል የነሡ ጸጉር እዲ ያማረው ያደገው ሚሥጥሪ አበሻ ብዳ ነው ምቀኛ አይናገርም እኔ ሥለተሸወድኩ አልሠማም

    • @hanu-fq7ve
      @hanu-fq7ve 3 ปีที่แล้ว

      @@mareymarey1351 እናመሰግናለን ዉዴ ስሙን ከቸልሽ ፃፊልኝ የኔ መልካም

    • @መሲየዳንቴልስራYouTube
      @መሲየዳንቴልስራYouTube 3 ปีที่แล้ว

      @@mareymarey1351 በጣም አመሰግናለሁ እህት

    • @ነፍጠኛዋአማራ
      @ነፍጠኛዋአማራ 3 ปีที่แล้ว

      @@mareymarey1351 ማማየ እስኪ ስሙን ንገሪኝ ውዴ ለው ሰመህቲ

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ደሞ ሀገርቤት በጣም የሚያምር ብዙና እረጅም ነበር አሁን ተነቃቅሎ አለቀ ያው ቅሉ ብቻ እየቀረ ነው ያልሞከርኩት የለኝም 😭😭😭

  • @kokialemseged6276
    @kokialemseged6276 3 ปีที่แล้ว +36

    ፀጉርሽ ያምራል የኔ ጥያቄ ግን በተፈጥሮ ነው ወስ በእንክብካቤ ነው ያደገው መቼም ለዮቱብ ሁሉም ይሰራዋል እውነቱን ግን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው

    • @mariamatyope2908
      @mariamatyope2908 3 ปีที่แล้ว +4

      እኔ አክስቶቼ ጸጉራቸው ልጆቻቸው ጭምር አይንከባከቡም ብዙ ግን ጸጉራቸው በጣም ረጅም ነዉ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 3 ปีที่แล้ว +7

      ተፈጥሮ ነው በዚ ምንም አያድግም

    • @hurmagoodhabasi2259
      @hurmagoodhabasi2259 3 ปีที่แล้ว +1

      ያድጋል ታናሽ በጣም ከተባል ሁለት ሶስት እጥፍ ጨምሮለትል

    • @ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ
      @ክብሬነሽሀገሬ-ጠ2ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

      የአላህ ስጦታ ነው እኔ በክብካቤነው ብትል አላምንም

    • @ወለትኪዳን
      @ወለትኪዳን 3 ปีที่แล้ว +1

      እክብካቤ ይጠይቃ ሞክሬ አይቸዋለሁ

  • @hamditube2918
    @hamditube2918 3 ปีที่แล้ว +1

    *እሽ ውዴ እናመሰግናለን ግን ያሳደገልሽስ ነገር አለ ወይስ ፀጉርሽ ተፈጥሮ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ ያሳደገልሽ ካለ ሹክ በይኝማ*

  • @samritube645
    @samritube645 3 ปีที่แล้ว

    የእናትዬ እናመሰግናለን ግን የምግብ ዘይት የበቆለው ከሆነ አንደኛ ነው ጎደኛዬ እየተጠቀመችው ነበር ለውጥ አይተናል ፀጉርዋ ላይ በቀጣይ እጠቀመዋለሁ እኔም

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 3 ปีที่แล้ว +17

    ሁሉም የፈጣሪ ስጦታ ነው እኔ ያልሞከርኩት የለም ከነጭራሹ መለጠኝና ተላጨሁት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ቅባቱን ስሪና ተጠቅመሽ የእውነት መተሽ አመስግኝኝ እኔ ፀጉሬ ሲነቃቀል ሲያያዝ ይሄው ግልገል

    • @መኖርበተስፋነው
      @መኖርበተስፋነው 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx አሁን ታጥቤ እኳ ምንም አልቀባውም እደባለፈው እዳይሆን ፈራሁ

    • @chewanesh9594
      @chewanesh9594 3 ปีที่แล้ว

      🤣😂😂

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      @@መኖርበተስፋነው አንቺ ሰው ተጠቅሞ የጠቀመውን ለስንት ሰአት እንደተጠቀመው በደንብ ሳትረጂ ዝም ብለሽ አትጠቀሚ ቅባቱን ብዙ ልጆች አሪፍ ነው ብለዋል ተጠቅመው ተጠቀሚ ለውጡን ስታይ ትደሰቻለሽ

  • @asas-oo7sp
    @asas-oo7sp 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሀቢበቲ እሞክረዋለሁ ኢንሻአላህ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ጸጉርሽ እማ
    ለኔ ጸጉር መላ ፈልጊልኝ
    በፊት በጣም ቆንጆ ነበር ብዛቱም በጣም ብዙ ነበር
    ዓሁን 1/4ኛው ነው ያለው ከግንባሬም ሸሸ
    እባክሽ እህት ከቻልሽ መላ በይኝ

  • @SalamaAlraeesi
    @SalamaAlraeesi ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ተሰርተን መቃባት እንችላለን እና ምን ያእል ጊዜ መቀመጥ ይችላል ቅባቱ በዛላይ ፀጉሬ አላድግ ብሎኛል

  • @AaBb-xk1zl
    @AaBb-xk1zl ปีที่แล้ว +1

    የኔ እህት ከመሞት በፊት ምን አለ በትነግሪኝ

  • @tube-rw5hc
    @tube-rw5hc 3 ปีที่แล้ว +1

    ለቤትሸ አሁን በቀረብ ነው የገባሁ ቢንሰ 20 ቢሁንኝ እሰከዛሬ ምነው አወቄሸቢሁን ለቅባት ያልጭረሰኩት የለም ይህ ነው አይባለም አመቴ ግን ያልሙክረኩት የለም ምንም ለወጥ አላየሁም ወዳንች ገብቼ ይህንን ከተጥቅምኩ ሳምንት ቢሁንኝ ግን ወላህ በጣም ቆንጀ ፅጉሬ ለሰላሳ ወዛማ በቃ ይህ ለማት ይከብዳል አመት ሙሉ ለወጥ ያለመጣወን ይህንን ሰጥቅም ለወጥአለው በሳምንት ወሰጥ በጣም አመሰግንሻለሁ እህት በረቼ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያክብርልኝ አየሽ እንደዚህ ሞክረሽ ለውጡን አይተሽ መተሽ ስለነገርሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ ተባረኪ እህቴ ለኔም ጉልበት ነው እኔም በፊት ሞክሬ ቢሆን እላለሁ ልክ እንዳንቺ

  • @yenetubeyene3563
    @yenetubeyene3563 3 ปีที่แล้ว +2

    waw yene konjo yhe tseguresh new ybarek betam yamral

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 3 ปีที่แล้ว

    Enamsgnale EET gen tekbtene metatbe alben weyse bekoye chgr yelwe segure lay kebatu ?

  • @mahidani9915
    @mahidani9915 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ዉድ ቅጠሉን ካላወቅነዉ እንዴት መጠቀም እንችላለን ኢትዮጵያዉስጥ ምን ይባላል እባካችሁ ንገሩኝ???????????????

  • @sifrashtaye3278
    @sifrashtaye3278 ปีที่แล้ว

    Hi really is that yr hair?

  • @martatekle8084
    @martatekle8084 3 ปีที่แล้ว +2

    it is nice I have tried it with tukir asmued if I were you ill find out the names of the ingredients both in amharic and English before I come on public hope you correct this next time wish you luck

    • @marrydimple48
      @marrydimple48 3 ปีที่แล้ว

      Curry leaves(bay leaves)

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @Ameiryaነኝ
    @Ameiryaነኝ ปีที่แล้ว

    እሄነገር ኡነትነው ልጀረበው የሰድገል ወይ

  • @አኒሳወሎየዋ
    @አኒሳወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    የትኛውቅጠልነው ነጭሩዝላይ የሚገባውነው ወይሰ ሳሎናላይ የሚያውቅ ይመልሰልኝ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      እሩዝ ውስጥ የሚገባውን ነው የተጠቀምኩት ውዴ

  • @maryamahmad4209
    @maryamahmad4209 ปีที่แล้ว

    ሻምፖ ውሥጥ የምጨምረው ፈጭቼ ነው ወይሥ ካይፈጭ እና ለሥንት ቀን ማቆየት ይቻላል

  • @ድብሎ
    @ድብሎ 3 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ ያደገልሽ በስንት አመት ወይም ወር ይወስዳል እኔ ሳልሰለች እንድጠቀመው ንገሪኝ

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም እናመሰግናለን የኔ ወርቅ ክበሪልኝ😍

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ ውዴ

  • @halimaahamed546
    @halimaahamed546 3 ปีที่แล้ว +2

    ማማየ በጣም ደስ ይላል ፀጉር ቀጥይበት ስታምሪ

  • @selam1624
    @selam1624 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርሽ ግን በተፈጥሮ ነዉ እርዝማኔዉ ወይስ እንዲያድግ የረዳሽ ምንድነዉ

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam selam arif tmhrt new.berchi

  • @foziyayesuf9337
    @foziyayesuf9337 3 ปีที่แล้ว

    እህቴዋ መልሺልኝየኔ ጠጎር መታ ነው ይከስከሳል ይመዘዛል የምታውቂውን ንገርኝ ቆርጨው ነበር አመት ሄነውከቆርጥሁት ግን ይከስከሳል

  • @lulaamine3804
    @lulaamine3804 3 ปีที่แล้ว

    Konjit thamks yetsgirshi prositi men aymet new

  • @yewub7942
    @yewub7942 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ መጀመሪያ ረጂም ነው ወላ መልሽልኝ?

  • @mesitesefaye2136
    @mesitesefaye2136 2 ปีที่แล้ว

    በስንት ቀን ነዉ የምንታጠበዉ

  • @SarkalSarka
    @SarkalSarka 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጉርሽን ያሳደገው ይህ ቅባት ነው ወይስ ከተፈጥሮው ነው

    • @mohamadabiti5566
      @mohamadabiti5566 3 ปีที่แล้ว

      Bakish weshetachewiin new eha kee tefexiroo new

    • @sultankhankhan3785
      @sultankhankhan3785 3 ปีที่แล้ว

      በደንብ አታስይም ዝም ብላችሁ ስው አታታሉ

  • @chenhdhd5737
    @chenhdhd5737 3 ปีที่แล้ว

    ወዪ ዘደሮ ምን ቀረን?

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህታችን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ?ቅባቱን ተቀብተሽ ትታጠቢዋለሽ ወይስ እዛው ላይ ነው የሚቆየው እስኪ ይሄንን ንገሩኝ እህቴ???

  • @samamsamam6086
    @samamsamam6086 3 ปีที่แล้ว +40

    ረተው እግዚአብሔር የሰጣችሁን ተግጥሮ በቅባትነው እንደዚህ የሆነው አትበሉን

    • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
      @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ተናገርሽ እህት እደው ጂል አገኙ ን እኮ

    • @sewdaseid4654
      @sewdaseid4654 3 ปีที่แล้ว +1

      እንቅጭ እንቅጭዋን ካልንማ እንዴ ቢዝነስ እኮናው ምን ነካቹ

    • @ሚኪማራኪ-ሐ6መ
      @ሚኪማራኪ-ሐ6መ 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @hhaa44473
      @hhaa44473 3 ปีที่แล้ว +1

      ጸጉር ተፈጥሮ ነው። እኔም ጸጉሬ ህጻን እያለሁ ጀምሮ ረጅም ነው አልፎ አልፎ እናቴ ትቆርጥልኝ ነበር እምጠቀመው ቅቤ በሳምንት 1 ቀን አስሬ እታጠባለሁ ከዛ ዘኑት ፈሳሽ ቅባት ነበር ብዛቱ ርዝመቱ እስከሚያስቸግረኝ ግን ተፈጥሮየ ነው አልሀምዱሊሏህ

  • @meseretayalew365
    @meseretayalew365 3 ปีที่แล้ว

    ተቀብተን መታጠብ ነው ወይስ ማቆየት

  • @senaitworku3952
    @senaitworku3952 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዴ
    እረ የእኔስ በጣም ስስ ሆነብኝ
    ደግም ይውጣል ከዛው ብሶ
    እና ውዴ መላ ብይኝ
    በጣም ሳሳብኝ ምን ልቀባው
    በፈጠረሽ 😘😘😘

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      ይሄው ቅባቱ ስሪና ተቀቢ ውዴ ሲቀጥል ደግሞ ሂና ተቀቢ ከዛ የምን መነቃቀል

    • @senaitworku3952
      @senaitworku3952 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx
      እሽ ውዴ
      የትኛውን ቅባት
      እሒን የሰራሽውን
      አይነት መስራት ቀላል ነው
      ሁሉም አለኝ
      ሂና እሞክራለሁ
      ለማንኛውም አመሰግናለሁ
      ውዴ

  • @emewaalamrew5439
    @emewaalamrew5439 3 ปีที่แล้ว

    ዘይቱ የምግብ ዘይት ነዉ እንዴ ?

  • @BezaaTesfayee
    @BezaaTesfayee 6 หลายเดือนก่อน

    Wow amazing gn bemn enakalew yeteftiro al mehonun yediro photo yeleshim edinamin

  • @zuzu8278
    @zuzu8278 3 ปีที่แล้ว +34

    ማሻአላህ ቤቱ ውስጥ የተከፈተው ቁርአን ደስስስስስ ይላል

    • @zebenayhalile5704
      @zebenayhalile5704 3 ปีที่แล้ว +2

      ባክሽ ቅባት አይደለም እግዚአብሔር የሰጠሽን ቅባት ትያለሽ የዩትቭ መሸቀያ ሆነልሽ ምስክን ሰው እውነት እየመሰለው

  • @fozyatube7194
    @fozyatube7194 3 ปีที่แล้ว +1

    Barabara bacha katugrchn liy yakran

  • @foziyayesuf9337
    @foziyayesuf9337 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ገበዝ ነሽ የመጀመሪያ ሳያሺ ጠጎርሺ ያምራል በስት አመት ነው እንድዝህ ያዘገልሺ

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ይብዛልሽ እህቴ ይህን ጥያቀ መልሽ በናትሽ
    ለኔ እግአብሕር ይምዝገን የፀጉሩ እድገት አለ ግን ፍቱ ላይ በጣም ይሸሻል መፍተው ምንድነው??

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      ይሄ ቅባት በጣም አሪፍ ነው ጅጅብልና ቅርፉድ ስላለበት በደንብ እሽት እያደረግሽ ቀቢው ሌላ video ሰርቻለሁ ፊት ለፊቱ ለሸሸባችሁ ብዬ ግቢና ተመልከቺ

  • @sofeyatube8229
    @sofeyatube8229 3 ปีที่แล้ว

    በአረብኛ ወረቅ ሎር ይባላል ቅጠሉ

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔበጣም ይነቃቀላል አላወኩለትም ይደርቃልም

  • @jamilajamil2349
    @jamilajamil2349 11 หลายเดือนก่อน

    ማሸአለሀ እኔ አለሀምዱልለሂ ፀጉሩ አለኙ መተነዉ ምን ለሪጋዉ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Wow tegure Marshall yen konjo

  • @GlxyA-y3e
    @GlxyA-y3e 19 วันที่ผ่านมา

    ፀጉሬትልቅነዉግንእየተነቀለአባለኚ

  • @fatoomali6463
    @fatoomali6463 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅልሺ

  • @zortihomemade5143
    @zortihomemade5143 ปีที่แล้ว

    አሸ የኔ ውደ ተባርክሸ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዀ8ሐ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው እየተጠቀምሁ ነው ለውጥ አለው

  • @አኒሳወሎየዋ
    @አኒሳወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቅጠሉምድነው ወረቅ ሳሎና ወይሰ እሩዝጋ የሚገባውቅጠል

  • @hannaghebre1134
    @hannaghebre1134 3 ปีที่แล้ว

    How come u didn't nknow the name of the buy life

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks 👌👌👌

  • @eteneshmamo1156
    @eteneshmamo1156 3 ปีที่แล้ว +1

    በየቀኑ ብንቀባ እና ባንታጠብስ ችግር አለው?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ነዋ ውዴ ከተመቸሽ እማ አሪፍ ነው

  • @zedtube8471
    @zedtube8471 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @ተሙተሙ-ኀ2ሐ
    @ተሙተሙ-ኀ2ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውድ መልሽልኝ ይሄ ቅባት ነው ያሣደገልሽ ወይሥ በተፈጥሮ ነው እኔ ኮኮናት እጠቀም ነበር ግን ለውጥ የለም

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ የሁላችንም እኮ ተፈጥሮ ነው ግን ፀጉር አያያዝ ይፈልጋል ቅባት ብቻ አደለም ተቀብተሽ ላላ አድርገሽ መስራትም አለብሽ ከዛ ጫፍጫፉን መቁረጥ ከፐርም ከጄል ከቀለም ከውግ መራቅ እነዚህ ነገሮች ለፀጉር ፀር ናቸው ከዛ የማያድግበት ምክነያት የለም አያድግም በሚለው አልስማማም

    • @amyy.149
      @amyy.149 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx k

    • @mazzamazza6659
      @mazzamazza6659 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እዴት ነሽ ወዴ እኔ አዲስ ነኝ ግን በየቀኑ ከተቀባነው በየቀኑ መታጠብ አለብ ወይስ ልንታጠብ ከሁለቀን በፊት አስቀድመነው የምንቀበው ደሞ ጥቁር አዝሙድ በአንጠቀምስ

  • @ayenalemwalelegn1057
    @ayenalemwalelegn1057 ปีที่แล้ว

    Ebakesh yeketelu sem.mendenew ketet newe yemigenew

  • @abufahadalshamsisaeed5204
    @abufahadalshamsisaeed5204 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ፀጉርሺ ቆንዶነው የኔ ከግባሬ ወላሂ በጣም አጥሮል ተበጣጥሶ ምን ይሻላል

  • @keyayemareyamlje942
    @keyayemareyamlje942 2 ปีที่แล้ว +1

    አሁን እሞክራለሁ 😍😍😍

  • @syoutube6806
    @syoutube6806 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆጆ ግን የሰራሻቸው ብዙም ቤት አይገኝ. በተሌ የኛ ቤት

  • @beashmff6021
    @beashmff6021 3 ปีที่แล้ว +2

    ለቤትሽ አዲስ ነኝ ፀጉርሽ ያምራል ሳውዲ ነሽ እኔ የፈለኩትን ቅባት አልገዛልኝ አሉ ኩትራት ቤት ነኝ እህት

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ አንጀቴን በላሽው ምን አባቴ ላድርግሽ ኳታር ነኝ እልክልሽ ነበር ማሪያምን ሰርቼ

    • @ልማርለድኔ-ጐ6ሸ
      @ልማርለድኔ-ጐ6ሸ 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx ማሻአላህእረእኔኳተርነበረኩ

    • @beashmff6021
      @beashmff6021 3 ปีที่แล้ว

      @@tube-gn3mx የብሩን ስም ስትጠሪ ሪያል ስትይ ሳውዲ መስለሽኝ እኔ ሳውዲ አመሠግናለሁ

    • @መሲየዳንቴልስራYouTube
      @መሲየዳንቴልስራYouTube 3 ปีที่แล้ว

      @@beashmff6021 ለምን ከኦንላይን አጠልቢም እኔ ኩንትራት ነኝ ግን የፈለኩትን እጠልባለሁ እነሱ አይገዙም ግን ውሰዱኝም ስል አይወስዱኝም ስለዚህ እጠልባለሁ በቃ

    • @beashmff6021
      @beashmff6021 3 ปีที่แล้ว

      @@መሲየዳንቴልስራTH-cam እኔ አልችልም ግን ብችል ሰው አደል እሚያመጣልኝ ይየው እህት እነሱ አንድ አበሻ በስልክ አስተዋውቀውኝ እደገና ከለከሉ እና ስው እዲያየኝ አይፈልጉም እህት ስልኬን ጠልፈው ማውራትም አልችል

  • @jemillalato2390
    @jemillalato2390 ปีที่แล้ว

    አረ እባክሽን ፀጉሬ ጫፉ ጫፋ እየተያያዘ አስቸገረኝ የሆነነገር ስሪልኝ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 ปีที่แล้ว

    ምን ትቆያለሽ

  • @ሀዋቢንትሰኢድ
    @ሀዋቢንትሰኢድ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ታድለሽ ፀጉርሽ ዋው

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውፀጉረሽ ያምራል ግን ጥያቂመልሽበተፈጥሮነው ወይስ በእክብካነው እረ በእግዚአብሔር አትዋሽ ለሠብስክራይበላችሁ አይጥ ይመስል እኛንመሞከሪያ አታድረጉንዶክተሮች የመድሀኔት ሚከራ እሚያደረጉት በአይጠነው እናተደግሞ ለይቱብ ቻላናችሁ በእኛ ፀጉረሙከራ አታድረጉብ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      እናቴ እኔ ተቀብቼ ነው የማሳያችሁ ቅባቱ በጣም ቆንጆ ነው ከፈለግሽ ሰርተሽ ተጠቀሚ ማሬ ከደበረሽም ተይው

  • @hiweyeabiy3894
    @hiweyeabiy3894 3 ปีที่แล้ว +1

    yelik yemetetkmwen medhanet ngeryachew malete ye stigur edgeten yemchemer medhanet🤗🤗

  • @mulbirhantamene4943
    @mulbirhantamene4943 3 ปีที่แล้ว

    ምን ያህል ዓመት ተጠቅመሽ ነዉ ፀጉሪሽ ያስረዘመዉ ግልፅ አርጊወ

  • @ghenetbekuru9687
    @ghenetbekuru9687 3 ปีที่แล้ว

    Bmgmry semune ewkwe qrunfd( clover) yeblale ketlu lwra yeblale.

  • @butterflybutterfly4208
    @butterflybutterfly4208 3 ปีที่แล้ว

    Ktelu mndnew mibalew plz

  • @kindness4049
    @kindness4049 3 ปีที่แล้ว +2

    ቅጠሉ የሚባለው bay levels እና እንጨቱ ደግሞ clove ይባላል ባማርኛ ቅር ፍርድ ነው በርቺ እናመሰግናለን

    • @zerfitunegash251
      @zerfitunegash251 3 ปีที่แล้ว +1

      sorry what's bay levels in Amharic ??? Please tall me if u don't mid .

    • @kindness4049
      @kindness4049 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zerfitunegash251 sorry I don't know in Amharic

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam Enedet Neshi Ehitye, TSegurachinin Tatiben Nwe Yeminkebawe Weys Sanitateb, Ehite Ene Tsegure Betam Sisi Ena Bizat Yelewem, Beza Lay Kefit Geba Yale Nwe, Ebakshi Meftehewn Nigeregn!

    • @betikecho8623
      @betikecho8623 ปีที่แล้ว

      Yene ehit kechalsh silk shin askem chilign

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴኒኪው የኔ ቆንጆ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo berchi ema

  • @yeshidesalegn5512
    @yeshidesalegn5512 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እመሰግ አለን ከተቀበሸ በሀላአ በዘን ቀን ትታአጠቢው አለሸ ሌኔ ኰኰነት አይሰማ ማኝም

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊህ ረጅም ነው ግን ስስ ነው ምን ልጠቀም

  • @zenaazenaa405
    @zenaazenaa405 3 ปีที่แล้ว

    ያምትጣቃሙትን ባትክክል ታናጋሩ እንዳዝሁ ላብ ላብ አሪጌሽ ናው ፀጉሪሽ ያዳጋው እስት ፀጉሪን ያምያላሳልስ ንጋሪኝ ኮኮናት ያዳሪቃል ፀጉሬን ያኔው እናት ታባራክ

  • @mesitesefaye2136
    @mesitesefaye2136 2 ปีที่แล้ว

    ለስን ቀን ነዉ የምንቀባዉ

  • @sumiti9607
    @sumiti9607 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ቁርአኑ ግን!!!

  • @warqineshmabratu7655
    @warqineshmabratu7655 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በማረያም መላ በይኝ ፀጉሬ ተነቃቀለብኝ እረዝመቱ እዳችነው ግን ተነቃቀለ

  • @Mazakiros
    @Mazakiros 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውው የኔ ዋ እናመሰግናለን እህታችን

  • @anleyayalew3568
    @anleyayalew3568 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yamral amezing

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 3 ปีที่แล้ว

    Ketatebin behula new yeminikebaw sis

  • @tyba5398
    @tyba5398 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ውዴ❤❤❤❤ቅጠሉ በአማረኛ የባህር ዛፍ ቅጠል ነው❤❤❤

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว

      አይደለምባህር ዛፍ። በአማረኛ ስም አለው ግን አሁን እረሳሁት

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 3 ปีที่แล้ว

    ከተቀባን በሇላ ለስንት ስዓት ቆይተን እንታጠብ ወይስ አይታጠብም?

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว +1

      የፈለግሽው ቀን ድረስ ማቆየት ትችያለሽ ውዴ ሽታው ካልደበረሽ ለጥቅሙ ስትይ ከታገሽ ሁለት ቀንም አንድ ቀን ከግማሽም በቃ ሁሌ ሳታቋርጪ ተቀቢ

  • @סלםאגדאו-י8ע
    @סלםאגדאו-י8ע 3 ปีที่แล้ว

    የቅጠሉ ሰም ምን ይባላል እስኪ እርጥቡ ካለ አሳይን?

  • @hananyahya4237
    @hananyahya4237 3 ปีที่แล้ว +1

    Asekishin durom dena Tsagur alesh

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Wowww betam yemiamer tsegure new yaleshe

  • @ሰአዱነኝየጊራንዋ
    @ሰአዱነኝየጊራንዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሬ በርቺ

  • @vhchggfuguu1452
    @vhchggfuguu1452 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣአም ነው ፀጉውርሽእ ሚያአምረው ማአሻአላ

  • @حفصةمحمد-ح5ز
    @حفصةمحمد-ح5ز 3 ปีที่แล้ว

    ቅጠሉ በአረበኛ ወረቀል ጋር ነው ስሙ

  • @rewdamudesir5924
    @rewdamudesir5924 3 ปีที่แล้ว +1

    እስቲ ገባ ያለ ፀጉር ስሪልኝ
    መለስ እራሡ መሠልኩ በእናትሽ የለሌለ ተላጠ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx  3 ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ቅርፉድና ጅንጅብል በቅባት መልክ ሰርተሽ በደንብ እያሸሽ ተጠቀሚ ደግሞ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ቅርፉድ ጅንጅብል ፈጭተሽ ውህዱን እየቀባሽ በደንብ እያሸሽ ተቀቢ በቀን 3 ግዜ እየቀባሽ እሽው ለሰላሳ ደቂቃ ከቻልሽ እሽው ከዛ ይበቅላል የጓደኛዬ መላጣ ነበር አሁን ሙልት አለ

    • @rewdamudesir5924
      @rewdamudesir5924 3 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ ውድ አመሠግናለሁ

  • @odehhome8730
    @odehhome8730 9 หลายเดือนก่อน

    በተሰጣቹሁ ፈጣሪ አመስግኑ እኔ ሁሉንም ሞክረ አልሆነም ለእናንተ የሠጠዉን ፈጣሪ ብቻ ነው እሽ አትዋሹ ሌላ ስራ ፈልጉ

  • @ዘክየከድሪ
    @ዘክየከድሪ 3 ปีที่แล้ว

    ጥየቄ ከተጢብሽ ቦሀለ ነው ዎይእ ሰትተጠቢ ነው ምትቀቢ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +2

    ንፅህናሽ በራሱ☝👍👌

  • @sadallove8435
    @sadallove8435 3 ปีที่แล้ว

    ተቀብተንምምቸነውየምንቲጠበው

  • @sadallove8435
    @sadallove8435 3 ปีที่แล้ว

    ተቀብተንለስትስአትነውየምቆየው

  • @mamemaremegueye3488
    @mamemaremegueye3488 ปีที่แล้ว

    Machalla
    😍😍😍

  • @messimessi1800
    @messimessi1800 3 ปีที่แล้ว

    ቤሪ ሊቭ ነው የሚባለው

  • @saidimam4353
    @saidimam4353 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉምየፈጣሪሰጦታነውበታምነውየምታምሪው

  • @TGTEthiopia
    @TGTEthiopia 3 ปีที่แล้ว +2

    ጸጉርሽ በተፈጥሮው አሪፍ ነው ሲጀመር።አንችም እንክብካቤ ሰተሽዋል ዋው ነው ።እሞክረዋለሁ ቤቴ ነይና ስራየንም እይልኝ ፈቃድሽ ከሆነ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉር አገሬ ላይ እያለሁ ቀረ ፀጉርሽን ላይ ብቻ ነው የምገባ ኮመት ባላደርግም