ልዩ መረጃ | ሻለቃ ዝናቡ “በትግላችን መሃል የሚገቡትን እስክንሞት እንታገላቸዋለን!” | አስደናቂዋ የፋኖ ኮማንዶ! |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 287

  • @MmMm-wc2lr
    @MmMm-wc2lr 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነት ነዉ ድልላማራ ህዝብ ፋኖ🥰🥰🥰💪💪💪

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደሰ ያለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራው ህዝብ ይሁን። ጀግና ፋኖወቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።👏

  • @SialfWaza
    @SialfWaza 2 หลายเดือนก่อน +71

    ሻለቃ ዝናቡ ብቃት ያለውና እንደ ወርቅ የተፈተነ የጦር መሪያችን ነው ! በጉቦ የደለቡ ምርኮኛ ጄ/ሎችን ጠርገን በወጣት የጦር ገበሬወች እንተካለን !! ድል ለፋኖ !!!

    • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
      @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน +5

      እኔስ ተሱ ፍቅር ይዞኛል መሰል ስወደው ስስቴ ❤❤❤❤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

    • @yarab4997
      @yarab4997 2 หลายเดือนก่อน

      ጀነራል ፍኖ ዝናቡ 💓💓💓

  • @YmamYasin
    @YmamYasin 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ

  • @tahayasin6625
    @tahayasin6625 2 หลายเดือนก่อน +6

    አላህ ድል እንድታረጉ ይርዳቺሁ

  • @ShambelDerbie
    @ShambelDerbie 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከናንተ ጎን ባለመገኘቴ ያመኛል ድል ለህዝባችን❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች በርቱልኝ

  • @AbrhamStudio-bn3ig
    @AbrhamStudio-bn3ig 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሻለቃ ዝናቡን ለአማራውም ይሁን ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተገለፀው ዛሬ ነው።ድምፅ አልባው አንበሳ ጀግና ኢትዮጵያ ጀግና እያፈራች ነው።አንደበትህ ይባረክ

  • @binayewanteneh8532
    @binayewanteneh8532 2 หลายเดือนก่อน +3

    የጀግኖች፣የነ በላይ ዘለቀ ታሪክ ዛሬም ሽህ በላይ ዘለቀ ፈጥሯል።አሁንም የእናንተ ታሪክ ለዘላለም ይኖራ❤
    ድል ለአማራ ህዝብ፣ ድል ለጀግናው የህዝብ ልጅ ፋኖ ሀይል እና እውቀት፣ጥበብ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ።አማራ መሆኔ ያኮራኛል!!!❤❤❤

  • @MulukenEsubalew-z6i
    @MulukenEsubalew-z6i 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፋኖ ለናተ

  • @Dxbuae-gy3he
    @Dxbuae-gy3he 2 หลายเดือนก่อน +17

    ጀግኖች ጎጃሞችአላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ💞💞🥰🥰🥹

  • @messimessi2449
    @messimessi2449 2 หลายเดือนก่อน +19

    አማራ አንድ ሁን እግዚአቤሔር ይጠብቃችሁ

  • @ameenathuae123
    @ameenathuae123 2 หลายเดือนก่อน +19

    ወንድ ለዘላለም ይኑር ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ድል ለተገፋው ለተፈናከለው ለታረደው ለታሰረው ወገናችን አማራራራራራ❤❤❤❤❤

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 หลายเดือนก่อน +42

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው ።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሒርይጠብቃችሁ

  • @tsegayebekele358
    @tsegayebekele358 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሻለቃ ዝናቡ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጀግና ነህ ።

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 2 หลายเดือนก่อน +3

    እሰይ የኔ አንበሳ እናት ህ ትውለድ መንታ መንታውን ድል ለአማራ ፋኖ

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱልን ጀግኖቻችን❤❤❤

  • @TetenaTetena-v8x
    @TetenaTetena-v8x 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለጅግኑቹ ለአማራ ፍኖ ❤❤❤❤

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥አንድ አማራ አንድ ፋኖ!!! ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @BirhanuDagnaw-b5r
    @BirhanuDagnaw-b5r 2 หลายเดือนก่อน +6

    ከክርስቶስ በታች ለመላው ኤትዮጵያ ተስፋ ናችሁ እና መድሃኔዓለም ይጠብቃችሁ እንጅ ሊላ ቃል የለኝም

  • @tahayasin6625
    @tahayasin6625 2 หลายเดือนก่อน +3

    አንድ ሹፌር ምን አለኝ መሰላቺሁ ፋኖዎች እንደ ሸኔ አይገሙም አለኝ ፋኖዎች ፅዳታቸው አለባበሳቸው አቋማቸው ይማርካል አለኝ ሹፌር ማሜ

  • @asbb105
    @asbb105 2 หลายเดือนก่อน +37

    የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀስ በቀስ ወደ አገር ሰራዊት እየተቀየረ ነው። ያዝ ጎጀ ተስፋችን እናንተ ናችሁ 👏👏👏

    • @tesfayereta3930
      @tesfayereta3930 2 หลายเดือนก่อน +2

      ከአፈንጋጮች በስተቀር ሁሉም ተስፋዎቻችን ናቸው። እስክንድርን እና አምላኪዎቹን ቻው ቻው በሏቸው

    • @seay2550
      @seay2550 2 หลายเดือนก่อน +1

      100% ትክክል!

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ኮራውባቸው ጀግኖቸ ለምን መሰላችሁ ሴራውን በደንብ ትኩረት ሰጥተው ሾተላዮችን ስለነቁባቸው የእኛ ጎንደሮች ጀግንነታቸው ጀብዳቸው እንዳለ ሁኖ ተኩላወችን ከትግሉ አላስወጡም ለዛ ነው ሸዋማ መቸም የእስክንድር እባቡ መፍንጫ ሁኗል

    • @Lucy70968
      @Lucy70968 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you brother Shaleqa Zenabu
      Mote Le hodamu Habtamu Ayalew

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖቻችን በርቱልን "ፈጣሪ"ይጠብቃቹእንደ ብረት ያጠንክራቹ ከለ ላ ይሁናችሁ
    ድል ድል ድል ለፋኖ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ነፃነት ለተገፋዉ ለአማራ ሕዝብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mmm1528
    @mmm1528 2 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሞ 🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪💪💪💪

  • @selamassefa
    @selamassefa 2 หลายเดือนก่อน +15

    በትክክል እግዚአብሔር አብዝቶ ሞገስ ይሁናችው ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏--

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለእውነተኞቹና ሐቀኞቹ ለአማራ ፋኖ 💪
    ውድቀትና ሞት ለአማራው ጠላቶችና ከፋፋዩች

  • @GETAHUNYALEW-mn1zx
    @GETAHUNYALEW-mn1zx 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ💚💛❤️

  • @TelaynehasratTeshager
    @TelaynehasratTeshager 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ አገላለፅ ፋኖ ያሸንፋል በርታልኝ ወገኔ ተያይዘን ወድፊት ለድል

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ፡ደሞቸ፡አንድ፡ፋኖ፡አንድ፡አማራ፡ላንድ፡አላማ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 หลายเดือนก่อน +5

    አማራየ አላህ ይጠብቃቹሁ ደሞች❤❤❤❤❤

  • @yeshitlamogninet7477
    @yeshitlamogninet7477 2 หลายเดือนก่อน +2

    የዘሜና የዝናቡ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ!!ጀግናኖች በርቱልን።

  • @tamene6877
    @tamene6877 2 หลายเดือนก่อน +3

    ታዱ ጀግናው አይበገሬው እናመሰግናለን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሻለቃ ታንዱ አንተነህ ለሀገርህና በተለይም የአማራን ህዝብ ከፋሽሽቱ አብይ አህመድ ወንበዴ ጥቃት ለማዳን በጀግንነት የተሰዋህ ነህና እናከብርሀለን እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርልን ፣ውድ የአማራ ፋኖ በያላችሁበት ለእውነት ፣ለነጻነትና ለእኩልነት ነውና የምትታገሉት በአሸናፊነት እንደ ምት ወጡ እናምናለን ። አንድ እንሁን የውስጥ ባንዳን እናጽዳ ፣በፋኖ ስም ሴራ የሚጎነጉንትን እናስወግድ እናሸንፋለን ።

  • @zeruwork5450
    @zeruwork5450 2 หลายเดือนก่อน +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tahayasin6625
    @tahayasin6625 2 หลายเดือนก่อน +1

    አማራነት ጎጃሜ ላይ አየሁ የኔ አማራነትን በሸዋ እብዱ እስክንድር ሰባበረው

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      እስክንድር በራሱ ብቻውን ግዙፍ የአማራ እዝ ነው !!😂🛑
      ከእስክንድር በላይ የአማራና ለአማራ ታጋይ አንድ ሰው መጥቀስ በማይቻልባት ኢትዮጵያ ማንም ገረድ እየወጣ እስክንድርን አይደለም መሳደብ ስሙንም መጥራት በዕድሜ ልክ እስራት ያስቀጣዋል !!😂
      500 ሜትር አረንጓዴ፣ቢጫ፣ቀይ ባንዴራ ለብሳችሁ፣ከጣውላ በተሰራ ዙፋን ላይ የአብይን ምስል አስቀምጣችሁ በባህር ዳር ስቴዲዮምና በሌሎቹ የክልል ከተሞች አብይ፣አብይ፣...ሙሴ፣ሙሴ፣.....(ብ/ጄ/አሳምነው ጽጌን ጨምሮ) እያልክ ምድር ጠቦህ ስታጨበጭብና ስትጨፍር፥ የፖለቲካ ነብዩ( ታላቁ እስክንድር ነጋ) ግን አማራው መደራጀት እንዳለበት ከማስገንዘቡም በተጨማሪ " 1%ቱ ቄሮ በብልፅግና መዋቅር እየታገዘ በአማራው ላይ ዳግማዊ የዘር
      ፍጅት(genocide)ለመፈፀም እየተዘጋጀ ነው።ይሄን እውነታ ዓለም ሊያውቀውና ሊከላከለው ይገባል።" ብሎ በግል ወጭው ጀኔቫ ድረስ በመሄድ ለተመድ አቤቱታውን ያቀረበ ብቸኛ የአማራ ሕዝብ ባለውለታ ነው።ያኔ የዛሬዎቹ የድል አጥቢያ የአማራ ታጋይ ነን ባዬች "እብድ" ይሉት ነበር።በአማራው ላይ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ግን እስክንድር የተነበየው ነበር።ያኔ እስክንድር ያለውን ብንሰማና እንዳሁኑ ብንደራጅ ኖሮ ብዙ የአማራ ሕፃናትን፣እናቶችን፣አባቶችን፣ወዘተ ነፍስ እንታደግ ነበር።አብይ አህመድንም ሥር ሳይሰድ በቀላሉ ፈንግለን ጥለን ለፍርድ እናቀርበው ነበር !!!🛑
      አሁንም የእስክንድርን መንገድ አለመከተል ለአማራው የሚያስከትለው ዳፋ ከበፊቶቹ ሁሉ የከፋ ምናልባትም እንደ ኩርዶች መበተንን በኋላም መጥፋትን ይሆናል!!
      ጎጤ ከእንቅልፍህ ንቃ !!
      እስክንድርማ እውነተኛ የአማራ ታጋይ ነው !! ቢጎመዝዝህም ዋጠው !!🛑🛑👎👎

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ድል ለመማራ ፋኖ😢❤

  • @user-of3xm9lq2h
    @user-of3xm9lq2h 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖቻችን እኮራባችኋለሁ 💪💪💪🎉🎉🎉

  • @Tazebew-cm9yq
    @Tazebew-cm9yq 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻለቃ ዝናቡ ጅግናቺን ኑርልን

  • @meselemengistu618
    @meselemengistu618 2 หลายเดือนก่อน +5

    በርቱልን አንድ ፋኖ አንድ አማራ

  • @ajanawendale5943
    @ajanawendale5943 2 หลายเดือนก่อน +1

    Shaleka Tadu Anteneh

  • @workuderse893
    @workuderse893 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ጀግኖች❤❤ድል❤❤ለፍኖ

  • @shegawabie-pt8kw
    @shegawabie-pt8kw 2 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ በሙሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለአማራ ፋኖ ጀግናው ሺ አለቃ ዝናቡ💪💚💛❤

  • @workuderse893
    @workuderse893 2 หลายเดือนก่อน +2

    የበላይ ትንፍሽ ❤❤❤ዝናቡየዋ❤❤❤❤መድፍኛው❤❤❤ምን❤❤❤ልሁንልህ❤❤❤በተግባር❤❤❤በቃልህ❤❤❤የምትገኝ❤❤❤እውነተኛ❤❤ቁርጥ❤❤❤❤የአማራ❤❤❤ልጅ❤❤❤❤ዘላለም❤❤❤❤ኑርልንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 2 หลายเดือนก่อน +3

    💯 shaleka Znbu, big respect 🙏 #amharafano yashenfal

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 หลายเดือนก่อน +17

    Zinabu Lingerew, is not only a military person, he is also politician❤❤❤❤❤

    • @Mickoman239
      @Mickoman239 2 หลายเดือนก่อน +1

      የለየለት ወታደር ነዉ በፈጣሪ🤔

    • @Besintkd
      @Besintkd 2 หลายเดือนก่อน +1

      Really descent, smart and multitude personel i have ever seen!

    • @aledwake
      @aledwake 2 หลายเดือนก่อน

      Exactlly ❤

  • @bbhh211
    @bbhh211 2 หลายเดือนก่อน +18

    ድሉ ለእኛ ይሁን ከእናንተ ስለተፈጠርኩ ደስተኛ ነኝ ክፍ አይንካችሁ እናሸንፋለን

    • @Kedja-vj8ty
      @Kedja-vj8ty 2 หลายเดือนก่อน +1

      Enem

  • @AaaSss-rv9wm
    @AaaSss-rv9wm 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጀግኖች የዘሜ ግርፎች ❤🔥🔥🔥💪💪💪✊✊✊

    • @yitunegnhasu4039
      @yitunegnhasu4039 2 หลายเดือนก่อน +3

      ጎጄዋ የዘሜ ልጆች 🔥🔥🔥💪💪✊✊✊

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናንተን ለማመስገን የምንጠቀምበት በቂ ቃላት የለንም። እንዲያዉ ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @BrhanuMebrat-r9m
    @BrhanuMebrat-r9m 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናዉ ወንድማችን ሽ አለቃ ዝናቡ አይዞህ ድሉ ላንተ ነዉ

  • @biniyamengidaw9159
    @biniyamengidaw9159 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሽ አመት ኑርልን

  • @MeseretKebede-z8f
    @MeseretKebede-z8f 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራነት ያሸንፋል ❤

  • @DanielManaye-pe4py
    @DanielManaye-pe4py 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለፋኖ እና ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ !!!

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 2 หลายเดือนก่อน +6

    Wow! Just proud of you brothers and sisters ✊🏽❤️

  • @Hhfdd-i3i
    @Hhfdd-i3i 2 หลายเดือนก่อน

    ድልለፋኖ❤

  • @muluassefa-c4t
    @muluassefa-c4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤

  • @talenttryh
    @talenttryh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወትሮም ጀግና ነበረ አይዟችን!!!

  • @getuh396
    @getuh396 2 หลายเดือนก่อน +5

    በትክክል❤❤❤❤❤❤❤

  • @YesatnayelgolEthiopia
    @YesatnayelgolEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +13

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ፍኖ ይችላል ያሸንፍል ሞት ሀገራችንን አሳልፎ ለሸጣት አብይ አህመድ

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድንቅ ንግግር ጀግናው ወንድሜ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @BezaBeza-kl6oj
    @BezaBeza-kl6oj 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ኩራት

  • @RuurFu
    @RuurFu 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻለቃ ዝናቡ በጣም ጀግና ነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HanibalBogale
    @HanibalBogale 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረንዛው ጎጄ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @enquahonenibret9188
    @enquahonenibret9188 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነትም ዝናቡ የበግ ለምድ የለበሱትን አማራ ሳይሆኑ ለመምሰል የሞከሩትንም የማያዳግም እርምጃ በመውሰድ አንድነትን የበለጠ በማጠንከር ጠላትን በተለመደው ሁኔታ መደምሰስ ያስፈልጋል።

  • @HassetTTT
    @HassetTTT 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤FANO

  • @zewudneshemoges
    @zewudneshemoges 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ጀግኖች

  • @Majid-o1x
    @Majid-o1x 2 หลายเดือนก่อน

    Fano❤❤❤

  • @WoldeBerihun-ps5fb
    @WoldeBerihun-ps5fb 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው በበላይ ዘለቀ የኮማንዶ ምርቃት ላይ ያደረገውን ንግግር አደንቃሁ አማራ ጀግናችን በማፍራት የታደለ ነው

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራው ዝናቡ! ዶፍ አወረደበት! የእኛ ዕንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለአማራ ፍኖ💪💪💪💪👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉

  • @johnkorat6682
    @johnkorat6682 2 หลายเดือนก่อน +3

    I am impressed and proud by FANO
    I am exciting to see FANO’S new government with
    New Ethiopian traditional democratic constitution
    Victory for Amhara FANO 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🟢🟡🔴

  • @MusaAhmed-f5o
    @MusaAhmed-f5o 2 หลายเดือนก่อน +8

    አሰግድ ለማስለቀቅ የአብይ የቅረብ ሠው ማርካችሁ ማስፈታት አለባችሁ ተደራድራችሁ የተከፈለው መፀዋት ተከፍሎ

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน +3

      አብይ ዝናሽ ብትያዠ ግድ የሌለው ጨቀካኝ ነው !

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 2 หลายเดือนก่อน +9

    እንዴታ! የበላይ ቁራጭ,ገና ሙኑን አይተህ!
    ኮራንባችሁ! We're proud of you!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሺ አለቃ ዝናቡ ቆራጥና ስል ቆፍጣናው የፋኖ ሰራዊት መሪ በእጅጉ እንወድሃለን፣እናከብርሃለን!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 2 หลายเดือนก่อน +1

    We are proud of you 👏

  • @derbewmkenn4018
    @derbewmkenn4018 2 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔርም ከናንተ ጋ ነው አማራነት ቁረጠኝነት ከጎጃም ይማር አማራን አማራ አይገልም አንድላይ እንቁም ክብር ለጎጃም ፍኖ ፍኖ ያሸንፋል

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @FikremariamHabesha
    @FikremariamHabesha 2 หลายเดือนก่อน +1

    Yazzz belew❤❤❤❤❤ gojewa emmmmmmmmma bekirbu ekelakelachihualehu

  • @mareymarey1351
    @mareymarey1351 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛውን መልስ ነው የተናገረው ሻለቃዝናቡ ይህ ነው ድልለአማራ ፋኖ ያሽንፋል ሴራውሁሉክሽፈ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thanks God I am gojjamea amara

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጀግና እንደዚህ ነው፡፡ በአላማውና በግቡ ላይ ያነጣጠረ ቆራጥ፣ ቆፍጣና፣ ሀቀኛ፣ ደፋርና ባንዳን ጨምሮ በጠላቱ ላይ የማይወላውልና የማያዳግም እርምጃ የሚወስድ ማለት መሪ ማለት እንደዚህ ነው፡፡ ኮርተንብሃል፣ የበለጠ አምነንና ተማምነን ተስፋ ሞልቶናል፡፡ ጫታሙ ምርኮኛ ብርሀኑ ጁላ ሳይሆን ኮሎኔል(ሜጀር ጀኔራል) ዝናቡ ነው ትክክለኛ፣ ብቁና የሚመጥን የኢታማጆር ሹም፡፡ እንደ እሱ ያሉ በጣም ብዙ ጀግኖች በአማራ ፋኖ ውስጥ የሚገኙ ሲሆኑ እነሱ ናቸው የወደፊት የሀገሪቱ ጦር መሪዎችና አመራሮች፡፡

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @hailemicaelzewdu2495
    @hailemicaelzewdu2495 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻለቃ ዝናቡ እውነትም ዝናብ፤❤❤❤

  • @zekariastesema6659
    @zekariastesema6659 2 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሳት ነህ እናት ትወልዳለች በርቱልንንንን

  • @abelkefelegn4542
    @abelkefelegn4542 2 หลายเดือนก่อน

    ጄግና

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሺህ አለቃ ዛሬም ነገም ሺህ ሁን። እንዴት አይነት የጣመ ንግግር ነው❤

  • @TesfayeGetnet-l9j
    @TesfayeGetnet-l9j 2 หลายเดือนก่อน +4

    አማራያሸንፍል❤

  • @abebeabebe460
    @abebeabebe460 2 หลายเดือนก่อน

    በዘመነ ዝናቡ ጠገበ ህዝቡ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Improvementhack
    @Improvementhack 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድርጅት መመስረትን እና ባንዳን መጥረግን ሌሎች ፋኖዎች ከ ጎጃም ፋኖ መማር አለባቸው
    እስክንደር ነጋ/ሸረሪት/ እና ሀብታሙ አያለው እሚመሩት ፋኖ የለም :: ፋኖ እሚመራው በ አማራ ብቻ ነው ::
    ድል ለ ፋኖ ድል አማራ!!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 หลายเดือนก่อน

    ድልልልልልልልልል ለፋኖ ለጀግኖቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞት ለኦነጉ የጥቁር ናዚና ፋሺስቱ አብይ አራጁና ገተቶቹ

  • @enawgawabathun3355
    @enawgawabathun3355 2 หลายเดือนก่อน +3

    የተፈተው ሻለቃ ዝናቡ ጀግነትህ ጥግ ድረስ ነው እግዚአብሔር ይህ የተከራተትህለት ህዝብ ነጻ ወጦ ያሳይህ❤❤

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

  • @HayaHaya-fh8uu
    @HayaHaya-fh8uu 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 2 หลายเดือนก่อน +8

    ዝናቡ የወደፊት ኢትዮጵያ ፊልድ ማርሻል

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 2 หลายเดือนก่อน +1

      ተው እንጂ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 2 หลายเดือนก่อน

      የዚህ አሳማ(ዘመነ ካሴ) ዓላማ ግልፅ ሆኗል!!🛑 የሚታገለው የአማራን ሕዝብ የስልጣን ባለቤት ለማድረግ ሳይሆን ልክ እንደ አብይ አህመድ ለግል ስልጣኑ ነው የጎጃምን ወጣት እያስጨረሰ ያለው።
      ነፃ ተቋማት ተቋቁመው በነፃና በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ሕዝቡ የፈቀደውን መሪ እንዲመርጥ ሳይሆን ትግሉ፥አሁን ዘመነ ካሴ ባይሞትም-ባይቆስልም የቆሰሉና የተሰውት ወንድሞቹ ቁጥር ተደምሮና ተቀንሶ ዘመነ ካሴን ማንገስ ነው።👎🛑
      በሌላው ክ/ሃገር የሚዋደቁት ፋኖዎች የእሱ ወንድሞች አይደሉም።
      ልብ በሉ ይሄ የትናንቱ የኢህአዴግ ወጣት ሊግና የአግ 7 ፍየል ጠባቂ የዛሬው አጭበርባሪ "ፋኖ" ገና ደንበጫን ሳይሻገር ከእሱ በሃሳብ የተለዩ እውነተኛ ፋኖዎችን ማገትና ማሳደድ የጀመረ፥ነገ አይበለውና ትንሽ ስልጣን ቢያገኝ አገሩን ሁሉ አግቶና ጨፍጭፎ ይጨርሰዋል።🛑👎
      ይሄኔ ነው አብይ አህመድ የዘመነ ዓይነቱን መንጋ "የአማራው ሸኔ" ቢለው የሚያምርበት !!
      ደግነቱ ይሄ አሳማ የሚታገልለትን ዓላማ ቀድመን መገንዘባችን እውነተኛ የአማራ ፋኖ ታጋዮችን ለይተን የምንደግፍበትን ዕድል ፈጥሮልናል።
      ሳይቃጠል በቅጠል ነውና...
      በፊት በነበረን የወያኔ ጥላቻ ክፉውን ዓብይ አህመድን ወደ 4 ኪሎ እንዳስገባነው ሁሉ አሁን ላይ ባለን እጅግ የመረረ የአብይ አህመድ ጥላቻ ደግሞ ከእሱ የከፋውን የስልጣን ርሃብተኛ (ዘመነ ካሴን) የ4 ኪሎን በር የሚረግጥበትን ዕድል በመፍጠር ዳግመኛ ታሪካዊ ስህተት አንፈፅምም !!🛑 🛑👎👎
      ድል ለእውነተኛ አማራ ፋኖዎች !!
      አማራ ያሸንፋል !!💪💪

    • @muluTam7471
      @muluTam7471 2 หลายเดือนก่อน

      @@Mulugeta-w8q አልተወውም

    • @habtamumekonen8514
      @habtamumekonen8514 2 หลายเดือนก่อน

      ምናባህ ግም ጋላ​@@Mulugeta-w8q

  • @MarothiJunior
    @MarothiJunior 2 หลายเดือนก่อน +3

    Dil lafano❤❤❤❤❤

  • @birhanubassie3814
    @birhanubassie3814 2 หลายเดือนก่อน +1

    በልጆቻችን እና በወንድሞቻችን እምንመራበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።ያለ ነፃነት መኖር እና ሞት እኩል ነዉ።

  • @bekana4738
    @bekana4738 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ይልህና የኔ ፋኖ የኝ ፋኖ እያላቹ ትከፋፈ ላላቹ አንደኝውን ጠላት ከናተ ሳይሻል አይቀርም

  • @bisirathaile7610
    @bisirathaile7610 2 หลายเดือนก่อน +5

    💪💪💪💪💪💪fanno 💪 💪 💪 💪

  • @teretmedia5106
    @teretmedia5106 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግንነትህን ለአንድነት እንጂ ለልዩነት አትጠቀመው። የዘመነን እኔ ብቻ ልምራ ትቢትም በምክር መልሱት።❤❤❤❤❤❤❤ ፋኖ ያሸንፋል።

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 หลายเดือนก่อน +1

      ጥንብ ሂድና እብዱን እስክንድርንና አጫፋሪዎቹን ምከር

    • @BiniyamBini-i9u
      @BiniyamBini-i9u 2 หลายเดือนก่อน +1

      እስክድር እብዱ ይንፋህ

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው የጀግንነት ጥግ የወንድ አመል ዳግማዊ በላይ ዘለቀ
    ትክክለኛው አዛዥ በጭንቅ ሰአት ተምጦ የተወለደ ጀግና
    ሆዱን የሚቆርጠው ሁሉ መንገድ ላይ ቀሪ ነው አንተ በትክክለኛው ስራ ላይ ነህ ቀጥል
    በህልውና ትግል ላይ ድል ለድሞክራሲ እያለ በህዝብ ደም የሚቀልድ በቆራጥ ፋኖወች እየተጠረገ መሀል መንገዱን ይለቃል