Abraham Ayele - Meseded | መሰደድ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 99

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ ኩሪ በልቤላይ ምክራችንን ሰምተ በባህል ዘፈን መምጣት ደስ ይላል ደሞ በጣም ደ ይላል በርታ👌😍

  • @zeeezeee8686
    @zeeezeee8686 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራ የየየየ ፍቅር ሰባኪ እይህ የዋህ ህዝብ እኮ ነው እምንሳደድ የሚገደል ያለው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እርዳን አማራየ ን ማማየ ኢትዮጵያ በማለታችን ሰው በሀገራችን እምንሰቃይ ወንድሜ ጎበዝ ነክ ደሜ

  • @xy808
    @xy808 2 ปีที่แล้ว

    ማየት ማመን ነው አብርሽ አንተ የጥንካሬ ምልክት! ባዶ ኪስ አዲስ አበቤ ሊያላግጥ ቢሞክር አንተ ሸገርን በመኪና እነሱን እግረኛ አድርገህ እየኖርህ ነው! ዘፈንህን ሰምቸ ልጠግበው አልቻልኩም! የማታማታ ድሉ የአንተ ሆኗል! ቅዳሴህ ስሰማው መንን መንን አለኝ! ክብር ለአንበሳው አብረሀም አየለ ይሁንልኝ

  • @azizaazuye8009
    @azizaazuye8009 2 ปีที่แล้ว +6

    የኔ አማራዬwwwddddd❤❤❤😘😘😘😘

  • @ኬኳነኝየአዳሜልጂ
    @ኬኳነኝየአዳሜልጂ 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራየ በርታልን

  • @firewoinimalede6613
    @firewoinimalede6613 ปีที่แล้ว

    ዋው! ምርጥ ስራ አብርሽዬ 👏👌

  • @bosenaasrat6994
    @bosenaasrat6994 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔውድጎደርርርር

  • @tamer8965
    @tamer8965 2 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ወንድማለም አማራዬ እፍፍፍፍ አይ ሃገራችን ኢትዬ ለአማራዬ ሲኦል ሆነችብን ምን ዋጋ አለው

  • @yossefkindu3825
    @yossefkindu3825 2 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ደስ የሚል ዘፈን ነው ከምር ዋው በስቃይም በመከራም ቢሆን ሀገራችን ኩራታችን ናት እምዬ እናቴ ኢትዮጵያ ስቃይዋ ተረት ይሁንላት!

  • @ethiopia6230
    @ethiopia6230 2 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia በርግጠኝነት ጎንደሬናችሁ

  • @ስመኝኢትዮጵያyoutube
    @ስመኝኢትዮጵያyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይ ዘንድሮ እንደው እኔስ የናፈቀኝ መጨረሻችን

  • @ሠርካለምእሸቱማማይ
    @ሠርካለምእሸቱማማይ 2 ปีที่แล้ว

    በርታ የኔውድ ወድም 😘💖

  • @Rekikiye
    @Rekikiye 2 ปีที่แล้ว +13

    I’m a proud Gonderay 🤩🤩🤎🤎

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ትክክለኛ ቦታህን አግኝተሃል ብሮ በቃ ይሄ ነው መስመርህ የ እኔ ቆንጆ ኑሪ ላይ የሰጠሁትን አስተያየት አንስቻለሁ::

  • @mariaabdo8642
    @mariaabdo8642 2 ปีที่แล้ว +1

    Megrem sera naw bro Woldan

  • @dargeabebe5696
    @dargeabebe5696 2 ปีที่แล้ว

    ዋው አብርሃም ድንቅ ስራ ትልቅእውቀትያለውነው

  • @yigzawdagne3775
    @yigzawdagne3775 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ ይላል! እግዚአብሔር ይጠበቅህ

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +5

    שיר מאוד💚💛❤👏🌺💐 יפה זה מנגונה של גונדר אורגינל רקדנים רקדניות👏👏✍🌠עיר יפה גונדר בכל הרים באתיופיה מוגדש 👏👏🎶🎵לחלוטין

  • @hadia1097
    @hadia1097 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል😘😘❤

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውው ጎበዝ አሁንም በርታልኝ

  • @mariaabdo8642
    @mariaabdo8642 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow grat jop abrshe

  • @bbt911
    @bbt911 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam dess yelal zemawum..getimum..kineberum.. hulum dess yela ahune Gena tibebne tekelakelk Berta

  • @abrhammekuant2319
    @abrhammekuant2319 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia is the only country on the planet earth that has a unique culture, song, and food. Not only this, but it is also the only country that has not been colonized by white supremacists. No one can break Ethiopiansim, Ethiopia is based and founded not only by blood, flesh and bones but also on spirit. Spirit never die.

  • @Outer_Blox
    @Outer_Blox 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥቂት ሰዎች ናቸው አንተ ከደረሰብህ ስድብ እና ትችት አንሰራርተው ለአመኑበት ሙያ የሚኖሩት ለውጥም አሳይተው ሰዳቢዎቻቸውን አፍ የሚያሲዙት በተለይ ምንም ነገር ሳይሰሩ ሰው ለሚተቹ በርታ ከአንተ ሌሎችም ይማራሉ .... ጋዜጠኞች ሳይቀሩ !!!

  • @agareth1659
    @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ 💚💛❤❤❤

  • @cabdik.mofficial4275
    @cabdik.mofficial4275 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow wan ka heley run ahantii hestan

  • @amannegash8705
    @amannegash8705 2 ปีที่แล้ว

    ጎንደር የኔ ቆንጆ ኑሪ በላት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tesfayesegni2617
    @tesfayesegni2617 2 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ሃገር
    የኢትዮጱያ ዋልታና ማገር

  • @peteroskum9111
    @peteroskum9111 2 ปีที่แล้ว

    አብርሺ በርታ

  • @mariaabdo8642
    @mariaabdo8642 2 ปีที่แล้ว +1

    Ets good answer 4R asking wat is Ethiopia
    Best musek 👍🏼👍🏼👍🏼

  • @m-a-s2997
    @m-a-s2997 2 ปีที่แล้ว +2

    ከ የኔ ቆንጆ ኩሬ ይህ ይሻላል መሰለኝ 😂

  • @teme_ngus2383
    @teme_ngus2383 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta brother 💚💛🧡

  • @bortoqalaamman713
    @bortoqalaamman713 2 ปีที่แล้ว

    ዋውው ስታምሩ 💚💛❤👍👍👍👍👍

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 2 ปีที่แล้ว +2

    A very beautiful song💚💛❤👏🌺💐 This is a tune by Gondar Original Dancers Dancers👏👏✍🌠Beautiful city Gondar in all the mountains in Ethiopia is superlined 👏👏🎶🎵 Absolutely

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu 2 ปีที่แล้ว

    ኢንጅነር #ፋንታ ወጨፎ ልይመሰግን ይገባሀል ክበርልኝ የእናንተ ድካም ነውእና በረካ ሁኑ ፋንትሽ

  • @bisratmelese3633
    @bisratmelese3633 2 ปีที่แล้ว +1

    BEST. MUSIC 💚💛❤💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍 THANKS 👍😊🙏

  • @גילהמולה-ח9ו
    @גילהמולה-ח9ו 2 ปีที่แล้ว +1

    שיר מהמם ❤💛💚👏🤗

  • @eden2986
    @eden2986 2 ปีที่แล้ว

    Amhara I love all 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰

  • @Rophnan__-_16
    @Rophnan__-_16 2 ปีที่แล้ว +7

    I am very proud of being a Gondor.

  • @bortown8210
    @bortown8210 2 ปีที่แล้ว +13

    I wish I was there dancing together with them 💚💛❤️🇪🇹🎶

  • @TGtrader2024
    @TGtrader2024 2 ปีที่แล้ว +4

    Ethiopia💚💚💚💛💛💛❤❤❤ represented by Gondar

  • @mequanentayana5735
    @mequanentayana5735 2 ปีที่แล้ว

    Wow nice music continue

  • @takedesta4288
    @takedesta4288 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow yimechachw ...

  • @erittv3930
    @erittv3930 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️💯💯👏👏👏👏 mooi music

  • @gebyesanki5189
    @gebyesanki5189 2 ปีที่แล้ว

    Konjo new bro

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 ปีที่แล้ว

    አረ ተው እባካቹህ። ሀገራችን ጠፍታብን እናተ ደግሞ ቁስላችንን ትነካኩታላቹህ ሆድ የሚያባባ ዝፕፈን ይዛቹህ። በነገራችን ላይ እጅግ በጣም ነው የወደድኩት። ግን የበለጠ የማጣጥመው ኢትዬጵያ በውሽት ሳይሆን በእውነት የኖረች ግዜ ነው

  • @goshkoncham7419
    @goshkoncham7419 2 ปีที่แล้ว

    Good music and dac

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል😍😍😍😍

  • @eshetumoges5717
    @eshetumoges5717 2 ปีที่แล้ว

    tru sira new berta

  • @wollo4001
    @wollo4001 2 ปีที่แล้ว +1

    wow

  • @ddff2512
    @ddff2512 ปีที่แล้ว

    😘😘😘😘😘

  • @arianapflamers7351
    @arianapflamers7351 ปีที่แล้ว

    👌🔥🔥🥰

  • @messia8257
    @messia8257 2 ปีที่แล้ว

    አረ የኔ ቆንጆ ኩሩ አሁን መስመርህን አገኜህ በርታ

  • @eteneshabdisa2127
    @eteneshabdisa2127 2 ปีที่แล้ว

    ምን አገር አለን

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว

    ሁሉም በባህሉ ኢትዮጵያንያስከብር ድንቅ ልጆች
    ፕሮግራም ላይ ያለችው ጉራጌ ሃገርበመሄዱአገሩ
    የራሱኢትዮጵያ ሄዷል አለች።

  • @Rophnan__-_16
    @Rophnan__-_16 2 ปีที่แล้ว

    i am proud to be gonderyan

  • @mikiinspire
    @mikiinspire 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep doing your work. Especially work on your move or acting on the video clip

  • @alem5097
    @alem5097 2 ปีที่แล้ว +3

    አይ. አማራ. የአገር. ጉዳይ. ደሙ. ውሰጥ. ነው. ያለው. እግዚአብሄር. ኢትዮጵያን. ያፅናት

    • @gashawkasaw2826
      @gashawkasaw2826 2 ปีที่แล้ว

      አሪፍ ሙዚቃነው ቀጥልበት

  • @fitseneba2251
    @fitseneba2251 2 ปีที่แล้ว +2

    arererere des yilal brother

  • @dejenekidane2000
    @dejenekidane2000 2 ปีที่แล้ว

    ALEBABESU BICHA BEKI NEW YAMRAL 100%

  • @abrahammatwos3075
    @abrahammatwos3075 2 ปีที่แล้ว

    እንካን ዘፈንህ

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤️👌👌👌👌👌👌🤗🤗🤗😘😘😘😘😘እልልልልልልልል አሽሽሽሽሽሽሽ

  • @aazz130
    @aazz130 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💘

    • @bortown8210
      @bortown8210 2 ปีที่แล้ว

      Yo💚❤️💛

  • @namakulaqurusum9881
    @namakulaqurusum9881 2 ปีที่แล้ว

    Ishuu adis Ababa mafi❌❌ neme finifinee oromiyaa 🐅❤🌳❤oromoo love you 💋💋💋💋💋❤🌳❤👍👍👍👍🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +3

      ሲያምራችሁ ይቀራል አድስ አበባ የኢትዮጵያኖች ናት ቢመራችሁም ዋጡት ካልጣማችሁ ወደመጣችሁበት ማዳስካር ተመለሱ መጤወች

  • @taddykonjo5158
    @taddykonjo5158 2 ปีที่แล้ว

  • @welebaentertainment
    @welebaentertainment 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሞ በሁለት ዜማ መጣህ😭😭😭 ኸረ ወዲያ ያጉት የለው ድሃ😂😂😂😂

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሚገርመኝ ቆመዉ እሀ እያሉ ሚጨፍሩት ወዮ😳🤔😳😳

  • @gebreteklehaymanottigabu541
    @gebreteklehaymanottigabu541 2 ปีที่แล้ว

    gondar kifushin alisima kerami muzica bertalin

  • @tadessewolde
    @tadessewolde 2 ปีที่แล้ว

    8:06🤔

  • @hayat6676
    @hayat6676 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ኡ

  • @teachyourselfamharic5603
    @teachyourselfamharic5603 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @danm1829
    @danm1829 2 ปีที่แล้ว +15

    የአብይን ወሬ ከመስማት ያንተን ሙዚቃ መስማት ይሻላል😊

  • @yirgatilahun6013
    @yirgatilahun6013 2 ปีที่แล้ว +1

    ለውጥ አለለለለለለለለለለለለለለለለለ find your .....ቀለም

  • @ሳሙኤልአለሙ
    @ሳሙኤልአለሙ 2 ปีที่แล้ว

    ባህላዊ የገወ ሚዚቃ

  • @እሩታነኝ
    @እሩታነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ለውጥ ይህ ነው እስክስስስስስ

  • @fjh9169
    @fjh9169 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎንዶሪ

  • @atalelfentahun2574
    @atalelfentahun2574 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው:ግን የጎጃም አለባበስ ነው(የሴቶች) ....አብሮ እንዲሔድ የጎንደር ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @yohannnestube5024
    @yohannnestube5024 2 ปีที่แล้ว +2

    Yihe ድምፅ ale inde🤔😅

    • @SN-yg4dr
      @SN-yg4dr 2 ปีที่แล้ว

      ማለት😏

  • @danieljabengo440
    @danieljabengo440 2 ปีที่แล้ว

    YeGondoroch dimtsi yilayal.

  • @metiyemariamlij6714
    @metiyemariamlij6714 2 ปีที่แล้ว

    -ዘወርወር? ዠዠወ

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቅሶ ይመስል 😏የጎንደር ቀሚስ በጎጃም መቀነቱ 😳አይነፋም 😏

    • @መመመመመ-ፐ7ጘ
      @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +6

      አኔት አማራ መሁኑን አትርሺ ጎደር ወሎ ሸዋ ጎጃም

    • @anteneh_omer
      @anteneh_omer 2 ปีที่แล้ว

      የጎጃም መቀነት የጎንደር ቀሚስ ላይ የሚታሰረው ለቅሶ ላይ ነው? ይህን ሰምቼ አላውቅም። የሚያስረዳኝ ባገኝ ደስ ይለኛል።

    • @aaaaaaaa1780
      @aaaaaaaa1780 2 ปีที่แล้ว

      @@anteneh_omer የማታመጡት የለም😂😂

    • @anteneh_omer
      @anteneh_omer 2 ปีที่แล้ว

      @@aaaaaaaa1780 ዘመዴ፣ ከላይ አንድ ሰው ለቅሶ ይመስል … ብሎ ስለጻፈ እኔ ስለማላውቅ ጥያቄ ጠየቅሁኝ እንጂ። ያመጣሁትም ያላመጣሁትም ነገር የለም። እኔን 'የማታመጡት ነገር የለም' እንዲሉኝ ያስቻለዎትን ነገር ይግለፁልኝ። ኮሜንት ከመፃፍ በፊት የሚፅፉትን ነገር ማሰብ ያስፈልጋል።

    • @ሠርካለምእሸቱማማይ
      @ሠርካለምእሸቱማማይ 2 ปีที่แล้ว

      ምኑነው እልቅሶ የመሠለሽ ከቱ

  • @zeeyodvah9479
    @zeeyodvah9479 2 ปีที่แล้ว

    ᎈᎋ

  • @Akgamer_51
    @Akgamer_51 2 ปีที่แล้ว +2

    ውድ የሀገሬ ልጆች #ፍናን ሃድሩ ነኝ በዩትዩብ በቅርቡ ስራ ስለምጀምር ከላይ ፎቶየን በመጫን ስብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱኝ እወዳችዋለሁ!