What was the role of the late Mulugeta Luli who was resentful of Belaue from day one? He was closely working at that time with the dreaded security chief Coloniel Tesfaye. I think one undeserving object after another is dragged through the mud. A lot of Ethiopians were also in disbelief when they found out the late Gedamu Abraha like his brother were a closeted EPLF. Thanks for the great interview. Cheers.
I wonder what Ato Abera Lemma thinks about the nature of the Eritrean struggle (1961-1991). He referred to the fighters as separatists, and I don’t know if he still thinks the Eritrean people were or were not involved in the fight against the Ethiopian occupation army in Eritrea. How could he as a journalist support Ethiopian occupation of Eritrea, which was an Italian colony between 1890 to 1941, during which time Ethiopia did nothing to reclaim Eritrea from Italian colonial government? Ato Abera blames everyone army commanders, former colleagues, and even Menghistu Hailemariam. How about his involvement? I think his position lacks sincerity. At least, he should have accepted his negative role in Eritrea (he misinformed the Ethiopian people about the nature of the Eritrean struggle) if he wanted others to own their crimes. That is the least one expects of a journalist who claims to tell the truth.
አበራ ለማ አይዞህ ወገኖችህ ያስታውሱሀል እንኳን አንተን ኢትዮጵያን ገድለዋል
መጀመሪያውኑ መንግሥቱ ኃ/ማርያም ለአንቱታ የሚበቃ ሰው አይደለም ለምን 3የአገራችንን መሪዎች ከ50 በላይ ጄኔራሎችን ብዙ ሺህ ምሁራንና ብዙ መቶ ሺህ ወጣቶችን የፈጀ እና ያስፈጀ በጣም ንፍጣም ቆሻሻ ዝቃጭ አተላ ጨፍጫፊ መሀይም መሪ ነበር
አበራ ለማ እማሆይ ጠጀ ቢት የሰገደልከው ታስታውሳለህ አባቴ ነው
በወቅቱ ከመከላከያ ጋዜጠኞችም የስሙ ሞክሼ የ፶ አለቃ አበራ በኋላ ደንገጎ ላይ በኢሊኮፕተር አደጋ የተሰዋ የበታች ሹም ካሜራ ኦፕሬተርም አብረውት ነበሩ
Great to have Ato Abera Lema on your youtube. Could you please ask him what was his issues with " ENDALE GETA"?
ጋዜጠኞች ምነው የጋዜጠኛ ስነምግባር አጣችሁ እምታቀርቧቸውን እንግዶች እየዘረጠጣችሁ አንተ እያላችሁ የምታነጋግሩት ኢትዮጵያዊ ባህላችን የት ጠፋ
ይሄ ሠዉየ ራሡን በዓሉ ግርማን ያሥገደለ ሣይሆን አይቀርም ጥይት ካልተተኮሠበት ማንንም አይተኩሥበትም ፠
What was the role of the late Mulugeta Luli who was resentful of Belaue from day one? He was closely working at that time with the dreaded security chief Coloniel Tesfaye. I think one undeserving object after another is dragged through the mud. A lot of Ethiopians were also in disbelief when they found out the late Gedamu Abraha like his brother were a closeted EPLF. Thanks for the great interview. Cheers.
The greatest man in the history💚💛❤️
ስለ በዐሉ ግርማ
• በሕይወት የሌለ ዐንደ ጓደኛየ ከሥራ-ጓደኞቹ ጋር ቢራ እየተጠጣ ሲጨዋወቱ፤ ስለ በዐሉ ግርማ አሟሟት በጨረፍታ የሰማሁት ነገር ትዝ ሲለኝ እንደ መርማሪ ፖሊስ ያመራምረኛል፤፤
• በዐሉ ግርማ በጠፋ ዕለት፤ ወደ 11 ሠዐት ላይ መኖርያ ቤቱ ስልክ ተደውሎለት፤ በችኮላ ወጥቶ ሄዷል በማለት ሚስቱ እንደ ተናገረች ሰምቻለሁ፤፤
• ስለዚህ ስለ በዐሉ ግርማ የሚቆረቆር ጋዜጠኛ ማድረግ ያለበት፤ በዐሉ ከቤቱ ወጥቶ በሄደበት ዕለት ወይንም በማግስቱ፤ ከደብረ-ዘይት አየር-ኃይል ጣብያ ውስጥ የተነሳ ሄሊኮፕተር መኖሩን ፋይል አገላብጦ ማረጋገጥ ነው፤
• ዕውነት በዚያን ዕለት ወይንም በማግስቱ ሄሊኮፕተር ተነስቶም ከሆነ፤ በማን ትዕዛዝ እንደ ተፈቀደ እና የሄሊኮፕተሩ አብራሪ: አብረውት የነበሩት እነማን እንደሆኑ ፋይል ተመልክቶ ማረጋገጥ ነው … ይኸንን ማድረግ ከተቻለ በዐሉ ግርማ በማን ትዕዛዝ እንደ ተገደለ ለማወቅ ይረዳል ብየ አስባለሁ … መልስ ከከገኘሁ ይቀጥላል …
ማን ነው ስልክ የደወለለት ???ሲቀጥል በወቅቱ ከቴሌ ማወቅ አይቻልም ????? ይችን ብትጨምርበት ምርጥ ነበር።
የደወለለትማ አስፋው ዳምጤ የሚባል የበዓሉ ግርማ ጓደኛ እና ቤተኛ የነበረ ሰው ነው
Ye Hagerachin Telat wanaw tarikachin new. Ye wishet tarik alen. Ufff yasafral. Ye 3 shi Amet nene eko sinl betam betam yasafral. 😢
ማንም ሰው ቢሆን ቅንጣት ፍቅር ከልቡ ውስጥ ያለው ይሄን ኮሜንት የሚያነብ ሰው፣ ምንም ለማይከፈልበት ሰብስክራይብ ማድረግን ጨክኖ አይቶ አይታለፍም
Wechew gud mnew alk fkrn yakl tlk neger be subscribe zk maregh e bastimk tetekel 😏😏😏
I wonder what Ato Abera Lemma thinks about the nature of the Eritrean struggle (1961-1991). He referred to the fighters as separatists, and I don’t know if he still thinks the Eritrean people were or were not involved in the fight against the Ethiopian occupation army in Eritrea. How could he as a journalist support Ethiopian occupation of Eritrea, which was an Italian colony between 1890 to 1941, during which time Ethiopia did nothing to reclaim Eritrea from Italian colonial government? Ato Abera blames everyone army commanders, former colleagues, and even Menghistu Hailemariam. How about his involvement? I think his position lacks sincerity. At least, he should have accepted his negative role in Eritrea (he misinformed the Ethiopian people about the nature of the Eritrean struggle) if he wanted others to own their crimes. That is the least one expects of a journalist who claims to tell the truth.
ሌባ በለዉ ምኒልክ ብርጌድ ፠
ኤርትራ እንድትገነጠል ፣ ታንክና ጀት ፣ ይዛችሁ ፣ ገብታችሁ ፣ የኤርትራን ፣ ህዝብ ፣ስትፈጅ ፣ የነበርክ ሆዳም ሁላ ፣ እንደ ጀብዱ ፣ ታወራለህ ፣
አረመኔ የተረፈ ነፍሠ ገዳይ ሤረኛ ሠዉ ነዉ ፠
እውነት ነው አቶ አበራ ኢትዮጵያ በእንደ መንግስቱ አይነት ዝቃጭና ቀጣፊ በሆነ መሪ ተመርታ አታውቅም!!
Ye ahunuse mengest ?
ስለ ራሱ ማውራት የማይሰለቸው ጉረኛ😂😂
ኮረኔል መንግሥቱ በበአሉ ግርማ አሟሟት ሊወቀሱ አይገባም፤ አንደኛ በበአሉ ና በርሳቸው መካከል ጥሩ መግባባት ነበር። ሁለተኛ መጽሐፉ ራሳቸውን ያመሰገነ ነበረ። ኢትዮጵያውያንን ና ኢትዮጵያን መከራ ውስጥ የከተታት የደህንነት ሚኒስትሩ ተስፋዬ ወ/ሥላሴ እንደሆነ ከመሞቱ በፊት የተናገረው ነው። የበአሉን አሟሟት ለኮረኔሉ የተናገረው ተስፋዬ እንደነበረ በመጽሐፋቸው ገልፀውታል። ኮረኔል መንግሥቱ እንኳን ሌላ የራሳቸውን ህይወት ስለቀጣዩ ቀን ውሎና አደራቸውን ማወቅ አይችሉም ነበር።
ቅጥረኛ ማጅራት መቺ ውሾች በሀሉ ግርማ እኮ ለሀለም የሚተርፍ ጭንቅላት የነበረው ነበር ምን ያደርጋል ? በሉት ግን ዛሬም በሞቱ እይወቱን እናያለን ሞት ማንም ይሞታል እንደ በአሉ ግርማ ህያው ነው
ደንቆሮ እንደሆንክ ተረድቻለሁ ።
Wushetam leba neh
Ante yetsrik atela kiray betoch wust ye mahber meriwoch lemagedel Msstawekia Mimistir tefcherchireh yeneberewin resahew yihon Yetwabech Amlak yifredibih
ቀጣፊ ውሸታም
ኣንተ ኣህያ ሰው ሆንክ ነዉና ከኣቶ ገዳሙ የምታወራው፡ ኣሁን ሰው ኣንተ ያምን ይሆነል።