ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS: ሰይፉ ፋንታሁን ከድምፃዊ ይሁኔ በላይ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2018
  • ሰይፉ ፋንታሁን ከድምፃዊ ይሁኔ በላይ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 3

ความคิดเห็น • 967

  • @mimibet1062
    @mimibet1062 5 ปีที่แล้ว +93

    አበበ ንግግሩ እስማርት ነው እኔንም እስለቀስኝ የእውነት እንድነዝ አይነት ስዎች ናችው የሚያስፍልጉት እግዝያብህር. እድሜ ይስጣችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว +125

    አማራነቴ አኮራኝ! እዩት እነዚህን ድንቅ ሰዎች.. ለወገንና ላገራቸው ኢትዮጵያ ያላቸውን ፍቅርና ስሜት በእንባቸው ገለፁ..

    • @samgreat8918
      @samgreat8918 5 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopia or Amara

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว

      @@samgreat8918
      Both..

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 5 ปีที่แล้ว +5

      አማራ እንጂ ኢትዮጵያ አትበይ። ሁሉም የጠቀሱት ነገር አማራን የሚመለከት ነዉ።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 ปีที่แล้ว

      @@imbosstomylife6806
      ኦ! አክሱም/ላሊበላ ለካስ ጂማ ነው? ሀ..ሀ..

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍😍😍😍

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +11

    ሰይፍሻ አሁን ያቀረብክልን እንግዶች ኢትዮጵያን ❤ከልብ የሚወዱ ጀግኖች❤ ሙሁሮች❤ ምርጥ መልካም ሰወችን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን 💚💛❤🙏

  • @tigitube2789
    @tigitube2789 5 ปีที่แล้ว +102

    አማራ እድህ እንባዉን ያነባል ላገሩ እግዛአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 5 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አዲርጊኝ ውዴ ፎቶው ተጭነሽ

    • @salamalaikum4086
      @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว

      tigi TUBE አሜን፫

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v 5 ปีที่แล้ว +4

      ሑሉም እንደ አማራ አገሩን ቢወድ የት በደርሥን

    • @yididiyayidu199
      @yididiyayidu199 5 ปีที่แล้ว +1

      ሁሉም ለሀገሩ ያነባል ዘረኝነት ጠልቆን አይናችንን ስላወረን ነው እንጂ

    • @user-cf4xv2ik3y
      @user-cf4xv2ik3y 5 ปีที่แล้ว

      tigi TUBE አሜንንን

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h 5 ปีที่แล้ว +62

    የኛ እንቁ ኢትዩጵያዊ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

    • @sarakonjo1706
      @sarakonjo1706 5 ปีที่แล้ว

      Egezyiabehiar yitebkachihu marchi

  • @user-kw4yo9td4t
    @user-kw4yo9td4t 5 ปีที่แล้ว +71

    ሰዉ ሲያለቅስ አብሬ ነዉ የማለቅሰዉ
    አይዟችሁ ታሪክ ይቀየራል

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 5 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዋደዲ ሰብስክራይብ አዲርጊኝ ማር

    • @cavsvvggs4546
      @cavsvvggs4546 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😍😍😍😍😍😍😍

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +51

    አበበ ብርሃኔ አፌ ቁርጥ ይበልልህ
    በጣም ሆዴን አስባሳችሁኝ

  • @user-rn9gq2rl2p
    @user-rn9gq2rl2p 5 ปีที่แล้ว +46

    ኡፍፍፍ አማራ ሁል ግዜ ለአገሩ እዳለቀሰ ነው ግን አገሬን ማለቱ ግን እደጠላት ይታያል አድ ቀንን አማራ ቀን ይወጣለታል

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 5 ปีที่แล้ว +1

      ሌላዉ ብሄር ግን ለራሱ ነዉ አደል ሚያለቅሰዉ?

    • @rodaes3894
      @rodaes3894 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል እህቴ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว +44

    አበበ ብርሀኔ መልእክትህ ልቤን ነካው እውነት ነው ጣና ፡ላሊበላ ሁሉም አሳሳቢ ሆኖብናል እግዚያብሔር አምላክ ፈጥኖ ይድረስልን አሜን።
    አበብ የገጠምከው ግጥም አሁኑኑ አንድ ወጣት ዘፍኖ በነጠላ ዜማ ይለቀዋል ጠብቅ።

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว

      Tesfa Adane
      ዉዴ ሰብስክራይብ ጠይቄሽ ነበር አደረግሽኝ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እሽ

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว

      @@DRAVOUN 😆😆😆

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

      @@DRAVOUN እሽ

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 5 ปีที่แล้ว

      @@DRAVOUN የኔንም ላይክ?

    • @medid.454
      @medid.454 5 ปีที่แล้ว

      Tesfiyee aman naw

  • @user-wh4rc6yt5r
    @user-wh4rc6yt5r 5 ปีที่แล้ว +109

    ደጉ አማራ 💚💛💓😥

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 5 ปีที่แล้ว +36

    የሀገር እንቁወች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 ปีที่แล้ว +12

    እምቦጭና ዘረኝነትን እግዚሐብኤር ከኢትዮጵያ ያጥፋልን ።አዎን ያስለቅሳል

  • @kalidtube1832
    @kalidtube1832 5 ปีที่แล้ว +73

    ከዘረኝነት የፀዳችሁ ያገሬ ልጆች እስቲ በ like አሳውቁኝ

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g 4 ปีที่แล้ว

      ምሐሪየኔልዮአድናቂሕነኝይሑኔበላይየኔልዮአድናቂሕነኝ

    • @zebideryemaryamlj2981
      @zebideryemaryamlj2981 4 ปีที่แล้ว

      የጎንደር እንቁዎች የሀገሪ ውድ 💙💜💙💜💙💜💙💜💙💜😘😘😘😘

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 5 ปีที่แล้ว +64

    አይ አበበ ልቤን ነካከው ላሊበላም ዘሙዋል አንድ እንሁን የሀገሬ የናቴ ልጆች ተነጣጥሎ ጉዞ ባዶነት ነው

    • @user-gy8qx5ze7s
      @user-gy8qx5ze7s 5 ปีที่แล้ว

      ቃልየ እውነት ነው እህቴ

    • @emranmiki64
      @emranmiki64 5 ปีที่แล้ว

      Kale tafase eko kongoooo

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 5 ปีที่แล้ว

      Tita Ethiopia Eldu konjo እውነት ነው

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i 5 ปีที่แล้ว +1

      ሳላስበው እንባዬ አጠበኝ

    • @leminmedia3008
      @leminmedia3008 5 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች
      ለፈጠራ ስራ ጀሯቸውን የዘጉ እያሉ በሙዚቃ የሚተቹ አዛውንት tina tube
      ሊንኩን በመጫን ቪድዮውን ይመልከቱ subscribe በማድረግም አዝናኝ ቪድዮዎች ይመልከቱ
      m.th-cam.com/video/fRp2L33TYqc/w-d-xo.html

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖቻችን ናችሁ መሀሪ ይሁኔ 💚💛❤😍 አቤ አንደበትህ ደስ ይላል ተባረክ የሁላችንም ስሜት ሳስቷል እረረረ በእግዚአብሔር በዘር መቆራረጥ ይብቃን ኢትዮጵያችንን እናድን 😢😢😢😢😢😭

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 ปีที่แล้ว +42

    አበበ ብርሀኔ የፍቅርአድስ ባለቤት ነው እንዴ? ንግግሩ ተመቼኝ👌
    ብርቅዬ የኢትዮ ልጆች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ😍❤

    • @HH-yy7wg
      @HH-yy7wg 5 ปีที่แล้ว

      አወ ወዴ ባሏ ነው

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 5 ปีที่แล้ว +3

      አዎ ነው አታውቂም እንዴ መንታ ልጆች አሏቸው

    • @salamalaikum4086
      @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว

      susu hassen አዎ ማር

    • @asresmasu3297
      @asresmasu3297 5 ปีที่แล้ว

      Susu ewnet new

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 ปีที่แล้ว

      Awo Naw

  • @user-en8rx2lf4u
    @user-en8rx2lf4u 5 ปีที่แล้ว +145

    እረ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

    • @medid.454
      @medid.454 5 ปีที่แล้ว

      Lawtash bakshin konjo

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 ปีที่แล้ว +2

      አምላክ ሆይ የወገኒን ነገር አደራ አለን ወድሞች እደዚህ ለወገን ለሃገር ማልቀሥ ኑሩልን እልማችንን እውን ያድርግልን እንወዳችሆለንምርጥ ሃበሾች

    • @jemaneshteferi3740
      @jemaneshteferi3740 5 ปีที่แล้ว

      Ignanm ataslekisun ibakachiw

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 5 ปีที่แล้ว

      እውነት እናንተ ስታለቅሱ እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልሁም

    • @user-tg6sq5xx4x
      @user-tg6sq5xx4x วันที่ผ่านมา

      በጣም መልካም ልጅ ነሺ😅❤❤❤❤❤❤

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t 5 ปีที่แล้ว +3

    እው አማራ ለአድነት ለሠላም ለፍቅ
    የሚሮጥ ልጆች ጀግኖች ናቸው አያችሁ ለሀገራችሁ ሲያለቅሱ አረባቸው ሳያነቡ
    ደማቸውን የሚያፈሱት ኡኡኡብለው የሚጮሁተረ ለሀገራቸው ነው ።
    ኑሩ ለዘላለም እንወዳችሆለን !!!
    እኮን አማራ ሆኩ ♥♥♥♥♥

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว +40

    ይሁኔን ያስለቀሰው እኔንም ያስለቅሰኛል የወገኔ ነገር እርስ በእርስ ይሙት የእከሌ ዘር እያለ እርስ በእርሱ መባላቱ እራሱ ያማል

  • @abinetabuye4728
    @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว +49

    Mrtoch😍😚❤ አልቅሳቹ አስለቀሳቹኝ ውይይ አረ ወንድ ልጅስ አያልቅስ ጌታን

    • @tigestkelemu2766
      @tigestkelemu2766 4 ปีที่แล้ว

      ኪዳንምርት እድሜና ጤና ትስጣችው፣እግዜአቤር ይርዳችው ስለሁሉም ነገር

  • @bazagoorg6392
    @bazagoorg6392 5 ปีที่แล้ว +27

    ይሁኔ በጣምነዉ የማደቅህ ሀገርን ከልብ የሚወድ ሰወች አዱነዉ

  • @hanaayalew1482
    @hanaayalew1482 5 ปีที่แล้ว +135

    ሰይፍ ግን ለምን ሶፍት አታስቀምጥም አንተ መላጣ እንደ ህፃን በልብሳቸው እስኪጠርጉ የት ነህ

    • @user-ct4ez7xr4m
      @user-ct4ez7xr4m 5 ปีที่แล้ว +3

      ስድቡ አግባብ አደለም

    • @user-qm4lu8zv8f
      @user-qm4lu8zv8f 5 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

    • @yemesrachfrs7985
      @yemesrachfrs7985 5 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው ከከከ

    • @hanaayalew1482
      @hanaayalew1482 5 ปีที่แล้ว +8

      ስድብ እኮ አይደለም መላጣ አይደል እንዴ ወይስ እኔ እማላየው ፀጉር አለው

    • @halahala347
      @halahala347 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክ በትክክል

  • @user-ve8ew9km1t
    @user-ve8ew9km1t 5 ปีที่แล้ว +48

    ዋውውው፣የኔ ጀግኖች

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว +1

      ትዕግሥት የአማኑኤል ልጅ
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ ማር

    • @hamocell6920
      @hamocell6920 5 ปีที่แล้ว

      Bewnte betam egzabher ysemchu Abe ejg akebrkalhu

  • @zuhrazuhra8342
    @zuhrazuhra8342 5 ปีที่แล้ว +135

    አይ አማራ እድሜ ልካችሁን አድነት እና ኢትዮጵያ እዳላችሁ እና እዳለቀሳችሁ ለማንኛውም ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ

    • @user-kj4xf1kp2h
      @user-kj4xf1kp2h 5 ปีที่แล้ว +4

      ስድ ላአንተ ይለቀስልህ ሌባ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว +2

      Zuhra Zuhra
      አሜን ዉዴ ይሳካላቸዉ
      ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @zuhrazuhra8342
      @zuhrazuhra8342 5 ปีที่แล้ว

      @@user-kj4xf1kp2h ልክ እዳተ/ ች /አሳዳጊ የበደላቸው ብዙ አሉ

    • @coredbekele4189
      @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +20

      አማራ ፍቅር ነው ሌልውም ብሄረሰብ እንዳአማራ ሀገሩን ህዝቡን ፈጣሪውን ቢፈራ ኢትዮጵያ የት ትደርስ ነበር

    • @user-lp6ng7eo1b
      @user-lp6ng7eo1b 5 ปีที่แล้ว +8

      ድጋይ ፣እራስ፣እውቀትን፣ፍቅርን፣ካማራ ተማር

  • @tgtg575
    @tgtg575 5 ปีที่แล้ว +3

    ሰላማችሁ ይብዛ የኔ ጀግኖች አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዚበ ኢትዮጵያንዊያን ይሁን

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ አማሮች የዋሆች ናችሁ አማራ ባይኖር ኢትዮጵያ አትቆምም ነበር

  • @aishalov8129
    @aishalov8129 5 ปีที่แล้ว +163

    የምር ዘፈን ሀጢያት ነው እንላለን ግን እኮ እነሱ ለገንዘብ ብቻ ሳይሆን ላገራቸውም ይቆረቆራሉ ላገራቸው ይሞታሉ ላገራቸው እማይሆኑት የለም

    • @nitsuworkabera8772
      @nitsuworkabera8772 5 ปีที่แล้ว

      @@yohannesnurga4887 አተ ቁራሊ ኮረቻ እራስ ዝም በል

    • @user-pf3wp9hl9k
      @user-pf3wp9hl9k 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @user-yb2iy3qb6o
      @user-yb2iy3qb6o 5 ปีที่แล้ว

      awo zefen athiyat naw methafkedus li tethefual enga orthodoxwoch memeriyachen methehafkedus naw anchi auen zefenen eydegefesh naw bereget athiat biwonem gen zefenoch li yalut asaboch teregumoch ewenetan yeyazu nachew

    • @mmamayayele994
      @mmamayayele994 2 ปีที่แล้ว

      ለሀገር ጸልዩ እንጂ ዝፈኑ አይልም የዘፈን ደጋፊ አይደለሁም ዩኔ ግን ውስጤ ነው

    • @user-vi5mj5is7b
      @user-vi5mj5is7b 2 ปีที่แล้ว

      @@yohannesnurga4887 ።ጸረሑዪዪዩዪዬዧ፣??፞🍚🍚🌭🌭🌮🌭🍕🍔🍗🍗🍖🍛🍛🍜🍱

  • @elenideres8258
    @elenideres8258 5 ปีที่แล้ว +61

    ምርጥ አማራ ኢትዮጽያ ናቹ

    • @zekekasa3269
      @zekekasa3269 5 ปีที่แล้ว +1

      ወንድሞቼ ውስጣችሁን ሳይ አሳዘናችሁኝ አይዞን

    • @medid.454
      @medid.454 5 ปีที่แล้ว +1

      Eluyee a I love u

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ

  • @user-ut4ze2mm5s
    @user-ut4ze2mm5s 5 ปีที่แล้ว +185

    አማራ የዋህ ገራገር እኮ ነው የምር 😢😢😢😢

  • @mekusuleiman1898
    @mekusuleiman1898 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፈአቹት የፍቅራዲስ ባለቤት እና ይሁኔ ብቻ ባጠቃላይ በጣም ያስለቀሰኝ ፓሮግራም ነው ልክ ነህ ሀገራችንን የሰጠችንን ፀጋ ተቻችለን በመልካም ካልተጠቀምናት ብዙ መሰዋት ነት ያስከፍለናል የመጣልንን መልካም እድል በተረጋጋ አስተሳሰብ ተረጋግተን ለሀገራችን እደየ አቅማችን ብናበረክት እና መልካም ሆነን መልካም የሆነችን ሀገር ማበርከት ለመልካም ሀገር ወሳኙ እሱ ሳይሆን አይቀርም አለበለዝያ ግን ሀገራችን እዶሲርያ መሆና አትቀርም የስውን ልጀ ያላመሰገነ ፈጣሪውን አያመሰግንም እና የመጣውን ለውጥ በማመስገን ለወደፊቱ ደግሞ መልካም አስተዳደር እዲመጣ መታገስ እና ስክን ማለቱ አስፈላጊ ነው ።

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm 5 ปีที่แล้ว +1

    ማህርየ እናመሠግናለን እንወድሀልን በርታልን ሠላም ሁንልን እስከቤተሠቦችህ

  • @fafi7857
    @fafi7857 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሀሬ ምርጥ ሰው እንካንም ለሀገራቺሁ አበቃቺሁ በርቱ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 ปีที่แล้ว +17

    ሀገር ፍቅር ያስለቅሳል እውነት አቤ ትልቅ ሰው

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስሥትሉ ምርጥ ጎንደሬ እና ጎጃሜ ሁለታችሁንም ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ ጀግናዎች አማራነቴ ኩራቴነው

  • @meharisisay3408
    @meharisisay3408 5 ปีที่แล้ว

    ጀግኖቻችን ናችሁ መሀሪ ይሁኔ 💚💛❤😍 አቤ አንደበትህ ደስ ይላል ተባረክ የሁላችንም ስሜት ሳስቷል እረረረ በእግዚአብሔር ወልዲያ የለውጥ ከተማ ነች ሳትመጡ ከተመለሳችሁ በጣም እናዝናለን በልልን ሰይፉ ፋንታሁን ፡፡

  • @user-ey1pj7hp1g
    @user-ey1pj7hp1g 5 ปีที่แล้ว +26

    😥😥😥ይሁኔ አስለቀስከኝ አሳብን ፍጣር ያሳካል

  • @only7389
    @only7389 5 ปีที่แล้ว +4

    ኡልቅሳቹህ አስለቀሳቸህኝ ይህ ሁሉ የሀገር ፍቅር ነው እማዬ ኢትዮጵያ መኩሪያ ነሽ እና እወድሻለሁ

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጀግናችን መሃሪ ደገፋው ❤❤❤❤👌እንኳን ደናመጣ ድምፅ መርዋ ሺ ዓመት ኑርልን የእኛ ጀግና ቀብራራው ጎንደሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💚💛❤🙏

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ይሁኔ አስለቀስከኝ ጌታን አይዞህ። የኔ ጌታ ሁሉም ያልፍል ፈጣሪ። ሀገራችንን ይባርክ እውነት ወገኖቼ አንድ እንሁን አር

  • @ahlams1886
    @ahlams1886 5 ปีที่แล้ว +3

    አስለቀሳቹኝ አቤ ያልተዘመረለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ሰጥቶህ ያሰብከው ሁሉ ተሳክቶ እንደምታይ ተስፍ አለኝ

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว

      Wsazd Wszsa
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @ahlams1886
      @ahlams1886 5 ปีที่แล้ว

      @@DRAVOUN ስንት ይከፈለኛል 😀 እሺ አረጋለሁ ጣጣ የለውም

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว

      Wsazd Wszsa
      ችግር የለዉም ሳገኝ አመሠግናለሁ

  • @user-lp6ng7eo1b
    @user-lp6ng7eo1b 5 ปีที่แล้ว +3

    ወድሞቼ እናተ አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ
    አይ ዞን አንድቀን ያልፉል፣
    የማይተኛ አምላክ አለን እየሱስ ክር ስቶ ስ

  • @sarimirbozayo5918
    @sarimirbozayo5918 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀግራችሁ መሬት በስላምመጣችሁ አርቴስቶቻችን ሁሌም ኢትዬጵያን ክብር እምታስጠብቁና የፍቅርም መምህር ናችሁ እግዛቤሄር የምትምኞትን ኢትዬጵያ ፍቅርና መከባብር መተዛዝን ያላትን የድሮዋን ኢትዬጵያ ይመልስልን በእውንት እኔ እራሱ በጣም አልቅሻልሁ አሁን ያልንብት የማስመስል ንሮ ውተህ ተዝርፈህ እሜግባብት የመሳቅቅ ኑሮ በዲህ ሁኔታ ኢትዬጵያ ስትብላሽ ክብሩ ሲጠፉ እጅግ በጣም ያስለቅሳል እግዛቤሄር ለአርቴስትቻችን እድሜና ጤና ያብዛላችሁ እውዳችሁለሁ አደንቃችሁለሁ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ አስለቀሳቹሁኚ ያገር ሰላም ማጣት ውስጥ ያማል ሶስቶቻቹሁንም እወደቸሀለሁ እግዛአብሔር ያሰባቹሁትን ያሳካላቹሁ ለህዚባቹንም የበፊቱን ሰላም ይመልስልን

  • @user-su5qg9ps4w
    @user-su5qg9ps4w 5 ปีที่แล้ว +13

    የአላህ አስለቀሳችሁኝ እረ ወንድ ልጂ ሲያለቅስ አልወድም አገራችንን ሰላም ያረግልን።

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +10

    ምሃሪ ጀግና ሺአመት ኑርልን

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 ปีที่แล้ว +1

    እውነት አልቅሳችሁ አልሰለቀሳችሁኝ ወንድ ልጅ ሳለቅስ የምር ያመኛል የአገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ♥♥♥♥

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ ፍቅር የሆንክ ልጅ ይሁኔ በላይ አቤ በጣም
    ነው የማደንቅህ የምወድህ በጣም ጎበዝ የሙዚቃ ባለሙያ ነህ ብዙዎቹን ታዋቂ ያደረካቸው አንተ ነሀ እና ምስጋና ይገባሃል፡፡

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 ปีที่แล้ว +8

    ይውኔ በላይ ውስጤ ነው

  • @user-kc8ep6my2i
    @user-kc8ep6my2i 5 ปีที่แล้ว +3

    ይሁን በላይ እወድሀለሁ ፀልዩ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ይፈፅማል

  • @birhandemte8536
    @birhandemte8536 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ የዋህወች ኧፉፉፉ ያሰባችሁትን እግዚያአብሄር ያሳካላችሁ

  • @yayineababadesta5882
    @yayineababadesta5882 5 ปีที่แล้ว

    መልእክታቸው በጣም ይገርማል ከገባን በጣም ነው ያስለቀሱኝ ሺ አመት አይኖርም እግዚአብሔር ፍቅር እና የይቅርታ ልብ ይስጠን ልብ ይነካል በተለይ የመሀሬ መልእክት

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 5 ปีที่แล้ว +13

    Abebe = Musical genius 🎵 🎼🎶

  • @Gete-fw6ky
    @Gete-fw6ky 5 ปีที่แล้ว +6

    ታናሽና ታላቅ ሲኖሩ ባንድ ላይ ታናሽ ያገኝና ታላቁ ያጣና ለታናሽ ወንድሙ እባክህ የናቴ ልጅ ገንዘብ አበድረኝ ሰርቸ እምከፍልህ ብሌ ይለውና አፈር ልሁን የናቴ ልጅ እኔ ምንም የለኝ ብሎ ይለውና ያ ታላቅ ወንድሙ ሄዶ ከጎረቤት ማጭድ ይዋስና እህል ያለበት አገር ሄዶ ይቀርና እዛው በሄደበት ሞቶ ይቀርና ለታናሽ ወንድሙ መርዶ ይመጣና ጠመንጃውን አውጡ ይለቀስለት አልጋውንም አውጡ ይለቀስለት በሰው አገር ሞቶ ቀባሪ ማጥት ለቀባሪውማ መንግስት አለ ባገር እኔን የሚገርመኝ ያስታማሚው ነገር እሰው አገር ሄዶ ቀባሪ ማጣት ድሮ ነበር እንጂ ተዛዝኖ መብላት እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

    • @hiwothiwot8420
      @hiwothiwot8420 5 ปีที่แล้ว

      Gete 2017 it happens every day similar story hagerachin

    • @user-yh1ht4gj1b
      @user-yh1ht4gj1b 5 ปีที่แล้ว

      😭😂

  • @imissumaylove4557
    @imissumaylove4557 5 ปีที่แล้ว

    በእውነት የኢትዮ ብርቅየወች ሽ አመት ኑሩልን በነገራችን ላይ አበበ የገጠመው ግጥም ድሮ ወረቀት እያልን የምንጠራው አዝማሪ ሲዘፍነው ነበር አስታውሳለው

  • @user-io4ks8yy9u
    @user-io4ks8yy9u 5 ปีที่แล้ว

    እኛ አማሮች ሁሌ ለኢትዮጵያ እንዳለቀስን ነው ግን በጠላቶቻችን አስመሳይ ኢትዮጵያን ስም ተረፈን እኛ አማሮች ነገ ቀና እንላለን ኢትዮጵያ ሊበትኑ የተሰነሱ ጠላቶች እግዚአብሔር ያከስማቸዋል እግዝአብሔር ቃል አለው ለእኛ አማሮች።

    • @woliifyoomuu8984
      @woliifyoomuu8984 5 ปีที่แล้ว

      እኮ ተባረኪ የኔ ቅመም እግዚአብሔር ቀን አለው ለግዩናዊያንንን

  • @tigisttigist118
    @tigisttigist118 5 ปีที่แล้ว +3

    የጎጃም ማሮች ጎጃሞች እሩህሩህ ነን ለምን ይሆን እኔም አልቃሻ ነኝ

  • @enatbayou3465
    @enatbayou3465 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስው አበበ ብርሀኒ ሁላችሁንም እውዳችሀለሁ አድ እትዩጵያናት እንፍቀን 🙏🙏🙏😍😍💗💛💙❤❤😘😍💚

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ አባቴ እንባኽ እንባዬ ነው እውነት ነው ስለኢትዮጲያ ሲታሰብ ይከፋል ጋሽ አቢ እንዲኽ ይነት ሩኽሩኽ ሰው ኖት ለካ ፈምላክ እንደእናንተ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን እድሜና ጤና ለሁላችሁም ፈጣሪ ያድልልን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 2 ปีที่แล้ว

    ወስጣቸው ያለው ሀዘንና እልህ ነው ያሥለቀሳቸው።ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @user-fd2sy7vd3j
    @user-fd2sy7vd3j 5 ปีที่แล้ว +33

    የኔ ማሮችእኮን ደህና መጣቹ😘😘

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว

      የእናቴ አፍቃሪ ምኞት
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 ปีที่แล้ว +11

    እወዳችሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሥጥለን ግን አታልቅሡ ግዜው የሌባ እና የጭበርባሪ ነው እናት ብቻችሁን አገር ብትወዱ ብታፍቅሩ ምንም ለውጥ የለም

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว

      አልቅሣችሁ አሥለቀሣችሁኝ

  • @gufyt6187
    @gufyt6187 3 ปีที่แล้ว +2

    አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ የኔ ጀግኖች አይዟችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ የኔ የዋሆች አይዞአችሁ የኔ እንባ ይፍሰስ ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ኡፍፍፍፍ ፍቅር አብዝቶ ይስጠን ምቀኝነት ፣ዘረኝነት ራስን ወዳድነት ከሀገራችን ይጥፉልን።

    • @celldoor8823
      @celldoor8823 5 ปีที่แล้ว

      ሚጡ ነኝ ስደተኘዋየእማዬ ናፍቂ Amen mar

    • @addisneger3507
      @addisneger3507 5 ปีที่แล้ว

      @@celldoor8823 ሚጡየየየየ ስምሽን ወደዲኩት #Ze ፎቶውን ተጭነሽ ስብስክራይብ አዲርጉኝ ውዶቼ

  • @jajsjwwjj30
    @jajsjwwjj30 5 ปีที่แล้ว +6

    ወይይይይይይ አይዞዋችሁ ያልፋል ግን ያልፋል እያልን ሊያልፍብን ነው ከምር

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ልብ ይነካል ሀሳባችሁ ሁሉም እውነት ነው 😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች እንኳን በሰላም ገባቹ ወደ እናት አገራቹ
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ በጣም እንወዳቹሀለን👍👍 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tegkistamarehawkgold8324
    @tegkistamarehawkgold8324 5 ปีที่แล้ว

    እግዜብሔር ጤናን ይስጥህ ግጥሙ ይሁኔንየተሰማው ስሜት ነው እኔንም የተሰማኝ ጥሩ አስተማሪ ግጥም ነው

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 5 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤💚💛❤ btam enewdechehu hagerachen selamewa ybizaln.

  • @hehshsnsnsnn2201
    @hehshsnsnsnn2201 5 ปีที่แล้ว +7

    አቤ አንተ እናትክ ያላንተ ማንም ስላል ነበራት ፍቅሩዋ ልዩ ነው እማአማ እካ ባስ ላይ ድምፅክን ስትስማ ውይ እየሮጠች ወታ ልጀ ቁርስ ሳይበላ አታስለፍልፍት ትላለች ምርጤ ያገሬ ልጅ ያዴዘመን ሀና እንቁ እንካራብክ አልን

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว

      👍👍👍

    • @user-xy1bo2yi7c
      @user-xy1bo2yi7c 5 ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አቤ አልቅሶ አስለቀሱኝ አቤ በተለይ ልታይ ልታይ የማይል ጨዋ ሰው እግዚአብሔር ዘመኑን ያለምልመው የፍቅራዲስ ባለቤት

    • @misganawkedir1828
      @misganawkedir1828 5 ปีที่แล้ว

      Yena kongo ewntshene new

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h 5 ปีที่แล้ว

      @@misganawkedir1828 አዲዘመን ሀና ነዉ አቤ

  • @fgagsggdgdghd1552
    @fgagsggdgdghd1552 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ሆደ ቡቡዎች ሀሣባችሁን የሰማይ ጌታ የምድሩ ባለቤት ያሣካላችሁ እዲሁም ሆድ ብሦኛል አልቅሣችሁ አስቀሣቺሁኝ መልካም ሥራ እድሜ ከጤና የስጣችሁ ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን እኔንም መርቁኝ ለሓገሬ እዲያበቃኝ

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 5 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ማለት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው አማራ አንደኛ ❤️❤️❤️❤️ ምናለ ትግሬ ባልተፈጠረ ነበር!! የኢትዮጲያ ጠላት ትግሬ ነው :: አማራ አንደኛ!!!!

  • @konjokonjkonkokonj9242
    @konjokonjkonkokonj9242 5 ปีที่แล้ว +9

    አላህ ፍቅራችንን ያብዛልን

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 5 ปีที่แล้ว +17

    ስይፍ ስለምታደርገው ሁሉ እናመግናለን ግን እንድ በጣም ቅር ያለኝ ነግር አለ እሱም ሻበል በላይነህ ክ30 አመት ቦሀላ ነው ወደ ሀገሩ የተመለስው እና እባክህ በሽውህ አቅርብልን::

  • @user-oq2vb9hr7t
    @user-oq2vb9hr7t 5 ปีที่แล้ว

    እህ ይሁኔ በላይ ስወድህ በእውነት አስለቀስከኝ እኔንም እይይይይይይይይ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
    እህ ግን ሰይፉ ስታናድድ ለምን ሶፍት አታቀርብም ሲያለቅሱ በልብሳቸው መጥርግ አለባችው ያሳዝናል

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉዬ እኔ አረብ ሀገር ነኝ እና አረቦች ሁሌ ኢትዮጵያን ይመኟታል ኢትዮጵያ ብዙ ነገር አላት ግን አታቁበትም ይሉናል ምን ይሻላል

  • @fakrtafekert2964
    @fakrtafekert2964 5 ปีที่แล้ว +8

    wooooooow ኢትዮጽ ትባረክ

  • @helenalmu8458
    @helenalmu8458 5 ปีที่แล้ว +11

    ይሁኔ አስለቀስከኝ

  • @hibretnation4444
    @hibretnation4444 5 ปีที่แล้ว +2

    We are all one !!! All Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abyssiniaproductionofficia
    @abyssiniaproductionofficia 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጲያዬ እኮ እቺ ነች አቤ ይሁኔ አይዞን ሀሳባችሁ ሀሳባችን ነው በርቱልን ኑሩልኝ ከ 4ቱም የኢትዮያ ክፍል እንመጣለን የጣናን እንቦጭ እንቁረጥ ላሊበላን እናቅናው ♥♥♥ ፍቅር ያሸንፋል♥♥♥

  • @user-hg8qf2qk1u
    @user-hg8qf2qk1u 5 ปีที่แล้ว +4

    ለራሴ ብሶተኛ ነኝ አታስለቅሱኝ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 5 ปีที่แล้ว +5

    ዘፈን ይቅር እንየ ኣማራ ነኝ እንየ ትግሬ ነኝ እነየ ኦሮሞ ነኝ እያላችሁ ዘረኛ ቦቆለ ሃገርየ ኢ/ያ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 5 ปีที่แล้ว

    አቤ ትልቅ ስው እድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ መልእክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበልልልልል

  • @user-fr2jz1vm5w
    @user-fr2jz1vm5w 5 ปีที่แล้ว

    አቤ ስወድህ እስከ ሚስትህ
    የፍቅር አድስ ባለቤት😍😍
    አማራ ፍቅር ነው ሀገር ወዳድ ነው
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i 5 ปีที่แล้ว +15

    ሰይፉ ግን ችግር አለብህ ለምን ሶፍት አታቀርብም እንግዶችህን ለምን በስነ ስርአት አታስተናግድም

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት የአገራችን ነገር በጣም እያስነባኝ ነበር አንብታችህ አስነባችሁኝ እውነት ነው እነደ ኢትዩ እራስ ወዳድ ሕዝብ የለም ወንድሙ በልቶ እያደር ወንድሙ ጦሙን ሲያድር ምንም እማይደንቀው ሕዝብ ነው አሁንም ያለው ማለት ይቻላል ።

  • @meronyadete216
    @meronyadete216 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ በላይ ቃላት ያጥረኛል እንዴት እደማደቅህ እና እደምወድህ ብታቅ ደስ ይለኛል

  • @user-jj6kb7ny8p
    @user-jj6kb7ny8p 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ የኔ አስተዋይ ገራገር አልቅሰህ አስለቀስከኝ ቀኑን ሙሉ እባየን መቆጣጠር አቅቶኝ ዋለ
    አገሬ አቀላፍታ ይሆናል እንጂ አልደከመችም
    ለሁሉም ተመስጌን ነው በዚህ ልክ የአገር ፍቅር እዲኖረን አድርገው ላሳደጉን ክብር ይገባቸዋል

    • @sarasara-ky3gy
      @sarasara-ky3gy 5 ปีที่แล้ว

      ይሁኔ የኔ ልበ የሃህ አይዞህ ሁሉም ያልፍል

  • @user-ts9ck9ze2i
    @user-ts9ck9ze2i 5 ปีที่แล้ว +27

    ሰይፍየ ፍሲል ደሞዚን በድጋሚ አቅርብልነ

  • @alextek3131
    @alextek3131 5 ปีที่แล้ว +56

    እስኪ እንደኔ እናቱን የናፈቀችው ላይክ ያርግ። ደሞ ኮሜንት ሳረግ የመጀመርያየ ነው። በዚ ቪድዮ th-cam.com/video/ChougZbACZo/w-d-xo.html ፈታ ብየ ተፅናንቻለው እናንተም እዩት እና ፈታ በሉ።

  • @mvab3252
    @mvab3252 5 ปีที่แล้ว +1

    ሀሳባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ 💚💛❤️🤗✊️ የሀገር ፍቅር መግለጫ ቃላት አይገኝለትም 🙏🙏

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 4 ปีที่แล้ว

    የአውነት ይሁኔ ስታለቅስ ሆዴን አስባስከው አውነትነው ፍቅር ይስጠን ዘረኝነትን ያውጣልን አድስንሆነው የሚያምርብን አናመሰግናለን ሴፍሻ

  • @user-ql7lr5nf5z
    @user-ql7lr5nf5z 5 ปีที่แล้ว +6

    እውነት አስለቁሱኝ ይገባችሁ ናችሁ ሁሉም ነገር

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i 5 ปีที่แล้ว +8

    አማራየ ስወዳችሁ ጎንደር ቆላድቦ ሂዱ

    • @user-gz8ow9we6u
      @user-gz8ow9we6u 5 ปีที่แล้ว

      አንች የቆላድባ ልጅ ነሽ

    • @kelebettube3232
      @kelebettube3232 5 ปีที่แล้ว

      አቤ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ ፍቅር የሆንክ ሰው

    • @fafi7857
      @fafi7857 5 ปีที่แล้ว

      😘😘😘😘😘😘😘😘😗😗😗😘😘

    • @user-nz1rs9jj6i
      @user-nz1rs9jj6i 5 ปีที่แล้ว

      @@user-gz8ow9we6u አዎ

    • @user-gz8ow9we6u
      @user-gz8ow9we6u 5 ปีที่แล้ว +1

      @@user-nz1rs9jj6i መሻአላህ እኔም ጯሂት ነኝ

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤ ተባርክ ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መልክታችሁ በጣም ደስ ይላል ምርጥ የኢትዩጵያ ልጆች በሉ እነሱ መልክት ያስተላለፍት ያማራ የጎጆም ልጆች ነን ብለው አይደለም አዳሜ ቁጭ ብለሽ እህል ዘር አትቁጠሩ እግዝያብሄር አይወደውም

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 5 ปีที่แล้ว +4

    ይሁኔ አልቅሳህ አሰልቀስከኝ

  • @saudiarabiajeddahaddisabab2159
    @saudiarabiajeddahaddisabab2159 5 ปีที่แล้ว +5

    Yehagere lijo selamachu yibza .

    • @DRAVOUN
      @DRAVOUN 5 ปีที่แล้ว

      Saudi Arabia Jeddah Addis Ababa 6 kilo
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @alisaleh8559
      @alisaleh8559 5 ปีที่แล้ว

      እናተ አልቅሣችሁ አሥለቀሣችሁኝ

  • @tebebuhaile1688
    @tebebuhaile1688 5 ปีที่แล้ว

    እውነተኛ ኢትዮጵያኖች ናቸው አይዞችሁ ሁሉም ለደግ ነው እውነተኛው ፕይንቱ ግን ያለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፅሎት ምንም አይሆንም ስለዚህ በአንድነት መፅለይ ነው

  • @zuzu5013
    @zuzu5013 5 ปีที่แล้ว

    ቡጣም እወዳችኋለሁ የሁኔ አቤ መሀሪ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጣችሁ