ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መኖር ጥሩ ነዉ አላህ አኑሮህ አሳየህ የነሱን መጨረሻቸዉን አሳየህ ፋሲልዬ ኑርልን
አርቲስት ፋሲል ደሞዝ የዋህ አገሩን .. ወገኑንወዳጅ.. ስንት መስዋትነት የከፈለ ስውእድሜና ጤና ከነ ቤተስቡ ይስጠው 💚💛❤️️👍👑
ፋሲሎ የዋህ ሀገሩን ህዝቡን ወዳድ ምርጥ ሰው
ፋሲየል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሽ አመት ኑርልን ስወድህ
Sami good job bro keep it up.Fasilo you are our hero we love you.
አይ አማራዎችኮ፡ ጀግና ናቸው አቦ የናተ፡ ዘር ዘርይብዛልን በጣም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ
ፉሲልየ ተወዳጃችን ምርጥ ወንድማችን ሁሌ ኑርልን የልብህ ይሙላልህ
ፋሲሎ ጀግና ኑርልን ግን አንድ ነገር እነዚህ ሰይጣኖች ያደረጉህን በሙሉ ዘርዝረህ ለህዝብ ማሳወቅ አለብህ ብዙ ሰው እንደቀላል ነው የሚረዳውብ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ጉዳትህ የህዝብ ነው እና እንድ ቀን ለህዝቡ ማሰማት አለብህ ብዙ ህዝብ ክብደቱን አይረዳም
ትክክል እኒህ ካህዲወች አይደለም እሱ የዘፈነዉ ዘፈኑን የስልክ መጥረያ ያደረጉት ሁሉ ወንድሞቻችን ታፉነዉ ተወስደዋል
ውይ ፋሲልዬ የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንግግርህ ሲመቸኝ
የኔ ጀግና ፋሲሌ የሀገሪ ልጂ
የኔ ጀግና ድምፀህ ሁለንተ ነገርህ መልካም የማትቀየርው ፋሲል እድሜ ርጅም ያድርገው
የኔ ጣፋጭ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ለቤተሰብህ
ፋሲል የኒ ንፁህ የዋህ ምርጥ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነፍጠኛው የአማራ ልጅ እንወዳሀለን
ፋሲልዬ የኔ ጌታ እረጅም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ 💚💛❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ። ይህ ቅን ሰው ነው አይዞህ እንደተመኘኸው ለንስሀ ሞት ያብቃህ ፋሲሎ።
ፋሲል ፍልቅልቅ ጨዋታህ ንግግርህ ሁሉ ደስ ይላል አሜሪካን ላይ ኖረህ ባህልህን አክሰንትህን አለመቀየርህ ደስ ይላል የምር ካንተ ብዙ እንማራለን በርታ
አሜን፫ !!! ይደረግልን ! እግዚአብሔር ይመስገን::
ፋሲልየ አንበሳየ ምንአለበት ያ ሊቀ ሰይጣን ወያኔ መለስ አንገቱን ቀና አድረጎ ባየህና ድጋሜ በድንጋጤ በሞተ ፋሲሌ አይዞን የወያኔ እልቂቱ እየደረሰ ነዉ
ፈታርይ ይጠብክህ ነፁህ ልብ ፋሲል
Fasil you are just an amazing and an honest person. I enjoyed the whole interview.
ፍሲል ሲያሳዝን የኔ ጌታ አይዞክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፍሲሎ
ክክክክ አይ ወይኔ ፋሴሎ ሞባይልህን አዘረፍክ የኔ የዋህ የዋህ እኮ ነዉ ስወደዉ ♥♥ምርጥ ሰዉ 💚💛♥ደስ የሚል ኢንተርቢዉ ነዉ ::ጋዜጠኛዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ:: ♥እናመሰግናለን:: ፋሲሎን እንተረቢዉ ሰላቀረብክልን💚 💛 ♥
ፋሲልዬ የዋህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ!!! እራስህን መስለህ የምትቀርብ ኦርጂንል ሀበሻ ነህ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾💚💛♥️
ፍሲሎ ውድ ያአማራ ብርቅ ነክ ስወድክ💝💝💝💝💝💝💚💛❤
ጀግና ነህ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት
ጀግናው ፋሲል እንኩዋን ደሥ አለህ ያሁሉ አልፎ ለዚህ ያደረሠህ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን።
ዋው የማይቀየር ሰው ወርጂናል እድሚህን ያብዛው
ዋው ፋሲል ደሞዝጀግና በርታልን ምርጥ አርቲስት
ፋሲል ንፁሕ ልብ የተሰጠው። አንተን ሳይ አገሬ ይናፍቀኛል።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፋሲሎ እወድሀለሁ
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመሰገን
ፍሲልዬ አደናቂክ ነኝ😍😍😍👏👏👏እርጅም እድሚ ይስጥ!!!!!!!!!
የኛ አደኛ ፋሲልዬ ሽ አመት ኑርልን እንወደህሀለን አደኛዬ 👍👍👍👍👍👍
100000000000አመት ኑር የወትሮ ሰው ገራገሩ ፋሲሌ
የዋህ ነዉ እኩ የጉንደር ሰዉ አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
ፋሲሎ የኛ ኩራት
እንወዳሀለን
ፋሲሎ የዋህ ሀገሩን ህዝቡን ወዳድ ምርጥ ሰው::
💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼we missed you እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር አብይን በጣም አመስግነህ ለማመገርሳን አመስግነህ ቲሙን ሁሉ አመስግነህ ዝፈንልን በመልካም አደባባያችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏🏼
cool
የዋህ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ዊ ላብ ዩ ፋሲላችን
ፍሲልየ ውስጤ ነህ ስወድህ ትክክለኛ ኢትዬጲያዊ
ፋሢል ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Dase yelale ewnte nawe egzabher yemsegan fasel barta ❤❤👏👏👏👍👍👌
ፋሲል ደሞዝ ሁሉን ያደለክ የለዛዉን ሁሉ የካነክ የሰዉ ፍቅር ያበዛልክ ጭማሬዉን ሁሉ ይጨምርልክ ወንድም አለም ከአርቲስት በላይ ነክ ሺ አመትኑርልን ፍሲሌ 24 ሰአት ብትሰራ የማትሰለች የማትጠገብ ልዩ ሀገር ህዝብ ወዳድ ይህች ዘንግእና የእንግሊዘኛዋ ነገር ከሁሉም በላይ ያስደስተኛል ሁለቱንም መከራቸዉን ታሳያቸዋለክ ፋሲሌ
ፋሲል የሰው ወርጅናል እኮ ነው ጃል😊
ጅል የቁም ጅል እማትረባ የስው እሩብ አንተ እንጅ ፍሴሎ ጀግንእነትው በይፍ የታየ ምርጥ ኤትዩጼዌ ነው በዛላይ የጉንደሮች እንቁ ነው እሽ ክፍታፍ እፍ ሴከፍት ጭንቅላት ይታያል
@@hehshsnsnsnn2201 ንገሪልኝ አይ ሰው ስንቱን ጁንታ ያስጠምቃል በእመቤቴ ድፍረቱ ለነገሩ ልካቸውን በቅኔ ይግትልኛል ፍሲሌ የኛ የጎንደሮች ልጅች እንወድሃለን ሽ አመት ኑርልኝ
ጥሩ ስው እንዲህ ሁልጊዜ ይወደዳል ።
Wwwwwwowwwwggiw
አሜን እግዛብሄር ይመስገን
ፋሲልየ የኔ መልካም የሆህ ጀግና ለረዮ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፋሲልዬ በማንነት ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ
በደፈናው ፍሲሌ እግዚአብሔር ይወድሀል::
ፋሲልዬ ሁሌም ይመርብክ የኔ የዋህ
ፋሲልየ አበሳየ ሺ አመት ኑረልን ፋሲሌ ጥግ ድረስ እንወድሀለን አይዞን ብዙ ታሪክ ይቀየራል
ሁሉም ቦታ ፋሲል ቢኖር እንዴት ደስ ይላል
እነቆቦ ለማ ፋሲልየ እረበሳቅ የኔማር
ሀሀሀሀ
😂😂😂😂
ፋስሎ እንወድሀለን
ፋሲልየ ምረጥ ሰዉ እንወድሀለን ባህልህን አክባሪ ነህ
ፋስልዬ አድናቂክ ነኝ ለዚህ ነው የወሰድኩት ስልክክን ይሄው እስከዛሬ ሳይቀናኝ አለው እደተከራተትኩኝ ይቅር በለኝ.......
ያመርማሪ እንከፍላለን ደስ ይላል አይዞህ ፍሲል እዉነት ይወጣል ተደብቆ አይቀርም
የኔ መልካም ቅን ሰው ስወድህህ እኮ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ገዳይ ነህ
ፋስል የዋህ ሰው ኑርልን💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖
ምርጥ ሰው በጣም እንወድሀለን
ፍስልየ፡አማራ፡እኮኩሩ፡ኢትዪጲያዊ፡ነዉ፡ባህሉን፡ጀግንነቱን፡ይዞ፡የቀጠለ፡ጀግና፡ህዝብ፡ነዉ፡
የኛ ጀግና እንወድሀለን ፉሲልዬ
Amen Egzihaber Yimasgen🙏🙏🙏
እስይ የኔ ጀግና እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
እግዚአብሔር እንደዚ አድርጎልህ ብትዘምር አሪፍ ነበር
When i see Fasil,i will see my beloved County on him♥♥♥🙏God bless u Fasil🙏
ፋአሲልየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ፋሶልየ ስወደህ የኔ የዋህ እዲሜና ጤና እምወደህ ግን ፈጣሪህ ታመሰግናለህ የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መማስገን ነው
አሜን አሜን አሜን ይመስገን
ፋሲሎ ውስጤ ነህ የኛ እቁ
ፋሲልየ ስወድህ
እደዉ ምን አባቴ ላርግህ የኔ አፉ ማር
ፋሲል ኢትዮጵያዊ!_____እስኪ ምርጦች ሰብስክራይብ አርጉኝ ::
ፋሲልየ የኔ የዋህ ያገሪልጂ ሽአመት ኑር
ፋሲሉ ስወድህ።
የኔ ንጉሥ ፍሢልየ አሜን እግዚአብሄር ይመሥገን
ፍሲልዬ ይሄ የዋህ ንግግርህ ደስ ትለኝለህ
ፋሢል አበሣው እንወድሀለን ሥታወራውለህ ሥታወራብታድር አዪዞህ አተእኮአንበሣኮነህ
Going and siting ? ወይ ፋሲሎ ምንም ብትል ያምርብሀል:: የእግዜር ስጦታ ነው!!!!!
የኛአበሣፋሥየጀግናችንነው
ፍስሎ የዋህ ኢትዩጵያዊ ኩራቱ ደስ ሲል እኮ
አማራ እኩ በጣም የዋህ ነን ማነው የራሱሚስጢረ ማን ያዋራል
ፍሲል የኔውውድድድ
ፋሲሎ ቆቦ ለማ ቅቅቅቅየእኛ ገራገር ውድድ
sami and fasil hulet jegnoch good job!
♥♥♥♥ደሜ😘😍
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ጀግና
ወይ:የኒየ:ውድ:አጀቲን:በላህው።እዲሁ:ሁን:ያምርብሀል።ማንነት:ፃጋ:ነው።ስንወድህ:እኳወ።የኛአ:ጀግና
ፍሲልየ እንካን እዝህ አደረሰህ
ውይ ፋሲልየ ስወድህ የኔ የዋህ!
Fasil merite Ethiopiawi neh we love u
የልጁ ሳቅ በጣም ደስ ሲል!🤣
የኛ፡ፍቅር፡ፍሲል፡
FASIL BEST MAN!!!!!!!!
ፋሲል ማኛችን
ጀግና የሰው ስው ነህ ፋሲልየ
ፋሲሎ::ጊዜ ለኩሉ...
ፍሲልየ ንፁህ ሀበሻዊ
ፍቅር የሆንክ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
Edma ena tena yestachu Sami &Fasily!!
መኖር ጥሩ ነዉ አላህ አኑሮህ አሳየህ የነሱን መጨረሻቸዉን አሳየህ ፋሲልዬ ኑርልን
አርቲስት ፋሲል ደሞዝ የዋህ አገሩን .. ወገኑን
ወዳጅ.. ስንት መስዋትነት የከፈለ ስው
እድሜና ጤና ከነ ቤተስቡ ይስጠው 💚💛❤️️👍👑
ፋሲሎ የዋህ ሀገሩን ህዝቡን ወዳድ ምርጥ ሰው
ፋሲየል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሽ አመት ኑርልን ስወድህ
Sami good job bro keep it up.
Fasilo you are our hero we love you.
አይ አማራዎችኮ፡ ጀግና ናቸው አቦ የናተ፡ ዘር ዘርይብዛልን በጣም የኢትዮጵያ ጀግኖች ናችሁ
ፉሲልየ ተወዳጃችን ምርጥ ወንድማችን ሁሌ ኑርልን የልብህ ይሙላልህ
ፋሲሎ ጀግና ኑርልን ግን አንድ ነገር እነዚህ ሰይጣኖች ያደረጉህን በሙሉ ዘርዝረህ ለህዝብ ማሳወቅ አለብህ ብዙ ሰው እንደቀላል ነው የሚረዳውብ አንተ የህዝብ ልጅ ነህ ጉዳትህ የህዝብ ነው እና እንድ ቀን ለህዝቡ ማሰማት አለብህ ብዙ ህዝብ ክብደቱን አይረዳም
ትክክል እኒህ ካህዲወች አይደለም እሱ የዘፈነዉ ዘፈኑን የስልክ መጥረያ ያደረጉት ሁሉ ወንድሞቻችን ታፉነዉ ተወስደዋል
ውይ ፋሲልዬ የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ንግግርህ ሲመቸኝ
የኔ ጀግና ፋሲሌ የሀገሪ ልጂ
የኔ ጀግና ድምፀህ ሁለንተ ነገርህ መልካም የማትቀየርው ፋሲል እድሜ ርጅም ያድርገው
የኔ ጣፋጭ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜና ጤና ለቤተሰብህ
ፋሲል የኒ ንፁህ የዋህ ምርጥ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ነፍጠኛው የአማራ ልጅ እንወዳሀለን
ፋሲልዬ የኔ ጌታ እረጅም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ 💚💛❤
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰህ። ይህ ቅን ሰው ነው
አይዞህ እንደተመኘኸው ለንስሀ ሞት ያብቃህ ፋሲሎ።
ፋሲል ፍልቅልቅ ጨዋታህ ንግግርህ ሁሉ ደስ ይላል አሜሪካን ላይ ኖረህ ባህልህን አክሰንትህን አለመቀየርህ ደስ ይላል የምር ካንተ ብዙ እንማራለን በርታ
አሜን፫ !!! ይደረግልን ! እግዚአብሔር ይመስገን::
ፋሲልየ አንበሳየ ምንአለበት ያ ሊቀ ሰይጣን ወያኔ መለስ አንገቱን ቀና አድረጎ ባየህና ድጋሜ በድንጋጤ በሞተ ፋሲሌ አይዞን የወያኔ እልቂቱ እየደረሰ ነዉ
ፈታርይ ይጠብክህ ነፁህ ልብ ፋሲል
Fasil you are just an amazing and an honest person. I enjoyed the whole interview.
ፍሲል ሲያሳዝን የኔ ጌታ አይዞክ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ ፍሲሎ
ክክክክ አይ ወይኔ ፋሴሎ ሞባይልህን አዘረፍክ የኔ የዋህ የዋህ እኮ ነዉ ስወደዉ ♥♥ምርጥ ሰዉ 💚💛♥ደስ የሚል ኢንተርቢዉ ነዉ ::ጋዜጠኛዉ ጥሩ ሰዉ ነዉ:: ♥እናመሰግናለን:: ፋሲሎን እንተረቢዉ ሰላቀረብክልን
💚 💛 ♥
ፋሲልዬ የዋህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ!!! እራስህን መስለህ የምትቀርብ ኦርጂንል ሀበሻ ነህ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾💚💛♥️
ፍሲሎ ውድ ያአማራ ብርቅ ነክ ስወድክ💝💝💝💝💝💝💚💛❤
ጀግና ነህ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት
ጀግናው ፋሲል እንኩዋን ደሥ አለህ ያሁሉ አልፎ ለዚህ ያደረሠህ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን።
ዋው የማይቀየር ሰው ወርጂናል እድሚህን ያብዛው
ዋው ፋሲል ደሞዝ
ጀግና በርታልን ምርጥ አርቲስት
ፋሲል ንፁሕ ልብ የተሰጠው። አንተን ሳይ አገሬ ይናፍቀኛል።
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፋሲሎ እወድሀለሁ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን
ፍሲልዬ አደናቂክ ነኝ😍😍😍👏👏👏
እርጅም እድሚ ይስጥ!!!!!!!!!
የኛ አደኛ ፋሲልዬ ሽ አመት ኑርልን እንወደህሀለን አደኛዬ 👍👍👍👍👍👍
100000000000አመት ኑር የወትሮ ሰው ገራገሩ ፋሲሌ
የዋህ ነዉ እኩ የጉንደር ሰዉ አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
ፋሲሎ የኛ ኩራት
እንወዳሀለን
ፋሲሎ የዋህ ሀገሩን ህዝቡን ወዳድ ምርጥ ሰው::
💚💛❤️🙏🏼💚💛❤️🙏🏼we missed you እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዶ/ር አብይን በጣም አመስግነህ ለማመገርሳን አመስግነህ ቲሙን ሁሉ አመስግነህ ዝፈንልን በመልካም አደባባያችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️🙏🏼
cool
የዋህ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ምርጥ ዊ ላብ ዩ ፋሲላችን
ፍሲልየ ውስጤ ነህ ስወድህ ትክክለኛ ኢትዬጲያዊ
ፋሢል ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
Dase yelale ewnte nawe egzabher yemsegan fasel barta ❤❤👏👏👏👍👍👌
ፋሲል ደሞዝ ሁሉን ያደለክ
የለዛዉን ሁሉ የካነክ የሰዉ
ፍቅር ያበዛልክ ጭማሬዉን ሁሉ ይጨምርልክ ወንድም አለም
ከአርቲስት በላይ ነክ ሺ አመት
ኑርልን ፍሲሌ 24 ሰአት ብትሰራ የማትሰለች የማትጠገብ ልዩ
ሀገር ህዝብ ወዳድ ይህች ዘንግ
እና የእንግሊዘኛዋ ነገር ከሁሉም በላይ ያስደስተኛል ሁለቱንም መከራቸዉን ታሳያቸዋለክ ፋሲሌ
ፋሲል የሰው ወርጅናል እኮ ነው ጃል😊
ጅል የቁም ጅል እማትረባ የስው እሩብ አንተ እንጅ ፍሴሎ ጀግንእነትው በይፍ የታየ ምርጥ ኤትዩጼዌ ነው በዛላይ የጉንደሮች እንቁ ነው እሽ ክፍታፍ እፍ ሴከፍት ጭንቅላት ይታያል
@@hehshsnsnsnn2201 ንገሪልኝ አይ ሰው ስንቱን ጁንታ ያስጠምቃል በእመቤቴ ድፍረቱ ለነገሩ ልካቸውን በቅኔ ይግትልኛል ፍሲሌ የኛ የጎንደሮች ልጅች እንወድሃለን ሽ አመት ኑርልኝ
ጥሩ ስው እንዲህ ሁልጊዜ ይወደዳል ።
Wwwwwwowwwwggiw
አሜን እግዛብሄር ይመስገን
ፋሲልየ የኔ መልካም የሆህ ጀግና ለረዮ ሠው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፋሲልዬ በማንነት ኩሩ ኢትዮጵያዊ ስወድህ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ
በደፈናው ፍሲሌ እግዚአብሔር ይወድሀል::
ፋሲልዬ ሁሌም ይመርብክ የኔ የዋህ
ፋሲልየ አበሳየ ሺ አመት ኑረልን ፋሲሌ ጥግ ድረስ እንወድሀለን አይዞን ብዙ ታሪክ ይቀየራል
ሁሉም ቦታ ፋሲል ቢኖር እንዴት ደስ ይላል
እነቆቦ ለማ ፋሲልየ እረበሳቅ የኔማር
ሀሀሀሀ
😂😂😂😂
ፋስሎ እንወድሀለን
ፋሲልየ ምረጥ ሰዉ እንወድሀለን ባህልህን አክባሪ ነህ
ፋስልዬ አድናቂክ ነኝ ለዚህ ነው የወሰድኩት ስልክክን ይሄው እስከዛሬ ሳይቀናኝ አለው እደተከራተትኩኝ ይቅር በለኝ.......
ያመርማሪ እንከፍላለን ደስ ይላል አይዞህ ፍሲል እዉነት ይወጣል ተደብቆ አይቀርም
የኔ መልካም ቅን ሰው ስወድህህ እኮ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ገዳይ ነህ
ፋስል የዋህ ሰው ኑርልን💚💚💛💛💛💖💖💖💖💖
ምርጥ ሰው በጣም እንወድሀለን
ፍስልየ፡አማራ፡እኮኩሩ፡ኢትዪጲያዊ፡ነዉ፡ባህሉን፡ጀግንነቱን፡ይዞ፡የቀጠለ፡ጀግና፡ህዝብ፡ነዉ፡
የኛ ጀግና እንወድሀለን ፉሲልዬ
Amen Egzihaber Yimasgen🙏🙏🙏
እስይ የኔ ጀግና እግዚአብሔር። ይጠብቅህ
እግዚአብሔር እንደዚ አድርጎልህ ብትዘምር አሪፍ ነበር
When i see Fasil,i will see my beloved County on him♥♥♥🙏God bless u Fasil🙏
ፋአሲልየ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ፋሶልየ ስወደህ የኔ የዋህ እዲሜና ጤና እምወደህ ግን ፈጣሪህ ታመሰግናለህ የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መማስገን ነው
አሜን አሜን አሜን ይመስገን
ፋሲሎ ውስጤ ነህ የኛ እቁ
ፋሲልየ ስወድህ
እደዉ ምን አባቴ ላርግህ የኔ አፉ ማር
ፋሲል ኢትዮጵያዊ!
_____
እስኪ ምርጦች ሰብስክራይብ አርጉኝ ::