Seifu on EBS: ሰይፉ ፋንታሁን ከድምፃዊ ይሁኔ በላይ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 474

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ 5 ปีที่แล้ว +306

    እስኪ ይሁኔ በላይ እና ፋሲል ደሞዜን እደኔ የሚወዳቸው በላይክ አሳዩአቸው

  • @abinetabuye4728
    @abinetabuye4728 5 ปีที่แล้ว +54

    ውይ ይሁኔ እንደው ስወድህ የወገን ሞት ስቃይ የሚያምህ ምርጡ ሰው #ሰከን በል የሚለው ሙዚቃህ ስሰማው ሁሌም ያስለቅሰኛል

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
    @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 ปีที่แล้ว +73

    ይሁኔ በላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሀለን♥♥ እናከብርሀለን💚💛♥

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ስይፍሽ እናመስግናለን ስይፉ እስኪ ገረመው አስፍን አቅርብልን እባክህ አድናቂዎች እንድታቀርበው በትህትና እንጠይቅሀለን

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም
    @ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 ปีที่แล้ว +1

    የሁንየ ውዴ ስወድህ እሰይ ጎበዝ ነው ውዴ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ የአገር ልጂ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን አደርሳችሁ ለጌታችን የልደት ባዕል መልካም ገና ❤❤❤

    • @rabiarabia8977
      @rabiarabia8977 2 ปีที่แล้ว

      ይሆኔ በጣም ይመችህ

  • @አበርታኝልጅህንጌታሆይ
    @አበርታኝልጅህንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +19

    ውስጤነው አማርኛችን

  • @maltcellmaltcell9530
    @maltcellmaltcell9530 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተስብህ

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 ปีที่แล้ว +20

    ይሁኔ በላይ ንፁ እና ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆኑን አስረግጬ እመሰክራለው !!

  • @habshaevents9822
    @habshaevents9822 5 ปีที่แล้ว +48

    ያሃ የ ጎጃም ነው ወይ የ ሃረር ቃላቶች ብሎ ሚጠይቅው ግን የኛ የኤርትራወያንም እንደዛ ነው ፍንጃል ሲኒ ኮሚደረ ቲማቲም ኩርሲ ወንበር ,,,,,,,, እና ይገርማል ለካ ይተሳሰርን ህዝቦች ነን

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 5 ปีที่แล้ว +6

      habsha events 1ነበርን ኮ ነጣጠሉን እንጅ ለስልጣን ብለው በነገራችንንላይ ፊንጃልና ኩርሲ የአረበኛም ትርጉሙ ሲኒና ወንበር ነው

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 ปีที่แล้ว +2

      ብዙ የተሳሰረ ነገር አለን ከዚህም በላይ

    • @kaltes9766
      @kaltes9766 5 ปีที่แล้ว +3

      ከጣልያን የተወረሰ ነው። ለካ ጎጃም ከጣልያን ጋር ወግኖ ነበር።..hihihi....ኣንተ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ደሞ የጣልያን ቋንቋ እየተጠቀምክ መተሳሰር መገማመድ ኣለን ስትል ኣታፍርም እንዴ!! መጀመርያ እራስህን በደንብ እወቅ እሺ ?፨ይመቻቹ

    • @nardostekle8705
      @nardostekle8705 5 ปีที่แล้ว +4

      @@kaltes9766 አይ አጋሜ ቀናህ አይደል አማራ እና ኤርትራ የተሳሰረ ህዝብ ነው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว +1

      ይሁንየ እንወድሀለን ምርጥኢትዮጵያዊ።

  • @hiruyiethiolove9147
    @hiruyiethiolove9147 5 ปีที่แล้ว +27

    አንደኛ ነኝ እስኪ ላይክ አትለፉኝ ይሁኔ በርታ ምርጥ ኢትዬጵያዊ እንወድሀለን

  • @የውቢቶሀዋሳልጅ
    @የውቢቶሀዋሳልጅ 5 ปีที่แล้ว +5

    ዩኔ የኔ አደኛ ነው ባህሉን ያረሳ ባህሉን ለልጆቹ ያስተላለፈ ልጆቹ ደሞ ለጉዋደኞቻቸው ያስተላለፉ ያሉ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው

  • @ተስፋለምብርቁየድንግልማር
    @ተስፋለምብርቁየድንግልማር 5 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ሁሌም ሰላም ፍቅር አንድነት መቻቻል ይብዛልሽ ሁሌም 💚💛❤🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mestehailu2198
      @mestehailu2198 5 ปีที่แล้ว

      አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 5 ปีที่แล้ว +11

    ይሁንዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ 😍😍😍

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 ปีที่แล้ว

      🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🇲🇱❤️

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 4 ปีที่แล้ว

    አውነትነው ያሳለፍነው ነገር ጥሩ ዘመን አልነበረም ሰከን ያስለቅሳ ለገባው ሰው ይሁኔ ሰላምክ ይይዛ

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው የተናገርከው ይሁኔ በላይ እግዚአብሔር ይባርህ በርታ ጠንክር ኢትዮጵያውነት እንዴህ ነው ከአባቶቻችን የተማርነው,

  • @fhggfhhh9126
    @fhggfhhh9126 5 ปีที่แล้ว +18

    በጣም የምወደው አርቲስት ነው

  • @endale3623
    @endale3623 5 ปีที่แล้ว

    ይሁንዬ ዘመንህ ይባረክልን ሰከን ማለት ነው ጨዋነት ያለከው ዘፈን የልብ ትርታ ይመታል💕💕💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 5 ปีที่แล้ว

    I hope Serawit Fikre & Shewaferaw will learn from you. Seken bel is one of the best song for that difficult time. It was realy nice to see you singing Seken bel in Ethiopia recently with your people with Ethiopians. I was immotional. God bless you and your family!

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 3 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የምወድህ ❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤🙏

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ የኢትዮጵያ። ልጅ ይሁኔ
    ወገኔን አትኩ ያለ የአማራ ጀግና ነው እንወድሀለነረ ሽ አመት ኑርልን!!!

  • @zizumohammde6771
    @zizumohammde6771 5 ปีที่แล้ว +6

    የፍነ - ሰላም ልጅ የአገሬ ልጆች ላይክ አድረጉኝ ናፍቂያልርሁ

  • @SuperSaifm
    @SuperSaifm 5 ปีที่แล้ว

    ዪሁንየ በጣም ነዉ እምወድህ እማመሠግንህ እማከበርህ ሠላምህ ይብዛልኝ እስከቤተሠቦችህ ሠላም ያደርግልን

  • @eimanhawa7820
    @eimanhawa7820 5 ปีที่แล้ว +1

    ጀግናነህ ያገሬ ልጅ እንወድሀለን

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን
    @ወይንሀረግየማርያምልጂማን 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሁኔ በላይ በጣም ነዉእምንወድህ ኩሩኢትዮጵያዊ 💖💖👍👍

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY
    @የሺየድንግልማርያምልጅY 5 ปีที่แล้ว

    ውድ የሃገሬ ሰላማችሁ ይብዛ ይሁኔ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድካለን 💕💖

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 ปีที่แล้ว +6

    ምርጥ ኢትዪጵያዊ ዩሁኔ በላይ እንወድካለን

  • @marymmaryam9969
    @marymmaryam9969 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ ምርጥ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንወድሀለን

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ
    @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ ምርጥ ሰው አመለሽጋ ርጋታህ
    በጣም ደሲል አዲናቂህ ነይ እረጅም እዲሚና ጤና ይስጥህ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 ปีที่แล้ว +19

    ፊንጃል በአረበኛም ሲኒ ነው😃ለካ አማረኛም ልዩነት አለው😊

  • @hhhh5971
    @hhhh5971 5 ปีที่แล้ว +1

    በስማም ይሆንዬ እና ፋሲል ቀደምት ባህላችሁን ማይረስው long live ማሮቼ ወድድ ነው ማረጋችሁ

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 ปีที่แล้ว +68

    እኔንም ከማዳም ስራ ተላቅቄ ስመጣ ወደ ኢትዮ ኤሪፖርት መተህ ተቀብለህ ጠይቀኝ ብዙ አማወራህ ነገር አለኝ

  • @hrj1695
    @hrj1695 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ሰይፍሻ አድናቂህነይ ለይሁኔ ያቀረብክለት ጥያቄ ለሁላችንም ይሆናል ይሁኔ ጎበዝነህ ምንም አረሳህም ያገርክን ቋንቋ አንዳንዶች በ 5 አመት አቸው ማስታወስ አይችሉም አድናቂህነይ

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ዘር ይውጣልህ 25 አመት ተቀመጥህ ስረአትና ባህልህን ባለመርሳትህ እውነት አደነኩህ ተባረክ አሉ እንጂ ለክረምት አሜሪካ ሄደው በጋ ላይ ሲመለሱ የእንግሊዘኛ ቡዳ በልቶችው የሚዘባርቁ

    • @godlove422
      @godlove422 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክ የእንግሊዘኛ ቡዳ

  • @iloveyoumame5644
    @iloveyoumame5644 5 ปีที่แล้ว +25

    ጀግናው ዳሞቴ

  • @hshdhvgg2883
    @hshdhvgg2883 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ስወድክ ይሁኔ ከነቤተሱቦችክ ሰላምክ ይብዛ

  • @selometegegne7250
    @selometegegne7250 5 ปีที่แล้ว

    እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ይህን ያሳየን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በእውነትም ኢትዮጵያ የሁላችንም ናት ለሁላችንም ትበቃለች /ዶ/ር አብይ

  • @hayadmuhammad6289
    @hayadmuhammad6289 5 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር የሆክሠው ይሁኔ በላይ

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 5 ปีที่แล้ว +2

    ስለ መንግስታቶችን ደስ በሚል አባባል ገለጽከው: እውነት ነው ከምቾት ውስጥ ወጥተው ለህዝብ እራሳቸውን ያጋፈጡ እንቁወች።
    ዶ/ር አብይ ኦቦ ለማ እነ ዶር ደመቀ: እግዛብሄር ይባርካችሁ ባለውለታችን

  • @aprime4310
    @aprime4310 5 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እንዳሣመመክ እኛ አማራወች እናወቃለን

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye3544 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ዘፈኖችህን ስወዳቸው ይሁኔ የኛ ጀግና ወይ አማርኛ እንዳአበጁሽ---

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ጎበዝ

  • @agernatchale5728
    @agernatchale5728 5 ปีที่แล้ว +3

    ጎጃም ሀገሬ ነው ይሁኔ አድናቂህ ነኝ

  • @የግዮንፍሬከባህርማዶ
    @የግዮንፍሬከባህርማዶ 5 ปีที่แล้ว +3

    #ጥያቄወች ሁሉንም አግኝቻችዎለው ኮማይዶሮውን ጭምር
    ይሁኔም በጣም ጎበዝ ይህን ያህል ከሀገር እርቀህ እየኖርክ የገጠሩን አማረኛ ቆንቋ አለመርሳትህ በጣም አደነኩህ

  • @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ
    @ቅምጥሏወሎየየደሴልጅ 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጃችን ❤❤

  • @tig4420
    @tig4420 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ የኔ ምርጥ😘

  • @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ
    @የቀጥተኛዋየተዋህዶዋነኝድ 5 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን እንወድሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @fufyy4346
    @fufyy4346 5 ปีที่แล้ว +2

    ይሁኔ በላይ በጣም የምወድህ ሠውነህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ከነቤተሠቦችህ

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ምርጥ ሰው ነህ ሲሬየስ ተባርክ ሴፍዬ። እድሜው። ያድልክ አንተንም

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሁኔ በላይ የምውድው የማከብርው ስው ነው ሺ አመት ኑ ር ልን

    • @addisiedemlew2596
      @addisiedemlew2596 5 ปีที่แล้ว

      ሴይፉ በጣም ነው ምታዝናና ቀጥልበት ያምራል

  • @yaredkenaw4888
    @yaredkenaw4888 5 ปีที่แล้ว +12

    ይሁኔ ምርጥ ሰው

    • @bindmuhammed4543
      @bindmuhammed4543 5 ปีที่แล้ว

      ውይሴትወድነውእምታደንቁት

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 ปีที่แล้ว +5

    ይሁኔ ምርጥ ሰው ከነቤተሰቦችህ❤

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ልጅ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +38

    ሰከን በል በሚለው ዘፈን የሰርጓን ዘፈን እብድ እያለች የዘፈነችው መቸም የማትረሳ ኤትዬጵያዊት ሙሽራ አትረሳም ።አለመስከናቸው ወደባሱው ይዟቸው ገባ ።

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว

    ዋአው።ድስ፣ይላል እውነት ለመናግር የሞተ ነብር የሚመስልኝ #የዝግሌ ላ ልእት ነይልኝ በእኔ ሞት ድሮ የጭፍርነብት ሙዝቃ በጣም ልዩት ያል ነው ኑርልን

  • @vnb199
    @vnb199 5 ปีที่แล้ว

    Kuersi malet barbic wenber ybalale lemngnewem yhueny betam wddddd New ymadergeh fetari edeman tana kenbatsebeh emgnalehu. Syfeu selameh ybzalen enmsgenalen

  • @tdges5464
    @tdges5464 5 ปีที่แล้ว +3

    All the words is the same in tigrigna too

  • @ZenatyLmf-mg8zg
    @ZenatyLmf-mg8zg ปีที่แล้ว

    ትክክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shasheanagaw8988
    @shasheanagaw8988 5 ปีที่แล้ว +2

    Good job 💚 💛 ❤ 👍

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው ተባረክ ይሁኔ በላይ

  • @jtube3698
    @jtube3698 5 ปีที่แล้ว +45

    ፍንጃል ማለት ባረበኛ ሲኒ ነዉ ይመሳሰላል ካረበኛ ጋር ተመሳሳይ ነዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-አ4ጰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-አ4ጰ 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ በላይን እንደኔ በጣም የሚወደው ካለ በትልቁ Like ያድርግ ስወድህ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 5 ปีที่แล้ว +3

    Fingal is yebuna sini , komidero is Timatim in Tigiriga too....

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 5 ปีที่แล้ว

    Yhune yene mirt habesha swedk edimeta tina ystk 😍😍💚💛❤👍

  • @mekdilove305
    @mekdilove305 5 ปีที่แล้ว

    Adnkesalu ewdhalu yagra liji selamhe yebzalgne❤️😍😍😍😍😍 teklelhe we'd hagrhe betgba emrtalu

  • @kelet1727
    @kelet1727 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በጉራጌኛም እንጎቻ,ኩማ ,እንግልል ወደቀ አንድ ነው ወንዝ ከፋፈለን እንጂ አንድ ጥቁር ህዝብ ነን. ካለማወቅ እኔ ካንዱ እበልጣለው እያልን አገራችን ከድህነት አለማውጣታችን ያአፍሪካ ትልቁ ችግር የቆንቆ ብዛት ችግር ላይ ጣለን .

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 5 ปีที่แล้ว

    You guys where Shabel Belaynh ???????

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 ปีที่แล้ว +9

    Good interview!

  • @awolnur182
    @awolnur182 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዩጵያዊ ልጅ

  • @mqw544
    @mqw544 2 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ በላይ ሙዝቃህን በጣም እወደዋለሁ ጀዳ ጅዳ አትበሉ ብትለኝም ሳልሰማ ወጥቸ ቀረሁ ተመለሱ ብለህ ዝፈንልን እስኪ አላህ ቢመልሰኝ

  • @dawitgirma700
    @dawitgirma700 5 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሥጥልን የሁኔ እንወድሀለን ...

  • @lgfdvygfbj1226
    @lgfdvygfbj1226 5 ปีที่แล้ว

    ናፍቀሽኛን ውስጤነውየኔምርጥ

  • @teshome77
    @teshome77 5 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ፥ ያገኘኸውን ሰው ሁሉ "ወደ ሙያህ እንዴት ገባህ?" ፥ " ከሚስትህ ጋር እንዴት ተገናኘህ?" እና ሌሎች አድርቅ ጥያቄዎች መጠየቅ አይሰለችህም? አሁን ይሁኔ በላይን የሚያህል ታዋቂ ሰው እነዚህን ጥያቄዎች ስንት ዘመን ነው ሲመልሳቸው የኖረው። ነው ወይስ ያንተ ሾው ላይ የግድ መጠየቅ አለበት? ብዙኮ ሊጠየቁ የሚችሉ ልንማርባቸው እና ልንዝናናባቸው የሚችሉ ጉዳዮች አሉ እኮ። አመለካከትህን ትንሽ ሰፋ ለማድረግ ሞክር እንጂ፥ ተበህ አታጥበን! መጽሀፍት ግዛ፥ አንብብ፥ ሌሎች ሾዎች ድብግሞ እይ! እንዴ ምነው ምነው አለማደግ ነውር አይደለም እንዴ?

  • @eremiman-x4q
    @eremiman-x4q ปีที่แล้ว

    ይኩን ይሁን❤❤❤

  • @semirahussein5447
    @semirahussein5447 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኒ በላይ በጣም አዲናቂህ ነኚ ሙዚቃህን ልጂ እያለሁ ነበር እምስማዉ በጣም ትመቸኛለህ እርጂም እዲሜ ይስጥክ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ በላይ እንወድሀለን እድሜና ጤና ተመኘሁልን 💖💖💖💖💖💖👍👍👍👍

  • @sarafeseha3942
    @sarafeseha3942 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ፋሢል አበበ ዉሥጤ❤ የፍቅር ሠዉ

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 5 ปีที่แล้ว +1

    ሠይፍሻ ምርጥ ሠው ሥወድህ ሠላምህ ይብዛ

  • @melkamwalie3694
    @melkamwalie3694 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውንድም የሀገሬ ቋንቋ ከጥፍህም ምኑን ስው ሆንህው አነጋግራችን ይጣፍጣል

    • @Hanna-im1sc
      @Hanna-im1sc 5 ปีที่แล้ว

      💚💚💚💚💚💚
      💛 💛 💛 💛 💛
      ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
      💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛💛💛💛💛💛
      ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
      👍 👍 👍 👍 👍 👍
      💓💓💓💓💓💓💓
      💗💗💗💗💗💗💗
      💘💘💘💘💘💘💘💝

  • @tiruyehailu2989
    @tiruyehailu2989 2 ปีที่แล้ว

    ቡናእኳን ሠከን ይበል በረድ ይበል ነዉ ተርጉሙ

  • @mbshop2968
    @mbshop2968 5 ปีที่แล้ว

    ያገር ሰው ሰላምክ ይብዛልን ይሁኔ

  • @gedamgojjamawa2289
    @gedamgojjamawa2289 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይጉዴ ካሲና እኔም ጠፍቶብኝ ነበር😀አስታወስከኝ ሰይፍሽ

  • @dawitamakele6395
    @dawitamakele6395 5 ปีที่แล้ว

    ወንድም ይሁኔ በላይ እንኳን በሰላም ወዳገርህገባህ ይሁኔ ከቻልክ የድሮ የግሸን አባይ ኪነት ብድን ጋር ትሰራ የነበረችውን የስራ ባልደረባህን እያት እሷ ሁሌም ታስብሀለች እባክህ አለሁልሽ በላት ወይኒቱ ተገኘ ትባላለች ።

    • @tinadesta744
      @tinadesta744 5 ปีที่แล้ว +1

      ኡፍፍ !!ትክክል ይሁኔ እባክክ በሷስ ተፀድቃለክ እኔ አጀቴን ነው የበላችው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ጥያቄህ ስይፉ

  • @haleselemon8506
    @haleselemon8506 5 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለሃገራችን ሠላማችሁ ይብዛ

  • @saraabraa1606
    @saraabraa1606 5 ปีที่แล้ว

    seifue fientahuen kefitafe menden new yemetiyikew

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 5 ปีที่แล้ว

    ቋንቋ ይገርማል ሰይፉ ከጠራኸው ውስጥ ኩርሲንና ፍንጃልን ነው እማውቀው አንዲት ጓደኛዬን አስታወስኩ ጎጃም ሞጣ ነው ሀገሬ አለችኝ እና ልጅ አላትና አንድ ቀን ልጄን አሞብኛል አለችኝ ምን ሆና ነው ስላት ሽቅብ ቁልቁል ሽቅብ ቁልቁል ይላታል አለችኝ ምን አይነት በሽታ ነው ብዬ ስጠይቃት ወደ ላይ ወደ ታች ይላታል ስትለኝ ነው የገባኝ ክክክክ

  • @asasaa1507
    @asasaa1507 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ በላይ ምርጥ ሰው ነህ ይመችህ

  • @bettyalemu4901
    @bettyalemu4901 5 ปีที่แล้ว

    Wow le gedaye tiru negeger new

  • @lemshu1
    @lemshu1 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው።

  • @geziyelekulu6233
    @geziyelekulu6233 5 ปีที่แล้ว

    Yehune betam mewdh mert Ethiopiawy yekfu ken derash melkam eneth be2 amet tesakalh nurlen edmina tina ysth kene biteseboch

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ፍቅር አግብቷል መርዶ ነው ለእኔ ስዉደዉዉዉ እኮ መልካም ትዳር

  • @hiwotzewde1490
    @hiwotzewde1490 3 ปีที่แล้ว

    Jegnayo yewonzew 💚💛❤

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 ปีที่แล้ว +1

    ማሀሪ ፋሢል ይሁኔ ታማኛ አንደኛ ዝብ ወዳድ ሀገር ወዳድ ናችሁ አቅም ብኖርኝ እሸልማችሁ ነበር ምን ዋጋ ለሠጭ አይሠጠውም ቃሉ ሥጥ ይሠጥሀል ቢሊም ያለነበት ዘመን ደማ ካለሂ ይጨመራል ከለህ ካለህ ላይ ይቀነሣል ነው ነገሩ

  • @smasma8103
    @smasma8103 5 ปีที่แล้ว

    እኔም፣እምብረሀን፣ከረዳችኝ፣ከስደት፣መልስ፣መማር፣ነው፣ፍላጎቴ፣ግን፣መሰረት፣ያስያዘኝ፣ቤተሰብ፣የለኝምእንጂ፣መማር፣በጣም፣እወዳለው፣ድህነቴ፣ነው፣ስእደት፣እንድሄድ፣ያረገኝ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አስተዋይ እርጋታህ ምክርህ እራሱ ያረካል

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ስወድህ ሁማ በጉራግኛም ሁማ ነው ሚባለው ድሮ ልጅ ሆኔ አሎሊሎ እንዝፈን ነብር ዘፈኑ ይማን ይሁን ምን ይሁን አላውቅም ነብር ብቻ በየሄድኩቡት አሎሊሎ ነብር ምልው እኔ ብቻ ሳልሆን
    የአካባቢው ሰው ሁሉ ትልቁም ትንሹም እናቴ ስትል እየስማሁ ነብር እኔ እራሴ ምለው ዛሬ ግና አንተ መሆንህ አወኩ

  • @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
    @ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ 5 ปีที่แล้ว

    ስወድህ ሰላምህን ያብዛው

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ሰይፉ አርስህን ሰማይ አረክ ይሄ ሰዉ የሰለጠነ መስሎት ይቀያይራል አንጂ ይህ ንግግር ትክክለኛ የኢትዮጵያ አማርኛ n

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 5 ปีที่แล้ว

    የምትሉትን በሙሉአላቀውም የምንአማረኛነው

  • @hff3528
    @hff3528 5 ปีที่แล้ว

    ይሁኔ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ