የብሕትውና ፣ የምንኩስና እና የትዳር ሕይወት ክፍል 1 በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረኪዳን ግርማ/Aba Gebrekidan Grma Sibket[New 1440p]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 196

  • @RMetica
    @RMetica 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወርቅ አባት እርሶን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ከጤና ጋር የአብ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን😢❤

  • @selamyoutub
    @selamyoutub 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባ በረከተዎ ይደርብን

  • @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ
    @የሚጠብቀኝአይተኛምየሚጠብ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባዬ እዲሜእናጤና ይስጥልን

  • @ghhjjgghhu370
    @ghhjjgghhu370 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን ቃለ በረከትን ያድልልን በድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጠ4ጰ 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እፁብ ድቅ ትምህርት ነው ምእመናን ሼርሼርሼር ሼር

  • @Mihira-o5t
    @Mihira-o5t 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን🙏

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቴ❤❤❤

  • @hanakebede1351
    @hanakebede1351 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን !!!!!!.......

  • @kitessemakit
    @kitessemakit ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::

  • @oasd7432
    @oasd7432 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹🌹👏🏻👏🏻👏🏻🥰🥰

  • @avg4628
    @avg4628 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣባቴ

  • @KsaksakKsaksak-cr6ih
    @KsaksakKsaksak-cr6ih 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tijiabasha1653
    @tijiabasha1653 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንን አባታችን እርጀም እድሚ ይሰጥወት

  • @abeleyemaneabelyemane1239
    @abeleyemaneabelyemane1239 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen Fetari ❤❤❤.

  • @DistaEshete
    @DistaEshete 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መልካም እጅግ ቅንቅን እንቁ ❤❤❤አባታችን ክብር ምስጋና ላንተ ይገባል ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏

  • @brtukanleake1591
    @brtukanleake1591 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂዎት ያሰማልን አባታችን፣✝️⛪️✝️❤❤❤

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 9 หลายเดือนก่อน

    Amen Abatachen

  • @yordizefinoteloza
    @yordizefinoteloza ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalin abatachin

  • @fantubelay2698
    @fantubelay2698 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር ቃለህይወት ያሠማልን የእመቤቴ አማላጅነት አይለዮት የእድሜ ዘመኖትን ይባርክልን።

  • @telcotelco4734
    @telcotelco4734 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen3 Abatachin bereketewo yidresen Amen3💚💛❤🤲🙏

  • @nanynany8545
    @nanynany8545 2 ปีที่แล้ว

    Kal hewat yasemalen

  • @تلاوو-ت9ط
    @تلاوو-ت9ط 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethiopian 👑👑👒👒💗

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንአባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን በውነት

  • @mdadi127
    @mdadi127 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሆይ አስበን ቃለ ህይወት አስበን

  • @seblewongelayalneh4122
    @seblewongelayalneh4122 2 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 ปีที่แล้ว

    እንደዚ ባለ አስፈሪ ጊዜ እንደእርሶ አይነት አባት ባይኖረን ምን እንሆን ነበር እግዚአብሄር ማፅናኛ አርጎ ስለሰጠን የተመሰገነ ይሁን

  • @merontadele70
    @merontadele70 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ይስጦት ሁሌ በጣም የሚጨንቀኝና ውሰጤ ጥያቄ የነበረው ጉዳይ የነበረዉ ቅዳሜና እሁድ ቤተክርስትያን ይሰራል ቅዳሴ ሰዓት ቤተክርስትያን እየሰሩ እያንካኩ መደናቆር እና ይህንን ስለአስተማሩ ደስ ብሎኛል።።

  • @hayatsaeed4871
    @hayatsaeed4871 2 ปีที่แล้ว

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን

  • @AmlakMsanau
    @AmlakMsanau 8 หลายเดือนก่อน

    Qalehiwet yasemalen abatachn ❤❤❤

  • @መቅደስ-ከ4ዸ
    @መቅደስ-ከ4ዸ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃልህሆ ያሰማል❤❤

  • @melkimelki1671
    @melkimelki1671 2 ปีที่แล้ว

    አሜን(፫)አባታችንቃለሕይወትንያሰማልንየማቱሰላንእድሜያድልልንፈጣሪ

  • @tizta6325
    @tizta6325 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ayalidemesashsam4946
    @ayalidemesashsam4946 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin abatachin erjim edmayi ketna gari yesetlin ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @Mነኝየናቴናፋቂ-o1m
    @Mነኝየናቴናፋቂ-o1m 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ghezahegntajebemule4172
    @ghezahegntajebemule4172 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Qaleywet Yasemaln

  • @dhfhbxdgbgd5672
    @dhfhbxdgbgd5672 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቱ ይድርብን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ2ቐ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ2ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወትያሰማልን አባታችን

  • @heleen655
    @heleen655 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችንእናቲንእህተመላክን በጠሎታችሁ አስቡልኝ ካሰር ታማ እየተሰቃየችንዉ ሁላችሁ ምበጠሎት አስቦልኝ

    • @christiantube225
      @christiantube225 2 ปีที่แล้ว

      yenate lej ayizosh enatachin dengil mariyam ke lejua kegetachin medanitachin eyesus krstos gara tidabslesh !

    • @ዓወትኪዳነ
      @ዓወትኪዳነ 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከታት ኣይዞሽ እህቴ

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwote yasemilen memhrachen edeme ketena ga yisetlen endriso yalu ekuye ye egzabehir agelgayine yabezalen beziy bekefa zemen enderos Yalu memharin seil setin leule egzabehir yabezalin beewunti

  • @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21
    @የዓማናዊቷየጽዮንልጅ21 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት🙏🙏💟💟

  • @tigisttigist1342
    @tigisttigist1342 2 ปีที่แล้ว

    AMEN KELEHIWET YASEMALIN EREJIM EDIME ENA TANA YSTILIN

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    ሥለ ቅዱሥ ቃሉ የቃሉ በአለቤት ልዕል እግዚብሔር ይክብር ይመሥገን በእውነት አባታችን የህይወት ቃል ያሠማልን ትምህርቶትን አይጠገብም ቢደጋገም እራሡ

  • @malemale8487
    @malemale8487 2 ปีที่แล้ว

    Abtach kalhieyweat yasmalen

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስልን

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🙏 edemena Tena yesetelen

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ጥኡም ትምህርት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር

  • @mmc9805
    @mmc9805 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tesfaybelay7883
    @tesfaybelay7883 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @ftjo3584
    @ftjo3584 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 ปีที่แล้ว +17

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን:: እንደው የርሶንም ልፋት መና እንዳይቀር የልድያን ልቦና እንዲያድለን ይጸልዩልን::

    • @aynalemdba36
      @aynalemdba36 11 หลายเดือนก่อน

      Qale hiyiwotin yasemaliin ehite mariyam

  • @ibrahimistiv4868
    @ibrahimistiv4868 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንበእዉነት መምህራችን የእድሜ ፀጋዎትንያርዝምልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሔር የሁላችንን በደልሁሉ ይቅር ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mesfintsegaye9260
    @mesfintsegaye9260 ปีที่แล้ว

    Abatachen Yagelglote zemenhon Yarzemelen eganeme Lenseha mote Yabkan

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ
    @ኦርቶዶክስተዋህዶፍሬ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @mercurios025
    @mercurios025 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 👏👏👏👏🌹🌹👏

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @Zahra-vx1fu
    @Zahra-vx1fu 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሔወትንያሰማልን አባታችን አሜንአሜንአሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ7የ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንቱን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛሉት

  • @salamriachy3170
    @salamriachy3170 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤አሜን❤አሜን❤🙏🙏🙏

  • @lemlemlemlem9850
    @lemlemlemlem9850 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያላብስልን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን አባታች ፀጋውንም አብዝቶ ይስጥልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏

  • @samsonassefa4697
    @samsonassefa4697 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እኛ ኦርቶዶክሳውያን እጅግ ታድለናል እንደ እነዚህ አይነት ትላልቅ አባቶች አሉን ግን እኛም አንሰማም ሰምተንም ለሌላው አናካፍልም መላው ኦርቶዶክሳውያን ይህን ድንቅ ስብከት ላይክ ሸርና ዳወንሎድ እያደረጉ ለሌላው አጋሩት እንደ እውነቱ ከሆነ በየቤቱ ስጋዎ ደሙን የተቀበሉ ምንኩስናን የተቀበሉ ቤተሰቦቻችን ሳይቀሩ ምንም የማይጠቅም እንደ ቃና እና ወዘተ አይነት ምንም የማይጠቅም ፊልም እያዩ በግዜና በአምሮአቸው ለሚቀልዱ ቤተሰብዎ ና ለሁሉም አማኝ እንዲያዳምጡት አድርጉት

  • @sagabeAB
    @sagabeAB 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ይብዛሎት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏💒💒🌺🌺🕊🕊🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @branitaya7186
      @branitaya7186 2 ปีที่แล้ว

      ይመስገን አሜንንን አግዚአብሔር ሰላም ደህና አሁን አንቺ አሜን አግዚአብሔር

  • @wondwosenalemu4873
    @wondwosenalemu4873 2 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጦት ።

  • @nannietesfay1520
    @nannietesfay1520 2 ปีที่แล้ว +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TeferiWodaje
    @TeferiWodaje 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን

  • @abiayalkibet9437
    @abiayalkibet9437 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasamalin 💝

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ 2 ปีที่แล้ว +3

    እፁብ ድንቅ ነው አባ ትምህርቶዎት በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ይመስገን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    እኔ መልካም ነኝ

  • @Aiden-vd6sz
    @Aiden-vd6sz 2 ปีที่แล้ว +2

    _በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ሳብ ረዘም ያርግልን አሜን_

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ
    @ማህሌትመለሰየራያልጅ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት 👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @sabotuoromouae3871
    @sabotuoromouae3871 2 ปีที่แล้ว

    Kelheyot yesemaln mehemerachenen Ezgaber edeme en tena yesxelen

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤

  • @aynadesgetahuen1529
    @aynadesgetahuen1529 2 ปีที่แล้ว +1

    Ellllllllllllllllllllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aliathube6650
    @aliathube6650 2 ปีที่แล้ว

    እ/ር ረጅም እድሜ ይስጥዎት ውድ ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zebentube9553
    @zebentube9553 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜው በጤናው ያኑርልን ❤🙏 ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤🙏😢

  • @bethel9085
    @bethel9085 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤️ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድረው 🥰🙏🏽

  • @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ቐ
    @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ተስፋ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን!!!

  • @mastiiayyalla4800
    @mastiiayyalla4800 2 ปีที่แล้ว

    Baxam das yaml timrt naw abchin qala hiwot yasmlin👏👏👏👏👏👏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ ትምሕርት ነበር
    በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏

  • @ዮርዳኖስናሀብታምYouTube
    @ዮርዳኖስናሀብታምYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን

  • @felekechmakash6564
    @felekechmakash6564 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ የብረት ምሰሶ ያድርግልን ግሩም አስተምህሮ እንደ ሁል ጊዜው 😍🙏🙏🙏

  • @pezaagzech9597
    @pezaagzech9597 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜንን ዛሬም ተመስገን አምላኬ
    ላስተማሩን. ለመከሩን. ለአባታችን. ቃለሕይወት. ያሠማልን. ።።። እድሜወትን. እደማቶ ሳለን ያራዝምልን. አባታችን. በፀሎትወ. አስቡኝ. ወለተ ሠመአት
    ሐዊ. የምወዳት ጓደኝየን።።።።።።ለአመታት. እራኩስ. መንፈስ. ይዛት. ደም. እፈሰሳትነዉ
    ። አየ ፀሎትወ. አይለየን

  • @kesisaragawfentabil941
    @kesisaragawfentabil941 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ሆይ ክርስቶስን ስለሰበኩልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን አሜን፡፡

  • @AGAPEERI
    @AGAPEERI 2 ปีที่แล้ว +1

    Qale hiwet yasmalin bewunet. የእኛ ኣባት ኢየሱስ ክርስቶስ ምህረቱና ሬድኤቱና ፍቅሩ ከሁላችን ጋር ይሁን።የእመ ኣምላክ ድንግል ማርያም ፆሎት ከሁላችን ይሁን ኣሜን።ወደ ማዕዶ በመርከበ ምህረቱ ያሻግረን።😢😢😢 እባካችሁ እኔ በብዙ መከራ ነኝ ያለሁት ተክለሃይማኖት ብላችሁ በጸሎት ኣስቡኝ።

    • @helenmichael9619
      @helenmichael9619 2 ปีที่แล้ว +1

      ቸሩ መድሃኔዓለም ያስን። አይዞህ/አይዞሽ ቸሪቲ እመአምላክ ትጎብኝሽ

    • @AGAPEERI
      @AGAPEERI 2 ปีที่แล้ว

      @@helenmichael9619 ኣሜን🙏

    • @malemale8487
      @malemale8487 2 ปีที่แล้ว

      Ftari yasbesh ehta

  • @halemarachu1332
    @halemarachu1332 2 ปีที่แล้ว +1

    አባዬ፡እኳን፡ደህና፡መጡ✝️✝️❤️✝️🌹🌹🇪🇹

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 2 ปีที่แล้ว +1

      Ethio 💚🌿🌿💚🌿✨✨✨

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 2 ปีที่แล้ว

    Abata kalhiwot yasemaln mengeste semayaten yawerslen edmana tana yadeleln tsegawen abezto yestehhln.

  • @በለጡነኝወድሜንናፋቂ
    @በለጡነኝወድሜንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እኛንም የተማርንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 ปีที่แล้ว

    በመርከብ ከክርስቶስ ጋር

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን! አሜን! አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን! እግዚአብሑር ያክብርዎት! እንደዚህ ምዕመናንን የሚገስጽ አባት ጠፋ ምዕመናንም እንደዚሁ ለሕዝባዊ ማህበራዊ ስብሰባ የመጣን ይመስል ወሬ እናበዛለን፣ ለግሳፄ ወደሁዋላ ባለማለትዎ ቤቱን እንዳስከበሩ እግዚአብሔር ያክብርዊት!