እጅግ ጥዑም ስብከት በአባ ገብረኪዳን ግርማ / aba gebrekidan girma / ጥያቄ እና መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 220

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። በእውነት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ንግድ ው ልብ ላለው እግዚአብሔር አምላክ ወደልባችን ይመልስን በአሁን ጊዜ የተችገርነውን ይሄው ነው ሁላችንም እኔ አውቃለሁ የሚል ትውልድ ያለው። ልጅ ለናትዎ ምጥ አስተማራች እንደሚባለው ማለት ልቦናችንን ይክፈትልን ። የስማናውን በልቦናችን ያሳድርብን አገራችንን መረጋጋት ይስጥልን ፣ የሞቱትን ነብስ ይማርልን ።አሜን(፫) ይቆየን

  • @dejenchekol374
    @dejenchekol374 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አገልግሎትህን ያብዛልን

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ድንቅ ትምህርት ይህ / BBC እና CNN ላይ መተላለፍ ያለበት ትምህርት ነው

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 2 ปีที่แล้ว

    Ql hiwet yasemalen abatchen እግዚአብሔር አምላክ የሚስማ ልቦና ያድልን።

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i หลายเดือนก่อน

    አሜን: አባታችን: በእውነት: የህይወትን : ቃል ፣
    ያሰማልን፣ጸጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን: አሜኝ: ❤❤❤

  • @melatdemessie808
    @melatdemessie808 2 ปีที่แล้ว +5

    ይህ ትምህርት ከአይምሮ በላይ ነው! አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን! እንደእርሶ ያለ መምህር የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን! ተዋህዶ ትለምልም! ❤️❤️❤️

  • @zelataye639
    @zelataye639 2 ปีที่แล้ว +29

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ተንቀሳቃሽ መፀሐፍ አባቶች እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብሩ የተመሰገነ ይሁን እንደእናንተ ሊቅ የቤተክርስቲያን መሪ ቢመራ ይህ ሁሉ ክፍተት አይኖርም ነበር

  • @mimivlog4368
    @mimivlog4368 2 ปีที่แล้ว +52

    በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም በሰማነው 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን የሰማነውን በልቦናችን ይሳልብን አሜን

    • @በአሕዛብመካከልአመስግናለ
      @በአሕዛብመካከልአመስግናለ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @babys7570
      @babys7570 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @በለጡነኝወድሜንናፋቂ
      @በለጡነኝወድሜንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን🤲

    • @ጌታሆይአድነን
      @ጌታሆይአድነን 2 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህሬ እንዴት እብደምወዶት ፣ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር ን ለማመን መመረጥ ያስፈልጋል ሚስጥሩን ይግልፅልን ። አምላኬ ከአረማውያንአስተሰብ እና ከግብዝ ነት ስውረን ፍቅርህን አድለን። አሜን+፫) ይቆየን(፫)

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥዑመ ልሳን አባታችን እርሰ ሊቃውት አባየ
    በረከታችሁ ይደርብ እፁብ ድንቅ ነው

  • @sarahsarah6156
    @sarahsarah6156 2 ปีที่แล้ว +64

    አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት ብልም ያንስብዎታል እልፍ ዘመን ይኑሩልን

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 ปีที่แล้ว +3

      EWENETE BELESHALE EHETACHENE TEBAREKELEGE WEDO YE KEDESTE ETHIOPIA ORTODOX TEWAHEDO LEGE MEHONE MEMERETE NEWE SEMOO YEBAREKE YE MERETENE AMLAKE AMÈNE

    • @genethaile6050
      @genethaile6050 2 ปีที่แล้ว

      Abona Edmen tienan yhabkum Amen 🙏 🙌 👏

    • @onedayhulumyehonali1973
      @onedayhulumyehonali1973 2 ปีที่แล้ว

      @@gebregziabheraberash4121 9

  • @girmawasferaw7688
    @girmawasferaw7688 2 ปีที่แล้ว +9

    ቡራኬዎ ይድረሰን ለእኛ ባይገቡንም አምላካችን በቸርነቱ የላከልን በረከታችን ናችሁ

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 2 ปีที่แล้ว +24

    አባታችን በጣም ነው የማመሰሰግነዉ። ይህን ትምርት በልቦናዬ ያስቀምጥልኝ ።እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርከው ። ለኛ ለምእመናን ምህረቱን ያብዛልን

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እፁብ ድንቅ አገላለፅ ነው ጌታ እግዚአብሔር ፍፁም እምነትን ያድለን ለሁላችን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን😢😢😢😢❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!!!!!!!!!!
    ሽባ ክርስቲያን መሆን ያሏት መረሳት የሌለባት ናት!!
    ሰው እግዚአብሔርን ማዳምጥ ...
    እግዚአብሔር በዝምታ ፈጥሯል:: ሰሚ ሳይኖር አይወራም:: ... ድንቅ ጥያቄና መልስ!!

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 ปีที่แล้ว +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እርሶ የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉ ያርዝምልን እኛም ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @meskeremtesfaye8486
    @meskeremtesfaye8486 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ከአንደበቶት የሚወጣው ቃለ እግዚአብሔር በጣም ደስ የሚል አባታችን ቃለህይወት ያሰማወት እድሜዎትን ያርዝምልን፡፡

  • @1Hagere
    @1Hagere 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእውነት እሳቸውን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ህይወቴ ሁሉ ተለውጧል። እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ ወይም ስልክ ቁጥራቸውን ብትሰጡንና በረከታቸውና ጸሎታቸው እንዲደርስን በተለይ ለኛ በሰው ሀገር ለምንኖር እንደነዚህ አይነት አባት በጣም ያስፈልጉናልና በእግዚአብሄር ስም ስልካቸውን አስፈቅዳችሁ ላኩልን።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 ปีที่แล้ว +2

    ስለ እዉነት እርሶ ለዓለም አስተማሪ መሆን ይችላሉ ሁሉ ትምህርቶ ት ሁሉ ልዩ እና እዉነት ናቸዉ ብዙ ጊዜ እከታተሎታለሁ

  • @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
    @ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር አባታችን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሠማልን አሜን

  • @fekremaryamshelen2070
    @fekremaryamshelen2070 2 ปีที่แล้ว

    ለ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @Naif-sz8zo
    @Naif-sz8zo 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን በእውነት እኝማ መሰታወለ ያድለን😭😪👏👏👏

  • @aduabdu1362
    @aduabdu1362 2 ปีที่แล้ว +8

    አባ ገ/ ኪዳን በድሜ በጤና ያቆይልን
    የርሶ ትምህርት ይለያል በድሜ በጤና ያቆይልን

  • @wasihunsebesbe2712
    @wasihunsebesbe2712 2 ปีที่แล้ว +2

    እረጅም እድምና ጤናን ለኛ ሲል ይስጥልን።

  • @hayat1115
    @hayat1115 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይተመስገን
    እንደቸር ነትሕም ማረኝ ይቅርበለን

  • @rafaelmike5279
    @rafaelmike5279 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ካገልግሎት ጋር ይስጥልን

  • @የማርያምአብርሀም
    @የማርያምአብርሀም 2 ปีที่แล้ว +1

    የማይጠገባ አንደበት! ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @fretube8799
    @fretube8799 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማን

  • @azalechdegu6010
    @azalechdegu6010 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ቃል ያሰማን ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ፈፃሚዎች ያድርገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ አሜን አሜን አሜን……

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን በእውነት፣እናመሰግናለን ቃለሄውት፣ያሰማልን

  • @adhanomfrezghi8659
    @adhanomfrezghi8659 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MobileShop-zp1jn
    @MobileShop-zp1jn 2 ปีที่แล้ว +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋ እግዚአብሔር ይሰጥልን የኔ አባት

    • @amanueltesfamariam312
      @amanueltesfamariam312 2 ปีที่แล้ว +2

      ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

    • @عتمن-ظ7ث
      @عتمن-ظ7ث 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባ በእውነት

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 2 ปีที่แล้ว +6

    አባ እርስዎን ለመግለፅ ቃላት የለኝም:: ለኛና ለቤተክስታያናችን አድሜዎን ያርዝምልን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን ።

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን አሜን

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ለኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኛም ቃሉ ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን ኣሜን ፫

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ዕድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን🥰✝️

  • @negawegie5243
    @negawegie5243 2 ปีที่แล้ว +2

    የወንጌል አዝመራ ብሉት ጠጡት አባታችን እግዝሃብሔር እንዲጠብቆት እፀልያለሁ

  • @SeifeWoldeamanueal-hj3ii
    @SeifeWoldeamanueal-hj3ii ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን

  • @Ethiomen1
    @Ethiomen1 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እጅግ ሚደንቅ ትምህርት ነው

  • @orionthehunter836
    @orionthehunter836 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen Abatachen barakatachu yedareben stalotachu ayeleyen amen amen amen

  • @ashuuma9520
    @ashuuma9520 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን በህድሜ በጤና ያቆይልን

  • @cherinettegegne5991
    @cherinettegegne5991 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ። በፀሎትዎ አይርሱን ።

  • @amiranaeimi2202
    @amiranaeimi2202 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ
    @ልበንጹሐፍጥርሊተእግዚኦ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን እድሜ ከጥዕና ጋራ ይስጥልን ኣምላካችን።

  • @ZowiGezahgn
    @ZowiGezahgn หลายเดือนก่อน

    Kalehiwet yasemaln Abatachn Ersen Eday new yaderegew

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከማን ጋር ልሥራ እያለ ነው::
    ጭድ ቢደራጅ ከእሳት አይድንም!!!!
    እግዚኦ መሐረነ!!! ልቡና ስጠን!!!
    ለመስተካከል የተዘጋጀ ልቡና እንድኖረን እርዳን::
    ስለ ገዳም ያሉት ልክ ነው አቤት!!!
    ዝሙትማ እግዚኦ!!!

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @serkalemdinsa861
    @serkalemdinsa861 2 ปีที่แล้ว +3

    እባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ

  • @tadesseyadeta119
    @tadesseyadeta119 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @getu8336
    @getu8336 2 ปีที่แล้ว +2

    አባቴ እርሶን ስመለከት ራሴን አያለዉ... በእዉነት መስታዎት ኖት። እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @ዓወትራያዓዘቦ
    @ዓወትራያዓዘቦ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስምዐልና ክቡር መምህርና ፀጋኡ የብዝሐልኹም ኣቦና

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen fetari erejem edemena tena yesetelen 👏👏👏❤️

  • @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
    @ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም ድንቅ አባታችን እርስዎን የሚገልጽ ቃል የለኝም በውነት ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
    በረከትዎ ይደርብን ማስተዋሉን ይስጠን ፍቅርን ያድለን

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችንረዥምእድሜይስጥልን

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሠማል አባታችን እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ወለተኢየሱስ በፀሎቶ አስቡን

    • @helenadigeh8159
      @helenadigeh8159 2 ปีที่แล้ว

      መታደል እንዲህነ ነው እድሚ ከጢና ያድልልን

  • @yetnberkyifru8069
    @yetnberkyifru8069 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን አስተምርዎ እጅግ የሚደንቅ ነው አባታችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 ปีที่แล้ว +1

    እረጅም እድሜ ለአባታችን 🙏

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማንዉን የልቦናችን ፀላት ይፃፍልን አሜን፫

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว

    ጥዑማ አንደበት እንዳ ማር የሚጣፊጥ ስብከት አባ እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @elisamuluneh8841
    @elisamuluneh8841 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለአባታችን እድመና ጠና ጸጋዉን ያብዛልን
    አሜን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @tibletsogbu9122
    @tibletsogbu9122 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bezawityemaremlij3372
    @bezawityemaremlij3372 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kale hiwote yasemlin memherachine Edem ke kena ga abezito leule egzabehir yisetlen end erso Yalu memerhanine yabezaleni

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen abatachen segawun yabzalen amen

  • @Ethiott
    @Ethiott 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው

  • @atalaymitku7034
    @atalaymitku7034 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ጥዑም ትምህርት አባታችን 🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን 🙏🙏🙏 ያባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏 የቃሉ ባለቤት ልዑለ ባህሪ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲👏👏👏
    "ልዑል ሆይ በምድር ላይ ልዑል አንተ ብቻ መሆንህን ፍጥረታት ሁሉ ይወቁ " 🤲

  • @woleteeyesusderibe4646
    @woleteeyesusderibe4646 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Egziabehar yimesgen Abatachen kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen bereketun yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን♥

  • @ሰላምእህተጻዲቅ
    @ሰላምእህተጻዲቅ 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት ለአባታችን ቃለ በረከትን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @abrhamgezahegn5341
    @abrhamgezahegn5341 2 ปีที่แล้ว

    Edmena tena yestelin abatachin legna erso betam yasfelegunal

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemalin abatachin yageliglot zrmenotin yibarkilin

  • @deme1094
    @deme1094 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @yalemzewdendashaw9489
    @yalemzewdendashaw9489 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ!!!

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ። ትክክለኛ የሰው ሁሎ ጥያቂ ህዝብ እየተበተነ መልስ አጣን ብለው ሊላ እምነት ፍለጋ ሄዷል እና በርታ

  • @MimiMimi-ro2yq
    @MimiMimi-ro2yq 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @tsegazeabmekbib1696
    @tsegazeabmekbib1696 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    እንዲህ ዓይነቱ መርሐግብር የብዙ ምዕመናንን ጥያቄ የሚመልስና በእጅጉ ገንቢ ስለሆነ፣ ቀጣይነት ቢኖረው መልካም ነው።

  • @use1K629
    @use1K629 2 ปีที่แล้ว +6

    ለአባታችንን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🤲

  • @serklmal6341
    @serklmal6341 2 ปีที่แล้ว +1

    እዲሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @amanuelkindu5233
    @amanuelkindu5233 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን
    እባክህ ድጋሚ ጋብዙልነ

  • @abiyugebremichael6038
    @abiyugebremichael6038 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን !!! ጥም ቁርጥ የሚያደርግ ትምህርት ስለ ምትመግቡን በጣም እናመሰናለን ዕድሜ ከጤና ያድልልን

  • @agrshaalj1390
    @agrshaalj1390 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mihiretmihi9969
    @mihiretmihi9969 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin memihrachen be edeme tsega yakoyilennnn

  • @marilama7929
    @marilama7929 2 ปีที่แล้ว

    Qalehiwet yasemaln abatachun zelalem nuruln

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 2 ปีที่แล้ว

    Beewnet Kalehiwotn Yasemalen Lememhrachin Erejim Edme Ystiln 🤲🙏

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kaliyotin yasemalin abbatachin egzihaber ye agelgilot zemenachun yarzimilin

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከተወ ይድረሠን አባ🙏

  • @kesanetgoytom6077
    @kesanetgoytom6077 หลายเดือนก่อน

    Selam Nakum ykun abona marrr Amen Amen ❤❤❤❤

  • @سلامهسلامه-ي8ث
    @سلامهسلامه-ي8ث 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃልህወት ያሰማልን አባታችን

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
    @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ሠናይትማርያምእናቴ
    @ሠናይትማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሠማልን