The one and the Only Abnet! My favorite Lecturer back in years in college of commerce.Knowledgeable and passionate person.I still remember what he thought us after 15+ years.
I wish I had watched such videos years ago. I am a very hardworking person but still struggling to survive. I am watching now with my pen and paper taking notes. We need this gentle men teach us more. If you could please facilitate a payment method so that we can pay him to continue to teach our community.
Very interesting topic, waw thanks. But I would like also if more details about stock market and as I live in Europ how can I start or invest in stock in europ? Thanks a lot keep it up.
Hi how are you doing today you guys? i'm so happy to see you today so so good i think you changed my life forever i don't want say to you miss K and mr A God blushing you. Amin Amin and Amin
ሰላም ኣቶ ኣብነት እና ኪዲ
እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየተማርን ነው ኣቶ ኣብነት በየ ሃበሻ ቤት ገብተሃል 2 ጆሮ ያለን እየሰማን ነው፡ባለ 1 ጀሮ ሰዎች ስሙ ኣንዱን ጆሮ መልሱዋት ይሄ ትምህርት የትም ኣይገኝም ኑራችን ማስተካከል ከፈለግን ኣቶ ኣብነት ፋርማሲ ገብታቹ ታከሙ በ ነጻ ነው ኣንድ ምትከፍሉት ነገር ላይክና ምስጋና ብቻ ነው 😂😂😂😂 ዕድሜና ጤና ለመምህራችን ኣቶ ኣብነት።
hi
@@mestawotyoutube1815
Hi
ፋረማሲ መታከሚያ ነው ብለህ ካሰብክ ይህ በጣም ይጠቀምሃል ከዚህ እንዳትወጣ
ተመልካቾች እባካችሁ ይህን የመሰለ እውቀት እያካፈሉን ለምን like እና share እንሳሳለን እናድርግላችሁ አባካችሁ::
አቶ አብነት በእድሜ ብቻ አደለም በእውቀትም ትልቅ ሰው ነህ ብዙ አስተምረህኛል be you and tick-tock ተባረክ ❤❤❤
ዋው ኪድዬ ጎበዝ አቶ አብነትም ቅን ልብ ነው ያለው ኪድዬ እንአዛለን በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኪዲም እንደነዚህ እንደነ አቶ አብነት አይነቶችን ቅን መሀበረሰባቸውን በቅንነት ማገልገልገል የሚፈልጉ ቅን ሰዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን አቶ አብነትም በእውነቱ በገንዘብ ሊገኝ የሚችል ኢንፎርሜሽን በነፃ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን
አቶ አብነት እና ኪዲ እናመሰግናችኃለን እያነቃችሁን ነው ተባረኩልን!❤❤
መልካም ጅማሮ ነዉ:: በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም:: እኔም በሚቀጥለዉ ሳምንት በስሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ሊኖረኝ ነዉ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ከዚህም በኁዋላ አቶ አብነት እንደተናገረዉ ወደ ሌሎች ኢንቨስትመንቶች እንደምገባ ተስፋ አለኝ:: እናመሰግናለን
እንደነዚህ አይነት አኢትዩጰያዊ
መኖራቸው የኛን ኮሚኒት በጣም ይጠቅማል በፋናሰ የተማረ የኛ ሰው መኖሩ
በጣም ጥሩነው የሰጠው ሀሳብ ትክክል ነው
The one and the Only Abnet!
My favorite Lecturer back in years in college of commerce.Knowledgeable and passionate person.I still remember what he thought us after 15+ years.
ተባረኩ በጣም ለረዥም ጊዜ በውቅሮ ብዬ ስመኘው የነበረ ትምርት ነው መጪው ጊዜ ብርሐን ይሆንልኛል እንደናተ አይነት ቅን ሰዋችን ያብዛልን።
እንዳንተ አይነት ምሁር ለዘላለም ይኑር ሌሎች ምሁር ተብዬዎች ዘር እየሰበኩ ህዝብ በሚያጋድሉበት ዘመን እንዲህ አይነት ለወገን የሚጠቅም ትምሀርት የሚሰጥ ምሁር ማግኘት መታደል ::
በጣም የሚጠቅም የኢንቨስትመትን ስኬት ቁልፍ የያዘ ትምህርትና መረጃ ነው ያካፈላችሁን ። እኔ አራት አመት ሆኖኛል ከጀመሩክ ፤ እስካሁን ድረስ የትልልቅ ካምፓኒዎችን ስቶክ ሼር ባለቤት ነኝ። አብነት የተናገርከው በሞላ እውነትና ትክክል ነው። የሃገራችን ሰዎች በሞላ ገንዘባቸውን ለዚህ ትልቅ የሕይወት ማሻሻያ እድልና ቁምነገር ቢያውሉት ፥ ብዙ ማደግና ለውጥ በራሳቸውና በቤተሰቦቻቸው ላይ ማምጣት ይችላሉ።
Kidi ጥያቄሽ ልቤውስጥ ያለውን ነው የጠየቅሽው ሲገርም thanks👏👏
በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው
ሁላችሁም ተባረኩ።አቶ አብነት ቅንና ግልፅ ሰው ነህ። ይብዛለህ ይጨመርልህ🙏🏽
10Q ato abiniet its amazing lectures and kidi you are good
አቶ ብነት በጣም እናመሰግናለን
በእውነት ትልቅ መርጃ ነው ያሳወካችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ቅድሰትዬ በጣም ትምህርት ሰጪ የሆኑ ነገሮችን ሰለምታቀርቢልን አመሰግናለሁ ።❤❤❤
Thank you ❤
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው ስለ ኢንቨስትመንት እውነቱን በግልፅ ስለነገርከን ተባረክ ኪዲም ስላቀረብሽው እናመስግናለን
Amazing በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
እኔ ራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ እዚህ ዱባይ ታክሲ DTC ላይ IPO invest አድርጌ በሚገርም ሁኔታ ነው return የመጣልኝ ዛሬ ደግሞ ስለስቶክ ያስተማርከን እጅግ ጠቅሚ ነው የበለጠ ኢንቨስት እንዳደርግ አነሳሳኝ
አቶ አብነት እናመሰግናለን 🙏🙏
ጥሩ ትምህርተ ነው 17 አመት አሜሪካ ተቀምጨ ምንም የለኝም
አቶ አብነትና ኪዲ ከልብ በጣም እናመሰግናለን ይህን ትምህርት ቀደም ብዬ ባውቅ ኖሮ ብየ ተመኘሁ
Amazing presentation and so important idea. Thanks
ኪዲዬ በጣም እናመሰግናለን ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት ብዘቡ እውቀት ያስፈክገናል ጌታ የሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽
I liked your teaching. Long life and good health, brother❤❤❤
ሰላም ቅድስት ኢዶም ነኝ ከአሜሪካ ብሮግራምሽን እከታተላለሁ መቼም የምታቀርቢያቸው ሁሉ ለሕብተሰቡ ጠቃሚ የሆኑና አስተማሪ ስለሆነ የምትመሰገኚ ነሽ በርቺበት እላለሁ። እኔ የአንቺንና የመሲን መሰረት በዙ ፕሮግራም ሁልጊዜ እከታተላለሁ እሷም የምታቀርበው ነገሮች አጣርታና ተከታትላ ስለሆነ ውነት ላይ የተመሰረተ ነው ለሷም ምስጋና አቀርባለሁ። ከዚህ ቀጥሎ ስለቢዝነስ አቶ አብነት በሰጡት ላይ ጥያቄ ስላለኝ ስልካቸውን ወይም የሚገኙበትን ባገኝ አመሰግናለሁ።
ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽን ስለሰጣችውን መረጃ እናመሰግናለን ብዙ እውቀት ነው ያገኘውበት
Kidi thank u so much. Keep shining. Ato Abnet is also a nice guest. God bless u all. Excellent 👌👌👌
አርባ አመት ይህን ሳለውቅ ምንምም ሳይኖረኝ አለሁ
Good job we do learn a lot from you guys keep doing it please❤
Thanks both Great Education!
ጥሩ መረጃ ስጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
Thank you brother and sister ❤
Selam Kidi, sile programish betame enamesegnalen.Egziabher yistilin.
ደስ ይላል እተችን ለሁሉም ጣቀሚ ያሆና ምክር ነው
አቶ አብነት እግዚሐብሄር ይባርክህ ብዙ ጠቃሚ ነገርን አግኝቻለው
Dear ato Abenet I know personally. You are decent and very positive human being. I truly appreciate what you doing for us Huge respect.
Concervative አስቶክ ያልከወን መጠየቅ አፈልጋለሁ በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነዉ ይደገም አናመሰግናለን
በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ውይይታችሁ ይቀጥል
Thank you for your information. Since I watched your videos, I have made a massive difference in my finance wellbeing. 🇬🇧
ተባረኩልኝ እግዚአብሔር ይርዳን ህልማችን እውን እንዲሆን
I wish you can do this in English for our children!!! So educational!
በጣም ጥሩ ጅማሮ ነዉ። በተለይ stock ሥለ ሥቶክ መርኬት አዋጭነት ግለፁልን!!!
Interesting discussion 🎉
በጣም እናመሰግናለን እየተጠቀምኩበት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን
You are so purposeful and superb. Thank you and God bless you
ሠላም አቶ አብነት & ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ ተባረኩ አቶ አብነት ተባረክ በዚሁ ቀጥልበት አትጥፉ💕🙏
Thank you Sir. We need people like you.
Excellent Video!!! አመሰግናለሁ::
I am comfortable with the way you have explained life in a way that you understand. Thank you, abenet and kidu
Thank you so much, you both are incredible. This is sth we cannot get from colleges. It is life changing - keep it up.
Mr Abent we're really appreciate your help 🙏 So helpful, very positive, so kind God bless you and your family!!
Great information! Thank you both!
Shared for million diaspora
Thank you Kidy and Abnet as usual .u doing a great job 👍
It's amazing 👏 keep it up
Became tekami mereja new thanku both.
We really thank you for this amazing topic and discussion
Thank you Ato Abenet and life I appreciate You long Live Thankyou I guess
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈላችሁን? ስለ እስቶኮ ምን አይነት እስቶክ ብንገዛ ያዋጣል ምን አይነት ስቶኮችን ብንገዛ ጥሩ የሆነ ትርፍ ሊኖረን ይችላል ለጀምሪ ሰው? ከተሞክሮው ቢያካፍለን?
Of course ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው ተባረኩ🙏🏻ተምሬበታለሁ🙏🏻
Wow bxm dis yamil program nw bxm anmseganalen 🙏
Wondim Abinet betam enameseginalen.
Gin bizu sewoch genzebachew tebela.
I wish I had watched such videos years ago. I am a very hardworking person but still struggling to survive. I am watching now with my pen and paper taking notes. We need this gentle men teach us more. If you could please facilitate a payment method so that we can pay him to continue to teach our community.
Thank you Kidya !
Thank you so much guys ❤for you ideas shering this is very important.
Great idea for our life!!
Thanks
I like today’s topic, we need more of this kind of information. Thanks Kidiye
Abi, you're the best
Very interesting 👌
Kidi, I really want to thank you for all your videos are very informative. Keep on,Kidi! God bless you with all your families.
ትክክል ተባረክ
Very good insight
ሰላም ጤና ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
Betam tekami program new ...bless you
Thank you for the information
Thank you for this critical and informative show .
You guys doing awesome job . Thank You 🙏
Thank you Kidi and Abinet great information
ኪዲዬ እናመሰግናለን ሁለታቹንም የትላቱ የሎየሮቹ part 2 የታል ?
Very interesting topic, waw thanks. But I would like also if more details about stock market and as I live in Europ how can I start or invest in stock in europ? Thanks a lot keep it up.
I cannot wait to learn stock market
Thank you both of you
ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም ነው አቶ አብነት ጥሩ የሰጠን ምክር ነገር ግን የግሉን ኢንቬስተመንት እንደምሳሌ አድርጎ ቢነግረን ጥሩ ነው ። ከዚህ ቢት ኮይን ውጭ ። እራሱ አቶ አብነትስ ባለ ጸጋ ሆኗል ወይ ?
እዉነት ነዉ በstack market ሰወች ሲከስሩ እና በምኞት ሲባዝኑ ነዉ ያየሁት
This very interesting information. Thanks…
Thank you guys knowledgeable show 🎉🎉🎉
በአንድ ደመወዝ ወይም ሥራ መኖር አይቻልም የሚለው ነገር ለሁሉም ሳይሆን በቂ ክፍያ በማያስገኙ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩና ገንዘባቸውን ማኔጅ ማድረግ ላቃታቸው ሰዎች ብቻ ነው።
አብዛኛውን ሀብረተሰበ የምአካተት ሰልሆነ ተከከል ነው. There are of course outliers.
Thanks!
Its was nice topic
አግዚአብሔር ይስጣችህ
ከልብ አመሰግናለሁ! ጥሩ መረጃ ነው።
Enamesgenalen betame Egzehaber yebarkachu
Thank you both verymuch. 💓
I am Ethiopian from korea,i got a very important topic.
Hi how are you doing today you guys? i'm so happy to see you today so so good i think you changed my life forever i don't want say to you miss K and mr A
God blushing you.
Amin Amin and Amin
I learned so much😊
Thank you very much❤