ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይስጥልን አባቶቼ እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን ማለት ሃይማኖት ማለት ነው ከሰማይ ሆኘ በምድር የማትተወን ተመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን የሃዋርይያት ሞገድ በህይወታችን ሀሉ ይቅደም አሜን ተመስገን መሀሏ እሳት ዳሯ ገነት ያረጋት ቅድስት ቤተክርስቲያን በምድር ሰጠን ተመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
አጀብ ! አጀብ !! አጀብ እግዚኦ ! እግዚኦ አይ ኢትዮዺያዬ እንዲህ ያሉ ዕንቁ አባቶች ን መስማት ተስኖን እንዲሁ እንደዞረብን እርስ በርስ ተባልተን እያለቅን አለን 🥲 እሰቲ ይታደገን🙏🙏🙏
በጣም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን አሳድሮ ለመተግበር ያብቃነ
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን. የት ነን የተዋህዶ ልጆች እስኪ ኑ አዳምጡ
ይፍቱንኝ ይባርኩኝ አባቶቸ ቀለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሄር በእድሜበፀጋ ያኑርል ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይርከዉ አባቶቸ እድሜአችሁ እንደምድ አሸዋ ይብዛ
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
እጅግ ውሸታሞ፤ፈሪዎች ነን++++++++++++++++++ይህን ትምህርት ካዳመጥኩ በኋላ ተመልሼ ትምህርቱ መቼ እንደተለቀቀ እና ስንት ሰው እንተመለከተው አየሁ። ትምህርቱ የተላለፈው ከስምንት ሰዓት በፊት ነው። የተመለከትነው ግን በሚያሳዝን ሁኔታ 800 ሰዎች አንሞላም። ምክንያቱም ትምህርቱ ለእኛ ህይወት ፈታኝ ነው። እንስሳዊ ሕይወታችን በእጅጉ አሸንፎንና ገዝቶን የምንኖር ነን። ዝሙት፣ስካር፣ሽርሙጥና፣ስርቆት፣ሆዳምነት፣ሌብነት፣ትዕቢት፣ድንቁርናችን፣አስመሳይነት ሕይወታችን ነው። ሕይወታችን በሙሉ የስጋችንን ፍላጎት ለማሟላት የምንኖረው ነው። የሳጋ ፍላጎት እንስሳነት ነው ። የነፍሳችንን ፍላጎት ግን መኖር ይቅርና ለደቂቃ መሰማት የማንፈልግ ፈሪዎች ነው። የስጋ ሕይወታችንን እየኖርን የነፍስ ሕይወት እንዳለን የምናስመስል ውሸታሞች ነን። መምህራችን ግን በደንብ አስተምረውናል። ከፍ የምንለው፤ሙሉ የምንሆነው፤ሙሉ ደስታ የሚኖረን ነፍሳችንን ስናስደስታት፤ስጋችንንም ስንቆጣጠረው ነው። እራሳችንን አውቀን፣ገዝተን የምንኖረውን የስጋና የነፍስ ፍላጎቶቻችንን ሚዛን ስንጠብቅ፤ከሆነልንም የነፍስ ፍላጎታችንን ስናስቀድም ነው። እኒህን ጥልቅ አሳቢና እንዲህ ፍትፍት አድርገው የሚያስተምሩንን አባቶቻችንን ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይባርክ።
በጣምምምም ልቦና ይስጥን 😥😥✝️ አሁን አንድ ኮመዲያን ወይም አንድ ፓለቲከኛ ወይም አጥማቂ ቢሆን በደቂቃ በሚሊዮን እይታ ይገኝ ነበር 😥✝️
በትክክል ማሕበረ ቅዱሳን እንደነዚህ አይነት ሊቃውንትን አደባባይ ወጥተው እንዲታዮ በጣፋጭ አንደበትችው ለነፍሳችን የህይወት ምግብ እንዲመግቡን ያደረጉን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ውድ አባቶቻችን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችኹ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን. አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን. አንድ እንድንሆን. ቅዱስ እግዚአብሔር. ይርዳን. አሜን. ፫
በእውነት አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሠማልን ድንቅ ነው !!!ራሳችንን እንድናይ ወደ ራሳችን ይመልሰን 🤲
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
አባቶቼ ቃለሂወት ያሰማልን በዕደሜና በጤና እግዚኣብሔር ይጠብቅልን
በእውነት የሊቃውንት አባቶቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሊቃውንትን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን።
እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የኦርቶዶክስ መምህራችን በርቱልን እኛም እኛም እኛም እየስማን መምተግበር እግዚያብሄር ያብቃን ልቦና ይድልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቀዎት አባቶችንየተግባር ሰዉ ያድርገን የሰማነዉን አይነ ልቦናችነን ያብራልን አሜን፫
አሜንአሜንአሜን
ቃለ ሕይወት ያሰምዕ ለነ አበዊነ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
አባቶቸ ቃለህይዎትን ያሰማልን ✝️🕯
እግዚአብሔር ይስጥልን አበዊነ!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
እንካን በስላም መጦ አባታችን
ቃለ ሒወትያሠማል አባታቶቸ
የኔታ ረጅም እድሜና ጤና ይስትዎት
እግዚአብሔር ይመሥገን አባ ቃለሂወት ያሰማልን
እውነት ነው ስለ ራሳችን እምናቅ የሚመስለን ግን የማናቅ ነን ብዙዎቻችን ፣ቃለ ህይወት ያሰማለን
Kale hiyiwet yasemalin memhirachin
Kale hiwet yasemalen
ዘመነ ሊቀዉንት የድርግልን ፈጠሪ
“እረስን መግዘት” መሪ ስልጡን ነዉ
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይስጥልን አባቶቼ እናንተን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፈጥሮ የማጥለን ማለት ሃይማኖት ማለት ነው ከሰማይ ሆኘ በምድር የማትተወን ተመስገን የህይወትን ቃል ያሰማልን የሃዋርይያት ሞገድ በህይወታችን ሀሉ ይቅደም አሜን ተመስገን መሀሏ እሳት ዳሯ ገነት ያረጋት ቅድስት ቤተክርስቲያን በምድር ሰጠን ተመስገን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
አጀብ ! አጀብ !! አጀብ እግዚኦ ! እግዚኦ
አይ ኢትዮዺያዬ እንዲህ ያሉ ዕንቁ አባቶች ን
መስማት ተስኖን እንዲሁ እንደዞረብን እርስ በርስ ተባልተን እያለቅን አለን 🥲 እሰቲ ይታደገን🙏🙏🙏
በጣም
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን አሳድሮ ለመተግበር ያብቃነ
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅልን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን. የት ነን የተዋህዶ ልጆች እስኪ ኑ አዳምጡ
ይፍቱንኝ ይባርኩኝ አባቶቸ ቀለሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን እግዚአብሄር በእድሜበፀጋ ያኑርል ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይርከዉ አባቶቸ እድሜአችሁ እንደምድ አሸዋ ይብዛ
በእውነት ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
እጅግ ውሸታሞ፤ፈሪዎች ነን
++++++++++++++++++
ይህን ትምህርት ካዳመጥኩ በኋላ ተመልሼ ትምህርቱ መቼ እንደተለቀቀ እና ስንት ሰው እንተመለከተው አየሁ። ትምህርቱ የተላለፈው ከስምንት ሰዓት በፊት ነው። የተመለከትነው ግን በሚያሳዝን ሁኔታ 800 ሰዎች አንሞላም። ምክንያቱም ትምህርቱ ለእኛ ህይወት ፈታኝ ነው። እንስሳዊ ሕይወታችን በእጅጉ አሸንፎንና ገዝቶን የምንኖር ነን። ዝሙት፣ስካር፣ሽርሙጥና፣ስርቆት፣ሆዳምነት፣ሌብነት፣ትዕቢት፣ድንቁርናችን፣አስመሳይነት ሕይወታችን ነው። ሕይወታችን በሙሉ የስጋችንን ፍላጎት ለማሟላት የምንኖረው ነው። የሳጋ ፍላጎት እንስሳነት ነው ። የነፍሳችንን ፍላጎት ግን መኖር ይቅርና ለደቂቃ መሰማት የማንፈልግ ፈሪዎች ነው። የስጋ ሕይወታችንን እየኖርን የነፍስ ሕይወት እንዳለን የምናስመስል ውሸታሞች ነን። መምህራችን ግን በደንብ አስተምረውናል። ከፍ የምንለው፤ሙሉ የምንሆነው፤ሙሉ ደስታ የሚኖረን ነፍሳችንን ስናስደስታት፤ስጋችንንም ስንቆጣጠረው ነው። እራሳችንን አውቀን፣ገዝተን የምንኖረውን የስጋና የነፍስ ፍላጎቶቻችንን ሚዛን ስንጠብቅ፤ከሆነልንም የነፍስ ፍላጎታችንን ስናስቀድም ነው። እኒህን ጥልቅ አሳቢና እንዲህ ፍትፍት አድርገው የሚያስተምሩንን አባቶቻችንን ቅዱስ እግዚአብሔር አገልግሎታቸውን ይባርክ።
በጣምምምም ልቦና ይስጥን 😥😥✝️ አሁን አንድ ኮመዲያን ወይም አንድ ፓለቲከኛ ወይም አጥማቂ ቢሆን በደቂቃ በሚሊዮን እይታ ይገኝ ነበር 😥✝️
በትክክል ማሕበረ ቅዱሳን እንደነዚህ አይነት ሊቃውንትን አደባባይ ወጥተው እንዲታዮ በጣፋጭ አንደበትችው ለነፍሳችን የህይወት ምግብ እንዲመግቡን ያደረጉን በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ውድ አባቶቻችን ጸጋ በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችኹ
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን. አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን. አንድ እንድንሆን. ቅዱስ እግዚአብሔር. ይርዳን. አሜን. ፫
በእውነት አባቶቻችን የሕይወትን ቃል ያሠማልን ድንቅ ነው !!!ራሳችንን እንድናይ ወደ ራሳችን ይመልሰን 🤲
አሜን አሜን አሜን ✝️🤲
አባቶቼ ቃለሂወት ያሰማልን በዕደሜና በጤና እግዚኣብሔር ይጠብቅልን
በእውነት የሊቃውንት አባቶቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የሊቃውንትን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን።
እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን የኦርቶዶክስ መምህራችን በርቱልን እኛም እኛም እኛም እየስማን መምተግበር እግዚያብሄር ያብቃን ልቦና ይድልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቀዎት አባቶችን
የተግባር ሰዉ ያድርገን የሰማነዉን አይነ ልቦናችነን ያብራልን አሜን፫