ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መምህር ብርሃኑ አድማስ !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በእውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ድጋሚ እድሉን ሰጥቶኝ ይሄው ከቤተሰቦቸ ፤ በሕፃንነቴ ክርስትና ወደተነሳሁባት ሀይማኖቴ ተመልሸ ይሄው ድሮ ትንሽ ሆኘም በጣም ትምህርተውን እወድ ነበር ፤ አሁንም ይሄው ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ ሆይ እባክህ ለውጠው ማንንነቴን እውነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ 😢😢😢😢
አሜን የኔም ፀሎት ይሄው ነው የሺዬ ለኔም ፀልይሊኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ❤❤❤
@@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን እኔንም ሁላችንንም
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦና ያድለን😢❤❤❤🙏🙏🙏
በዚህ ክፉ ዘመን እውነተኛ አባቶች ስለሰጠኸን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን
❤❤❤❤❤❤እዉነት እዉነት ነዉ
እውነት ነው ምን አይነት ፀጋነው ለካ እውነተኛ አባቶችም አሉ እንደሀጥያታችን ብዛት አልተወነም መድሐኒአለም ክርስቶስ ይመስገን
መምህር ትምህር አሰጣጥዎ በደንብ የሚስብ ነው። እባክዎትን መምህር በቤተ መቅደስ ውስጥ የወንድና የሴት ቦታ የተለየበትን ምክንያት፣ ወሬ፣ ምግብ ይዞ መግባት በአጠቃላይ ምን ችግር አለው የሚል ድፍረት በዝቷልና እባከዎትን ሰፋ ያለ ትምህርት ቢሰጡን።
ቀንዲል ሚዲያ ልማድ እና ክርስትና በሚገባ ያብራራሉ ካልተመለሰም ይጠይቋቸዉ (መምህር ካላዩት)
ለምንድነው።
@@Mesaymesy ሴት እና ወንድ ... ቦታ የሚለያየው.. ጾታዊ ምኞት እንዳይፈጠር ሲሆን... ሴቷም ጸጉሯን እንድሸፍን የሚደረገው ለዛ ነው። ወሬ ደግሞ ከዚህ ስብከትም እንደተገለጸው... በተመስጦ እየጸለዩ ያሉ ሰዎችን የሚረብሽ ሲሆን... ለመቅደሱም ክብር ለመስጠት ነው... በቅዳሴ ሰአት ደግሞ ጭራሽ መቀመጥም አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ማድረግም እንኳ አይቻልም... ምክኒያቱም... ያች ሰአት ቀራኒዎ ናት። ምግቢም እንደዛው ... የጌታን ስጋ በምንበላበት ቦታ.... በተረፈ አንብቢ
እውነት ነው
ቤተክርስቲያን ውስጥ ወሬ እና ሳቅ የማይፈቀደው ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል ስለ እኛ ሀጥያት በተሰቀለ ጊዜ አይሁድ እና መንገድ አላፊው ሁሉ እንገታቸውን እየነቀነቁ ይዘባበቱ ሰለነበር ቤተ መቅደስ ውስጥ ቅዳሴ እየተቀደሰ መማውራት እና መሳቅ እንደ አይሁዳዊ ሰለ ሚያስቆጥር ነው
ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
አሜን! ለቃለ እግዚአብሔር መግቦትዎ ሰማያዊ ዋጋ ያጎናፅፍልን።በአብዛኞቹ እህቶቻችን የሚስተዋለውን ከወገብ በላይ የሚቀረውን የነጠላ አለባበስ ለማረም ጥረት ያድርጉልን። የሚሰማ ከተገኘ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌿🌿🌿🥰❤️❤️❤️
እግብሄር ይስጥል ን ዛሬ እድሜ ዘመኔን የማለውቀን ሰማው በከፊል ቢጃማ እንደለበስኩ ነበር የምፀልይ ና የምሰግዳው ይሄ ነገር ብዙ ቤት አለ ያለማወቅ
በማዳም፡ቤት፡ያለነውስ፡ቆይ፡ግራ፡የሚገባኝ፡ጌታን፡
@@Iamhaker-x8pመኝታ በለበስሽው ልብስ ወይም ቢጃማ መጸለይ ተገቢ አይደለም ነው ያሉት። መቼስ ቅያሪ ልብስ የለኝም እያልሽ አይደለም። እንኳንስ ለጸሎት ለሥራም የተኛንበትን ልብስ ቀይረን ነው። ምናልባት ያለኝ ልብስ ፣ ቀሚስ አንድ ነው ሌላ የለኝም ከሆነ መቼስ አማራጭ የለምና በችግር ሆኖ ነውና። ግን እንዲህ የሚሆነው በጣም ድሆች የሚበሉት የሌላቸው ልብስ የማይቀይሩ ናቸው።
የማዳቤት ብትሆኚም በምትተኚበት ቪጃ አለመፀለይ 1ብቸውን ለፀሎት ለይ
መምህር ትምህርትወ እንደ ባህታዊያን ነው እውነትን እያነሱ መገሰፅ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማዎት። ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት።
በትምህርት ሰአት ወዳ ወዲህ የሚሉት የሌላውን በጥሞና የሚሰማውን ማሰተዋሉን የሚሰርቅ መሆኑን አውቆ እሰከሚያልቅ ቁጭ ማለት ግዴታ ነው ካልሆነ ቀድሞ ዳር ላይ መቀመጥ ያስፈልጋል ።
እወነት እወነት ነዉ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን
ቃለ ህይወት ያሠማን መምህር ,ይህን ስርዓት ለመገናኛ እግዚአብሔርአብ ቤ/ክ ቄሶችና ዲያቆናት፣ምእመናን ብታስተምርልን የአባቶቸችን እንቅስቃሴ እያዬን ድፍረት በዝቷልና የሚናገር አባት ጠፍቷልና!!!
እናመሰግናለን ንድማችን 1:03 አግዝአቢሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴቺን ፀጋዉን ያብዛልሁ
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤😢😢😢
በእውነት ለመምህራች ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤...
ቃለሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የአልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😢😢ልቦና ይስጠኝ ❤
ተመስገን ❤❤❤ እርሰዎን የሰጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን አሜን. አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማዎት !!
፦ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን ማስተዋል ያድለን ፈጣሪ❤❤❤❤
ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
amen amen amen be ewnet atinitn yemiyalemelimlin new erejim edmena tena yistiln kale hiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤😢
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ወደ ቤተክርስቲያን ፒጃማና የአዳር ሰፊ ቁሞጣ ሱሪ ታይት ለብሶ ሄዶ መፀለይን አሁን አሁን በፈቃዳችን ትተነዋል ሰልችቶናል ፋሽኑም አልፏል
የለሊት ቢጃማ ነው ወይስ ኖርማኑንም ያካትታል እባክሽ ንገሪኝ
@@Wubenegtu-km3dvለሊት የተኛሽበትን ነው የተከለከለው ለቤተክርስቲያን እና ለፀሎት ለብቻ መለየት
❤❤❤❤❤አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እግዚያብሄር ማሥተዋልን ያድለን❤❤😢😢😢😢
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡
መምህር ወመገስፅ እድሜህን ያርዝምልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን
በእዉነት ቃላት አጠረኝ ብቻ ኢንሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት እዉነትም ሐረገ ወይን ስምን መላክ ያወጣዋለ ማለት እንድህ ነዉ
አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
ድሮ እኔ ሳላቅ ምንም ነገር በድፍረት ነው እምገባው ቤተ መቅደሰ አሁን እፈሪለሁ ወደ መሰያው መግባት ጉልበት የለኝም
አቤቱ ጌታዬ እግሬን ወገቤን እያልኩ ለግማሽ ሰአት ጸሎት ያቁነጠንጠኛል ለስራ ሲሆን 11ሰአት ተገትሬ እውላለሁ ምንም አይደል ምንአለበት የሚል ሀሳብ እየመጣ ይቅር ይበለኝ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen netsu lebona yadelen 😢🙏🙏😔😔😔❤️❤️❤️❤️💕
መምህርዪ ቃለ ሂውት ያሰማልን ።
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤ ግን እኛ በስደት ለይ ያለንው እኮ በቢጂማ ነው የምንለብሰው እና ደግሞ ስፀልይ ከታጠብሁ ብሀላ እሱኑ ቢጂማወን ነው ለብሽ በፈጣሪዬ ፊት የምቆመው😢😢😢😢
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ! ቤተክርስቲያንን እንደዚህ ክፍት አድርጉልን ጉባዬ ሲዘጋጅም በመጋረጃ አትጋርዱብን። አባታችን ንገሩልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሚን
Kalehiwot yasemaln
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤⛪
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤።
ቃለ ሕይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አዲስ ነገር አወኩኝ
amen amen kelhewt yesmalin
amen kalhiwot yasemaln
ወንድማችን ኑርልን እናመሠግናለን
Amen Amen Amen!!!
አሜን አሜን አሜን
ድንቅ መምህር💖💝
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤
አሜንቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃልሆኑ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏!!! QHY!
እግዚአብሔርይመስገን
ቃለ ኅይወትን ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin memhrachin
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yesmealna
ፍጡር ወፈጣሪ በፍጹም አይጠቀስም ተጠንቀቁ
እባካችሁ መምህራን በአለባበስና ታቦት ቆሞ ምግብ የሚበሉ የሚያስበሉትን እባካችሁ አስተምሩ አንድ ቀን ብቻ ተናግራችሁ አትተውት
Kale hiwot yasemalen!
Egziyabhare netsu lib enji netsu lebs kalbesachu tselotachun alsemam ayelm lebona yestachu enate memheran abatoch ebakachu astewlu
Kale heywet yasemalen edmena tena yestelen Orthodox lezelalem tenur
Ere Geta ye lebn newe myayew pejama lebsk albsk aymslgm wegen
አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
እረ አስረዱኝ ኖርማል ቢጃማ ነው ወይስ ደሞ የለሊት እባካችሁ
Kal heywood yasmalen erjm Emma yestlen
❤❤
ኮተት ወንጌል አትሰብኩም ስለልብስ ታወራለህ
ውጣ ይህ ቦታ ለሱሳውያን አይደለም እዚያው የባንክ ቡክህን ይዘህ ወደ አዳራሽ ዳይ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ከብዶህ መስሎኝ የፈረጠጥከው እግዚአብሄር ደግሞ የህግና የስርአት ባለቤት ነውና በስርት በእርጋታና በአርምሞ እናመሰግነዋለን እናመልከዋለን፥፥
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
መምህር ብርሃኑ አድማስ !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በእውነት እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ድጋሚ እድሉን ሰጥቶኝ ይሄው ከቤተሰቦቸ ፤ በሕፃንነቴ ክርስትና ወደተነሳሁባት ሀይማኖቴ ተመልሸ ይሄው ድሮ ትንሽ ሆኘም በጣም ትምህርተውን እወድ ነበር ፤ አሁንም ይሄው ደስ ብሎኝ እየተማርኩ ነው ።
እግዚአብሔር ይመስገን!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ጌታዬ አምላኬ መድሃኒቴ ሆይ እባክህ ለውጠው ማንንነቴን እውነተኛ ክርስቲያን አድርገኝ 😢😢😢😢
አሜን የኔም ፀሎት ይሄው ነው የሺዬ ለኔም ፀልይሊኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ❤❤❤
@@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
አሜን አሜን አሜን እኔንም ሁላችንንም
አሜን አሜን አሜን እኔንም ሁላችንንም
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ልቦና ያድለን😢❤❤❤🙏🙏🙏
በዚህ ክፉ ዘመን እውነተኛ አባቶች ስለሰጠኸን ተመስገን
ተመስገን ተመስገን አሜን
❤❤❤❤❤❤እዉነት እዉነት ነዉ
እውነት ነው ምን አይነት ፀጋነው ለካ እውነተኛ አባቶችም አሉ እንደሀጥያታችን ብዛት አልተወነም መድሐኒአለም ክርስቶስ ይመስገን
መምህር ትምህር አሰጣጥዎ በደንብ የሚስብ ነው። እባክዎትን መምህር በቤተ መቅደስ ውስጥ የወንድና የሴት ቦታ የተለየበትን ምክንያት፣ ወሬ፣ ምግብ ይዞ መግባት በአጠቃላይ ምን ችግር አለው የሚል ድፍረት በዝቷልና እባከዎትን ሰፋ ያለ ትምህርት ቢሰጡን።
ቀንዲል ሚዲያ ልማድ እና ክርስትና በሚገባ ያብራራሉ ካልተመለሰም ይጠይቋቸዉ (መምህር ካላዩት)
ለምንድነው።
@@Mesaymesy ሴት እና ወንድ ... ቦታ የሚለያየው.. ጾታዊ ምኞት እንዳይፈጠር ሲሆን... ሴቷም ጸጉሯን እንድሸፍን የሚደረገው ለዛ ነው። ወሬ ደግሞ ከዚህ ስብከትም እንደተገለጸው... በተመስጦ እየጸለዩ ያሉ ሰዎችን የሚረብሽ ሲሆን... ለመቅደሱም ክብር ለመስጠት ነው... በቅዳሴ ሰአት ደግሞ ጭራሽ መቀመጥም አላስፈላጊ እንቅስቃሴ ማድረግም እንኳ አይቻልም... ምክኒያቱም... ያች ሰአት ቀራኒዎ ናት። ምግቢም እንደዛው ... የጌታን ስጋ በምንበላበት ቦታ.... በተረፈ አንብቢ
እውነት ነው
ቤተክርስቲያን ውስጥ ወሬ እና ሳቅ የማይፈቀደው ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ በዕፀ መስቀል ስለ እኛ ሀጥያት በተሰቀለ ጊዜ አይሁድ እና መንገድ አላፊው ሁሉ እንገታቸውን እየነቀነቁ ይዘባበቱ ሰለነበር ቤተ መቅደስ ውስጥ ቅዳሴ እየተቀደሰ መማውራት እና መሳቅ እንደ አይሁዳዊ ሰለ ሚያስቆጥር ነው
ቃለ ህይዎት ያሠማልን መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን!!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን🕯🕯🕯
አሜን! ለቃለ እግዚአብሔር መግቦትዎ ሰማያዊ ዋጋ ያጎናፅፍልን።
በአብዛኞቹ እህቶቻችን የሚስተዋለውን ከወገብ በላይ የሚቀረውን የነጠላ አለባበስ ለማረም ጥረት ያድርጉልን። የሚሰማ ከተገኘ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌿🌿🌿🥰❤️❤️❤️
እግብሄር ይስጥል ን ዛሬ እድሜ ዘመኔን የማለውቀን ሰማው በከፊል ቢጃማ እንደለበስኩ ነበር የምፀልይ ና የምሰግዳው ይሄ ነገር ብዙ ቤት አለ ያለማወቅ
በማዳም፡ቤት፡ያለነውስ፡ቆይ፡ግራ፡የሚገባኝ፡ጌታን፡
@@Iamhaker-x8pመኝታ በለበስሽው ልብስ ወይም ቢጃማ መጸለይ ተገቢ አይደለም ነው ያሉት። መቼስ ቅያሪ ልብስ የለኝም እያልሽ አይደለም። እንኳንስ ለጸሎት ለሥራም የተኛንበትን ልብስ ቀይረን ነው። ምናልባት ያለኝ ልብስ ፣ ቀሚስ አንድ ነው ሌላ የለኝም ከሆነ መቼስ አማራጭ የለምና በችግር ሆኖ ነውና። ግን እንዲህ የሚሆነው በጣም ድሆች የሚበሉት የሌላቸው ልብስ የማይቀይሩ ናቸው።
የማዳቤት ብትሆኚም በምትተኚበት ቪጃ አለመፀለይ 1ብቸውን ለፀሎት ለይ
መምህር ትምህርትወ እንደ ባህታዊያን ነው እውነትን እያነሱ መገሰፅ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለህይወት ያሰማዎት። ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት።
በትምህርት ሰአት ወዳ ወዲህ የሚሉት የሌላውን በጥሞና የሚሰማውን ማሰተዋሉን የሚሰርቅ መሆኑን አውቆ እሰከሚያልቅ ቁጭ ማለት ግዴታ ነው ካልሆነ ቀድሞ ዳር ላይ መቀመጥ ያስፈልጋል ።
እወነት እወነት ነዉ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ያገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን
ቃለ ህይወት ያሠማን መምህር ,ይህን ስርዓት ለመገናኛ እግዚአብሔርአብ ቤ/ክ ቄሶችና ዲያቆናት፣ምእመናን ብታስተምርልን የአባቶቸችን እንቅስቃሴ እያዬን ድፍረት በዝቷልና የሚናገር አባት ጠፍቷልና!!!
እናመሰግናለን ንድማችን 1:03 አግዝአቢሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen memhrachin kale hewot yasemalen ergem edma ke tena gar yistlen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴቺን ፀጋዉን ያብዛልሁ
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤😢😢😢
በእውነት ለመምህራች ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
🙏እፁብ ድንቅ ትምህርት ❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤...
ቃለሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን የአልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😢😢ልቦና ይስጠኝ ❤
ተመስገን ❤❤❤ እርሰዎን የሰጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
አሜን አሜን. አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃለ ሂወት ያሰማዎት !!
፦ኣሜን ቃል ህወት ያሰማልን ኣባታችን ማስተዋል ያድለን ፈጣሪ❤❤❤❤
ቃለሂወትን ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ለአባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን::
amen amen amen be ewnet atinitn yemiyalemelimlin new erejim edmena tena yistiln kale hiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤😢
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
ወደ ቤተክርስቲያን ፒጃማና የአዳር ሰፊ ቁሞጣ ሱሪ ታይት ለብሶ ሄዶ መፀለይን አሁን አሁን በፈቃዳችን ትተነዋል ሰልችቶናል ፋሽኑም አልፏል
የለሊት ቢጃማ ነው ወይስ ኖርማኑንም ያካትታል እባክሽ ንገሪኝ
@@Wubenegtu-km3dvለሊት የተኛሽበትን ነው የተከለከለው ለቤተክርስቲያን እና ለፀሎት ለብቻ መለየት
❤❤❤❤❤አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏እግዚያብሄር ማሥተዋልን ያድለን❤❤😢😢😢😢
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡
መምህር ወመገስፅ እድሜህን ያርዝምልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ቃለህይወት ያሰማልን
በእዉነት ቃላት አጠረኝ ብቻ ኢንሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋት እዉነትም ሐረገ ወይን ስምን መላክ ያወጣዋለ ማለት እንድህ ነዉ
አሜን ቃለ ህይወት ያሣማልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር 🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰
ድሮ እኔ ሳላቅ ምንም ነገር በድፍረት ነው እምገባው ቤተ መቅደሰ
አሁን እፈሪለሁ ወደ መሰያው መግባት ጉልበት የለኝም
አቤቱ ጌታዬ እግሬን ወገቤን እያልኩ ለግማሽ ሰአት ጸሎት ያቁነጠንጠኛል ለስራ ሲሆን 11ሰአት ተገትሬ እውላለሁ ምንም አይደል ምንአለበት የሚል ሀሳብ እየመጣ ይቅር ይበለኝ
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 👏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen netsu lebona yadelen 😢🙏🙏😔😔😔❤️❤️❤️❤️💕
መምህርዪ ቃለ ሂውት ያሰማልን ።
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤ ግን እኛ በስደት ለይ ያለንው እኮ በቢጂማ ነው የምንለብሰው እና ደግሞ ስፀልይ ከታጠብሁ ብሀላ እሱኑ ቢጂማወን ነው ለብሽ በፈጣሪዬ ፊት የምቆመው😢😢😢😢
AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር !
ቤተክርስቲያንን እንደዚህ ክፍት አድርጉልን ጉባዬ ሲዘጋጅም በመጋረጃ አትጋርዱብን። አባታችን ንገሩልን ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አሚን
Kalehiwot yasemaln
አሜንአሜንአሜን
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤⛪
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤።
ቃለ ሕይወት ያስማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አዲስ ነገር አወኩኝ
amen amen kelhewt yesmalin
amen kalhiwot yasemaln
ወንድማችን ኑርልን እናመሠግናለን
Amen Amen Amen!!!
አሜን አሜን አሜን
ድንቅ መምህር💖💝
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤
አሜንቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃልሆኑ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏!!! QHY!
እግዚአብሔርይመስገን
ቃለ ኅይወትን ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin memhrachin
ቃለህይወት ያሰማልን
Kale hiwet yesmealna
ፍጡር ወፈጣሪ በፍጹም አይጠቀስም ተጠንቀቁ
እባካችሁ መምህራን በአለባበስና ታቦት ቆሞ ምግብ የሚበሉ የሚያስበሉትን እባካችሁ አስተምሩ አንድ ቀን ብቻ ተናግራችሁ አትተውት
Kale hiwot yasemalen!
Egziyabhare netsu lib enji netsu lebs kalbesachu tselotachun alsemam ayelm lebona yestachu enate memheran abatoch ebakachu astewlu
Kale heywet yasemalen edmena tena yestelen
Orthodox lezelalem tenur