አበጀሽ ቅብብል የተሰኘ በአዲስ አቀራረብ ገራሚ ስራ (Abejesh Kibibil New Ethiopian Video ) 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 346

  • @danltsb
    @danltsb 7 หลายเดือนก่อน +20

    እጅግ በጣም በጣም ነዉ የምታምሩት ትክክለኝ ኢትዮጵያን የምትዉዱት ኢትዮጵያዊያ ናችህ ፈጣሪ ለሁላችሁም እርጅም እድሜና ጤና ይስጠችሁ እንደዚህ ነዉ የኢትዮጵያዊ ማለት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዉድ የአገሬ ልጆች❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 6 หลายเดือนก่อน +3

    በርቱ አለባበሳቹህ በጣምነው የሚያምረው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 6 หลายเดือนก่อน +17

    የእውነት ኢትዮጵያ በናተ ውስጥ አይቻለሁ ሰላሙን መልስልን ጌታ ሆይ😢😢😢

  • @BesufekadMelese-mf8og
    @BesufekadMelese-mf8og 4 หลายเดือนก่อน +1

    አማራ የኢትዮጵያ ዋና አጥት ነው አንድ ቀን ቀና ይላል 💚💛❤💚💛❤🐆🐆🐆🐆

  • @ayaayaa2643
    @ayaayaa2643 7 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ስስቶች አስለቀሳችሁኝ ማርያምን አይዞን አንድቀን የኛም ቀን ይወጣልናል 💙💙🤗🤗😥😥😥😥

  • @ሻሎም-ረ5ነ
    @ሻሎም-ረ5ነ 7 หลายเดือนก่อน +57

    አይዞአችሁ ወገኖቼ ይምቀን ያልፋል እኔ የወሎልጅ ነኝ ጎጃምም ኑሬአለሁ ሙሉ አማራ ፍቅርነው ህዝቡ ለአማራው የዋህ ህዝብ ይህአይገባም ነበር ግን እግዚአብሔር መልካምነው ፈጥሮ የማይረሳ በአሜሪካ ብኖርም ቀንም ሌትም ልቤ ኢትዮጵያ ነው ወገኖቼ በመከራ እያለፋ እዴት ልረፍ 😢😢😢💔💔

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 7 หลายเดือนก่อน +3

      Wow🙏🙏👍👍👍👍👍👌

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 6 หลายเดือนก่อน +3

      አንድ አማራ አንድ ደግ አንድ የዋህ አንድ ቸር አማራየ የኔ ስስት እኔ ልሰቃይልህ 😢😢😢😢🔥🔥🔥💔💔💔💔

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 หลายเดือนก่อน

      በ እዉነት እኮ እኔ አማራ ነኝ ግን እኮ ድሮ ኦሮሞዉም ጉራጌዉም ትግሬዉም የሀገሬ ሰዉ የዋህ ነበረ ማን ነዉ መርዙን የረጨብን አዉሬ ያደረገብን? ይገርማል በ እዉነት ሁሉም ኢትዮዽያዊ እኮ ገር ነበር ይህ የሰይጣን ተላላኪ ከፋፈለን መንግስቱ ይከፈልና

  • @Alemumekonen-r1k
    @Alemumekonen-r1k 7 หลายเดือนก่อน +25

    እዉነት ነው ዉዶቼ ለኔ ትንሿን ኢትዮጵያ ናችሁ በርቱልኝ

  • @Tig-d4u
    @Tig-d4u 7 หลายเดือนก่อน +8

    እዉነት በጣም ነዉ የምወዳቹህ አብሪያቹህ ብሰራ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ እንደዚህ አይነት ነገሮችን መስራት በጣም ነበር ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤አበጀሽየ ❤

  • @kelemuatesfaye2676
    @kelemuatesfaye2676 6 หลายเดือนก่อน +1

    አበጀሽ ስትራገጭ ነው ደስ የሚለኝ ታዴ ሲያንገራግርሽ እናደዳለሁ ደስ አይልም

  • @AbrehetWerede-th9sx
    @AbrehetWerede-th9sx 7 หลายเดือนก่อน +19

    ሃገራቺን ሰላም የምትሆንበት የተጣላው ሚታረቅበት ያጣው ሚያገኝበት የታመመው ሚድንበት የታረዘው ሚለብስበት እንደኛ የተሰደደው ደሞ ሚመለስበትን ቀን ፈጣሪ እድሜና ጤና ሰቶ ያሳየን በጣም ነው ምወዳቺሁ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ😊❤

  • @bezalealem854
    @bezalealem854 7 หลายเดือนก่อน +13

    በጣም ግሩም ሥራ ነው። ወቅቱን በስርዓት የሚገልጥ ልብን የሚነካ ሥራ ነው። አለባብሳችሁ እንዴት እደሚያምር!!! ምግቡስ ቢሆን ምን ይዎታለታል? በጣም ግሩም ነው። የወሎንም የሸዋንም የሌሎችንም አለባበስ በእናተ በእንቁዎች ማየት እፈልጋለሁ።
    በተረፈ ግን ውድ ያገሬ ልጆች በርቱ። በጣም ነው የምዎዳችሁ።።።።።

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 7 หลายเดือนก่อน +18

    አይዞ አችው ወገኖች የኔ ዕንባ የፍሰሰ የእናተን ደሰታ እንጂ ማየት ይማል ድንግል ትጠብቃቸው

  • @RahmaRahma-d6u
    @RahmaRahma-d6u 6 หลายเดือนก่อน +1

    አገራቺንን ስላም አደርግልን ያልፋል ሁሉም ነገር ትክክለኛ ኢትዪ ናቺሁ እንወዳቺኋል ❤❤

  • @ሚጣየሚኪእናት
    @ሚጣየሚኪእናት 7 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ደግ ህዝብ አማራዬ የተጣለብህን እልቄጥ እግዚአብሔር በቃ ይበለህ አየየየየየ😢😢😢

    • @wudassa8190
      @wudassa8190 6 หลายเดือนก่อน

      Enezeh sel Ethiopia new eyanegoragorut ,several several ataweru

    • @ሚጣየሚኪእናት
      @ሚጣየሚኪእናት 6 หลายเดือนก่อน

      @@wudassa8190 ሠፈር አላልሽም ምነው አች ያማራን ሞት አልሠማሁም አላይሁም እያልሽ ነው እኔ ወደምኖርበት አገር ግን አማራ በመሆናችን ብቻ እየተገደልን ነው መከላከያ ከመግስት ከ ሸኔ ጋር ህብረት ሠርቶ ህዝብ እየጨረሱ ነው እነዚህም ደሞ አማራ ናቸው አማራ አማራ አማራ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 7 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም ንው ልብ የሚንካው ሳላስበው እንባዬ የወርደው እንደው ወደሃላ ማስብ በጣም ያማል ስንቱ በሜዳ እሬሳው ተበተን ወይኔ አገሬ ወይኔ ደጉ አማራ ወይኔ ገበሬው ምንም የማያውቀው ምን እንደው ብቻ ያሳዝናል ያለው አፍን ዘግቶ ሲኖር የሌላውን ደም እንደውስኪ ጠጡት ግድ የለም ይሄም ቀን ያልፍል ስንት ሃያላን ተደርመስዋል ጌታ ፊቱን ይመልስልናል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት የናንተ ትለያላችሁ ❤❤❤❤ አሏህ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 7 หลายเดือนก่อน +24

    አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ ሰላም ይስጠን😭😭😭 ሞት በቃ ይበለን ወገኖቼ አለቁ😭😭😭

    • @RMetica
      @RMetica 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን፫😢😢

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 6 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢😢

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 หลายเดือนก่อน +1

    የዛሬው ደግሞ ይለያል ስታምረ የኔ ምርጦች😍😍😍

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 6 หลายเดือนก่อน +2

    አማራነት ማታደል መሆኑን አሳይታቹሀል ብዙ ድራማውች ብዙ ፊልሞችን አይቻለሁ የናተግን ቃል የለኝም ኢትዪጽያ በአሞራ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @chalyw1450
    @chalyw1450 7 หลายเดือนก่อน +5

    ስታምሩ ልነግራችሁ አልችልም በአጭሩ ምርጦች ናችሁ እወዳችሁ አለሁ ወርቆቸ ስራችሁ ምርጥ ነው ቀጥሉበት መጠላለፍ አይኑርበት በህዝባችላይ መጀመር እንጂ መጨረስ ስለናፈቀኝ ነው ይህንን ያልኩት ትረዱ አላችሁ ብየ አስባለሁ❤

  • @tirngonigusshiferaw2433
    @tirngonigusshiferaw2433 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ አይዞን ይሄም ቀን ያልፋል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኡፍ 💝አቤት ዉበት 💝እዛው ድረስ ሂዱ ሂዱ ይላል 💝

  • @abebawwasie8900
    @abebawwasie8900 7 หลายเดือนก่อน +4

    የአረንዛው ጎጃሜ ልጆች እንዴት እንደምታምሩ አይ አለባበስ አየ ውበት ከአይን ያውጣችሁ ። ሁሉም ነገር ያምርባችኋሗል የገረመው ዋሽንት ልብ ይሰርቃል አበጀሽማ ምኑ ይነገራል።❤ ስራችሁ በአለም ነው ሚታየው ለምሳሌ እኔ ባለሁበት አሜሪካ ሲያትል በጣም ነው ሚታየው በርቱልን ።ደግሞ አይዟችሁ በርቱልን ሁሉም ያልፋል እንወዳችኋለን።

  • @Hayuዩቱብ
    @Hayuዩቱብ 7 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞን የማያልፍ ቀን የለም ያልፋል ደሞቼ አማራየ

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 7 หลายเดือนก่อน +11

    ስታምሩ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደናንተ ያሰባስበን ውጭ ያለነውም ሳያቹ እንባዬ መጣ❤❤❤❤❤

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ውዶች አይዞአችሁ ያልፋል ይሄ ጊዜ ቢከፍም ያልፍል ዳታ ተዘግቶአል እናንተ ግን ትግላችሁን ቀጥላችኋል 🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱ ያልፋል

  • @addisuminale
    @addisuminale 7 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት በጣም ትችላላችሁ እንዴት እንደምወዳችሁ ተዋናይ ቲቪዎች ሁሌም የእናንተን ድራማ እስኪለቀቅ በጉጉት ነው የምጠብቀው ትችላላችሁ በርቱልኝ ለውድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራብ አድርጓቸው ሚዲያቸውን እናሳድግላቸው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በርቱ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ጎበዞች ባህላችንን እንዳንረሳ በሁሉ ነገር የምታስታውሱን ምርጦች በርቱ ሁሌ በናፍቆት ነው የምንጠብቃችሁ እናመሰግናለን በርቱ❤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰወዳችሁ ዛሬ አሳዘናችሁኝ እግዛብሄር ሰላሙን ይመልሰልን

  • @gabrielemelillo480
    @gabrielemelillo480 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዟችሁ ጎበዝ በጣም እወዳችዋለው የደስታ ምንጭ እንደሆናችው ቀጥሉበት ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤

  • @abahkw7599
    @abahkw7599 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምርጦች አንድ ያርገን እግዛብሔር ❤❤❤

  • @sisaymengistumekonnen9622
    @sisaymengistumekonnen9622 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ስራ ልስራበት …በናንተ ፍቅር ከስራ ልባረር ነዋ፡

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 7 หลายเดือนก่อน +7

    GOD BLESS AMHARA!

  • @semernha
    @semernha 7 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😢😢😢

  • @asteramenyeredahegneyesusa2422
    @asteramenyeredahegneyesusa2422 6 หลายเดือนก่อน +1

    Sewedachehu God bless Ethiopia 🇪🇹

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 7 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞኝ ቀንያልፋል ቀን ይመጣል ነገር ግን በጣም ታምራላችሁ ሰላም ለሀገራች ፍቅር አንድነትን ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድለን።

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ አምላኬ ሆ እንደቸርነትህ እንደሀጢያችን አትቅጣን። ኢትዬጽያን ተመልከት !! በቃችሁ በለን። 🙏🙏🙏🙏!!!

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 หลายเดือนก่อน +1

    ለዚህ 💝ምስኪንና የዋህ ሕዝብ ስትል 💞መልካሙን ግዜ አምጣልን ጌታ ሆይ 🙏

  • @יונהוורטה
    @יונהוורטה 6 หลายเดือนก่อน +1

    አጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ ምንጊዜም የዘወትር አድናቂያችሁ ነኝ ስራወቻችሁን አንድ እንኳ ን አያልፈኝም አከታተላለሁ እንተን ሳይ ልክ ኢትዮጵያ እዳለሁ ይሰማኛል ባህላችሁ ን ጠባቂናችሁ አለባበሳችሁ አነጋገራችሁ በጣም ይመቻል በርቱልኝ ሰላም ለሀገራችን እመኛለሁ❤❤❤❤❤

  • @Klfyfe5329
    @Klfyfe5329 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሀገሬ 😢 ስላምሺን ይመልሥልሺ ❤🤗🤗በናተ ውሥጥነው ያገራችንን ተሥፋ እምናያት😥 💗😍

  • @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ
    @ሰላምፍቅር-ቈ3ሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እቁወቺ አስለቀሳቺሁኚ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቃን በያለንበት ለኛም ቀን ይወጣል አድቀን

  • @فوزيةريان-ت4د
    @فوزيةريان-ت4د 7 หลายเดือนก่อน +6

    የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HgyCgb
    @HgyCgb 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ህዝብ እኮ ደግ ህዝብ ነው ❤❤

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh 6 หลายเดือนก่อน

    ውዶች አንድነታችሁም ሲያምር❤
    ብርቱ አይዟችሁ ደስ ይላል

  • @mesfin900
    @mesfin900 6 หลายเดือนก่อน +1

    one love for Ethiopian people ,

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ምርጦችዬ❤❤❤ ስታምሩ ቃል የለኝም

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞን አማራዎን ይህቀን ያልፍል 😭

  • @melakue2603
    @melakue2603 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሥታምሩ የኔ ማሮች

  • @melakue2603
    @melakue2603 6 หลายเดือนก่อน +3

    አማራ ውበት ነው፣ ፍቅር ነው፣ ጥበብና እውቀት ነው

  • @mulualemabebe1967
    @mulualemabebe1967 7 หลายเดือนก่อน +2

    እሡቤ እንቅጥቅጥ ተገናኝተን በገጠምኩህ። በርቱ የእግዚያብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ።

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 7 หลายเดือนก่อน +9

    እሱባለው። አንተ። ያለክበት። ፀሀይ። ነው። ድምቀት። ለፊልሙ። ሁላችሁንም። እወዳችሆለው። በርቱ። በሀላቸንን። የተረሳውን። እያወጣችሁት። ነው። አንደነታችንን። ፈቅራችን። እንዴመለስ። ምታደርጉት። ሁላ። በጣም። ደስ። ይላል። በርቱ። ወገኖቼ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 วันที่ผ่านมา +1

    Yasilekisal yehager lij Kibirt Ethiopia One Ethiopia Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 7 หลายเดือนก่อน +2

    ህዝቤ የኔ አማራ ደሜ ማንነቴ እናንተን ሳይ ያመኛል የኔ ደግ ህዝብ ለዚህ ወርቅ ህዝብኮ ሞት አይገባዉም አማራዬ የኔ ህዝብ ያልፋል እናልፈዋለን ድል ለፋኖ ለአማራ ህዝብ😓😓😢😢😢ሞት ለነዛ ደንቆሮ ብሄር ብሄረሰባንና መንግስት በዚህ ሰአት ሁላችንም አማራ ነን የምንልበት ጊዜ እንጂ ያቺን ቁሞ ቀር ጋለሞታ ኢትዮጲያ የምነጠራበት ዘመን አደለም ቅድሚያ አማራ

  • @FhgSf-tp1jb
    @FhgSf-tp1jb 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያረብ አገራችነን ሰላም ያድርግልን አይ አገሬ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @melkamtenaw2282
    @melkamtenaw2282 6 หลายเดือนก่อน +1

    አንደኛ

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 7 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም ነው የምታምሩት ከልብ ግብዞች ናችሁ አሁንም ሳናያችሁ መዋል ይደብረናል በስደት ሀገር ሀገር ቤት ያለን የሚመስለን ከዘመናዊው የናንተን ነው የምንመርጠው በርቱ ውዶቻችን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 7 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሃን እናቴ፡አማላጇ እባክሽ አማልጅን አገራችን ውጥንቅጧ ጠፋብኝ ፡

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 6 หลายเดือนก่อน +1

    በሰው ሐገረ ሁኘ እኔ እያየ ኃችሁ
    እናንተበሐገር ቤት
    እናንተ በፍቅር
    እናንተ በአንድነት እናንተ በትግስት እጅግ ታምራላችሁ
    እድሜ ከጤናጋር ጌታ ያድላችሁ

  • @ksaksa404
    @ksaksa404 6 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢ሰታምሩ ማሻአላህ

  • @dawitlulit8293
    @dawitlulit8293 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሥላሴ አይለያቹ እድሜ ከጤና ይሰጣቹ
    እወዳችኋለሁ ኩራቴ ናቹ ሀገሬ ናቹ

  • @NanaNana-or3my
    @NanaNana-or3my 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወገኖቼ እንባችንን እሚያብስ እምንስቅበትን የጥንቱን የጠዋቱን ፍቅራችንን ሰላማችንን ይመልስልን አሜን ደጋጎቹ መጀን ወሎ ረግረጉ የየዋሆቹ የነሱ ጠሎትና ድአው ይድረስልን ❤❤❤👏😍😍😍😍

  • @እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ
    @እግዛብሔርፍቅርነው-ሠ5በ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዬእኔ እንቁዎች በሰው ሀገር እንደመሖናችን በእናንተ ሐገራችንን እያስታወስን ተስፋን እንሰንቃለን ❤❤❤በጣም ነው ደስስ የሚለው አንጀቴን የበሉት ግን ውይይይይ😢😢😢😢😢😢ቀጥሉበት እንቁዎችዬ 😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 6 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውዶች የምር ትለያላችው የኔባለቅኔ ሰላምለወገናችን አይዞን እደመሽ አይቀርም😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ሶሲYouTube
    @ሶሲYouTube 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጲያየን በእናተ ወሥጥ አየሗት ትለያላችሁ እናተን አለመውደድ እደት ይቻላል የኔ ውቦች ይህም ያልፋል አይዞን ወገኖቸ💚💛❤👌👌😥😥😢😢

  • @banchiamsalu6053
    @banchiamsalu6053 6 หลายเดือนก่อน

    ወርቁ ሰው አክባሪው የዋሁ አማራ ❤አማራነቴን ስወደው 😢

  • @yabebalbelete5163
    @yabebalbelete5163 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርምስራ ነዉ በርቱ ወገኖቸ ይኸም ያልፋል

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 6 หลายเดือนก่อน +3

    ድል ለፋኖ❤❤❤
    ፋኖ ሲአሸንፍ መጥተን ፍሪዳ አርዳለሁ::አይዞን ወጣቱ ወደ ፋኖ ይግባ::

  • @AlemayehuAbebe-q2e
    @AlemayehuAbebe-q2e 7 หลายเดือนก่อน +4

    ሁሉ ነገራችሁ ደስ ይላል

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሥለቀሣችሁኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሠላምን አምጣላት😢😢😢

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 6 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞን አማራየ 😢 ሳላስበው እባየ ፈሰሰ በተለይ የህጻናቶችን ፊት ሳይ

  • @BirhanuAndualem
    @BirhanuAndualem 6 หลายเดือนก่อน +1

    አይዟችሁ በርቱልን ውዶቻችን እንወዳችኋለን ይህም ቀን ያልፋል ሊነጋ ሲል ይጨልማልና!!😂😂😂😂

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት የሀገሬ ሰው መስተንግዶ❤❤❤ ናፈቀኝ 😢😢

  • @tigisthmariam
    @tigisthmariam 6 หลายเดือนก่อน +1

    አምላካችን ሰላሙን ያምጣልን አይዞአችሁ ፈጣሪ አለ

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 7 หลายเดือนก่อน +2

    አበጀሽ። የኔ። ቆንጆ። እሼ። ሀሳቡ። እናቀርባለን። ሁሉም። ደስ። ይላል። ምንም። የምጉል። የለም

  • @አዲስከተማ-ነ6የ
    @አዲስከተማ-ነ6የ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችው እግዚአብሔር ለመላው ያማራው እዝብ ስላምን ደስታን ይስጠው ይህን ቀን በፍጥነት ያሳልፍለት ❤

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወዳቹህ ፈጣሬ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን በቃቹ ይበለን

  • @etabezahuadamu
    @etabezahuadamu 7 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ወገኖቼ ህመማችሁ ያመኛል ግን ደግሞ የጀግና ልጅ ጀግኖች ናችሁና ማልቀስ የለም እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል አብጀሽ የኔ የዋህ አይዞሽ በርቱ ወገኖቼ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አድናቂአችሁና አክባሪአችሁ ነኝ ::

  • @tsahayamara-jz3rg
    @tsahayamara-jz3rg 7 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም ጥሩ እና ዘመኑን የዋጀ ስራ ስለሆነ የምታቀርቡልን ከልብ ምስጋና ይገባችኋል ወድም እህቶቼ አይለያችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን ትንሳኤዋን ያቅርብልን በም እወዳችኋለሁ❤

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 วันที่ผ่านมา +1

    Original husband and wife.

  • @mikiBero-go6yw
    @mikiBero-go6yw 7 หลายเดือนก่อน +12

    ጥበብ እናንተ ጋር ናት

  • @MULUMENIGSTU
    @MULUMENIGSTU 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞን ይህም ቀን ያልፍና እንደሰታለን የድንግል ማርያም ልጅ ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም እሱ የፈጠረን አይረሳንም የምህረት ቀን ይመጣል ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @woinshetbelachew6533
    @woinshetbelachew6533 6 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ፡ውድወገኖቼ፡በጣም፡መልካምስራ፡ነው፡አገራችንን፡እግዚአብሔር፡ይባርክልን፡አሜን።🎉❤

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ የአገሬ ሰወች እንጀራ ተበላሁ 3አወት ሆነኝ😢😢

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 4 หลายเดือนก่อน

      የት ነሽ ውዴዋ ዱባይ ከሆንሽ ላምጣልሽ

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውድድድድድድ ኢትዬጵያን ስለወደዳችሁ ስላልጠበባችሁ

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን በእውነት ይህን ነው ኢትዮጵያ የምትፈልገው

  • @אנייהבלטה
    @אנייהבלטה 6 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ የዛሬውስ የኡነት ሆድ ሆዴን ነው የበላኝ የእኔ ውዶች ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ሥራ ነው ደስ ስትሉ ❤❤❤ግን እባካችሁ ኃይሌ አያጥላዬ ብርቁ እና አለሜ የአያ ታዴ ውሽማ ይጨመሩ በተረፈው እወዳቺዋለው በሚቀጥለው አምጡዋ ቸው

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 7 หลายเดือนก่อน +5

    የውነት ያስተላለፋችሁት መልክት ጥሩ ነው እኔም አብሬ አለቀስኩ የሚሰማ ካለ 😢😢😢😢😢😢

  • @mahamdabdu
    @mahamdabdu 6 หลายเดือนก่อน +1

    አብሽሩልኝ ውዶቼ እኔን ክፍት ይበለኝ ሁሉም ያልፋል እሽ

  • @ማሚ-ደ8ወ
    @ማሚ-ደ8ወ 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወገኖቻችን አይዛችሁ አማራ ፍቅር ነው ሀገር ወዳድ ነው በባንዲራው አይደራደርም ተንኮል አያውቅም የዋህ❤ የዋህ❤ ሰላም ፈላጊ ለምን እንደተጠላ አልገባኝም ለኔ ጥያቄ የሆነብኝ ???????

  • @lemlemabebaw6952
    @lemlemabebaw6952 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️ I love you guys

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 13 วันที่ผ่านมา +1

    This Flag yeabatotcihn ena yenatochin neaw nobody tres pass Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 6 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ ነስሩን አውረዲልንንን

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ፊቱን ይመልስልን ምህረትም ያድረግልን ከእርሱ በቀር መጠጊያም የለን ለዚ ህዝብ ይሄ አይገባውም ነበር😥

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amhara, land of elites.I miss Gojjam🥺🥺🥺🥺

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሁላችንም ተከዝን አገታችንን ደፍን ህፃን አዛውቱ ደስታ አጣ እግዚአብሔር ሆይ በቸርነትህ በቃችሁ በለን

  • @ታደ
    @ታደ 7 หลายเดือนก่อน +2

    አህህህህህህህ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን😢 ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatiNatinati-y5s
    @NatiNatinati-y5s 6 หลายเดือนก่อน +1

    Abjeshena tadess yelyalu

  • @wudassa8190
    @wudassa8190 6 หลายเดือนก่อน +1

    Aye zoo nachew Sel Ethiopia 🇪🇹 setaweru yamerebachewal sel aned zerbecha endataweru Endalezemenut sewoch ❤❤❤❤❤❤

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ቁም ነገር አለው የናንተ ፕሮግራም እኔ በበኩሌ ከአሜሬካ ነው የምመለከታችሁ ሱስ ሆኖብኛል ከሥራ ስገባ በቃ ከስላት በኃላ የናንተን ፕሮግራም ነው በናፍቆት በደስታ የማየው እወዳችዋለሁ በርቱልኝ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍